ethiopia የንጉሱ ቀለበትናየተደበቀዉ 12ቢሊየን The Mysterious ring of Emperor hailesilasie and the hidden dollars.

  Рет қаралды 537,368

Et Daily

Et Daily

2 жыл бұрын

#mengistu_hailemaryam
#ethiopianews
#ethiopia
subscribe for more in-depth analysis.
like and share our video and turn on notification for more videos.

Пікірлер: 355
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 2 жыл бұрын
እባካችሁን ይበልጥ እንድናቅ በርቱና ስሩ ብዙ የማናቀው የአገራችን ጉድ አለ።
@etdaily9611
@etdaily9611 2 жыл бұрын
የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ እንደዚህ አይነት አሰስደናቂ ታሪክ እና መረጃዎች በየእለቱ ይደርሶታል #subscribe for more in-depth analysis!
@lw440
@lw440 2 жыл бұрын
ለገንዘብ መሰብሰቢያ የዉሸት ኢንፎርሜሽን ኢትዬጵያ የአመት ገቢ የ40 ዐመት ተደምሮ 12 ቢልዮንአይሆንም ከ1950 እስከ 1970 እንኳን በዕርዳታ የተገኘዉ 600 ሚልዬን ነው። በሶሻል ሚድያ የምታገኘዉን ሁሉ አትመን።
@getnetreda676
@getnetreda676 2 жыл бұрын
Global financial Integrity2014 Report Ethiopia:1970-2014 From Ethio to Euro Banks,$26.5B,$12.5B,King Ring, Genet Ayele,Geneva,Geset Techane,National bank Tefera Degefe,Swiss Bank, king Farouk Money asked by Gamal Abudul Nasar,BLACH PAIN,Great corral Reef, Yebank senede,statement, swiss no comment, Ras Emeru,leleyt sara,leleyt tenagnework,Col.Atnafu,Naijeria $320m Bekerbu Asmelesewal,YeAfrica meriwoch!!!
@brookejigayehu3929
@brookejigayehu3929 2 жыл бұрын
@@etdaily9611 q
@HemHifen12
@HemHifen12 2 жыл бұрын
@@lw440 ዐዐ
@ayalkegetachew8780
@ayalkegetachew8780 2 жыл бұрын
ትርኪ መርኪ ወሬ ነው 12ቢልዩን ኢትዮጵያ እንኩዋን በዛ ዘመን ዛሬ እንኩዋን የእንግሊዝዋ ንግስት ይህን ያህል ገንዘብ የላትም የኢትዮጵያ ያመት ባጀት 100 ሚልዮን ዶላር አይሞላም
@elisayimer2910
@elisayimer2910 2 жыл бұрын
እግዜአብሔር ይባርክህ
@balchabirru2627
@balchabirru2627 2 жыл бұрын
Correct! ATO Getachew. This is nonsense. ETHIOPIA is one of the poorest countries in the world. Why people talk nonsense ? 12/billion US dollars. You people, do you know what it means ? to earn 12 billion dollars during that time ? Please talk sense!!!!
@HussenAli-pf3mf
@HussenAli-pf3mf 21 күн бұрын
haylasilase
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 16 күн бұрын
የሌቦች ወሬ እኮ ነው፤ አትስማቸው።
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል😕 ኢትዮጵያውያ በአለም1ኛ ሀብታም ሀግር ናት ግን ንብርቷ ሁሉ በየቦታው ተዘርፎ ህዝቦቿ በድህነት ይስቃያለ!! እግዚአብሔር ለሁሉም ግዜ አለው!!
@heywet
@heywet 2 жыл бұрын
Who cares about Ethiopia?????
@ritahaile1787
@ritahaile1787 2 жыл бұрын
We Ethiopians care.
@abebamail3599
@abebamail3599 2 жыл бұрын
NIGUSU BETAM CHRKAGE NEBERU MALKET NEWU LE Huzbachen mecheem yemibejee alemetaket
@loveyoutube2
@loveyoutube2 Жыл бұрын
How is that? They say Ethiopia don't have enough agriculture is that true?
@khadijah2570
@khadijah2570 2 жыл бұрын
ጅግና ነን የድህነት የርሃብ ጀግና የኢትዮጵያ ልጆች በድህነት በረሃብ በድንቁርና ያባሉት
@amareasegahegn2011
@amareasegahegn2011 3 күн бұрын
አሁንም መጠየቅ አለበት የሀገራችን ሀብት ነው በርቱ
@mekonnen74
@mekonnen74 2 жыл бұрын
ትክክል የሀገራችንን ሀብት ማስመለስ አለብን መባላቱን አቁመን ጎበዝ!!
@golgota2123
@golgota2123 2 жыл бұрын
ምናለ ጥሩ ስራ ለመስራት ብትሞክሩ ይልቁንስ ታሪክ በውሸት አይቀየርም ብር ለመለቃቀም ብላቹሁ የውሸት እትዝሩ
@jimihune9650
@jimihune9650 2 жыл бұрын
እርዝራዥ መሆን አለብህ
@user-nf9qx9di7u
@user-nf9qx9di7u 2 жыл бұрын
በጣምይገማል ... እውነት መቼም ቢሆን መውጣቱ አይቀሪነው ። ውድ ሀገራችን .. ምርጥ መሬ ቢሰጣት ከማንም ሀገር ትበልጣለች ። እኛም በየቦታው አንሰደድም ነበር ..
@Ethel608
@Ethel608 2 жыл бұрын
ገራሚ ትረካ ነው❤🙏
@birukyigezu395
@birukyigezu395 2 жыл бұрын
Ebakachu nager atkofru yaln yibkanal selam la ethiopia
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 2 жыл бұрын
Koferew wedekubet!!! Kkkkkkkkkk!!
@girumalemayehu9528
@girumalemayehu9528 2 жыл бұрын
No way that 20 billion dollar is owned by an individual at that time, even the country itself doesn't have that budget for years. Atwashu
@aberasheteferi3048
@aberasheteferi3048 2 жыл бұрын
የቅርብን ዉያኔየዘረፈችውን ሞክሩልን ይቅነቹ።
@DagiMarr57
@DagiMarr57 5 ай бұрын
እሚገርም ትረካ ነው ስለ ሀገራችን ብዙ የማናቀው ነገር ስላለ ቀጥሉበት
@mebrateful
@mebrateful 2 жыл бұрын
No evdence, No money. Ask Woyanei.
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
አፈታሪክ ነው
@amanwehib8367
@amanwehib8367 2 жыл бұрын
Ethiopia had never made $12 billion during the whole years of Haile Selasie rule. Stop rubbish talk.
@jimihune9650
@jimihune9650 2 жыл бұрын
በዛሬው እለት በኢትዮጵያ የሚኖሩ ( ወሂብ) ኢትዮጵያውያን የኢድ በአልን አከበሩ ይባል ነበር ለዚህ እርኩስ ሰይጣን አምላኪ ሌባን ነው ጥብቅና የቆምክለት. ?
@fentayesisay952
@fentayesisay952 Күн бұрын
ሁሌም ይወራል ተግባራዊነቱ ግን የለም፡፡ እባካችሁ የተገኘውን ውጤት አሳውቁን፡፡
@SeadaSead767
@SeadaSead767 2 жыл бұрын
አንዳንዴ የተሰማ ነገር ሁሉ እውነት ላይሆን ይችላል
@Jesusislord-zt5xu
@Jesusislord-zt5xu 2 жыл бұрын
መንግስቱ ለሚያወራውና ለሚፅፈው ነገር እምነት የማይጣልበት ሰው ቢሆንም ንጉሡ ግን የአቋም ሰው መሆናቸውን !
@etdaily9611
@etdaily9611 2 жыл бұрын
የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ እንደዚህ አይነት አሰስደናቂ ታሪክ እና መረጃዎች በየእለቱ ይደርሶታል #subscribe for more in-depth analysis!
@jimihune9650
@jimihune9650 2 жыл бұрын
አዎ የአቅዋም ሰው ነው አገር ስትወረር ሸሸ ነፃ ስትወጣ ተመለሰ 64 ወሎ ምስራቅ ጎጃም ሲራብ ኬክ ይበላ ነበር. ።
@zewdituasefa426
@zewdituasefa426 2 жыл бұрын
እባካችሁ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ታገሱ አንዱ አንዱን አይናቅ አይወንጅል አንገዳደል ሐሰትን እውነት በማስመሰል ንግግን (ቃላትን) በማሳመር ተበደልን ተገፋን አንበል በእግዝአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችን ሀብታም ነች ጉድእኮ ነው እየተሰማ ያለው መሪዎቻችን የበዘበዙን ሀብቶቻችን እናስመልስ ተስማምተን እንኑር እባካች እባካች እግዚአብሔር አምላካችን ይርዳን አሜን
@Rahma_Abdoo
@Rahma_Abdoo 2 жыл бұрын
ሁሌም ተረት ተረት ላይ ጎበዝ ናችሁ።
@user-ns3dt9ct7g
@user-ns3dt9ct7g 9 күн бұрын
እውነት ከሆን እድመለሥ ሁሉም የሚችለውንያድርግ
@user-zf5dp9vr4b
@user-zf5dp9vr4b 2 жыл бұрын
በጣምይገርማል
@mariamm-rj2wh
@mariamm-rj2wh 7 ай бұрын
እኔ የተለየ ሀሳብ አለኝ ሌላ መንግስት ፍለጋ ከምንሄድ በይቅርታ ታርቀን ሁሉም ብሔርሰብ ማለቴ ነውትውልድ ከሚጠፋ ቂም ይጥፋ ብለን ጨክነን እንታረቅ ከዚያ እንኳን ብራችን አይደልም ቀይባሕርን እናስመልሣለንአለብለዚያ ግን በሕይወት መቀጠላችን አሣሣቢ ነው ነው ቆም ብለን ለመ ጨረሻ እናስብ እባካችሁ???????
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 2 жыл бұрын
አሁን የሚዝረፈውን እግዚአብሔር ይታደግልን የበፊቱንም ሲመልስልን ለሀገራችን እንዲሆን አድርገህ መልስልን
@kali2470
@kali2470 2 жыл бұрын
Wow 👌
@amyjackson8185
@amyjackson8185 2 жыл бұрын
አቤት ውሽት
@nigusiekassaye2940
@nigusiekassaye2940 2 жыл бұрын
ቀ. ኃ. ሥ. ቀለበቷን ያጠለቁት የግራ እጃቸው አራተኛው ጣታቸው ላይ ነው። በኦርቶዶክስ ኃይማኖት ባህል መሠረት የጋብቻ ቀለበት ነው። ጋብቻው የተክሊል ከኾነ ቀለበቱ እስከ እለተ ሞት ከጣት አይወልቅም።
@derejetadesse6814
@derejetadesse6814 2 жыл бұрын
አሉቤልታ!
@titazedemena4970
@titazedemena4970 9 күн бұрын
ኮሎኔል መንግስቱ ቁልፉንና ዶኪመንቶቹን የት አደረጉት?
@tsion5088
@tsion5088 2 жыл бұрын
አባት ያሳጣቹህ መከራቹህ ይብዛ ከሀዲዎች
@abrahamdemissie9747
@abrahamdemissie9747 Жыл бұрын
Who is perfect in this world?? Tell me guys, please
@suleymanassefa4993
@suleymanassefa4993 Жыл бұрын
አላህ አለን አውፍ በሏቸው
@naseemasaif1945
@naseemasaif1945 2 жыл бұрын
Er gud
@ahmedyassin843
@ahmedyassin843 2 жыл бұрын
Wow
@zelalemtekeletsadik6431
@zelalemtekeletsadik6431 2 жыл бұрын
Good fiction.
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 2 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ምን፣ያልተዘረፈ፣አለ! ከተጠየቀ፣እማ፣በብዙ፣ሐገሮች፣የተቀመጡ፣ብራና፣መጽሐፎች፣ከገንዘቡ፣ይበልጣሉ፣፣ይታሰብበት፣ለትውልድ፣፣
@StotawuDamtewu
@StotawuDamtewu Ай бұрын
ምላሳም
@mikaleyosef9157
@mikaleyosef9157 2 жыл бұрын
Teretrete yelame berete
@begosewatnafu6910
@begosewatnafu6910 9 күн бұрын
should be requested to Ethia it is large amount of money
@kuruwello8545
@kuruwello8545 Жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@nasserabdu8688
@nasserabdu8688 2 жыл бұрын
Incomplete story...then what happened?? Where is the end?? However, more important than this , I need to know how many billion USD mengistu took with him when he fled in 91.
@etdaily9611
@etdaily9611 2 жыл бұрын
ውድ ተመልካቻችን በርሶ ጥቆማ መሰረት ይሄ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል...ኮለኔል መንግስቱ ከሀገር የወጡ እለት...ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርገው ተጨማሪ ታሪኮችን ይጠብቁ! kzfaq.info/get/bejne/f8uBd9qn3sCdfI0.html
@muleyetewlde4393
@muleyetewlde4393 Жыл бұрын
ኣታራርካችን ደስ ኣለኝ ዛሬ ነው የጀመርኩት ሳብስክራይብ ኣደረግኩት ኣሁን ወደ ጋዶኘተ ደሞ ሽር እላለው ኣይዞ የኣስመራ ልጅ ነኝ እና ኣማርኛ ይከብደኛል ግን ታሪክ እወዳሉ ካዛሬ ከናንተ ቤተሰብ እንሆናለን
@omerjibril7318
@omerjibril7318 2 жыл бұрын
That money belongs Ethiopian peoples and bring back from Switzerland 🇨🇭
@alge6087
@alge6087 2 жыл бұрын
Thank you thank you for sharing this information. I heard many times that Hailasilasse hidden 11 billions of ethiopian Birr in suiz Bank . Yes, ethiopian people can ask this huge money . Why Not .
@etdaily9611
@etdaily9611 2 жыл бұрын
የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ እንደዚህ አይነት አሰስደናቂ ታሪክ እና መረጃዎች በየእለቱ ይደርሶታል #subscribe for more in-depth analysis!
@JemalHussein-le5pv
@JemalHussein-le5pv 9 күн бұрын
Gwd
@user-rj1du9uf6y
@user-rj1du9uf6y 16 күн бұрын
እዴመለስ ማድረግ ነው ምክንያቱም በፌትም ይወራል
@Cancan2020
@Cancan2020 2 жыл бұрын
More like 12 million dollars, which was a lot cash in those days.
@6Sky6
@6Sky6 19 күн бұрын
ኮሎኔል መንግሥቱ
@HgdHyt-im8uj
@HgdHyt-im8uj Күн бұрын
ቢመለሠም የተረገመ መግሥት ነዉ ሚወስደዉ ለህዝብ አይሠጥ ዱባይ ፎቆ ይሠራበት
@harunetiyopya
@harunetiyopya 2 жыл бұрын
SHEF TURKISH RESTAURANT IN BETHEL IN ADDIS ABABA The Best of Ethiopia
@AygaNuguse
@AygaNuguse 16 күн бұрын
ባንኩሰ ቢሆን በህግ የወራሽነት መብት ባላቸው የንጉሱ ልጆች ኣልተጠየቀም ማለት ነው?
@geez2115
@geez2115 2 жыл бұрын
ንጉሱንና የንጉሳውያን ቤተሰብ ለማስነቀፍ የተደረገ ሴራ ነው ተው እውነታው አለም የሚያውቀው ነው ይችን በምጽፍበት ሰአት እንክዋን አለም ሀለስላሴን ታወድሳለች በስማቸው መንገድና ማአካላትን እየሰየመች ታስመርቃለች ጥሩ ስራ ህያው ትሆናለህ🙏
@user-rl8mp5gm1l
@user-rl8mp5gm1l 20 күн бұрын
እናተ ድሮም ዘመናዊነት አገራችን ቀድሞ ግብቶ ነበር ማለት ነው አላሰራጩም እንጅ።
@WoldeBacha
@WoldeBacha 5 күн бұрын
ኮሎኔል መንግስቱ ይባላል ያለእውቀት ተንታኝ አትሁኑ።
@COFFEEMEDIA2016
@COFFEEMEDIA2016 2 жыл бұрын
Ewunetnew?
@wetuumer8199
@wetuumer8199 2 жыл бұрын
Negade sikesir yedube mesgeb yagelabital ale...
@senegiyorigisfanos368
@senegiyorigisfanos368 2 жыл бұрын
ጠብቁ የእነሱ እርግማን የሚያመጣውን እናንተ ስለ ጃንሆይ ንጽህና ልትነግሩን ሌቦች ግን አሁንም እየጠረገህ ነው ጎጃምና ወሎ እናንተ ያመጣችሁብን እርግማን ነው
@jimihune9650
@jimihune9650 2 жыл бұрын
አዎ አባትህ ጎዳሜው እናትህ ወለየዋ 64 ላይ ስትራብ ሽማግሌው ኬክ ይበላ ነበር ከነቤተሰቡ አገር ስትወረር ወደ እንግሊዝ ሸሸ ነፃ ስትወጣ ተመለሰ ድመት የሚያንቃትን ትወዳለች የገዛ ባርያው ገሎት ሽንት ቤት ወርውሮት አፉ ላይ ይሸናበት የነበረ እሬሳ ተራገመ አልተራገመ ምን ያመጣል እራሱ ሽማግሌው የተረገመ ሰይጣን አምላኪ ነው የሚገርመው የሀይለስላሴ የቅዘን ቀርቆችና የጭን ገረዶች እስካሁን እሱን ማምለካቸው ነው. ።
@mqw544
@mqw544 2 жыл бұрын
ሀገራችን ድሀ አይደለችም ግን የሚመሯት ሁሉ ይዘርፏታል ከዘረፉ በሃላም ካልመሯናት ብለው ህዝብን ይገድላሉ ቤትንብረትን ያወድማሉ ግን ዶንኪ ቲዩብ ላይ የሚቀርቡ ህፃናቶችን ሳይ ከሀያ አመት በሃላ ይችን ሀገር ይቀይሯታል ግን አላህ እድሜይስጠን
@stigheghebreyesus
@stigheghebreyesus 2 жыл бұрын
መሳኪንህዝቢ ኢዮጲያ ሚስኪን ኢትዮጲያ ብዘይካ ውግእ ካልእ ዘይፈልጡ ኢትዮጲያ ብረዲኤትን ብለቃሕን ፍልጢ ሃብቲ ኢትዮጲያ ጁንታ ካኣ መሳሪያ ገዚኣ ቅአቢራቶ ጽኒሓ ኢትዮጲያ ብድኽነት ፍልጥቲ
@gogofa2675
@gogofa2675 2 жыл бұрын
ከአሁኑ አይብስም
@user-jk2ev9wk8o
@user-jk2ev9wk8o 4 ай бұрын
ልመና ነዋ!!!
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 4 күн бұрын
አይ መንጌ አንተም ልጅ ወጣልኝ ልትል ነው ገንዘቡን ተወው በደም የተጨማለከውስ 😢😢😢😢 ገንዘቡን እማ ተላመድነው 😢😢😢😢
@jihadibedele7391
@jihadibedele7391 2 жыл бұрын
Ahunem yalew mengest axarto masmeles alebet
@user-rp5nc7lu4w
@user-rp5nc7lu4w 4 ай бұрын
ፈጣረ ይረዳን
@serkalmmelese2853
@serkalmmelese2853 Жыл бұрын
ሸሽተው አትበይ ተገዶ ነው
@habibahmed9462
@habibahmed9462 2 жыл бұрын
Fetari fikirn yadlen ketekafeln yalew beqi new enji bimelesm bahunu techebach hizb texeqaminetu embzam ..
@tihunitzenabe1125
@tihunitzenabe1125 2 жыл бұрын
Aye manega nethe Ethiopia we
@mamemelese3054
@mamemelese3054 19 күн бұрын
እኔ ቀለበቱስ የት ነው መጌ ወሰደው ወይስ የት ገባ?
@assefawoldeselassie2625
@assefawoldeselassie2625 2 жыл бұрын
በፍጹም ችላ የማይባል ጉዳይ ነው። የሚመለከተው አካል በርትቶ መሥራት አለበት።
@michaeltenaw2914
@michaeltenaw2914 2 жыл бұрын
እንኳን
@hadasyohanneskafela8939
@hadasyohanneskafela8939 2 жыл бұрын
Atlanta G.A.
@hhdgdhvdydyd8142
@hhdgdhvdydyd8142 2 жыл бұрын
ፍርቅረ ማርቆስ ደስታ በመፅሐፉ ገልፀውሎታል የንስር አይን በሚል መፅሃፍ እንዲህ ይላል እቺ ቀለበት የዳይመንድ ሳትሆን ከወርቅ ናት የተሰራቹ የተ ወረሰቹም ከእስራኤል ከንጉስ ዳዊት ናት ከዳዊት እስከ ሰሎሙን ከዛም በ ንግስት ሳባ አማካኝነት ሳባ ከ ሰራተኛዋ ጋር እስራኤል ከሄደች በውሃላ ከንጉስ ሶሎሙን ሶሎሙንም ለሚኒልክ አወረሰው እቺ ቀለበት ከዛበውሃላ በ ኢትዮጵያ ነገስታት እየተቀባበሉ ሃፀይ ሃይለስሌም ድረስ ደረች እቺ ወርቅ የንስር አይን አላት ስልጣን የማፅናት ሃይል መንፈስ አላት ከዛም መንጉስቱ ተቀበላቸው የንግስና ሚስጥር በዚይች የንግስና ሚስጥር ያላትን ቀለበት መንጉስቱ ሃይለማርያም ሲሞክራት ሁሉም ጣቶቹ ቢሞክር አልገባ ሲለው የ ሃይለስላሴ ጦንቛይ መንጌ ጠየቀው ከዛ ንጉሱ ግደላቸውና ከነ ቀለበቱ እወንበርህ ስር ቅበራቸው አሉት መንጌም እንዳሉት አረገው የ ሃፀይ ሃይለስላሴ አፅም እንደምናውቀው የተገኘው ቤተመንግስት ባለው የንጉሱ ፅፈትቤት ውስጥ ነው የተገኘው ምንጭ የፍቅረማርቆስ ደስታ መፅሃፍ የንስር አይን በሚለው መፅሐፉ ላይ በ እንግሊሽም ያመፅሃፍ ተተርግሞዋል ዘ አይ ኢግል በሚል ያልሆነ ወሬ አታውሩ ተረት ተረት እውነታው ዬሄ ነው
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 2 жыл бұрын
😭😭😭
@habibahmed9462
@habibahmed9462 2 жыл бұрын
BeSra enji bewurs edget aymexam... We need to be more hard working!!!
@flower913
@flower913 2 жыл бұрын
weshtam men alebet ewnte btaweru KZfaq ferank lmelkem belahu likskisoh
@user-yf5du7sg5g
@user-yf5du7sg5g 2 жыл бұрын
ጉድበይ ሀገሬ ምን 🤔🤔🤔
@etdaily9611
@etdaily9611 2 жыл бұрын
የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ እንደዚህ አይነት አሰስደናቂ ታሪክ እና መረጃዎች በየእለቱ ይደርሶታል #subscribe for more in-depth analysis
@berhekidanu3083
@berhekidanu3083 2 жыл бұрын
በኡነት ጉሩም ወሬ ነው እባካቹ ቀጥሉና ከዛ በኋላ የነበሩ ምድረ ባለስልጣን ተብየው የደርግም : የኢህአዴግም የአሁንም ካዝናቸው ብሎም ሀብታቸው ቢፈተሽ በጣም ጥሩ ነው ሚድያቹ ግን ለህዝብ አሳቢነቱ ይቀጥልበት እድሜ ይስጣቹ።
@tiruwork1000
@tiruwork1000 2 жыл бұрын
የእኔ ትክክለኛ እምነት ለዚህ መንግሥ መሠጠት የለበትም !!!!!! ከንጉሱ የባሳ አረመኔ መሪነኝ ባይ ስለሆነ እንኳን አሁን ንጉሡ ከንጉሱ ጋ 120" በዝባዦች አጥንቱን የጋጡት ሕዝብ አሁንም አለ ዛሬ እሬሳውን የሚበላ ነው 120 አድርጎ ከፋፍሎ እያሰቃየው ያለው!!!!!!!!😭😭😭😭 ወሬ መተዳደሪያችሁ መሆኑ ልክ ነው ነገር ግን ማስተዋልና ልቦና ይስጣችሁ
@yitagesuderilo552
@yitagesuderilo552 2 жыл бұрын
ይህን ገንዘብ ለማስመለስ በእኔ አመለካከት ኢትዮጵያ ኢንፍሉየንሽያል ስትሆን ጠብቆ ስዊስ ባንክ ላይ ወይንም በመንግስቱ ላይ የፖለቲካ ጫና በመፍጠር ወደፊት ከአሁኑ ጀምሮ ስዊስን ለዚያ አንዲያዘጋጃት የሚያደርጉ ነገሮች ላይ በረጅም ጊዜ አቅዶ መስራት ነው
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 2 жыл бұрын
UFFFFF ___Anchi Tultula
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 2 жыл бұрын
????? et /
@semegneadal3623
@semegneadal3623 2 жыл бұрын
ሌላ ጥያቄ አለኝ ጓድ መንግሥቱ እና ጓዶቻቸው እና ቤተሰቦቻቸው ምን ይዘው እንደ ወጡ አልነገሩሽም ?
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 жыл бұрын
እሱም ተነግሯል አልሰማህም ዩቱብ ውስጥ ግባ ታገኛለህ ዘርፋ
@etdaily9611
@etdaily9611 2 жыл бұрын
የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ እንደዚህ አይነት አሰስደናቂ ታሪክ እና መረጃዎች በየእለቱ ይደርሶታል #subscribe for more in-depth analysis!
@lw440
@lw440 2 жыл бұрын
@@etdaily9611 ዉሸታሞች ዉሸታሞች
@ErmiA-bg8hn
@ErmiA-bg8hn 20 күн бұрын
Yihe tenkoy ,yihe yesetan nigus ,,,,,,,,,,erkus
@amareabera5327
@amareabera5327 2 жыл бұрын
ሀገር ሰው ያስፈልጋታል
@mariamm-rj2wh
@mariamm-rj2wh 7 ай бұрын
ብሽሽቅ አይጠቅመንም እውቀም አይደለም
@hayataa6013
@hayataa6013 2 жыл бұрын
ብርቱ እውነት ለግዜው ቢደበቅም ግዜው ሲደርስ ካለበትይወጣ
@etdaily9611
@etdaily9611 2 жыл бұрын
የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ እንደዚህ አይነት አሰስደናቂ ታሪክ እና መረጃዎች በየእለቱ ይደርሶታል #subscribe for more in-depth analysis!
@fekadeasfaw5885
@fekadeasfaw5885 2 жыл бұрын
Play bluetooth
@meazahailu4710
@meazahailu4710 2 жыл бұрын
Ayenhe tegoleglo yewta kante ye blte zerfe yelme.
@disneyabc3501
@disneyabc3501 2 жыл бұрын
,atkebater yahun yibesal
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 2 жыл бұрын
12 milion dolar ,lihon yechilal ok.bleh astekakel
@caterinabettioni1422
@caterinabettioni1422 2 жыл бұрын
So what happen is it just a talk ?
@etdaily9611
@etdaily9611 2 жыл бұрын
የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ እንደዚህ አይነት አሰስደናቂ ታሪክ እና መረጃዎች በየእለቱ ይደርሶታል #subscribe for more in-depth analysis!
@mohamednurhasson1653
@mohamednurhasson1653 2 жыл бұрын
ያኢትዩጵያ ገንዘብ ለኢትዮጵያውያን መመለስ አለበት ሐ/ስለሴ ሱዝላንድ ባንክ ያስቀመጠው ገንዘብ ይመልስልን
@meazahailu4710
@meazahailu4710 2 жыл бұрын
Ewshetam beza zemen enkuane 12 belune be 100 shewoche weste Ethiopia erasua yelatem kedade tenshe asbu. Yelfewe alfe ahune eytzerfe yalwen ke jebache adenu kedada.
@mulugetalemma2116
@mulugetalemma2116 2 жыл бұрын
ያሉት ንጉሣውያን ቤተሰቦችና የኢትዮጵያ መንግሥት እንዲሁም በዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን የሕግ ምሁራን እስከመጨረሻው መታገል ይኖርባቸዋል። ለምን እስራኤላውያን ብቻ አሸናፊ ሊሆኑ ይገባል።
@mediyoutube2916
@mediyoutube2916 2 жыл бұрын
አሁን ገባኝ ብር ባፋቸው አብልቶ ብር ትውዳለክ ብሎ መንጌ የገደላቸው ያሳዝናል
@AskMePrayer
@AskMePrayer 2 жыл бұрын
የኔ እህት! መረጃስ ሙሉ አይደለም! ገንዘቡ ለጃንሆይ ልጆች የዛሬ 20 አመት ገደማ ተሰጥቷቸው ተከፋፍለውታል። ሁሉም ቤተሰብ ተሰባስበው በአሜሪካ ይኖራሉ። ማብራሪያ ሊሰጡሽ ይችላሉ!
@user-xi9xu5qg5r
@user-xi9xu5qg5r 10 ай бұрын
እንዴት አወቅህ/ሽ
@amyjackson8185
@amyjackson8185 2 жыл бұрын
አሁን ላሉት ሌቦች ለመስጠቸት ነው ?
@እህተሚካኤል
@እህተሚካኤል 21 күн бұрын
አባቶች በሥውርየማሥቀምጡት ለኛውጥቅምነው
@እህተሚካኤል
@እህተሚካኤል 21 күн бұрын
ደግሞ ከሣቸውበኋላየመጡት በደብ አሥተማሩን ሥለነሡለማውራትሠውመሆንያሥፈልጋል ንግሥናቸውሢመለሥ ሚሥጥሩይገለጣል ጥበብ ለጥበበኛነውና
@HussenAli-pf3mf
@HussenAli-pf3mf 21 күн бұрын
15:23
@muntehakedir627
@muntehakedir627 2 жыл бұрын
መረጃዉን ይዞ ሟገት
@zewdechali3169
@zewdechali3169 2 жыл бұрын
መንግስት ጥያቄ ለአለም መንግሥታት አቅርቦ ይሟገት።ውጭ ለገር ያለው የኢትዮ ልጆች ድጋፍ ያድርጉ።ህዝብ ይጠይቅ
@temz_uche
@temz_uche 2 жыл бұрын
12 billion dollar bigegnem bahun seat ye Ethiopian chigir ayqerfm
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 12 МЛН
ስለልጅ ኢያሱ ያልተሰሙ አስገራሚ ታሪኮች
16:05
Donald Trump speaks for the 1st time on the assassination attempt
14:17
FOX 9 Minneapolis-St. Paul
Рет қаралды 9 МЛН
King Charles sets out the new government's agenda - watch live
2:00:45
JD Vance speaks at Republican National Convention
38:16
NBC4 Columbus
Рет қаралды 67 М.
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН