Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል - Zetenegnaw Shi sitcom drama

  Рет қаралды 182,176

Abrhot Entertainment

Abrhot Entertainment

2 жыл бұрын

Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል - Zetenegnaw Shi sitcom drama
Be our family, by subscribing our channel
/ abrhotentertainment
አብርሆት ኢንተርቴንመንት በሀገራችን በከፍተኛ ደረጃ በማደግ ላይ ያለ እና ብዙ የመዝናኛ ዘርፎችን በተለያዩ አማራጮች ይዞ በመዝናኛ ኢንደስትሪ ውስጥ ትልቅ ተጸኖ ፈጣሪ የሆነ ድርጅት ነው። ከስራዎቻችን መካከል በብዙዎች የተወደደውና በመታየት ላይ ያለው ዘጠነኛው ሺ (Zetnegnaw shi) አንዱ ሲሆን በአይነታቸው ለየት ያሉት ደግሞ በዚሁ ቻናላችን ወደ እናንተ ይዘን መጠናል። ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ።
Abrhot Entertainment is a dedicated and outstanding entertainment company. We are coming on KZfaq with various entertainment options. One of our brand new Ethiopian sitcom is Zetnegnaw shi(ዘጠነኛው ሺ) and the bests are yet to come.
Follow OUR OFFICIAL ACCOUNTS
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✅KZfaq
/ abrhotentertainment
✅FACEBOOK
ZetenegnawShiSitcom
✅TELEGRAM
t.me/abrhotentertainment
t.me/ZetenegnawShi_Official
✅INSTAGRAM
/ abrhotentertainment
✅TIKTOK
www.tiktok.com/abrhot_entertai...
✅WEBSITE
www.abrhotentertainment.com
SUBSCRIBE, LIKE , SHARE AND COMMENT.
Stay Tuned!
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
#AbrhotEntertainment
#ZetenegnawShi
#EthiopianMovie
Copyright ©2021 Abrhot Entertainment

Пікірлер: 174
@kibromyohannes1378
@kibromyohannes1378 2 жыл бұрын
ለምትደግሙበት የሆነ ምክንያት እንኳን አታቀርቡም ተመልካች መናቃቹ ነዋ
@Tommynegn
@Tommynegn 2 жыл бұрын
አቦ ይመችህ!!!!❤️❤️❤️
@gospelsongs3211
@gospelsongs3211 2 жыл бұрын
Tamelkach manakechew new siyasitalu
@Danie4127
@Danie4127 2 жыл бұрын
yes im with u
@lifeinmiddleeast7294
@lifeinmiddleeast7294 2 жыл бұрын
አዲስ መሥራት አቁማቹህ የታየ ትደግማላቹህ አይ የኢትዮ ድራማ ለተመልካች እኮ ክብር የላቹህም
@goodstuff9902
@goodstuff9902 2 жыл бұрын
betam ajajalun ko
@zenimesele1410
@zenimesele1410 2 жыл бұрын
እንደ እረኛዬ አቆይታቹ ብትለቁ አሪፍ ነበር አዛ አረጋችሁን እኮ😝
@yirgasb7265
@yirgasb7265 2 жыл бұрын
አረ ሼም! አዲስ እስኪሠራ ዝም ብትሉስ
@tsionharegot4493
@tsionharegot4493 2 жыл бұрын
Pp
@Lulu-kc5nk
@Lulu-kc5nk 2 жыл бұрын
የጩባው አድነቂዎች የትነቹ ❤️🙏✍️
@user-vg7it7nq6p
@user-vg7it7nq6p 2 жыл бұрын
የምር አሁን አረጋገጥኩኝ አዘጋጁም ድራማ ሚሰሩትም በጁንታው ተማርከው ይሆናል ሚደጋግሙብን ተጫወታቹብን እብዶች
@micaelgebre9330
@micaelgebre9330 2 жыл бұрын
@እሙቲ ነኝ አስቸኮይ ጊዜ አዋጁ አዲስ ሲትኮም መስራት ስለማይፈቅድ ነው
@rokyarokya8206
@rokyarokya8206 2 жыл бұрын
መቸም ህዝቡ ዙሮበታል አያቁትም ብለው ነው እንጂ የሚጫወቱብን ሶስት ሳምንት ሁሉ😂😂😂😂
@merimamo3963
@merimamo3963 2 жыл бұрын
Hahaha
@tarikucoffee1157
@tarikucoffee1157 2 жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂
@amanueldiriba52
@amanueldiriba52 2 жыл бұрын
😍😂😂
@saramamo
@saramamo 2 жыл бұрын
እረ አይነፋም እንዴ ያየነውን የምደግሙት ወይስ ጁንታው አገታችሁ እረ በጩቢቲ ሞት አዲስ ልቀቁልን
@fozyatuba9978
@fozyatuba9978 2 жыл бұрын
አንተ ጩባ ሳቅህ ያስቀኛል 😀🥰🥰
@user-xm7jh1tv7q
@user-xm7jh1tv7q 2 жыл бұрын
ምርጥ ሀበሾች ኮ ናቸው ስወዳችሁ 💚💛❤ጮብቲ ❤
@ya336
@ya336 2 жыл бұрын
Yessssss አንደኛ ነኝ እንኳን ደህና መጣችሁልኝ የምወዳቹ❤️☺️😍
@buxsgf11
@buxsgf11 2 жыл бұрын
ኧር ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ አድስ መስራት ካልቻላችሁ ተውት ልባችንን አታጠልጥሉ😏😏😏😏😏
@hirkoalemu4600
@hirkoalemu4600 2 жыл бұрын
They have released this for some 3 or 4 weeks now
@sintesinte9763
@sintesinte9763 2 жыл бұрын
ምንድን ነው የምደጋግሙት
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 2 жыл бұрын
እድሜ ለኮሜቶች አዲስ ነው ብዬ ሰፍ እልና ኮሜት ሳይ ቀይ ብያቸው እወጣለሁ
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦቼ 👍
@taytutube4337
@taytutube4337 2 жыл бұрын
i like zetenegaw sh ❤❤❤ nuruleg
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዘጠነኛውሺ ቢደጋገምም አይሰለችም ግን ምንችግር ተፈጥሮ ነው አዲስ የማትሰሩት? ለማንኛውም ሰላም ሁኑ እንጂ ችግር የለም
@user-jt2cg7ol3j
@user-jt2cg7ol3j 2 жыл бұрын
ጦርነት ላይ ነን እኮ ወገን እንዴ በቃ እቤታችሁ ካልገባ አታምኑም ማለት ነው ?ያሳዝናል
@abdullahiyusuf4453
@abdullahiyusuf4453 2 жыл бұрын
ይሄ አሥቃለሁ ብሎ ዝም ብሎ የሚገለፍጠው ራሣታው ሠውዬ ደሜን ሲያፈላ
@user-zn7go8nu7w
@user-zn7go8nu7w 2 жыл бұрын
አረ ተጃጃላችሁ ጅቦች
@user-id6bm3tq9m
@user-id6bm3tq9m 2 жыл бұрын
ሁሌም አንደኞች
@rabu8621
@rabu8621 2 жыл бұрын
ዛሬም ድጋሚ 😏
@animallife2186
@animallife2186 2 жыл бұрын
endezih drama yastelagn yelem betammmmmmmmm askeyami honoal kedegemachihu ayker truwn adegmutm wede mejemeriya yalut ke corona behuwala gn enanten mayet ykefal
@jossysquad8941
@jossysquad8941 2 жыл бұрын
ጩቢቲይ😂😂😂
@user-ov6se5su4e
@user-ov6se5su4e 2 жыл бұрын
እየደጋገሙ ነው ስት ጊዜ አሁን ይሄ ሁለተኛው😏ሲታይ
@bereketeabakalu9649
@bereketeabakalu9649 2 жыл бұрын
Time to forget everything Nd relax
@sirajmohammed6735
@sirajmohammed6735 2 жыл бұрын
ትንሸ እንኳን አታፈሩም በጣም ስግብግብ ናቹ
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 2 жыл бұрын
አይ ጩባው , he is so funny
@shamaranshaashee7245
@shamaranshaashee7245 2 жыл бұрын
ውርዬ ስወድሽ 💘💓
@talatsegaye5093
@talatsegaye5093 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 💚💛❤️😂😂😂🥰🥰🥰💋👂👈
@user-mj2je7js6i
@user-mj2je7js6i 2 жыл бұрын
ያው ቅጥ አምባሩ የጠፋው ቀልዳቹ አለቀባችሁ ክክክክክ
@jossysquad8941
@jossysquad8941 2 жыл бұрын
ጩብየ ስወድክይ
@saradesta2075
@saradesta2075 2 жыл бұрын
ተፀዳዳቹብን ምድረ ቅን ቅናም
@user-sz2zy6hv4g
@user-sz2zy6hv4g 2 жыл бұрын
ምነው መቶን ፈራችሆት 😁
@muhidinabdulkadir2647
@muhidinabdulkadir2647 2 жыл бұрын
Eshe ye chubaw af siyastela...Min afun asbelexexaw
@ruhamaruhama1817
@ruhamaruhama1817 2 жыл бұрын
አስጠላችሀኝ የምር ሁለተኛ አላያችሁም 😕😕😒
@tahakelegessese304
@tahakelegessese304 2 жыл бұрын
Sunday❤ !!!
@jossysquad8941
@jossysquad8941 2 жыл бұрын
እረዱየስወድሽይ
@birhanufikra3287
@birhanufikra3287 2 жыл бұрын
ጩባው ይዝመትልን!!
@seadamohammed8496
@seadamohammed8496 2 жыл бұрын
ምንድነው መደጋገም አዛ አታርጉና
@merimamo3963
@merimamo3963 2 жыл бұрын
Tesebsebachehu GEDEL GEBU
@gbtlahungbtlahun770
@gbtlahungbtlahun770 2 жыл бұрын
እንቆያቹ ነዉ
@zebenemoges6426
@zebenemoges6426 2 жыл бұрын
Alagetachihu betam
@liben298
@liben298 2 жыл бұрын
አዲስ መሥራት አቁማቹህ የታየ ትደግማላቹህ አይ የኢትዮ ድራማ ለተመልካች እኮ ክብር የላቹህም አዲስ መሥራት አቁማቹህ የታየ ትደግማላቹህ አይ የኢትዮ ድራማ ለተመልካች እኮ ክብር የላቹህም አዲስ መሥራት አቁማቹህ የታየ ትደግማላቹህ አይ የኢትዮ ድራማ ለተመልካች እኮ ክብር የላቹህም አዲስ መሥራት አቁማቹህ የታየ ትደግማላቹህ አይ የኢትዮ ድራማ ለተመልካች እኮ ክብር የላቹህም አዲስ መሥራት አቁማቹህ የታየ ትደግማላቹህ አይ የኢትዮ ድራማ ለተመልካች እኮ ክብር የላቹህም
@10Messi815
@10Messi815 2 жыл бұрын
ሳሚ እኮ የእስቲኪኒ ፍላጭ ነው
@abdullahiyusuf4453
@abdullahiyusuf4453 2 жыл бұрын
ባለሡቁ ብቻ ነው የሚመቸኝ ሌሎቹ ዝም ብለው ነው
@meremaadem4452
@meremaadem4452 2 жыл бұрын
አድሥነው የዛሬው ማነውእደኔ እየተጠራጠረ የገባው
@adas-xn5cl
@adas-xn5cl 2 жыл бұрын
Mnednew yetayewn bedgami yemtlekut kalhone endelalaw prt 2 mnamen eyalachu akoytachu adiss lkekulen😲😲
@tsehaytadese3607
@tsehaytadese3607 2 жыл бұрын
uuuuuf astelachihugn ahunis
@asterakalu5842
@asterakalu5842 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምንወዳችሁ ሁላችሁንም አትጠገቡም
@mulugetagetenet3021
@mulugetagetenet3021 2 жыл бұрын
Yehe derma yekume edet mayet edasetelan medegagem
@ephremtamene1753
@ephremtamene1753 2 жыл бұрын
💚💚💛💛❤❤
@Shegaw_Marie
@Shegaw_Marie 2 жыл бұрын
Welcome!
@esuman5105
@esuman5105 2 жыл бұрын
ምነዉ ዘጠነኛዉሺዎች ዘመታቺሁዴ አዛጋቺሁንኮ
@Harmeejobs
@Harmeejobs 2 жыл бұрын
.
@caaltuu6570
@caaltuu6570 2 жыл бұрын
😆😆🥰🥰👌
@senayit.darcho4901
@senayit.darcho4901 2 жыл бұрын
Medagagemi abezachu
@ibsaoromia4152
@ibsaoromia4152 2 жыл бұрын
አቤት ጩቦው አትርስቱ😂😂😂😂
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 2 жыл бұрын
ለምኑ ኑው አንደኛ ምናም የታየውን ድጋሚ
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 2 жыл бұрын
Beselame new gene semonone yetaywene yemedegemote
@user-py2mk6ee4x
@user-py2mk6ee4x 2 жыл бұрын
ለምንድናዉ ምደገግሙት 😣ያታያ ናዉ እኮ ስትወደዱ 🤕😒
@vartolosadati1240
@vartolosadati1240 2 жыл бұрын
welcom back
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪
@abaymetekya5362
@abaymetekya5362 2 жыл бұрын
በጣም አሩብሳ እየደጋገሙ እየጫኑ
@jossysquad8941
@jossysquad8941 2 жыл бұрын
ሁላችሁንምይ ስወዳችሁይ 🇪🇹🇨🇦🤟
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 2 жыл бұрын
ውይ ጭብቲ በፈጣሪ ለጆሯችን እዘንልን ይሄን ያልተሞረደ ድምፅ ይዘህ አዛከን እኮ
@michaelgebru10
@michaelgebru10 2 жыл бұрын
Boy friend alesh
@azebeazebe335
@azebeazebe335 2 жыл бұрын
እየደጋገማችሁ ነው እዴ የምታሳዩን እዴ
@alexofun2239
@alexofun2239 2 жыл бұрын
ABO MENESHE NW, AYNEFAM FAMO YARADA LEJ BANU SAYFERGTU.. (ABESHER ADU GENET)
@Big5media1
@Big5media1 2 жыл бұрын
የምራችሁን ነው በየሳምንቱ ያየነውን ምደጋግሙት
@ishowslows9384
@ishowslows9384 2 жыл бұрын
ኧረ ድጌ ሰለቸን ያስጠላል!!
@Ezza572
@Ezza572 2 жыл бұрын
ሳሚይ በጣም ስለሚመችኝ ድግሜ አየዋለው ግን ለምንድነው ምድግሙልን???
@user-xz7se3rw5u
@user-xz7se3rw5u 2 жыл бұрын
ምን አይነት ናችሁ ደግማቹህ እምለቁት የላይክ ጥማት ነውአደለ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ
@hanag6166
@hanag6166 2 жыл бұрын
ጭቡቺ ይመችህ
@b.y4477
@b.y4477 2 жыл бұрын
Why the hell are u repeating this again ? Shame on u!😠
@merkebselam6456
@merkebselam6456 2 жыл бұрын
ይበቃል በተመልካች መቀለድ
@liliysmart2403
@liliysmart2403 2 жыл бұрын
ere aydebrachumde adisun likekut
@bafkaduethio7269
@bafkaduethio7269 2 жыл бұрын
አሯ አድስ ልቀቁ እንጅ 😳😳
@user-fv9hf5wf3h
@user-fv9hf5wf3h 2 жыл бұрын
ጩባው ከሰፈር ወጦ ለሀገሩ ሲታገል ታይቶኛል ሂዶ ይሆን?
@jumejume523
@jumejume523 2 жыл бұрын
Abo aydeberachuh ende guwaguten neber btm yasaferal aytebekem kenante adegagmu
@zamzammohamed7803
@zamzammohamed7803 2 жыл бұрын
ጩብይ ዛሬም ጠበብ እደፍለገችህ ናት 😅😅
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 2 жыл бұрын
ሥራፍት
@firehiwotbirhanu6812
@firehiwotbirhanu6812 2 жыл бұрын
አስሬ ቢደጋገም የማይሰለች አሁንም ደጋግማቹ አቅርቡልን
@ftye7911
@ftye7911 2 жыл бұрын
የሻላሌ ክክክክክክክ
@Fatma-qy2jy
@Fatma-qy2jy 2 жыл бұрын
Kkk
@Nour-cg2qu
@Nour-cg2qu 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💐💋💐😃
@talatsegaye5093
@talatsegaye5093 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍🥰🥰💋👍👍
@endalewhawi4698
@endalewhawi4698 2 жыл бұрын
mengist addis kelekelachu meselegn
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 2 жыл бұрын
Er setasetelu demo gaguta mayeta🙈🙈
@wwe.3050
@wwe.3050 2 жыл бұрын
አረ ይዳብራል
@sadanuru7191
@sadanuru7191 2 жыл бұрын
ግራ አጋባቹኝ እኮ ድጋሚ ለቃችት ነው
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 2 жыл бұрын
Selam natu😳😳😳😳
@user-bv3vy8el8c
@user-bv3vy8el8c 2 жыл бұрын
ቆይ ግን እዴት ብትንቁን ነው ያየነውን ደግማቹህ የምትለቁት እንግዲህ አታናዱኝ አጥቤ እዳላሰጣቹህ
@jossysquad8941
@jossysquad8941 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@alextube3508
@alextube3508 2 жыл бұрын
Atadagagemu beka
@ethiopiahagare2610
@ethiopiahagare2610 2 жыл бұрын
እነዚህ ሰዎች የኢትዮጵያ ህዝብ በጦርነት ምክኒያት ጦዟልና ብለው ሁለት ተከታታይ ሳምንት ከዚህ በፊት የታየውን ደግመው ለቀው ስለነበር ዛሬማ ቀጥታ ወደ ኮመንት ልሂድ
@belenetewodrosyoutube5188
@belenetewodrosyoutube5188 2 жыл бұрын
😳😋😝
@mohamedseid7712
@mohamedseid7712 2 жыл бұрын
ቆይ አዲስ አሰሩም እንዴ ዋ ሰብስክራዬን እንዳላነሳ
@doitright593
@doitright593 2 жыл бұрын
beft yasayachhutnm bemhal bemehal eyasaychu new yh aserar mn ybalal ahun esk ngerun
@abedutob2415
@abedutob2415 2 жыл бұрын
አይ ጩበው
@jossysquad8941
@jossysquad8941 2 жыл бұрын
ብሬይ🙏
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 43| 9Gnaw Shi Part 43
26:54
EBC Entertainment
Рет қаралды 285 М.
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 8 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 100 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,6 МЛН
FUNNY ዘጠነኛው ሺህ MOMENTS 🤣
13:39
jahnny
Рет қаралды 77 М.
የፍቅር ቅመም አስቂኝ ኮሜዲ
20:43
AFRO ENTERTAINMENT TV
Рет қаралды 569 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 42 "መስኮትና ትዳር"
32:09
ebstv worldwide
Рет қаралды 669 М.
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 98- Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 98
25:20
Power of science !! #shorts #explore #fyp
1:01
Nedo X
Рет қаралды 53 МЛН