#etv

  Рет қаралды 7,045

EBC

EBC

5 жыл бұрын

Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television,Radio and Website

Пікірлер: 33
@user-vb9bt8uk5y
@user-vb9bt8uk5y 4 жыл бұрын
የሁላችን እናት የሚለው ዘፈንሽ በጣም ነው የምወደው እስካሁን ፈገግታሽ ልብ ይሰርቃል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልሽ መደሀኒያለም
@kenebeker8651
@kenebeker8651 5 жыл бұрын
እድሜውን እና ሙሉ ጤናሽን እመኘልሾለው
@aynalemnadew8864
@aynalemnadew8864 Жыл бұрын
የአገር ባለውለታዎች ብዙ የሰሩ ግን ያንተ ነገረላቸው አሉ ውቤ እድሜ ይስጥሽ ኑሪልን
@zebyiderkibre6184
@zebyiderkibre6184 3 жыл бұрын
በእናንተ ግዜ ቀረ የሀገር ፍቅር : :
@kd4512
@kd4512 3 жыл бұрын
Wow what a voice what a beauty what a talent. Long live to you
@wendiyefikremedia8496
@wendiyefikremedia8496 3 жыл бұрын
ፀበል ውሰዷት እባካችሁ የእኛ ደግና ኡፍፍፍፍ😭😭😭
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ያለ እድሜዋ ነው ያረጀችው ህመሙም ጭምር እንጂ የሷ እኩዮች እስካሁን ልጅ እንደመሰሉ ነው በውሃ ብቻ ታጥባ የምታምር ቆንጆ
@hanam3589
@hanam3589 Жыл бұрын
Voice is very mesmerizing. Wow
@abderahmanandegbay9637
@abderahmanandegbay9637 Жыл бұрын
በጣም አድናቂዋ ነበርኩ
@tadtube8600
@tadtube8600 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥሽ
@kd4512
@kd4512 3 жыл бұрын
Gazetegna betaaaam Arif. Wedededededed
@muller222
@muller222 Жыл бұрын
ለሀገር ስንት ውለታ የዋሉ እንደቀልድ ሲረሱ በእውነት ያሳዝናል
@Shanko12
@Shanko12 Жыл бұрын
ግዜው የከፋ የነበረ ቢሆንም በሙዚቀዋ በ አለባበሶ ቁንጅናዋን በጣም ነበር የምወዳት እንደዘመኑ ቀለም ሳይበዛባት ተፈጥሮዋን ይዛ ነበር የምትቀርበው
@KJ-ih2ov
@KJ-ih2ov 3 жыл бұрын
Selam wede Webeshaw. Wede yeEthiopia lijje, SO Nice to see you. 👍 Wede Egezihabeher zarea memeles yechalale. 👇⤵
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un 8 ай бұрын
Wubishawu has very very wounderful songs and strong . Specially, the lyrics * Firiwu Gomorraa*. In 1980 , Is still in my heart which she songs for Colonel Mangistu Hilamarim. We love you.
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
Edemina Tena Abezeto Yestesh Ager Wedade
@teferrawoldu8035
@teferrawoldu8035 4 жыл бұрын
ለምን ለመንጌ የዘፈነችውን ዘፈን እላቀረብሽም
@kd4512
@kd4512 3 жыл бұрын
Wow would I have your grace and happiness at your age.
@konjorasta9799
@konjorasta9799 5 жыл бұрын
ታላቋ እና የቀድሞዋ ኢትዮጵያ ባንች ውስጥ ትታያለች።
@brookalemayehuasfaw
@brookalemayehuasfaw 5 жыл бұрын
Endema ena Tena yestelen. Lij eyalew akefew semewegnale.
@eritreanerena7332
@eritreanerena7332 2 жыл бұрын
ላላማችን ግብ መድረሻ ለትግል ንቃት እንሻ መገምገም ንቃት ለእልህ በቅድሚያ ከራስ ነው ትግል " የሚለው በጣም እወደው ነበር
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 5 жыл бұрын
Webye nfese neshe !!!!!
@KJ-ih2ov
@KJ-ih2ov 3 жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።ወደ ሮሜ ሰዎች 10:9,10,13
@elleniteshale5589
@elleniteshale5589 2 жыл бұрын
ወይኔ የእኔ ውብ ቆንጆ ወይዘሮ!!!!!! እስከዛሬ የት ጠፍተሽ ነው???? በልጅነት ህሊናችን ታትመሽ ቀርተሻል!!!!
@solomont9371
@solomont9371 2 жыл бұрын
why mention our hero wibyeshaw mobile number please ?
@senda9782
@senda9782 Жыл бұрын
የሚገርም ነዉ ። የነገስታት ዘር ነች ። ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ቅድመ አያቷ ናቸው ።
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 Жыл бұрын
አይ እድሜ አይ ጊዜ አውቃታለሁ አስመራ ወታደሩን በዘፈኖቿ ስትቀሰቅስ አይ ቁመት አይ ውበት
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 5 жыл бұрын
Adresse yeweben yemtaqu pl lakulge
@adamovwole4585
@adamovwole4585 4 жыл бұрын
Urael timihrt bet fit le fit neber betua.
@hamerethiopia4558
@hamerethiopia4558 Жыл бұрын
@@adamovwole4585 ahunim ezaw nechi ebakehe mereja seten magez enfelgalen
@aratkilo1808
@aratkilo1808 Жыл бұрын
ገና፡ሌላ፡ብዙ፡ይጠብቅሻል፡የጅሽን፡ነው፡ያገኘሽው፡
@aratkilo1808
@aratkilo1808 2 жыл бұрын
ይች፡ሰው፡ብታምኑም፡ባታምኑም፡ስንት፡ወጣቶች፡እድሜ፡የቀጨች፡መጥፍፎ፡ሰው፡ናት፡አንድ፡የክብር፡ዘበኛ፡ባልደረባ፡የነበረ፡ሰው፡ፈልጋችሁ፡አነጋግሩ።
@alemsegedfasil530
@alemsegedfasil530 Жыл бұрын
በዘፈን ነው ወጣቶችን የቀጨች?
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 25 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 32 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 38 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 25 МЛН