No video

EMS Eletawi ለውጥ በነውጥ ወይስ በሕዝባዊ እምቢተኝነት Wed 17 Jul 2024

  Рет қаралды 72,161

EMS (Ethiopian Media Services)

EMS (Ethiopian Media Services)

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
emsnews.net/me...
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.c...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected
ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Пікірлер: 163
@saraahmed293
@saraahmed293 Ай бұрын
የአብይ አገዛዝ በሀይል ብቻ ነው የሚወገደው ያለበዛ በቀኝ ግዛት መኖር ብቻ ነው አማራጩ
@NuruJabreli
@NuruJabreli Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ አሏህ ያአማራን ህዝብ ይድረስለት
@alemayehubelew1384
@alemayehubelew1384 Ай бұрын
EMS ስለ ደብረታቦር የእግር ካስ ክለብ በድሬደዋ ያለ አግባብ መታሰራቸዉን በተመለከተ ድምጽ ስለሆናችኋቸዉ እናመሰግናለን እማደምጣችሁ በምክንያት ነዉ በርቱ
@tilahunsefiw7806
@tilahunsefiw7806 Ай бұрын
Thank you EMS for bringing Lidetu Ayalew ,
@kibreworkdessalegn3128
@kibreworkdessalegn3128 Ай бұрын
I believe that the combination of strength as well as peaceful struggle is necessary to come up to a necessary outcome.
@henokamelga1650
@henokamelga1650 Ай бұрын
ወንድማገኘሁ አቶ ልደቱን ስለጋበዛችሁ እናመሰግናለን🙏 በቅርቡ ዶክተር ዮናስ ብሩን እንደ ምትጋብዙዋቸው ተስፋ አደርጋለሁ🙏🙏🙏
@danielassefa1209
@danielassefa1209 Ай бұрын
በሚቀጥል አሉላ ሰለሞንን ትጋብዛላችሁ።በርቱ።
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 Ай бұрын
ትክክል ነው በሕዝብ ድካም ያላ ንጉሥ ነው
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 Ай бұрын
10/08/2016 - 11/11/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@DubanAbuna
@DubanAbuna Ай бұрын
ችግርን መፍታት እንጅ መፎከር ምን ዋጋ አለው፣ በሞቱት ሰዎች ደምና ነፍስ መቀለድና ምህዝብ ላይ መከራን ማብዛት አይሆንምን?
@hhaaadd1212
@hhaaadd1212 Ай бұрын
Lidetu Ayalew, is full of Theory's.
@dimssegirmatelhune2817
@dimssegirmatelhune2817 Ай бұрын
ሰላማዊ ሰልፍ ተወጥቶ የሚሞተው ትንሽ ሰው ነው ያልከው አንተ እደሌለህበት እርግጠኛ ነህ 1997 የአ/አ ወጣት የሰጠነው ድምፃችን ተነጥቀናል ብሎ ሰላማዊ ሰልፍ ሲወጣ ወያኔ ከ200 በላይ ወጣቶች ሲገደሉ የአዲስ አበባ ህዝብ ቅንጅትን ልጆቻችንን ከገደለ መንግስት ጋር እንዳትሰሩ ፖርላማ እንዳትገቡ ሲል አንተ ሹክክ ብለህ ፖርላማ የገበህ ሰው ነህ በ30ዓመት የፖለቲካ ሂወትህ አንድ ጠንካራ ፖርቲ እንኳን ያልመሰረትክ የገባህባቸውን ፖርቲዎች እያፈራረስክ ምትወጣ አንድ ፖርቲን እንኳ ባግባቡ መርተህ ለውጤት ያልበቀህ ለኢትዮጰያ የፖለቲካ ችግር መፍትሔው እኔ ጋር ነው እያልክ ትመፃደቃለህ ያንተ አላማ በባሌም በቦሌም ስልጣን ነው ::
@JoYohanis-b1r
@JoYohanis-b1r Ай бұрын
@@dimssegirmatelhune2817 አህያ።የጫኑብህን ታስተጋባለህ
@user-jk4gq6fw4l
@user-jk4gq6fw4l Ай бұрын
ከማንም ይሻላል። ከ 97 ቅንጅቶች ጭምር ። ማን ስልጣን ፈላጊ እንደሆነ በነ ብርሃኑ፣ ግርማ ስይፉ አየነው።
@dkm1666
@dkm1666 Ай бұрын
አቶ ልደቱ ኢትዮጲያ ሂድና በሰላማዊ ትግል ታገል ወረኛ ነህ
@DaniBoy-io2md
@DaniBoy-io2md Ай бұрын
@@dkm1666 😂😂😂 ፈርጥጦ አሜሪካ ገብቶ በአማራ ተጋድሎ ስልጣን ሊይዝ እያንቋለጠ ነው😂😂
@user-on8go9fu1r
@user-on8go9fu1r Ай бұрын
What amazing media thank you for lidetu invitation
@AkaluTesma-mk4px
@AkaluTesma-mk4px Ай бұрын
ወንድሜ ፒተር ትክክል ነው እግዚአብሔር ይስጥህ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Ай бұрын
ከስር እንደ ወጣ ሰላማዊ ትግሉን መምራት ሲገባዉ ፈርጥጦ ወቶ ሌሎችን በሰላም አብይ ገሎ ይጨርሳችሁ ማለት ምን ማለት ነዉ ልደቱ ተብየ።
@semagnkebede2201
@semagnkebede2201 Ай бұрын
እከክ ልብህ ይመምህ እና ቅመሰ❤
@Blueberrykear
@Blueberrykear Ай бұрын
​@@semagnkebede2201የብልጽግና ካድሬ እኮ ነው-ሰው መስሎህ ነው ኮመንተሩ
@user-ov7yb9gd1q
@user-ov7yb9gd1q Ай бұрын
very good
@AkaluTesma-mk4px
@AkaluTesma-mk4px Ай бұрын
ልደቱ ሁልጊዜም እኔ ትክክል ነኝ ብሎ ያምናል ግንየሌላ ሰው ሀባብ አይቀበልም ድንጋይ
@haileabyemane8248
@haileabyemane8248 Ай бұрын
ዲንጋይ እማ አንተ ነክ ሊያውም የባህር ጥቁር ዲንጋይ 😂😂😂
@Gadot-d6r
@Gadot-d6r Ай бұрын
በትጥቅ ትግል ወደ ዲሞክራሲ ያመራች አገር ውስጥ - አሜሪካ አንደኛዋ ናት ... እዛ ተቀምጠህ ይህን አለማወቅህ ያሳዝናል :: ሲቀጥል አንተ ብለህው ብለህው ሲያቅትህ አይደል የሄድከው ... ማን ተጋፍጦ ልደቱ ክደቱን ስልጣን ላይ ያውጣልህ ?! ወለ በል ይላል የድሮ አራዳ (ዘንድሮ አራዳም የአራዳ ልጅም ስላማይገኝ ይቆይልን እና) ማንኛውም ትግል መሪዎቹ ከፌት እየመሩት ከሕዝባቸውም ጋራ ሆኖ የሚሳካ እንጂ ... እኔ ከውጭ ሆኜ በምነግራችሁ መመሪያ ተከተሉኝ እና ነፃ አወጣችሁለሁ ... በሚል አስተሳሰብ በፊትም ፣ አሁንም እና ወደፊትም የማይስራ እንደሆነ ላረጋግጥልህ እችላለሁ::
@tezeragetahun5553
@tezeragetahun5553 Ай бұрын
አሞኛል ለህክምና ብለህ ወጥተህ መዘባረቅ 😢😮😅 መቼ ማንነትህን ረሳነው😂😂😮😅😂
@Blueberrykear
@Blueberrykear Ай бұрын
@@tezeragetahun5553 ሊመጣልህ እኮ ነው ተመልሶ-አንተ አህያ ፔንጤ
@farukhusen-it9nf
@farukhusen-it9nf Ай бұрын
ልደቱ እንደ 97 ልደግመን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 Ай бұрын
There is two different types of things. One to be selves or freedoms. Selves to be the ways Ethiopia doings right now. Or standing together for freedom.
@Gadot-d6r
@Gadot-d6r Ай бұрын
Hooks on phonics ... To learn spelling.
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 Ай бұрын
I am sorry, you can correct in instad of selves. The correct one is slave. That's it is not a big deal my brother.
@AkaluTesma-mk4px
@AkaluTesma-mk4px Ай бұрын
ልደቱን አታቅርቡ እራሱን ደብቆ ሰው ለማስጨረስ ነው ሁሉም በዘር የተደራጀ ነው ድንጋይ ራስ ሰው ነው
@habetamubelay6181
@habetamubelay6181 Ай бұрын
@@AkaluTesma-mk4px ቂንጥራም
@makis1623
@makis1623 Ай бұрын
ለሀብታሙና ለእስክንድር ያልሆነ አማራ 👎
@SisayMagaresa
@SisayMagaresa Ай бұрын
King of አባይ አዳምጡ ልደቱ ምርጫ 97
@JoYohanis-b1r
@JoYohanis-b1r Ай бұрын
መገርሳ ነሀ
@yosephdegefegne2247
@yosephdegefegne2247 Ай бұрын
አቶ ግዛው ምነው ጠፋ
@beletenegusse5171
@beletenegusse5171 Ай бұрын
‼️ አቶ ልደቱን እንዲህ ቢጠየቁ ምን ይመልሳሉ ... " በ1966 ዓ.ም አይደለም በ1977 ዓ.ም የነበረው የአንድ አገርነትና የኢትዮጵያዊነት እሳቤና መንፈስ ዛሬ አለ ወይ ⁉️ የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ብንሆንም እኛ የራሳችን ማኅበራዊ: ኢኮኖሚያዊ: ኃይማኖታዊና ሥነ-ልቡናዊ ሁኔታችን ከዓለሙ የተለየ ነው በአብዛኛው... ስለዚህ የሌሎቹ አመለካከት አለካክና እይታን የእኛ ችግር መፍቻ ማወዳደሪያ አድርጎ ማቅረብስ ስንችናና እኛኑ ራሳችንን አለማወቅና አለመገንዘብ አይሆንም ወይ ⁉️.... ብዙ በጣም ብዙ
@LuKebede-bi4gu
@LuKebede-bi4gu Ай бұрын
አንተ ውይይት, ምርጥ አጀንዳ, ሰላማዊ ትግል ተቀምተህ ስታጃጅል በዛሬው ዜናዋች መሀል አማሮች ከራያ ተፈናቅለው ትግሪዋች መሬት ሲዘርፉ ይታያል! ልደቱ የምትባል ሰው .....
@semagnkebede2201
@semagnkebede2201 Ай бұрын
❤Like The brave politician Mr Lidetu Ayalew . የሀሳብ ጥራት
@seni680
@seni680 Ай бұрын
የት አገር ነው የምትኖረው የምን ሰላማዊ የምታወራው ጤና የለእም እንዴ ዝም ብላችኡ ትለፈልፋለእ ሰላማዊ) you need to wake up Mr
@dkm1666
@dkm1666 Ай бұрын
አዲስ አበባ ውስጥ የታሰሩት አማራዎች ጠብመንጃ አንስተው ነው ፡ልደቱ መልስልኝ ምነው ዳር ዳር ትላለህ
@astesh1973
@astesh1973 Ай бұрын
የከሸፈ ፖለቲከኛ መፍትሄ መፈለግ ይውድቀታቭን ሀ ሁ ነው አዲስና በጎ ለውጥ የሚባል የለ
@astesh1973
@astesh1973 Ай бұрын
ምርጫ ሰላማዊ ትግል አይደለም?
@user-su2hq9hd5v
@user-su2hq9hd5v Ай бұрын
ጀግና ሰው ልደቱ አያሌው
@user-ls7pc5uv9b
@user-ls7pc5uv9b Ай бұрын
1997አንተና ብርሀኑ ነጋ ሞክራችሁት ነበር ውጤቱ ባዶ ሆኗል።
@DaniBoy-io2md
@DaniBoy-io2md Ай бұрын
ልደቱ ፈርጥጠህ ሂደህ በአማራ ደም ስልጣን ለመያዝ አትቋንጥ የለም
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 Ай бұрын
Mr Lidetu if you believe peaceful struggle can be made in Ethiopia why don't you buy a one way ticket from the US to Ethiopia today? You are phony , you simply talk the talk to satisfy your self inflated ego . EMS invitation of this virtual social butterfly to boost their viewers will backfire eventually.
@tamene1525
@tamene1525 Ай бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Ай бұрын
ጋንዲ ወይም ሌሎች የሰላማዊ ትግል ታጋዮ አዛዉ ህዝባቸዉ ጋር ሆነዉ ተናንቀዉ እንጂ ለዉጥ ያመጡት ፈርጥቶ ወቶ በመለፈፍ ብቻ አደለም።
@BiniGetachew-sx7jy
@BiniGetachew-sx7jy Ай бұрын
ሀገር ሙሉ መሀይም ህዝብ እናጠፋቸዋለን ብሎ ወቶ እራሱ ጠፍቷል ትግራዋይ ነን
@tezeragetahun5553
@tezeragetahun5553 Ай бұрын
ለክዴቱና ለመሰሎቹ ስልጣን ተቢሎ ሰላማዊ ትግል 🤣🤣 ወሬኛ ሁላ😅🤣🤣🤣
@husseinmamme5022
@husseinmamme5022 Ай бұрын
በእውነት ተቃዋሚ ፖርቲዎች የፕሮፌሰር ብርሃኑን መንገድ ቢከተሉና በቅድሚያ የህዝቦች አንድነትን ለማጠንከር ላይ ቢሰለፉ አገራችን የት በደረሰች። ነገር የትኛውም አይነት ትግል ማለት መከራና ስቃይ ከማብዛት በስተቀር የሚኖረው ፋይዳ የለውም። ከዚህ ውጭ ውጭ ከሚገኘው ኢትዮጵያውያን ላይ ዶላር መሰብሰብ ይቻል ይሆናል።
@HussenTahir2
@HussenTahir2 Ай бұрын
❤❤
@egigayehudesalegen3434
@egigayehudesalegen3434 Ай бұрын
Ledetu ayalewe ante ye the Fascist tplf broker telalaki you are the one crminal we never forget what you do before 1997 you was with tplf Supporter and Amahara jonesade down the lair and talkative man ledetu ayalewe
@JoYohanis-b1r
@JoYohanis-b1r Ай бұрын
Blockhead
@mogesakele3706
@mogesakele3706 Ай бұрын
አቶ ልደቱ እንኳን ደህና መጣህ ኢኤም ኤስን በዘላቂነት እንደምትሰራ ተስፉ አለኝ።
@dagneenyew1626
@dagneenyew1626 Ай бұрын
አሜሪካ ተቀምጠሽ ሰላማዊ ትግል ማለት ፌዝ ነው ፣ ልብ ካለህ ለምን አገር ውስጥ ግቡ እና አራያ ሁኑ።
@BedluDebia
@BedluDebia Ай бұрын
አረ ከዚህ በራዥና ከላሽ ሰውዪ የትጥቅ ትግልን አልተቃወምኩም አያለ ጠቅላላውን የሚሰብከው ትግሉን ማጣጣል ነው
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Ай бұрын
የማይሆን ነገር ለሚስትህ አትንገር እንደሚባለዉ ቀየህ ድረስ ሊያጠፋህ የመጣዉን ጄኖሳይደር ናዚ አብይ በልኩ ታግሎ ማስወገድ እንጂ በሰልፍ ሊሆን አይችልም።
@abrahamworke4903
@abrahamworke4903 Ай бұрын
የመርህ ኣልቦች ስብስብ። የፖለቲካ አደገኛ ቦዘኔዎች።።መጨረሻ እርስበርሳችሁ እነደምትባሉ ሳይታለም የተፈታ ነው የግዜ ጉዳይ እንጂ።።
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Ай бұрын
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@united6563
@united6563 Ай бұрын
ፈጣሪ የፋኖን ቋንቋ እየደበላለቀው ነው። አብይ መዋጋት አይጠበቅበትም ዝም ብሎ ማየት ብቻ ነው። ፋኖዎች እራሳቸው እርስ በርስ ይተላለቃሉ
@bereketbalcha7199
@bereketbalcha7199 Ай бұрын
ደሙስ የገደለዉስ ያፈናቀለዉስ ያረደዉስ ያንተ አረመኔ አብይ አህመድ
@baletedare5567
@baletedare5567 Ай бұрын
ምኞት አይከለከልም
@ermiasronge3327
@ermiasronge3327 Ай бұрын
Petros was right thank u peter!!!!!
@user-ls7pc5uv9b
@user-ls7pc5uv9b Ай бұрын
በሠላማዊ መፍትሄ ይሰጣል ለምትለው ተሞከረ እኮ ህዝብ ታሰረ እኮ አሁን የትጥቅ ትግል እኮ ውጤት እያመጣ ነው ትግሉ እኮ ውጤት እያሠየ ነው የአማራ ህዝብ ከመጥፋት ለመዳን እየታገለ ነው እየሞተ ቢሆንም ህገመንግስቱ የብሔር ፖለቲካ የቀነቅናል በመሆኑም እንዴት ነው የብሔር አደረጃጀት ማስቀረት ይችላል?
@yenayena8676
@yenayena8676 Ай бұрын
ምን ኢምሬት ነው የገንዘብ ምንጩ እሴት ታክስ ብሎ ህዝቡን እየበዘበዘ እያስነባ እንጅ ግምሩክ ብትሄድ ምስኪኑን የአረብ ሀገር ሰራተኛ ያመጣውን ለቤተሰቡ ልብስ በግፍ እየቀረጡ ቤት አከራይን ባለቤትን በግፍ እየቀረጡ እንጅ ህዝብ ያነባል መሄጃ አቶዋል ከተማ ያሳምራሉ.
@user-ls7pc5uv9b
@user-ls7pc5uv9b Ай бұрын
ቅንጅትን የበታተነው በሀይል ነው እኮ ልደቱ አንተም የተሰደድከውበሰላም መታገል ስላልቻልክ ነው እኮ አሁን ሰላማዊ መፍትሄ አለ ይሻላል ስትል አንተም ፖለቲካው አልገባህም ስለዚህ የምታወራው ወሬ ነው።
@user-lr5oq5pe9l
@user-lr5oq5pe9l Ай бұрын
እናተየምታስቡት መብት እኛስልጣንካሊያዝን ሥለሆነ እናተየምትሉትም መብታአያመጣም::
@YabseraMengistu-zo8cn
@YabseraMengistu-zo8cn Ай бұрын
What is a reason to bring back Lidetu unless he is a friend of Fasil. Otherwise Lidetu is un lidetu.
@Gadot-d6r
@Gadot-d6r Ай бұрын
Meaning? In English...
@YabseraMengistu-zo8cn
@YabseraMengistu-zo8cn Ай бұрын
@@Gadot-d6r what to mean? Go to English school!!!!
@emebetgedamu
@emebetgedamu Ай бұрын
berto
@YabseraMengistu-zo8cn
@YabseraMengistu-zo8cn Ай бұрын
Peter you are great for you weren't involved in Eprdf lines. Others have interaction . So that they have given time to the widely known banda Lidetu who is the mouth of Tplf if not to PP. Lidtu hasn't feel shame. Why?
@misrakalemayehu2745
@misrakalemayehu2745 Ай бұрын
@ketemawondimu6926
@ketemawondimu6926 Ай бұрын
አቶ ልደቱ የሚያነሳው የመይቻል ፍልስፍናን ነው።አቶ ልደቱ ያልገባው ነገር አለ።ንግግሩ ያጓጓል ግን የሚጨበጥ አይደለም።
@Liul1861
@Liul1861 Ай бұрын
ርእሳችሁ ራሱ ልክ አይደለም ምንድን ነው
@ElsaeTafete
@ElsaeTafete Ай бұрын
እኔ ግን አልገባኝ ያለው ነገር የተቃውሞ ሠላማዊ ሰልፍ የሚደረገው ነገር ነው ማን ሊሠማኝ ብለው ነው የሚወጡት አሁን ላይኮ መሰለኝ ማዊ ሠልፍ ከመለመዱ የተነሳ እንደምንም እየተቆጠረ አይደለም ይልቁንስ ወደ ትግሉ ተቀላቅለው ቦታቸውን ማስከበር አለባቸው ባይ ነኝ
@chuchedesta
@chuchedesta Ай бұрын
ሁለገብ ለዉጥስ አማራጭ አይሆንም?
@leuismesfin3443
@leuismesfin3443 Ай бұрын
I don't think this message from a solution for people's lives mater because of Ethiopian gevrment never give up and down from this power
@Shet-m2x
@Shet-m2x Ай бұрын
Lidetu Endet new
@SashSash-fj8ng
@SashSash-fj8ng Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@astesh1973
@astesh1973 Ай бұрын
የከሸፈ ፖለቲከኛ መፍትሄ መፈለግ ይውድቀታቭን ሀ ሁ ነው አዲስና በጎ ለውጥ የሚባል የለም
@hailemariamtekhle9334
@hailemariamtekhle9334 Ай бұрын
I think lidetu is the best for ethiopia transition
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 22 күн бұрын
አራም ወደፊት አርሽንም አብሽ ነዉ ምንልሽም ምትናገሪዉ ንግግርንም ተከልሎም ሀገርም ክልልንም ቢሄርም ከሆነም ቄይትዋልም ያናራም ህዝብንም ሽግርንም ሚያድጨንቅም የክልልንም ነገርም የለም ስለዚህም ሳይሆንም የተነሳነበትም የመኖርም ያለነኖርንም ትግልም ነዉ ይግላችንም ቢሄርንም አትቀላቅልዉበት አርቅዉት ተየቢሄርንም በሽታሽሁም አማራም እራስውንም ያድን እራስውንም ታግሎም መብትዉንም ነፃነትዉም ማድከብት በቅድምያንም ስላለውንም መሪይም በሽታም የዘርንም መንግስትም መሆንዉም አትርሳዉ ዘራችንም ነጥኖንም እንደምገድለንም አትርሳዉ መነሻዉም ነፅለህም በዘራችንም አትሰረን አትግደለንም ነዉ ይዚህንም ወንበዲንም መንግስትም ጦርዉንም ሙልክብንም ለምን መብታችሁ ጠየቃችሁይም ነዉ አስቸካይም አዋጅም ቢሄሮችዉም አድሞንም አሰብስቦንም ፈደራልም መንግስትም አማራም ክልልንም እንዉጋም ፈርሙልይም ልዉጋቸዉ ያለዉ በቢሄርንም ስብስብንም ፊርማንም ነዉ የፈርሞንም ጤርወልንም ካንክዉ ልጆቻችንም ለጥፈትም ሊሰጥዉም ሉገድልዉም ህዝብንም አምራም ሉያሳድድዉይም ፈቅደዉ ሙልክዉትም ክልልንም ቢሄርንም ፈደራልም አስፈቅዶንም አስወንጅሎንም ህዝብንም አማራም ጋርንም የገጠመዉ ከህዝብንምሽአማራም ጋርም ፈደራልም ኤህደድዉንም አብይም ብርሀንዉ ጁላም ናቸዉም ይህናም ይህንም ዉድመትም እልቂትም ግድያም አፈናም ተፋፉንዋልም ግድያም ተጣጡፋልም እየተራረደም ጅግናም እየተሜሻለቀም ግንባርዉ ግንባርዉ እየተባባለም ነዉ ጅግናዉ ወንድዉም ህዝብንም አማራም ፈደራልም ጋርም ገጽምዋልም።
@SofonyasDebebe-mh4ly
@SofonyasDebebe-mh4ly Ай бұрын
Gin በፊት ከምትቃወመዉ 97ኡፍፍፍፍፍፍ አብይ ይሻላል ባንዳ ጋር ነገም .......
@amanueltechans8193
@amanueltechans8193 Ай бұрын
ጆኖሳይዶሮች እንዴት ናቹ ለፍርድ የምትቀርቡብት ጊዜ ደርሰዋል ሄግ ላይ አንገናኝልን
@halefommekonne3231
@halefommekonne3231 Ай бұрын
ልደት በርታ ወንድሜ ጤናና እድሜ ይስጥህ።
@natnaeleshetu2808
@natnaeleshetu2808 Ай бұрын
Lidetu Ayelew 👑
@BirhanuGetahun-rl5fz
@BirhanuGetahun-rl5fz Ай бұрын
ems pls continue invite lidtu always may God help him to get down pp
@user-jk4gq6fw4l
@user-jk4gq6fw4l Ай бұрын
የማደንቅህ ውድ አቶ ልደቱ፣ አይደለም ኢትዮጵያ ውስጥ፣ ከውጭ ያለው ኢትዮጵያ ውስጥ እስቲ ይቻላል የሚለውን መንፈስ እንድ ሆኖ ተደራጅቶ የጠራ መስመር ይዞ ጅማሬውን ያሳየን። አንተ መጀመሪያ ኢትዮጵያ መጥተህ አላማህን ተወው፣ ከቦሌ ወደ አዋሽ ነው። መሬት ላይ ያለውን ተጨባጭ ነገር በደንብ እየው፣ ይህንን መስዋእትነት ከፍሎ የሚስራ የመላእክት ስብስብ ከየት? ይታይሃል ላንተ ግን
@danielbelay9731
@danielbelay9731 Ай бұрын
LEDET ❤️
@johndoe-dz4ub
@johndoe-dz4ub Ай бұрын
The usual Lidetu - unless he is a center of a movement or struggle, he always sabotages the process. He fled the country after he concluded peaceful struggle was impossible under the current situation. He did not even disclose the people who are participating in his discussion group. Things are dynamic and people are changing so fast. A person who was a friend for two decades, who was an Ethiopianist, who every youtuber calls judge "ekle," went to Ethiopia, met the power to be, and came back a changed man - a man who is anti-Amhara and a man who swears Amharas shall never set foot in Finfine. Publicly people preach something but in reality act something else; they do not walk what they talk. Thus, at least Lidetu should disclose the participants so that we can judge whether the endeavor is genuine or not. Otherwise, he should not be an obstacle to what FANOs are doing by creating a distracting agenda.
@user-bn6vo1jc3s
@user-bn6vo1jc3s Ай бұрын
የጅልትግልየዘሪፍያትግልወድሙንየሚበላየአማራትግል
@leuismesfin3443
@leuismesfin3443 Ай бұрын
SELAMAWE TEGELE EKO YE SELAMENE MENENETE LEMEYAWEKE MENEGESETE EJE SELAMENE LEMAYAWEKE AYEDELEME KALE YE EMENETE EDA EJE YENATE YABATE WERESE AYEDELEME AWO BEKALE SELAME KELALE NAW MANE ENA MANE NAW
@user-on8go9fu1r
@user-on8go9fu1r Ай бұрын
Des bilonal lidetun slegabezachuhut
@loudestbeat
@loudestbeat Ай бұрын
ልደቱን ባታቀርቡት ደስ ይለኝ ነበር
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 Ай бұрын
In Ethiopia there is a rebel fighting in Ethiopia. Is there any chance to change to freedoms for all Amhar and Ethiopia.
@MohammedMohammed-rq4dm
@MohammedMohammed-rq4dm Ай бұрын
😍😍😍😍😍😍👈👈👈
@wushetyefratwutetnewu5439
@wushetyefratwutetnewu5439 Ай бұрын
Metifowun Woyanen Tagilen Tilen Ke Woyane millions gize ye kefan biltsiginan Ametan Ahun Ethiopia wusti yalutin Hulunime partina Yetitiqe tigiel tagayi bemulu yemecheresha yekifukifu nachewu zeregnoch kegngexiwoch nachewu.
@user-uu4mc4vb2b
@user-uu4mc4vb2b Ай бұрын
አገሪቱ ለገባችበት ውጥንቅጥ ቁጥር አንድ ተጨያቂ እናንተ ናችሁ።
@aregaleje2037
@aregaleje2037 Ай бұрын
ሺ ቢታላብ አንድ ነው በገሌ ውጭ ሀገር ላይ ቁጭ ብላችሁ ምም ብትጮሁ ምንም አታመጡም እንደጮሃችሁ ትቀራላችሁ
@antenehgudi7669
@antenehgudi7669 Ай бұрын
Galla ena segera eyder yegemal, tilam shetata bushti condom cadre, bekumeh yetelah ye Abiy kula tebi sperm-bank, koshasha Segera-Galla!!
@milkeangelo1707
@milkeangelo1707 Ай бұрын
How many times Eskindre form his company?this one is the third time. Eskindre has no potential, he is weak,has only 13 paid militia around him,hididing in farmers house in Shewa,expecting dollars fund from G7 supporters live in diapora and He doesn't fully understand Amharas politics and struggles.He has different Ideology. He should act as a uniting person but he is sofar divisive. Eskindre you will pay the price for playing game on Innocent Amhara blood.
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 Ай бұрын
❤❤❤❤
@BabaPiku-bm9ik
@BabaPiku-bm9ik Ай бұрын
ምነው ዛሬ ደሞ ቸኮላችሁ
@gebmeb1193
@gebmeb1193 Ай бұрын
እዛው እራሳቹን ቻሉ የምን ኢትዮጵያ ነው😏
@bunakuma874
@bunakuma874 Ай бұрын
ጴጥሮስ ሰላማዊ ትግል ይላል ኢትዮጵያ አሜሪካ መሰለችው እንዴ እንደልደቱ
@antenehgudi7669
@antenehgudi7669 Ай бұрын
shetata tilam bushti Segera-Galla, koshasha bekumeh yebesebesek ye Abiy condom cadre kula tebi sperm-bank, ye shermuta lij Segera-Galla!!!!
@user-bb2qs2ls8e
@user-bb2qs2ls8e Ай бұрын
ልደቱ ማቅረባቹ አሪፋ አረጋቹ
@tezeragetahun5553
@tezeragetahun5553 Ай бұрын
አቶ ክህደቱ 😅😅
@YabseraMengistu-zo8cn
@YabseraMengistu-zo8cn Ай бұрын
I quit listening to EMS for it is presenting Lidetu the trumpet. Fasil is the keen friend of this Banda.
@semagnkebede2201
@semagnkebede2201 Ай бұрын
እከካም ነህ
@YabseraMengistu-zo8cn
@YabseraMengistu-zo8cn 22 күн бұрын
@@semagnkebede2201 you are also Banda. We always remember what your Lidetu betrayed the people
@tolaragasa8211
@tolaragasa8211 Ай бұрын
Nafxenya
@antenehgudi7669
@antenehgudi7669 Ай бұрын
shetata tilam bushti Segera-Galla, koshasha bekumeh yebesebesek ye Abiy condom cadre kula tebi sperm-bank, ye shermuta lij Segera-Galla!!!!
@tezeragetahun5553
@tezeragetahun5553 Ай бұрын
በነገራችን ላይ አቶ ክዴቱ የዘመኔ ነው ወይስ የእስኬው ደጋፍ ነው😂😂
@antenehgudi7669
@antenehgudi7669 Ай бұрын
shetata tilam bushti Segera-Galla, koshasha bekumeh yebesebesek ye Abiy condom cadre kula tebi sperm-bank, ye shermuta lij Segera-Galla!!!!
@getugurbe-r7p
@getugurbe-r7p Ай бұрын
በጥባጮች
@antenehgudi7669
@antenehgudi7669 Ай бұрын
shetata tilam bushti Segera-Galla, koshasha bekumeh yebesebesek ye Abiy condom cadre kula tebi sperm-bank, ye shermuta lij Segera-Galla!!!!
@astesh1973
@astesh1973 Ай бұрын
ይህ ካራ ሊአደናቁር የመጣው
@omeaube5066
@omeaube5066 Ай бұрын
Congratulation ledtu❤❤❤
@gebmeb1193
@gebmeb1193 Ай бұрын
Ato Ledatu😅😅😅ድሮ አመራ ስበል የሰለጠነ ህዝብ ይመስለኝ ነባር ለከ ጅል ነቸው😏😏
@antenehgudi7669
@antenehgudi7669 Ай бұрын
agame parasites 🤚
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 4,2 МЛН
What will he say ? 😱 #smarthome #cleaning #homecleaning #gadgets
01:00
ግዛት - Ethiopian Movie Gizat 2021 Full Length Ethiopian Film Gzat 2021
1:58:52
EMS የህወሓት ዕጣ ፈንታAug 2024
12:41
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 24 М.
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
ማርቆስ አባቴ ነው...Abbay Tv -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:17:01
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 188 М.
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 4,2 МЛН