Ethiopian:Jegol Tube|Alemayehu Tadesse|ሥራ ልንጀምር ነው፡፡ ሽልማት!!!... ገጠመኜን ላካፍላችሁ፡፡

  Рет қаралды 10,743

ጀጎል Jegol Tube

ጀጎል Jegol Tube

3 жыл бұрын

Welcome to Jegol tube. Jegol Tube is dedicated to cover the works and life of the acclaimed Ethiopian actor-writer and director Alemayehu Tadesse and his family. Alemayehu Tadesse is one of the Ethiopian most accomplished film & theatre writer, director, actor, and producer. For the past two decades, Alemayehu has played on more than 40 theatres and films, directed 5 full length theatres and film, and wrote eight theatres and films.

Пікірлер: 92
@asterarayaaraya6943
@asterarayaaraya6943 3 жыл бұрын
I am from Eritrea 🇪🇷 welcome back you are best actor 🇪🇹❤
@addisaddis3562
@addisaddis3562 3 жыл бұрын
አሜን አሌክስ በመዝሙርም ቢሆን ብቅ እያላችሁ የተጨነቀችውን ነፉሳችንን እረፉት ብትሰጧት አሪፉ ነበር ይሁን አሁንም አትጥፉብን አገራችን እምዬ ኢትዮጵያንም ሰላም ያድርግልን በቃ ይበለን እንደሀጢያታችንና እንደበደላችን ሳይሆን እንደሱ ቸርነቱ ይሁንልን! በጣም ደግሜ ደግሜ ባየው የማይሰለቸኝ ቲያትር ነው ላገሬ ያብቃኝ እንጂ ደግሜ አየዋለሁ እናመሰግናለን አሌክሶ በርቱልን!!!
@getahunzewde1473
@getahunzewde1473 3 жыл бұрын
አልክሶ እንኳን ደና መጣቹ ምን እንደምልህ አላውቅም አድናቂ ነኝ ብል የተለመደ ነው ግን አከብርሃለው የመድረክ ንጉስ ነህ ለኔ
@amilamil1889
@amilamil1889 3 жыл бұрын
እሯ እልም ጭልጥ ብላችሁ ጠፍታችሁ ነበር ከዛች ጣፍጭ መዝሙር በሖላ አላየሖችሁም !! ኮረና ደሞ የለም ፌክ ነው የኢትዮጵያ አምላክ አይተኛም ይጠብቀናል ማተባችንን እናጥብቅ ወደስራችን እንግባ እመብርሐን ትጠብቀን
@user-ju9nh8xi6h
@user-ju9nh8xi6h 3 жыл бұрын
አለማሁ በጣም ነዉ የምናከብርህ ክበርልን አንበሳዉ
@tesefalove3586
@tesefalove3586 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
@gifftioromyaeyu2791
@gifftioromyaeyu2791 3 жыл бұрын
እኳን በደና መጣቹ አሌክሶ በቲቪ ድራማ እና ፊልም ላይም የላቹም ኧረ በጌታ በ KZfaq እኳን አትጥፉብን አሌክስ ማርቲ 😘😘😘😘
@user-zh3kw8rp8r
@user-zh3kw8rp8r 3 жыл бұрын
እንኳን አተረፈከ አሌክስ።
@burtehabesha1628
@burtehabesha1628 3 жыл бұрын
አሌክስ እንኳን ደህና መጣቹ ምርጥ ኮኮብ የሐገራችን ምርጥ ነህ አሜን ፈጣሪ ሐገራችንን ሠላም ያርግልን
@meziisefu990
@meziisefu990 3 жыл бұрын
Welcome. Digami gin endatitefu betaaam hasab geban. Tebarek. Mirt actor nek
@hanaalebachew9164
@hanaalebachew9164 3 жыл бұрын
አሌክሥ ሥሥቴ ጠፍተህብኝ ደናናችሁ ሠላም ለሀገራችን እና እድሜ ከጤና ለቤተሠብህና ላተም ላተም ለሆኑት ተመኘሁ። በጣም ነው የምወድህ።
@fikretadese4966
@fikretadese4966 3 жыл бұрын
እንኳን ደኔ መጣቹ አልክሶ
@areenheba4863
@areenheba4863 3 жыл бұрын
አሌክሶ አንተ ትለያለህ የመድረክ ንጉስ እኮነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ በጣም ነው ማደንቅህ ምወድህ እባክህ አትጥፉብን
@josilove481
@josilove481 3 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ አሌክስ I wish ሃገሬ ላይ ሆኜ አንዴ ባየው ደስ ይለኝ ነበር ፈጣሪ ለዛ ያብቃኝ 🙏🙏🙏
@selamlealem2696
@selamlealem2696 3 жыл бұрын
ሰላምክ ይብዛ የኔ ጀግና አትጥፋብን እባክህን አሌክሶ ፍቅር ሰላም ደስታ ለማማ ሐገሬ🙏🙏🙏💚💛❤🇪🇹
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 3 жыл бұрын
ጠፍታቹሁ ነበር ሰለመጣቹሁ ደሰ ብሎናል
@bilalteacher5192
@bilalteacher5192 3 жыл бұрын
ምነው በጣም ጠፋችሁ ምርጥ ቤተሰብ
@user-jk5ee2rr7d
@user-jk5ee2rr7d 3 жыл бұрын
አልኮ በጣም ጠፈችሁብን እኮ በጣም ተናፍቃችሁኃል😍😍 ማርትን እንኳን አንድአንዴ የተዋህዶ ቲቪ ላይ ዜና ስታናብ እናሃያተለን እሺ በጉጉት እንጠብቃለን የቅዱሳን አምላክ ሀገረችንን ሰላም ያድርግልን በቃችሁ ይበለን በእውነት እኛንም ለሀገራችን ያብቃን ስደት ስልችት ብሎኛል ማርያምን ኡፍፍ
@veeashrreds6762
@veeashrreds6762 3 жыл бұрын
በጣም ነው ያሳቀኝ
@seidmohammad4747
@seidmohammad4747 3 жыл бұрын
ለ4ተኛ ጊዜ አየሁት አሪፍ ስራ ነው በርቱ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@madinamadina2647
@madinamadina2647 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አልክሥየ
@mekdesyosef6366
@mekdesyosef6366 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ምርጥ ሰው
@loza137tube9
@loza137tube9 3 жыл бұрын
እጅግ የማከብርህ አርቲስት አለማየሁ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ከመላው ቤተሰብህ ባንተ ነው ዩቱብ ልከፍት የተነሳሳውት ሳላመሰግንህ አላልፍም ሰላም ለሀገራችን
@user-rk5yf9sv5m
@user-rk5yf9sv5m 3 жыл бұрын
እህ ባለሙያ ሴት ነሽዴ መቻወኩ ሰይፕስክራይብ አድርጌሻለሁ
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ኣምላክ ሳላማ ምህረቱን ያውርድልን!
@GalilaRout
@GalilaRout 3 жыл бұрын
አሊኮ እኳን ደና መጣህ የሐርር እቆ ♥️♥️♥️♥️♥️
@alemsora8412
@alemsora8412 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ
@myview720
@myview720 3 жыл бұрын
በጣም ጠፍታችሁ ነበር ተመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ ደስ ብሎኛል፡፡
@user-ky2cy7iq3u
@user-ky2cy7iq3u 3 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁልን! ይሄ በሽታ ይለፍና ለእረፍት ሀገሬ ስመጣ ቲያትሩን ለማየት ያብቃኝ።
@aminacomedy50
@aminacomedy50 3 жыл бұрын
ሰለም ፍቅር ለሀገረችን እትዮ
@mesfingonfatufa
@mesfingonfatufa 3 жыл бұрын
እውነት ነው። ደስ የሚል የሚያዝናና ቲያትር ነው። በ2019 ጁላይ ወር ላይ ከትንሹ ልጄ ጋር የማየት እድል ገጥሞናል።በዛ ጊዜ ብቸኛ ዘና ያልንበት ነገር ቢኖ። "ባቢሎን በሳሎን" ነበር። ቤተሰብን ከማግኘት ቀጥሎ። ላላያችሁ እዱሉ ለምታገኙ እንድታይቱ እጋብዛለው።
@user-cm4kb9fi4v
@user-cm4kb9fi4v 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ አዎ የሃዘን ግዜ ነበር እና መልካሙን ግዜ ያምጣልን
@selammoges4277
@selammoges4277 3 жыл бұрын
Wow alexsye selayeneh betam desss belonal
@emuemuye1928
@emuemuye1928 3 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣችሁ አሌክሶ እኔ 3 ግዜ አይቸዋለው ባቢሎን በሳሎነን ለአገሬ ፈጣሪ ቢያበቃኝ ደግሜ ባይይ ደስ ይለኝል እናመሰግናለን
@muluneshmolla4449
@muluneshmolla4449 3 жыл бұрын
ሀገረ እግዚያብሄር ኢትዮጲያን ሰላም ያድርግልን የህዝቦቿን ሰላም ይመልስልን ሀብትና ንብረት ምንም አያደርግልንም ሰላማችን ይበልጣል እና ሁላችንም በየሀይማኖታችን ስለ ሀገራችን እንጸልይ.......አሌክሱ እንኳን ሰላም መጣችሁ።
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 3 жыл бұрын
ውይ በሰላማቹ ነበር የጠፋቹት እንኳን ደና መጣቹ አሌክሶ
@festube9044
@festube9044 3 жыл бұрын
በጣም ቅር ብሎኝ ነበር ጠፋቹ ብዮ አሌክሶ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስለመጣቹ .
@user-cs7sd8vm4l
@user-cs7sd8vm4l 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን በቅነነት ተሎ እንመልሳለን ውዶቸ
@selamteshome9303
@selamteshome9303 3 жыл бұрын
ሰላም አሌክስ እንዴት እንደምወድህ በቃ ቤተሰቤ ነው የምትመስለኝ አንተ ያለህበት ሁሉ ነው የማየው ልጆቼ እራሱ ማስታወቂያ ላይ በቲቪ ሲያዩክ ማሚ የምትወደው አሌክስ አሌክስ ይላሉ
@faaaa1666
@faaaa1666 3 жыл бұрын
Waw.deses.yelale.betam.asekegin.mw.ayechawalew
@newmusic4490
@newmusic4490 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም አሌክስ እንደትናችሁ።እንኳን ደህና መጣህ አንተን ለማግኘት በጣም ተቸግሬ ነበር።ፍፁምንም እንዲያገናኘኝ ኮሜንት ላይ ፅፌለት ነበር።እና እባክህ አንተን አግኝቼ ማናገር እፈልጋለሁ።የፊልም ፁሁፍ ነበረኝ እና ካንተ ውጪ ለሌላ ላሳየው አልፈለኩም።እባክህ እባክህ ትረዳኛለህ ብዬ አስባለሁ። እንዴት እንደማገኝህ መፍትሔን ንገሪኝ በማርያም ልለምንህ!ሰላምህ ይብዛ.....
@meskeremabebe1870
@meskeremabebe1870 3 жыл бұрын
Welcome
@As-tr5zt
@As-tr5zt 3 жыл бұрын
ጀግነናክ እኮ በርተልን አሌክስ
@user-zh3kw8rp8r
@user-zh3kw8rp8r 3 жыл бұрын
አሌክስ ጠፋክ አዎ እውነት ነው እግዚአብሔር አገራችንን ፅኑ ሰላም ያድርግልን።
@alemuadino122
@alemuadino122 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹህ
@AbCd-fh5sx
@AbCd-fh5sx 3 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ በስላም ነው ጠፍታችሗል በተረፈ በረቱ ግን ሚስትህን በጣም ነው የምወዳት ሀያት ነኝ ከሳውዲ
@user-rl1dk8zv4n
@user-rl1dk8zv4n 3 жыл бұрын
ኣሌክሶ የጥበብ የኢትዮያ ፈርጥ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ የወድሜ ኣድናቆት እማ ይለያል እኔም እደዛው እሱን ተከትየ በክብር ነው ስምህ እምናነሳው።።።
@senichoseni3148
@senichoseni3148 3 жыл бұрын
I can’t wait yehen Teater meteche eskayehu getan ❤️❤️ Alexoye welcome 🙏
@kukulunega
@kukulunega 3 жыл бұрын
ዘምቼ ነበር በላቸው!
@zaklisan6755
@zaklisan6755 3 жыл бұрын
May God Bless You And your family. Alex Great 👍 man
@khadijahussein7630
@khadijahussein7630 3 жыл бұрын
አለክስ እንኳን ደህና መጣህ
@Bnnbvj
@Bnnbvj 3 жыл бұрын
Wel come Alxooo wow wow we miss you 😢 we love you forever rrrrrrrrrrrrr ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏👍👍👍you the best 👌👌👌all your family welcome 🙏
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 3 жыл бұрын
ደጋግመው ቢመለከቱት የማይሰለች ድንቅ ቲያትር አሌክስ አትጥፉብን
@frehiwotfeleke5849
@frehiwotfeleke5849 3 жыл бұрын
I watched it more than 4 times! And I love it!
@frehiwotfeleke5849
@frehiwotfeleke5849 3 жыл бұрын
Honestly speaking you're the only talented actor in the entire country!
@menataneba9472
@menataneba9472 3 жыл бұрын
Wellcome brother !
@ethiomeket1338
@ethiomeket1338 3 жыл бұрын
Well Alemayew Tadese
@christianbayou8810
@christianbayou8810 3 жыл бұрын
ውይ አሌክስ ከሰራክ ጠንከር አርገህ ያዘው እንደኔ ግምት እንተ 1ኛ ነክ ካተ በታች ያሉበት ተመልከት ስወድክ እኮ
@christianbayou8810
@christianbayou8810 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯
@abititube9174
@abititube9174 3 жыл бұрын
Alexo betam yetekeberk sew neh bezi seat be art endaznanun hulu bepoletika gebtew eyaznanun aytenal. Kehulum satgebako zmalet ychal neber. tzbt new trfu ehe gzem yalfal
@user-ph3xn5np6l
@user-ph3xn5np6l 3 жыл бұрын
ባቢሎን በሳሎን በጣም እምወደው ቲአትር ልጅ ሆኜ ያየሁት
@user-zh3kw8rp8r
@user-zh3kw8rp8r 3 жыл бұрын
ክክክ
@ethiopiaaddis8610
@ethiopiaaddis8610 3 жыл бұрын
ትችልበታለክ አሌክሶ የኔ ምርጥ
@deresearedo1483
@deresearedo1483 3 жыл бұрын
Long time our hero 🥰🥰🥰 Alex
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
አሌክስ በጣም ተናፍቃቹሐል ቶሎ ብቅ በሉልን
@user-hl3tb2gt7b
@user-hl3tb2gt7b 3 жыл бұрын
ግን አለህ አሌክስየ
@user-kd1il3wn2z
@user-kd1il3wn2z 3 жыл бұрын
Tenafaki batesebe Nachu Edemana Tana Emngelachewalhu
@alemineshmulugeta2806
@alemineshmulugeta2806 3 жыл бұрын
Enkuwan Dena metachugn
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 3 жыл бұрын
አሊክስ በጠም ጠፈቹ እንከን ሰለም መጠቹ አሌክሥ ምነው ክሰ እስፖርት ጀማርክ እንደ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍😂😂😂
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
ምነው ጠፋችሁ በሰላም ነው ግን ❤👈👍👌
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 3 жыл бұрын
ምን እዳለ ሳያዳምጡ ነው እዴ ወደ ኮመት የጠፋበትንም ተናገረ እኮ
@Red-lp1is
@Red-lp1is 3 жыл бұрын
Koytachum bihon ataskefunm metachuln 😍
@abebalegesse5645
@abebalegesse5645 3 жыл бұрын
Enkuan dena metachu
@peace3791
@peace3791 3 жыл бұрын
ቂጥ መንከስ በጣም ነው ያሳቀኝ
@zebenoulema9052
@zebenoulema9052 3 жыл бұрын
💓💓💓💓
@user-kd1il3wn2z
@user-kd1il3wn2z 3 жыл бұрын
Aman Egezyabehare Yemesgen Wendemachin
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@Mestishowtube
@Mestishowtube 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@selameneshdengel7774
@selameneshdengel7774 3 жыл бұрын
Betam dessyilal 😂😂😂
@mahlettegegne2410
@mahlettegegne2410 3 жыл бұрын
Enqwan dena metachu Alex's
@halahala2432
@halahala2432 3 жыл бұрын
እስቲ አሊክስን እሚወድ ታለ ላይክ ይግጨኝ
@user-dm5vx9gp2x
@user-dm5vx9gp2x 3 жыл бұрын
ሰላም አሌክስዬ ጠፋችሁ እኮ
@samii2225
@samii2225 3 жыл бұрын
enkuan terefklen alexachin....ena demo atetfabn
@tigistgbermeskel3238
@tigistgbermeskel3238 3 жыл бұрын
ጠፋችሁ በጣም
@christianbayou8810
@christianbayou8810 3 жыл бұрын
💐💯❣️❤️👍👍👪🌹
@user-cs7sd8vm4l
@user-cs7sd8vm4l 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ውዶቸ
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 3 жыл бұрын
ቲያትር ማየት እፈልጋለሁ አንተ ደሞ በመድረክ ትችላለክ
@nooranasser4096
@nooranasser4096 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@mesfingonfatufa
@mesfingonfatufa 3 жыл бұрын
እረ አሌክሶ መጥፋት
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 3 жыл бұрын
አሌክሶ አንተን መድረክ ላይ ማየት መታደል ብቻ ሳይህን የቲያትርን ክብር ማሳያ ነህ አሌክስኮ የማርያም ጣቱን መድረክ ላይ ያለምክንያት አያንቀሳቅስም አሌክሴ ለወደፊት ትውልድ የምትወራ ነህ!! ወዳጅህ አክሊል ነኝ ከ vegas
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 11 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 58 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 17 МЛН
"ንልያ ካሳ ካብ ሓዊ ወርቀዲኖ ሓዚልና ኣውፂናያ!"
48:02
Plot Media-ፕሎት ሚድያ
Рет қаралды 5 М.
#ለምን ልሙት …የሚለው ሙዚቃ …!!#
15:32
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 4,5 М.
Toothbrush Glove Hack !?
0:16
Dental Digest
Рет қаралды 10 МЛН
Choices for your loved ones❤️
0:15
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 18 МЛН