Ethiopia | የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው ጀነራል መንግስቱ ነዋይ የተናገሩት እና በታህሳሱ ግርግር የሞቱ ባለስልጣናት

  Рет қаралды 166,733

Ethiopian View

Ethiopian View

6 жыл бұрын

Ethiopia | የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው ጀነራል መንግስቱ ነዋይ የተናገሩት እና በታህሳሱ ግርግር የሞቱ ባለስልጣናት
Subscribe for more videos

Пікірлер: 148
@tigisttigi2311
@tigisttigi2311 4 жыл бұрын
ስንት ልጆቻችንን አጥተን ወደታች እንደተቀበርን ሚያሳይ ታሪክ እህህህህ
@tsigiemengeasha3496
@tsigiemengeasha3496 2 жыл бұрын
ስልጣንን ለግል ጥቅም ሳይሆን ለህዝብ ብሎ ህይወቱን የሰዋ ታሪክ እንዲህ ያነሳዋል !!!
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Жыл бұрын
So sad that we lost we lost all those country lovers 😭
@ahalem
@ahalem 6 жыл бұрын
ጄነራል መንግስቱ ንዋይ ምንም አልጎደለባቸውም ነበር። ቀ.ኃ.ሥ. ን አጅበው ኢትዮጲያን ሲዞሩ ያዩት የህዝቡ የኑሮ ሁኔታ ግን ልባቸውን ሰበረው። ለውጥ ማስፈለጉን ከልብ ተረዱ። ከወንድማቸው ገርማሜ ንዋይ ጋር መከሩ። በጊዜው የሚችሉትን አደረጉ። በርግጥ እንደ ራስ አበበ ያሉ አርበኞችን መረሸን ተገቢ አልነበረም። ዋናው አላማቸው ግን በጎ ነበር። ስለዚህም ታሪክ ተገቢ ስፍራ ሰጥቷቸዋል። ጥላሁን ገሠሠ "ሞት እንኳን ጨክኖ ወስዶ ክሚያስቀረ ምናለ ደጋግሞ ዳግመኛ ቢፈጥረው..."ሲል ካንጎራጎረላቸው ሰማእታት አንዱ ሆነዋል!
@zenawitayu5167
@zenawitayu5167 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ በዝህ ድምፅህ ስለ እነ አሳምነው ፅጌ ስለ እ አምባቸው አቅርብልን በሞቴ
@danielwoldu1855
@danielwoldu1855 3 жыл бұрын
ወታደሮች ያለ ፍርድ ብዙ ሰው ገድለዋል ንጉሡ ግን ፍርድ ቤት እያቀረቡ ነው ። መንግሥቱ ንዋይም መንግሥቱ ሀይለ ማርያም ያለ ፍርድ ብዙ ሰው ጨርሰዋል።
@girmashiferaw1229
@girmashiferaw1229 6 жыл бұрын
I totally agree
@siyoumy
@siyoumy 6 жыл бұрын
ጀነራሉ እንዳሉትም የንጉሱ ባለሟሎች መጨረሻ እንደዛው ሆነ።
@mahinurahmed1856
@mahinurahmed1856 6 жыл бұрын
ነፍስህ አትማር የተረገምክ ሀይለስላሴ
@Eyaasu
@Eyaasu 5 жыл бұрын
mahi nur Ahmed አንተቂጥ አጣቢ : ጃንሆይ ምን አረጉህ ?
@ripzaid3185
@ripzaid3185 5 жыл бұрын
Eyaasu Eyaasu, ante dedeb Koshasha mehonkn eye gelxk new kene arhn mezork new
@user-wy9eu1xs1z
@user-wy9eu1xs1z 4 ай бұрын
ጃንሆይ ቡሽቲ ነበር እናቱን ትንፋ
@solomon6733
@solomon6733 5 жыл бұрын
እነዚህ ሰዎች ይህቺን ሀገር እረግመው ይህው ፍዳ እንበላለን
@eliasadhana9158
@eliasadhana9158 4 жыл бұрын
Solomon Tesema kottet keyereh asayena!
@mojomagik8423
@mojomagik8423 5 жыл бұрын
God bless you
@melesetadesse4479
@melesetadesse4479 6 жыл бұрын
አሜን
@almazwedajo1905
@almazwedajo1905 6 жыл бұрын
Ethiopiaye EMAMAYe Woddddddd Enadergshealen Egziybher Ethiopian Yebarek
@belachewhurissa2063
@belachewhurissa2063 6 жыл бұрын
It was historic events
@nethanetethiopia9321
@nethanetethiopia9321 5 жыл бұрын
Amen
@asterbrzozowska5841
@asterbrzozowska5841 5 жыл бұрын
Rip God bless
@teddysiyoum5612
@teddysiyoum5612 6 жыл бұрын
💚💛❤️
@abyssiniama7555
@abyssiniama7555 6 жыл бұрын
Ayeeeee!! Hule ye Ethiopa mehuroch Endetegedelu new::: it's Saddddddddd
@user-du3cw7xx3n
@user-du3cw7xx3n 5 жыл бұрын
Hero
@iamfree347
@iamfree347 5 жыл бұрын
የሰው በላው ስርአት በመንግስቱ ተጀምሮ በመንግስቱ ተፈፀመ 💪🏻💪🏻 ምንነው መቃብር መስኮት ቢኖረውና እነዛ ጄግኖች በሀይለስላሴ ላይ ምን እንደተሰራ ቢያዩት
@ilyasomer3184
@ilyasomer3184 6 жыл бұрын
Jagana yjagna lij
@user-ru5fw1ge4o
@user-ru5fw1ge4o 5 жыл бұрын
እሱ ስለገደላቸው ብዙ ግዜ አይወራም
@almazwedajo1905
@almazwedajo1905 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Srarahn Le Ethiopian People Selam Le Ethiopia For Ever
@wondewossendebebe2974
@wondewossendebebe2974 3 жыл бұрын
ለምን ይዋሻል ግን ለሞች ሳይሆን አነብናቢው ውይ ሱታፌ
@gizealewlehulum5145
@gizealewlehulum5145 6 жыл бұрын
እውነት ጀነራሉ ወታደር ብቻ ሳይሆኑ ነቢይም ነበሩ ያስብላል ከጥቂት አመታት በኋላ የአጼ ኈኀይለሥላሴ መንግሰት በአፍጢሙ ተደፍቷልና ይገርማል
@ingrid1164
@ingrid1164 6 жыл бұрын
የንገሱ ስርአተ በአፍጢሙ ተደፍቷል አልከው? የፊውዳሉ ስርአት በኢትዮጵያ አልተጀመረም ፣ ሆኖም አለግድያ ማስተካከል ይቻል ነበር ፣ የሚገርመው አገሪቱ ከዛው በሁላ በአፍጢሟ ተደፍታ ልትወጣበት ባልቻለች ችግርና መከራ ውስጥ እያለች: አንተ አሁንም የተሰራው ሥራ ተክክል እንደሆነ በኩራት ትሞዳሞዳለህ ፣ ከሕግ ውጭ የተሰራን ጉዳይ ያለማውገዝና ያለመቃወም የመንግስቱ ሀ/ ማርያምን ጨካኝ ነፍስ ገዳይ መንግሥት አመጣልህ የሱንም ባለማክበር ደግሞ የነዚህን የዘረኞች ዘመን አመጣልህ! ለመሆኑ ሁለቱም የወንጀለኛ ቡድኖች ማንን የገደሉ መሰለህ? ያንተ ግለሰብ ሚኒስትሮች ይመስልሃል ግን አይደለም የገደሉት አገሩን ነው! የሰበሩት በመጠናከር ላይ ያለውን የኢትዮጵያን ብሔር ኢንስቲትዩትን ነው! ሁሉም በስርአት የማይፈፀም ድርጊት ዋጋ ያስከፍላልና ፣ ያሳዝናል ።
@emannegash2348
@emannegash2348 6 жыл бұрын
Mes Banja እሠይ ደርግም ወያኔም እንኳንም የፈለጉትን አደረጉ፤ የኢትዮጵያ ህዝብ የደርግ ዉለታ አለበት። ያንን ጭራቅ ጠንቋይ ኃይለስላሴን ለማስወገድ ወያኔም ሆነ ሻዕቢያ በፍፁም አይችሉም ነበር።ተፈሪስላሴ በዘውዲቱና በልጅ ዕያሱ ላይ የሠራዉ ግፍ በህይወት ኖሮ አይኑ እያየ ብድሩን መክፈሉ የፈጣሪ ድንቅ ተአምር ነዉ። የዛሬ ነፍሰበላ ቀኝ ገዢዎቻችንም ከዚህ ክስተት ቢማሩ ይበጃቸዋል፨
@helawisolomon6366
@helawisolomon6366 6 жыл бұрын
Aba Teklehaimanot Gebreegziyabher tedefa yedfah. tebeda
@hiabukifle4638
@hiabukifle4638 5 жыл бұрын
Up to this moment there is no better than Haileslasle government in Ethiopia,we like it or not that is the truth.
@mariatesfaye912
@mariatesfaye912 6 жыл бұрын
go go my hero you are one of Ethiopian hero
@4mood
@4mood 6 жыл бұрын
I wish he was a leader of Ethiopia. If so, things could have been different, in a good way.
@waffiki
@waffiki 6 жыл бұрын
bonhomie, the derg and the woyannes are the same. all are evils, so if you like one evil you love all evils.
@4mood
@4mood 6 жыл бұрын
waffiki
@waffiki
@waffiki 6 жыл бұрын
Bonhomie that is where you go very wrong. derg, woyannes and the brother neways are all the same foreign-paid agents, bandas, whose purpose was and is to be rich + are selfishes they are all evils. why is mengistu hailemariam in zimbabwe and who is paying for him?
@waffiki
@waffiki 6 жыл бұрын
bonhomie you are wrong. they are both evils, but different evils.
@wondesontekle1962
@wondesontekle1962 6 жыл бұрын
waffiki you are wrong dreg weyaney big different #1 derg"" unity is power ". #2 weyaney tplf ""must divided Ethiopian to sty power ""
@solomon6733
@solomon6733 5 жыл бұрын
ይህ ትውልድ ለመናደድ ብች የተፈጠረ ትውልድ ነው !ይህው በስልሳ አመት ወሬ ይናደዳል ! አቦ ዘና በሉ
@joehatu7130
@joehatu7130 6 жыл бұрын
Gen. Greatest man ever👍🏼👍🏼👍🏼R.I.P.
@luchiniguss8191
@luchiniguss8191 4 жыл бұрын
😭😭😭
@robelr1012
@robelr1012 5 жыл бұрын
Why they put haileselassie statue in AU?
@lawayishgetahun2881
@lawayishgetahun2881 6 жыл бұрын
Enzih gegnoch beneberubet Hager weyanie kelede
@abemhaylay6287
@abemhaylay6287 6 жыл бұрын
Our hero"""" lijachin""" I just say thank you for uploading
@unitedafrica6788
@unitedafrica6788 6 жыл бұрын
if they are a leader of Ethiopia .....WOW
@Teyboawlou
@Teyboawlou 6 жыл бұрын
Eyobed miriye
@chatethio
@chatethio Жыл бұрын
He was real ethiopian. Learn from history. ALL dicatator regimes will fall horribly. Their ending is the same. Haile Selassie, Mengstu, TPLF, and will continue..
@tsegaabbe6708
@tsegaabbe6708 6 жыл бұрын
He was a great man the Amharic speaking people were opressed just like Oromos & others. The Amharic speaking people are being subjected for 2 reasons.The first one is the Westerrn countries put us in their black list because Beneto Muslin failed to colonize Ethiopia. Menilk was in power & the west think Menlk is Amharic speaking but he was not. The sceond reason is the British & west in general do no not want to see a stabel Ethiipopia the Nile is the reason. The British givernment told the Ethiopian government no to touch Nile to please Arabs at the expense Ethiopian bloood.God Save & unite us. Thank you those who fo nit know must know about this great man he made histroy. The problem was people were not aware of the situation. We Amharic speaking the majorty of us were the poorest of the poor hope. Thank you for sharing this amazing history
@abbelnichola3792
@abbelnichola3792 6 жыл бұрын
tsega abbe... You absolutely correct. Today our own Habesha and the so called orroro tribalist consider us third CLASS Ctizin in our own Aboriginals native land of Ge'ez Ethiopia. Those folk hero was standing for commoners, the outcasts landless servants, gullible peasants, Amahric and tgirina speaking Ethiopians.
@bloomgoregina5078
@bloomgoregina5078 6 жыл бұрын
What goes around comes around!
@waffiki
@waffiki 6 жыл бұрын
Amharas are Gods people, at the end they have to go it alone to win, i think they have to do it alone, they don't need another group. God is with them because they are loving, giving, respecting and great fighters if they want to win. I LOVE AMHARA!!!!
@firstspot1
@firstspot1 5 жыл бұрын
ካላወቅህ አታውራ። ምንይልክ ጥርት ያለ አማራ ነው።
@simonbereket4204
@simonbereket4204 6 жыл бұрын
ይህ ምን ማለት ነው?????
@Mystry2363
@Mystry2363 6 жыл бұрын
He is All time Hero
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
ዛሬ ድረስ ሰለ ሀይለስላሴ አጋነው ከእግዚአብሔር እንደ ነገሱ አድርገው የሚያነበንቡ ይህንን እውነታ ቢሰሙና ቢማሩ ይሻላቸዋል ዳሩ ሳያቁ ቁርቶ ሳይሆን ውሻ ከበላበት ይጮሀል ሆነው እንጂ። ታድያ የነዚህ አዋቂ ምሁራን ደም ከእግዚአብሔር ደጅ ሰለደረሰች እሱም ዋጋውን የእጁን ግፍ ዋጋ አገኝ መንጌ አሟሟቱን ከንቱ የውሻ ሞት ሳቀበር መጥፋት እንዲህ ነው እግዜር ሲፈርድ ። ከእግዚአብር ቢሆን ኖሮ ይህን የውሻን ያህል ክብር ባላጣ። አሜን ሁሌም ለኢትዮጵያ ደጉን ያምጣላት።
@user-ll9eo9td3p
@user-ll9eo9td3p Жыл бұрын
ድምጹ ይሰተካከል
@divoraolive722
@divoraolive722 5 жыл бұрын
Ewnet jegna yegedeluk sele Teshenfu new guday hulie edeteshnefu new!!
@ayuhab8622
@ayuhab8622 5 жыл бұрын
አኔ አየለ ሀብቴበር ይሕንንም ለማሣካት
@helenalamin2368
@helenalamin2368 6 жыл бұрын
you try your best but it didn't work out just like you said to after you that nobody come any took me out to make it better I'm like 50 something year old all I see is war famine dead sad life in Ethiopia maybe one day we going to get a better life
@kukisnejie4565
@kukisnejie4565 6 жыл бұрын
ጀግና ነበርክ አያቴ እኮራብሀለው
@rahelshafe4016
@rahelshafe4016 6 жыл бұрын
Awo gagen
@mesayakele2489
@mesayakele2489 5 жыл бұрын
Ayatshm yhunu ayhunu asteyayetsh temechtognal
@hiwothiwot8420
@hiwothiwot8420 5 жыл бұрын
kukis nejie456 are you serious? Ayatish new?
@hiwothiwot8420
@hiwothiwot8420 5 жыл бұрын
kukis nejie456 I was not born when he passed away but my mom told me a story
@user-jb3vi1lm2n
@user-jb3vi1lm2n 5 жыл бұрын
wente new sewe lehlinawe menore sijemer yhezben cohet besote mesmate yjemerale negosu ena geberaberucu yseracewen agegu
@beletuaberaabera2231
@beletuaberaabera2231 5 жыл бұрын
Beseferut kuna mesefer aykerm
@rahelshafe4016
@rahelshafe4016 6 жыл бұрын
Gagen telek telek sew sew
@gabrielalfredo5291
@gabrielalfredo5291 3 жыл бұрын
Le tahsasu mukera enna le wodekut ye sefiw hizb ligioch hawult messerat endihum menghedoch messeyem yinoribachewal.
@abebetsega7348
@abebetsega7348 5 жыл бұрын
It was then Ethiopia lost the golden opportunity Halesellasie & his fellow blood suckers used innocent poor Amhara`s name since then Amharas are subjected to all kind ill treatment genocide. Some kind of memorial place must be done like a statue or or a street name or a military academic please Ethiopians think about it
@Grass.God111
@Grass.God111 4 жыл бұрын
ለአገር የተከፈለ የደም ዋጋ
@andenetbekele3525
@andenetbekele3525 6 жыл бұрын
that was haileslasee problem he waited too long to give up his pour, and let derg happend because of derg meless happend to be the worst than both. those three leaders are kept their steps like they promise to their self by Being worst than the previous one's :) is a luck or curs?
@robelrobel6189
@robelrobel6189 6 жыл бұрын
God is good you say meles is worst I don’t think so
@nabilteha4432
@nabilteha4432 5 жыл бұрын
Those puchist were also murdere. They killed people like Ras Abebe Aregay.
@4mood
@4mood 6 жыл бұрын
Siltan lay muchich bilew endeMeles mot kalhone manim aynekenikegnim kalu behayil masweged gid naw.
@mulumola6561
@mulumola6561 5 жыл бұрын
You r Great Ethiopian Hero 👍you r living in real & good heart Ethiopian people for ever You so genuine & country & people lover ! You told them the exact word ! It happened 13 years later ☝️ They paid it back ! & the same thing w'll happen for this 1/4 century killers of Woyane ☝️God never let them to destroy Ethiopia 🙏🏾 What if this 666 Devil blood suckers killing our people in one way or the other , Until that days of justice of God is gonna come 💔
@mebrakgezahegn2382
@mebrakgezahegn2382 2 жыл бұрын
@AaAa-sf8vw
@AaAa-sf8vw 5 жыл бұрын
ወይ ኢትዮጵያ ወድ ልጅ አይወጣብሽ ተብላ
@Lemlem7682
@Lemlem7682 4 жыл бұрын
You forget how many people mungstu Hailemariam murdered!
@tadelealemu407
@tadelealemu407 5 жыл бұрын
ጀኔራሉን ከማድነቅ በፊት የገደላቸውን ሰወች ታሪክ ማየት መልካም ነው። አበበ አረጋይና ሙሉጌታ ቡሊን የገደለ እውነት ጀግና ሊባል ይገባል፣አይመስለኝም። ለነገሩ ቀይ ሽብርን ረስተን የመንግስቱ ሀይለማርያምን ፎቶ በየታክስው እንለጥፍን አይደል።
@badeysaatube1036
@badeysaatube1036 5 жыл бұрын
Hailesilase means evils leader
@Sm-xo7gm
@Sm-xo7gm 3 жыл бұрын
Yes
@helawisolomon6366
@helawisolomon6366 6 жыл бұрын
defar haylesselassie endate yegelebetal. balega.
@kukisnejie4565
@kukisnejie4565 6 жыл бұрын
Helawi Solomon ምን
@helawisolomon6366
@helawisolomon6366 6 жыл бұрын
kukis nejie456 haile Selassie ye yehuda anbessa. ye ethiopia jegna
@badeysaatube1036
@badeysaatube1036 5 жыл бұрын
General mengistu neway oromo selenebr nw be haile silase yetegedelut
@hiwothiwot8420
@hiwothiwot8420 5 жыл бұрын
Badeysaa tube what?
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 6 жыл бұрын
የሚደንቀው በዛን ሰዓት ፡ ሞት የተፈረደበት ሰው ፡ ግዜ ተሰቶት ይህንን ንግግር ለማድረግ መቻሉ ነው። ዛሬ የሕወሃት አጋዚ ፡ የኢትዮጵያን ወጣት ፡ እንደ ቅጠል ፡ ያረግፈዋል! አልሞትኮም ብዬ አልዋሽም!
@tsegayghebrat242
@tsegayghebrat242 6 жыл бұрын
Metsihet Kebede Abet wshet,Tigraywede Eritrea integrate kaderegech Amara&oromo minm letadrgu atchlum,all you guys you are stupid ortodox and moslim torrerist natchu dirty mind like shambel belayneh,tamang beyene, dereje degefaw,&tedros kasahun they are unti christ they growth up in ortodox church,very norms,dangerous,very racist and they call in the name of good,
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 6 жыл бұрын
Tsegay Ghebrat ወደ ኤርትራ? ኤርትራውያን ያንን ቀን በጉጉት እንደሚጠብቁት ፡ በአስመራ ጉብኝቴ አይቼዋለሁ። "አጋሜ" ብለው ስለናንተ ያላቸውን ፍቅር ያወራሉ ክክክክክክክ አንገታችሁ ላይ ነው ሸምቀቆ ያስገባችሁት!
@tsegayghebrat242
@tsegayghebrat242 6 жыл бұрын
Metsihet Kebede shut up Agame kehonku chigr yelem,ortodox weym,chatolick,or moslim kehonku gn betam yasafregn ye tenqayoch haimanot..
@tsegayghebrat242
@tsegayghebrat242 6 жыл бұрын
Ye eritrea chrstian agame aytelum,ortodox,chathmoolic,and moslim nachewagame na galaloch yemitelu,Eritrawi negn gn Eritrawi mehone minm sense yelegnm,Enqan chrstian honku elllllllll
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 6 жыл бұрын
Tsegay Ghebrat አቶ ሃጎስ ሰከን በል ፡ ይህ ጥጋብህ መተንፈሻው ደርሷል! ኢትዮጵያም ችግሯን "ሕወሃትን" በመቅበር ፡ ትወጣዋለች!
@eskinderteshome7080
@eskinderteshome7080 5 жыл бұрын
You killed 30 and mengistu killed 10000000....
@Eyob797
@Eyob797 6 жыл бұрын
Bonhomie ስለ ንጉሣዊ አስተዳደር ምን ታውቃለህ? ኢሉሚናቲ በአለም ላይ ያራመደውን እግዚአብሔር የለም የሚለውን ርካሽ የክህደት ቲዮሪ/ፅንሰ ሀሳብ ትውልዱ ከተቀበለ ጀምሮ በኢትዮጵያ ላይ የደረሰውን ጉዳት እናውቃለን።
@user-co4qv6nj7l
@user-co4qv6nj7l 5 жыл бұрын
ቆይ ጀነራሉም ወያኔ ነው እንዴ ያስገደላቸው?😜🤣🤣🤣
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 3 жыл бұрын
የስልጣን ጥማኛ ሆኖ “በዱር በገደሉ ለሀገራችን ክብር የተዋደቁትን “ አርበኞቻችን አርአያዎቻችንን የሆኑትን አበቶቻችንን ያለምንም ኃጢዓታቸው አርዶ የበላ አራማኔ !! የንፁሀንን ደም በካንቱ ለመጀመሪያ ግዜ ደም በሀገራችን እንዲ ፈስ ያደራጋ የታርክ ተወቃሽ ነው !! ይህ ሰው መዋደስ አይገበውም በሞቀበት አትጠዱ ታርክ አንቢቡ ተረዱ - መንግስቱ ንዋይ - ወንጀለኛ ነው ።
@mohammedhussien8035
@mohammedhussien8035 4 жыл бұрын
አየችሁ ኦርቶዶክደስ ከህዝብ ጎን ያለመቆሟን ያሳያል
@Eyaasu
@Eyaasu 5 жыл бұрын
መንግስቱ ንዋይ: ስንት ንጹሃንን የጨፈጨፈ አረመኔ : አባ ሃና የተባሉትን መነኩሴ የገደለ : አበበ አረጋይ የተባለውን ጀግና የሸዋ አርበኛ የገደለ አረመኔ ሰውነበር::: መኮንን ሃብተወልድንም ገሏል:: ጄኔራል ሙሉጌታ ቡሊንም ገሏል ይሄ ውሻ : እሱም በተራው በገመድ አንጠለጠሉት
@ripzaid3185
@ripzaid3185 5 жыл бұрын
Eyaasu dedeb kededeb af emitebek new yetenagerkew
@danieldessie4088
@danieldessie4088 5 жыл бұрын
You wrong Abebe aregaye was killed by derge
@danieldessie4088
@danieldessie4088 5 жыл бұрын
I don't think you know what you talking about
@lifetree7177
@lifetree7177 4 жыл бұрын
Eyaasu Ante kefafay werega. What the fuck is yeshewa arbega? Wusha ante neh. Bisbis gala.
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 62 МЛН
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 6 МЛН
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН