Рет қаралды 411,725
መቼም ብንሰማቸው የማንሰለቻቸው ተወዳጅ ዘፈኖች በተለይ
በእውነተኛ ፍቅር ውስጥ ሆነው በስደት፣በሂወት መጥፎ አጋጣሚ ወይም በተለያዩ ምክንያቶች ፍቅረኛቸውን ላጡ ወንዶች ትክክለኛውን ስሜታቸውን የሚገልፅላቸው ዘፈኖችን ይዟል።
ዘፈኖቹን ከወደዳችዋቸው ኮመንት ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።በቀጣይ የተሻለ ስራ ይዘን እንድንመጣ ይረዳናል እና።
ክብር ለገጣሚያን ለዜማ ደራሲያን ሳይታክቱ ዘፉኖችን ለሚያቀናብሩ አቀናባሪያን እና ድምፃዊያን ይሁንልን።
ኢትዮጲያ ከህዝቦችዋ ጋር ታፍራ እና ተከብራ ለዘላለም ትኑር።