#etv

  Рет қаралды 75,318

EBC

EBC

5 жыл бұрын

Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television,Radio and Website

Пікірлер: 261
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 5 жыл бұрын
አስክየ፡ ምርጥ የመቱ ጋዜጠኛ ይመችሽ አቦ ሳላደቅሽ አላልፍም
@mekedeswebaleme3974
@mekedeswebaleme3974 5 жыл бұрын
የኔ ማር ልዩ እኮ ነሽ እግዚአብሔር ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ይባርክ
@ghazalestore1976
@ghazalestore1976 5 жыл бұрын
Amen
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
አስኩዬ የኔ ውብ ባንቺ ያላየነው የባህል ምግብ አሰራር አለባበስ ቋንቋ አሳይተሽናል ጉልበትሽ ከነ ስራባልደረቦችሽ ይባረክ እስኩዬ በሸንበቆው እሳቱን ስታነጅ የመኪና ክላክስ የመሰለ የመጥራ ድምጽ አለው
@user-iy9ej4mr2x
@user-iy9ej4mr2x 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ሴትየዋ ዛሬ አረፍ ልበል ብላ ነው መሰለኝ ሆ ምን ጉድ ናት 😂
@tenubekele5553
@tenubekele5553 4 жыл бұрын
ሳይሆን አይቀርም ፊቷ ራሱ የድካም መንፈስ ይታይባታል የኛ አገር እናቶች ድካማቸው ብዙ ነው ታሳዝናለች
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
#አስካልየ የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ብየሻለሁ ሰላምሽ ይብዛ
@genetromi6314
@genetromi6314 5 жыл бұрын
የኔ ጣፍጭ በሄድሸበት ክፉ አይንካሸ ጎበዘ አሰክዬ በረቺ
@nigistmsadmasu8296
@nigistmsadmasu8296 5 жыл бұрын
በጣም ነው የማደንቅሽ ምክንያቱም እንኮን እኝ በሰው አገር የምንኖረው ቀርቶ ባገራችን ውስጥ የሚኖሩ ይህንን የገጠር አኖኖር የሚያውቁት አይመስለኝም ምክንያቱም ለዛ የተዘጋጀ ፕሮግራም ስለሌለ ሁሉም የሚያቀርበው ያማረውንና የሰለጠነ የሚባለው አካባቢን ነው ሁሌ ያናየው አሁን ግን እድሜ ላንች ሁሉንም ታሳይናለሽ እና እኔ ሳየው ያገሬንውነተኝ አኖኖር ስለማማይ ደስታዬ መጠን የለውም በርች እላለሁ በስራሽ ግፊ ለኝም ስለሚጠቅም ።
@jasemalenezi3143
@jasemalenezi3143 5 жыл бұрын
ምግባቸዉ ማሻአላህ ነዉ የተመጣጠነ ነዉ ዋዉ በተለይ አብሹ
@aboyetube3610
@aboyetube3610 4 жыл бұрын
ዋውውውውው ውዴ እህቴችን አስኩ በርች ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ውዴ ሀገረችን ሄደሽ ባህሉ ስለጎበሽ በጣም ደስስስስ ብሎኛ ጋሞ ጎፋ ውስጥ በጣም ስራ ይብዛል እናታችን ደክመዋል ዛሬዋን ልእረፍ ብሎ አስደከሙ አይደል ሀይዞሽ አስክዬ
@ganetademasa8899
@ganetademasa8899 5 жыл бұрын
ወይኔ አስካልየ የኔ ልዮ የኔ ጀግና ግን አይደክምሽም ማር የኛን ስራ እኮ ነው የምትስርው ይህ አምጥ ይህን ውስጂ ውይ ጉድ ደሞ እሽ እሽ ስትይ ደስ ስትይ ደሞ ስወድሽ እኮ💚💚💚💛💛💛❤❤🌾🌾🌹🌹🌹
@hooahooa6181
@hooahooa6181 2 жыл бұрын
ጨዋ ጋዜጠኛ ያሳደጉ አባት በኢበስ ቀርበው ባያቸው ምንኛ ደስባለኝ የሚሰማማ ላይክ አሳዬ
@hooahooa6181
@hooahooa6181 2 жыл бұрын
መሽአላ ተባረክ አላ እንዴት አይነት ወላጂናቸው አችን ያሳደሩ በስረሀት የታደሉ ናቸው ማርነሽ
@martamarta978
@martamarta978 5 жыл бұрын
አስክዬ የኔ አንደኛ አገርሽን እዳንቺ የሚያስተዋውቅ የለም በርቺ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
#አስካለ የዓመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ብያለሁ አቦ ስላምሽ ይብዛ
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 5 жыл бұрын
ሤትየዋ ትንሾመዳም
@user-mv5ci9fv9z
@user-mv5ci9fv9z 5 жыл бұрын
@@AaaBbb-tn8bo ክክክክክክክ እኔም አዳዶቹ ሁሉን ነገር ልክ እደስራተኛ ሲያዞት ይገርሙኛል
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 3 жыл бұрын
@@user-mv5ci9fv9z መጀመሪያ በሥልክ ይነጋገራሉ መሠል በሥልክ እንደ ልጅ እንዲያዟት እንጅ እግድነት ተሂዶ እየን አምጭ ዉሠጅ እንዴት ይሏትአል በባህላችን እንግዳን ማዘዝ ነዉርም ነዉ እና እንደ ልጅ እንዲያዟትና ባህላቸን እንድታሣይ ይነጋገራሉ መሠለኘ ከካሜራ ጀርባ
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 3 жыл бұрын
እንጅ እንደዚህ ሁሉንም ማዘዝ የአርቦች ባህል ነዉ እሪሞርት ታጠገቧ ተቀምጦ ተአሊ እሪሞርት ሥጭኝ ኡፍ አርብ ፈጣሪ መፍራት አለመደባቸዉም እኮ
@user-jr7uu5df1i
@user-jr7uu5df1i 5 жыл бұрын
አሰክዬ♥ውድድድ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-tu4fi4dq6c
@user-tu4fi4dq6c 5 жыл бұрын
ክክክክ ሲገነፍል እድ ነው መስሎኝ ከልቤ እፕ አልኩኝ ውይይይ እናቶች እማ እድሜሽን ያርዝምልኝ
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t 5 жыл бұрын
አስኩ ጎበዟ እንዴት እንደምወድሽ በስራሽ ደግሞ ስቀና በጣም የምመኘው ስራ ነበር አስኩዬ አሁን ግን እድሜዬም ገፍቷል በሀገር ውስጥም አይደለም ኑሮዬ ግን ሁሉንም ፕሮግራምሽን እይተከታተልኩ አብሬሽ ነው የምግዋዘው ጸባይሽ ደግሞ በትክክል ትመቻለሽ ለስራሽ በርቺ የእኔ ጎበዝ ባለሞያ ተባረኪ ቢደክምሽ እንክዋን ይህንን የሀገርህን እወቅ ፕሮግራምሽን እንዳትቀይሪው ባይሆን አንቺን የማያለፋ ነገር ፍጠሪ እንጂ ግን አስኩ የእራስሽንም ህይወት እንዳትረሺ አደራ በህዋላ አይመለስም አስኩዬ ችላ እንዳትዪ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው ምንጊዜም በርቺ
@shahamsham3502
@shahamsham3502 5 жыл бұрын
ምስኪን አስክዬ ድክም አልሽ እኮ ሌሎቹ እንኳን ያቡልሽ ነበር ይችኛዋ እማማ ግን ከመቀመጨዋ ሳትነሳ አስጨርሰችሽ
@solomontessema3410
@solomontessema3410 5 жыл бұрын
Shaham Sham eneme ezehe basake sasku yehene amchi asku yehene amchi bagelache tagaghachi asku
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 5 жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም ሳይ ስደት ላይ ላለነው አዝናለሁ ሁላችንም ባይሆን የተወሰነው እናሳዝናለን ለምን ሁሉም ነገር ባገር ሲያምር
@ygarduy5393
@ygarduy5393 5 жыл бұрын
I love you sister askal. You showing as the beautiful Ethiopian people. You gamo peoples beautiful Ethiopian I love you all God bless you
@call9930
@call9930 5 жыл бұрын
kkkkkkkkkkk ሴትየዋ ነግራ ቁጭ አለች ሰራተኛ ብኖራት በጣም ይጨነቃል
@alemituendrias2381
@alemituendrias2381 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርች ጎበዝ። የጋሞ ምግብ አገር ጋሞ ደርስሻል በጣም ነው ምውድሽ ተባርክ።።
@taybabentmohammedyusuf7996
@taybabentmohammedyusuf7996 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጋዘጤኛ ነሺ ስወዲሺ የኔ ገራገር ♥♥♥
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 жыл бұрын
ውቢቷ ሰላም ሰላም. ወይኔ. የደቡብ ብሄረሰብ ህዝብ ንሮ ኢወት. እንዴት. እንደምወደው. ሁሉም ቦታ አረንጓዴ. ሁሌም ጠንካራ ናቸው ።።
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 3 жыл бұрын
የዓመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ምርጥ ካሜራ ማን
@kalieamkalieam1353
@kalieamkalieam1353 5 жыл бұрын
አረ ሤትየዋ በሥመአም ትንሹዋ ማዳም ነች
@jnnffff55
@jnnffff55 5 жыл бұрын
ሳህክክክክ
@saralope6782
@saralope6782 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk tineshuha madami🤣🤣🤣😁😁😁
@yfuy1320
@yfuy1320 5 жыл бұрын
ክክክክ
@user-fo3ue2qw9l
@user-fo3ue2qw9l 5 жыл бұрын
በጣም አበዛችውእሽ አስኩየከንአምጭብቻማለት
@user-pd3no9nt7i
@user-pd3no9nt7i 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ።በጣም😉😂😀😀😀
@daredare3360
@daredare3360 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ አሏህ ያግዝሽ በየ ሀገሩ እየሄድሽ እዛላይ ያለመድሽዉን ስራ እማማም የቀጠሯት ይመስል ነይ ነይ ድክም አለብኝኮ😢
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ጤነኛ ምግብ ገጠር ነው ያለው መሻአላህ
@user-fo3ue2qw9l
@user-fo3ue2qw9l 5 жыл бұрын
አስካልዬ የኔማር ፈጣሪይጠብቅሽ ሴትጰዋግን ማዘዝነውስራቸው ❤❤❤😙😙😙😙😙😘😘😘💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋አስኩዬ
@daredare3360
@daredare3360 5 жыл бұрын
ወይይ መከራ ወላሂ መታገስ አቃተኝ እሪይይይ ሴትየዋ😳
@user-hd7uj7ck5r
@user-hd7uj7ck5r 5 жыл бұрын
በጣም እኮ ነው የምወድሽ አስካለ እስኪ ወርዶ እንኳን ጋዜጠኛ የመንደር ሚሊሻወችም ሰው አይተባበሩም
@lm6771
@lm6771 5 жыл бұрын
Gወይ አሥካልዬ ሥወድሽ ወላሂ ከነ ሥራ ባልደረቦችሽ ሽልማት ይገባቹዋል
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t 5 жыл бұрын
እንዴት እንደምወድሽ አስኩ ቀናሁብሽ ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ በጣም ነው የማየው ፕሮግራምሽን
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 5 жыл бұрын
ውይ ሴትዮዋ ሥታዝ ጋዜጠኛ መሆኗን ረሥታዋለች መሠል አምጭ ውሠጂ አበዛች ሆሆ ከፍትፍቱ ፊቱ አሉ ፊቷን ክረምት አሥመስላ
@user-xz2bn1xb6l
@user-xz2bn1xb6l 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ ከምር ሴትዬዋ ሀይለኛ ናት
@selwamohamed7451
@selwamohamed7451 4 жыл бұрын
ደክመኝ ሰተይ ሀገራችን ናፍቆት የስተወሽን ነው
@user-qc6mc3xy3e
@user-qc6mc3xy3e 5 жыл бұрын
ይች ጋዜጠኛ በጣም ጉበዝ ናት ሰላምሽ ይብዛ
@user-fp6qe2tn3w
@user-fp6qe2tn3w 5 жыл бұрын
አይዞሽ አስኪ በጣም ይገርማሉ እራስ ወዳድ ና. ናቸው እንብላን አይሉም ሰው አይደሉም እስኪ ወሎ ደሴ ወልደያ ህጅ አስካል ፕሊስ
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 5 жыл бұрын
ካሜራ ማኖቹ እራሱ እኮ ከሷ ጋር እየደከሙ ነው ኸረ
@selamdesta611
@selamdesta611 5 жыл бұрын
አስካልዬ ጎበዝ የገብሱን ቆሎ ላኪልኝ ወይኔ ሲያምር
@barreduoromootube9105
@barreduoromootube9105 5 жыл бұрын
አስኩን እመትወዱት እስክ channel subscribe በመድራጊ ፊቅራቹን አሳዬኝ❤👁
@user-lz8jt6qy7f
@user-lz8jt6qy7f 5 жыл бұрын
ቤተሰብ ይሁኑ እኔም ሆኛለሁ
@rahmatjamal9824
@rahmatjamal9824 5 жыл бұрын
barredu oromoo tube እንሸአለህ
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 5 жыл бұрын
አይይይ ሐሙያ ኢትዮጵያ አሰክየ እግዚአብሔር ይጠብቅሸ እማላዉቀዉን ሁሉ አሳየሸኝ በዛላይይ ትህትናሸ ❤😍 አርቦቹ ጀሪሸ ህሪሰ እያሉ በዝህ በፌራጅ ዶሮ ሙያያ ያጠፋሉ
@baryawbaryaw1390
@baryawbaryaw1390 Жыл бұрын
አይ አስኩዬ ጭራሽ ዛሬ ደሞ ሀገሬ ጎረቤቶቼጋር ገብተሽ እርፍ አልሽልኝ ይመችሽ።
@venishbedju8424
@venishbedju8424 5 жыл бұрын
አስኩየ ምረጥ ሰው ይመችሽ ዋዉ ሀገረ ትዝ አለኝ ዉድድነዉ
@kibruargaw3407
@kibruargaw3407 5 жыл бұрын
ውይ አስካልየ ተንከለከልሽ እኮ በርች
@rosamitike4768
@rosamitike4768 5 жыл бұрын
ውይ አሰኩ የኔ ማረ እነዳነቼ አይነት ጋዜጠኛ አይገኘም ምረጥ ነሸ አቡ ተባረኪ።
@wudituassefa8309
@wudituassefa8309 5 жыл бұрын
Askal ye ethiopia emebet nigist belish yishalegnal. Egziabiher yibarkish
@taslimahome8414
@taslimahome8414 5 жыл бұрын
እንካን በደናመጣ ሽልን ጠፍሽ ግን በኁትስጠብቅሽ ደስ ይላል በርችልን
@elsayamielsayami8197
@elsayamielsayami8197 5 жыл бұрын
Kuchi bilo mawurat ena bebotaw hono serito masayet yileyayal egna yakaten ahun lay endih serito masayet new Egziabher yibarkish asikal Egziabher Ethiopian yibark hizibochuan yitebik yewah hizib sew wedad 😍😍😍
@hcgsv5582
@hcgsv5582 5 жыл бұрын
ወይኔ በአላህ ይቺን ልጂ ሸልሙልን ደግሞ ሴትየዋ እራሷ የኔ ማዳም ናት በኩስቱ ነው የምታዛት
@jaleelagetu5375
@jaleelagetu5375 5 жыл бұрын
እኔ ቂጬውን ሳየው ምራቄመጣ ግን አስኩዬ ልዪ አድናቂሽነኝ የመዳም ቤት ስራ ሆነብሽግን
@hawamohamed5443
@hawamohamed5443 5 жыл бұрын
አስካልየ እኔን አሳዘሺኝ እኔ ክርትት ልበል ልብ ከልብ ሰው ነሺ ኑሪልን
@meronbelay1500
@meronbelay1500 5 жыл бұрын
ለጋዜጠኛዋ በጣም ልዬ የሆነ አድናቆት አለኝ፡፡
@galilarout6344
@galilarout6344 5 жыл бұрын
ሀገሪ ባህልሽ ውበትሽ ፍጣሪዬ ኢትዮጵያ ጠብቅልኝ 🙏🙏
@user-so9zc3tq1k
@user-so9zc3tq1k 5 жыл бұрын
ኦኦኦኦኦኦ ሰትዬቱ ከሀረብ ሀገር የማይተናነስ ትዛዝ ነው ምሰጠው አስኩዬ ቻይው
@user-vc5rw6xy1v
@user-vc5rw6xy1v 5 жыл бұрын
ያረቢ በየአገሩ ስንትአይነት ባህሪ ያለው ሠውአለ አስኩየ ግን ጎበዝ ኑሮ በዘዴ ትችያለሽ
@ethiopianatinku8559
@ethiopianatinku8559 5 жыл бұрын
Askuye, miskin. Betam gobez nesh! I am jealous on you. You are so amazing. Omg!
@maryammm4345
@maryammm4345 2 жыл бұрын
ወይኔ ብዙ Video አየቹ እንዝች እነት ከሰስተረ እነት አየዉም በዘዉለየይ ሁሉንም ስረ አሰረቸት
@last7227
@last7227 4 жыл бұрын
ሴትዮዋ ግን በጣም የምትገርም ነች ከትዛዙዋ ይባስብላ ፌቱዋን ዘፉዝፉ ታዛለች ምን አይነት ነች
@egigayehudesalegen3434
@egigayehudesalegen3434 5 жыл бұрын
Gamo the best people beautiful place
@user-mv5ci9fv9z
@user-mv5ci9fv9z 5 жыл бұрын
አስኩየ ማር በጣም ጎበዝ ነሽ ስወድሽ ሰላምሽን ያብዛው
@tenubekele5553
@tenubekele5553 4 жыл бұрын
ብዙ ቦታ የሄደችበትን አይቻለሁ እዚህ ቤት ግን እረፍትም አላገኘች ይሁን መቼም በፍላጎት ላይ የተመሰረተ በመሆኑ ሙያም በብዛት ተማረች ፕሮግራሙን እወደዋለሁ ሙዚቃው ግን ቢቻል ቢቀር ካልሆነ ቢቀነስ መልካም ይመስለኛል
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f 3 жыл бұрын
የለበሻት ቀሚስ አማረችኝ አስኩየ
@user-bw7sb6jb3l
@user-bw7sb6jb3l 5 жыл бұрын
ውይ አስኩዬ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ሴት ወይዘሮ 😍😍😍😍😘😘😘😘
@yasara9205
@yasara9205 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤
@kadikadi2870
@kadikadi2870 4 жыл бұрын
አስኩ የኔ ጀግነ በርቺ ሀቢብቲ
@begrateful5112
@begrateful5112 3 жыл бұрын
Askalye lewedefitu “yemitserutin lemayet new yemetahut new malet yalebish”. Gedelush eko lol. But it was awesome culuture.
@wedooweddoo1531
@wedooweddoo1531 4 жыл бұрын
Wooooo bagatam hagern aychalew
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*ውይይይይ የምውድሽ የት ጠፍተች ነው ማርይ ናፍቅሽኝ ነብር ማርይ!*
@halep0aww967
@halep0aww967 5 жыл бұрын
ሴትየዋ እናቴን አስታ ወሰችኝ ኡፍ
@cooksethiopiensrulier4633
@cooksethiopiensrulier4633 5 жыл бұрын
እናዳች አይነት ሰው ይብዛ ባህልን የምይስተዋወቅ ስወደሽ ወደ ወሎ ሄጅ እባክሽን
@user-pd3no9nt7i
@user-pd3no9nt7i 5 жыл бұрын
ውይ።አስካልዩ።አለሽ።ኡፍፍፍፍ።ትክራተቻለሽ።በየገጠሩ።አዳዶቹም።ያብዙታን😋😙😙😙😙ስወድሽ።ገጠር።ትዝታየን።ሰለምታሳይኝ።።እስኪ።ወዴ።ወሎ ህጅ
@zahraahmad8074
@zahraahmad8074 4 жыл бұрын
ግን ምግብ ሰረበይ አላየሁሽም አጭ ጨምሪ ሲሉ ነው እማያቸው
@nurahassen3253
@nurahassen3253 5 жыл бұрын
ጉድ ያላት ሴትዮናት ጋዜጠ ኛ መሆኗን እረስታዋለች
@user-kq4nm4qp2b
@user-kq4nm4qp2b 5 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ረስታዋለች ጭራሽኮ በቃ ቅጥራ የምታሰራት ነው ያስመሰለችው ከመቀመጫዋ እንኳ አትንቀሳቀስም
@hrhtrhgnhfhr2527
@hrhtrhgnhfhr2527 4 жыл бұрын
እነዚህ አለቃ ተኩላ ናቸዉገብርሀና በምትሄድበት ፈፈተሺ አለባት እምታቀባብለዉ አላት ያለጉዳይ ሺር ጉድ አይሉም እራሳቸዉ ሁሉንእ እያስተዋወቁ ነዉ ሁሉም ብሄሮቺ ጉዳይ ይኖራቸዋን እትገናኛቸዉ ሰወቺ በምትሔድበት መጠናት አለባቸዉ
@nsdfedert7348
@nsdfedert7348 5 жыл бұрын
የኔ ማር ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@madinalove519
@madinalove519 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ💖💖💖💖💖
@wudituassefa8309
@wudituassefa8309 5 жыл бұрын
Setiyewua betam innocent person nachewu askun endelijachewu yilikuatal 🌶🍅🌽🥕🍍🍞🥖🌶🌶🌶🌶🌶🌶🤗🤗🤗👌💚💛❤
@user-nk5uc3kf2e
@user-nk5uc3kf2e 5 жыл бұрын
የኔ እናት ሲያዙሺ ታሳዝኝኝ አለሺ የኔ ታዛዥ
@citysawir3531
@citysawir3531 Жыл бұрын
desi yilal 😍😍🥰🥰😘😘😘
@user-oh3bg1ei5o
@user-oh3bg1ei5o 5 жыл бұрын
በእውነት እደሰራተኛ ማየታቸው አይዛሽእነት
@user-ji2no2pd5k
@user-ji2no2pd5k 5 жыл бұрын
የኔ የዋ ቅን እዝቦች ዉድድ ነዉ የማርጋችዉ
@user-bk8dr5ko5l
@user-bk8dr5ko5l 5 жыл бұрын
የኔ ማር ደከመኝ አትል እሽእሽ ደስ ስትሉ
@mersalmersal4888
@mersalmersal4888 5 жыл бұрын
እሮ አስክየ ሰራተኞ አደርገችሽእኮ ወይ
@mimishowmimi1730
@mimishowmimi1730 5 жыл бұрын
በእውነት ቅንጬው አስጎበኘኝ
@user-dj8vw5yd5f
@user-dj8vw5yd5f 5 жыл бұрын
እረጂምእዲሜከጤናጋ ለእናቶች በተለይለገጠርሴት ተሠቃይተው ።መልካቸውንቀይረው ።ሠውነታቸው ።ብስቁልቁልብለው ለሚያሳዲጉን እናቶች ።😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፈጣሪየሆን እናቴን ከጭስ ከልፍት አሰርፌ የምይዝአዲርገኝ😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@seada6093
@seada6093 4 жыл бұрын
አዳዳ ካለማወቅ የተነሳ ሌሆን ይችላል ትንሺ ማሰብ ጥሩ ነው እንደ እግዳነቷ ትንሺ ነው ስራመስራት ያለባት ለትምህርት ያክል የዛሬዋ እማማ እኮ በስአት ተቀጠረ እደመጣች ሰራተኝ አጠደፏት
@girmamekonnen1491
@girmamekonnen1491 5 жыл бұрын
Good Jobe
@user-sf4xr8nt3v
@user-sf4xr8nt3v 5 жыл бұрын
ወይኔ ባገርም ማዳም አለ እርርአስካልየ አሳዘሽኝ እፍፍፍፍ ውሰጅ አምጪ እረ እማማ። ካስተያይሽ ጀምሮ የኔን ማዳም መሰልሽኝ
@SaraSara-ep9yt
@SaraSara-ep9yt 5 жыл бұрын
አስካልዬ፣አክስቴን፣ነው፣የምትመስይኝ፣ደሞም፣ውድድር፣ነው፣የማረግሽ፣ሴትየዋ፣ግን፣ስታናድድ፣
@user-ws7mt1zw1f
@user-ws7mt1zw1f 5 жыл бұрын
Inem indachiw negn aygerimish be ewnt dimitsoa ke akisite ga and nw Inem akisiten yagegnew nw mimesilegn
@himadubai6352
@himadubai6352 5 жыл бұрын
አስካለ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛነሸ አድናቂሽ ነኝ
@yoditmekonene8377
@yoditmekonene8377 5 жыл бұрын
Uxbridgell9
@user-ji2no2pd5k
@user-ji2no2pd5k 5 жыл бұрын
Omg I want test this Delicious food
@saadasaadaa4427
@saadasaadaa4427 5 жыл бұрын
tazalechide hoy tenadedikug miskin askuye😘
@sablework6012
@sablework6012 5 жыл бұрын
አሰካልየ ሰወድሸ የኔ ሁለ ገብ
@mimia3040
@mimia3040 4 жыл бұрын
i love u askalech
@user-zz2si5jk9x
@user-zz2si5jk9x 4 жыл бұрын
አረ በልተውም አያቁ መሰለኝ እረ ወዳ
@user-tu4fi4dq6c
@user-tu4fi4dq6c 5 жыл бұрын
ሚስጊን የጨው እቃ ይቺን ሰው እኮ አደከሟት ማዘዝ ማዘዝ እሯ እነሱ ቢሰሩስ
@mekkayesuf1822
@mekkayesuf1822 5 жыл бұрын
ሁሌም ይመቺሺ
@monaali5192
@monaali5192 5 жыл бұрын
Askuye ❤❤❤❤
@abenthenok7738
@abenthenok7738 5 жыл бұрын
Setuewa betam tandidalech serategna argechat wey
@user-yr1sp5ed4w
@user-yr1sp5ed4w 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤wooooww
@mamidecor4478
@mamidecor4478 5 жыл бұрын
Askuye sewdesh betam new yemadenkesh
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 34 МЛН
ቤተልሄም ዳኛቸው live አልቀሰች  ሰለ ሃብታሙ አያሌው ተናገረች
Ethio hulu media ኢትዮ ሁሉ ሚዲያ
Рет қаралды 535