No video

Ethiopian/Jegol Tube/Alemayehu Tadesse/Marta Getachew/ ጉዞ ወደ ...

  Рет қаралды 23,999

ጀጎል Jegol Tube

ጀጎል Jegol Tube

2 жыл бұрын

Welcome to Jegol Tube. Jegol Tube is dedicated to cover the works and life of the Acclaimed Ethiopian Actor-writer and Director Alemayehu Tadesse And his Family. Alemayehu Tadesse is one of Ethiopian most accomplished film & theatre writer, director, actor, and producer. For the past two decades, Alemayehu has played on more than 40 theaters and films, directed 5 full-length theaters and film, and wrote eight theaters and films.

Пікірлер: 115
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 2 жыл бұрын
ምርጦች በተክሊል የተጋቡ እቁወች ባልና ሚስት ስወዳቹህ 🤗🤗💔💔💖
@kidistkidist5572
@kidistkidist5572 2 жыл бұрын
አልኮዬ አንተ ድንቅ አርቲስት አንደኛ ናቹሁ ባልዬ ና ሚስትዬ እንወዳችዋለን
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 2 жыл бұрын
ማርቲዬ የኔ ቆንጆ።በጣም ነው የምወድሽ ያለምንም ሜካፕ እንዴት እንደምታምሪ ።በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱልን
@emuyeemuye3173
@emuyeemuye3173 2 жыл бұрын
በጣም ማርቲን አለማድነቅ አይቻልም
@user-bs6vi8ei5q
@user-bs6vi8ei5q 2 жыл бұрын
በጣም እኮ ነው የምወዳችሁ ቶቶሎ ኑልን ኑሩልን
@ferityabera2677
@ferityabera2677 2 жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳቹ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ።
@ruthchannel4866
@ruthchannel4866 2 жыл бұрын
ውይ ስውዳችሁ የኔ ምርጦች በጣም ነው የምታምሩት
@enjeratube2676
@enjeratube2676 2 жыл бұрын
My favorite couple ever we love you 😍
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 2 жыл бұрын
❤ምርጦች❤ አሌኮ&❤ማርቲ ❤
@zolzol7995
@zolzol7995 2 жыл бұрын
አለማየው ታደስ የኔ አንደኛ አክተር ዞላ uk
@selamlealem2696
@selamlealem2696 2 жыл бұрын
ፍቅር የሆናቹ ቤተሰቦች ተባረኩ አቦ አትጥፉ አሌክስ ቤተሰቡን ይዘ ለምን ትጠፋለ ትናፍቁናላቹ እኮ ሀይ አቦ ውዳቹዋለው ምንም አታመጡም እንደዛ ነው በቃ😍❤😘
@melakuketema6793
@melakuketema6793 10 ай бұрын
እንኳን አደረሰህ አለማየሁ ላሳይህ የምፈልገው የስራ ጉዳይ ነበር ግን ላገኝህ አልቻልኩም ይህን ካየህ ላወራህ የምችልበት መንገድ ካለ ብጠቁመኝ ደስ ይለኛል. እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@emebetshfawemu2909
@emebetshfawemu2909 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን
@user-ux9ms5uo8s
@user-ux9ms5uo8s 2 жыл бұрын
እደዚህ ቶሎ ቶሎ ኑልን
@user-fu4pd2hw7c
@user-fu4pd2hw7c 2 жыл бұрын
የኔዉዶች ሥታምሩኮ💚💛❤👍👍👍👍
@ethopiantube7996
@ethopiantube7996 2 жыл бұрын
ማርቲየ አሌኮ ስወዳችሁኮ ፍቅሩን ያብዛላችሁ መድሀኔያለም
@HayderLeraTube
@HayderLeraTube 2 жыл бұрын
ጠይሙ ሸበለ የንፈስ መውጨው ሰለምክን ያብዘልኝ
@genethabdi2647
@genethabdi2647 2 жыл бұрын
የተወደዳችሁ ምርጦቻችን ሁሌም ደስ ብሎአችሁ ያሳየን :: የመኪናችሁን ፍጥነት ግን ልክ አይመስለኝም ስለምታሳሱኝ ይሆን !
@afomia7469
@afomia7469 2 жыл бұрын
እረ አሌኮ ያቺን የምትጣፍጠውን ልጃችሁን አቅርቡልን እባካችሁን🙏🏽
@mercygreat887
@mercygreat887 2 жыл бұрын
አሌ ኮ ሚስቱ ብቻ ናት ማለት ያለባት እኛ ማለት ያለብን አሌያችን or አሌ ኬኛ ብንለው ይሻላል አሌ ኮ ለሚስቱ ብቻ ነው ሚመጥነው እላለሁ በተረፈ ውድድድድ ነው ማረጋቹ
@afomia7469
@afomia7469 2 жыл бұрын
@@mercygreat887 አሌኮ, አልዬ, አሌክስ, አሌያችን ብንለው ችግር ያለው አይመስለኝም! የምንወደው በአርቱም, በአይማኖቱም በጡሩ ስንምግባሩ የምናከብረው ወንድማችንነው!! ሚስቱ ውዴ, ፍቅሬ, ማሬ,ወለላዬ, ጀግናዬ ትበለው😂😍😍😍
@mercygreat887
@mercygreat887 2 жыл бұрын
@@afomia7469 hahaha እሺ አዎ አፎሚዬ ልክ ነሽ በጣም እኔም በጣም የምወደው ሰው ነው አሌ ኮ ምርጥ ሰው ነው ሀረሮች እኮ አይገኙም ምርጥ ናቸው
@user-lq5zd5dm2y
@user-lq5zd5dm2y 2 жыл бұрын
Ye mewdachu egizabeher zemenachun yebarik wdddddddd des yemitilu bltidar nachu dengil mareyam tetebikachu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏❤❤
@dghjfghh6500
@dghjfghh6500 2 жыл бұрын
አምላክ እደናተ የተባረከ ትዳር ይስጠኝ የምር ማን እደሆነይ ጠፍችብኝ ስለናተ ትዳር ስታወራ ሰምቻት ነበር እማምላክ ቤታችሁን ታብራላችሁ የምር አሌክስ ስወድክ ማርታየ የደርሶ መልስ ቅመም ስወድሽ
@user-kt1oh8cq8i
@user-kt1oh8cq8i 2 жыл бұрын
አሌክሷግን እግዚአብሔር ካክብርህ ባለቤትህንነዴት እድምታከብራ በጣም ደስ ይላል!!!
@etsegenet1178
@etsegenet1178 2 жыл бұрын
Congratulations guys Can we call him Aleko? Ha ha ha i thought that was only for his wife. I like how she call him . You guys are lovely
@eyrusalemasfan1332
@eyrusalemasfan1332 2 жыл бұрын
አሌክስዬ የመወደውን ያጎቴ ልጅ ዳንዬ ደበበ ነው የምትመስለኝ። በጣም ነው የማከብረክ።
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 2 жыл бұрын
እግዚሀቤርይመስገን
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነው አዲሱ ዓመት አርግልን 🙏🏼
@amaluaetube7539
@amaluaetube7539 2 жыл бұрын
ምርጦችዬ እንኳን ደህና መጣቹ እንኳን አደረሳቹ አደረሰን
@misraknegash499
@misraknegash499 2 жыл бұрын
They’re sweet couple!❤️❤️❤️ Aleko I think you speed up when you drive 😂 እረ እባክህን ቀስ በል????
@samiahussein3458
@samiahussein3458 2 жыл бұрын
I just love and respect you guys God-bless you and your beautiful children 🙏
@merymery382
@merymery382 2 жыл бұрын
አሌኮ ማርትየ ስወዳችሁ ❤❤ ሠላማችሁ ይብዛ
@netsanetdubai6851
@netsanetdubai6851 2 жыл бұрын
ፍቅርየሆናችሁሰዉናችሁእንኳንደህና መጣችሁ
@mechegiya4247
@mechegiya4247 2 жыл бұрын
አሊኮ በዚህ ሰአት ኢትዮ እንቅልፍ የለም ማለት ነው እንኳን አደረሳችሁ እማማ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-zc5ul8zg5x
@user-zc5ul8zg5x 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዛብሄር እንዲህ እንዳማረባቹህ በፍቅር ያኑራቹህ በጣም ነው ምወዳቹህ.
@ozian4297
@ozian4297 2 жыл бұрын
betam new yemtamrut egziabher fikrachihun yabzaw
@selamteshome9303
@selamteshome9303 2 жыл бұрын
Alexye እንዴት እንደምወድህ ቃላት የለኝም ማርያምን ወንድሜ ነው የምትመስለኝ ማርቲዬ የኔ ቆንጆ ♥
@yeshedegefa1433
@yeshedegefa1433 2 жыл бұрын
ሚጣን ሚጣን አቅርብልን አሌክሶ ስታምሩ ደግሞ
@harlove2985
@harlove2985 2 жыл бұрын
አሌክስ ማሪቲ ለናንተም እንኳን ደሰላችሁ የሰራችሁ ውጤት ነው ይገባችሆ እናንተ ምርጥ ባልና ሚሰቶች ዘመናችሁ ይባረክ ጤና ይሰጣችሁ
@dawittesfaye6006
@dawittesfaye6006 2 жыл бұрын
Alex has always been my fav eth actor by far
@mariammariam2738
@mariammariam2738 2 жыл бұрын
አሌ ማርቴ እንዴት እንደምታምሩ በጣም ደስ የሚል ነው በርቱ
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 2 жыл бұрын
ማርቲዬ ዱቄት አትቀቢ ማለቴ ሜካፕ ተፈጥሮ ውበት ውድድድድድድ❤❤❤❤❤
@user-kt1oh8cq8i
@user-kt1oh8cq8i 2 жыл бұрын
አሌክስዬ ይህ ያንተ ቀን ነው እንኳን አደረሰ!!!!
@myme753
@myme753 2 жыл бұрын
የተወደዳቹ❤️❤️
@zewdineshhaile3727
@zewdineshhaile3727 2 жыл бұрын
አሌኮ በጣም የምወድህ አርትስት ነህ ከነቤተሰብህ።
@user-ux9ms5uo8s
@user-ux9ms5uo8s 2 жыл бұрын
ዘመናቹህ ይባረክ ዉዶቺዬ
@amw3005
@amw3005 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ በርቱ ባል እና ሚስት ሲደማመጥ ጥሩ ነው።
@tensaygetaneh5300
@tensaygetaneh5300 2 жыл бұрын
ፍቅር ሰላም አንድነት ለኢትዮጵያ እየተመኘሁ ምን ልበላችሁ ብቻ ቃላት የለኝም ድንግል ከነልጃ ትጠብቃችሁ መላ ቤተሰቦቻችሁን አሜን
@adugnamelese5612
@adugnamelese5612 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ነው እምወዳችሁ ሁለት ምርጦች በጣም ደስ ደስ ትላላችሁ
@million3056
@million3056 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን።
@appuae6948
@appuae6948 2 жыл бұрын
ማርትየ አሌክስየ ታምራላችሁ ማርትየ ደሞ ያለሜካፕ በራስሽ ውበት ስታምሪ ቀጥይበት። ማርየ
@EmuyTube1
@EmuyTube1 2 жыл бұрын
ጎሽ በወር ሁለት ግዜ መፖሰት ጀመራችሁ ቆይ አይቸ ልመለስ አይጠግቡሽ ነኝ በኮሜት
@hanonmera8092
@hanonmera8092 2 жыл бұрын
Lovely couple. remain blessed and one single advise,please stay away from your neighbour's TG
@melakubogale8247
@melakubogale8247 2 жыл бұрын
Des sitlu be egizabher tabarkulign
@merrysweet9977
@merrysweet9977 2 жыл бұрын
ወይ ስታምሩ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ አሌክስና ማርቲ
@ESU05
@ESU05 2 жыл бұрын
አዲሡ አመት 2014 የሠላም የፍቅር ይሁንልን አዲሡ አመት መልካም ዜና የምንሠማበት ሠላም እና ፍቅር የምንሆንበት ለሀገራችን እድገት በልጽግና እና አንድነታችንን የምናጠናክርበት ዘመን ይሁንልን፡፡
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው በጣም ነው ምወዳችሁ
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d 2 жыл бұрын
እንደት እንደምወዳችሁ የኔ ምርጦች ሰላማችሁ ይብዛ♥♥♥♥
@user-yb6yv9nb3g
@user-yb6yv9nb3g 2 жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ አሌክስ እና ማርቲ
@raheldesse3367
@raheldesse3367 2 жыл бұрын
Hulam be desta nurelueg ewdachulahu yena mert tendoch
@netsanetkassa1450
@netsanetkassa1450 2 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ አሌክስየ ሀገራችን ስላም ያረግልን
@tsiontilahun9701
@tsiontilahun9701 2 жыл бұрын
Emebrehane zemenachune tebarkew marti webbbbbbbb
@flowermekonnen8776
@flowermekonnen8776 2 жыл бұрын
I love you guys ❤️❤️🥰🥰😘😘
@firefeleke134
@firefeleke134 2 жыл бұрын
yena wedochi 🌷🇪🇹❤
@merbarr1645
@merbarr1645 2 жыл бұрын
as I always said, God bless you.
@fireyotasgidom3169
@fireyotasgidom3169 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ💛💚❤💖💖💖💖💖💖💖
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 2 жыл бұрын
የኔ ወርቆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳችኋለው❤❤❤❤❤
@hanamamuye3855
@hanamamuye3855 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@tijsttijst4757
@tijsttijst4757 2 жыл бұрын
የኔ ውዶች ሰላማችሁ ብዝት ብዝትዝት ይበል
@Mamamedia8587
@Mamamedia8587 2 жыл бұрын
አሌኮዬ እነ የምውድሽ እህቴ ለምን ትጠፍላችሁ ግን ኑቶሎቶሎ እሺ በጣም ፍቅር የሆነ ቤተስቦችናችሁ
@user-op5yx7mx6u
@user-op5yx7mx6u 2 жыл бұрын
Egizeabiher amelaki yibarikachihu Alex yidikamehi wete new enquwan dise yalehiii
@tigesttigest2936
@tigesttigest2936 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ
@lizaddisberhe7234
@lizaddisberhe7234 2 жыл бұрын
Konjywoch l love ❤️ and admire u keep up
@davedbedaso3030
@davedbedaso3030 2 жыл бұрын
አለማየሁ ታደሰን ባጋጣሚ ጊቢ 6ኪሎ በርላይ ቆሟል ሳየው በጣም ደነገጥኩ ምን እንደምለው ቃላት ጠፋብኝ አድናቂው ነኝና ባጋጣሚ ወንድሜ ሊጠይቀኝ መጥቶ አበረን ነበርን ምን ሆነሻል አለኝ አሌክስን አየኸው አልኩት እንዴ ዶርሚተረዪ ነበር አብረን ስንማር ብሎኝ ሰላም ሲባባሉ ደርቄ አያቸዋለሁ ነይ ሰላም በይው በጣም ነው የምትወድህ ብሎ ነገረልኝ እጅግ ትሁት ነው ካሉት አርቲስቶች የምወድህ የማደንቅህ ነህ ትዳርህን ባለቤትህን ልጆችህን እ/ር ይጠብቅልህ ይባርክልህ
@user-hi6or4rz4h
@user-hi6or4rz4h 2 жыл бұрын
ማርትዩ:አሊክስ:ምርጡች:በጣምነውየምወዳቹው:ልጅሽንሳሜልኝ::ሁሊም:የሚያስቀኝነገር:የመብራቱጉዳይ:እድግ:በይልኝ:ፍጣሪ:በፍቅር:ይሞላውአሁንምቤታቹን።❤❤❤🙏
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ 🥰
@tube-nf7dp
@tube-nf7dp 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀ በጣም
@dandi704
@dandi704 2 жыл бұрын
አሌክስ ግን ተቀየምኩህ እንኩዋን ደስ አላቹ
@helenbaltina2196
@helenbaltina2196 2 жыл бұрын
ቅኖች ናችሁ በዚሁ ቀጥሉ❤️❤️
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 2 жыл бұрын
ምርጦች ሰላም ነዉ እንደዚህ ቶሎቶሎ ኑ 😍😍😍👏👏👏👏
@egiziabheryimesgen676
@egiziabheryimesgen676 2 жыл бұрын
Betam New Yemtamrut Yene Wdeche Berita
@ylsamson6745
@ylsamson6745 2 жыл бұрын
I love you guys God bless you more ❤💓
@mekdeskassa8143
@mekdeskassa8143 2 жыл бұрын
ውዶቼ እንዴት ናችሁልኝ እንኳን ደስ አላቹ
@tinalemma2969
@tinalemma2969 2 жыл бұрын
Nice see u
@yelbiemeseret9102
@yelbiemeseret9102 2 жыл бұрын
I love this two ❤
@MeronSemere
@MeronSemere 2 жыл бұрын
Wedoche betam new yemakeberachehu 🙏❤️
@user-kr1gb9fm7k
@user-kr1gb9fm7k 2 жыл бұрын
የማከብራቹ🌹🌹😘
@amaluaetube7539
@amaluaetube7539 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ እንደምትሉ
@rabiyafirdos4576
@rabiyafirdos4576 2 жыл бұрын
ስወዳቹ ትዳራቹን ፈጣሪ ይባርክላቹ
@elsasetotaw9373
@elsasetotaw9373 2 жыл бұрын
በእናታችሁ ልጃችውን መብራት ስው ናት ግን አትበራም ያለችው. አቅርቦት አፎ ጣፍጭ ደጋግሜ ነው ቢዲውን እማይው አንዳንዴ አቅርቦት በጣም ነው እምውዳት እምውዳችሁ
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 2 жыл бұрын
ስወዳቹ ኮ❤😘😘😘
@sebleyedessiwo8567
@sebleyedessiwo8567 2 жыл бұрын
Yen melkamochi edemeyachihu yerzem
@-branna2872
@-branna2872 2 жыл бұрын
Alex endet neh teathre mitastemrbet bota kale eski tekumen please bante memar efeligalehu
@yneme8584
@yneme8584 2 жыл бұрын
Sewedachu
@maba7581
@maba7581 2 жыл бұрын
ምርጦቹ ተከሰቱ❤❤❤
@medinamohammed9603
@medinamohammed9603 2 жыл бұрын
Yena. Meretoche. 10000. Ameren nurulge
@lenalena9937
@lenalena9937 2 жыл бұрын
ውዶች።እዴትናችውዘመናችውን።ሁሉበደሥታእለፉ
@medi7110
@medi7110 2 жыл бұрын
❤❤❤
@tigistehailu5848
@tigistehailu5848 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 2 жыл бұрын
❤💎👑💯✅
@kiyayeenatlij1568
@kiyayeenatlij1568 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰 sewodechu
@mesimesi1113
@mesimesi1113 2 жыл бұрын
❣️❣️❤️
@martat6383
@martat6383 2 жыл бұрын
😍😍😍😍💞
@selamgh3379
@selamgh3379 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@lmlmlmlm7583
@lmlmlmlm7583 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️👍👍👍👍💯💯💯
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 13 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 43 МЛН
ምን ልታዘዝ???
18:16
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 145 М.
ፋሲካን አብሮኝ ብዙ ካሳለፈው ወንድሜ ጋር !
25:17
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 69 М.
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 13 МЛН