#etv

  Рет қаралды 1,036

EBC

EBC

5 жыл бұрын

Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television,Radio and Website

Пікірлер: 9
@roseawk6631
@roseawk6631 Жыл бұрын
ትግራይማ ክልል ከየትኛውም በኢትዮጵያ ከሚገኙት ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ እንኳን ያልተሟላ ነበረ የተቋቋመው አንድ ጊዜ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ያሳዩት የነበረው ዝርዝር መረጃ፡፡ የልጅነት አእምሮዬ ያንን ተመልክቶ ነገን ዘወትር የሚያልመው ያንን ነበረና አኹን ይሕንን በማየቴ ደስተኛ ነኝ፥በየትኛውም የኢትዮጵያ ክፍሎች ሊኖረን የሚገባን ነው እንደሐገር ማደግ ካለብን፡፡
@roseawk6631
@roseawk6631 Жыл бұрын
ለካስ መረጃዎች ስለሌሉን ነገሮች የሉም ማለት አይደለም ፥በጣም ጥሩ በርቱ!!! ግን በሚያሳዝን ሑኔታ በትግራይ ዘራፊው ቡድን ተዘረፈ !"የሚል ዜና በዚኹ ቅፅበት በጣም ያሳዝናል፥ሐገር ዳግም ታንሰራራለች፥ክፉዎችን አእምሮአቸውን ያክምልን ፥ካልታመሙ በስተቀር አያደርጉትምና ነው፡፡ መላዋ ኢትዮጵያ ዳግም ታላቅ ትሆናለች በዕንቁ ልጆቿ!!!!✍♥✔
@ahlamalhydr9764
@ahlamalhydr9764 8 ай бұрын
👌🏻👌🏻
@allahusomedjebrlisudreinallahu
@allahusomedjebrlisudreinallahu Жыл бұрын
ፕሊስ አድሬድ አስቀምጡልን
@roseawk6631
@roseawk6631 Жыл бұрын
መሐንዲስ ወንድም ፀደቀ በአዲሱ ትውልድ የማይፈርስ ሐውልት ማቆም መቻል ታላቅ ታሪክ መስራት ነውና ዕድሜ ጤናውን ሰጥቷችሑ ለሐገራችሑ "ታላቅም ነበርን ፥ታላቅ እንሆናለን!"የሚለውን እውን አደረጋችሑ ማለት ነውና ፈጣሪ በባረኮቱ ይጎብኛችሑ!!! የሐሰት ትርኮቶችን አፍርሳችሑ፥በእውነተኛው ተጨባጭ መልካም ታሪክ ለመስራት መነሻውን፥መሐሉን፥መጨረሻውንም ያሳምርላችኹ!!!✍♥✞✔
@jamilajamila4212
@jamilajamila4212 9 ай бұрын
ቁጥር አስቀምጡ ልጃቺችንን እንድናስገባ???
@ahlamalhydr9764
@ahlamalhydr9764 8 ай бұрын
ደሴ❤❤❤❤❤❤❤
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 5 жыл бұрын
አዲስ አበባ አዳሪ ት/ቤት የለም??
@abita4812
@abita4812 2 жыл бұрын
ስለ ደሴ ብዙ አይወራምሳ
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 25 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН