No video

Ethiopian Amharic Music - Gizachew Teshome

  Рет қаралды 835,326

Ethio1888

Ethio1888

11 жыл бұрын

Ethiopian Amharic Music - Gizachew Teshome

Пікірлер: 213
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Жыл бұрын
ታሪክ በዘፈንም መልክም እንዲህ በአጭሩ ሲገለፅ በድምፀ መረዋው ግዛቸው ተሾመ ላነሳሳው እንጂ ላሞግሰው እንጂ ላወድሰው እንጂ ያንን እሳት እጅ ክንዱ የሚፋጅ የራስ ጌጥ የራስ ነው ለራስ የሚበጅ ,,,,, ኧረ የታል የታል የታለ ገብርዬ ኧረ የታል የታል የታለች ወርቅዬ ምስጢሩን ሳይነግረን የዛን የሰውዬ የሱን ሰማን እንጂ የእነሱን ማን አየ?? ትዝ አለኝ ትዝ አለኝ ያጀግና ትዝ አለኝ መቅደላ አፋፍ ሆኖ ተጣራ መሰለኝ×2 ኧረ የታል የታል የታለ ገብርዬ ኧረ የታል አለ የታለች ወርቅዬ ሚስጥሩን ሳይነግረን የዛን ሰውዬ የሱን ሰማን እንጂ፣እነሱን ማን አየ የመይሳው ስሙ ይረሳ መስሏቸው ድል አገኘን ብለው ልጁን መውሰዳቸው ካሳን ቢያጡ ልጁን፣ የአብራኩን ክፋይ ስንት #አለም እንዳለ አላወቁም ወይ? ሺ ጀግና ተፈጥሮ ያለፈውን ጀግና አለም ዳር እስከ ዳር፣ማን ይረሳው እና እነኳንስ በጎንደር፣በተወለደበት በድፍን አገሩ፣የሱ ስም አለበት ኧረ በአባጃሌው ኧረ በጃን ተከል,,,,,,,,,,,, ቦታውን ባሳየው እኔ አልከለከል ከእንግዲህ ጎንደርን የማያውቅ ይወቅሽ የአለማየሁ ሃገር እልፍ አባ ታጠቅ ነሽ እረ የታል የታል የታለች ተዋቡ የታል...የታል ወርቀ ዘቡ ይወስዱት ንብረቱ ይደብቁት አጡ ማን ይነጥቀንና ባለቤትነቱን አገሩን በሙሉ በፍቅር አንድ አርጎት ተሰናብቶን ቢሄድ፣እጁን ላለ መስጠት መቅደላ አፋፉ ላይ ምርኩዙን ቢሰበር ታሪኩን ለማጥፋት ሞክረውት ነበር ልዑሉ ቢወሰድ ምነጩ ግን አይደርቅም ምስክር ነው እና ታሪክ አይፋቅም። የካሳን ጀግንነት የጎንደርን ሚስጥር አይመራመሩት አይፈቱት በቁጥር ስሙና ታሪኩ ሳይቀረር ሹሩባው ዛሬም አሸብርቆ አለ በየ አምባው ምክሬን በአንጀቴ ታሪኬን በልቤ እዘልቃለሁኝ እኔስ ደራርቤ ልቤ ላይ መይሳው በሆዴ አለ ጎንደር እንዲ ይከብዳል ወይ?አገር ይዞ መዞር።።። ልጁን መውሰዳቸው
@user-wq4bk1uw5l
@user-wq4bk1uw5l 11 ай бұрын
የምውደው ዘፍኝ ግዛቸው ሺ ዓመት ኑርልን
@Emperors_12
@Emperors_12 Жыл бұрын
አፄ ቴዎድሮስ የሚሊኒየሙ ጀግና ነው ሁሌም የምንወደው የኢትዮጵያ ንጉስ ከዛም አልፎ የእኛ የአማራውያን ኩራት ነው💚💛❤ዝንተ አለም ቴዎድሮስ ኩሩው ቀብራራው
@eyerusalemewnetu
@eyerusalemewnetu 4 ай бұрын
Benatsh bka asdstshing ewnet
@user-ku5nm2ds4p
@user-ku5nm2ds4p 9 ай бұрын
የምወደው ምርጥ ሙዚቃ መይሳው ካሳ እህህህ ኩራታችን አማራዬ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ አማራዬ ከዳር እስከዳር የጀግኖቹ ልጆች ፋኖዬ ድሉ ለኛ ነው💚💛❤💋
@KalkidanMekonen-px1us
@KalkidanMekonen-px1us 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ ❤❤❤❤😂❤
@mfamillymeron
@mfamillymeron 6 ай бұрын
​@@KalkidanMekonen-px1us❤አማራነት እራሱ ኢትዮጵያዊነት ነዉ ኢትዮጵያን ብለን መሰል የተበቃነዉ ሁሉም እየተከፋፈለ የክልሉን ባንዲራ ሲያነሳ የአማራዉ ልጅ ብቻ ነዉ በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር በክልሉ ባንዲራ ይልቅ 💚💛❤ 👈 ያስቀደመዉ
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 4 ай бұрын
አንበሳዬ አነሳሳልኝ እስኪ ቴድዬን፡በተረፈ፡#አይዞን ንቦቹ ፋኖዎቻችን የቴድ ልጆች የአሳምነው ትንታጎች ለእኛ freedom የሚዋደቁ የአማራ ልጆች አሉልን፡፡
@hawauae2299
@hawauae2299 4 жыл бұрын
ላነሳሳው እንጅ ላወድሰው እንጅ የራስ ጌጥ የራስ ነው ለራስ የሚበጅ ዋው ድምፅ መረዋ ነው በጥቅሉ ቆንጆ ስራ ነው
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ሀዊ ደምሪኝ
@tigistusiba7837
@tigistusiba7837 2 жыл бұрын
Thank you Gizachew! You are reminding us of our great Hero, Meyisaw Kassa(Atse Tewodros) who gave his life to the sake of his lovely mother land. He became a unique type of standard(gauge) for love to Mother land. We are very glad that, Ethiopia has millions of Meyisaw Kassas who defend our country.
@eyerusalemewnetu
@eyerusalemewnetu 6 ай бұрын
ጎንደሬት ብሄር ቢሆን ኖሮ እኔ የመጀመርያ እሆን ነበር በቃ ዝም በዬኮነው ማፈቅራቸው እመቤቴን❤❤❤❤❤
@Alexman123.
@Alexman123. 5 ай бұрын
Like me
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 4 ай бұрын
me to 😂😂😂mariamn
@wondwossenalemu935
@wondwossenalemu935 7 жыл бұрын
Gizachew Teshome እድሜ ይስጥህ የኔ ጌታ!!
@girmazewde640
@girmazewde640 Жыл бұрын
የራስ ጌጥ የራነስ ነዉ ለሌላም አይበጅ...እዉነት ብለሀል። የጎንደርን ምስጢር አይመረምሩት አይፈቱት በቁጥር። በጣም ይገርማል እኮ ግጥምና ድምፅ።
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 6 жыл бұрын
አማራነቴ ኩራቴ አጼወቹ ጀግና👍👍👍💪💪💪👌👌👌🏃
@ribanajemal7641
@ribanajemal7641 Жыл бұрын
የኢቶጲያ ኩራት ነክ ኑርልን።
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
አቤት ድምፅ ደስ ሲል
@wondwossenalemu935
@wondwossenalemu935 8 жыл бұрын
ተው......ተው........ተው.....ተውማ....ተውማ.....ተውማ.......ለአነሳሳው እንጅ ላወድሰው እንጅ ላሞግሰው እንጅ ያአንን እሳት እጅ ክንዱ የሚፋጅ!! አገራችን ጒንደር ስሜን ጃን አሞራ ለጠገበው ጥይት ለራበው እንጀራ!! እናታለም ጎንደር አገራችን ጎንደር!!
@helenbackaltsh3788
@helenbackaltsh3788 7 жыл бұрын
wondwossen Alemu
@merci1093
@merci1093 6 жыл бұрын
እንዲያ በል ኣንተ ሞንሞናው ጒንደሬ
@SAT--zj1rn
@SAT--zj1rn 4 жыл бұрын
ጋይንት ከፎገራ ደባርቅና ቋራ ዳባት የነመሴ ስሜን ጃናሞራ ክንደ ነበልባሉ የኮራ የጠራ ና በለው በለው ጋሻየን አጅሬን ጃኖራ።
@zahrawelo2801
@zahrawelo2801 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏👌👌💙💛❤
@ErtyFjht
@ErtyFjht 20 күн бұрын
GONDER Source of Ethiopianism❤
@user-gz7cl7uu3t
@user-gz7cl7uu3t 3 жыл бұрын
አይ ጎንደሬዎች ሸላማችሁ ይብዛ
@223malien9
@223malien9 5 жыл бұрын
love you people and music ethiopia l'm from Mali 🇲🇱
@muhmmadishaq6302
@muhmmadishaq6302 7 ай бұрын
ወይኔ ትዝተ ሊጂነቴን ወይ ግዜ 😢❤
@zekATE
@zekATE 5 ай бұрын
በጣም የሚገርም ዘፈን ነው መቼም የማይይስለች ታሪክ አስተማሪ።እንድገና ሙዚቃውን አቀናብረው ለእዲሱ ትውልድ ማስማት ቢቻል ጥሩ ነበር።
@Etihiofano
@Etihiofano 7 ай бұрын
😢😢😢😢 በስት አመቴ ዩቱብ ላይ አገኘሁት ሥሙን አላውቀው ብየ አሁን አገኘሁት ኡፍፍፍፍፍፍፍ 😢
@mubeMhamhad
@mubeMhamhad 3 ай бұрын
ኢኔም በጠም የምወደው ዘፈን ነዉ❤❤❤
@cholriel9240
@cholriel9240 2 жыл бұрын
My favorite song forever 🥰❤️
@Tarekegngebre1919
@Tarekegngebre1919 Жыл бұрын
Gizachew wstachin neh ጎንደር የአፄ ቴዎድሮስ አገር
@user-dq3fy9vp8j
@user-dq3fy9vp8j 6 жыл бұрын
ጎደር፡ውስጤ፡ነው፡የጀግኖቺ፡አገር፡ጀግናው፡ፋሲል፡ጀግና፡መቼም፡አይሞትም፡😘😘😘😘😘💐💚💛💜
@wetsanet9308
@wetsanet9308 2 жыл бұрын
Who loves this person who always sings when I wake up in the morning
@tinagizaw5766
@tinagizaw5766 2 жыл бұрын
አማራመሆንእደትመታደልነው
@fikiryegojjamlijj504
@fikiryegojjamlijj504 5 жыл бұрын
Siwodih ante Sew amlak yitebkih huliem akebrhalew yenie Gomlala ❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌
@birhanhagos2606
@birhanhagos2606 5 жыл бұрын
አቤት ድምፅህ ሲያምር
@funkmeistercj1804
@funkmeistercj1804 11 жыл бұрын
I can't stop listening it. It is so gear song!!!!!!!!!!
@HHh-nv4dc
@HHh-nv4dc 7 жыл бұрын
wowwww
@user-bx2hu5zv7k
@user-bx2hu5zv7k 27 күн бұрын
fevorite song forever thanks❤❤❤❤
@mlakjypote2915
@mlakjypote2915 6 жыл бұрын
ዋው ጎደሬ ስታምሩ ፍቅር ናቹህ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
መካ ደምሪኝ
@cristinahyland3241
@cristinahyland3241 7 жыл бұрын
የራስ ጌጥ የራስ ነው ትክክል ብለሀል !!!!!!!
@aishasalim1852
@aishasalim1852 7 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውው አነሳሰውማ የራስ ጌጥ የራስ ነው ውብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብ ያጀግና ትዝ አለኝ
@abigizaw1419
@abigizaw1419 Жыл бұрын
Oh my God... you judt very takanted I traditional music❤❤❤❤😂
@sarasunar8214
@sarasunar8214 6 жыл бұрын
What's seeing I no understand, but nice song...I am from Nepal.living Portugal
@amentemesgen7613
@amentemesgen7613 4 жыл бұрын
Kebraraw Gonderie!!
@RainSoundMY
@RainSoundMY 5 ай бұрын
ወርቅ የሆነ ዘፈን💚💛❤️
@user-ie8rf6hb4g
@user-ie8rf6hb4g 2 ай бұрын
Amhara forever❤❤
@samiraumar6624
@samiraumar6624 5 жыл бұрын
አማራየ ሙሽራየ ዴሜ
@asmaadne2571
@asmaadne2571 3 жыл бұрын
,
@mulualmworknehkebede4900
@mulualmworknehkebede4900 3 жыл бұрын
Hi
@sayamshingh6390
@sayamshingh6390 3 жыл бұрын
@@mulualmworknehkebede4900 ። ኧይ። ግ. ።ሽ
@selamawitkesks2530
@selamawitkesks2530 3 ай бұрын
Yene nahusenay hager
@user-zx7mh4nf5u
@user-zx7mh4nf5u 6 жыл бұрын
ወይይይይይይይይይይይይይ ሀገሪ !!! ማን እንደ ሀገር ። ወይይይይይይይይይይይይይ ።።ስደት ላደለው ሰርቶ የሚያድግበት ።።ላላደለው ደገሞ ስቃይ ሆኖል ።።ስቱ ።።ወቶ ቀረ
@konjtcongit4322
@konjtcongit4322 6 жыл бұрын
ያዝ እንግዲህ እስክስ እስክስ
@user-qp7wk5rc7t
@user-qp7wk5rc7t 7 ай бұрын
Kasa is Hero forever
@melkamsewsamuel5631
@melkamsewsamuel5631 Жыл бұрын
Gonder ye arbegna hager ye wendoch hager
@tigistusiba7837
@tigistusiba7837 2 жыл бұрын
Meysaw Kassa was one of the millions who gave their life for the sake of future Ethiopia (Ethiopians). Because of their heroism we are here to tell the story. Dear Gizachew, you are one of our great story tellers. Unfortunately, there are plenty of us who undermine the great value of our mother land keepers who save our country from foreign enemies. I think this kind of behavior is betraying (Kedategnnet) your own heroes for the sake of our selfish and egoist personal self-desire!! So, let's be human who respect natural and cultural values?!!
@maramawitmelkamu1754
@maramawitmelkamu1754 2 жыл бұрын
thats right
@berhankassaye1226
@berhankassaye1226 Жыл бұрын
የተምታታበት ህዝብ ምን ነው በሰላቶ ቋንቋ ፅፈህ ታሪክ መስካሪ ነው ማለት ሁለት ሰባት ተጠመቅ ይቀርሀል
@biniyambinubinubinu9712
@biniyambinubinubinu9712 3 жыл бұрын
Ambessaw teddey
@gelilaethiopia7414
@gelilaethiopia7414 6 жыл бұрын
Ewunet new gzeshoo
@Ami-ub4qt
@Ami-ub4qt 6 жыл бұрын
ዋዉስታምሩጎደሩስወድችሁጀግናነችሁእኔዉሎይነኝ
@user-ez1yy8cv7f
@user-ez1yy8cv7f 7 жыл бұрын
አይ ግዜ ውይይይ ስራወችህ ሲያምሩ
@yalemworkhailemariam4675
@yalemworkhailemariam4675 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn 5 ай бұрын
ይሄንን ዘፈን ስወደው እኮ ደግሞ ኦሮሞ ነኝ ።
@seblanetere5618
@seblanetere5618 8 жыл бұрын
Love this song it's my favourite so far
@helenbackaltsh3788
@helenbackaltsh3788 7 жыл бұрын
Sebla Netere
@kasayealamero1980
@kasayealamero1980 6 жыл бұрын
Sebla Netere .
@user-sy1id8nh9n
@user-sy1id8nh9n 4 жыл бұрын
@@helenbackaltsh3788 pplp0
@user-sy1id8nh9n
@user-sy1id8nh9n 4 жыл бұрын
@@helenbackaltsh3788 lpp
@user-sy1id8nh9n
@user-sy1id8nh9n 4 жыл бұрын
@@helenbackaltsh3788 p
@jefarjafar8022
@jefarjafar8022 6 жыл бұрын
Gonder meweledien zari wededkut kezih zeenegna bota mewelidiy betam dess yilegnall
@selamgirma3288
@selamgirma3288 8 жыл бұрын
wowowo yene konjo
@tagestmuleta9512
@tagestmuleta9512 8 жыл бұрын
ስውድህ እኮ ጥሩ ነው ቀጥለበት እጠብቃለን
@simonbelay5749
@simonbelay5749 9 ай бұрын
How are you my brother, Good to see you. ☆
@belachwekassa7628
@belachwekassa7628 10 жыл бұрын
wonderfull music
@ermiyasassefa4572
@ermiyasassefa4572 Жыл бұрын
ma forever song !!!
@maramawitmelkamu1754
@maramawitmelkamu1754 2 жыл бұрын
ere babajalew ere bejantekel enwedkalen
@tigistselam4392
@tigistselam4392 7 жыл бұрын
የመይሣው ካሣ ሥወደው ቴወድሮሥብቻነበር ወንድ መቸም ዴጋሚ አይወለድም
@abielzeray9678
@abielzeray9678 3 жыл бұрын
ዠቨዠ
@abielzeray9678
@abielzeray9678 3 жыл бұрын
ቨቨቨ
@abielzeray9678
@abielzeray9678 3 жыл бұрын
@abielzeray9678
@abielzeray9678 3 жыл бұрын
@HawaHawa-xe6ju
@HawaHawa-xe6ju 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@etotube1957
@etotube1957 3 жыл бұрын
የኔ ጎንደር
@user-cr3nu3td3d
@user-cr3nu3td3d 6 жыл бұрын
ዋውውውውውውትዝአለኝትዛለኝያጀግናትዛለኝ
@abrhamadane2845
@abrhamadane2845 7 жыл бұрын
Endeta yegonderen manenet ema "begegnochua lojochua yetbekelatal"
@ahlamahlam8530
@ahlamahlam8530 3 жыл бұрын
Nafkig ugre. Offfff sedt baynur
@eyohavanaa8766
@eyohavanaa8766 5 жыл бұрын
WAW BEST ,,,,,,,,,,,,,,,,,,
@user-sg1ov6hf6h
@user-sg1ov6hf6h 6 жыл бұрын
ዋዉዉወዉ ያዝ ጎንድ እስክስ
@emebetshiferaw1010
@emebetshiferaw1010 6 жыл бұрын
Wow. Yager. Liji
@user-ot7pk1un4p
@user-ot7pk1un4p 2 ай бұрын
💚💛❤💪👍
@betelkassa4312
@betelkassa4312 6 жыл бұрын
yanen esat eji kndu yemifaji Mechim endete ayinet jegena huletegna ayiweldm mechim
@aschalewabebe823
@aschalewabebe823 9 жыл бұрын
nice bahil music
@user-be6zv9jm2f
@user-be6zv9jm2f 6 жыл бұрын
ዋዉ በርታ
@tiggoderewa4356
@tiggoderewa4356 4 жыл бұрын
engedeh gondere yemayawkesh yelme yalmayew agre gezachew sewdeh
@nmzavdbdhs997
@nmzavdbdhs997 8 жыл бұрын
ግዜ ይመችኽ
@ahlamahlam8530
@ahlamahlam8530 3 жыл бұрын
Demxehn sesema alkse yilgale
@fezeyfmuhammad9889
@fezeyfmuhammad9889 3 жыл бұрын
ተመረተደሰተ
@user-xh1wn2ut8s
@user-xh1wn2ut8s 6 ай бұрын
I like this miscii
@millionamare5356
@millionamare5356 7 ай бұрын
My gonder ❤
@brtukanmesele1953
@brtukanmesele1953 7 жыл бұрын
wow I like
@user-sg1ov6hf6h
@user-sg1ov6hf6h 6 жыл бұрын
ጎንደሪ ባልሁን ይቆጨኝ ነበር
@hiwotlove396
@hiwotlove396 6 жыл бұрын
ስወድህ የኔ መልካም
@rahwamahari9345
@rahwamahari9345 8 жыл бұрын
awesome music
@TheAliAyache
@TheAliAyache 8 жыл бұрын
omg sewodek eko
@fikadumekashaw9939
@fikadumekashaw9939 3 жыл бұрын
#1
@worknshezzzz7138
@worknshezzzz7138 6 жыл бұрын
ዋውውውውው
@Isha-fv9qh
@Isha-fv9qh 8 жыл бұрын
አይሻ.ከሳውዲ
@shayoom3070
@shayoom3070 5 жыл бұрын
ተውተውሀሀሀ
@kidistchala3228
@kidistchala3228 5 жыл бұрын
እረ የታል የታል የታለ ገብርዬ የታለች ወርቅዪ
@ahlamahlam8530
@ahlamahlam8530 3 жыл бұрын
Demxehn sewdew gondre balhun yekuchg nebre
@user-ec9xe6wh6l
@user-ec9xe6wh6l 9 ай бұрын
Wowwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww I love itttttttttttttttttttttttttttt
@salamgetu7992
@salamgetu7992 6 жыл бұрын
ያምራል ሀገሬ😍😍😍😍😍😍😍
@yezbalemkasse8796
@yezbalemkasse8796 6 жыл бұрын
Salam Getu
@maryammaryam854
@maryammaryam854 7 жыл бұрын
wawwwwwww gizesh yemche
@fantafanta5677
@fantafanta5677 5 жыл бұрын
Wey er enas memota new bhagra fkr
@mahamoudshiine8421
@mahamoudshiine8421 10 жыл бұрын
Nice songs ilike him
@ayshaaahh9776
@ayshaaahh9776 6 жыл бұрын
Berta gizy yebahil kuncho nehi
@Ambassel
@Ambassel 6 ай бұрын
የኢትዮጵያ አንበሳ መይሳው ካሳ ይነሳል!
@YWtube-bs8yn
@YWtube-bs8yn 3 жыл бұрын
እህ አነሳሳውማ እንዲያ
@destatube605
@destatube605 7 жыл бұрын
ውድድድድ
@tgyedegelmareyamlege4278
@tgyedegelmareyamlege4278 8 жыл бұрын
wawwwwwww.hageray gonder
@bezayemadnaki5293
@bezayemadnaki5293 3 жыл бұрын
Abete demt
@abigiyahjgj3312
@abigiyahjgj3312 7 жыл бұрын
satenaaaw!wendilij!erereerereeeeeeee!lanesasawunjiii,wudiwendilijiiii,irmeyistih!gechi!
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 22 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 53 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
Gizachw Teshome - Jiru - ግዛቸው ተሾመ - ጅሩ - Ethiopian Music
6:57
Ephrem Tamiru and gosaye tesfaye:- balageru
7:58
habtamubest
Рет қаралды 2,4 МЛН
Musheraye Abebaye
11:41
Gizachew Teshome - Topic
Рет қаралды 13 М.
ገነት ማስረሻ እዋዋ ጎጃም Genet Masresha Gojam music
6:07
Ethio Admas 13
Рет қаралды 1,3 МЛН
Ethiopian Amharic Music New
6:56
Ethio1888
Рет қаралды 327 М.
Wello
6:25
Gezachew Teshome - Topic
Рет қаралды 800 М.
Mesfin bekele Demelashe(ደመላሽ) Ethiopan best song
5:58
Mesfin Bekele - Official
Рет қаралды 123 М.
Mehari Degefaw - Gonder
6:19
Gojo Media
Рет қаралды 2,2 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 22 МЛН