Ethiopia: ዘፈን ሃጥያት ነው? | ከመጋቢ ሃዲስ እሸቱ አለማየሁ ጋር የተደረገ ቆይታ

  Рет қаралды 11,746

Reyot

Reyot

4 жыл бұрын

#Reyotmedia

Пікірлер: 22
@sofifamily
@sofifamily 4 жыл бұрын
Mezemer ለፈጣሪ ማምስገኛ እንጂ ለስዉ ማወደሻ አይሆንም, + መሣርያዉም ልዩ ነዉ + ዜማዉ + መዝሙር ለነብስ እንጂ ለሥጋ ማስደሰቻ አይደለም
@brukbekelejembere488
@brukbekelejembere488 4 жыл бұрын
Tedy, I love you. genius.
@amanuel6553
@amanuel6553 3 жыл бұрын
መምህር ስወዶት እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@abosavela801
@abosavela801 3 жыл бұрын
ፍቅር ከኛ እንዳይለይ የሚል ዘፈን ሃጥያት ነው ወይ ያልከው ኣዎ ሃጥያት ነው ምክንያቱ ግጥሙን ዜማውን ምንም እንኳን ችግር ያለው ባይሆንም መሳርያው ግን የዘፈን መጫወቻ ነው እግዚኣብሄር ውዳሴን በመዝሙር ኣወድሱ ኣለ በምን ግን በበገና በከበሮ በዋሽንት በፀናፅል ወዘተ የቤተክርስትያን ማለት ነው ሌላ ዘመናዊ የሆኑ መሳርያ ኣይፈቀድም እናመሰግናለን
@ethiopia4940
@ethiopia4940 4 жыл бұрын
This is the debate between those who see things black and white vs. those of us who see things in between. The gray line.
@teusewteketel2323
@teusewteketel2323 4 жыл бұрын
ቴዲ በዚህ ጉዳይ ላይ ዮናስ ጎርፌ የሚባል ምሁር " ቤት ያጣው ቤተኛ" በሚል የጻፈው መጽሐፍ አለ እርሱንም ቃለመጠይቅ ብታደርግለት ጥሩ ነበር
@ethiopia4940
@ethiopia4940 4 жыл бұрын
I'll love to hear intellectual conversation. Please send his information to reyot media. I'm sure they will love to have him as a guest.
@onelove1lv
@onelove1lv 3 жыл бұрын
በትክክል
@alexoawol
@alexoawol 4 жыл бұрын
በቃ አያስፈልግም በመጽሐፍ ቅዱስ አይደገፍም ።በቃ ክርስትና አይፈቅድም ።ለዚህም ነው አባቶች የማይዘፍኑት ሚስጢሩ ስለገባቸው ነው ።አናመቻመችም ።
@BbBB-yv8vy
@BbBB-yv8vy 4 жыл бұрын
መግደል ማስገደል መፍጀት ማፋጀት እግዚአብሔርን መክዳት አገርን መክዳት ነዉ ትልቁ ኃጢያት። እነኝኝህ ዘፋኝነት ኃጢያት ነዉ የሚለዉን በተሳሳተ ይተረጉሙታል ግን ከምን ጋር የተያያዘ ሲሆን ነዉ ኃጢያት የሚለዉን አይለዩም። ንጉስ ዳዊት አልዘፈነም። በክርስቶስ ዉኃን ጠጅ ሲያደርግ የሙሽሮች ዘፈን አልነበረም ወይንስ በንጉስ ሰለሞን ቤተመንግስት ዘፈን አልነበረም?
@hagernegash1747
@hagernegash1747 3 жыл бұрын
ሉቃስ 15:25 እየሱስ ስለ ዘፈን ያነሳበት ምክኒያት የጠፈው ልጅ ተመልሶ በመምጣቱ ተደስተው ይዘፍኑ ይጨፍሩ ነበር
@esfa5679
@esfa5679 2 жыл бұрын
ከመጋቢ ሃዲስ የኔታ እሸቱ አለማየሁ ባላውቅም ዘፈን ሃጢአት የሆነበት ምክንያቱ የሰው ልጅ የሚያወጣው ዜማ እግዚአብሔርን ለማመስገን ብቻ የተፈቀደ በመሆኑ ነው።
@ashg.2066
@ashg.2066 3 жыл бұрын
ዘፈን ሀጢያት ሊሆን አይችልም ፊልም ለምሳሌ በዘፈን ይሰራል ታዲያ ፊልምም ሀጢያት ማለት ነው?
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር እሸቱ ዘፈን በአጠቃላይ ሀጢያት ነው።
@bunakuma874
@bunakuma874 4 жыл бұрын
ጉረኞች ዘፈን ሃጥያት ከሆነ ሰርግ ላይ ልሚን ትገኛልህ ልሚ የዘምድህን ሰርግ የልጅህን ሰርግ በ ጸሎት አታደርግም
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 4 жыл бұрын
buna kuma መገኘቴን እና ዘመዴ ማግባቱን በምን እርግጠኛ ሆንክ?
@bunakuma874
@bunakuma874 4 жыл бұрын
@@SUNSHINE-hg5oz ቢያንስ ከ 18 አምት በላይ ሆንህ ሰርግ ላይ ተገኝትሃል ኢትዮፕያ ውስጥ ሆንህ ሆነ አልም ላይ ሰርግ ሰው ሰርግ ሲያገባ ይጨፈራል በ ዘፈን እንግዲህ ከዝህ ወጪ ውይ ማርስ ላይ ዩፎ ነህ ዩፎ ከሆንክ የምጀመሪያው ስው ንኝ ከ ዩፎ ጋር ስጻጻፍ እና ዩፎ በስው ጉዳይ ምን አገባው ውይ ብልጅንትህ አብደሃል ያበደ ስው ልምስክረንት አይበቃም። ምንኩሴ ክሆንክ ደሞ አልም ብቃኝ ነህ ምን ታደርጋልህ ኮምፒተር ላይ 4 ተኛው አትሰማም ስልዚህ አበቃሁ ። አለ ሺ ወንዙ እነም አብቃሁ
@yesewzer4687
@yesewzer4687 4 жыл бұрын
ቴዲ ብርቅ ልጅ
@Hardwell2059
@Hardwell2059 3 жыл бұрын
ante telek sew aydelek ende sema mejemeria besereatu teyeke.
@bunakuma874
@bunakuma874 4 жыл бұрын
ሰላም ርዮት! ሰላም ምጋቢ ሃዲስ እሸትቱ ! 1፣2 የሚገርመኝ ነገር አለ 1 ስለ ኦርቶዶክስ ከታሪክ እንደሚንማረው የ ጥንት ንው የጥንት እምን ኢትዮጵያ ውስት የምጀመሪያው እምንት ንው ጊን አሁን ስናየው አማኙ በታም እየተምናምነ ንው የ ካቶሊኩ የፕሮተስታንቱ እምነት እየብዛ ንው ልሚን ቢባል ኦርቶዶክስ ወግ አትባቂ በምሆንዋ ብቻ ሳይሆን ባህልና እምንት ስለትቅየጡ ንው በቀርቡ እንኩዋን አጼ ተድሮስ የገጥማችሀውን የሚናስታውስ ንው አጼ ሚኒሊክ የገትጠማችሀውን የሚናውቅ ንው ስልክ ሲያስገቡ የሴጣን ሲራ ተብለው ....ሰው ዘፈን ሃጥያት ንው ካላችሁ እስቲ የ ልጃችሁን ሰርግ ውይ የ ዘምዶቻችሁን ሰርግ ያልዘፈን ሰርጉ ዘፈን ሃጥያት ክሆነ ገተር ዋሽንቱን ክራሩን ለ አምላክ ማሞግሻ ብችሃ አውሉት 10 ቱን ቃላት ማነው ተፈጻሚ የሚያደርግ ????? ውይ አዲስ ኪዳን ወስት ያሉትን ህግጋት ማነው የሚያከብር ????? ከዘምኑ ጋር ምሔካልቻላችሁ ህይማኖቱ ምሸርሸሩ አይቀርም ። ቅዳሴ እንኩዋን በግእዝ ንው የሚገርመው ቅዳሴ ሰውን ላስተማር ንው ወይስ ልምንደነው ሰው ሳይገባው አምላከን ማውደስ እንዴት የችሃላል ። ሰው ከ አምላኩ ጋር ምጣላት ስልሚፈራ እናንተ የምትሉትን አይቃውማችሁም ባይቀበል እንኩዋን አይውያየበትም ልሚን አምላኩን ላልማስቀየም እኔ እንኩዋን የማውቀው በግዜው ልምን የ ኦርቶዶክስ ምዝሙር በካሴት ተቀርጾ አይሸጥም ቢዬ ብጥይቅ የሰታን ስራ ንው ቢልወኛል አሁን ጊን በካሰት የችበቸባል
@elishamasreshatesema1963
@elishamasreshatesema1963 4 жыл бұрын
ቴዲ ስወድህ ዘፈን ሀጢያት አይደለም መፀሀፍ ቅዱስ ሰዎች ከእግዚአብሔር በላይ ፃድቅ ሲሆኑ መፅሐፈ መኃልየ መኃልይን እንኳን ከመፅሐፍ ቅዱስ እንዲወጣ ይፈልጋሉ መዝ 150÷4 በከበሮና በዘፈን አመስገኑት ይላል መምህር አዲሺ አነጋገሩ አልገባኝም አሁን የምናወራው እንደ መንፈሳዊ ነው ያለው እንደ አለማዊ የሚያወራበት ግዜ አለ ማለት ነው? ማንም ሲናገር በማንኛውም ግዜ እንደ መነፈሳዊ እውቀቱ ነው ሊያስረዳ የሚገባው
@tewedajzerihun2568
@tewedajzerihun2568 4 жыл бұрын
Eskinder Nega......... kzfaq.info/get/bejne/kLlhe9GKxMrTfKc.html
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 66 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН
MK TV ኒቆዲሞስ | "ዘፈን ኃጢአት ነውን?"
30:33
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 13 М.
ሙዚቃ, ዘፈን, ፊልም ኃጢአት ነው?
9:20
Yohannes Neseha
Рет қаралды 455
Смотреть до конца!
0:19
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 1,4 МЛН
ToRung short film: 🙏save water💦
0:24
ToRung
Рет қаралды 89 МЛН
Медвежий папа
1:00
Timminator
Рет қаралды 4,6 МЛН