Ethiopian፡Jegol Tube/Alemayehu Tadesse/A Letter to God/ጀጎል ቱዩብ/አለማየሁ ታደሰ/ለእግዜር የተላከ ደብዳቤ

  Рет қаралды 11,440

ጀጎል Jegol Tube

ጀጎል Jegol Tube

3 жыл бұрын

Welcome to Jegol Tube. Jegol Tube is dedicated to cover the works and life of the Acclaimed Ethiopian Actor-writer and Director Alemayehu Tadesse And his Family. Alemayehu Tadesse is one of Ethiopian most accomplished film & theatre writer, director, actor, and producer. For the past two decades, Alemayehu has played on more than 40 theaters and films, directed 5 full-length theaters and film, and wrote eight theaters and films.

Пікірлер: 100
@mimebeza3240
@mimebeza3240 3 жыл бұрын
አሌክስ ተባረክልኝ የሚገርመው እኔ ልጅ ሆኜ ለቅዱስ ገብርኤል የተለየ ፍቅር አለኝ እና ሲከፍኝም ሲደላኝም የምፈልገውንም ያስጨነቀኝንም በወረቀት ጽፌ ጊቢገብርኤል ቤተመቅደስ ገብቼ ከቅዱስ ገብርኤል ስእለ አድህኖ በህዋላበኩል ምጣፍስር አድርጌ ልክ ስወጣ ከመቅደስ ውስጤ በሀሴት ይሞላል ታድያ አዴ ምን ሆነ መሰላቹሁ እደተለመደው የልቤን ጽፌ የተለመደቦታ ላስቀምጥ ስል አዲት እማ ሆይ ልጄ ምን እያደረግሽነው ምን ፈልገሽነው ምጣፍ የምትገልጭው ሲሉኝ አይ ለቅዱስገብርኤል ደብዳቤ እያስቀመጥኩኝ አልክዋቸው ግርም አሉነ ተመለከቱኝ መለስ ብለው ልጄ ይህ ምጣፍኮ እየወጣ ይጸዳል እና ሰው ያየዋል እኮ እና ዝም ብለሽ በጸሎት ብታሳስቢው አይበጅም ነበር አሉኝ እማሆይ አልክዋቸው እኔ እዚህ ካላስቀመጥኩኝ ልቤ አያርፍም ደግሞ ሰው እዳያየው እሱ ሊሰውረው የታመነ ነው በዛ ላይ እኔ ገና መልእክቱን ስጽፈው እሱ አንብእቦ ጨርሶታል አልክዋቸው በጣም ተገርመው ልጄ መልካሙን ተመኝተሻልና ካንቺ አይወሰድ ብለውኝ መርቀውኝ ተለያየን እና ይህው እስከዛሬ ለቅዱስ ገብርኤል እንደዚህ ባለመልኩ ነው ውስጤን ማካፍለውና እምነት ባህር ይከፍላል
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 3 жыл бұрын
በማርያም አሁን ይሄ ዲስ ላይክ ያሰጣል አቤት የክፋታችን ጥግ ልብ ይስጠን!! አሌክስ እናመሰግናለን
@user-mp3bn1ty8f
@user-mp3bn1ty8f 2 жыл бұрын
ጀጎልዎቹ በጣም ምወዳቹ ማከብራቹ እድሜጤና ይስጣቹ
@user-on2xo6eg5j
@user-on2xo6eg5j Жыл бұрын
ተወዳጁ ወድሜ አርቲስት አለማየሁ ስለምታደርሰን ቁምነገር አዘል ትረካወች እንዲሁም የሒወት ተመኩሮች ሁሉ በእግዚአብሄር ስም ከልብ አመሠግንሃለዉ ላንተም ለቤተሰቦችህም አድሜናጤና እመኝልሃለሁ
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Жыл бұрын
አሌክሶ የኔ ድንቅ ሰዉ እጅግ አክባሪህ ሥራዎችህንም ደጋፊ ነኝ
@user-ev3il7hy1h
@user-ev3il7hy1h 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሌክስ ሌቹ እንድልክለት የፈለገው ምናልባት እደበሮዶው ከሰማይ እንዴዘብለት ይለናል እምነታችንን እንዴሊቹ ያጠክረው !!!
@nahcollection
@nahcollection 2 жыл бұрын
በጣም መሳጭ ታሪክ እናመሰግናለን
@zeadenshe3054
@zeadenshe3054 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@samirag501
@samirag501 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በምብርሀን
@adugnamelese5612
@adugnamelese5612 3 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እናመስግናለን. እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን
@adugnamelese5612
@adugnamelese5612 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ግሩም. ነው
@eyorikaeyorika2355
@eyorikaeyorika2355 Жыл бұрын
አይ ሌቾ የሚገርም በእግዚአብሔር ላይ ያለ እምነት እና ተስፋ በሰዉ ላይ ደሞ የእምነት ማጣት
@user-vv1dm7gm7n
@user-vv1dm7gm7n 3 жыл бұрын
አሌክስ እናመሰግናለን በጣም
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 3 жыл бұрын
ደግሜ ነው የሰማሁት እንዴት አይነት እምነት ነው አሌክስየ እናመሰግናለን
@dingelsolyana4648
@dingelsolyana4648 3 жыл бұрын
Alexio yene mirt sew edime ketenna ga Yistlegn ❤️❤️❤️
@ge821
@ge821 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@zerefetekleyes7569
@zerefetekleyes7569 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ታሪክ ነው እናም እንመን ምንም አናጣም እናመሰግናለን ከድንቅ ሰው አንደበት ድንቅ ታሪክ።
@user-ld8vd6jz4i
@user-ld8vd6jz4i 3 жыл бұрын
አሌክስ እንኳ ን ደህ መጣህል አገሬ ሰላምሽ ይብዛ
@zeadenshe3054
@zeadenshe3054 3 жыл бұрын
Wow btame DSE ylale Alex egzbhre erjme edmye ktngare ysethe wedmachiene 👏👏
@tube5169
@tube5169 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ጥፍት አትበል
@aswanaswan5941
@aswanaswan5941 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን alexo
@GalilaRout
@GalilaRout 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእምንታችን እምንፀናበትን ጥበብ ስጠን
@mimebeza3240
@mimebeza3240 3 жыл бұрын
አሌክስዬ ተባረክ ዲስላይክ ምታደርጉ ልብ ይስጣቹሁ
@user-px2xt4kt4r
@user-px2xt4kt4r 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሌክስ
@senaityemane8323
@senaityemane8323 Жыл бұрын
በጣም ኣስተመሪ ትሪክ ነው በተለይ የመጨረሻው ያለው ለሰዎች ጥሩ ስናረግ ምስጋና ፈልገን ማረግ እንደሌለብን እሱ ያውቅልኝል ብለን ለሰዎች በጎ መሆን ያለብን*ያደረክለት ኣያደርግልህም እና*
@tena9047
@tena9047 3 жыл бұрын
አሌክሶ መክሊትህን ያገኘህው አንተ ነህ ከማቃቸው ሰዎች ውስጥ በቃ አንደኛ ነህ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
@GalilaRout
@GalilaRout 3 жыл бұрын
አሌኮ ርጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ይስጥህ 🌹♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹 እናመስግናለን ♥️♥️♥️♥️♥️
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
አሜን ድንቅ እምነት
@masytube16
@masytube16 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ታሪክ በቆጆ እቀራረብ እውነት ነው እኛ እምነት አጣንጅ እሱ የፈጠረውን አይረሳም እናመሰግናለን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🇪🇹
@merkebabera1988
@merkebabera1988 3 жыл бұрын
Alex yefkir sew thanks
@netsanettowlde2395
@netsanettowlde2395 3 жыл бұрын
Alxs enmeseginalh God bless you and your family 🙏
@michaellemma4143
@michaellemma4143 3 жыл бұрын
Alekis betam adinakikina akibarik negni betam new yemiwediki wedime alemayew miki negni ke Oslo Norge
@mh7224
@mh7224 3 жыл бұрын
የእውነት ቆንጆ ታሪክ ነው እግዚያብሔር የሚያደርግበት መንገድ እጅግ ብዙ ነው ዋናው ከልብ ማመን ብቻ ነው
@hilinaeka4808
@hilinaeka4808 3 жыл бұрын
Alex betam germognal emenet I ypost bet seratgnoch alemtamenachewu betam enamesegnalen🙏🙏😁😁
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 жыл бұрын
አለምየ የእውነት በጣም ነው ምወድህ እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጣቹህ ከነመላ ቤተሰቦችህ ❤️❤️❤️❤️❤️
@tigisttigist1162
@tigisttigist1162 3 жыл бұрын
Alexs betam konjo new. enamesegenalen👍
@rahelalemu3298
@rahelalemu3298 3 жыл бұрын
እውነት ብሏል ሌቾ እግዚአብሔር ላመኑት ፍፁም ታማኝ ለጠሩት እጅግ ቅርብ አምላክ ነው ከኛ የሚጠበቀው በፍጹም ልብ መታመን ነው ያደርገዋል💯 🤲🥰
@user-ju9nh8xi6h
@user-ju9nh8xi6h 3 жыл бұрын
አሌክስ በጣም ነዉ የምወድክ ምርጥ ጀግናዉ ክብርል💒💒💒
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
እንኳን ሠላም መጣቹሕ አሌክሶ ተው ግን አትጥፉ ቶሎ ቶሎ ቢዲኦስሩ በጣም የምወዳቹሕ ሙሉ ፋሚሊወች እኔ ብቻ ነኝ መፅሐፍ ሰው ሢያነብ ከልቤ ምስጥ ብየ ነው የምሰማ እኔ ሣነብ እንቅልፍ ምናምን፦፦፦፦
@markenhenok7286
@markenhenok7286 3 жыл бұрын
ወሳኝና ወቅታዊ የጊዜው መልእክትነው ! አምላክን መጠየቅና ምላሹን ከሱብቻ መጠበቅነው 💚💛❤ 🙏🙏🙏
@user-ey3jm4rm1e
@user-ey3jm4rm1e 3 жыл бұрын
እናመስግናለን አሊግስ ፈጣሪ ሰላምክን ያብዛልህ ከነቤተሰብክ
@lovetheuniverse1160
@lovetheuniverse1160 3 жыл бұрын
Thank you it's awesome 👍
@yaredlb5430
@yaredlb5430 3 жыл бұрын
Alexo we miss your short but amazing stories and programs...please please ቶሎ ቶሎ ኑ ...great story today 👍👍👍 ግን የተፈጸመው በጣም እያጓጓ ነው እናም አንተ ባለህ የስነጽሑፍ ችሎታ የሆነች ነገር ሞንጭረ ብታሰማን በጣም ደስ ይለናል🙏🙏🙏
@ephunegnyek1664
@ephunegnyek1664 3 жыл бұрын
ሰዉየዉ ወይም ሌቾ ሰዎችን አለማመኑ በእግዚአብሄር እንደሚያምን ሁነኛ ማረጋገጫ ሲሆን ታየኝ ምክንያቱም ሰጭዉ እግዚአብሄር ቢሆን ኑሮ እንደማያጎልበት ያቃል ያምናል፤ዳሩ ግን ስለጎደለበት ሰዎችን እንጂ ፈጣሪዉን አልተጠራጠረም። እኛም ሰዉን ከማመን ፈጣሪን እንድናምን ይርዳን
@kalkidandejene640
@kalkidandejene640 3 жыл бұрын
Oh my God really impressive God bless you to share this wise thought .
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 3 жыл бұрын
አሌክሳችን እናመሰግናለን ክበርልን
@user-kt1oh8cq8i
@user-kt1oh8cq8i 3 жыл бұрын
አይይይይ እምነት እስኪ የሌቾ አምላክ አገራችንን ሰላሞን ይመልስልን ሁላችንም በዚ እምነት ሁነን እጠይቀው ሰላም አርግልን እያልን እኔማ ስላገሬ 😭😭😭😭😭 ብቻ ስላሙን ይመልስልን!!!
@dingelsolyana4648
@dingelsolyana4648 3 жыл бұрын
Alexo yene liu sew Amlak erjim edime ke tenna ga yistik
@user-vi2et5yk8f
@user-vi2et5yk8f 3 жыл бұрын
WOW
@hasab8124
@hasab8124 Жыл бұрын
አሌክሶን በሌላ መንገድ
@GalilaRout
@GalilaRout 3 жыл бұрын
አሌኮ እኳን ደና መጣክ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹 የሐርር ዳይመድ 💎💎💎🌹🌹🌹💎💎 ♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ethiolove5855
@ethiolove5855 3 жыл бұрын
አሌክስ አባቴ ዘመንህ ይባረክ አቀራረብህ እንዴት ይጣፍጣል
@hiwothaile8596
@hiwothaile8596 3 жыл бұрын
የሚገርም እምነት ነው! የጠየቀውን ገንዘብ ግን እግዚአብሔር ሊልክለት የሚችለው በዝናብ መልክ ብቻ ነው!
@dagmawieskinder6489
@dagmawieskinder6489 3 жыл бұрын
Wow
@birtukuantesfaye3890
@birtukuantesfaye3890 3 жыл бұрын
ጥሩ ታሪክ ነው ስው ምን ያህል አስቸጋሪ እንደሆነ ተመለከትኩ የስጠህኝን ባርክልኝ አይልም ጨምርልኝ እንጂ
@hagerhager7645
@hagerhager7645 3 жыл бұрын
አሜን አሌክሱ የሚገረም ነው በእግዚአብሔርም እምነት ካለን የፈለግነው እንደሚሳካነው ሰውየው የሚመስለኝ የጠፋውንብረቱ አለእ ንደሚመመልስለት ያውቃል
@samuelyared4734
@samuelyared4734 3 жыл бұрын
Alex God bless you!
@tirunashwosene3535
@tirunashwosene3535 3 жыл бұрын
አርቴስት አለማየሁ ታደሰ በቅድሚያ በጣም አድናቂህ ነኝ በራስህ የምተማመን ኩሩ ኢትዬጵዊ ነህ ያቀረብከው ታሪክ አድተማሪና ምክር ነው በጣም አመሰግንሀለሁ::
@Hiwi333
@Hiwi333 Жыл бұрын
Very impressed, Thank you
@Red-lp1is
@Red-lp1is 3 жыл бұрын
Fetari bemn melku endemisera anawkm bizu gize egna menasbew ena esu miyareglen betam yetleyaye new Lezam new ke posta bet sewoch yesetegnal yehe birr belo cherash yalasebew enam le enesun lemewkes yetkarebew Wanaw gn balen ena bemiseten ngr mamashegen ena fetarin mamen alebn telo endemaytlen
@chuchubekele8499
@chuchubekele8499 3 жыл бұрын
Increadabl i appreciate his faith thank you Alex
@nebiyougetachew7900
@nebiyougetachew7900 2 жыл бұрын
Amen Be2014 ke fiker gar yedersal!
@alemababu1612
@alemababu1612 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ታሪክ ነው እናመሰግናለን።
@selamlealem2696
@selamlealem2696 3 жыл бұрын
አረ አሌክስ ጠፍተካል በሰላም ነው የናቴልጅ🤔
@Nolawieneye
@Nolawieneye 3 жыл бұрын
የሚግርም ነው:: እምነት አለኝ እላለሁ ደግሞም እጨነቃለሁ:: እኔም እንደ ፖስታ ቤቱ ሰው በእግዚአብሔር ላይ ፍጹም እምነት ባለው ሰው እቀናለሁ:: እግሬን አሞኝ ለትንሹ ልጄ ጸልይልኝ አልኩት:: እንደጠየቅሁትም ጸለየልኝ በእርሱ እምነት ለእግዚአብሔር ጠይቁዋልና ነገ እኔ ድኜ እንደሚያየኝ እርግጥኛ ነበር በንጋታው አሁንም አነክሳለሁ:: እንዴ እናቴ አሁንም ታነክሻለሽ ማታ ጸልዬልሽ ነበር እኮ አለኝ:: ምን አለ እንዳንተ የምጠይቀውን እግዚአብሔር እንደሚሰጠኝ በሙሉ እያመንኩ ብጸልይ ስል ተመኘው:: በእግዚአብሔር ላይ ያለ ጽኑ እምነት የማያሻግረን የችግር ባሕርና ውቅያኖስ የለም:: ወንድሜ አሌክስ መልካም ነገር አሰማኸን እግዚአብሔር ይስጥልን:: የመጨረሻው ግን 100% እርግጥኛ ሳንሆን መጠራጠር መልካም አይደለም:: ሰዎቹን ምንኛ ያሳዝናቸው ይሆን? ግማሽ ደሞዙን የሰጠውንስ መክሰስ ምንኛ ያለመታደል ነው:: ወይ ገንዘቤ!!! እንደሚል እርግጥኛ ነኝ::
@konjitkassaye9457
@konjitkassaye9457 3 жыл бұрын
ትልቅ መልክት ያለዉ ደብዳቤ ነዉ።
@jimmyjimmy5775
@jimmyjimmy5775 3 жыл бұрын
Enkuan dahna metak. Gin atitfa
@Lidiya_N.
@Lidiya_N. 3 жыл бұрын
The one and only Alexa. So talented, handsome and graceful! 👏👏👏Keep it up
@fikretadese4966
@fikretadese4966 3 жыл бұрын
WOW በጣም ደስ ይላል ግን በጣም ጠፋቹ
@michaellemma4143
@michaellemma4143 3 жыл бұрын
Gecho eminet mulu new minim ayneti tiritare yelewimu ene yemimeslegni gin mistun slemiwedat qala hulemi ewinet new yfetsemal blo selemiyamin new befexari ergitegna yehonew.
@genetgenet8391
@genetgenet8391 3 жыл бұрын
የደረሰውን አብዝታ ይባርክለትልል ምክ።ያተም እ/ርየለምፕነትን። አይነሳ.ምና
@AsdAsd-ev8te
@AsdAsd-ev8te 3 жыл бұрын
1gn negn like gichugn alemayo eshetun alaķewum wedewalewu arif ethipiayawi new degmom salakawu ferewalewu
@jimmyjimmy5775
@jimmyjimmy5775 3 жыл бұрын
Yet taftachu naw
@teklutedla8386
@teklutedla8386 3 жыл бұрын
እንደእምነቱ ይደረግለት
@Red-lp1is
@Red-lp1is 3 жыл бұрын
Enamesegnalen le tafache akerarebh 🙏😇
@Ritam432
@Ritam432 3 жыл бұрын
ለእግዚአብሄር የተላከ ደብዳቤ።Such A Beautiful story.You Have A Powerful Voice.Thank You For Sharing with Us.God Bless You.🙏💕
@danimelaku1
@danimelaku1 3 жыл бұрын
አሌክስ ከረጅም ጊዜ በፊት fm ላይ ያቀረብከው የአባትና የልጅ conversion ርዕሱ ጠፍቶኝ ነው። እባክህን አቅርብልን።
@SamiSami-vw2tx
@SamiSami-vw2tx 3 жыл бұрын
❤❤❤
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 3 жыл бұрын
Thanku Alexso yidenqal be sawu yilikilatal biye gamitalewu 🙏😁
@kidistkefyalew6533
@kidistkefyalew6533 3 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ታሪክ ነው እምነቱ ደስ ይላል እኔ ብዙ ተምሬበታለሁ ...... ለመገመት ይከብዳል ጨምረው ይልኩለት ይሆን ?ወይስ እውነቱን ይነገሩት ይሆን?
@etabezmulgeta5841
@etabezmulgeta5841 3 жыл бұрын
Wawawa alix desss belugni new yadamtkot
@ZameritAlemyeZameritAlemye
@ZameritAlemyeZameritAlemye 3 жыл бұрын
Yigaremalye.baxam.ywha.sawey.naweye
@belly7301
@belly7301 3 жыл бұрын
በሳምንት አንድ አንድ ጊዜ እንደዚህ አብብልን
@amenamen8846
@amenamen8846 3 жыл бұрын
የጀጎል ቤተሠቦች ደምሩኝባዲስ ሥራመጣለሁ
@warkdaba2959
@warkdaba2959 3 жыл бұрын
❤🙏
@antenehyoutube7407
@antenehyoutube7407 3 жыл бұрын
Alex teftachwal
@alemsora8412
@alemsora8412 3 жыл бұрын
ለምን ጠፋህ በሰላም ነው እንኳን ደህና መጣህ
@jubaluba1532
@jubaluba1532 3 жыл бұрын
ያው በካሽ እንዲሰጠው ነዋ ላቲኖ ካሽ ነው ኑሯቸው በቼክ እንኳን ብትከፍላቸው ዌስተርን ዩኒየን ሄደው ወዲያው ወደካሽ ነው የሚቀይሩት የስፓኒሽ ኑሮ ካሽ ነው።
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@emuyemckay1187
@emuyemckay1187 3 жыл бұрын
Ere lemendenew metefut ?💞
@jubaluba1532
@jubaluba1532 3 жыл бұрын
አሌክስ መቼ ነው የምታረጀው ? ፍሪጅ ውስ ነው እንዴ የምትኖረው ! ምንም ፊዚካል ለውጥ አላየሁብህም ደግሞ ከሙቪም ከድራማም ጠፍተሀል ! በስደት ያለነው አድናቂዎችህ ስራዎችህን ልናገኝ የምንችለው ያው በዩቲውብ ነው ማለት በድራማ ወይም በሙቪ ። እድሜ ከጤና እመኝልሀለው !
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@selama716
@selama716 3 жыл бұрын
🤔🤔🤔
@luoulshewit2213
@luoulshewit2213 3 жыл бұрын
Yeniam tyakia neber alex gn bemn lilaklet new ???
@NalmazaM
@NalmazaM 3 жыл бұрын
Koye terka jemereh neber lemen akuwaretek?
@mekdesmulugeta9089
@mekdesmulugeta9089 Жыл бұрын
mijimrya idimyna tyna yisetahu kinbytisbk symislg binsu atlak yalbt mikinyat isu biftary fisum imnit ina irgitga silun insu gin lisimytu biliw ijy imintu gibtahw aydelm mikinyatm yisun yakil byawekut bygibahiw kaliw bilay lyargu yihilu nbr alyks yiny hsab new amilak liulahinm milkamun migd yimiran
@jimmyjimmy5775
@jimmyjimmy5775 3 жыл бұрын
Batam yigermal, ye posta betu seratagnoch achberbariwoch nachew 🤔
@kevinjohnson1568
@kevinjohnson1568 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 20 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,3 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 32 МЛН
Каха заблудился в горах
0:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
Waka waka 🤣 Which video is the best 1,2,3,4? 🤩
0:13
Adani Family
Рет қаралды 7 МЛН
спидран по ютуб шортс 86 | Ушные свечи
0:35