EthioTube Presents - Artist Fasil Demoz አማርኛ ባህላዊ ዘፋኝ ፋሲል ደሞዝ

  Рет қаралды 246,416

EthioTube

EthioTube

10 жыл бұрын

This interview was recorded in April 2014. It's very funny and informative about Fasil.
Watch more Ethiopian videos daily at www.ethiotube.net Also, like us on facebook @ / ethiotube and follow us on twitter @ / ethiotube

Пікірлер: 224
@dawitgirma700
@dawitgirma700 5 жыл бұрын
ፋሲል ምርጥ ኢትዮጵያዊ እድሜና ጤና ይስጥህ በራስህ ምትተማመን ጀግና ጎንደሬ እንወድሀለን....!!
@eskedarfikruoman4260
@eskedarfikruoman4260 7 жыл бұрын
ፍሲልየ እግዚአብሔር ባለክበት ይጠብቅህ በጣም ነው የምወድህ
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 5 жыл бұрын
ፋሲልየ ፍቅር ነህ ንፁህ ኢትዮጵያዊ💚💛♥️
@mulumulutegegn1903
@mulumulutegegn1903 7 жыл бұрын
ፋሲል በጣም አው ዬምወድህ አማረኛህ በተለይ እድሜና ፃና ይስጥህ ዬኔ አገር ወዳድ
@habimuhammed274
@habimuhammed274 5 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ. ይመችህ
@user-on6mw3yz4o
@user-on6mw3yz4o 5 жыл бұрын
እንዳጨረሰው ሀሀሀሀሀ ደስ ስትል የኔ የዋህ
@mohammedyasin6750
@mohammedyasin6750 5 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነህ ፋሲል
@nbatggfgghj3719
@nbatggfgghj3719 7 жыл бұрын
እንወድሀለን ምርጥ ሰው ነህ
@fanosegirma6159
@fanosegirma6159 7 жыл бұрын
አረሱት በጣም የምወደው እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ
@techawatch
@techawatch 9 жыл бұрын
Long live to Fasil Demoz, very nice interview. Thanks
@madhbbkjg3330
@madhbbkjg3330 8 жыл бұрын
fasilo real you are pure Ethiopia! !
@user-ve3sl2lq9f
@user-ve3sl2lq9f 5 жыл бұрын
ፋሲል የኔ ጌታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠህ የኔ ጌታ
@hanaasrat2121
@hanaasrat2121 7 жыл бұрын
ውይይይ ፍሲሎ እንዴት እንደምወድህ አንደበትህም ይጣፍጣል
@user-rz2bz1io9m
@user-rz2bz1io9m 5 жыл бұрын
የኔ ጀግና ስወድህ
@sadasada2713
@sadasada2713 5 жыл бұрын
እወዲሀለሁ ዉዲዲዲዲዲየኔ ጀግና
@Gigi10001
@Gigi10001 7 жыл бұрын
ኡፎይ ጏንደርኛህ ደስሲል ጨዋታ ሲያምርብህ
@MakmanM9724
@MakmanM9724 3 ай бұрын
ፋሲል ምርጥ ሰው በጣም ነጻና ግልጽ ሰው ሀሳቡን በሀገርኛ ዘዬ የሚገልጽና ምርጥ ድምጽ ያለው ሰው።
@teletele2907
@teletele2907 5 жыл бұрын
ፋሲልየ የኔ ደግ ነገር
@user-du4fk5yf7l
@user-du4fk5yf7l 6 жыл бұрын
ፋሲልየ ውድድድድድድድድድድድ♥♥♥♥♥
@user-in4sm4bx2r
@user-in4sm4bx2r 6 жыл бұрын
እር. ድምፅህ የበለጠ ነው አያጠራጥርም ፍሲልየ እንወድህ አለህ አለን
@user-bx7gg3nk4c
@user-bx7gg3nk4c 5 жыл бұрын
ፋሢልየ የኛ ጀግና እድሜሕን ያርዝምልን እንወድሀለን አንበሣው
@fasikadejen1489
@fasikadejen1489 8 жыл бұрын
ጀግናችን👑💪
@vipbesake5584
@vipbesake5584 8 жыл бұрын
እረጅም እድሚና ጢና ይስጥህ ፍሲሎ ዘና አደረከን
@user-vu6jw2lr9u
@user-vu6jw2lr9u 5 жыл бұрын
ፍሲልዬ ስወድህ የኔ ጌት ግልፅ
@temesgenberllemehrettemesg1330
@temesgenberllemehrettemesg1330 7 жыл бұрын
ጀግና ነህ አርበደበድካቸው የተኛውን የ አማራ ህዝብ አነቃሀው።
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 Жыл бұрын
እንበሳ ጀግና የኢትዮጵያ ደም ምላሽ እይ ዞን እንወድሃለነ እግዚእ ብሄር ይጠብቅህ ❤❤❤
@nadakamal10d13
@nadakamal10d13 8 жыл бұрын
We love you fasil
@teletele2907
@teletele2907 5 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድህ ደግ ነገር ጀግናየ ያገሬ ልጅ ምርጡ ጀግና
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Жыл бұрын
ፋሲል ደሞዝ አቤት ስወድህ እውነት ለኔ አደኝ ነህ ፉሲልየ ሰላምህ ይብዛ እግዚአብሔር አምላክ ሰላምህን ያብዘው 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 5 жыл бұрын
ኢን ሳይድ ክክክክክክክክክክ ፋሲል ብሰማው አልጠግበውም የአማረኛው ንግግሩን ስወደው ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@fevenweldufan6389
@fevenweldufan6389 6 жыл бұрын
Yessuf you're the best 👍👍 fasilya love you
@user-sb7li7bw9j
@user-sb7li7bw9j 7 жыл бұрын
ፋሲሎ፡እንወድሀለን፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥህ
@gizachewligabaw1460
@gizachewligabaw1460 10 жыл бұрын
It is so funny interview Betam dess yelal ,,,you are multi talented artist ,, comedian mehon techelaleh ,,
@user-kw4yo9td4t
@user-kw4yo9td4t 5 жыл бұрын
አንተ ነህ ምርጥ ኮሜዲያን ሰዉ ዝም ብሎ ነዉ እነ ፍልፍሉን የሚያየው የኮሜዲ ካሴት ብታሳትምኮ ጥሩ ነው
@user-wx1kg6dw8j
@user-wx1kg6dw8j 8 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ውድድድድድድድ ያገሬ ልጅ (( የአማራ ጀግና )) ♥~♥
@portoganhampo1619
@portoganhampo1619 7 жыл бұрын
ዜድ የማማየ ልጅ wow fasl yagrlg aekruy
@sisayamare7726
@sisayamare7726 9 жыл бұрын
Original cultural speaker... be continou by this way.......
@eyeusalme2533
@eyeusalme2533 8 жыл бұрын
አድናቂክእ ነኝ በጣም♥♥♥
@fatanshemnegesta2310
@fatanshemnegesta2310 5 жыл бұрын
የኛ አፈማር! !እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@mesulemma4025
@mesulemma4025 8 жыл бұрын
አይ ፋሲልዬ አፍክ ሲጣፍጠኝ ደስ ትለኛለክ
@mamlovemamlove5630
@mamlovemamlove5630 5 жыл бұрын
የኔ የዋህ ሰውድህ♡♡♡♡♡
@mesimesi9039
@mesimesi9039 8 жыл бұрын
ውይይይ የሀገሬ ልጅ ልቤን .አደከምከኝ ኝኝ የኔ አባት የሀገሬ .ልጅ ይመችህ . የፍርንጅ ምግብ ሽቅብ ሊለኝ ይቀርባል ክክክክክክክክክክ እመብርሐን
@mesimesi9039
@mesimesi9039 8 жыл бұрын
ድንግል ማርያም .ከፊት ከኋላ ትቅደምልህ የኛ ማይክል ጃክስን .
@hanaasrat2121
@hanaasrat2121 7 жыл бұрын
ጀግና እኮ ነህ ቀድመህ አረሱት ብለህ ያርበደበድካቸው
@tttjjj1750
@tttjjj1750 6 жыл бұрын
Hana Asrat ddgdtj fiv
@egzhabeheryimsgn220
@egzhabeheryimsgn220 5 жыл бұрын
Kemenm belay des yalgn Egzhabeher mamsegnki new yena jegnaya sewdki ❤️❤️❤️
@hmimilovedhwowthanks5709
@hmimilovedhwowthanks5709 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@kassimomer9206
@kassimomer9206 6 жыл бұрын
ጀግና እኮ ነህ ፋሲሌ። ቀድመህ አረሱት ብለህ ያርበደበድካቸው
@ebabu8698
@ebabu8698 5 жыл бұрын
ውይ እሂን ስሰማ ውይ እንዴት እድምረበሽ ፋሲልየ ስወድህ ውድድድድድድድ ኦማን ሰርቶል እንዴ ይገርማል ዛሬ ቢሆን አየው ነበር
@user-sb7li7bw9j
@user-sb7li7bw9j 7 жыл бұрын
ፋሲሎ፡በአማርኛህ፡ገደልከኝ፡እናቴን፡ያገኘኋት፡መሰለኝ፡ምርጡ፡ጎደሬ
@user-vu6jw2lr9u
@user-vu6jw2lr9u 5 жыл бұрын
ክክክክ የኔ እናት
@shadlovesong7151
@shadlovesong7151 5 жыл бұрын
Proud of ur self what ever u say
@fitalewfisha8901
@fitalewfisha8901 5 жыл бұрын
ጀግና
@SaraSara-nx7xo
@SaraSara-nx7xo 6 жыл бұрын
ፍሢልየ የኔ ምርጥ ጎንደሬ ሥወድክ እኮ😍😍😍😍😍
@sarasarra5263
@sarasarra5263 7 жыл бұрын
እደሜናጤናይስጥህ
@bemnetalemu5990
@bemnetalemu5990 5 жыл бұрын
እይ ፍሲልየ ስወድህ የኔጀግና
@takkoushcell2217
@takkoushcell2217 5 жыл бұрын
ክክክክክክ ፋሲልዬ አሳከኝ አቦ ይመችህ
@senayitasnakew2421
@senayitasnakew2421 5 жыл бұрын
የኔ ጀግና ስወድህ እኮ!!!
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 8 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkk ዉይ ፋሴልዬ ገደልከኝ በሳቅ
@fatanshemnegesta2310
@fatanshemnegesta2310 5 жыл бұрын
እንወድሀለን
@fatanshemnegesta2310
@fatanshemnegesta2310 5 жыл бұрын
የ ጎደር ጀግና
@AmharaNews9
@AmharaNews9 6 жыл бұрын
This is the right meaning of confidence seen by Fasil Demoz who love his identity,way of speak and culture.Keep it up on the same pace.#Gonder's ikon#Long live Fasilyeeee
@tadbelete9981
@tadbelete9981 5 жыл бұрын
Wow it's so funny fasil! Everything you talk represents the country accent. All the words you used is original - may be some people not understand - I like all what you talk.
@zahr7513
@zahr7513 3 жыл бұрын
Ymech yeni jegna fasiyl demozi yeni asaregn jegnana blio zim ❤❤❤💛💛💛💚💚💝💝💝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤩🤩💋🤩🤩🤩
@meseretmsgan3870
@meseretmsgan3870 7 жыл бұрын
ፋሲልዬ እረ አባቴን ነው የምትመስለኝ
@user-xq1rj2jt4q
@user-xq1rj2jt4q 5 жыл бұрын
ብርጥ የእቶ ልጅ አባቴ ፋሲል
@user-ky5fe7zh1o
@user-ky5fe7zh1o 7 ай бұрын
ወላሂ ደስሰትል ፋሲልየ አላህ ይጠብቅህ
@user-jr7uu5df1i
@user-jr7uu5df1i 7 жыл бұрын
salmek yebeza faselo
@lovenohe9756
@lovenohe9756 9 жыл бұрын
"አንድ ዓይን ያለው አይጫወት ባፈር አንድ ያለኝን ስጠኝ አልሽኝ አገር ............ የታየሽ አለ ወይ እንደተናጋሪ በይ ደስም አላልሽኝ ጨዋታ ቀይሪ!!"
@RiversideUSA
@RiversideUSA 2 жыл бұрын
2021 ሊወጣ አንድ ወር ሲቀረዉ እምሽ አድርጌ አየሁት
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303 5 жыл бұрын
የፋሲል አድናቂወች ላይክ ግጩኝ በጣም ነው እምወደው
@alihaile623
@alihaile623 6 жыл бұрын
ብርቃችን ነህ
@birhanushiferaw4662
@birhanushiferaw4662 4 жыл бұрын
Ohh my God I am died. How many times I watched this interview??!!!!
@sewayeaberr2677
@sewayeaberr2677 6 жыл бұрын
ጀግናነህ ፋሢልየ አተነህአረሡትብለህነዉህዝቡንያነቃኸዉ ወያኔንም ከሁሉምበፉት ያርበደበድቀዉ
@ericbank6410
@ericbank6410 5 жыл бұрын
ፋሲልዬ የኔ ጌታ እድሜና ጤና ይስጥክ በጣም ነው የምወድክ ግልፆነትክ
@smeradesta
@smeradesta 5 жыл бұрын
እርጅም እዴሜና ጤና ይስጥህ
@cell9335
@cell9335 5 жыл бұрын
ደስስትል አፍህ ይጣፍጣል ግልፅነትህ
@toybatoybaa4830
@toybatoybaa4830 8 жыл бұрын
አይወሬሲምር
@user-dj2et8js1t
@user-dj2et8js1t 7 жыл бұрын
ፍሢልየ ኘኔ አንበሣ ሥወድህ
@user-xc6mp2cy5t
@user-xc6mp2cy5t 7 жыл бұрын
ግልፆነው የምናወጋው አይ እናት አለም አፈርልብላላቸው ወይ አማርኛህ ሲጥም
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 5 жыл бұрын
wow fasile ewentgan ethiopiawe love you my brother
@ghhbbb6733
@ghhbbb6733 5 жыл бұрын
ዋው መግለጽ አቃኝ ስለ ድምጽህ ደስ ሲል
@meronalemenhe846
@meronalemenhe846 4 жыл бұрын
Amen enkuwan adanake
@nadakamal10d13
@nadakamal10d13 8 жыл бұрын
We loveyou fasil
@user-yv7xx8qo5m
@user-yv7xx8qo5m 6 жыл бұрын
Funny guy he sounds cool
@user-vw8lj4hr4w
@user-vw8lj4hr4w 7 жыл бұрын
እንተርቢ ነው ወይስ ኮሜዲ ?በጣም ደስ ይላል በሳቅ ሞትሁኝ
@knsnnbsbb1673
@knsnnbsbb1673 5 жыл бұрын
sew malet ate neh
@user-md3lh8td7e
@user-md3lh8td7e Жыл бұрын
Mert ethiopiawi fsil demoze ❤❤❤❤
@nahomalemu8090
@nahomalemu8090 7 жыл бұрын
betam arif new from Germany
@nurhussienrizke8190
@nurhussienrizke8190 8 жыл бұрын
Fasilo betam new emnwedh long live ye ager jegina neh! But we need more songs about welkait tegedie ena semen armachiho , ke tarik gar ayayzeh arif zefen bitizefnlin betam betam arif new .
@user-fm7rt3kf7y
@user-fm7rt3kf7y 5 жыл бұрын
ወላሂ ስወደው የዋህ ነው የጎደር ማይክሎጃክሽን ነህ እኮ ግን አነጋገርህ ክክክክክክክክክ
@noufnouf4278
@noufnouf4278 5 жыл бұрын
ምንይጠበስ
@asterbrzozowska5841
@asterbrzozowska5841 5 жыл бұрын
Fasial can be an aktor also he so funy we love him
@abelnoh4767
@abelnoh4767 7 жыл бұрын
ፍስል እንወድህ አለን
@sungetahun6311
@sungetahun6311 3 жыл бұрын
He is Soooo funny 😂😂😂💕❤️💕
@bilalediris9034
@bilalediris9034 Жыл бұрын
ፍሲል ደመዎዝ እንወድሐለን ኑርልን
@xciteali30
@xciteali30 11 ай бұрын
ፋሲልዬ ዉዴ አዴት አኮ አደምወድህ የኔ የዋህ 😘😘😘
@teletele2907
@teletele2907 5 жыл бұрын
ኧረ ያገርህን አውገው እኔም እዳተው ነኝ አይለቀኝም የፎገራ
@genetgebremariam8999
@genetgebremariam8999 5 жыл бұрын
He is cute i like his accent he is original ethiopia
@zmtawstenewwolloyefqrhager3175
@zmtawstenewwolloyefqrhager3175 6 жыл бұрын
ቶኩ በጣም ያሥቃል አይይ
@fevenweldufan6389
@fevenweldufan6389 6 жыл бұрын
Inside 😂😂😂😂😂😂😂 am dyyyyyyyyyin
@first24434
@first24434 8 жыл бұрын
ከገጠር የመጣ አንድ ባላገር ተመቸኝ ፋሲል ይመችህ አቦ
@sablaphonetastic3294
@sablaphonetastic3294 5 жыл бұрын
Yemechale
@user-cl1tj6vq8y
@user-cl1tj6vq8y 5 жыл бұрын
አንተ ማኛ ነህ ጀግና ነህ ፍሢሌ
@amanuelreta5025
@amanuelreta5025 6 жыл бұрын
ፋሲልዬ እንዳውም ይህ አነጋገርክ ነው የሚያምርብክ አትተወዉ
@habtemariamht6017
@habtemariamht6017 Жыл бұрын
ምርጡ
@genetgebremariam8999
@genetgebremariam8999 5 жыл бұрын
Its true i love America too.
@user-lf4hf6go1m
@user-lf4hf6go1m 2 ай бұрын
@abdulmejid3478
@abdulmejid3478 8 жыл бұрын
mirt Ethiopiawi
@selamatsbiha9981
@selamatsbiha9981 5 жыл бұрын
woyeeeee fasil endet eko dessssss endemtele jegena eko neh
Enchewawet   Artist Fasil Demoz and His Wife Part 1
32:32
አንቀፅ
Рет қаралды 42 М.
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 40 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 51 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Fassil Demoz: 25 Amet
6:04
Yaried Kindnew
Рет қаралды 32 М.
Enchewawet   Artist Fasil Demoz and His Wife Part 2
23:34
አንቀፅ
Рет қаралды 21 М.
红尘为救闺蜜使出了浑身解数
0:39
侠客红尘
Рет қаралды 25 МЛН
鱿鱼游戏!小蚂蚁也太坏啦!火影忍者 #佐助 #家庭
0:46
火影忍者一家
Рет қаралды 4,8 МЛН
Не плавайте тут! 🏊🚫
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 2 МЛН
Оказался НЕНУЖНЫМ и Его БРОСИЛИ🐶💀
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 4,4 МЛН
Эксперимент вышел из под контроля😱😢
0:57
Следы времени
Рет қаралды 4,4 МЛН