No video

Ethiopia - የመከላከያ ኦፕሬሽን ዋጃ አላማጣ... | የመተከል ጥቃት | ስለጦርነቱ የ5 ሀገራት መግለጫ | ጌታቸው ረዳን ያስፈነጠዘው ጉዳይ እና ሌሎችም

  Рет қаралды 122,117

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 203
@user-yy1ev6hl6h
@user-yy1ev6hl6h Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዜና ሰማሁ የራያ ህዝብ ነፃ ሊወጣ ነው መሰለኝ
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
ሠላምን ለሐገራችን ፍቅርን ለሕዝባችን ያድርግልን ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒👏👏👏🕌🕌🕌🕌☝☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
ክብር እኛንና ኢትዮጵያን ለማኖር ስትሉ በዱር በገደሉ ተንከራታችሁ ደማችሁን አፍሳችሁ ውድ ሒወታችሁን ከፍላቼሁ ለተሰዋችሁትና አካላችሁን ላጣችሁት ጀግኖቻችን ሁሌም እናስባችኋለን ሁሌም እንዘክራችኋለን💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭 አጥንታችሁን ከስክሳችሁደ
@user-gg3iu6mb7z
@user-gg3iu6mb7z Жыл бұрын
ሠላም ፍቅር ደስታ አንደነት ለእምዬ #ኢትዮጵያ ሀገሬ💚💛❣️
@user-dk1fk1tk1j
@user-dk1fk1tk1j Жыл бұрын
ፍፍፍፍትትትትህህህህ በሳኡዲ,እስርቤት,ለሚገላቱ,ወገንቻችን ድምፅ,ሁኖቸው ወገኖቻችን,ተሰቃዩብን,ያአላህ,አንተው,ፈርጃቸው ያረቢ🇪🇹🇸🇦
@haymanotrosa2787
@haymanotrosa2787 Жыл бұрын
ፍትህ ለራያ ሕዝብ ተሰቃየ ምስኪኑ ህዝብ እውነት ደከመን ፍትህ ወለጋ ፍትህ ለራያ ሕዝብ
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 Жыл бұрын
ድል ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት
@user-lq6mp9em1e
@user-lq6mp9em1e Жыл бұрын
ፍትህ ለእሥረኞች ፍትህ ለእሥረኞች 😭😭😭😭😭
@user-du2bn5wj9q
@user-du2bn5wj9q Жыл бұрын
ሠላም ለሀገራችን ድል ለእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ
@weynatube21
@weynatube21 Жыл бұрын
ፍትህ በየቦታዉ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💚💛❤️
@m.ethio2575
@m.ethio2575 Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ
@user-hl9jq4sl8t
@user-hl9jq4sl8t Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአራያ ህዝብ
@user-hr8sj9xw8m
@user-hr8sj9xw8m Жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ድሉ የኢትዮጽያ ነው
@user-ny6og1oh6h
@user-ny6og1oh6h Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጽያ
@woyay2095
@woyay2095 Жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ ለሚሰቃዪ ስረኞች
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Жыл бұрын
አህለን ኸይር አሰማን ድል በግንባር ለሚዋደቁ ጀግኖቻችን አላህዋየ ሰላም አምጣል ለአገራችንን
@aass2629
@aass2629 Жыл бұрын
ያረብበቃበለን ከይርአሰማን
@amirwondesen2768
@amirwondesen2768 Жыл бұрын
ወለጋ ላለው አማራማ መድሀኒያለም ይድረስላቸው ።
@felahtube4108
@felahtube4108 Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹 ፍትህ ለዘመነ ካሴ
@AsAs-fn1td
@AsAs-fn1td Жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ ለሚ ሰቃዩ ወገኖቻቺን
@btrueeth
@btrueeth Жыл бұрын
ፍትህ በወለጋ ለሚገደሉ ንፁሃን ዜጎች። ፍትህ በሱዳን ላሉ ወገኖቻችን ። ፍትህ ለትግራይ ህዝብ።
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Жыл бұрын
በየቦታዉ የተሰገሰጉ ባዳዎች አሉ ነገር ግን ኢትዮጵያ ታሸንፍለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪
@tamratansa1744
@tamratansa1744 Жыл бұрын
#1 choice feta daily news yegna
@eyobtesfa3648
@eyobtesfa3648 Жыл бұрын
ድል ለመከላከያ እና ለጥምርጦር ይሁን ። ሞት ለኢትዮጵያ ጠላቶች ።
@user-du2bn5wj9q
@user-du2bn5wj9q Жыл бұрын
ፍትህ ምንም ለማያዉቁ ንፁሀን ወገኖቻችን ፈትህ እምጠይቀዉ ከሰዉ ሳይሆን ከአላህነዉ
@user-wz9kx1fh6t
@user-wz9kx1fh6t Жыл бұрын
አወ
@zeyedezeyede3644
@zeyedezeyede3644 Жыл бұрын
ድል ለኢትዩጵያ ፍትህ ለሳኡዲ ለሚገኚ ኢትዩጵያ
@shambelmuleta5339
@shambelmuleta5339 Жыл бұрын
ፍትህ ለራያ
@hayatislam8513
@hayatislam8513 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በማንነታችው ለሚግደሉት ለወለጋ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለራያ ለቆቦ ህዝብ ፍትህ ለሀገር ወዳዱ ለአማራ ህዝብ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ 2015 ም የጦርነት ዘመን ልትሆን ነው ያረቢ እባክህ የሀገራችንን ሰላም መልስልን 😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
ክብር ለመላው ለጀግናው ጥምር ጦራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪
@umhafizatube5463
@umhafizatube5463 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ብያለው ውድ የሀገሬ ልጆች በህይወትህ ስትኖር ማንንም አትውቀስ መልካም ሰዎች ትዝታ ይሆኑሀል መጥፎዎቹ ትምህርት ይሆኑሀል ሁሉንም ውደዳቸው አንተ ብቻ በቻልከው ለሰዎችን መልካም ሁን መልካምነት ለራስ ነው መልካምን ስሰራ ለታይታ አይሁን ለፈጣሪ ብለህ አድርግ ምክንያቱም የሰው ልጅ ዛሬ ቢወድ ነገ ይጠላልና እውነትን ብቻ ተከተል ሌላው ጊዛውይ ነውና እውነት ነው መልካምነትህን እንደሞኝ እውነትን እንደ ውሸት የሚመለከትው ብዙ ነው ነገር ግን ለእውነት ብለህ ኑር አትራገም ምክንያቱም ፍርድ ከአላህ ነው እሱ ሰሚም ተመልካች ነውና።!! ለሰው ቀናና መልካም የሆናችሁ ውዴ የሀገሬ ልጆች በሙሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንድቶኑኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ
@user-nd6ol5kl6p
@user-nd6ol5kl6p Жыл бұрын
ፍትህ እስርቤት ለሚሰቃ ዩ ፍትህህህህህህህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@abdulrezak939
@abdulrezak939 Жыл бұрын
13000 ሺ ተማሪዎች አልፈተንም ካሉ መፈተን አይፈልጉም ስለዚ አታስጨንቋቸው
@ekg2186
@ekg2186 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🙏
@tilahuneshumete5298
@tilahuneshumete5298 Жыл бұрын
12 ሺህ ተማሪ 12ክፋል ፈተና ሳይፈተን ቀረ ከየት አማራ ክልል ለምን ወጣቱ ድሮም ጂል ነበር ፌሰብክ ጂላጂል አረገው በአለማችን ፌሰብክን ላይ የተፃፈን ሁሉ የሚያምን ወጣት ያለበት ክልል ጌታቸው ረዳ ሰሙን ቀይሮ የፖሠተውን like እና ሼር ሚያረግ።
@gxdgddyg5274
@gxdgddyg5274 Жыл бұрын
ፍትህ ሳኡድ እስር ቤት ለሚ ሰቃዩ
@shambelmuleta5339
@shambelmuleta5339 Жыл бұрын
ፍትህ ለራያ ቆቦ ❤❤❤❤
@rehimaadem3708
@rehimaadem3708 Жыл бұрын
ፍትህ በሰኡድ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወድምና እህቶቻችን ፍትህፍትህ
@hadeyamusa7985
@hadeyamusa7985 Жыл бұрын
ፍትህ ለእስረኞች
@ishitube2877
@ishitube2877 Жыл бұрын
ሱብሃን አላህ እንኳን በሰላም ተገላገለች
@Ab-io9rx
@Ab-io9rx Жыл бұрын
Thank you for the good information
@abduabdu3737
@abduabdu3737 Жыл бұрын
ድል ለጀግናው የአማራ ህዝብ ድል ለጀግናው ጥምር ጦራችን
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሰሚ ላጣው በምስራቅ ወለጋ በአማራነታቸው በግፍ ለሚጨፈጨፉትና በግፍ ከቤት ንብረታቸው ለሚፈናቀሉት ወገኖቻችንና
@user-bt3bh4nl2p
@user-bt3bh4nl2p Жыл бұрын
አላህ ንስሩን ያቅረብለን ያረብ
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ሰሚ ላጣው በሰው ሐገር በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት እህት ወንድሞቻችን😭😭😭😭😭😭😭
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
ሰላም ለሕዝባችን ሰላም ለወገኖቻችን እግዚአብሔር ሰላምን ያብዛልን በቃ ይበለን
@ahmedergin8336
@ahmedergin8336 Жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ ለሚሰቃይ ወገኖቻችን
@aazz5720
@aazz5720 Жыл бұрын
ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚገኙ እህት ወንድሞቻችን
@hamh3998
@hamh3998 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ውሀ ለበላው 13ሺ ተማሪዎች ሀሀሀ
@toybhmohmmed2132
@toybhmohmmed2132 Жыл бұрын
አላህሰላሙንይመልሰልንያረብ
@Tumsabalgero45
@Tumsabalgero45 Жыл бұрын
Josep Borell is a spokes person for TPLf
@Barchitube6807
@Barchitube6807 Жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወድሞቻችን
@erahema2901
@erahema2901 Жыл бұрын
ፈትህህህህ በሳዉዲ እስረኞች ብርዱም መጣ አይችሁ😭☝️☝️የኢላሂ ፈርጅን ያርብ
@almaw15
@almaw15 Жыл бұрын
የመፈተን እድላቸውን ለአቃጠሉ ተፈተኞች ድጋሚ አድል አነደማይሰጥ መገለጹ ለምን አነጋገሪ ሆነ?
@kemekem1366
@kemekem1366 Жыл бұрын
ምንም አነጋጋሪ ሊሆን አይችልም ለማሽቃበጥ ፈልጎ ነው
@kassag3139
@kassag3139 Жыл бұрын
ትምህርት ሚኒስትር ትክክል ነው ጁንታዎች ናቸው ጥለው የወጡት
@user12146
@user12146 Жыл бұрын
እነዚህ ጋጠወጥ ተማሪወች የማያዳግም እርምጃ መወሰድ አለበት።የብዙ ጎበዝ ቸማሪወችን ሂወት ያበላሹ ናቸው።
@namanekemti8556
@namanekemti8556 Жыл бұрын
በ በወጣትነት ዘመን ግብታዊ ውሳኔ የተለመደ ነው። ህይወታቸውን ሊያበላሽ የሚችል ከመጠን ያለፈ ጠንካራ ቅጣት ለአገሪቱም የሚጠቅም አይደለም።
@bab4476
@bab4476 Жыл бұрын
ፍትህ ለአዲስ አበባ ንፁሀን 🤔🤔🤔
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
እልልልልልል የውነት ከሆነ እመቤቴዋ ክብርናምስጋና ይገባሻን የእውነት ያርገው ራያዋጃ ጥሙጋ ራያአላማጣ ነፃ መውጣት አለበት ለቆቦም ያሰጋዋን
@mhmethio7546
@mhmethio7546 Жыл бұрын
1.ሁሌም የድል ብስራት ለሚያሰማን ጀግናው ሰራዊታችን ክብርና ምስጋና ይድረስልን እንወዳችኋለን እናከብራችኋለን 2.የፈተናው አላማ አሸባሪ የገደለውን ትውልድ የማዳን ዘመቻ ስለሆነ የትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ ተገቢና ወሳኝ ነው
@woyay2095
@woyay2095 Жыл бұрын
ሰበር ዜና ብቻ ሰበር ሰበር እኛም በሀሳብ ተሰባብረን አለቅን አላህ ሰላሙን ያምጣልን
@ghty7501
@ghty7501 Жыл бұрын
ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች
@fatomamohamed793
@fatomamohamed793 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤
@fantafanta3408
@fantafanta3408 Жыл бұрын
ያገሩ ሠላም እቅልፍ የነሣዉ ማነዉ
@user-wz9kx1fh6t
@user-wz9kx1fh6t Жыл бұрын
እኔዘላለምጭቀትአሳብ
@tsegayemelese8577
@tsegayemelese8577 Жыл бұрын
አይ ፈታ ዴይሊ አቀራረባችሁ የልብ አድርስ እኮ ነው ኑሩልን፤ ድል ለኢትዮጵያ ሀገራችን ምንም ቢቆይ እንኳ እውነት መቼም አሸናፊ ነው።
@legmubex2163
@legmubex2163 Жыл бұрын
Well bro
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq Жыл бұрын
በወለጋ የሚያልቀው ሠውስ ጉዳይ
@jeanchestoux8539
@jeanchestoux8539 Жыл бұрын
Karetawe yesetekakele metekele ye amara newe
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i Жыл бұрын
Bravo ትምህርት ሚኒስትር ሌብነት ለምደው እንዴት ይፈተኑ
@dvhdhdhhwhehh4808
@dvhdhdhhwhehh4808 Жыл бұрын
ፍፍፍፍፍፍትትትትትትህህህህ በሣኡድ ላሉ ወወወወገገገገገኖኖኖቻቻቻቻቻችችችችንንንንንንንንንንንን
@user-hv6ui3jq7p
@user-hv6ui3jq7p Жыл бұрын
ፍትህ ለራያ አላማጣ ጨርጨር ቃርሶሌ ባላ ፍትህህህህ
@legmubex2163
@legmubex2163 Жыл бұрын
ኦ የመጀመሪያ ነኝ
@mamemome8341
@mamemome8341 Жыл бұрын
የአለም አቀፍ ደርጅት ሃላፊዎችና አምባሳደሮች የአለም ሠላምን በምያደፈርሰ መልኩ ያለምንም ህፍረት የትግራይ ጁንታን ህገ ወጥ ተግባር በየመድረኩ ሲደግፉ ይታያል። ይህ አይን ያወጣ ተግባራቸው የአለምን ሠላም አጋ ላይ ሊጥል ይችላል።
@user-cb1jr2mh8v
@user-cb1jr2mh8v Жыл бұрын
ፍትህ ሳውድ ላሉ ወገኖቻችን አለቁብን እስርቤት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@meskineway4162
@meskineway4162 Жыл бұрын
ሲለቀቁ ተመልሶ ለመሄድ አሁንሰ ኤጭ
@mekonenkidanemariam5205
@mekonenkidanemariam5205 Жыл бұрын
Wishtam Ashebari Abiy Ahmed microphone 🛑🛑🛑🛑
@sartt5868
@sartt5868 Жыл бұрын
ሠላም ፈታ
@jemalhabib8495
@jemalhabib8495 Жыл бұрын
አስተማማኝ መረጃነዉ ተከታተሉት
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Жыл бұрын
ጥምር ጦሩ አላማጣን ከተቆጣጠረ ብዙ ደጀን የሆነ ህዝብ ያገኛል ህዝቡም በእልልታ ነው የሚቀበለው።
@sensha4562
@sensha4562 Жыл бұрын
😂😂😂😂ህልም ባንዳ ባንዳውን ተጠራርጓል ኣላማጣ በህልም ብቻ ነው የምትገቡት
@Semira866
@Semira866 Жыл бұрын
@@sensha4562 እናንተን ዘር አጥፍቶ ፈጣሪ ሌላ ምርጥ ዘር ያስፍርባት እናንተ ሀይማኖት የሌላችሁ ጅኒወች ሾይጧኖች ናችሁ
@sensha4562
@sensha4562 Жыл бұрын
@@Semira866 😂😂😂😂😂😂
@user-ly7nj4xm7u
@user-ly7nj4xm7u Жыл бұрын
ቆይ ለምንድነው የ12 ክፍለ ፈተና አማራ ክልል ላይ ብቻ እንደዚህ አይነት ተግባር የተካሄደው ማለት በስተጀርባ የሆነ ነገርማ አለ ምናልባት አማራ ክልልን በማንኛውም ቦታ እና ሰአት ለማዳከም የማይሰሩት ስራ የለም አላህ ሆይ አማራ ህቦችን ላይ የሚደረስውን ግፍ እና መከራ በቃ ቀለን 😥😥😥😥
@user-cc6gd5ie8c
@user-cc6gd5ie8c Жыл бұрын
ሕዝብ እየሞተ ፈተና ይላል ሣይማሩመፈተን አግባብ አይደለም አሕያ ነዉ በአማራ ሕዝብ ላይ ቀልዱብን
@dawitestifanos697
@dawitestifanos697 Жыл бұрын
By the way I am the one who follow your news committedly. and I want to give you one comment! 1. when you talk about somebody why you have not show us the owner of the issue his or her picture? thanks! Keep go on!
@user-ei6lq8zc5g
@user-ei6lq8zc5g Жыл бұрын
በአገርላይ ያለው መተም ቀረም በሀገርነው እዚህ ሳኡዲ ላሉ ወገኖች ፍትህ እንሻለን
@muludegu2164
@muludegu2164 Жыл бұрын
ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች ለሚሰቃዩት እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@k.i.r.u.b.el._abebe
@k.i.r.u.b.el._abebe Жыл бұрын
Debresion g/Micheal sayaze aykerem
@Atifra1532
@Atifra1532 Жыл бұрын
ተማሪ ከጥንት ጀምሮ ጥያቄና ሰላማዊ ተቃውሞ ይፈፅማል ት/ሚ የህዝብ አገልጋይ እንጂ ዳኛ መሆን አይችልሞ 13 ሺ ወጣት ጥያቄያቸው ባይመለስም ፈተናውን የመፈተን ሙሉ የዜግነት መብታቸውን መከልከል ሌላ ቁጣ ያመጣል የመድሎ አገዛዝ ቢቀር መልካም ነው
@Atifra1532
@Atifra1532 Жыл бұрын
እነዚህ ወጣቶችን መልሶ አለመፈተን ለአገሪቱ ሌላ ሸክምና ቁስል መፉጠር ነው መንግስት መቻቻልና ትግስት ሆደ ሰፊነት ከሌለው መንግስት መሆን አይችልም
@fentahunsendeke5597
@fentahunsendeke5597 Жыл бұрын
በአማራ ክልል የሴት ተማሪዎች ተደፈሩ የተባሉት ተማሪች በፌዴራል ፖሊስ አባላት ነው እየተባለ ነው አጣሩልን
@ishitube2877
@ishitube2877 Жыл бұрын
ጌታቸው ረዳ ለም እንደሆነ እንጃ ግን የኦትዝም በሽተኛ መስሎኝ ነው የሚታየኝ አሁዙቢላሂ ሚነሸይጣን አረጅም
@yohanishabite
@yohanishabite Жыл бұрын
ድጋሚ ፈተና ማለት ትውልድን ማበላሸት ነው። የወላጆችን ልፋት ገደል ከተቱ።
@user-yd4fq9gl6r
@user-yd4fq9gl6r Жыл бұрын
ፍትህ በሳኡዲ እስረቤት ለሚሰቃዩ ዜጎቻችን ድምፅ ሁኑን እረ
@maruadivert6801
@maruadivert6801 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ወደፊት ሁሌም ወደፊት ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ኢትዮጵያ ትቅደም
@gashenamedia6849
@gashenamedia6849 Жыл бұрын
you told us this news last week too
@al950
@al950 Жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ ለሚሠቃዩ እስረኞች😭😭😭😭
@zd820
@zd820 Жыл бұрын
ሰላም ፈታ
@danielhabtamu8321
@danielhabtamu8321 Жыл бұрын
Download
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Жыл бұрын
አላማጣን ከያዘ ህወሓት አለቀለት ።
@adanekumel4278
@adanekumel4278 Жыл бұрын
አርፎ አይፈተንም እንዴ እንቢተኝነት ምንድነዉ መኮርጅ ቀር እኮ በቃ
@abebaabeba1272
@abebaabeba1272 Жыл бұрын
በየቦታው የተሰገሰጉ ካሰሮች ካልወጡ ሰላም አይመጣም::
@dawitbekele3772
@dawitbekele3772 Жыл бұрын
1
@hayekelmohamed4340
@hayekelmohamed4340 Жыл бұрын
ፍትህ ለሳኡዲ እስርኞች😭😭😭😭😭😭
@mekonenkidanemariam5205
@mekonenkidanemariam5205 Жыл бұрын
Wishatom Leba
@sikosilochannel5051
@sikosilochannel5051 Жыл бұрын
Amirika dawun dawun very dawun ole aewuropa dawun
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 4,2 МЛН
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 15 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 309 М.