No video

Ethiopian music, Ethiopian Classical Music, (ትዝታ ክላሲካል ዘፈኖች )

  Рет қаралды 493,466

Sweet Melody / አትጠገብ

Sweet Melody / አትጠገብ

3 жыл бұрын

Пікірлер: 132
@SodwossenWkndwossentassiegrima
@SodwossenWkndwossentassiegrima Жыл бұрын
አይ ግዜ ከዘጠናዎቹ በፊት የነበሩ ግዚያቶች እንዴት ደስ ይሉ ነበር ፍቅሩም ደግነቱን ሁሉም ነገር ለዛ ነበረው ወደ ሗላ ጎትቶ በትዝታ የትምህርት ቤት ጓደኞቼን የሰፈር ጓደኞቼን ክረምቱን የፀደዩን ወራት ኧረ ስንቱን አስታወሰኝ ድንቅ ግዜ ድንቅ ክላሲካል
@user-bj9jn9yf8q
@user-bj9jn9yf8q 7 ай бұрын
አይ አብሽሩ❤❤❤
@user-wi6zf9ku3m
@user-wi6zf9ku3m Ай бұрын
እኔም የዛ ዘመን ልጅ ባልሆንም የሚናፍቀኝ እሱ ግዜ ነው
@habtamuadam-xk2lv
@habtamuadam-xk2lv Жыл бұрын
እንዲህ የመሰሉ ዜማዎችን የደረሱ ጭንቅላቶችና ያቀነባበሩ ጣቶች ይባረኩ። የዚህ ዘመን ትውልድ ምንኛ እድለኛ ናችሁ።
@agdr895
@agdr895 Жыл бұрын
አልተጠቀሙበትም።
@user-jm8jr7xg2x
@user-jm8jr7xg2x 3 ай бұрын
​@@agdr895 አይትዝታበሠላምከቤተሠቦቻችንያገናኘን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Tube-eq5tt
@Tube-eq5tt Жыл бұрын
ኡፍፍፍ የኩበቱ ሽታ የጓሮው ጤዛ....ውይ ስንቱን አስታወስኩት። የእማማን ፅጌረዳ...
@AmalAmal-ss8lx
@AmalAmal-ss8lx 6 ай бұрын
አቤት በዚች ጎጆ ውስጥ ያለ ፍቅር ነበር ድሮ አሁን ግን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@fiker5123
@fiker5123 Жыл бұрын
ትዝታ ሁሌም አያረጅም። ከውልደት እስከ ሞት ጫፍ ህያው ነው።
@user-hq6fh3lt5o
@user-hq6fh3lt5o Жыл бұрын
ካላሢካል ስሠማ አገሬን ከዳር እስከዳር በሀሣብ እና በባ አያታለሁ ጥሎብኝ በጣም ነው የማለቅስ😭
@SITiRAAdem225
@SITiRAAdem225 Жыл бұрын
አይዞን😢😢😢😢😢😢
@tigistethio4862
@tigistethio4862 Жыл бұрын
me too
@haiderabrar4197
@haiderabrar4197 6 ай бұрын
የትምህርት ቤት ትዝታ አለብኛ❤❤❤❤❤😂😂😂❤❤❤❤❤❤ ሀገራችን ሰላም ትሁን
@abebuabe3784
@abebuabe3784 Жыл бұрын
😢😢😢 ክላስካሉን አዳምጬ እስክጨርስ በሀሳብ ከቦሌ ተነስቸ ላም በረት ከዛም እናቴጋ ከዛም ጎደኞቼን ከዛም ከብት ሜዳላይ ከዛው ውይይይ ክላሲካሉ ሲያልቅ እራሴን መዳም ኩሽና ባገኘው😢😢
@user-gj7tl7ip9o
@user-gj7tl7ip9o Жыл бұрын
me to 🥺😥
@user-hl5lo4nu5s
@user-hl5lo4nu5s Жыл бұрын
0❤
@HK-MD
@HK-MD Жыл бұрын
የኔ እናት
@BelanZeyede
@BelanZeyede Жыл бұрын
Ayzosh ehte
@mamaethiotube2667
@mamaethiotube2667 Жыл бұрын
አይ ስደት ወይ እደጥቅሙ ትንሽኳ ምቾት ቢኖረዉ አይዞሽ ወገኔ ያችቀን ትደርሳለች
@AsiaPalace-hp9dd
@AsiaPalace-hp9dd 6 ай бұрын
በዚህ ያለ ፍቅር ኡፍፍፍፍ ሥደት😢😢😢
@berhanlema7831
@berhanlema7831 16 күн бұрын
የደጉ ዘመን ስናስታውስ አንዱ የሙዚቃው ቃና ልዩ ነበር ተወዳጅ ነው ዛሬም
@user-sl8yj8ck7f
@user-sl8yj8ck7f 4 ай бұрын
ህህህህህህ የኔ ሺታ አይኔ ትዝታ ኧረ ዉዉዉዉዉዉ በዚህ ቤት የነበር ፍቅር ዉዱ በጓሮ ተሞሺሮ ሤቱ በአይነታዉ ተድሩ ነበር አሁን ግን ሁሉም በሥዴት ይከራተታል አይ ክፉ ዘበን
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 9 ай бұрын
ሁሌም የምተኛበት ክላሲካልል
@user-mp1ft9sq2l
@user-mp1ft9sq2l Ай бұрын
ከዚህ ቤት የነበረ ፍቅር
@kittybel467
@kittybel467 Жыл бұрын
ዝዝዝዝምምምም ፀፀፀፀፀጥጥጥጥጥ በበበበቃቃቃቃቃቃ እንደዚህህህህህህ ህይወት-----------------ን በፀጥታ ማዳመጥ :::::::::::::::::::::::::::::
@fadeeoedrr2795
@fadeeoedrr2795 Жыл бұрын
😥😥😥😥😥😔💔
@emebettrfie
@emebettrfie Жыл бұрын
!
@brhit.d
@brhit.d Жыл бұрын
ምን ማለት ነው!!!
@ethiopiatekdem7201
@ethiopiatekdem7201 Жыл бұрын
እማዬ እናቴ ሀገሬ ምን እላለሁ ዝምምምም😢😢
@user-rx4qt4tn5g
@user-rx4qt4tn5g 5 ай бұрын
,ወይኔ.❤❤❤❤❤❤ሀገሬን.አስታወሰኝ
@happyhappy6544
@happyhappy6544 5 ай бұрын
😍😭😭ትዛለኝ ሀገሬ
@reqiqmedia
@reqiqmedia 4 ай бұрын
leyilign marwa. etebikishalehu.
@sheeshkabob
@sheeshkabob Жыл бұрын
ሕይወትን የሚያድስ መንፈሰን የሚያረካ ሙዙቃ ነው።
@masarattalaho2796
@masarattalaho2796 2 ай бұрын
እምዬ.ኢቲዮቢያ.ሰላምሽ.ይብዛ
@yaboyabo6054
@yaboyabo6054 Жыл бұрын
ልብን ሃሴት የሚሞሉ ምጡቅ ስራዎች
@abdallahdjibouti3159
@abdallahdjibouti3159 3 ай бұрын
Ethiopia, the country of love, sad to see it invaded by hatred.... the mother of dreams with magnificent landscapes Let her return to Ethiopia.
@user-bc5tw2cl4o
@user-bc5tw2cl4o 3 ай бұрын
ዋው ዋው በርችልን እህት
@SenduGuta-ri1eg
@SenduGuta-ri1eg 7 ай бұрын
ውነትም አትጠገብ
@musamaabire6582
@musamaabire6582 Жыл бұрын
አይይይ ሀገሬ ትዝታሽ
@رحمهال
@رحمهال 19 күн бұрын
አይይይይይትዝታቤቱንሰራ
@yohannesdereje396
@yohannesdereje396 Жыл бұрын
ኦፍፍ አገሬ ናፈቀኝ
@ethiopiatekdem7201
@ethiopiatekdem7201 Жыл бұрын
እናም ሀገራችን ሆነን ሀገራችን ጠፍቶብን ናፍቆናል 😢
@fikadudobamo6088
@fikadudobamo6088 Жыл бұрын
ግን ማነው እንደ እኔ ጐጆ እያየ በእምባ አይኑን የምተጠባው ለዘውም በስደት ላይ ሆኖ በሰው ሀገር በልጅነቱ እድሜ 👆😭😭😭😭😭😭😭😭ሁሉ ነገር ጠፍቶ እናታችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ተግብር ትቆይ - = ሙስሊም = ተዋህዶ = ፕሮትስታንት ሁሉም በፍቅር እንድንኖር ፈጠሪ ሆይ አንተ እርደን 👆🙏🙏🙏🙏
@FatimaMm-iz3ev
@FatimaMm-iz3ev 6 ай бұрын
አሜንንንን❤❤❤
@selamegood6753
@selamegood6753 Жыл бұрын
ሑሌም ብሰማው ብሰማው እማልጠግበው ክላሲካል
@BeharanMidya
@BeharanMidya 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@kuku4103
@kuku4103 11 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው የኤርታ ሙዚቃ ኣለው ግን፣ please either edit your collection or edit the title!!!
@رحمهال
@رحمهال 19 күн бұрын
አይይይይይ
@user-uo5om5ey6u
@user-uo5om5ey6u 6 ай бұрын
❤❤❤❤👍wow
@daartugabi
@daartugabi 2 ай бұрын
🎉❤
@Fasiltessema-uy5kg
@Fasiltessema-uy5kg 8 ай бұрын
እምየ🥺🥺 ኢትዮጵያ ሀገሬ 💚💛❤️
@Aimro-z8j
@Aimro-z8j Ай бұрын
Aimro
@Nt-pg2dq
@Nt-pg2dq Жыл бұрын
በክላሲካል ቀልድ የለም ስሰማው እኮ እንዴት እንደሚያረገኝ አጠይቁኝ!!!
@tupac2071
@tupac2071 Жыл бұрын
ወይ አገርቤት ውበትሽኮ😢😢😢😢
@user-iu2oi8wk8t
@user-iu2oi8wk8t 15 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢
@AlexKorkoro
@AlexKorkoro 2 ай бұрын
Yetwuld botayen ensaron astawesgen
@hayatushemsu7826
@hayatushemsu7826 2 күн бұрын
Hi
@yegeltube8294
@yegeltube8294 Жыл бұрын
ማቆም የማልችለለወ
@getanehfikadu-gz1id
@getanehfikadu-gz1id 5 ай бұрын
Best classical
@DamxishMan
@DamxishMan 2 ай бұрын
Ufuuuuuu Hager be tizii alegn
@MeazaBrhanu-fs9lz
@MeazaBrhanu-fs9lz Ай бұрын
አገሬ ናፈቀኝተራራውሁሉ
@user-mr9ke8qo5q
@user-mr9ke8qo5q 5 ай бұрын
Betamdesylal❤❤❤❤😅
@Mmm-fm2vx
@Mmm-fm2vx 8 ай бұрын
የመጀመርያው ክላስካል የኤርትራ ነው 🤣🤣
@simontsegay2661
@simontsegay2661 2 ай бұрын
ሰብ ንኸብዱ ጥራይ ኣይነብርዩ. .......
@sisayasefa5173
@sisayasefa5173 Жыл бұрын
I never stop this song
@burtukalhammuddh9362
@burtukalhammuddh9362 2 ай бұрын
😭😭😭😭❤❤❤
@girmagetahun9653
@girmagetahun9653 Жыл бұрын
በሃሳብ ነጎድኩ..... 🙏
@zinasheyoutube
@zinasheyoutube Жыл бұрын
በሃሳብ ነጎድኩ❤❤❤❤❤❤❤❤
@paravera7872
@paravera7872 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FatimaMm-iz3ev
@FatimaMm-iz3ev 6 ай бұрын
❤❤❤
@user-mh3qw1nl7j
@user-mh3qw1nl7j Жыл бұрын
ሀይ ቀጥሉበት
@hiwotgebremichael1803
@hiwotgebremichael1803 Жыл бұрын
Yeh eko Ye Eritrea new enji ye Ethiopea aydelem.
@hailehagos7435
@hailehagos7435 Жыл бұрын
So what?
@hiwotgebremichael1803
@hiwotgebremichael1803 Жыл бұрын
@@hailehagos7435 Ye Eritrea kehone ye Eritrea mebal alebet . Ye Ethiopea kehone degmo ye Ethiopea mebal alebet. Ye Eritrea hono gen ye Ethiopea mebal yelebetem.
@haymanotgedefaw90
@haymanotgedefaw90 Жыл бұрын
@@hiwotgebremichael1803 then what?
@hiwotgebremichael1803
@hiwotgebremichael1803 Жыл бұрын
@@haymanotgedefaw90 Ayagebachom wey !!!! Ye Eritrea yehonewen ye Ethiopea atbelo.
@hiwotgebremichael1803
@hiwotgebremichael1803 Жыл бұрын
Aheyawoch. Aheya aygebaeem aydel lezih new Aheya yetebalew. Medre zerafi
@BerineshAbebe-mx2bg
@BerineshAbebe-mx2bg Жыл бұрын
Oh My God!!!
@sadasada6586
@sadasada6586 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@yoadanhaile8721
@yoadanhaile8721 4 ай бұрын
Weyyy bezi classical west yehager hulu negerwa yetayegal yetewat kedasaw ena azanu ke enatoch kushena yemewtaw ye ketelu ches sheta ye enata teri, yena bemadaw erucha yebal debabu ye gebeya geregeru.enkuwanm ethiopia tewldku ewedeshalew enafekeshalew ethiopiaya.
@zys1314
@zys1314 Жыл бұрын
እንዲህ፣ ያለ፣ ክላሲካል፣ የለም። ምን አለ! ዘመናዊ ባህል፣ በመሳሪያ ብትለው?
@degefatinishu3970
@degefatinishu3970 10 ай бұрын
😢😢❤❤
@user-ky3ts3ws7o
@user-ky3ts3ws7o 6 ай бұрын
😢😢😢😢ኡኡኡኡ
@Tolosababdi
@Tolosababdi Жыл бұрын
DAS
@ephremzerihun521
@ephremzerihun521 6 ай бұрын
Ethiopian
@mahirabdumahir-wu7vq
@mahirabdumahir-wu7vq Жыл бұрын
Wawe
@golsemere5205
@golsemere5205 Жыл бұрын
No Amharke die music Eritrea
@FawazAlshry
@FawazAlshry 6 ай бұрын
ሰብስክራይብ መልሺ ውዴ
@Blenhabtamu-xx7ky
@Blenhabtamu-xx7ky 10 ай бұрын
Thanks
@burtukalhammuddh9362
@burtukalhammuddh9362 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@aduadu9102
@aduadu9102 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@yonasfessahaye8466
@yonasfessahaye8466 8 ай бұрын
Eritrea 🇪🇷 classical music 🎶 😂😂 not Ethiopia classical music the first classical music 😂
@gizatogizato
@gizatogizato Жыл бұрын
❤❤❤😢😢😢😢
@AbushMulat-sd7mi
@AbushMulat-sd7mi Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@azebnegash545
@azebnegash545 Жыл бұрын
@mulugetaashebir2374
@mulugetaashebir2374 Жыл бұрын
This classical music is NOT Ethiopian. It is NOT even Amharic music. It is Tigtigna, Eritrean music by ousman Abelatif, Seb Nikabdu trai aikonen zinabir 6:42 .
@liyuderesegn2633
@liyuderesegn2633 Жыл бұрын
classical
@NegatwBogaleHarkonen-ui4jn
@NegatwBogaleHarkonen-ui4jn Жыл бұрын
😭♥️
@user-bj4tw9yo8u
@user-bj4tw9yo8u 6 ай бұрын
The first one is not Ethiopian Music .why are you cheating us .please you can tel us it is mix Eritrean and Ethiopian music.you are the same like Dictator Abi 👎🏿👎🏿👎🏿
@senaitguangul7388
@senaitguangul7388 Жыл бұрын
Batume music batame Dave yelale
@golsemere5205
@golsemere5205 Жыл бұрын
die music Eritrea No Etiyopiya ❤❤❤❤❤❤❤
@negasiabraha4829
@negasiabraha4829 Жыл бұрын
Das Ist Nicht Etohpya Clstkal Eritrea ok
@abifuza893
@abifuza893 9 ай бұрын
😮❤❤😮😮❤❤😮😮❤❤😮😮
@TarkuZik
@TarkuZik 3 ай бұрын
ትዝታ አያረጅም😅😅😅
@user-jm8jr7xg2x
@user-jm8jr7xg2x 3 ай бұрын
ወኔትዝታ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-rg8px1zf5u
@user-rg8px1zf5u 2 ай бұрын
የመጨረሿን❤️
@amt2306
@amt2306 Жыл бұрын
Eritrean classical web nkebdu trash aykonen znebr
@merrymerry4262
@merrymerry4262 Жыл бұрын
ዝ ዝዝ ዝ zzz zzzz zzzazzza,azzs zx xx xz. X xxxxxz zz ዥዥፅ ዥ ዥ ዝዝዥዥ ዥ. ግዥ. Xxxz zxxxx x. Xxxxxxx xxxx x x. X رxxችግር ትንንሽ ፋሲል ሻም ይያንችንማምምምንርም
@temulondon4561
@temulondon4561 Жыл бұрын
Aaa
@kittybel467
@kittybel467 Жыл бұрын
ህይወት----------------------
@kittybel467
@kittybel467 Жыл бұрын
ዝዝዝዝምምምምምም ፀፀፀፀፀፀፀጥጥጥጥጥጥጥጥ በበበበበቃቃቃቃ እንደዚህህህህህ
@NegatwBogaleHarkonen-ui4jn
@NegatwBogaleHarkonen-ui4jn Жыл бұрын
Huuuuuu,,, o 😭♥️♥️
@sabawoldu8472
@sabawoldu8472 8 ай бұрын
❤❤❤
@user-qw2lx3xy3t
@user-qw2lx3xy3t 7 ай бұрын
❤❤❤❤
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 31 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 10 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Music therapy 🌿Soothes the nervous system and refreshes the soul, relaxing #2
1:25:51
Beautiful Relaxing Music
Рет қаралды 1,7 МЛН
Best! Classical INSTRUMENTAL  Music,
25:44
Nature Relax FM
Рет қаралды 338 М.
Best Eritrean Classical music #mesob media
55:04
mesob media መሶብ ሜድያ
Рет қаралды 321 М.
Beautiful Relaxing Music - Stop Overthinking, Stress Relief Music, Sleep Music, Calming Music #2
1:00:25
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 31 МЛН