Ethiopian Orthodox Tewahido Kidase

  Рет қаралды 1,914,388

napiman franky

napiman franky

12 жыл бұрын

i spend a lot of hour to finish this video, someone who missed our kidassie you can enjoy it here. especially for who lives outside ethiopian (Diaspora's) we Ethiopian's orthodox's we have to proud with our Kidassie,please rate & subscribe.
ይህን ስርዓተ ቅዳሴ ሳቀርብላሁ በትላቅ ደስታ ነው ቅዳሴ ማለት ምን አይነት ታላቅ ጸሎት እንደሆን ግዕዙን በአማርኛው ትርጉም ማየት ይቻላል በመሃል የጎደለ ወይም የሚስተካከል ሊኖር ይችላል ማንኛውንም አስተያየት ለመቀበል ዝግጁ ነኝ::

Пікірлер: 1 300
@user-xn5nv2bj4o
@user-xn5nv2bj4o Жыл бұрын
እሄን ቅዳሴ የምትሰሙ ሁሉ እግዚአብሔር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ አሜን በሉ ።
@negusstaesse1505
@negusstaesse1505 Жыл бұрын
Amen❤️
@tomastesfaldet1547
@tomastesfaldet1547 Жыл бұрын
Amen❤
@meazaberhaneselassie3058
@meazaberhaneselassie3058 Жыл бұрын
🙏 amen
@danitekeste7277
@danitekeste7277 Жыл бұрын
Amennnn amennnnn amennnnn
@birukdemelash5973
@birukdemelash5973 Жыл бұрын
አሜን
@user-is4oh8nz7x
@user-is4oh8nz7x 8 жыл бұрын
ቃላት የለኝም መድኃንዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ቅዳሴ መላዕክትን ያሰማልን። orthodox tewahedo ባልሆን ይቆጨኝ ነበር።
@alamnashwagaye8674
@alamnashwagaye8674 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዳሴ መላአክት ያሰማልን እግዚአብሔር ዪጠብቃቹ ዪባርካቹ ተዋህዶ ለዘላአለም ፀንታ ትኑር አሜን
@asternegeri4123
@asternegeri4123 Жыл бұрын
ልዩ እኮነው ቅዳሴያችን ነፍስን የሚያለመልም ልዩ ሰማየ ሰማይ የሚወስድ ልዩ ስጦታ ነው እናመሰግናለን
@dinktuhirko3448
@dinktuhirko3448 10 ай бұрын
Amen Amen Amen
@simien1230
@simien1230 9 ай бұрын
ይህን ደስ የሚል በትክክለኛ ቅዱስ ያሬዳዊ ዜማ ያቀረባችሁንል ቅዳሴ ሁሌም ሰምቸ የማልሰለቸው ነው። በዚህ ቅዳሴ የተሳተፋሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። የዚህን ተመሳሳይ ቅዳሴ በአዲስ የመጸሀፍ ቅዱስ ንባቦችን አካትታችሁ ብታካፍሉን ብዙ እንማርበታለን።
@kidistabate4506
@kidistabate4506 7 жыл бұрын
God bless you! I can feel the evil spirit get out my body when I listen to It. It helps me through many difficult times in my life. Thank you
@nahomtesfalem616
@nahomtesfalem616 5 жыл бұрын
Does that mean you are bad??
@Clmxyfn
@Clmxyfn 2 жыл бұрын
@@nahomtesfalem616 everyone is a sinner
@nmehary
@nmehary Жыл бұрын
@@nahomtesfalem616 what has she done to you 😭
@user-yq5hh8dm1l
@user-yq5hh8dm1l 7 жыл бұрын
አምላከ ቅዱስ ዳዊት የ ድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው በባእድ አገር አፋችንን በእልልታ አንደበታችን በመስጋና የሞላ አባቶቼ ካህናት ወንድሞቼ ዲያቆና ከጣእሙ የተነሳ አጥንትን የሚያለመልመን የመላእክትን ዜማና ዝማሬ ያሰማችሁ በረከታችሁም ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@user-kr4mc2cr6s
@user-kr4mc2cr6s 7 жыл бұрын
ይህንሳዳምጥ መንፈሴይታደሳል መድሀኔአለምክብርይግባውና አባቴየነገርኩህንአደራـ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ እናቴአርሴማቅድስት ፈጥኞደራሽ ፣ክብርይግባሽ አሜን
@yonasfissahaye3393
@yonasfissahaye3393 5 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷 kidase melakti semiana amlak zebenkum kulu ybark
@saraabo8606
@saraabo8606 8 жыл бұрын
በእውነት ስርአትተ ቅዳሴውን ላዘጋጀው የህይወትን ቃል ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ (ይባርካችሁ) በእውነት በተለይ ተሰደን ለምንኖር በጣም ጠቃሚ ነው የቤተክርስቴያን ዜማችንን እንዳንረሳ ይረዳናል
@elsadawit1838
@elsadawit1838 6 жыл бұрын
Amen amen amen zemra mlekete Yasemaln
@beselothnew4860
@beselothnew4860 5 жыл бұрын
Sara Aboq
@bezudagihemidemissie9345
@bezudagihemidemissie9345 5 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN😍let god be with all of us
@salmajuma2685
@salmajuma2685 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@abebechw4676
@abebechw4676 3 жыл бұрын
Amen
@aresking8624
@aresking8624 6 жыл бұрын
Latin Right Catholic here- God bless you Orthodox brothers. In the name of the Father, Son and Holy Spirit we will be one again!! Amen.
@bezagebremedhine5102
@bezagebremedhine5102 3 жыл бұрын
❤❤❤Amen
@ruhmuhaccer864
@ruhmuhaccer864 2 жыл бұрын
Not with your many heresies. God bless.
@llandonross1372
@llandonross1372 Жыл бұрын
@@ruhmuhaccer864 rude . I am a Ge’ez Rite Catholic and I beg you to show charity my brother not malice
@ruhmuhaccer864
@ruhmuhaccer864 Жыл бұрын
@@llandonross1372 Since when is a blessing rude? Do you bless people you have malice for? I am just stating that his heresies are the reason why they cannot be in communion Above each other Truth has to be put. But given you are Catholic yourself I am not surprised you feel offended.
@llandonross1372
@llandonross1372 Жыл бұрын
@@ruhmuhaccer864 what heresies ???? Oh you talking about the disagreement over the heir of St. Peter or the issue of the Council of Chaldea. Again I am a Ge’ez Catholic. Do you have a problem with me ???
@user-bs3wh9pc7v
@user-bs3wh9pc7v 7 жыл бұрын
በስደት አገር ብሆንም ይህን ከፍቸ ሳዳምጥ አገሬ ያለሁ ይመስለኛል ጭንቀቴ ይጠፋና ደስታ ይስማኛል በጣም በጣም ደስይላል እናመሰግናለን።
@fevenberhane299
@fevenberhane299 7 жыл бұрын
Amen ❤❤❤
@weyineshetalemu6839
@weyineshetalemu6839 7 жыл бұрын
محمد الاحبابي p
@user-mm1ge4iv3v
@user-mm1ge4iv3v 7 жыл бұрын
محمد الاحبابي
@yohaneshaile6452
@yohaneshaile6452 7 жыл бұрын
mahbar nay mariam
@gmla957
@gmla957 7 жыл бұрын
የፍቅር ጉዞ ማርያምን ይዞ ተመሥጌን አምላኬ
@Ameena-jf1jr
@Ameena-jf1jr 5 жыл бұрын
በስደት ላይ ነኝ ግን በስደት እዳለሁ አይሰማኝም ይህንን ቅዳሴ ስስማ አባቶቸ ቃለህይወት ያሰማልን እኔን ሀጢተኛዋን ፀልዩልኝ
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 3 жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ድምጽ ያሠማችሁ አባቶቻችንን ይጠብቅልን ይሄንን ቅዳሴ በቪዲዮ ቀርፆ ለእኛ ያደረሰንን እመብርሀን አትለየው በቅዳሴው በረከት ለዘለዓለሙ ይባረክ እናመሠግናለን በውነት 🙏
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 7 жыл бұрын
እግዘአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን ጸጋው ያብዛላችሁ ተመስገን በቤቱ ያኑራችሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ሰላም
@fevenberhane299
@fevenberhane299 7 жыл бұрын
Amen ❤❤❤
@mahilatsesayi2947
@mahilatsesayi2947 7 жыл бұрын
feven Berhane ደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደ
@bouggyhobbes9542
@bouggyhobbes9542 7 жыл бұрын
mahilat sesayi 9
@sarasara-uz6dc
@sarasara-uz6dc 7 жыл бұрын
mahilat sesayi ምነው?
@gfddyhhgxssfj6364
@gfddyhhgxssfj6364 7 жыл бұрын
+Yeshitilla Yigezaw እግዚአብሔር ይመስገን
@abelkesete7535
@abelkesete7535 9 жыл бұрын
I always get happiness wherever I listen to this kidase May God bless you all Orthodox church
@natineguse9354
@natineguse9354 4 жыл бұрын
Hey my orthodox friend scrolling down the comment I wish you all the success in life we have amazing faith. #blessed
@addisaddis5137
@addisaddis5137 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀሎተ መላክት ያሰማልን!!! አቤት ምንኛ ያስደስታል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ መሆን አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በተዋህዶ እምነት ውስጥ ሆኜ አንተን በማመኔ አመሰግንሃለሁ!!!
@kkibra8204
@kkibra8204 6 жыл бұрын
Addis Addis aadaqnargo
@Empress45able
@Empress45able 9 жыл бұрын
The peace that comes from listening is beautiful .
@nebiyum5853
@nebiyum5853 6 жыл бұрын
Amen brother
@antenehyilma6270
@antenehyilma6270 5 жыл бұрын
your a good man
@bezudagihemidemissie9345
@bezudagihemidemissie9345 5 жыл бұрын
That's true
@bezudagihemidemissie9345
@bezudagihemidemissie9345 5 жыл бұрын
Anteneh yilma is right
@millionestifanos8210
@millionestifanos8210 4 жыл бұрын
U right 😍😍
@user-oe3nu9vn4f
@user-oe3nu9vn4f 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በባዕድ ሀገር ብንሆንም ይሄ ዕድል አግኝተናል ደስስ የሚል ነው እባካችሁ አትርሱኝ አስቢኝ በፀሎታችሁ
@brtokalabahisa1944
@brtokalabahisa1944 7 жыл бұрын
Amen AmenAmenAmenAmenAmenAmenAmen
@silasila902
@silasila902 7 жыл бұрын
sila Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Eliiiiiiiii eliiiiiiii
@ahmedaldhoori1647
@ahmedaldhoori1647 6 жыл бұрын
Sila Sila Mar am.lijjaminamin amin
@user-ly9qf3ql4f
@user-ly9qf3ql4f 6 жыл бұрын
አኑሮኛል ቸርነትህ ኣይዞሽ እህቴ ያን ጨለማ ስደት ያልፋል ኣምላከ ቅዱሳን ኣባቶቻችን ከኛ ጋር ነው፡ የኛ ጌታ ኣያንቀላፋም እንደ ሌሎች ኣደለም ስለዚ ወደ ቤተመቅደሱ እንመለሳለን ፡።
@sifanalhabeshsifi420
@sifanalhabeshsifi420 6 жыл бұрын
እመቤትየ ሆይ ዛሬም ባርክኝ Amen amen amen
@MultiTadele
@MultiTadele 9 жыл бұрын
I am proud of being a follower of Ethiopian Orthodox Faith. It has such a splendid and soul fulfilling heavenly food which the Angels of God feed from dusk to dawn. Once again, May God Bless you with His endless blessings and mercy. Let the help of His mom St. Virgin Mary, His Angels, and Saints be with you and all of us.
@hirutberaki8561
@hirutberaki8561 5 жыл бұрын
Kidasa melakt yargelen tebareku
@robel8126
@robel8126 5 жыл бұрын
Amen
@user-ug6db6gu7j
@user-ug6db6gu7j 3 жыл бұрын
Xaz
@ruthseyoum2309
@ruthseyoum2309 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen!
@matthewdeward1984
@matthewdeward1984 2 жыл бұрын
respect, and sight upon sight. I thank The Almighty for Untampered Truth. Blessings and Love
@TheDanishow12
@TheDanishow12 9 жыл бұрын
I dont have any word except to say Amen and Thanks a lot for Almighty Our heavenly Father understands our disappointment, suffering, pain, fear, and doubt. He is always there to encourage our hearts and help us understand that He's sufficient for all of our needs. When I accepted this as an absolute truth in my life, I found that my worrying stopped.and we have to consider God given us 86.400 second in each day we have to used one to say Thank you and Amen.
@ammusieammusie5367
@ammusieammusie5367 8 жыл бұрын
+Daneil aleyu zeleke very nice and true thing to say. god be with you
@ashaafaisl1710
@ashaafaisl1710 8 жыл бұрын
ashaa fa
@ashaafaisl1710
@ashaafaisl1710 8 жыл бұрын
ashaa fa
@ayneayne5823
@ayneayne5823 7 жыл бұрын
Daneil aleyu zeleke እግዚአብሔር ይሰጥልን
@haymanotteshager4902
@haymanotteshager4902 7 жыл бұрын
Amen amen amen
@asisalemu1415
@asisalemu1415 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያስማልን አባቶቻችንንን እና ዲያቆናትን አምላክ ፀጋውን ያብዛላችው በቤቱ ያፅናችው ተስፋ ምናረጋትን መንግስተ ስማያት ያዋርስልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን ፫ ለእኔ ለአጢአተኛዋም ማስተዋልን ያድለኝ
@user-lz5xl4gc6n
@user-lz5xl4gc6n 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ከአፅናፍ አለም እስከ አፅናፍ አለም በፍጥረታት አንደበት ጌታየ ሆይ ተዋህዶን ጠብቅልን
@Henoszd123
@Henoszd123 2 жыл бұрын
They are too fast!
@wereyae5344
@wereyae5344 7 жыл бұрын
ይህን መልካም ሀሳብ በውስጥህ ላሳደረብህና ለረዳህ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ለውንድማችንም ቃለህይወት ያሰማልን አሜን!
@ayalmganeth2679
@ayalmganeth2679 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@ruthseyoum2309
@ruthseyoum2309 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen! 🙏
@gashawbekaris1006
@gashawbekaris1006 8 жыл бұрын
አቤቱ ጌታችን አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ጸሎት ልመናችንን ተቀበንለ አሜን! አባቶቻችን አንተ ጠብቃቸው ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን!
@user-oe3nu9vn4f
@user-oe3nu9vn4f 7 жыл бұрын
Gashaw Bmolla አሜን አሜን አሜን
@ayalmganeth2679
@ayalmganeth2679 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@hazardcg1349
@hazardcg1349 8 жыл бұрын
ኣሜን ኪርያላሶን እግዚኦ ተሣሃለነ
@Mariyam-uf6oi
@Mariyam-uf6oi 8 жыл бұрын
ቅዳሴ መላእክት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በተለይ ለኛ አርብ አገር ላለነው ይጠቅመናል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን
@user-oe3nu9vn4f
@user-oe3nu9vn4f 7 жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቅዳሴ መላእክት፣ሀወርያት የተቀበልክ ቅዳስያችንም ተቀበለልን..አሜን
@zewdutolossa6993
@zewdutolossa6993 7 жыл бұрын
አኑሮኛል ቸርነትህ hhfrh🔂🔄⤵️↖️⏮⏭⏪⚫️🔜🔝⚫️🔸
@user-oe3nu9vn4f
@user-oe3nu9vn4f 7 жыл бұрын
Zewdu Tolossa ምን??
@ghetachewadisu4676
@ghetachewadisu4676 4 жыл бұрын
Edew egzabhre ystlne the kdase bmsemate enmsgnhlne
@meazameles1935
@meazameles1935 10 жыл бұрын
እግዚሐብሄር ይስጥልን ፖስት ለደረጉ ካህናትን አገልጋዮችን እግዘሐብሄር ይጠብቅልን አሜን
@mulumulu9954
@mulumulu9954 9 жыл бұрын
amenamenamen
@tolcha16213
@tolcha16213 6 жыл бұрын
what a beautiful faith is this!
@mr.jamsecharls9383
@mr.jamsecharls9383 6 жыл бұрын
how yo tik youare
@meseretsamira9685
@meseretsamira9685 5 жыл бұрын
amen amen amen
@memememe7818
@memememe7818 5 жыл бұрын
አሜን
@mule-ethiopia8497
@mule-ethiopia8497 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በስደት ላለን ይህይ ማዳመጥ በመቻላችን በእውነት ቃላት እስክያጥረኝ ድረስ ነው ምስጋናዬ ቅዳሴ መላዕክትን ያሰማልን!!
@salamcapedi811
@salamcapedi811 5 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen
@genettesgye8883
@genettesgye8883 2 жыл бұрын
T
@kestedemena7348
@kestedemena7348 7 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሠማልን! Whoever initially came up with the idea of translating the Ge’ez Qedase into Amharic/English and have it available on screens of Diaspora churches for all attendees to read, follow & participate during Qesase is a very blessed person/people! Because I now know what is being said (prayed) during Qedase, I love it more! Qedase gives me unexplainable wonderful feelings…truly a heavenly sound/song!
@bezudagihemidemissie9345
@bezudagihemidemissie9345 5 жыл бұрын
You know that the english is for the person that dont read/listen amharic
@SENAYTUB
@SENAYTUB 5 жыл бұрын
እውነት ስርአትተ ቅዳሴውን ላዘጋጀው የህይወትን ቃል ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ (ይባርካችሁ) በእውነት በተለይ ተሰደን ለምንኖር በጣም ጠቃሚ ነው የቤተክርስቴያን ዜማችንን እንዳንረሳ ይረዳናል
@PraiseJahRasta
@PraiseJahRasta 10 жыл бұрын
I have been looking for soundtracks or videos from churches! I dont understand it, but I can feel it. Reminds me the times I went to church in Ethiopia, I can almost smell the insence listening to this. Thank you , Egziabhier Yistelin!
@waffiki
@waffiki 10 жыл бұрын
it is a blessing to listen to it. and best to read it at the same time, specially when the going gets tough. God bless who respect and pay attention to it.
@tezitatefera3873
@tezitatefera3873 6 жыл бұрын
Amen Q
@yehuhabesha5902
@yehuhabesha5902 5 жыл бұрын
Lol u are lier how can u smell the insence since u are not there?
@birtukandemeke7454
@birtukandemeke7454 5 жыл бұрын
@@yehuhabesha5902 ALMOST!
@tigistbekeleagera589
@tigistbekeleagera589 8 жыл бұрын
Amen amen endat des yelal Egzabehar yemesgen
@user-li4ji7dk2b
@user-li4ji7dk2b 6 жыл бұрын
አቤቱ ጌቻችን ፆለት ልመናችንን ተቀበለን አሜን አሜን አሜን 👐 በስደት አለም ያለነውም በሠላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን (፫)
@dinqtube3727
@dinqtube3727 Жыл бұрын
አሜን!!!
@bizuyebelete4450
@bizuyebelete4450 9 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል በስደት ላለን ሰዎች ጠቅሞናል!! በርቱ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!።
@bezudagihemidemissie9345
@bezudagihemidemissie9345 5 жыл бұрын
Let god be with you AMEN AMEN🙂😀
@bezudagihemidemissie9345
@bezudagihemidemissie9345 5 жыл бұрын
Let god be with you AMEN AMEN AMEN😀🙂
@bezudagihemidemissie9345
@bezudagihemidemissie9345 5 жыл бұрын
Pray pray pray
@merhawitfishaye1237
@merhawitfishaye1237 Жыл бұрын
What's the name of the Mezmur?
@markosorit8334
@markosorit8334 4 жыл бұрын
ምስባክ 42:27 መዥሙር 44 : 12 ወይሰግዳ ሎቱ አዋልደ ጢሮስ በአምኃ። ወለገጽኪ ይትመሀለሉ ኲሎሙ አሕዛብ ብዑላነ ምድር። ኲሉ ክብራ ለወለተ ንጉሠ ሐሴቦን።
@elssabetaregu6394
@elssabetaregu6394 4 жыл бұрын
Thank you
@fevenberhane299
@fevenberhane299 8 жыл бұрын
እንካን ለዳግማይ ትንሳኤ የጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በዓል አደረሰን።አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።♥♥♥♥♥♥♥
@marykem7975
@marykem7975 5 жыл бұрын
Amen amen hallelujah hallelujah fetariye egziabeher hoy lante misganam Tselotem siansen naw,abetu fetariachen ende churneteh, yegebahal,peraklitos hoy megana lante lekdusu slus lekedus amlakan Yesus christo mesgana yegebal hezbeshen yebarkat.amlakachen hoy Maren yeker Belen,abut mefesen yadesal,betam naw yemnamesegenew,Brukt Ethiopia hugre ahunem wedefitem egziabeher abe eskene hezbesh yebarkesh🙏🙏🙏🙏 amen amen amen hallelujah hallelujah hallelujah lord god Christ Jesus amen 🙏
@marywawwwbetamdesblnaletul3002
@marywawwwbetamdesblnaletul3002 7 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን! የአገልግሎት እድሜዎት ይባርክላቸው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችን ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን! !! በውነት ይሄን ቅዳሴ ስሰማ መንፈሴየ በፍፁም ደስታ ይሞላል አገሬ ያለሁት ሁኖም ይሰማኛል! !! አሜን(3)
@tewabechwoldie3631
@tewabechwoldie3631 8 жыл бұрын
አዘጋጆች በእግዚአብሔር ስም ካንገቴ ጉንበስ ብዩ ነው እማመሰግናችሁ ተባረኩ ዝማሪ መላእክት ያሰማችሁ አሜን።
@kiflemariam3914
@kiflemariam3914 9 жыл бұрын
ክብርን ምስጋናን ውዳሴን ኣምልኾን ስግደትን ንስሉስ ቅዱስ ይኹን። ኣሜን።
@zerihungebru1670
@zerihungebru1670 5 жыл бұрын
Egezeahaber yemesegen
@DerejeGM1
@DerejeGM1 10 жыл бұрын
Those who produced this video and uploaded, you did the greatest job. This is really blessed work. You show love to God not in words but in action. God bless you! The world learn from this Kidase what Orthodox means and find that Orthodox Kidase means God's real words!
@andrewkahwaji6820
@andrewkahwaji6820 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን፣ኢትዮጵያለዘላለምትኑር
@andrewkahwaji6820
@andrewkahwaji6820 4 жыл бұрын
ይህንንቅዳሴስንሰማ፣በስዴትያለንሁሉ፣መንፈሳችንይታደሣል፣አገራችንኢትዮጵያሆይ፣ኑሪልኝእማማዬአገረእግዚያብሔርነሽና፣ደስይበልሽ💚💛❤🇪🇹
@andrewkahwaji6820
@andrewkahwaji6820 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን፣ይህንንቅዳሴየቅዱስቃልላሠማችሁን፣ብፁሀንካህናትእናዳቆናትእግዚያብሔርቃለህይወትንያሰማልን፣እናመሰግናለን
@matthewdeward1984
@matthewdeward1984 2 жыл бұрын
Selah, Thanks and Praise be to The Most High- for HIS UNTAMPERED TRUTH,. Bless and Love
@romanaberra5751
@romanaberra5751 2 жыл бұрын
Wonderful kidassie
@user-kr3ss5eu5k
@user-kr3ss5eu5k 7 жыл бұрын
እግዚአብሄር፡ይባርካችሁ፡፡እናመሠግናለን፡ ቃለህዎት፡ያሠማልን፡አሜን
@simegndelkaro2985
@simegndelkaro2985 6 жыл бұрын
I. c hallon'. . ...?...... . ......-... L
@tsedaygizaw4769
@tsedaygizaw4769 6 жыл бұрын
+ይዲድይ እስክንድ ር
@kassrass1973
@kassrass1973 9 жыл бұрын
One of the greatest gift given to Ethiopian Orthodox Tewahido Church. It's a special gift way better than a precious metal like gold and diamond...if these metals were our wealth we could have been robbed centuries ago. Let's protect this special present and pass it to the next generation. Medhanialem yirdan. Amen!
@bouggyhobbes9542
@bouggyhobbes9542 7 жыл бұрын
as we
@nebiyum5853
@nebiyum5853 6 жыл бұрын
WOW
@mesfinalemnehalameraw1788
@mesfinalemnehalameraw1788 6 жыл бұрын
የእግዚአብሔር በረከቱ ከናንተ ጋር ይሁን፤
@user-gj5bq2ku3k
@user-gj5bq2ku3k 5 жыл бұрын
አቤቱአባትሆይይቅርን በእዉነትቃልህዉትያሰማልንዉይስረስርአቱደስሲልእግዚአብሄርይሰጥልንአሜን እባካችሁበፀሎታችሁአስቡኝ
@saraamare2904
@saraamare2904 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ !!!
@Henoszd123
@Henoszd123 2 жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር በአእላፍ ነው። እምቅድስት ድንግል ማርያም ከሁላችሁ ይሁን።
@masimasimasi9750
@masimasimasi9750 8 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AME AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN KIDASE MALEIKETN YASEMALIN
@juliavetrano4984
@juliavetrano4984 6 жыл бұрын
GOD protect Ortodox Ethiopian forever Amen
@mazo123qzxd4
@mazo123qzxd4 8 жыл бұрын
ቅዳሴ መለክ ያሰማልኝ ። ተባረኩልኝ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ።አሜን።
@user-jo5bk6vx4i
@user-jo5bk6vx4i 7 жыл бұрын
ቅዳሴ መላእክትን ያሰማልን።በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ እንደኔ በባባእዲ ሀገር ተቆጥርን ቤተ መቅደሱ ለናፈቀን ታላቅ መፀናኛ ነው እግዚአብሔር ያክብራችሁ ይደግፍችሁ መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ ያሳምርልን በፀሎትልችሁ አስቡን ወገኖቸ ።እግዚኦ ተሳአለነ አሜን ።።።
@wareknstasfeyetasfe1848
@wareknstasfeyetasfe1848 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@sarabelbelo114
@sarabelbelo114 8 жыл бұрын
stegawun yagonastiflin yagelgilot zemenachihun Egziabher yibark amen
@kabrnshdametydamety162
@kabrnshdametydamety162 8 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen....
@abebeanelay9595
@abebeanelay9595 4 жыл бұрын
ፀሎታችሁን ልምናችሁን እጣናችሁን ቁርባናችሁን ቅዳሴያችሁን እግዚያብሔር አምላክ ይቀበልልን ቅዳሴ መላይክት ያሰማልን ሀገራችን ኢትዮጲያን ፍጹም ሰላም ያድርግልን ሀይማኖታችን እስከ አለም ፍጻሜ ይጠብቅልን አሜን
@fasikamelis3806
@fasikamelis3806 Жыл бұрын
the more i know its meaning ,the more i be thankful for being Orthodox Christian
@henaalemumengsite5347
@henaalemumengsite5347 7 жыл бұрын
በውነት ለአባቶች ቃለ ሂወት ያሰማልን እኔ እራሱ የተለየ ስሜት ነው የተሰማኝ በአያምሮየ ተቀርጸየጣኑ ሽታ ቤተ መቅደሱ
@meinemamaistlowe1142
@meinemamaistlowe1142 7 жыл бұрын
kal yiwet yesmhalna Amlak xolotkuam ayflina Amen amen Amen
@leightemmanuel1145
@leightemmanuel1145 7 жыл бұрын
THANK YOU for preparing and posting the Liturgy and I do believe God’s word entrusted in you. It is one of most important ministry (listening to the Kidasse) to those who are abroad where there is no access to Church. God Bless You for sharing this most treasured gift.
@nebiyatykaalo6379
@nebiyatykaalo6379 5 жыл бұрын
ህዱርህስብድግድግግፍፍንህፍንጅግድጅድድንግግንድግቭድህድብርብግፍክድንይይትፍንፍ
@grmahunwelay6027
@grmahunwelay6027 8 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የኣገልግሎት አድማቹ ይባርክላቹ ችሩ መድሃኒኣለም
@Asmara2023.
@Asmara2023. 8 жыл бұрын
ok mm
@bezabezuu9406
@bezabezuu9406 7 жыл бұрын
hi
@yehuhabesha5902
@yehuhabesha5902 6 жыл бұрын
Kal aydelemko
@yehuhabesha5902
@yehuhabesha5902 6 жыл бұрын
Kidase be wendime
@mr.jamsecharls9383
@mr.jamsecharls9383 6 жыл бұрын
boyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy
@yohannesyemane7081
@yohannesyemane7081 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yesmealna egziabher xelotnan kidasenan ykebel orthodoxes ksab zelalem yenber 😍😍😍😍
@zenebechsiome6444
@zenebechsiome6444 4 жыл бұрын
እግዚብሔር ይስጥልን ለእኛ በስደት ላለን ይህን ሳዳምጥ ሃገሬ ያለሁ ይመስለኛል ክብር ይስፋ የድንግል ልጅ ላባቶቻችን እና ለወንድሞቻችን እርዠም እድሜ ከጤንነት ጋር ፈጣሪ ይስጥልን
@asmerommekonen756
@asmerommekonen756 7 жыл бұрын
እልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእል ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@fhantombalathio2194
@fhantombalathio2194 7 жыл бұрын
anmanm👍👍👍
@simegndelkaro2985
@simegndelkaro2985 6 жыл бұрын
J I i{ 8 s
@solomontesfamariyam
@solomontesfamariyam 5 жыл бұрын
En :-)
@benkole427
@benkole427 9 жыл бұрын
If u like this one read this this Closing Prayer 1 My soul glorifies the Lord and my spirit rejoices in God my Savior, for he has been mindful of the humble state of his servant. From now on all generations will call me blessed, for the Mighty One has done great things for me-holy is his name. His mercy extends to those who fear him, from generation to generation. He has performed mighty deeds with his arm; he has scattered those who are proud in their inmost thoughts. He has brought down rulers from their thrones but has lifted up the humble. He has filled the hungry with good things but has sent the rich away empty. He has helped his servant Israel, remembering to be merciful to Abraham and his descendants forever, just as he promised our ancestors. Amen! Closing Prayer 2 O’ Good Lord, do not take Your Holy Spirit away from us, this which You sent upon Your holy disciples and honourable apostles at the third hour. Create a pure heart in me, O’ God and put a new and loyal Spirit within me, do not banish me from Your presence and do not take Your Holy Spirit from me. O’ Lord, who sent Your Holy Spirit upon the holy disciples and honourable apostles at the third hour, do not take this away from us, O righteous Lord. We ask You our Lord Jesus Christ, the Son of God the Logos, renew within us a right and life giving spirit, a filial spirit of chastity, holiness, justice and authority. Our Almighty God, the light of our souls, illuminating every person who comes into this world, have mercy upon us. Amen! Closing Prayer 3 The Lord is my shepherd, I lack nothing. He makes me lie down in green pastures, he leads me beside quiet waters, he refreshes my soul. He guides me along the right paths for his name’s sake. Even though I walk through the darkest valley, I will fear no evil, for you are with me; your rod and your staff, they comfort me. You prepare a table before me in the presence of my enemies. You anoint my head with oil; my cup overflows. Surely your goodness and love will follow me all the days of my life, and I will dwell in the house of The Lord
@benkole427
@benkole427 9 жыл бұрын
Nice
@brktikes165641
@brktikes165641 7 жыл бұрын
it is beautiful
@martydawit5489
@martydawit5489 7 жыл бұрын
Thank you🙏🙏🙏
@juliavetrano4984
@juliavetrano4984 6 жыл бұрын
Thank you god bless you 👍 👍👍
@taddesseeshetu1637
@taddesseeshetu1637 6 жыл бұрын
Ben Kole
@tsehayadugnaadugna8197
@tsehayadugnaadugna8197 10 жыл бұрын
Ye ortodox tewahedo sereata kidaseyachen badame awekane babato tasabasebane berekatena tsegane agenetane wadayamatanebate endenemalase yameyadaregane kidaseyachen nawena kalatochone endate matakame endalaben yameyasetamerane bamahono betame betame enamasagenalane tsagana fikero berakato yebezalacho GOD BLESS YOU !!!!!!! Abatochachen wandemochachen edemana tsegawone yesetacho 10Q so much
@simegndelkaro2985
@simegndelkaro2985 6 жыл бұрын
I! r o Q Q An um w x Y'! T T r a n n7 n n n Z z. I
@gebrewolde4952
@gebrewolde4952 6 жыл бұрын
tsehay Adugna Adug. 1n8 不 1110
@ruthhaile3197
@ruthhaile3197 8 жыл бұрын
wow thank you so much. for uploading this helps me lot with learning with what they are saying at church. please continue uploading more English translation because us diaspora children need translation.
@JesusisGodnowandforever
@JesusisGodnowandforever 5 жыл бұрын
Ruth Haile ameyn ameyn
@robel8126
@robel8126 5 жыл бұрын
Amharic is a beautiful language , try it
@Wingedlion111
@Wingedlion111 3 жыл бұрын
Amen! Some of us even speak fluent but since we were born outside of Ethiopia (most of us America) our brothers and sisters are lost, we need more like this, we need to return. I wish to read and write but am blessed to speak and listen fluently
@halle2875
@halle2875 2 ай бұрын
@@robel8126 j9
@azebmelese4316
@azebmelese4316 8 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN KALE HIWOT YESAMLINI
@ethiopialezelalemtnur1497
@ethiopialezelalemtnur1497 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላቹ
@tersitmengistu6024
@tersitmengistu6024 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር የስጣቹ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያደረጋችሁት እግዚአብሔር ቤተክርስትያናችንን የጠብቅ፤፤
@life-matter
@life-matter 7 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ጽጋውን ያብዛላችሁ ይህን ስራ ለምትሰሩ ማለት ይህን ድንቅና ጥዑም ዜማ ያለው ስርዓተ ቅዳሴ በዓለም ሁሉ እንድዳረስ እውቀታችሁን ለበጎ ለምታውሉትን እና ኣገልግሎትን ለምትስጡም
@sifanalhabeshsifi420
@sifanalhabeshsifi420 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@basazinewalemu8587
@basazinewalemu8587 5 жыл бұрын
ይህንን እና መሰል መንፈሳዊ አገልግሎቶችን ያዘጋጁ ልጆች ውለታቸውን መድሀኒትዓለም ይክፈላቸው
@aberademissie9911
@aberademissie9911 4 жыл бұрын
አምላካችን ለዚች ሥርዓት ተገዥ የምንሆንበት ልቦና ስጠን
@napiman22
@napiman22 11 жыл бұрын
Thanx every body for u'r comments, ''+``GOD BE WITH US ''+``
@user-oe3nu9vn4f
@user-oe3nu9vn4f 7 жыл бұрын
napiman franky በእውነት እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን እኛ በስደት የምንኖር ቃሉ ይናፍቀናል እና ስለኛ ብለህ ግዜህ አጥፍተህ ደክመህ ሼር ላደረክልን ወንድማችን እግዚአብሔር ኣምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ። በፀሎታችሁ አስቡኝ ውዳሰማርያም ነኝ ከ Beirut Lebanon
@napiman22
@napiman22 6 жыл бұрын
Solome Feleke 👍👍👍👍
@fevenberhane299
@fevenberhane299 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለዘለዓለም ይመስገን ።አሜን ♥♥♥
@tsedaygizaw4769
@tsedaygizaw4769 6 жыл бұрын
i
@mesratfenaw5817
@mesratfenaw5817 10 жыл бұрын
Amen kale hiwotr yademalen
@user-rv6ff9mt8t
@user-rv6ff9mt8t 8 жыл бұрын
በአማን ውእቱ ቅዳሴ ዘመላእክት!!! እግዚአብሔር ያጽምአክሙ ቃለ ሕይወት ዘታበውእ ኀበ መንግስተ ሰማያት!!!
@dawitheluf5978
@dawitheluf5978 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@negative2952
@negative2952 5 жыл бұрын
በእዉነት እጂግ በጣም አመሰግን አለሁ ለእኔ ብቻ የተለቀቀ ነዉ የመሰለኝ እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት እፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@SalamSalam-et7vp
@SalamSalam-et7vp 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kla.hewtinyasemkn
@semerekflay1312
@semerekflay1312 7 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemanl
@6pekXX
@6pekXX 4 жыл бұрын
Deep respect for your antient and beautiful service brothers and sisters! God bless you!
@zionmorgan4296
@zionmorgan4296 Жыл бұрын
Listen to these Earth Angels is so HEALING GIVE THX'S MOST HIGH YAH
@addisaddis4102
@addisaddis4102 9 жыл бұрын
Kedase melakte yasemalen GOD bless you
@user-xn5iy1cp5l
@user-xn5iy1cp5l 7 жыл бұрын
amen amen amen
@OneDay-ml4kj
@OneDay-ml4kj 7 жыл бұрын
@omaraboukais7152
@omaraboukais7152 6 жыл бұрын
ፅጌረዳ የማርያም ልጅ
@dimadia9254
@dimadia9254 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር ሆይ በተቀደሰብት መቅደስህ እንድሰግድ አብቃኝ አስበኝ። እለምንሀለሁ እማፀንሀለሁ አቤቱ አንተ ታስበኝ ዝንድ እማፀንሀለሁ አሜን
@hiwotabraham393
@hiwotabraham393 5 жыл бұрын
Amen
@mazamaza4460
@mazamaza4460 7 жыл бұрын
amen amen amennnn 😍😍👍👍👍👏👏
@emmandahailusherar2623
@emmandahailusherar2623 7 жыл бұрын
የዲያቆን በቃሉ ድምፅን ስሰማው መንበረፀባዖት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያንን ልጅነቴን አስታወሰኝ ። አገልግሎትህን ይባርከው ወንድሜ።
@gelilaselassie7394
@gelilaselassie7394 3 жыл бұрын
It is funny I was thinking exact same place. When I was a little girl with mum, auntie & sibling at Kidist Selaasie Cathedral during mid night mass for Easter Holiday, how restless I was gazing through stained glasses, religeous paintings, the seat of the Emperor & Empress... was magical. I, too feel so fortunate grew up with great reverence of God and the one and only Coptic faith came down from generation. Praise be thy God.
@abrahaalex7932
@abrahaalex7932 7 жыл бұрын
Egziabher ymesgen qale hiwet yasemalin Orthodox lezelealem tnur
@user-ez4zp5pt5x
@user-ez4zp5pt5x 4 жыл бұрын
የማይጠፍ ደስታ የማይጠፍ ተስፍ ከቤትክ ነው ያለው አምላኬ ሆይ ስላም ስጠን ልቤ በደስታ ተዋጠች
@bezabebe805
@bezabebe805 7 жыл бұрын
Amen🙏Let god bless you all😊
@omanoman6132
@omanoman6132 7 жыл бұрын
Bez Abebe gfzcfvvyvdkyb
@omanoman6132
@omanoman6132 7 жыл бұрын
Bez Abebe zgtv fdhtv
@MinatoNamikaze-wt8vh
@MinatoNamikaze-wt8vh 7 жыл бұрын
God bless Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘😍😍😍😍
@MinatoNamikaze-wt8vh
@MinatoNamikaze-wt8vh 7 жыл бұрын
Amen😊
@alexsguhush8732
@alexsguhush8732 5 жыл бұрын
2019 yemiyadamt kale eski ena hulam new dessssssss yemilen 💓💓💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏🙏
@adonaygirmay4214
@adonaygirmay4214 Жыл бұрын
እዚህ አውስትራሊያ ውስጥ ዲያቆን ለመሆን እያሰለጥንኩ ነው 12 ብቻ ነኝ ስለዚህ ይህ በጣም ይረዳኛል
@hanawoldeyohanes2730
@hanawoldeyohanes2730 9 ай бұрын
Good Job
@user-xm4dd6lc3q
@user-xm4dd6lc3q 8 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@abebaandualem9169
@abebaandualem9169 3 жыл бұрын
በእውነት የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማለን ቅዳሴው በፅሑፍ መቅረቡ በጣም በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@tsiggeeangechaa3908
@tsiggeeangechaa3908 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንን ን
@ykealomehari1248
@ykealomehari1248 7 жыл бұрын
Qdssie kdusan meleekti zteqebele qdsie abotatna zqebelelna amen amen
@ru._.u7
@ru._.u7 7 жыл бұрын
ykealo Mehari 12 amneeeeeeeeewillllllliiiiiii
@akemanu48
@akemanu48 8 жыл бұрын
This is what we missed who are living abroad.God always have a way to feed his kids sons and daughters.Now Am getting bless. Egziabher Ethiopian Yibark
@marthagirma4179
@marthagirma4179 8 жыл бұрын
we miss it!! u r right brother.
@lemlemeliyas1747
@lemlemeliyas1747 7 жыл бұрын
amen amen amen kilhwet yesmiln .
@antenehdemelash8822
@antenehdemelash8822 9 жыл бұрын
Dear Estifanos you have done a great Job combining the audio and the power point together. The power point was put together by me in July 1997 for the first time Kidase on Power point in Virgin Mary Ethiopian Orthodox Tewahido Church in Los Angeles for the reason being to teach all the Mezemeran and the Member of the Church Kidase since then now it has been used all over the United Sates and even modified by some churches. So please next time credit where you found the materials on your report. On the other hand I want to give credit to Ato Fekade Selassie the founder of Feedel Amharic Software for the translation of the English Version of the Kidasse and Ms. Martha Tsegaye a good friend and sister for the project management also who was part of the Kidasse typing on power point and also for fundraising $10,000 from "Golmasa Mezemeran" to purchase the projector.
@waffiki
@waffiki 9 жыл бұрын
Anteneh Demelash thank you so much. bless be to you and all your family. this Kiddasse is the best thing that has happened to us. it is waking us up, enriching us and helping us in every aspect of our life. as most of us know, the enriching of the soul is million times better than enriching the worldly-existence.
@brukeberhanu6690
@brukeberhanu6690 5 жыл бұрын
Thank you so much @anteneh Demelash, we use this every week at our church. It has helped me learn a lot and also become a deacon. Thank you
@azebabay1597
@azebabay1597 3 жыл бұрын
Egthabhare yemegen kidasi
@sentientblob1381
@sentientblob1381 2 жыл бұрын
Great work. God bless!
@yergalemjimma273
@yergalemjimma273 2 жыл бұрын
Its a great job for those cant able to go church like me , thank you and God bless you 🙏
@MinatoNamikaze-wt8vh
@MinatoNamikaze-wt8vh 7 жыл бұрын
The people who dislike this,have no heart
@thefunnybros598
@thefunnybros598 7 жыл бұрын
Naruto Uzumaki true
@bezichrisbrown9174
@bezichrisbrown9174 7 жыл бұрын
so true
@yabserath8370
@yabserath8370 6 жыл бұрын
Minato
@shewunik7818
@shewunik7818 8 ай бұрын
ጌታዬ ሆይ ይህን ቅዳሴ ስለአሰማኸኝ አመሰግናለሁ!!!!
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በስደት ለምኖር ቅዳሴዉ እደ ዉሃ ለናፈቀን መፅናኛ ሆኖናል 😢😢🙏🙏🙏🙏
ዜማ ውዳሴ ማርያም Ethiopian Orthodox prayer
1:43:29
Ethio Abesha A.G.T የድንግል ልጅ
Рет қаралды 836 М.
መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 51 እስከ ምዕ 150
2:35:59
Ethio Mahber ኢትዮ ማህበር
Рет қаралды 573 М.
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 73 МЛН
ቅዳሴ ማርያም The Anaphora of St.Mary (Kidase Mariam)
3:33:11
ቴዎድሮስ  ዮሴፍ #ኦርቶዶክስ መዝሙር  full album
1:02:51
ፀሐይ D TUB
Рет қаралды 1,6 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН