Ethiopia - የወሎ ነዳጅ ምድሩን ጥሶ ወጣ | ታፍኖ የቀረው በደህንነቱ ነው!

  Рет қаралды 242,866

Feta Daily

Feta Daily

Жыл бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 441
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m Жыл бұрын
ሰዎችን አትግፋ ብቻ እኔ እንደማቀው አማራ ሰዎችን አልገፋም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያለ ከመሞት ውጭ 💛❤💚😍😍
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
የኦሮሞ ምድር የሰው ደም ያፈሳል አማራ ክልል ነዳጅ ሞልቶ ይፈሳል ግን ምን ዋጋለው ባአዴን እያለ አማራ ከሞትም ከችግርም አይላቀቅ ይሄ የቁም እሬሳ ድርጅት አሽከርነት እማይሰለቸው
@hewan676
@hewan676 Жыл бұрын
@@blatob8799 አይዞን እናልፈዋለን
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
@@hewan676 እሽ እህቴ አለ ነገር እድል ታመን ታመን አገት ደፍተን አቀር ቀን አለና ቀና እንላለን
@birukabate5455
@birukabate5455 Жыл бұрын
EXACTLY!
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 Жыл бұрын
በትክክል
@surafielyohans9745
@surafielyohans9745 Жыл бұрын
መጀመሪያ ሀገር ሰላም ይሁን ከዛ እንኳን ነዳጅ ሌላ ነገር ይወጣል ኢትዮጵያ ለሁላችን ትበቃለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Sariy177
@Sariy177 Жыл бұрын
እንደዚህ ነዳጅ የሀገራችን ሰላም በዝቶ ይፍሰስ 🇪🇹🇪🇹
@user-yk6xy4fe7o
@user-yk6xy4fe7o Жыл бұрын
አችንና ኢትዩጽያን ገዳል ያስገባችሁ
@raheemakader7352
@raheemakader7352 Жыл бұрын
አሚንንንንንን ያረብብብብብብ
@teshomekomo7705
@teshomekomo7705 Жыл бұрын
አሜን አሜን ለጌታችን ምንይሳነዋል ሐናማርያም
@melkamubogale2555
@melkamubogale2555 Жыл бұрын
@@user-yk6xy4fe7o ምነው ሰይጣን ነኝ አልሽ? ድያብሎስ ካልሆንኩ አልሽሳ? የጋኔሎች አዛዥ ነኝ አልሽ እ? ልጅቷኮ የእትዮጵያ ሰላም እንደ ነዳጁ ሞልቶ ይፍሰስ ነው ያለችው? አንች ግን የሰይጣኖች አለቃ አሪዎስ ነኝ አልሽ።መድሀንያለም አንችንና መሰሎችሽን ከሀገራችን ከስር ነቅሎ ያጥፋልን ልሳንሽን ይዝጋው የሰማዩ ጌታ !!!!! ሆ !!! እንደ ምነው ሸኔ ካልሆንኩ አልሽ ነፍጠኛዋ? ይደብራል እሺ የሰላም አብዮት ካልተመቸሽ እራስሽ ገደል ግቢ እብጂ! ልጅቷ ትኑርልን ቅራቂምቦዋም።ምን አይነቷ ወለፈንዲ ናት በማርያም😨
@user-dl6yx5xn5u
@user-dl6yx5xn5u Жыл бұрын
አሜን
@raheemakader7352
@raheemakader7352 Жыл бұрын
ነዳጁ ቀርቶብን የሚስኪን ወገኖችችን ሰላም በመጣ።ወገን እንደ በግ እየታረደ ያለወገን ያለ ሰላም ሁሉ ነገር ባዶ ነው አላህ ነጃ ይበላቸው ምስኪን ወገኖቼ
@AAs-ee8hi
@AAs-ee8hi Жыл бұрын
ማሻአላህ ( አማራ) ምድር የአላህ በረክት የፍስስበት ምድር። እነጅሀር ቤታቸው ቢሆን ልዩ ጥቅም ጥቅማጥቅም ይሉ ነበር
@panoramacell5665
@panoramacell5665 Жыл бұрын
😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@tesfshwegayehu3089
@tesfshwegayehu3089 Жыл бұрын
አሜን
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላላ አማራ ተገፊ ህዝብ ለእራሴ የማይል ህዝብኮ ኢንሽ አላህ በቅርብ አማራ ትለምልማለች💛❤💚 ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ወሎየ አማራ ሚስኪኖች ለምን ይገደላሉ
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
ሰው ቢጠላን ሰው ቢገፋን እግዛብሔር ጥሎ አይጥለንም ዋናው መገፋትነው ወተትም ተገፍቶነው ቅቤ የወጣው
@zekariasbultum534
@zekariasbultum534 Жыл бұрын
ምናለ ነዳጅንም ወሰዳቹ ጥርግግ ብትሉልን
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
@@zekariasbultum534 ተያይዘን እንተላለቃታለን እኳን አማራ እራሱ የሰራት ኢትኖጲያን ወያኔንም ተፍጨርጭሮ አልሳካ ሲለው መልሶ ከእግራችን ስርነው የወደቀው ጫማ ላማ ሆኖ ቁጭ ያለው ኦሮሞም ጠብቅ ቀንህን
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m Жыл бұрын
@@zekariasbultum534 😂😂😂😂 እረ ታይ እንኳን አማራ የኬኒያም ከብቶች አለቀቃች የትም አንሄድልሽም ኢትዮጵያ ማለት አማራ ነው
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m Жыл бұрын
@@zekariasbultum534 አማራኮ ኢትዮጵያ የመሰርተ ኩሩ ሀበሻ ነን አማራ ሀበሻ መሆኑን ታውቃላችሁ ግን😆😆😆
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 Жыл бұрын
በጣም ድስ ይላል አማራ ሰዉ አልገፋም ተገፋ እንጂ ወገኖች ሰዉ አትግፉ ተገፉ እጂ አማራ ለኢትዮጵያ ሲል የሞት ነዉ አማራ የኢት ኩራት ነዉ ፍትህ በአማራነታቸው ለሚጨፈጨፉ ወገኖች 😭😭😭😭
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 Жыл бұрын
ወገኔ ቀን ሊወጣለት ነው እግዚያብሄር ይን ህዝብ ይክሰዋል
@samiras2322
@samiras2322 Жыл бұрын
ቢወጣስ ከተከለ ጉማ አያልፍም ለአማራ ምን ሲያረጉለት ነው አውን እራሱ የማድን ዘረፋው አገሬቷን ዘረፈው ዘረፈው ሊጨረሱት ነው
@CIA.W3544
@CIA.W3544 Жыл бұрын
amara kegala megntel albt
@teshomekomo7705
@teshomekomo7705 Жыл бұрын
አንቺም አብረሽ ነዉ የምትዘርፊዉ ግን ብዙዎች ከመመራት አለን እንጂ አባሉ ብዙዎች ነበር ይቅር ለጌታ ከሐናማርያም
@samiras2322
@samiras2322 Жыл бұрын
@@teshomekomo7705 በምን እኛ ነው የፀፊሽው እኔ ኦሮሞኛ አልችልም
@birukabate5455
@birukabate5455 Жыл бұрын
SURE!
@user-qh1xg8nl5w
@user-qh1xg8nl5w Жыл бұрын
ወሎየን ገድለው ጨፍጭፈው ለመጨረስ የፈለጉት ለነዳጁ ብለው ይሆን እንዴ ? እነዚህ አውሬዎች ቱ
@astermelaku8795
@astermelaku8795 Жыл бұрын
እኔም እንደሱ ነው የምለው
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 Жыл бұрын
እንደ ወሎ በኢትዮጵያ ላይ ደሙ የፈሰሰ የለም ወሎዬ ደማቸውን ትግሬውም መቶ ኦሮምያ ድሮ ተርበው የሄዱት ወገኖቻችንን ደም አፈሰሱት እንኳን ነዳጅ ብዙ ይገባዋል የወሎ ህዝብ ኢትዮጵያዊነትን ያንፀባረቀ ደግ ህዝብ ነው ይገባዋል አልሀምዱሊላ ❤❤❤❤❤
@airseller8514
@airseller8514 Жыл бұрын
አቦ እንደዚህ ነዳጅ ሰላማችን ሞልቶ ለ ኢትዮጵያ ይፍሰስ አሜን
@user-zs2vi8br6o
@user-zs2vi8br6o Жыл бұрын
አሚን
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
መቸ አዬሽ ሞልቶ ሲፈስ
@sisuhabesha9733
@sisuhabesha9733 Жыл бұрын
Mechekol ayasfelgim.. Min ytawekal Minalbat telatoachinin yetetekemubetin zikach amititew yekeberut lihon ychilala.
@user-yx3kc6oi4i
@user-yx3kc6oi4i Жыл бұрын
​@@user-ct3ob7ir3l 😂😂😂😂😂አማራ ስንት ኢትዮጵያ ይሉናል እዳ ገባን
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
አሚን
@yosefermias7841
@yosefermias7841 Жыл бұрын
አለም ስንት አለት እና አሽዋ ብሎም ጥልቅ ሃይቅ ሁሉ ሳቀር በከፍተኛ ቁፋሮ ያወጣል እኛ ግን በራሱ ፈልቆ የሚፈሰውን ገፀ በረከት መሰብሰብ ተስኖናል!!
@mhmuddare7463
@mhmuddare7463 Жыл бұрын
አለሁ ነደጀ የምየዎጠ መሪ ስጠን ፐረከ የምመሪቅ አዲስ አበባን ለቤሔሩ የምመኘውን አንሰልን🤲🤲🤲
@user-zs2vi8br6o
@user-zs2vi8br6o Жыл бұрын
ጥሩ ነው ሀገራችን ነዳጅ ብቅ ሥላረገች ደሥ ብሎኛል!!ነገርግን /ሆድ ይፍጀው የሚሠራው ሥራ ግዜ ይፍረደን።
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
ምንም ደስ የሚል ነገር የለም ይሔ አጀዳ ለማስቀየር የሚያደርጉት ጥረት ነው ወገኖቸ እንደ ቅጠል እየረገፉ ደስ ብሎኛል ትላለህ /ሽ
@zx9713
@zx9713 Жыл бұрын
እኛ ጋዝ ደሞ ደቡብ ጎንደር ወርቅ አለ ቻይኖች ይፈልጉታል ቦታዉን ብዙ ጊዜ የአካባቢዉን ገበሬ ብር እናስጣችዉና እንቆፍር ቢልም ቆራጡ የሀገሬ ሰዉ ግን አልሰጥም ብሎል ሀገራችን ሰላም ሲሆን እራሳችን እናወጣዋለን ሀገር ቀን ይዉጣልሽ😍😍😍
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m Жыл бұрын
ዋው ጎንደር ወርቅ ወሎ ነዳጅ ደስ ይላል😍
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
ኦሮሞ የሰው ደም ያፈሲል ግን ባአደንከሞትም ከችግርም አንላቀቅ
@zx9713
@zx9713 Жыл бұрын
@@blatob8799 ይሄ የዘረኝነት መንፈስ እንጂ ሀገራችን አልጠበበችን በየ ቦታዉ ቢፈተሽ እኮ ሀገራችን የራሷ የሆነ ነገር አላት ግን ያንን ከማየት ይልቅ መርጦ ባልተፈጠረበት ዘር እየተመረጠ አማራዉ ይታረዳል😢😢😢
@seadajuhar7908
@seadajuhar7908 Жыл бұрын
ነዳጁ ቀርቶብን በጥይት መንድዳችንን በታደገን ፍትህ በግፍለሚገደሉ የወለጋ ወገኖቻችንንንን
@minasseful
@minasseful Жыл бұрын
ነዳጁ እኮ ከድህነት አዘቅት ወጥተህ አንገትህን ቀና የምታደርግበት እግዚአብሔር ያመጣልህ ሲሳይ ነው። ለምን ይቅር ? እግዚአብሔር ሰላማችንን ለሚፈታ ተኑት ልብ ይስጣቸው እንጂ !!!
@weldyawollo3091
@weldyawollo3091 Жыл бұрын
ሰላም ያለትግል አይገኝም እንዳውም ደስ ሊልሽ ይገባ ነበር ውስጥሽን አጥሪ ምቀኝነት ካለብሽ ማለቴ ነው
@seadajuhar7908
@seadajuhar7908 Жыл бұрын
@@weldyawollo3091 ላንተ ወይምላንች መልስየለኝም ቀሽም
@user-yp3lc2no3o
@user-yp3lc2no3o Жыл бұрын
ያረብ አገራችን ከሁሉም ነገር ሠላም ይሁን
@user-od3gs5uy1d
@user-od3gs5uy1d Жыл бұрын
ወገኖቻችንን ከወለጋ አምጡልን ወሎ ይበቃናል እንኳን ነዳጅ ወጥ ፍቅሩ ብቻ ይበቃናል። እኔ ተወልጀ ያደኩት ከዚህ አካባቢ ነው ለብዙ ጌዜ ታስቦ ያልተሳካ ነው እንጅ
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን፣ ድል ለጀግኖቻችን!!!!
@user-ms9xl6ny5m
@user-ms9xl6ny5m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አገራችንን ሰላሟን መልስልን
@minasseful
@minasseful Жыл бұрын
አሜን
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏
@sisaymengiste7425
@sisaymengiste7425 4 ай бұрын
ጎበዝ ሰወ ከሰው ከሚተላለቅ ተፈጥሮ የሰጠንን የነጃጅ ስጦታ ለአንድ አገር ጥቅም ላይ ከዋለ ትልቅ እድገትን እንደሚፈጥር ጥርጥር የለውም ። ልማት ማለት እድገት ማለት ኢኮኖሚ አደገ ማለት ከአለም ጥገኝነት የነፃነት መገለጫ ነውና ቅድሚያ ለአገራችን ጥቅምና እድገት እንስጥ። ልማት ካለ እድገት ሠላም ከላ ምንም አይነት ረሃብና ግጭት አይፈጠርም ። አገራችንን በጋራ እናበልፅግ ።
@mhmethio7546
@mhmethio7546 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እውነት ያድርግልን ይርዳን ።
@minasseful
@minasseful Жыл бұрын
አሜን
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 Жыл бұрын
ለዚህ ነዉ አማራ መከራዉ የበዛዉ
@hewan676
@hewan676 Жыл бұрын
አባይጣና ጎርጎራሀይቅ ረስቱግንግንአማራምንአተረፈ መገደልመገፋት መፈናቀልብቻ
@zeyedezeru624
@zeyedezeru624 Жыл бұрын
የእግዚእብሄር ስራ ነው።
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 Жыл бұрын
አላህ ሆይ ሰላማችንንም እንደዚህ ሙልት አድርግልን አማራ ክልል ህዝቡም ሀብቱም ተገፍቶ ተገፍቶ ገነፈለ እና አረፈ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ እግር መንገዳችሁን ከጉጉፍቱ ለገሂዳ ድረስ አስፓልት አሰሩልን
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
እይዋ
@sarakhan1061
@sarakhan1061 Жыл бұрын
ታከለ ኩማ ቢዚ ነው ወርቁን ዕየቸበቸበ ከቻይኖች ጋራ በዐማራ ክልል ዉስጥ ያለ ነገር ዐይታየዉም ፍኖ ብቻ ነው ይሚታያቸዉ
@addisaddis8469
@addisaddis8469 Жыл бұрын
ወይጉድ እግዚያብሔር ቀን አለው በቅርብ ታሪክ ይቀየራል
@uaeuae1256
@uaeuae1256 Жыл бұрын
ያረቢ ስላማችንም እንድዚሁ ፍል ይሆንለን አብታችንም ትርፍርፍ ይብል ትናት ስግሎን የቆዩትን ሁሉ ያለምንም ቄም ክኛ የሚፍልጎ እኛም ለንሱ የመነስጠ ያደረግን ያራህማን
@samueltezera6575
@samueltezera6575 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በመላ አገሪቱ ተበትኖ እራሱን ለማሻሻል የሚማስነውን እና ግፍ መከራ እየተቀበለ ያለውን ህዝባችን ዝቅ ብለህ ተመልከተው። የማያልፍ ነገር የለም ያልፋል።
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 Жыл бұрын
እም አማራ ሀገር ስለሆን ነው የተዳፈነው ቢሰፋ ኖሮ የኢትዮጲያም ሀብት ነው የክፋት ጥግ
@toyibamuhamad902
@toyibamuhamad902 Жыл бұрын
አላህ ያረህማን የአዚዝ ያጀባር ያረዛቅ ኢትዮን አስባት እባክህ
@workukassaw2880
@workukassaw2880 Жыл бұрын
ያርግላት ኢትዮጲያ ገና ገና ትልቅ ትሆናለች ብቻ ሰላም ሰላም የፆሎትና የዱአ የሰላም የፍቅር ሃገርላይ መገኘቱም ለሁሉም ክልል ተጠቃሚ ይሆናል
@basherbasher1074
@basherbasher1074 Жыл бұрын
አማራየ አሁን እውነት ከሆነ ቀደምትነታችን እና ጥንታዊነታችን በአለም ላይሠረዝ ይፃፋል የኔ የዋህ ህዝብ
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 Жыл бұрын
ፍትህ ወለጋ የሚጨፈጨፉት
@wondwossenworku430
@wondwossenworku430 Жыл бұрын
እሄ ነገር ከሰማሁት ቆይቻለሁ ገራሚ ነው
@sureshbalan5195
@sureshbalan5195 Жыл бұрын
አማራይገንጠልእራሡንበራሡያሥተዳደድር
@mayo5105
@mayo5105 Жыл бұрын
ወይ ጉድ የንፁሀን ደም ምድርን እያራሰ ስለንዳጅ ለፍልፉ
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 Жыл бұрын
The reserve is believed to be by far larger than Saudi Arabia 🇸🇦 🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹
@user-km2yk3yw3d
@user-km2yk3yw3d Жыл бұрын
እኛ ድሮ ከወሎ መተን መተከል ስንሰፍር ዳጉሳ ሚባለውን ንፍሮ ቀቅላው አክስቴ አባቴን ንፍሮ ላምጣልህ ብላ ስታቀርበው ዳጉሳውን አሁንም ድረስ ይቀልዱባታል አክስቴን የወሎ ህዝብ ምስኪን ነው ዘይት ነው ብለው በወጥ ሰርተው ደግሞ እዳይሞትብን
@mulugetahabteselassie1880
@mulugetahabteselassie1880 Жыл бұрын
Lam aleng besemay. Let's first save the people who're entangled under the torcherous hands of .....shene.
@louismoges1013
@louismoges1013 Жыл бұрын
ያሳዝናል እምቅ የነዳጅ ሀይል እያለን እንዳይወጣ የመንግስት ድብቅ ተፅህኖ መደረጉ በደሃው የኢትዮጵያ ህዝብ ጉሮሮ ላይ ዳቦ ሳይሆን እንጨት መስደድ ነው ይህን ያደረጉት የፖለቲካ መሪዎች ተጠያቂ የሚሆንበት ጊዜ ሩቅ አይደለም::
@wosilaworkicho858
@wosilaworkicho858 Жыл бұрын
Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 yane karetata
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
የኦሮሞ መሬት የሰውደም ያፈሳል የአማራ መሬት እዴ አረብ ሀገራት ነዳጅ ያፈሳል ልዩነቱን እዩ
@yaredyared3305
@yaredyared3305 Жыл бұрын
የኦነጉ መንግስት አዲስ ነገር ጎንጉኖ ደሞ እንዳይወጣ ያደርገዋል መቼም የአማራ ክልል ማደግ ለነሱ በሽታቸው ነው
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 Жыл бұрын
በትክክል እኔም የምፈራዉ ይህ ነው 🤔 ነገር ግን ይህ የችግኝ መንግሥት ከስሩ ነቅሎ ያንሳልን እግዚአብሔር አምላክህ 🙏
@johnsmart7220
@johnsmart7220 Жыл бұрын
ጠላቶቻችን በዝተዋል ሰላም የለንም ትንሽ እንቆይ
@tsiignehaberra5799
@tsiignehaberra5799 Жыл бұрын
ስለ አንድነት የሚያወራ መንግሥት ስለ አንድነት ካልሠራ በአንድነት እሳቤ መሠራት ያለባቸው ሥራዎች ሥሩኝ ብለው ባፈጠጡ ቁጥር ሊነካቸው አይወድምና ምክንያት ቢፈበርክለትም ሥራው ከምክንያቶቹ በላይ መጮሃቸውን ማስቆም አይችልም ።
@felumuluneh5831
@felumuluneh5831 Жыл бұрын
ሰላም ለሐገራችን
@birhanuasfaw9360
@birhanuasfaw9360 Жыл бұрын
ሐሳብን ማሰቀየሻ ፈታ ወስላታ ነገር ነው።
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Жыл бұрын
አዎ ጊዜ ይፈታዋል እናመሰግናለን
@gembeification
@gembeification Жыл бұрын
መፍትሄዉ በጣም ቀላል ነዉ! በአዲስ አበባ ያለዉን የባንዴራ ዉጥረት ለማርገብ የሁሉንም ክልሎች ባንዴራዎች ከኢትዮጵያ ባንዴራ ዝቅ አድርጎ መስቀል ነዉ !!!
@wubeshetmulugetatessema5711
@wubeshetmulugetatessema5711 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን።
@alamalaam7500
@alamalaam7500 Жыл бұрын
ሰላም ላገራችን
@minasseful
@minasseful Жыл бұрын
ኧረ ተዉ ሰላም ይንገሥ ! አገራችን ትልማ !!!
@bahrunegash6053
@bahrunegash6053 Жыл бұрын
100%ተረጋግጦየለ የምን ጥናት አመጣኸ
@davidbelay9833
@davidbelay9833 Жыл бұрын
አማራ እንዲያድግ አይፈለግም አማራ ጀግና መሪ የለውም አምላክ ሆይ ሰው ስጠን
@adgddfdsaa4479
@adgddfdsaa4479 Жыл бұрын
ነዳታችንን ይዘን እንገጠል አማራወች
@adalfilmon2991
@adalfilmon2991 Жыл бұрын
ተላላኺ ኢትዮጵያ ኣንድ ናት ህልምህ መቸም ኣይሳኻም.ኸቻልኽ ሂድ አና የትግራይ ህዝብህ ኣግዝ ሰላም አንድሆን
@muluyezelalem8832
@muluyezelalem8832 Жыл бұрын
ይህን አፍራሽና የሰይጣን ሀሳብህን ይዘህ ወደሲኦል
@wosilaworkicho858
@wosilaworkicho858 Жыл бұрын
Denzeze
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 10 ай бұрын
የወሎዎች ዱአ ገና ዳይመንድም ያወጣል እንካን ደስ አላቹሁ
@justicemoloi6029
@justicemoloi6029 Жыл бұрын
ፍትህፍትህለወለጋአማረ💔💔💔
@bassalrahma3862
@bassalrahma3862 Жыл бұрын
ቅድሚያ ሰላም ለንፁሀን በግፍ ለሚጨፈጨፉ ለሚታረዱ
@aboodt1748
@aboodt1748 Жыл бұрын
በቃ እኛ ወሎየወች አገር እንሆናለን ማን ኦነግ እና ጁታ ጋር እየተጨቃጨቅን መኖር ሰልችቶናል ደሞ እነ ሁሉ ኬኛ ከሰሙ የኛ ማለታቸው አይቀርም
@martac3910
@martac3910 Жыл бұрын
አይቀርም ይህየታወቅነዉ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@abebeteka787
@abebeteka787 Жыл бұрын
እውቀት እና ማቴሪያል ይጠይቃል ከማውራት ያለፈ ምንም ለውጥ አይመጣም
@fantafanta3408
@fantafanta3408 Жыл бұрын
ሠሜን ወሎ ከኛቤት አጠገብ አለ በሀረ ነበረ ግን ይሸታል ጋዝ ጋዝ እጂችንን ሥናሥገባዉ ዘንት መሥሎ ነበረ የሚወጣዉ ህጾን እያለን እረግረግ ነበረ በጨፊ ሐብሦ ነበረ አሁን ግን ሠፈሩ ዘይት ነዋሉ ግን ማንም አላየዉ ከብትም አይገባ አሉኝ አሁን እረግረግ ሥለሆነ በቃ ነዳጁ ይወጣና የወሀጋ ወገኖቻችንን እናሥፍረ ከረዲ የተረፉትን 😢
@ethocooking2034
@ethocooking2034 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ወሎን ዙረው ሲያርዱት የወሎን ስም ለመድረስ ነው
@hadraseid4616
@hadraseid4616 Жыл бұрын
ሀገሬይለፍልሽከሠራተኝነትይለፍልንያረብ🤲🤲🤲🤲
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@tadallawildeyohannes2409
@tadallawildeyohannes2409 Жыл бұрын
ETHIOPIA 🇪🇹🌅
@samssm111
@samssm111 Жыл бұрын
Tigrai 👍🥰🫶
@astermelaku8795
@astermelaku8795 Жыл бұрын
የወሎን ሕዝብ ለዚህ ነው የሚገደለው ወደቦታው እንዳይመለስ
@muhammedking1287
@muhammedking1287 Жыл бұрын
ሳይደግስ አይጣላም
@lifecountinueddontgiveup3233
@lifecountinueddontgiveup3233 Жыл бұрын
Let all amhara from welga return back to home save them life for how long they suffer .
@user-zm8eu6wj8w
@user-zm8eu6wj8w Жыл бұрын
ሐገሬ እማማየ አማራየ ሐብትሕም ሕዝብሕም ተገፍቶ ተገፍቶ ሢጠናበት ገነፍለ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@etagegnmolla8506
@etagegnmolla8506 Жыл бұрын
በየ አገሩ የሚገደሉት ወለየዎች ወገኖቸ አይዟችሁ እንደመሸ አይቀርም አገር አልባ ሆነን አንቀርም እ/ር ቀንአለዉ
@abebaalle6516
@abebaalle6516 Жыл бұрын
አንድ ህዝብ ሳንሆንና ከሰውነት በታች የጥንብ ብሄርተኝነት በሽተኛ ሆነን የበለጠ ትርምስና ግጭት ያመጣል።ሰው እስክንሆን ይቆይ።ጭራሽ ወጥቶ ብሄርተኞችን ያፈረጥምብናል
@djgerreman7402
@djgerreman7402 Жыл бұрын
ነዳጃችነን ይዘን እንገጠል ምን ትላላችሁ 😂😂😂
@user-vq8kv5vq2j
@user-vq8kv5vq2j Жыл бұрын
አይቀርም
@AnnaAnna-wy3vy
@AnnaAnna-wy3vy Жыл бұрын
ቢሆን ምርጥ ነበር
@sofi8983
@sofi8983 Жыл бұрын
ይሻለን ነበረ እነሡም ይህን ፈረተው አይደለሰ እንደ በየስርፋው የሚጨፈጭፉን
@hewan676
@hewan676 Жыл бұрын
😭😭😭😭💔💔ይሻለናል የምርደማንወጎኖቻችንአለቁ
@fathimafathima1409
@fathimafathima1409 Жыл бұрын
እፍፍፍ ብንገነጠልማጥሩነበረ ተሚገሉን ይሻልንነበር እህህህ በዛወላሂ የኛስ ምንአረግንግን ያአላህ 😭😭😭 ሚሥጊኑ ህዝብ ወቶመግባት አልቻለም ብቻ አላህ ይፍረደን ☝️😭😭😭
@dagmnegus8865
@dagmnegus8865 Жыл бұрын
Wow nice
@foursisters3582
@foursisters3582 Жыл бұрын
የአማራ ክልል መንግሰት ሆነ የፌድራል መንግሰት ሸጠው ለውሻው ሸኔ የመሳሪያ መግዥ ነው ሰለዚህ ውሎዬውች የምድራችሁን ሀብት ተጠቀሙበት ሰላም እድገት አንድነት ለጨዋው ህዝብ ውሎ ይሁን ው/አ
@foursisters3582
@foursisters3582 Жыл бұрын
@Abe Ale The face of WoloThe face of the Oromo is very similar hahaha The country of the poor Wolololo Amhara lm Afar ethiopia And Turkey ILOV YOU MY DEAR people waloo ❤😘
@teshageradmasu352
@teshageradmasu352 Жыл бұрын
Prosperity for Wello and Amhara.
@mulatuwabeyene2250
@mulatuwabeyene2250 Жыл бұрын
አሁንም በፍጥነት ባለሙያዎችን እስገብቶ ጥቅም ላይ ማዋል ለሀገሪቷ ከፍተኛ የገቢ ምንጭ መሆኑ ይታወቃል ብቻ ይህም የ,,,,,,ነው እንዳይሉ ፍሩ
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 Жыл бұрын
በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ይሉሀል ይሄ ነው መጀመሪያ ነዳጅ ምናምን ከማለት በፊት ከዘረኝነት የፀዳች ንፁህ ኢትዮጰያን መፍጠር ያስፈልጋል ደሞ በነጃጅ ምክንያት ሰው ሊሞት የተፈጥሮ ሀብት ካለ መዘዙ የበዛ ነው በተለይ በሆዳም ፖለቲከኞች
@mulugetaanteneh3287
@mulugetaanteneh3287 Жыл бұрын
ሌሎች ሀገራት የተፈጥሮ ነዳጅ በማግኘት ከችግር ለመውጣት ሌትና ቀን ደፋ ቀና በማለት ሲጥሩ እኛ ግን አለመታደል ሆኖ ፈጣሪ የሰጠንን ፀጋ ለመጠቀም ዳተኛ የመሆናችን ምስጢሩ ምነ ይሆን ?
@zx9713
@zx9713 Жыл бұрын
ሰዉ ካጣ ዝም ብሎ ይፍሰስ እንጂ የማንም አሸባሬ አማራን እያጠፋ ያለዉ ለዚህ ነዋ😢😢😢
@meazatefera1476
@meazatefera1476 Жыл бұрын
ሀብታምነን እድሜ ለአያቶቻችን እርቦችው ጠምቶችው ያኖሩት ለትውልዶቻችን ነው
@soyegerado6831
@soyegerado6831 Жыл бұрын
እባክህ አሁን ነዳጅ ፣ወርቅ ቢትረፈረፍ ምን ሊሰራ?ዜጎች በየቀኑ በዬአካባቢው በሚታረዱበት ሀገር!!
@alemmusa4919
@alemmusa4919 Жыл бұрын
አላህየሰከወ
@sisaymengiste7425
@sisaymengiste7425 Жыл бұрын
የትኛውም የመንግስት አካል በአንድ አገር ውስጥ የተፈጥሮ ነዳጅ በራሱ ግፊት ገንፍሎ ወጥቶ ተጠቀሙብኝ እያለ አይን አውጥቶ እየጠየቀን ዝም ብሎ ከመመልከት በአግባቡና በተገቢው መንገድ ጥቅም ላዮ ማዋል ይመረጣል ውይስ ወገንን በረባበረባው የጦር መሣሪያ ይዘው ሰው የሚጨረሱትን ሀይል መንግስት በአስቸኳይ የሰው ልጅ ፍጂትን በማስቆምና ሠላምን የማስፈን ሃላፊነት የመንግስ ት የመጀመሪያና ቀደምት ተግባር በመሆኑ ከጦርነት ይልቅ በማልማት ላይ ብናተኩር ለየትኛውም የወሬ ነጋሪ ሃይል በአገሪቱ ውስጥ በአሁኑ ወቅት ትንሽ እንኳ ለምን ስለልማት የመንግስትና የግል ወረ ነጋሪ ሁሉ መልካም ነገር ቢዘገብ ለአገርምም ለመንግስትም ለሖዝብ ትልቅ መነጋገሪያ ስለሚሆን ቨወሎ አገር ውስጥ ተገኘ የተባለውን የተፈጥሮ ነዳጅ ለምን እንደ ጦርነት በዚህ ይህ ተፈጠረ ብለው ሕዝብ ከማረብሹ ሃይሎች ቢቆጠቡ አገርና ሕዝብ ሠላምና ፍቅር በሥራ ብንገልፐው የተጀመረውን ነልማት ሂደት ያፋጥናል በዚህ አግባብ ብንሠራ ይመረጣል ወገኖቼ።
@welotube395
@welotube395 Жыл бұрын
🌷
@Birhan0121
@Birhan0121 Жыл бұрын
ምዕራባውያን አውጥተን እንዳንጠቀም ይፈልጋሉ ምክኒያቱም ከነሱ ልመና እንዳንወጣ ነው
@yenenehyesuneh2366
@yenenehyesuneh2366 Жыл бұрын
የክልሉ ሙሁራን ህዝቡ ተቀናጅትን ነዳጁን መጠቀም አለብን
@ayelegelaneh7171
@ayelegelaneh7171 Жыл бұрын
የሚገርም ነው ። አገሮች ከርሰ ምድር ውስጥ ያለውን ያጠናሉ። እኛ የሚታየውን ማጥናት አልቻልንም ። ጦርነት ማን ይስራልን ፨
@habtamadem4682
@habtamadem4682 Жыл бұрын
አይይይ ኢትዮጵያ
@zinabudessie7000
@zinabudessie7000 Жыл бұрын
ያሳዝናል
@madiiwellgaatube2502
@madiiwellgaatube2502 Жыл бұрын
የነዳጁ ሞልቶ መፍሰስ አይደለም ያሳሰበኝ የወገኔ ደም ሞልቶ መፍሰሱ አንጅ ወገን ከለለ ከንቱ ነው ሁሉም
@astube5163
@astube5163 Жыл бұрын
ماشاالله تبارك الله
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 Жыл бұрын
Amhara people, students young and old you have a resource... Wake up control your future and destiny 👉🏾REVOLUTION 🖐🏻🖐🏻🖐🏻🖐🏻🖐🏻🖐🏻🖐🏻🖐🏻🖐🏻🖐🏻🖐🏻 💯💯💯💯💯💯💯👍👍👍👍👍🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@markos.emanuellemma4005
@markos.emanuellemma4005 Жыл бұрын
ETHIOPIA NEED A STRONG LEADER THAN ABIY AHMED ALI.
@mountainmedia8861
@mountainmedia8861 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል
@yonassimegn7701
@yonassimegn7701 Жыл бұрын
አገራችን መሪ ካገኘች ሀብታም ነን።
@user-cc1jm5vy8r
@user-cc1jm5vy8r Жыл бұрын
አወ እኛም ሰፈር አለ
@zahramuhammed4691
@zahramuhammed4691 Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብብ
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m Жыл бұрын
አማራዎች፣ተገፍተናል፣ቀን፣ያወጣልናል፣ይሻአላህ
@toyba911
@toyba911 Жыл бұрын
ኢሻአላህ ቀን ይውጣልን😥
@youtube123miki
@youtube123miki Жыл бұрын
We believe that 100%
@galibmohammed4676
@galibmohammed4676 Жыл бұрын
❤️🇪🇹🙏🙏
@HOPE-yr2vb
@HOPE-yr2vb Жыл бұрын
ቢወጣ ለአማራ ይሆናል ብላችሁ ካሰባችሁ ወደ ሞኝነት ሄዳችኃል ማለት ነው። አማራ በርታ ብለን ክልላችንን መጠበቅ አለብን።
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 9 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 10 МЛН