Ethiopian: መፈንቅለ-መንግስቱ ለምን ከሸፈ? ክፍል 1 ||የሌ/ጄነራል አዲስ ተድላ እማኝነት|| ግንቦት 8 የነበረው ሁኔታ ዝርዝር መረጃ

  Рет қаралды 57,917

Ethio Meda - ኢትዮ ሜዳ

Ethio Meda - ኢትዮ ሜዳ

2 жыл бұрын

#EthioMeda #ኢትዮ_ሜዳ #መፈንቅለ_መንግስት
Ethiopia|Ethiopian News |Ethio Meda| Abiy Ahmed | TPLF |GERD | Amhara | Feta daily| Zena tube| Zehabesha| Mereja|Mengistu_Hilemarim| Derg| Ethiopoian_politics| Behind_Ethiopian_Poletics| አብዮታዊ_ሰራዊት| የቀድሞ_ሰራዊት| ደርግ |የኢትዮጵያ_ወታደር |ህወሀት|የኢትዮጵያ_ፖለቲካ
We’re here for one reason to provide fair and unbiased information to the community and are committed to separating news and views, while covering broad areas of health, education, politics and sports. Ethio Meda is an independent Ethiopian news and entertainment media. We provide fair and unbiased daily news and edutainment contents. We try to bring latest information and updates on the news about Ethiopia and Ethiopians around the globe.
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.

Пікірлер: 26
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 9 ай бұрын
እጅግ ድንቅ አቀራረብ ነው በርቱ የደርጉ ታሪክ አሳዛኝና ልብ ሰባሪ ቢሆንም ያሪኩን ሁሉም ማወቅ አለበት።መልካም፡አቀራረብ ነው
@abebemjordan8807
@abebemjordan8807 Жыл бұрын
General Amha Desta was a real Hero!!!!
@Ajuluthomas
@Ajuluthomas Жыл бұрын
Thank you❤👍
@girmakebede2813
@girmakebede2813 Жыл бұрын
very intersting .
@abebemjordan8807
@abebemjordan8807 Жыл бұрын
Thanks a lot it's great History book
@Only-true91
@Only-true91 7 ай бұрын
Please slow down the music!?? !! Very disturbing!!😮😮😮😮😮
@banchibelayneh5759
@banchibelayneh5759 Жыл бұрын
❤❤👍👍👍
@mamotadesse997
@mamotadesse997 Жыл бұрын
ሁሉም እራሡን ለማዳን የሚደረግ ሩጫ ምናለ አሁን እዉነቱን ማዉጣት እንጅ አንድ ሠዉን ቡቻ ተጠያቂ ለማድረግ የተሠራ
@Ae91scd
@Ae91scd Жыл бұрын
እውነተኛ ታሪኹን እንድናውቕ ባማድረጋችሁ እናመሰግናለን።
@ketemawelde7793
@ketemawelde7793 Жыл бұрын
በሀሣብ፡ ጭልጥ፡ አድርገህ፡ ወሠድከን፡ እኮ፡ አጃቢው፡ ክላሲካል፡ እራሡ፡ አብሮ፡ ያወራል።
@SolomonEshete-me6hu
@SolomonEshete-me6hu 4 ай бұрын
እውነተኛ፡ታሪክ ነው።ትውልዱ፡ይወቀው
@meridtafesse2867
@meridtafesse2867 2 жыл бұрын
Please do Mengistu's 2 books
@senda9782
@senda9782 Жыл бұрын
በጣም የሚገርመው እከሌ ከዳ እከሌ ከዳ ብሎ ሲፅፍ ትንሽ አለማፈሩ ነዉ ። እንዴት አይከዱ ማምለጫ ሲያገኙ ። አዲሳባ ሆናችሁ ለምን አልገደልናችሁም ? ለምን አመለጣችሁ ? የሚል ይመስላል ። በራሴ በግል ለመናገር ዳዊት ኢትዮጵያ ቤት አልነበረውም ለመስራት ጀምሮ አልቆ እስቲገባ ድረስ ቦሌ ድልድይ አካባቢ የአክስቴን ቤት ለጊዜዉ በማለት ይኖርበት ነበር አሜሪካን ሄዶ ሳለ ለሊት ድንገት የቤተመንግሥት ወታደሮች መጥተው በሩን ሰብረዉ ገብተዉ ቤቱን እንዳልነበረ ምስቅልቅሉን አዉጥተዉ ፈትሸዉ የያዙትን የሰረቁትን ይዘው ሄዱ ። እሱም ይህን ሰምቶ በዚያዉ ቀረ አረ የኔ ቤት ነዉ ብትል ሂጅ ከዚህ ብለዉ ቤቱን ወረሱት ። ወያኔ ሲመጣ ነዉ ያ ቤት የተመለሠዉ ። እና ይህ ዉሻ ለምን አልገደልናችሁም ? አይነት ነገር ይጽፋል
@helawisolomon8291
@helawisolomon8291 Жыл бұрын
Addis tedla megedel yalebet sew new
@ismailalie1159
@ismailalie1159 9 ай бұрын
ይህ እውነተኛ ታሪክ በመፅሃፉ ታትሞ ለትውልድ መተላለፍ አለበት !! መቼ ይሁን በ ሀገራችን በሴራና በትኮል ተጠላለፎ የመስኪኖች ህይወት መቀጥፍ የሚቆመው?? ታሪክ ይፈረድ!!
@danielg7367
@danielg7367 3 ай бұрын
The background music is loud and disturbing! 😠
@yeneneshgebire2828
@yeneneshgebire2828 Жыл бұрын
ክላሲካሉ ይረ ብሻል
@belaytessema3004
@belaytessema3004 8 ай бұрын
Do not bring the members of the monster mengestu government officials rather bring the victims family
@belaytessema3004
@belaytessema3004 8 ай бұрын
Please bring the victims of the monster mengestu and his government
@getnetwubie
@getnetwubie Жыл бұрын
የምታቀርቡት ታሪካዊ እውነተኛ ክስተቶች መሳጭ ናቸው
@biratuolika574
@biratuolika574 2 жыл бұрын
ambassador tesfaye abdi not getachew abdi
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 6 ай бұрын
የቀድሞው ሠራዊት አመራሮች የተማሩ በብዙ ትግል ውስጥ ያለፉ ሲሆን እንደ አሁኑ ከእንቅልፉ ተቀስቅሶ ፊ/ማርሻል የተባሉ አይደለም ።ጓድ አዲስ ተድላ በአንድ ሰው ላይ ችግሮችን መዘፍዘፍ ተገቢ አይደለም ።
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 8 ай бұрын
የጓድ ኮለኔል ጎሹ ወልዴ ስም በጭራሽ ከሀዲውና የጦርነት ናፋቂ የስልጣን ጥመኛው ዳዊት ወልደጎርጊስ ጋር አብሮ ሊነሳ አይደለም ሊታሰብ አይገባም ።
@belaytessema3004
@belaytessema3004 8 ай бұрын
I order to make money you are making murders hero’s
@negattibulla215
@negattibulla215 2 ай бұрын
ብቻ ምን አለፋችሁ መንግሥቱ ግም የገማ ! መለስ ጥንብ የጥነባ ! ዓብይ ደግሞ ብስብስ የበሰበስ ነው ሶስቱም ለሃገራችን ምንም አልረቡንም ለምን አንዱ ብቻ እንደሞተ ሁለቱ ለምን እንደተረፉ አልገባኝም እግዚእብሄር ነው የሚያውቀው:: ቢገልልን ግን ጥሩ ነበር:
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 82 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 13 МЛН
ስኳዶቹ - ገዳዮቹ ጏዶች/ ነፍስ በላው የህዝብ ተመራጭ
41:00
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 22 М.