Ethiopian Movie - Asresh Fichiw Full 2015(አስረሽ ፍቺው ሙሉ ፊልም)

  Рет қаралды 1,821,371

Arada Movies

Arada Movies

8 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 1 200
@user-pe7gp3sq9i
@user-pe7gp3sq9i 2 жыл бұрын
ይችን ንባብ የምታነቡ ለናቶቻችሁ እድሜና ጤና ሰላምን ለኢትዮጲያ🇪🇹🇪🇹ተመኘሁላችሁ አሜን በሉ
@getahunmamo4977
@getahunmamo4977 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Rozi19568
@Rozi19568 Жыл бұрын
አሚን
@Rozi19568
@Rozi19568 Жыл бұрын
የኔውድ
@AlamAlam-dc4zl
@AlamAlam-dc4zl Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kokalama1004
@kokalama1004 Жыл бұрын
አሜን
@tsedtesfaye1126
@tsedtesfaye1126 8 жыл бұрын
ጥሩ እይታ ነው ! የጓደኝነትን ትርጉም ያሳያል! የህይወት መፅሀፍም እሚለው ጓደኛህን ከራስህ በላይ ውደድ !ነው እሚለው! ከራስ በላይ መውደድ ባይቻል እንኳ እንደራስ አቅርቦ ማየቱ መልካም ነው!!
@meresultan1237
@meresultan1237 8 жыл бұрын
ደስ የሚል ትርጉም ያለው ።በቃ እንደዚ አይነት አስተማሪ የሆነ ነገር አየው።ያምራል በጣም።።።።።
@mamayen3450
@mamayen3450 5 жыл бұрын
"አስተማሪ እና ቆንጆ ፊልም የማጀቢያው ክላሲካል ዋው ነው እውነት ነው ሴት ሀገር ናት
@missu5104
@missu5104 8 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው ውድድድድድ ነው ማርጋቹሁ የአገሪ ልጆጅ ከዛ ደሞ ኮሞንቱ በጣም የሚያዝናና ነው
@user-lz1ik4do9t
@user-lz1ik4do9t Жыл бұрын
እነዚ ከ 7 አመት በፊት የተፃፋ ኮመንቶችን ሳይ በሀሳብ ሄድኩ😢 ደግ ጊዜ
@user-js6gw2zp3h
@user-js6gw2zp3h 8 жыл бұрын
ጥሎብኝ አለም ሰገድን አስወደደኝ እሱ ያለበት ፊልም ከሆነ ዲምፅም ባይኖረው ከማየቴ ወደ ኳላ አልልም ጎበዝ♥♥♥♥
@merry8649
@merry8649 7 жыл бұрын
አለም ሰግድ ያለበትን ፊልም ማየት ይመቸኝል እስኪ ልሹፈው
@abdulwhabhayredin2968
@abdulwhabhayredin2968 3 жыл бұрын
ena egna mnageban
@karemakarema9374
@karemakarema9374 8 жыл бұрын
ከምለዉ በላይ ከባድ ፌልም ነዉ በጣም አስተማሬ ይመቻችሁ
@meobisaramuhamednetetiopia680
@meobisaramuhamednetetiopia680 8 жыл бұрын
ፓፓፓ በጣም ሀሪፍ ነው እከሌ ግን በምን ምክንያት ሴት እንዳስጠላህ አላቅም ሌላው ተመችቶኛል ነገር ግን እስኪ በናታችሁ አስረሽው አግቢው የሚል ፊልም ተውኑና አሳዩኝ ናፍቆኛል !!!!!
@munieru.1687
@munieru.1687 8 жыл бұрын
ጥሩ ፊልም ነው። በወንዶች እና በሴቶች መካከል እንዲህ ዓይነት አለመግባባት ሁልጊዜም አለ። አብዛኛውን ጊዜ ይቺ ዓለም የወንዶች ናት የሚል አስተሳሰብ አለን ሴቶች ደግሞ ለመብታቸው መዋጋት ይኖርባቸዋል። የፊልሙ መልአክትም "ሴት ልጅ እንድትወደድ፣ በአክብሮት እና በጥንቃቄ መያዝ አንደሚኖርባት ያሳያል" የምርምር ዘዴው ትንሽ ችክ ያለ ቢሆንም ። ወንዶችና ሴቶች በአላህ ፊት እኩል ናቸው ነገር ግን ባላቸው ተፈጥራዊ ሚና እና ኃላፊነት የተለያዩ ናቸው ስለሆነም አንዱ ያንዱ ማሟያ ሆነው ነው የተፈጠሩት።
@Madhu-sc5hl
@Madhu-sc5hl 7 жыл бұрын
ችክ ያለ ፌልም ውይይይ
@ftuamyamaworku1387
@ftuamyamaworku1387 7 жыл бұрын
Madhuፍቅር ዋው ጣም ምርጥ ፌልም ነው እናመሰግናቸዋለን። ውዲዲ። ባይይይ
@selasela2863
@selasela2863 7 жыл бұрын
Munier U.
@fjfjgjhffj6634
@fjfjgjhffj6634 7 жыл бұрын
Munier U.
@fikiryemariyamlijhabashi126
@fikiryemariyamlijhabashi126 7 жыл бұрын
tikikil
@ekrus959
@ekrus959 8 жыл бұрын
ዋው አየውት በጣም ልዩ የሆነ ፊልም ነው ብዙ ግዜ አማርኛ ፊልም ሳይ መጨረሻው ቶሎ ስለምገባኝ ያስጠላኝ ነበር ይሄ ግን ደስ ይላል
@keepcalmandlovebts8545
@keepcalmandlovebts8545 8 жыл бұрын
እእእእእ ምን ልበል ምንም አይልም ያን ያህል አሪፍ ታሪክ ባይኖረውም ተዋንያኖቹ ፊልሙን እንዲያምር አድርገውታል ይሄ የእኔ ሀሳብ ነው
@zerai56
@zerai56 8 жыл бұрын
I am so proud of you actors, and the actress, mainly the writer and the movie director all of you thank you so much for this outstanding movie!
@user-ci9xu5ed6x
@user-ci9xu5ed6x 5 жыл бұрын
ፋሪስ ዉስጤ ነህ ስወዲህ ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልህ
@user-xn4nq8sm6d
@user-xn4nq8sm6d 4 жыл бұрын
Thanks ethiopian film ኩሉ ፊልም ፉሉይ ጡኡሙን አዩ ደስ ይብል
@mezanM-bg4hi
@mezanM-bg4hi 8 жыл бұрын
ምንም አይልም እከሌን ለመቀየር የተጠቀማቹት ዘዴ ግን ቀሽም ነው ወንድን ልጅ በብልሀት እንጁ በእልህ መቀየር አይቻልም ሴት ብልሀተኛ በመሆንዋ በብልሀት ብትጠቀሙ የበለጠ ያምር ነበር በተረፈ እከሌ በጣም ጡሩ ተጫውቶታል እከሊት ግን ምንም አልተመቸችኝም!
@habebahniuri5130
@habebahniuri5130 8 жыл бұрын
ሀይ
@asmarechabebe860
@asmarechabebe860 7 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እንደዚህ አይነት ጔደኛ ባይኖርም። ፊልሙ ግን ተመችቶኛል
@userbme7517
@userbme7517 7 жыл бұрын
Asmarech Abebe method to get
@shawashawil5862
@shawashawil5862 7 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ከምር እጅግ በጣም ወደድኩት እዉነት ፊልምም አልመሰለኝ ቤትዉስጥ የሚደረግ ድርጊት ነው የመሰለኝ ዋውውው ክብር ለአርቲስቶቻችን ይመቻችሁ አቦ
@ibelongstojesuschristofnaz224
@ibelongstojesuschristofnaz224 8 жыл бұрын
wow its amazing research thanks for all .................!
@azebgetachew3456
@azebgetachew3456 7 жыл бұрын
የምወደው ፊልም ብቻ አለም ሰገድ ያለበት ፊልም ምርጥ ነው
@taibanooria3846
@taibanooria3846 7 жыл бұрын
Azeb Getachew ኳመተ
@tesfa0388
@tesfa0388 7 жыл бұрын
+Taiba Nooria 008
@leylaleylarediredi9873
@leylaleylarediredi9873 6 жыл бұрын
Azeb Getachew ።
@qnbvvsvbbjs4857
@qnbvvsvbbjs4857 6 жыл бұрын
Azeb Getachew
@hsnhsh7307
@hsnhsh7307 5 жыл бұрын
አሰረሸ
@user-qo2nb2fn9n
@user-qo2nb2fn9n 8 жыл бұрын
በጣም አሲተማሪና ደሲየሚል ነው
@habtatsegaye9980
@habtatsegaye9980 8 жыл бұрын
ምን ተመቸኝ መሰለቹ የልጅት ስታይል ሙሉ በሙሉ ታሪክ አዋቂነቷን እንዲ ነው ፊልም መስራት አመሠግናለሁ
@arsemaenaty9251
@arsemaenaty9251 8 жыл бұрын
ውበትም ፊልምም እንደተመልካቹ ነው።አላስፈላጊ አስተያየቶችን ባለመስማት ፊልሙን አይተው የራስዎን አመለካከት ይዩበት።
@seragena1539
@seragena1539 4 жыл бұрын
Wow.. really good movie. Watched it twice already.
@rahelrahel2605
@rahelrahel2605 8 жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኩት
@user-bh8vn8vo1z
@user-bh8vn8vo1z 5 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲል ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ዘና ያደርጋል እናመሰግናል አለምሰገድ ያለበት ይመቸኛል
@mareshetngmareshetng9504
@mareshetngmareshetng9504 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በተለይ ጏደኛው መወለድ ቐንቐ ነው አንዳችን የሌላውን ድክመት የራሳችን ድክመት አርገን ልንመለከተው ይገበባል SO I lyk it
@soliyanasolomon4753
@soliyanasolomon4753 8 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አስተማሪ ነው ልክ እንደዚሁ ሁሉ ብዙ የሀገራችን ምሁሮች ለራሳቸው የማይተገብሩትን ለሌሎች ያዛሉ ለምሳሌ አንዳንድ ዶ/ሮች ለለህመምተኛ መጠጥ፣ ማጨስ ለጤና ጥሩ እንዳልሆነ እየመከሩ ራሳቸው ግን ሲያደርጉ ይታያሉ ፕሊስ ምሳሌነት ከራስ ይጀምራል የማናደርገውን አንስበክ አንናገር
@wynshet.alemnwe9358
@wynshet.alemnwe9358 8 жыл бұрын
ዉይ እጅግ በጣም እሚደብር ነገር አለባበስ ሴቶች እራቁታችህን ነው የሠራችህት ፊልሙን ለማየት የዘገነነኝ ነገር ዋና የአለባበስ ችግር ነዉ የሴት ልጅ ክብርንም እጅግ በጣም ያወረዴ ነዉ ከሴቶቹ ላይ የሚታየዉ በፓንት ነው የሠራችህት
@user-yf9xq6um3r
@user-yf9xq6um3r 4 жыл бұрын
ዋው
@onelove8935
@onelove8935 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው በተለይ ደግሞ አለም ሠገድን ውውድድድድድድድድ
@ibrahimmuhammad3451
@ibrahimmuhammad3451 3 жыл бұрын
Agbiw
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
@@ibrahimmuhammad3451 🤣🤣
@gjbbfgg875
@gjbbfgg875 7 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@sintayurahel8245
@sintayurahel8245 8 жыл бұрын
woww በጣም ደስ ይላል ያስተምራል ያዝናናል ትምህርት ሰጪ ነው ግርምሽ ያረከው ነገር በጣም ተመችቶኛል እራሱን እንዲያገኝ እረድቶታል በስተመጨረሻም የደረሰበት ነገር አሪፍ ነው
@rahmamohammed8732
@rahmamohammed8732 8 жыл бұрын
የኢትዬጵያ ልጆች በያለንበት ሠላማችን ብዝት ይበልልን ያረብ
@user-hx4sm2xx9v
@user-hx4sm2xx9v 5 жыл бұрын
አሚን
@hayukwt4218
@hayukwt4218 4 жыл бұрын
አሚንን
@user-mt2zn8pw7g
@user-mt2zn8pw7g 4 жыл бұрын
አሚን ሆድየ
@kemisakemisa1802
@kemisakemisa1802 8 жыл бұрын
እደው አለምሠገድ የሚሠራው ፊልም በጣም የሚመች ሀው በጣም ሀሪፍ ነው ይመቻችሁ በበረፈ ያለም ሠገድ አደኛ አድናቂው ነኘ
@zinashzinash2144
@zinashzinash2144 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ትምርታዊም ነው እናመሰግናለን
@fafitube3656
@fafitube3656 3 жыл бұрын
የምር ምርጥ ፊልም ነዉ አለምሠገድ ያለበት ፊልም ደሥ ይለኛል ጥፊዉ ግን እህልዉሀ አያሠኝም😁
@salehkhabti1348
@salehkhabti1348 8 жыл бұрын
ምንም አይልም እናመሰግናለን ግን ፍቅር ይታገሳል የሚባለው ትክክል ነው
@salamhabtamu853
@salamhabtamu853 8 жыл бұрын
አውንማ እኮ ልማድ ሆኖብኝ ቀራ ፊልሙን ሳላይ ኮመት ላይ።ማፍጠጥ
@kidistkidist1660
@kidistkidist1660 8 жыл бұрын
hahahha..selamye me too
@halimahalityhalim855
@halimahalityhalim855 8 жыл бұрын
enem selam
@mositbey1
@mositbey1 8 жыл бұрын
America..minamin min ametaw? kendam tigre bicha Diasporaw silemiyanandidachew sidb dehina dirama endemiseru ashink
@zufanalem2301
@zufanalem2301 8 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkk
@besratasrat913
@besratasrat913 8 жыл бұрын
lknse enme edachew hgalew movie salye coment new yemyew
@SelamNatiselam
@SelamNatiselam 8 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ደስ ይላል።
@tube9552
@tube9552 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል tanks
@sabagetachew9
@sabagetachew9 8 жыл бұрын
Nic film
@belenasefa7323
@belenasefa7323 8 жыл бұрын
Wowwwww betam yamiral
@eyerushone3215
@eyerushone3215 8 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ነው የሚያምረው ቀጥሉበት
@simeretabraham1346
@simeretabraham1346 8 жыл бұрын
betam des yemil ena asetemari filem nw hulachehunem thenks
@nuruoumer290
@nuruoumer290 8 жыл бұрын
ለፍቅር ብዙ ድንጋይ መፈንቀል እንዴት ያስደስታል
@MdFaruk-is6ke
@MdFaruk-is6ke 7 жыл бұрын
Nuru Oumer
@renatolugiii121
@renatolugiii121 6 жыл бұрын
Nuru Oumer Set
@AapVanDieKaap
@AapVanDieKaap 8 жыл бұрын
Please add English subtitles :)
@buzauaelove776
@buzauaelove776 8 жыл бұрын
wow Thank u so much
@awekedegu2394
@awekedegu2394 8 жыл бұрын
i like it!
@hghhfh7056
@hghhfh7056 7 жыл бұрын
woww batame arife naw 😘
@naniethiopiawit788
@naniethiopiawit788 8 жыл бұрын
ዋውይፀዳል
@user-io1bc1th2f
@user-io1bc1th2f 4 жыл бұрын
ፊልሙ በትክክል ተሰርቷል ደስስስ ይላል እናመሰግናለን።
@user-vg9oz2xk1p
@user-vg9oz2xk1p 7 жыл бұрын
wowwww i like it nice movies
@zahrasaeid6629
@zahrasaeid6629 7 жыл бұрын
የማገርማችሁ ኮሜት የሌለው ፍልም ማየት አልወድም
@mundaar3471
@mundaar3471 7 жыл бұрын
enam
@CodeDogged
@CodeDogged 7 жыл бұрын
Zahra Saeid p
@girummussie6426
@girummussie6426 7 жыл бұрын
kkkkkkkk
@obsemar8720
@obsemar8720 7 жыл бұрын
Zahra Saeid እኔም
@amenahaprikana3634
@amenahaprikana3634 7 жыл бұрын
hahaha
@mahamedhussen4678
@mahamedhussen4678 5 жыл бұрын
ዋው ፊልሙ ተመችቶኛል አጨራረሱ ላይ ልብ አንጠልጣይ ነበር ።
@mazaadamtw1076
@mazaadamtw1076 7 жыл бұрын
አስተማሪ ፊልም ያምራል
@jonman3569
@jonman3569 8 жыл бұрын
I appreciate the creativity...Nice movie
@enuenu3540
@enuenu3540 8 жыл бұрын
wow arif newe
@senumekonnen8875
@senumekonnen8875 8 жыл бұрын
ምንም አዪልም ግንገና ከጅምሩ ልጅቶ ሴተኛ አዳሪ እንዳልሆነች ያስታዉቃል እሱን አፍቅራ እና ከጐደኞቹ ጋር ተማክራ እንደሆነ ያስታውቃል ለማንኛዉም ፊልሙን ከጂማራዉ መጨረሻውን ማወቅ ዪቻላል ዪቻላል ብሎል ሀሌ
@user-gf4ck2jm6z
@user-gf4ck2jm6z 8 жыл бұрын
ዋው.በጣም.አሪፍ.ነው.በአሁን.ጊዜ.እደዚ.መሰዋት.የሚከፍል.ጉአደኛ.ያለ.አይመስለኝም
@Tewodros52
@Tewodros52 8 жыл бұрын
Outstanding movie.
@tititafare3186
@tititafare3186 8 жыл бұрын
wow batam das ylal
@meazameazi2332
@meazameazi2332 8 жыл бұрын
እከሌ እከሊት ደስ የሚል ፊልም ነው
@MohdAalam-kd1bk
@MohdAalam-kd1bk 5 жыл бұрын
ዋው ሀሪፍነው ያስትምራል
@delinajonse8616
@delinajonse8616 8 жыл бұрын
I don't have any word! you guys you did it!
@tamimanasser8127
@tamimanasser8127 8 жыл бұрын
selam! enem leke endathi nene filemun salaye commente laye mefetete
@dargietumayabebe2603
@dargietumayabebe2603 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@saragirma9599
@saragirma9599 8 жыл бұрын
betam des yemil film bewunet betam astemari new ewunetegna goadegna malet endi new ewunet tebareku
@berhenatewelde4242
@berhenatewelde4242 8 жыл бұрын
eithopan film I like so much 😍
@etnshmngstuataneshimengstu9091
@etnshmngstuataneshimengstu9091 8 жыл бұрын
wawwwww....betaaam' yigerimali' endiy' ayineti' godega' yisiten
@dannybkl7
@dannybkl7 8 жыл бұрын
what's name of song from movie asresh fichiwi @Aradamovies
@mengistuadghie6532
@mengistuadghie6532 8 жыл бұрын
Wawe So nice Especially the end
@user-tj4fo7xy5l
@user-tj4fo7xy5l 7 жыл бұрын
ደሥ የሚል ስራ ነው አለምሠገድ ሥወደው!
@agharitoagharito4586
@agharitoagharito4586 5 жыл бұрын
ሰኒ ሀበሻዊት
@sebaandsedratv6628
@sebaandsedratv6628 7 жыл бұрын
መቸም ከሁሉደስያለ የሽዋ አበበ እምትባል አክስ አለችኝ ወጧ እሚጣፍጥ ንግግሯ መልኳ ልክ እዳች ማዘርየ በጣም ወደድኩሽ ሎላወ የድሬው ሸበላ ሲስቅ እጅ ሲቆጣ አያምርም
@user-tz6yp5kq9f
@user-tz6yp5kq9f 6 жыл бұрын
ዋው ያምራል
@Happy_Robelly
@Happy_Robelly 8 жыл бұрын
arif new betam. keep it up guyz!!
@meseyelove3200
@meseyelove3200 8 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም አሪፍ ፊልም ነው ሁላችሁንም ውድድድድድድድድድድ
@kfvc7868
@kfvc7868 8 жыл бұрын
በጣም ትምህርት ሰጪ ፊልም ነው ለገባው ሰው አሪፍ ነው
@fouadjamal6715
@fouadjamal6715 8 жыл бұрын
አስረሽ ፍቺው ያምራል😘
@messimimo2014
@messimimo2014 8 жыл бұрын
ለኔ ተመችቶኛል tnxs guys
@lovelove-lc1hp
@lovelove-lc1hp 8 жыл бұрын
woow nic story thanks guys
@saucygirl84
@saucygirl84 8 жыл бұрын
አለምሰገድ አድናቂህ ነኝ
@sarakiya2690
@sarakiya2690 8 жыл бұрын
ጋደኛ ማለት እንዲ ነው በጣም አሪፍ
@simegnwesenu2340
@simegnwesenu2340 8 жыл бұрын
በጣም አሪፍና አስተማሪ ፊልም ነው ምንአለ ሁላችንም አንዱ ለአንዱ ቢኖር አንድ መጥፎ ህይወት ውስጥ ያለን ሰው በመጥላት ከዚያ ህይወት እንዳይወጣ በመጥላት የባሰ መጥፎ ህይወት ውስጥ ባንገፋፋ። ይህ ፊልም በደንብ አስተምሮኛል አመሰግናችዋለው
@salirtgghhgh8424
@salirtgghhgh8424 8 жыл бұрын
wow በጣም ደስ ይላል Thx
@emawarshf6598
@emawarshf6598 7 жыл бұрын
አስተማሪ ፊልም ዋውውው
@hgfddhjgddf1391
@hgfddhjgddf1391 5 жыл бұрын
Wooow macarsh siyamer mert felm Kee leb enmasgenlen
@fekirfekirfekirfekir8366
@fekirfekirfekirfekir8366 8 жыл бұрын
wooow betam des yilal yesewu lij eskene tifatu bimot melkam ayidelem ketifatu memar gin yetilikinet mileket new enameseginalen tebareku enwedachiwalen
@genetbeita1026
@genetbeita1026 8 жыл бұрын
wow korawu bestenet betam arif Temert new thanks! !!
@user-ir6qr4zx9x
@user-ir6qr4zx9x 7 жыл бұрын
omg......ዘግዝቄ ነው.....ሽንትህን ማሸናክ ሀሀሀሀሀ ወይ መበጥረቅ
@user-de6ke5vj1u
@user-de6ke5vj1u 7 жыл бұрын
አረ ተው ሴቶች አለባበሳችሁን አስታካክሉ ይሄ የሀበሻ ሴቶች ማንነት አይደለም ዕጭ
@user-ff7vp9jf2s
@user-ff7vp9jf2s 5 жыл бұрын
ትክክል
@alenberry40
@alenberry40 5 жыл бұрын
የሸጠኝ ፍቅር ነው የገዛኝም እሱ ine rasu sitelat tich yehonch kefafi
@fatumasead2404
@fatumasead2404 8 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ
@hayattsedi1167
@hayattsedi1167 8 жыл бұрын
wow betam arife tnx
@hmimilovedhwowthanks5709
@hmimilovedhwowthanks5709 8 жыл бұрын
ግን እደዚህ አይነት ኑሮም አለ እንዴ
@makedamaki3271
@makedamaki3271 7 жыл бұрын
ያጠራጥራል
@medifekertube727
@medifekertube727 8 жыл бұрын
መካኒኩን ባየንበት ይህ አይከብድም ? አለም ሰገድ ኮሜዲ ነው ሚያምርብህ
@ababaababa1817
@ababaababa1817 8 жыл бұрын
መጀመሪያ ደብሮኝ ነበር ምን አይነትጨካኝ ነው ብያ ዋው መጨረሻው ደስ ይላል ቀጥሉበት
@loveh1214
@loveh1214 8 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስስስስስ የሚል😍😍😍
@alemfiker4536
@alemfiker4536 8 жыл бұрын
koy leyawo
@user-gk7cm9ux3b
@user-gk7cm9ux3b 8 жыл бұрын
ምንም አይልም
@Teddytigabu21
@Teddytigabu21 3 жыл бұрын
Weaq1w
@user-hg5kl4fy8e
@user-hg5kl4fy8e 8 жыл бұрын
seada $ seada ዋዉ አለም ሠገድ አንተ ያለህበት ፊልም እንደት እንደሚያሥደሥተኝ misss youuuu😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍
@yetsedawandarge5229
@yetsedawandarge5229 8 жыл бұрын
best film ,i aprciate alemseged like tariku(baba,) sayat, selam tesfaye, isam habesha, you are all my best.
@user-oi6cv5pq5l
@user-oi6cv5pq5l 8 жыл бұрын
ll
@user-uk5rf5nt6v
@user-uk5rf5nt6v 8 жыл бұрын
እንዴት ነው
Fikren Yayachu - NEW! Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:43:32
News ET Social
Рет қаралды 1,6 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 17 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 87 МЛН
Mekaniku - Ethiopian Film #ethiopia #ethiopianmovie
1:47:01
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 480 М.
አንድ መንገድ - Ethiopian Movie Aned Menged 2020 Full Length Ethiopian Film Aned Menged 2020
1:44:45
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1 МЛН
መልካም ሴት - Ethiopian Movie  Melkam Set 2020 Full Length Ethiopian Film Melkam set 2020
1:31:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
Котята уехали в Лагерь! 🏕  #симба #тигра #симбочка
0:59
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 693 М.