ቀልዶች ከጋብሮቮ ምድር

  Рет қаралды 41,388

Amen آمين  አሜን Audio Books

Amen آمين አሜን Audio Books

Жыл бұрын

This channel is an educational channel. It includes, audio books, biography of influential people, Ethiopian history and other educational contents. The channel is created mainly for Ethiopians and all of the contents are created in Amharic language.
Watch our recent videos- • Video
• Video
• Video
• Video
#Ethiopia #Amharic #AmharicAudioBooks #HistoryofEthiopia #AncientHistoryofEthiopia #DoctorAbiyAhemed #MedemerAudiobook #motivationalvideos #inspirationalvideosinAmharic #lifeEthiopia #PhilospophyEthiopia #EthiopiaPolitics #GoodbooksinAmharic #Amen #BooksAboutlife #Amharicbooks #Audiobooks #EthiopianBooks #sucess #habit

Пікірлер: 28
@sunnaiabraha3554
@sunnaiabraha3554 Ай бұрын
በጣም ያስቃል ተራኪውን እናመሠጌናለንደ በመሀል የምትስቃት ሳቅ ፈገግ ታደርጋለች ❤❤
@lisaftaddesse8883
@lisaftaddesse8883 Жыл бұрын
የያኔው የወርቃማው ዘመን አንምባቢ ትውልድ የዛሬው ተሳዳሚ መችያዳምጣል
@user-xq8kc2ij4z
@user-xq8kc2ij4z Жыл бұрын
እውነት ለመናገር መሳቅ እስኪያቅተኝ እየሳኩ ጨረስኩት አመሰግናለሁ! እንደ አስተያየት ፥ምርጥ ምርጥ መፅሀፍቶችን ፣ደስ በሚል ድምፅ እና እርጋታ ታቀርባለህ ግን ቅድመ ዝግጅት ላይ ግን ትንሽ ይቀርሀል ።ማለትም መፅሀፉን እንዳገኘህ አንተ ቀድመህ ሳታነበው ከእኛጋ እኩል የምታነበው ነው የሚመስለው ።ባጭሩ ድራማቲክ ለማድረግና ውበት ለመስጠት ብትፈልግም መፅሀፉን ለመጀመሪያ ጊዜ ስታነበውና ስተርከው የምትፈልገው አይነት ይዘት አይመጣም! ስለዚህ ለብቻህ ለራስህ ቢያንስ 1ጊዜ ማንበብና ገፀባህሪያቶቹን ማወቅ አለብህ! በተረፈ በጣም አሪፍ ነው በርታ ❤
@endale55
@endale55 4 ай бұрын
26:14 ላይ ንፍጥህን የተናፈጥከው ነገርስ? 😅😅😅😂
@holbrook-ul9cf
@holbrook-ul9cf Жыл бұрын
This was my favorite book in my teenager years ,you remind me lots of thinks ❤❤❤
@tomasyohannes294
@tomasyohannes294 Жыл бұрын
ሙላ ነስረዲን እሚል ቀልድ ሰምቼ ሳልፈልግ ሳቅኩ አንዳንዴ ቀልዶች ሰው ይመርጣሉ መሠለኝ።
@HabeshaMusicLyricsHML
@HabeshaMusicLyricsHML Жыл бұрын
😁🤣😁🤣😁make me smile like 2 hours too funny....akrarbu demo ✅👍✅👍✅
@MuhdinDawud
@MuhdinDawud 10 ай бұрын
Wow it's so funny 😂😂😅
@ethiopia3000
@ethiopia3000 10 ай бұрын
thank you for listening
@aliphgoshu
@aliphgoshu Жыл бұрын
❤❤❤
@embtwodmi5138
@embtwodmi5138 10 ай бұрын
ሳቂክ ግን በጣም ያምራል 🤣🤣
@DeriveDerive
@DeriveDerive 7 ай бұрын
1 bire nahe anta
@genbaw542
@genbaw542 3 ай бұрын
ጋቭሮቮች በጣም ቆንቋኖች ናቸው፡ትንሹ ጋቭሮቭ ሰው ቤት ሂዶ ቆሎ ሲያዘግኑት አያቴ ይዝገኑልኝ ያለው እስከ ዛሬ ያስቀኛል፡እጃቸው ሰፊ ስለሆነ ብዙ ቆሎ ይይዛል😂
@ethiopia3000
@ethiopia3000 3 ай бұрын
😅
@temesgenkebede7333
@temesgenkebede7333 Жыл бұрын
ጋቭሮቮች!!
@yosefteshome1125
@yosefteshome1125 Жыл бұрын
ሙሉዉን ሰማሁ ቀልዱ መቼ ነዉ የሚጀምረዉ? አትጃጃል ሌላ ስራ ፈልግ
@ethiopia3000
@ethiopia3000 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ በጣም!
@samuelaraya3299
@samuelaraya3299 Жыл бұрын
ደደብ
@Ffghhhjjkmmm
@Ffghhhjjkmmm Жыл бұрын
የኛወቹ ጉራጌወች ማለት ነው
@saday1261
@saday1261 Жыл бұрын
እውነት አስቆህ ነው የምትስቀው
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ጋቨሮሾች ድመቶቻቸዉን ጭራ የሚቆርጡት cut the tails off their cats so they can close the door faster when they let the cat out, in order to save heat. (A black cat with a cut-off tail is one of Gabrovo's symbols ቶሎ ብለዉ በሩ ጋራ እንዲደርሱ ነዉ ሃሃሃሃሃ
@samuelaraya3299
@samuelaraya3299 Жыл бұрын
Interesting sound is good thanks brother
@biniamworku6013
@biniamworku6013 9 ай бұрын
Why do you drag the words? It's unattractive to hear
@ethiopiatikdem6809
@ethiopiatikdem6809 Жыл бұрын
ገብጋባነት ያናድዳል እንጅ ምንም አያስቅም ደባሪ ነው ጋብሮቭ ቀልድ ሳይሆን ድብ ርት ነው መባል ያለበት በጣም ያስጠላሉ ድሮ መጽሀፋቸውን ሳነብ ይሸክኩኝ ነበር
@samuelaraya3299
@samuelaraya3299 Жыл бұрын
ደደብ
@behriyayassin9732
@behriyayassin9732 Жыл бұрын
Sisitam Promax nachew.
@bettytube2
@bettytube2 Жыл бұрын
ምንም የሚያስቅ ነገር የለውም ወዳጄ
@samuelaraya3299
@samuelaraya3299 Жыл бұрын
ደደብ
ጃፓን እንደምን ሰለጠነች? ክፍል 1
2:50:48
Amen آمين አሜን Audio Books
Рет қаралды 1,6 М.
Amharic Audio Bible Jeremiah - Ethiopian Amharic Bible Reading
4:22:46
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 10 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
1001 ለሊት አስደናቂው ምንጣፍ Arabian Night in Amharic Audiobook
1:08:22
Amen آمين አሜን Audio Books
Рет қаралды 6 М.
የሙላ ነስሩዲን ቀልዶች (Funny Jokes by Mula Nesrudin) Full Audio book
2:24:46
Amen آمين አሜን Audio Books
Рет қаралды 36 М.
ግሩም ትረካ - የካህሊል ጂብራን ህይወት እና ሥራዎች Kahlil Gibran  - Girum Tereka @GirumTereka
52:18
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 21 М.
የአክሱም ፂዮን ታሪክ   ye Axum Tsion Tarik ጽላተ ሙሴ እንዴት መጣ
1:01:48
ዛራቱስትራ የኒቼ ፍልስፍና Zaratustera
2:18:49
Amen آمين አሜን Audio Books
Рет қаралды 13 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН