Ephrem Tamru Demo Jemeregne ደሞ ጀመረኝ ኤፍሬም ታምሩ Non Stop music

  Рет қаралды 2,072,383

ETHIOPIAN MEDIA

ETHIOPIAN MEDIA

5 жыл бұрын

Ephrem Tamru Demo Jemeregne ደሞ ጀመረኝ ኤፍሬም ታምሩ Non Stop music
Subscribe For More ..

Пікірлер: 405
@asiyobellema3795
@asiyobellema3795 15 күн бұрын
I was a teen when he released this album. I was hooked ever since as it reminds me my youth essence ❤
@GazahengAman-qb9lo
@GazahengAman-qb9lo 8 күн бұрын
ኤፋ ኡፍ እንኳን ተፈጠርክል ወንድሜ አቦ አንድ ሺ አመት ኑርልኝ እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ በጣም ነዉ የምወድህ አንተን የሚጠላህ አለብዬ አላስብም ❤❤❤
@berhetewelde9921
@berhetewelde9921 Жыл бұрын
ኤፍረም ታምሩ ካብቶም ዝሰምዖም ኣምሓርኛ ደረፍቲ ቀዳማይ ኢዩ ንዓይ ብጣዕሚ ኢየ ደርፍታቱ ዝፈትዎ።
@user-zl7sw6nr1x
@user-zl7sw6nr1x Ай бұрын
Rd do
@user-hu6fc8ip8d
@user-hu6fc8ip8d 7 ай бұрын
ማነዉ እንደኔ ሁሌም የምሰማዉ አይ ትዝታ ሀገሬ በለኝ😢🙏💚😥🥺
@user-tb6jm6ff8r
@user-tb6jm6ff8r Ай бұрын
🎉🎉🎉❤
@Cgggyh
@Cgggyh 23 күн бұрын
😢😢😢አይ የሄን ዘፈን ሥሠማ አገሬ ትዝ ይለኛል 😢😢😢ወላሂ😢😢😢ሥደት አይንህ ይጥፋ😢😢
@wedilemlem7324
@wedilemlem7324 Жыл бұрын
from Eritrea love ephrem tamru gossaye tesfaye tamirat desta neway debebe ♥️ 🙌 🇪🇷😢
@GizachewuGizayoutbe
@GizachewuGizayoutbe Ай бұрын
@yonasteklemaryam4638
@yonasteklemaryam4638 2 жыл бұрын
Efrem tamru le music blo new yetefeterew 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Salma-in7kk
@Salma-in7kk 2 ай бұрын
የእንቅልፍ አፒታይቴ ሁልጊዜ.ባዳምጥህ የማልሰለችህ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ዘፋኝ.ለሙዚቃ የተፈጠረ አንደበትና ልሳን ያለህ ኤፉዬ ኑርልን አሁንስ ጠፋህ
@nejatwondimu
@nejatwondimu Жыл бұрын
ኤፉዬ የልጅነት ትዝታዬ አባት አንድም የሱ አልበም አያመልጠውም❤
@solomonassefa4583
@solomonassefa4583 2 жыл бұрын
በዚህ ዘፈን ያኔ ፍቅርን እንደወረደ ነበር የምታገኘው
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 жыл бұрын
ሁሌም እንዳድስ እሚመስጠኝ ነገር የኤፍሬም ታምሩ ሙዚቃ የቴዲ አፍሮ ታምራት ደስታ አክሊሉ ስዩም 💗😍😍😍 ኤፍሬም ሁሌም አትሰለቸ👏 ሲደብረኝ ሲከፋኝ ቤተሰብ ሀገር ሲናፍቀኝ 😪በትዝታ ስዋጥ ብችኝነት ሲሰማኝ ሁሌም እሰማሀለው
@fikreselassieawesen2338
@fikreselassieawesen2338 2 жыл бұрын
የዛሬን አያድርገዉ እና ድሮ ምርጥ ምርጥ ሙዚቃዎች ነበሩ ከአሪፍ ቅንብር ጋር የዘንድሮ ሙዚቃ ከሰላምታ ጋር የሚለዉ ቃል ነዉ እንጂ የሚጎለዉ ማመልከቻ ነዉ
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 жыл бұрын
@@fikreselassieawesen2338 ክክክክ የምር ማመልከቻ ነው ልክ ነህ ቃላቶችን አቀነባብሮ ጆሮ በሚያሳም ክላሲካል እና ጫጫታ ማጋጨት መገላለጥ መመናቀር ወዘተ ምንም እኮ ለግጥሙ እና ለመልክቱ ቦታ ይላቸውም ብቻ ይታወቁበት
@ashagregessesse1596
@ashagregessesse1596 4 ай бұрын
Wowwww eneme besemawe bsesmawe yemaleselchwe
@michofakhry9244
@michofakhry9244 Ай бұрын
Vuvhvuvv HH hvuhvuvhvvuhvuuvvuhvuhvhvuhvvuvhvvvivhvvuuhvviihvvîivho😊o99b 9 ó look i b oof o Bo b oof óókbioo9😮😮😮😮😮😮😮😮. O ​@@fikreselassieawesen2338
@rahelshishay6328
@rahelshishay6328 Жыл бұрын
From eritrea 🇪🇷 love ephrem tamru 🎼🎼❤
@kali24th
@kali24th 10 ай бұрын
ሁሌም የማይሰለች እንደ አድስ የምደመጥ ኩሩ የሙዚቃው ንጉስ ኤፍረም ታምሩ ♥♥♥
@onaorebooktour6355
@onaorebooktour6355 2 жыл бұрын
ኤፍሬም የፍቅር ሃይቅ አንጋፋው የልቤ መውደዴ ላንተ ጥግ የለውም ብቻ ክፉህን አያሳየኝ🥺❤️❤️❤️😁🙌
@zeedzeed627
@zeedzeed627 2 жыл бұрын
💖
@ithramithram-jh8jq
@ithramithram-jh8jq 9 ай бұрын
አይ ጊዜ ትዝታ አለብኚ ባተ ሙዚቃ ተወዳጅ ነክ ኡሌ አዲስ ነው ሙዚቃክ ማይሰለች ኤፍሬምዬ❤❤
@rehimaarebu5702
@rehimaarebu5702 2 жыл бұрын
ምርጥና ልዩ ሁሌ ብሰማው የማልሰለቸው ሙዚቃ። ለዛውም የፍቅር። ኤፍሬም ታምሩ ሁሌ ኑርልንንን
@abrahamzekios5252
@abrahamzekios5252 Жыл бұрын
Good thanks from tigrayns USA.
@merkebsemere7027
@merkebsemere7027 Жыл бұрын
ኤፊ ብጣዕሚ ዝፈትዎ ደራፋይ
@rosafekadu9709
@rosafekadu9709 Жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው ምርጥ እና ተወዳጁ አቀንቃኛችን የፍቅር ንጉስ ኤፍሬም ታምሩ ሺ አመት ኑርልን
@ZinashGizawZinashGizaw
@ZinashGizawZinashGizaw Ай бұрын
Ephrem hulem yemiawedaw 24 sa'at badmitew yamyeslachegni😊❤❤❤❤❤
@user-bh9cp6tb4x
@user-bh9cp6tb4x 5 ай бұрын
መገን ኤፍሬም ማነው እደዴ እሚወደው
@mazadesalegn193
@mazadesalegn193 10 ай бұрын
❤❤❤ በጣም ሁሌም የሚወደድ ዘፈን ነው
@fgi863
@fgi863 3 жыл бұрын
የኤፍሬም ታምሩ ሙዚቃ በጣም ነው የምወድለት በተለይ ደማማየ ሲል ትዝታ ኣለብኝ
@oromay02
@oromay02 2 жыл бұрын
What kind of Tixita?
@user-hj9sc5tu1n
@user-hj9sc5tu1n Жыл бұрын
መቼንም መይሰለቺኝ ሙዚቀ ትዚተው ልገለኝ ነው እፌም አድነቂህ ነኝ
@almirutitube
@almirutitube 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ዋው ነው አሠራር ከፅዳት ጋር በጣም ደሥ ይላል ቢኖረኝ አልኩ
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j Жыл бұрын
መሻአላህ የሚለው ቦታ ለይተሺ እወቂ ደደብ
@user-yu5sq2fi9p
@user-yu5sq2fi9p 3 жыл бұрын
ማኛ ትክክለኛ ኢትዬጲያዊ አንተነክ ውይ አቤት ድምፅ የልቤ ሰው በጣም ነው የምወድኽ የማከብርክ
@robelbelay1635
@robelbelay1635 2 жыл бұрын
Advent Wegeny
@user-yu5sq2fi9p
@user-yu5sq2fi9p 2 жыл бұрын
@@robelbelay1635 ጋሽ Robelምን አሉኝ
@filmontesfay3631
@filmontesfay3631 2 жыл бұрын
ኤፒ ምርጡ አድናቒህ ነኝ ዘፈነችህ ሁሉ የነበሩ ያሉ የሚነሩ ናቸዉ ፊሊሞን ፍሮም ትግራይ ተምቤን እግኣቢሄር ሰላሙ ይስጠን ላተም ክፉ ኣይክህ
@satnawgonderw21
@satnawgonderw21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይቀድሰው እኔን የመታኝ እንቅፋት አንተን አይምታህ ወንድማለም። ቅን ሰው ነህ ታስታውቃለህ
@agerieyirsaw6641
@agerieyirsaw6641 Жыл бұрын
Mengzam Lena 1Neh Mehewum Yemalseleheh Ephrem Tamru Yena Susssss❤👌👌👌👌👌👌👌👌
@ethiopiaforever3311
@ethiopiaforever3311 3 ай бұрын
I missed you, ethiopiaye😢😢😢😢 may god bring peace to our people 😭
@user-sm5bg1et5n
@user-sm5bg1et5n 2 жыл бұрын
ትናፍቀኝ አለሽ እማየ ሀገሬ 🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@aznamariamyenatualije6801
@aznamariamyenatualije6801 3 жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው ምርጥ እና ተወዳጁ አቀንቃኛችን የፍቅር ንጉስ ኤፍሬም ታምሩ ሺ አመት ኑርልን❤❤❤
@absobo2053
@absobo2053 3 жыл бұрын
Q
@kiflommahari1033
@kiflommahari1033 Жыл бұрын
ትዝ ኣለኝ ሙዝቃ ድምበር የለውም ስንላት ? በ2003 ነው በምጽዋእ ከተማ በፈንቅል በዓል ከነጋዶኞቼ ከነበርንበት ጦር ግምባር በስራ ምክንያት ተሰባስበን ሞቅ ደመቅ ያለ ከነትዝታው በኤፍሬም ታምሩ ሙዝቃ እየተዝናናን በባር ግርማይ ሉባ ቀጣን ስጋለት መግቢያ የምትገኝ ምርጥ ቦታ ነው :: ያኔ ያጋጠመን ጉዳይ ኣማርኛ ልያስቀጣኝ ነው እና ላጠፋው ነው ኣለች ርሰብሽንዋ ኖኖ የመጣው ቅጣት ኣለንልች ኣይጠፋም ሙዝቃው ብለናት እየተዝናናን ቀጠልን ቤቱ ምቅ ደመቅ ኣለ በጣም ያኔ የነበረን ሲሚት እና መነፋፈቅ ተጨምሮበት ከፊታችን የሚቆም ኣካል ወዮለት የምያስብል ነበር ድንገት ተጠርታ ነው በጥቆማ ወይስ ኣጋጣሚ እዝግሄር ይጠይቃት ርእሲ ኣድጊ የምትባል የቀበሌው ኣስተዳዳሪ መጣች እና ሙሽሙሻት ምሳኩም ዲና ኤርትራዊያን ክንቁጸር ናይዞም ቀተልትና ሙዝቃ ትሰምዑ ኣለኩም ኣለች እና ቀጠታ ፓሊስ ጠራች ምነው ሙዝቃ እኮ ድምበር የለው ስንላት በጭሆት ሁላች ቤቱ እና ኣካባቢው ተረበሽ ፓሊስ መጡ ቤቱን ዘጉ እኛም ተይዘን እዳጋ ፓሊስ ስቴሽን ገባን የሚገርም ነው ክሳችን ኣማርኛ ዘፈን ሲሰሙ ተገኙ የሚል ነው :: ኣጋጣሚ ግንሁላችን ህጋዊ ወረቀት የነበረን በስራና በእረፍት ምክንያት ስለነበርን ሴትየዋ ኣፈረች በ24 ሳዓት ውስጥ ወደየቦታቹ ሂዱ ብሎ ኣላፊው ለቀቀን ርእሲ ኣድጊ ኣሁንስ ትኖር ትሆን ምን ትላለች ኣማራ ወታድር ኣብይ ወድያ ወዲህ ሲሉ የምያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል ኣትናገር ነው እና ኣሁኑም ሙዝቃ ድንበር የለውም ::
@user-xu6vx6ik1g
@user-xu6vx6ik1g 6 ай бұрын
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 Ай бұрын
ባለህበት ሰላም❤❤😂
@user-oz9fn6rt5t
@user-oz9fn6rt5t 26 күн бұрын
❤❤❤
@stesfazghi2239
@stesfazghi2239 2 жыл бұрын
This never gets old, I'm Eritrean and I don't really know what he saying but I never get tired hear it❤
@alemtube1150
@alemtube1150 2 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘
@mmcbhbudaiya1339
@mmcbhbudaiya1339 2 жыл бұрын
@@alemtube1150 l
@TB-yf6qw
@TB-yf6qw 2 жыл бұрын
Do you know Tekle Tesfazgi, I like most Ethiopian- love to listen Tekle Tesfazghi's tigrina song. Once Eritrea and Ethiopia were one. BTW I Congrats Biniam Girmay - re Giro di Italia Stage 10 win 🏆🚴🏿‍♀️🍾🌷
@stesfazghi2239
@stesfazghi2239 2 жыл бұрын
@@TB-yf6qw when I was young my parents used to listen to him back home and I played him at their funeral few moths a go I came here while Eritrea 🇪🇷 was still Ethiopia 🇪🇹 but I was 15. ❤️
@mt.g4041
@mt.g4041 Жыл бұрын
So beautiful song I wish I can translated to you word by word awesome song .
@selamleethiopian3016
@selamleethiopian3016 4 жыл бұрын
እፉ እድሜ ይሥጥህ
@seblewongel9111
@seblewongel9111 2 жыл бұрын
በትዝታ መኖር እየኖሩ መሞት ማለት ነው
@aberabelay4975
@aberabelay4975 3 жыл бұрын
yih album lene eskahun kalu yehegerachin musikawechi ke artistu demthe merewanet ga tedmro bekutir 1(no1) dereja yasikemetikut newu....betam yemigerm meseb yalewu azefafen newu mizefenewu.....almadenek kebad newu.....hulunim ketint eske ahun yeteseru yehagerachin musikawchi admichalehu...ademitalehum......yih gin betam yasaminegal.... next ye teddy afro 1997 ja yasteserial album .....le tarik yikemetiligne.....betam ye teddy afro adnaki negne....efrem gin sizefen yasaminegal....yigezagal.....wish u all z best!!!!
@mt.g4041
@mt.g4041 Жыл бұрын
After 27 years I am listening and take me back made me cry 😘😘😘😭
@aronhidray69
@aronhidray69 Жыл бұрын
Me too from eritrea
@meskimeski5827
@meskimeski5827 3 жыл бұрын
ኤፍዬ በቃ አንተ ትለያለክ❤
@abiy.markosashebo7506
@abiy.markosashebo7506 2 жыл бұрын
የኔ ማር💔
@ngusseregassa5245
@ngusseregassa5245 2 жыл бұрын
Hii
@fikreselassieawesen2338
@fikreselassieawesen2338 2 жыл бұрын
የዛሬን አያድርገዉ እና ድሮ ምርጥ ምርጥ ሙዚቃዎች ነበሩ ከአሪፍ ቅንብር ጋር የዘንድሮ ሙዚቃ ከሰላምታ ጋር የሚለዉ ቃል ነዉ እንጂ የሚጎለዉ ማመልከቻ ነዉ
@genetalebachew5151
@genetalebachew5151 2 жыл бұрын
@@fikreselassieawesen2338kkkkkkkk you make my day ♥
@abebasata1732
@abebasata1732 2 жыл бұрын
Hulem Adis naw Lene edem tena abzito yeselkh efi
@sisaykasa661
@sisaykasa661 Жыл бұрын
my no one album ❤️❤️❤️❤️
@user-ss2ut2ns9d
@user-ss2ut2ns9d 3 жыл бұрын
I remember my mom 😢❤️ b/c she like efrem music 🎶
@bahriasharef4547
@bahriasharef4547 3 жыл бұрын
The
@bahriasharef4547
@bahriasharef4547 3 жыл бұрын
.
@fafitube2448
@fafitube2448 2 жыл бұрын
ኤፍሬም ትዝታየ አይይይ ዛሬስ አልቻልኩም😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mt.g4041
@mt.g4041 Жыл бұрын
The same here I was listening after 27 gold years still made me 😭😭😭😭😭
@SagiMgb
@SagiMgb 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤❤❤❤
@SagiMgb
@SagiMgb 2 ай бұрын
Mastewal
@kadijaa8750
@kadijaa8750 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ምርጥ ዘፈን ንጉሥ እፌም 🇪🇹😭❤️♥️❤️❤️🇪🇹
@bdhdbdh1434
@bdhdbdh1434 Жыл бұрын
ማውረጃውን ክፈተው ኔት በሌለን ግዜ አውርደን እንድንሰማ ኤፍዬ❤❤❤❤
@abeltemechew260
@abeltemechew260 7 ай бұрын
what an amazing melody! Long live Ephi.
@Phil-zx5yc
@Phil-zx5yc Жыл бұрын
Back in the days Ephrem Tamiru was huge in Eritrea, in every hotel, bar, restaurant and home this album was playing.
@nahomhailu675
@nahomhailu675 Жыл бұрын
Good to know bro, Much love from Ethiopia.
@user-te9jq2sc4w
@user-te9jq2sc4w Жыл бұрын
Eritrea is ክልል ኖው
@hanibal-ub5ds
@hanibal-ub5ds Жыл бұрын
​@@user-te9jq2sc4w p😢 k
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
Hagere No1, the music 🤴
@Redateskya07
@Redateskya07 2 ай бұрын
በጣም የምጣላ የምወደው ሰዉ ነው።
@user-hk3xt1du5k
@user-hk3xt1du5k 2 жыл бұрын
ሁሌም አዲስ ነው
@sjgdur5253
@sjgdur5253 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤መጣምነው የምወድህ አባቴን ነው የማሥታውሥብህ
@luludawit5688
@luludawit5688 4 ай бұрын
Me too ms aboy mara aiyu zfetwo fluy tzta alewo ab lbey 🇪🇷
@ketube3469
@ketube3469 3 жыл бұрын
አይጣል የሚለው ከምር የማይረሳ ትዝታ አለብኝ
@user-fy6ie9ny3f
@user-fy6ie9ny3f 3 жыл бұрын
በቃ ሊዩ ነክ
@hanaayano488
@hanaayano488 2 жыл бұрын
አንጋፋዉ ኤፍሬም ታምሩ ሁሌም አዲስ
@fikreselassieawesen2338
@fikreselassieawesen2338 2 жыл бұрын
የዛሬን አያድርገዉ እና ድሮ ምርጥ ምርጥ ሙዚቃዎች ነበሩ ከአሪፍ ቅንብር ጋር የዘንድሮ ሙዚቃ ከሰላምታ ጋር የሚለዉ ቃል ነዉ እንጂ የሚጎለዉ ማመልከቻ ነዉ
@user-hw1qb1ru4h
@user-hw1qb1ru4h 4 ай бұрын
ኤፋ ❤❤❤❤ የ ኤፊን ሙዚቃ ግን እንደ እኔ አባቱ ሲሰማ አብሮ እየሰማ ያደገ አለ? ሁልጊዜ አባቱን አብሮ የሚያስታዉስስ??? ለ አባቴም ለ ኤፋም ረጅም እድሜ ዉድድ...❤❤❤
@girumteshale8484
@girumteshale8484 3 ай бұрын
Yigermal, abrehegn yadek naw yemimeslew.💯% identical childhood! Amazing!
@Mrs-kx9kz
@Mrs-kx9kz 2 ай бұрын
የመቸ ኮመንት እንደሆነ አላቅም 😂 የኤፉን የጋሻው ከዳል የጥላሁን አባቴ ወታደር ነበር ይሄ በዚህ አመት ነው የወጣው እኔ ልጅ ነበርኩኝ እያለ ይነግረኝ ነበር የኔ ውድ አባት አሁን ከተለየኝ 5 አመቱ😢😢😢😢😢😢😢
@user-xs5ej5sp8h
@user-xs5ej5sp8h 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sofy1119
@sofy1119 Ай бұрын
እኔ ደሞ ታላቅ ወንድሜ❤❤❤
@adisutashoma4891
@adisutashoma4891 2 жыл бұрын
ግዜ የማያልፊበት፤ ደሞ ጀመረኝ
@satnawgonderw21
@satnawgonderw21 Жыл бұрын
ደሞ ጀመረኝ ዜማ :-አክሊሉ ስዩም ድማማየ ዜማ -አክሊሉ ስዩም ይገርማል አሁን ነበር ያየሁት
@makedazinash1370
@makedazinash1370 2 жыл бұрын
I have a great memory of this album. I was 12 years old at that time ,love all songs but special one is Hagere 1988E.C.
@Moonlight-ws5qt
@Moonlight-ws5qt Жыл бұрын
❤️
@FsjcHdjh-hb1tt
@FsjcHdjh-hb1tt 5 ай бұрын
EFo yene negusi
@Cgggyh
@Cgggyh 23 күн бұрын
😢ሢከፋኝ በዝህሙዚቃ😢😢አቅሣለሁ😢😢
@abieltekeste-km4mz
@abieltekeste-km4mz 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@astermsgna8583
@astermsgna8583 Жыл бұрын
Form.ertirea ❤❤❤❤ ephrem tamru
@AaAa-sf8vw
@AaAa-sf8vw 4 жыл бұрын
ውዚቃ ዲሮ ቀረ ኤፍሬም ታምሩ ሥወድሕ እረ ዘፋቾች ብዙ እወቁ ዝብላችሁ እሩጫ ማታ ማታ ሠጥሀለሁ ላገባነው እያላችሁ ለትውሊዲ ትውሊዲ የማይሻገር ዘፈን አትዝፈኑ
@michaelmebrahtomm530
@michaelmebrahtomm530 3 жыл бұрын
Eshi musikaws kehre Efrems weidet hiede?
@user-wr1rx7sf7z
@user-wr1rx7sf7z 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ ጥበብ ብሎ ዝም ተያቸው
@user-ks4ox9xh1o
@user-ks4ox9xh1o 28 күн бұрын
Atina ekin min bluik gin ylbi nugesiiii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@skatab8490
@skatab8490 4 ай бұрын
የዘፋኝ ኩሩ❤❤❤❤
@awokefetene6425
@awokefetene6425 2 жыл бұрын
The best singer Efream Tamru you can realise people from there mental preson
@samonsamonmogos7721
@samonsamonmogos7721 Жыл бұрын
Love Ephrem tamru ❤🙏
@fabioprato8782
@fabioprato8782 2 жыл бұрын
old good days at asmera eritrea pub .
@abdulkarimyasien5180
@abdulkarimyasien5180 3 жыл бұрын
ደሞ ጀመረኝ ይሄው
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
U 👈🏾 are 4 evere 🥰😍🤩😇🙏🏾💚💛❤️🇪🇹💝🇪🇷❣️💘🌞🌈💖🤗
@user-ov8up6ys7q
@user-ov8up6ys7q 7 ай бұрын
እድሜናጤና ይስጥህ
@MebrahtuAlem-ns7mg
@MebrahtuAlem-ns7mg Ай бұрын
ኤፊ የምርጦች ምርጥ
@fikertube4369
@fikertube4369 6 ай бұрын
እስኪ ዛሪ ለይ የሚሰማ ማነው እደኔ😢😢😢😢
@deeqamohamed2800
@deeqamohamed2800 2 жыл бұрын
I love this one ❤ 💕 💓 💗 ♥ 💛 good kohoola yimadal boiye al dabaqum
@DelamoErdado
@DelamoErdado 8 ай бұрын
❤❤👊💞💞🙏🙏
@5t5ttgbusinessintelligence63
@5t5ttgbusinessintelligence63 4 жыл бұрын
Waw merex new amesegenalu selamashu yebeza Yagere legoch ulu 💙 💛 ❤
@rahelalemayo457
@rahelalemayo457 3 жыл бұрын
Pp
@rahelalemayo457
@rahelalemayo457 3 жыл бұрын
W
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
Oh mon dieu j'ai t'adore 🙏😲🇪🇹🇨🇵
@user-jq2et3mn3k
@user-jq2et3mn3k Ай бұрын
Ethiopian music btaemi eyu des zbleni ksemo keleku efrem teamuru edmen tenan yhabka efrem teamuru strong singer
@susuchanal9540
@susuchanal9540 2 жыл бұрын
አይጣል አይጣል አይጣል ፍቅር
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 3 жыл бұрын
I AM SURE ! ANOTHER KING OF KING!!!!!!
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 3 жыл бұрын
Definitely!!!!!!!😁
@Belachew777
@Belachew777 4 ай бұрын
2024 ወይኔ ልጅነቴ 😭😂
@yitbeseifu1096
@yitbeseifu1096 3 жыл бұрын
kING OF KINGS''''''''LONG LIVE ......
@user-tb6jm6ff8r
@user-tb6jm6ff8r Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@FCmobileKing-A
@FCmobileKing-A 3 жыл бұрын
Swedh Eko Ephrem
@FCmobileKing-A
@FCmobileKing-A 3 жыл бұрын
😍😍😍
@genetmulie4648
@genetmulie4648 3 жыл бұрын
ፍፍፍፍ እሂን ሠማስ ወድሜትዝይለኛል ፍፍፋይስደትለየን እወዳዋለሁ
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 6 ай бұрын
ጊዜ የማይለውጠው😢
@LobaEshe
@LobaEshe Ай бұрын
Ephrem ❤❤😢
@evaeva370
@evaeva370 Жыл бұрын
My favourite artist
@serawitbirhanu1754
@serawitbirhanu1754 Жыл бұрын
I love Ephraim songs he is my hero's
@Mahi1630
@Mahi1630 Жыл бұрын
ኤፍሬም እዲሜህንያርዝምልህ
@AberuMeshalkia
@AberuMeshalkia Ай бұрын
Erme yerzam nur
@Ahforomhugusha66880
@Ahforomhugusha66880 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ king
@tajukameel3727
@tajukameel3727 3 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ 💔💔💔💔💔 ኣልቻለም ኣንጃቴ
@merkebsemere7027
@merkebsemere7027 Жыл бұрын
From Eritrea i like Afi music
@solosima6157
@solosima6157 Жыл бұрын
Niu7o6i9
@user-tm1ct8bp3s
@user-tm1ct8bp3s Жыл бұрын
سلام.افريم.الله.يحفظك.انتامارولالا
@meklitdesta1923
@meklitdesta1923 3 жыл бұрын
My favorite singer ❤❤❤
@humedali779
@humedali779 2 жыл бұрын
ዋለለ ልቤም ተገላታ አንቺ ነሽ ወገኔ ሲከፋኝም እረፍት ያሳጩኝ ነገሮች:ስናፍቅም አይኔም እሷን ካላየሁ ጆሮዬም የእሷን ድምጽ:ካያሰማሁ ቁምስቅሌን ኤፊ የተን ዘፈን ሳዳምጥ ያረጋጋኛል ስወድህ እኮ
@DrMohammedNuri
@DrMohammedNuri 4 жыл бұрын
Yiblagn Lenne anchin amngne lekeremkut , Gudd kehuwalla yemettal biyye lalgemetkut....... Waw , No 1 lyrics !.. my all time favorite song
@omerrashid1247
@omerrashid1247 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-hb5tv4yg3d
@user-hb5tv4yg3d 4 жыл бұрын
ይህንን ሙዚቃ በ ጣም ነዉ የምወደዉ ኤፍሬም ታምሩ ለዉድ ፍቅረኛየ ለኑሬ አወል ጋብዠሐለሁ ዉደ የንተዉ ፍቅረኛ m ነኝ ከሣዉድ
@almazkelib3942
@almazkelib3942 3 жыл бұрын
Thanks
@erggjj6351
@erggjj6351 3 жыл бұрын
,,,
@mssbsj4444
@mssbsj4444 3 жыл бұрын
LOVE
@liligerma2257
@liligerma2257 3 жыл бұрын
Betam new yemewedk ❤️❤️❤️
@georgebarakat2640
@georgebarakat2640 Жыл бұрын
አንተን የሚተካ ዘፋኝ የለም
@susubnbnnmnnmmmkm9mdubai250
@susubnbnnmnnmmmkm9mdubai250 3 жыл бұрын
Yarbe ageren selam areglg
@jjbhd9460
@jjbhd9460 3 жыл бұрын
አቤትኮስወዲህ
Шокирующая Речь Выпускника 😳📽️@CarrolltonTexas
00:43
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 12 МЛН
PINK STEERING STEERING CAR
00:31
Levsob
Рет қаралды 19 МЛН
MAHMOUD AHMED ማሀሙድ አህመድ TIZITA Album non stop collection
59:45
Шокирующая Речь Выпускника 😳📽️@CarrolltonTexas
00:43
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 12 МЛН