No video

Ethiopia - የታከለ ኡማ አዲሱ ሹመት፣ የወልድያው ጥቃት፣ ከባድ የጦር መሳሪያ ዘረፋ፣ የጌታቸው ቆራጥ የተባለው ርምጃ፣ የኦሮሚያ ፖለቲከኞች ክስ

  Рет қаралды 152,481

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 82
@feedelband205
@feedelband205 Ай бұрын
እንኳን ደስ አለን የአማራው እና የፋኖ ትግል ብዙ እንቅፋቶችን አልፎ መሪውን ጀግናውን እስክንድር ነጋን ለመምረጥ መብቃቱ ከምንም ነገር በላይ ለትግሉ ህይወታቸውን ለሰጡን ሰማእታት ትልቅ ክብር ነው :: ለነ አበደች እባቤ ና የግሞች ሰባት እለቅላቂዎች ለነ ብር አንጡ ነጋም ሙሾ የሚያወርዱበት ቀን ስለሆነ ሶፍት አቀብሏቸው::
@DaniFkru
@DaniFkru Ай бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅👌 አንድ 💪🔐
@user-iz9qi4vg7g
@user-iz9qi4vg7g Ай бұрын
ድል ለፋኖ💚💛❤️
@mimimame2115
@mimimame2115 Ай бұрын
ታከለ ኡማ, ጀግና ለ ምስኪኑ ተማሪ ምግብ ያሥጀምረ
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 Ай бұрын
ምርጥ ሰው ነህ ለደሀ ልጅ ተማሪ የምግብ ፕሮግራም መሥራች ።የደግ ሰው ሥራና ሀሳብ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ።
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Mes355
@Mes355 Ай бұрын
ድል ለፋኖ ❤🎉❤❤❤
@user-hh3sd6ex1w
@user-hh3sd6ex1w Ай бұрын
ደልላአማራፋኖዬ ❤❤❤Amhara Fanoking💞💞💞💞🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💞💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide Ай бұрын
🤲እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ እባካችሁ🙏
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide Ай бұрын
❤❤❤
@genettaddesse8748
@genettaddesse8748 Ай бұрын
Profile ላይ፣ joined 2 years, 3.1k subscribers ይለል። አዲስ ጀማሪ ያለመሆኖን ያሳያል። እባክዎትን አሠራርዎን እንደገና ይፈትሹትና ያስተካክሉት። እግዚአብሔር ይርዳዎት።
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 26 күн бұрын
@@genettaddesse8748 በእውቀት ልታግዘኝ ሞኒታይዝ ስለሆነ ደሞ አብረኸኝ በመስራት ልትረዳኝ ትችላለህ/ሽ.. ?
@user-ii6gz7ch4f
@user-ii6gz7ch4f Ай бұрын
ፋኖ ያሸንፋል አገሩን ያድናል❤
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 Ай бұрын
ድል ለፋኖ ህዝብ
@asfawbono8250
@asfawbono8250 Ай бұрын
እግዝአቤሔር እንድ ይፌርዳል አውነቴኛ ፌራጅነው ብዜግይም የምቄድመው የሌምየንፁሐንን ደም አግዝአቤሔርይፌርዳል
@Alemey-w6x
@Alemey-w6x Ай бұрын
ድል ለተገፋው ለአማራ ፋኖ💚💛♥💪
@saved1580
@saved1580 Ай бұрын
ምሳሌ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤ ⁶ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል። ⁷ በራስህ አስተያየት ጠቢብ አትሁን፤ እግዚአብሔርን ፍራ፥ ከክፋትም ራቅ፤ ⁸ ይህም ለሥጋህ ፈውስ ይሆንልሃል፥ ለአጥንትህም ጠገን። ⁹ እግዚአብሔርን ከሀብትህ አክብር፥ ከፍሬህም ሁሉ በኵራት፤ ¹⁰ ጐተራህም እህልን ይሞላል፥ መጥመቂያህም በወይን ጠጅ ሞልታ ትትረፈረፋለች።
@fkrteyesuf1297
@fkrteyesuf1297 Ай бұрын
ታኬምርጥ ሰው ለሀገሪቱ አስፈላጊ ነህ ሩህሩህና ደግሰው
@user-um8cy9jl3t
@user-um8cy9jl3t Ай бұрын
He is an evil
@GML90-b7r
@GML90-b7r Ай бұрын
ጀግናው ታኬ አሸባሪና ስም አጥፊ የማህበራዊ ሚዲያና አክቲቪስቶችን ተራ አሉባልታ ድባቅ መትተህ ትምህርትህን አጠናቀኸ ከለውጡ ጎን ለመሰለፍ በመምጣትህ እናመሠግናለን በአብያችን ለተሰጠህ ሀላፊነት መልካም ሹመት እንላለን ።
@NegesseMengestu
@NegesseMengestu Ай бұрын
በርቱአትጥፉ
@zulfaabcho1991
@zulfaabcho1991 Ай бұрын
My king fano❤❤❤❤❤❤
@destamekonen1609
@destamekonen1609 Ай бұрын
What about the other side ? No injury ? No dead
@user-ip5ch4qj3x
@user-ip5ch4qj3x Ай бұрын
ሠላም ❤❤❤
@mierafsolomon6922
@mierafsolomon6922 Ай бұрын
Takele stole everything he can what else is left?
@user-vd2hm2ok1l
@user-vd2hm2ok1l Ай бұрын
አዝማሪ ነገርነህ
@geremewbayenew3038
@geremewbayenew3038 Ай бұрын
አብይነውመሳሪውንአንዲዘረፍያደረገው❤
@wondalebelachew
@wondalebelachew Ай бұрын
fano becoming winner soon....OK coming soon fano....
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 Ай бұрын
ዲል ለአማራ ሀይል ፋኖ 🐅🐅🐅🐅ታከለ ኡማ ምን አስመለሰዉ ፋኖ አዲስአበባ ሊገባ እያለ 🥰🥰🥰🥰🥰 ስቶቹ ለመኮብለል አልመቻቸዉ እያለ የመጨረሻዋ ስአት ለማይረባ ስልጣን ይመጣል
@user-gd1kz1mj6z
@user-gd1kz1mj6z Ай бұрын
ህልመኞች ኋላ ቀር
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 Ай бұрын
@@user-gd1kz1mj6z ምን 😜😜😜
@bekriabdulmejid1979
@bekriabdulmejid1979 Ай бұрын
ድል ለመላው የኢትዮጵያ ብሔር-ብሔረሰቦች። ድል ለመላዉ የኢትዮድያ ሕዝቦች። ድልን ለፋኖ ብቻ መመኘት ዉድቀት ነው። ጥፋትም ልማትም በጋራ ሲሆን ነዉ የሚያምረዉ። በዘር አዙሪት ዉስጥ መርመጥመጣችን ዉድቀትን እንጂ ዕድገትን ፣ ፍቅርን፣ አንድነትን፣ መተሳሰብን፣ መደጋገፍን አላመጣልንም። በመሆኑም ለዘረኝነት ማቀንቀኑን ብንተው ና ለጋራ ቅላፄ ፤ ለጋራ ዝማሬ ተባብረን ብንቆም ምንኛ ባማረብን።
@invisible1277
@invisible1277 Ай бұрын
እጄን በእጄ
@enmonaenmona9743
@enmonaenmona9743 Ай бұрын
Ethio asemitinal atidegagimu
@fifiaddis
@fifiaddis Ай бұрын
Thank you for sharing
@super__star6823
@super__star6823 Ай бұрын
Who paid $ 60,000 a semester for him to attend in Harvard university?
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Ай бұрын
good question 👍👍
@Phonk_A738
@Phonk_A738 Ай бұрын
Enkon dehena metahi
@EAT321
@EAT321 Ай бұрын
ታከለ ኡማ ታማኝ መሆናቸውን ለመረዳት የማእድንና ኢነርጂ ሚንስትር በነበሩበት ወቅት የዘጠኝ ወር ሪፓርት 600,000,000ዶላር የውጭ ምንዛሬ ያስገኙ ሰው ናቸው ከዛ በኋላስ ?ሽመልስ አብዲሳ እያስቆፈረ ይዘርፍ ገባ ።ይህ ነው እውነቱ ።።
@user-zr2uv1pk2r
@user-zr2uv1pk2r Ай бұрын
ደረጀ ጠፍ
@user-cq5kv5um8b
@user-cq5kv5um8b Ай бұрын
ከ33 አመት በፊት ወደነበሩበት ለምን አይመልሳቸውም ?
@muluembetgorfu5996
@muluembetgorfu5996 Ай бұрын
በዕቅድም ይሁን ያለዕቅድ ለጊዜው ከፖለቲካ የሚገለሉት የቀድሞ ባለስልጣኖች ውጪ ሲወጡ ደደቦች ሳይቀሩ የሀርቫድ ተመራቂዎች ሆነው ይከሰታሉ።
@HailyeTedla
@HailyeTedla Ай бұрын
🎉 0:34
@akjo1956
@akjo1956 Ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉🎉
@atnasbirru8212
@atnasbirru8212 Ай бұрын
ይህ ዶክትሬት ማለት በአመት ውሰጥነ ነው እነዴ የአሜሪካ ዩኑበርስቲ የሚሠጠው ወይሰ በደላላ አቶ ታከለ የገኙት በጠም የዮኒቨርሰቲን የትምህርትን ሙያወን ያዋረዳል: :በተጨማሪ የኢትዮጵየን ህዝብ " ( ድመት አይጥ ገላ እንደ ምታጨውትበት ) አንደተባለው አይነት ነው ህዝቡ ምንም አያመጣም በለው ነው
@redatadiyos3907
@redatadiyos3907 Ай бұрын
I think Takele snatched his Phd on his way to deposit his usd embezzeled from the peoples of Addis Abeba 9:47
@user-ng9zh1wx2m
@user-ng9zh1wx2m Ай бұрын
የመቼነው
@user-vw3cf8rw9y
@user-vw3cf8rw9y Ай бұрын
Takele uma, after looting the gold mine and amasing wealth for himself and Onegians,he is getting assigned to apply his experience for gobbling up the rest.
@BeleteSemu
@BeleteSemu Ай бұрын
Werga. Ytnant. Wery. Atdgeme
@destaergano3121
@destaergano3121 Ай бұрын
ፋኖ ያሸንፋል የምትሉትን አስተያየት ሲመለከት ምን ያህል አእምሮ በሽተኛ ብዛት በሶሻል ሚዲያ ውስጥ እንደሚርመሰመስ ይታያል።
@fekadukumssa4883
@fekadukumssa4883 Ай бұрын
OFECO always complains no change at all, we need creative and new ideas to compete with the current democratic World. ፕ/ሩ አይጃጃሉ ወጣቱ ይሥራበት እንላለን🎈🎈🎈🎈🇪🇹🇪🇹🇪🇹😂
@NatnaelWolde
@NatnaelWolde Ай бұрын
የታከለ የአዲሱ ሹመት ብለክ ጀምርክ ትቀባጥራለክ ፣ ንፋሳም
@user-cp6qv3jm6f
@user-cp6qv3jm6f Ай бұрын
በድሁ ሲሄድ ጀምሮ ነው ይህ ሰው የሀገር መሪዎችን ሲፃረር የነበረአዛውንት ነው ድንቄም ፕ/ር ሸክም
@almazshiferaw1016
@almazshiferaw1016 Ай бұрын
እባክህ ብልፅግና ኦፌኮ ኦነግ ሁሉም አንድ ነው። ሚዲያ ወሬ ብቻ
@abebeworku1624
@abebeworku1624 Ай бұрын
ይኧ ጋዚጠኛ ማነዉ ሰሙ
@amandimisse2339
@amandimisse2339 Ай бұрын
#EBC NOW SAY TV NEWS ALL GETACHE REDA ALLOWED ERITREA MILITARY NO AND NOW ALL ERITREA OUT FROM BAMDE CITY AND MIKLE CITY AND REYE CITY AND ZALANBSA CITYA DN RAMA CITY SO ON
@Abi.germany
@Abi.germany Ай бұрын
አብይ king 💪
@americaneaglegtllc2211
@americaneaglegtllc2211 Ай бұрын
Wushetam
@amandimisse2339
@amandimisse2339 Ай бұрын
#WALIDYA CITY AND WILIKTE CITY AND RAY CITY AND DISSE CITY ALL AMARHA MILTRY COMP OWNER AND NOW TPLF TIGARY MILTRY OUT FROM GODNAR RIEGLON STATES AND CITY AND WOLO REIGLON STATES AND CITY
@henokhagos4400
@henokhagos4400 Ай бұрын
እውነት ነው ፋኖ ተራ ሽፍታና አሸባሪ ነው
@user-hh3sd6ex1w
@user-hh3sd6ex1w Ай бұрын
ጀዝባአብይ👹 መከላከያ👹👹🤛
@user-wd8dm6ui9p
@user-wd8dm6ui9p Ай бұрын
ers beras eya tewagu del yelam mot becha new
@endaleworku2291
@endaleworku2291 Ай бұрын
dr chanu
@kebedezelelew3742
@kebedezelelew3742 Ай бұрын
ሣልሣይ፡ወያኔ፡ሐፍረት፡ብሎ፡አልፈጠረባችሁም።አሁን፡1983፡አይደለም።ሰው፡አንድ፡ጊዜ፡ነው፡የሚታለለው።ሰርታችሁ፡ብሉ።እዛው፡ሐገራችሁን፡አልሙ።መፍትሔው፡ዕሱ፡ነው።ህገ፡መንግስቱን፡እናንተው፡አመጣችሁት፡እናንተው፡አፀደቃችሁት።መጨረሻ፡እሱው፡ጣላችሁ።አይገባችሁም።ቻው፡አዲዮ
@SolomonKase
@SolomonKase Ай бұрын
❤❤❤🎉10 q
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Ай бұрын
ሳልሳዊ ወያኔ ማለት ቁርጥ ወያኔ ነው
@yibeltaltebikew2541
@yibeltaltebikew2541 Ай бұрын
ደግሞ በአዲስ ዘረፋህን ዘረፋችሁን ጀምሩ
@user-zi7mq6qr3e
@user-zi7mq6qr3e Ай бұрын
ቱልቱላ ሁላ
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 Ай бұрын
ኦፌኮን. በችግር. አባባሽነት. ? የኦሮሚያ. መንግስት ኮሚኒኬሽን. በአገሪቷ. ላይ. መንግስት. ያደረሰዉ. ችግር. እንዳለ. አምኖ. ኦፌኮ. እንዳያባብስበት. ከመስጋቱ ችግሩን. ለመፍታት. ቅድሚያ. ለምን. አይሰጥም. ? መንግስት. በአገራችን. ያደረስኩት. ችግር. በመፍታት. ወዳለፈዉ. ገጽታዋ. ለመመለስ. እገዛ. አድርጉልኝ. ከማለት. ድክመቴ. ለምን. ተነገረ ኝ. ? የባሰ. ችግርን. ለማባባስ. የሚጥረዉ. እራሱ. መንግስት. እንጂ. ኦፌኮ. አለመሆኑ መንግስት. መረዳት. ይጠበቅበታል
@user-qq6uh3ih8e
@user-qq6uh3ih8e Ай бұрын
ዉሸታም በለዉ
@seidendris1368
@seidendris1368 Ай бұрын
አንተ ቆሻሻ ብልፅግና ነህ ሰብስክራይባችንን አንስተናል
@user-zr2uv1pk2r
@user-zr2uv1pk2r Ай бұрын
ደረጀ ጠፍ
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 48 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 203 МЛН
ድምፃዊ አረጋኸኝ ወራሽ በእግር ቢፈርስ እየተፈለገ ነው።ለምን?
26:57
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 146 М.
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН