ለ30 ዓመታት እንደ ‘2ኛ ሚስት’ በድብቅ አኖረኝ! በውጭ ሃገር ያፈራሁት ንብረቴ መና ቀረ! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

  Рет қаралды 151,254

Eyoha Media

Eyoha Media

2 жыл бұрын

#ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Пікірлер: 870
@adi-meraunited4814
@adi-meraunited4814 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስለ 3 ነገሮች ይፈርዳል 1, ስለንፁህ እምባ 2, ስለንፁህ ደም 3, ስለንፁህ ላብ ይሄ ያለበት ሰው ይጠንቀቅ ::
@wagibelete4163
@wagibelete4163 2 жыл бұрын
በትክክል እሱ መልስ አለው
@werkenateethiopia245
@werkenateethiopia245 2 жыл бұрын
ሴትየዋ እራሱ የሰው እምባ አለባቸው ለምን እያወቁ የሰው ሂወት አጨልመዋል
@mangiaresano6109
@mangiaresano6109 2 жыл бұрын
በትክክል በጣም ሚሰቱ ምን ያህል ታዝንባት ይሄን ሁሉ አመት ከባሏ ጋር ሰትማግጥባት
@painkiller529
@painkiller529 3 ай бұрын
If God pay back than why didn’t see anything from my X husband 😢
@painkiller529
@painkiller529 3 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በእግዚአብሔር አምናለሁ ነገር እግዚአብሔር ፈራጅ ከሆነ ለምን ፀሎቴን አልሰማም 😢
@user-ll7br4ld8i
@user-ll7br4ld8i 2 жыл бұрын
በሰው ላይ መፍረድ ቀላል ነው ኮሜንቶች ከምትሳደቡ ተማሩበት አይዞሽ የእኔ እናት
@user-rh6jg7qo5u
@user-rh6jg7qo5u 2 жыл бұрын
እውነት እውነት እውነት
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 2 жыл бұрын
ማማዬ እስቲ አስቢው እሱ እስላም እሷ ክርስቲያን ብዙ ሚስት ማግባት እንደሚችል አምነበት ገብታ ግን ሚስቱ አይደለችም ምክንያቱም ለየመኑ መኖሪያ ፈቃዱዋ ስትል የመኑን መፍታት አትልም የሱም ቤተሰቦች በሚስትነት ሳይሆን በጉዋደኛነት እንደሆነ በደንብ ታውቃለች ታዲያ ህይወቱዋን ከሱ ህይወት በትንሹ እንኩዋን የሚያያይስ መስመር በትንሹ እንኩዋን ሳታሰምር እንዴት ነው ሀብት ንብረቱዋን ለሱ የምታስረክበው ? ሳትጋባ በውሽማናት እየኖረች መሆንዋን እያወቀችና ውሽማ መሆኑዋን ቤተሰቦቹ ሳያውቁ እንዴት ነው ይሄ ሁላ ነገሩዋና ጭራሽ መኪና አምጥታ ቃል ስልገባሁ ብላ ሌላ ወንጀል ውስጥ ራሱዋን የምትከተው ? የምናወራው እኮ ስለ 20 አመት ወይም ስለ 30 አመት ሴት እኮ አይደለም ስለ 60 አመትና የልጅ ልጅ ስላየች እናት እኮ ነው ! በዛ ላይ ከትዳሩ ውጪም ከሌሎች ሴትችም ልጅ እየወለደ መሆኑን እየየች እየሰማች ነገ በእኔ ያላለችው በዚህ እድሜዋ! ስደት ስለቆየችና ሌላ ዘር ስላገባች ስለ ኢትዮጵያ ረስታ ነው ብለን እንዳናስብ በሳምንት 2 ግዜ ኢትዮጵያ የምትመጣ ሰው ሀገር ውስጥ ካሉ ሰዎች በላይ ስለ ኢትዮጵያ የማወቅ እድል እያለት ! ብቻ ! በጣም ተናድጃለሁም ፣ተገርሜያለሁም ግራም ተጋብቻለሁ እግዚአብሔር ፈራጅ አድርጎ እንዳይቆጥርብኝ ! በወጣት ሴት ላይ ቢሆን ይሄ ነገር የደረሰው ስለ ህይወት ተመክሮ ስለሌላት ተሸወደች ይባላል ! ያላገባችና ያልወለደች ሴት ልጅ ብትሆን በህይወት ውስጥ የሚፈጠረን ነገር ስለማታውቅ ነው ይባላ ! ይቺ እናት እኮ ህይወቱዋ ከወታደር ህይወት በላይ እኮ ነው ከማናችንም በላይ እኮ አይደለም ስለ ገንዘብ ስለ ወንድ ወይም ሴት ግንኙነት ማንንም ቁጭ አድርጋ መምከር የምትቻበት የግንኙነት ተመኩሮ እኮ አላት በህይወቱዋ ያሳለፈችው ! የኢትዬጵያ ውስጥ የሚኖር ወንድ ግን ቆሻሻነቱ የማያልቅ ነው ! የገረመኝ እዚህ ሀገር ከሚኖረው የኢትዮጵያ ወንድ በስደት የሚኖራው ኢትዮጵያዊው ወንድ በብዙ እጥፍ ይበልጣል አሉ ! እዚህ እንዳሉት ወንዶች ሴት ላይ በግፍ ቆሻሻ ነገር አያስቡም አይሰሩም ሲባል ገርሞኝ ገርሞኝ ልሞት !
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
@@user-cd9bt9bn9k ትክክል ነህ(ነሽ) ወይም እንደእስላም ወይም እንደክርስትያምን አልሆነችም? ከአለባበስዋ ጀምሮ? ከሁልም አልሆነችም::
@user-ll7br4ld8i
@user-ll7br4ld8i 2 жыл бұрын
ሰው ይሳሳታል ፍፁም አደለም
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ዛሬ ሰው ሳይገባው ለፍርድ ይሮጣል እግዚአብሔር አምላክ ልብሽን ይጠብቅ፣ ጠበቃም ዳኛም ይሁንሽ ፡ በጣም አዝኛለሁ
@user-yn9fn6wu7n
@user-yn9fn6wu7n 2 жыл бұрын
ፈስ ያለበት አሉ በዩቲዩብሽ ስታቀረሺ ዋልሽ ጋለሞታ መቼም ጋለሞታ ነው ሰውየው ካገባኮ አገባ ነው ይቺ ያንቺ ቢጤ ጋለሞታ ልክ ነች ትያለሽ አታፍሪም ተናገርሽ እኮ ዛሬም ባሎቻችሁን አስከትዬ እሄዳለሁ ትያለሽ አለማፈርሽ የሰው ባል የሰው ነው
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 2 жыл бұрын
Men tasaznalh wereja yesoi bete
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 2 жыл бұрын
ዘመን የማይሸረውቀን የማይለውጠው የአብርሀም አምላክ እግዚአብሔር ብቻነው!!!!
@hiyabsolomon81
@hiyabsolomon81 2 жыл бұрын
እውነት ነው የማይለወጥ የማይተው፣የማይረሳ እሱ ብቻ። እናት ልጆችዋን ትረሳ ይሆናል እኔ ግን ከቶ አልተዋችሁም ከቶም አልረሳችሁም አይደል ያለው
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
ትክክል ከሰው ይልቅ እግዚአብሔር አምላክን አጥብቀን እንመን
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z 2 жыл бұрын
እውነት ነው ቃሉ የታመነ ነው ክብር ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ለእሱ ይሁን 🙏👐
@eagle4452
@eagle4452 2 жыл бұрын
ትክክል ። አይደለም በሰራነው በተናገርነው ይፈረድብናል ። እራቆታችንን እንደመጣን እንደዛው እንመለሳለን ስንቃችን የሰራነው ስራ ነው ። መልካም እንስራ ቢያንስ ሊሉችን ላለመጉዳት እንጣል
@sergutemkonne3804
@sergutemkonne3804 2 жыл бұрын
@@eagle4452 👋
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 2 жыл бұрын
ፍርድ የፈጣሪ ነው መፍረድ ሳይሆን ትዳር እያለው አንቺም ከሱ ጋር ግንኙነት እንዲኖር ማድረግሽ ልክ ነው ብዬ አላስብም።ግን ወንድ ልጅ ማለት የሴት ልጅ ጠላት ነው የሚፈልጉት ገንዘብና ገንዘብ ብቻ ነው ።
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ሴቶችን የምታስነቡ ወንዶች እግዚአብሔር ይፋረዳችሁ 🙏🏿😭😭እንደፍየል እዛም እዚም ቅው ቅው ምትሉ ባለትዳር ሰወች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ 😢😢
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 2 жыл бұрын
አሜን
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 жыл бұрын
ሴቶችን ብዙ ጊዜ የጎዳውና የሚጎዳው የራሳችን ምርጫ ነው እነ አንዷ ነኝ
@makdesmakdes9922
@makdesmakdes9922 2 жыл бұрын
አሜንንንንንን
@elsabekele8124
@elsabekele8124 2 жыл бұрын
ወንዶች ምንም ጥፋት የላቸውም ማስተዋል የተሳናቸው ሴቶች ናቸዉ
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 2 жыл бұрын
ወንድ አላስገደደሽ ! እያወቅሽ ሴት ሆነሽ ከሴት ባል ወይም እጮኛ መንቦራጨቅን መርጠሽ አስራ አንደኛው ሰአት ላይ የምን ወንዶች ወንዶች ሀርድ መስጠት ነው ! የዘራሽውን ማጨድ የግድ ይላል !
@rahelnegasie7937
@rahelnegasie7937 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አስበን ። ከትልቅ እስከ ትንሽ መተማመን መጥፋት ያሳዝናል። እባክህ ከክፉ ሀሳብ ካላቸው ሰዎች ጠብቀን ፈጣሪ ይርዳሽ
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 жыл бұрын
💔 EWENTE NEWE SEWE AIKEMESE👍
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
ሴቶችኮ አይመከሩም ኢትዮ ባል ያላቹ ሴቶች ጠንቀቅ በሉ እኔ አልሃምዱሊላህ ከመጣሁ 4 አመቴ መጣሁ ከተማ ቦታ ገዝቸ ቤት ልሰራ ነው ኢንሻ አላህ አባቴን ሰርቸ ከተማ አስገባዋለሁ የምን አባቱ ባል ነው ለራሤ ብሬን ይዠ አገሬ ነኝ ኢንሻ አላህ ስራየን ከፍቸ ሰራለሁ ለራሤ ኢንሻ አላህ
@hjjj8740
@hjjj8740 2 жыл бұрын
ባልም ሂይወት ነው እኔ ከስራይ የበለጠ ባሌን ነው እምወደው እሱ ይግደለኝ
@ashash9382
@ashash9382 2 жыл бұрын
@@hjjj8740 😁
@lina-pz6ry
@lina-pz6ry 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ልክ ነሽ አንቺ ስትጠነክሪ ላንቺ ያለው ፈልጎሽ ይመጣል
@Hikma263
@Hikma263 2 жыл бұрын
@@hjjj8740 ልክ ነሽ ጥሩ ላጋጠመው በዚች ምድር ብቻኛ ከመሆን ይልቅ የምትኖሪለት ሰው ሲኖር ተስፋ ይኖራል ነገር ግን ወንዶቻችን አጭበርባሪ ሆኑ 😭😭
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 жыл бұрын
የዚህ ሰውዬ ፎቶው ይልቅቅ ይቺ እናት የትጫወት ብዙ ሴቶች ወጣቶች ሊጣወትባቸው ይችላል አላህ ከእንደዚህ መጥፎ ሰዎች ይጠብቅን ጉራጌ ምንም ይላል አጋ ድረድግ አይድረስ ይላል ድረድግ ሴቶች ተው ከወንዶች ፍቅር እያላችሁ ህይወት አትጫወቱ ከሳውዲ የመዳም ቤት ሙሽራ ነኝ
@jemilakedir2854
@jemilakedir2854 2 жыл бұрын
ክክክክ ከበርቸሠላም ደምርኝ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
ሙሽሪት ትክክል ብለሻል
@ukua3088
@ukua3088 2 жыл бұрын
መጀመሪያ በዝሙት ለምን ይቀራረባሉ ሰውየውም እሷም ? መጋባት አለባቸው ነበር ሲቀጥል ከሰውየው በኩል ያለውን ስላልሰማን መፍረድ አይቻልም!
@gigizawde7078
@gigizawde7078 2 жыл бұрын
አይ አንች በዛሬ ግዜ እንኳን ወደድኩት ተብሎ ሊታመን ቀርቶ ባንክንም ማመን ያቃተበት ዘመን ነዉ ጠንቀቅ ከማለት ዉጭ
@nerdetube1638
@nerdetube1638 2 жыл бұрын
Kkkkkk እኔም
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z 2 жыл бұрын
ይህ ለእኛ ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን የስደት ብር እንዴት እንደ ምናገኘው እግዚአብሔር አምላክ ነው ሚያውቀው 😓😢 አይዞሽ እናታችን
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 2 жыл бұрын
እውነት ነው የስደትን ገንዘብ የተሰደድን ብቻ ነን የምናውቀው።
@fefe7047
@fefe7047 2 жыл бұрын
Tekekel
@astertizazu1012
@astertizazu1012 Жыл бұрын
እንኳን አልገደለሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ
@beletekassa1943
@beletekassa1943 2 жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራም ከተከታተሉት ሴቶች 50% ይሄንን ታሪክ በተለየ መንገድም ቢሆን በሕይወታቸዉ ይደግሙታል ጥንቃቄ ይጠብቅሃል ይላል ታላቁ መፀሀፍ
@abslotige8107
@abslotige8107 2 жыл бұрын
ሴቶች ስሙ ይሄ ለታናናሾች እህቶቼ ትልቅ ትምህርት ነው ነግ ለኛ እንጠንቀቅ
@tenaworkfikre7012
@tenaworkfikre7012 2 жыл бұрын
ግን እኮ ሚስት እያለው ሁለተኛ ሚስት መሆን በሂደት ዋጋ እንደሚያስከፍል አርቆ ማሰብ ያስፈልግ ነበር።
@israeldaoud7349
@israeldaoud7349 2 жыл бұрын
በፈቃደኛነት እንደማመረ
@user-ni9db2td3m
@user-ni9db2td3m 2 жыл бұрын
በትክክል
@elsabekele8124
@elsabekele8124 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 2 жыл бұрын
@@israeldaoud7349 ኑ እንደማመር ቪዲዮ በማየት
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
እርሱ እኮ ከትዳሩ በተያያዘ ጉዳይ ሳይሆን በራሱ አለመታመን ገንዘብ ማጭበረበር ነው። እኩል ካላጎደለ ማግባት እስልምና ይፈቅዳል።
@ethiopiaethiopia1830
@ethiopiaethiopia1830 2 жыл бұрын
እራስህን ስታምን ነው ሌላ ሰው የምታምነው። ሴትየዋን ተረዷት እግዛብሄር ፍርዱን ይስጥ
@user-bx8wh9ge8l
@user-bx8wh9ge8l 2 жыл бұрын
አይ ምን ይሻለናል? እኔ ደግሞ ትዳር መኖሩን ሳላውቅ የሚሉ መሰሎኝ ነበር ትዳር እንዳለው እየታወቀ መግባት ይህ እንደሚመጣ ግልፅ ነው፤ ሚስቱን የሚዋሽ ከሆነ የስርቆቱን የማያጭበረብርበት ምን ምክንያት ይኖራል?
@denk_tube2292
@denk_tube2292 2 жыл бұрын
ሙስሊም ሁለትም ሶስት ማግባት ይችላል
@ethiopiatube397
@ethiopiatube397 2 жыл бұрын
@@denk_tube2292 በነገራችን ላይ 2,3 ,4 ሲያገባ የቀድሞዋ ሚስት ሊነግራት ይገባል እኮ 👈 ደግሞም ቀጥ ለጥ አድርጎ ሁላቸውም በእኩል ደረጃ በስነስርአት የማስተዳደሪያ አቅም ካለው ነው👈 ሲቀጥል በኒካህ ነው👈 ይቺ ሴትዮ እኮ ያለ ኒካህ ነው ያኖራት ተሳሳትኩ ?🤔
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
@@ethiopiatube397 👍👌👏👏
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 2 жыл бұрын
በየመን ሁለተኛ ሚስት መሆን ሀይማኖታቸዉ ይፈቅዳል
@ethiopiatube397
@ethiopiatube397 2 жыл бұрын
@@tigistmamo7604ሚኬደው በሀገራዊ መንገድ ሳይሆን በዲነል ኢስላም በሸሪዓዊ መንገድ ነው👈 ሸሪዓ ደግሞ መላው እስልምና ሚያስተዳድር ህግ ነው👈 ባለታሪካችን ግን በሸሪዓ ህግ አይደለም የተጓዙት👈 ባሉካዋ ሙናፊቅ ይሆናል🤕 ሙናፊቅ ደግሞ ኢስላምን አይወክልም🙅😕 ትክክለኛ ሙስሊም የሰው ሀቅ 5ሳንቲም አይበላም ሀራም ነው☝
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 жыл бұрын
ሴቶች እኮ ካፈቅር የት እንዳለን አናቅም አላህ ይጠብቅልን
@Annamelese
@Annamelese 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@ethiopiatube397
@ethiopiatube397 2 жыл бұрын
እንደኔ አስተሳሰብ ግን እንደዚህ ምታፈቅሩ ልጆች የጭንቅላት ድሃ & ያልተቆነጠጣችሁ ናችሁ ብዬ ነው ምፈርጃችሁ በጥፊ ነበር ማጮል🤕😂
@conniebistat9930
@conniebistat9930 2 жыл бұрын
እውነት ነው በእኔም ደርሶብኛል:: ሴቶች እህቶች እባካችሁን ተጠንቀቁ:: ብዙ ብልጣ ብልጥ ወንዶች አሉ::
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 2 жыл бұрын
እራሰሸን በይ ቻይ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 жыл бұрын
@@user-hg5ns3rl6x እኔማ ችያለው
@genettube277
@genettube277 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም መሣሣታችሁ ይገርማል እንዴት ልጅ የናቷን ታሪክ ትደግማለች ለማንያው ለሌ ሎች መማሪነት መቅረብሽ ጥሩ ነው አይዞሽ
@undermysaviour
@undermysaviour 2 жыл бұрын
እንዴ የእናቷን ታሪክ መድገሟን በምን አወቅሽ?
@etabezgebretsadik688
@etabezgebretsadik688 2 жыл бұрын
እሠይ እንኳን ሲጀመር ሠውዬው እኮ ብዙ የምትማርበት ሠው ነው ባለ ሦስት ሚስት እኮ ነው እውነት እኔ ለእርሶ አፈርኩ እማማ ግን ልጆዎት ታሳዝናለች!!!!!?????
@jrethio8618
@jrethio8618 2 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ አንተ በጣም በሳል መስቀለኛ ጥያቄህ ያስደስታል እውነትን ብቻ ነው አንደበታችን ማውራት ያለበት
@mmbedding3692
@mmbedding3692 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው አይደለም ጎበዝ ሴትየዋ ነች ሃቀኛ የሆነችው። በቅንነት ነው ያወራቸው። ደደብ ጋዜጠኛ ነው
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms 2 жыл бұрын
አቤት ጌታ ሆይ ምንድነው የምንሰማው? እናታችን ምን እያሉን ነው? ደክመው ያመጡትን ገንዘብ ኢትዮጵያ ገብተው አብሯቸው ለመተኛት ብቻ ነው የሚከፍሉት ማለት ነው ፈጣሪ ይርዳዎት እማዬ እኛ ልጆቸዎ እንኳን ለባላችን ለልጃችን አባት ገንዘባችንን ሙሉውን አንሰጥም እንኳን ለውሽማ
@freweinigebremicheal9515
@freweinigebremicheal9515 2 жыл бұрын
Atifred yiferedibhal new Negeru......mn Endasnekat mn takiyalesh mibezaw ye Ethiopa Hizib metetam Asmategna new .......Bewnet yesew Hager yishalall Andandi Miyamelikutin Amlak mnm yihun mn fertew minuruna Sewechin miyagizu Silalu Besew Hager Enko ........wendmi yageri Lij bila bittegaw Emnetun yagudele Esu besew Hager yagegnechew Akeberat yagere Lij Bila yekerebevhiw Aredat Esu new Negeru ....... Form Eritrawi Sis
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms 2 жыл бұрын
@@freweinigebremicheal9515 አስማት ምንድነው መተትስ ምንድነው አልገባኝም??
@selamdesta2808
@selamdesta2808 2 жыл бұрын
@@freweinigebremicheal9515 በየትኛውም ቦታ መተት አለ ግን ግን የሳቸው ስህተት ከሚያምኑት እምነት ባይርቁ የሰው ባል ባይመኙ ይሄንን ዋጋ ባልከፈሉ በ እድሚያቸው ብዙ መስራት ይችሉ ነበረ ያገቡም ነበረ በ አገራቸው የሰው ነገር መመኝት ይሄ ነው መጨረሻው ግን እግዛብሄር ይርዳወት
@freweinigebremicheal9515
@freweinigebremicheal9515 2 жыл бұрын
@@selamdesta2808 Lk bilhal Esachew Endalut kemagbatu befit kesuga tewaweku kezam Ageba Esachew Esun magbat yalichalut yemenawi balachewga ye natsinet mebitachewn Slenefegachew bileyayum Daru besu Sir hunew yerasachewn Sira yiseru neber kezih khadiga Be Agatami tegenagnu Amnew kerebut Enam Biyagebam kedmew Esachew yawikut neber Ena Mamen Alneberbachewm Betelay Kageba Behola Gn?Lib Kalaye Amiro Ayastewlim Ayin bikefet Ye Lib Ayin kalaye chigir new ......Beza mikiniyat yesetywa Tarik Asazenegn .... Bicha Egziyabhear yidresilachew Be Amenut mekedat kebad new ....metett lalkut Hulum buta Ale lik neh Endew yetefetsemew Ezaw buta Slehune butawn geletsiku Enji..... Thanks so much
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 2 жыл бұрын
Degmo Ethiopia alnirem telalech kalnorech birran mateyz deg aderge
@user-nu1rt6cu6r
@user-nu1rt6cu6r 2 жыл бұрын
መቼም ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም በሴትነቴ በደረሰቦት ነገር አዝናለሁ 😥 ግን በሣምንት 2ጊዜ እመጣ ነበር አሉ ህጋዊ ሚስት እያለው እያወቁ እንዴት ይሸወዳሉ በእርግጥ ያፈቀረ ገደሉ ሜዳ ነው የሚመስለው በተረፈ ለሌሎቹ ትምርህት ይሆናቸዋል!!
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ቃለመጠይቅክ አረዳድክ በጣም ደስ ይላል እማማ እግዚአብሔር ይርዳዎት ፈራጆች ለመሆን አትቸኩሉ ሁላችንም አፅያተኞች ነን
@Amur_Tube
@Amur_Tube 2 жыл бұрын
ጠያቂው ጀግና ነህ ሴቶች ልብ ይኑረን ከባለ ትዳር ወንድ ጋር ተለጥፍ ኑራ ከዛ ካደኝ ዘረፈኝ ምን አይነት ነገር ነው ለሚስቱ ያልታመነ ላንቺ እንደት ይታመንሻል???
@athadmaryiame6210
@athadmaryiame6210 2 жыл бұрын
ሴቶች ተጠንቀቁ
@leylab6955
@leylab6955 2 жыл бұрын
ጎበዝ ንቁ መሆን እየሆነ ያለውን ነገር በንቃት መከታተል በፍየል ዘመን በግ ሆኖ አለመገኘት
@kwtkwt4386
@kwtkwt4386 2 жыл бұрын
አብሽሪ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 жыл бұрын
Tekekele
@Ahayel
@Ahayel 2 жыл бұрын
Betekekekl ene yegremgal setu leb yelewm ulgeze beta' yasefrelu
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 2 жыл бұрын
ድብቅ ትዳር ለዛውም ሙስሊም ሆኖ ኒካህ ሳይኖር ቤተሰብም ሳያውቅ ጥፋት ተፈፅሟል ግን አላህ ሀቅሽን ያውጣልሽ
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 2 жыл бұрын
ልጄን ካልሽ እኮ የኔ እናት ለልጅሽ መኖር ብቻ ነው የሚጠበቅብሽ ወይ ከልጅሽ ጋር አልኖርሽ ወይ ከሠውዬሽ ጋ አልኖርሽ ሚስት እያለውስ እንዴት አይከብድም አንዳንድ ሴቶች ስራችን ያበሳጨኛል
@leliyl9401
@leliyl9401 2 жыл бұрын
ይሄንን ጉድ ይዛ አደባባይ መውጣትዋ ይገርማል እኔ ለስዋ አፈርኩኝ
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 2 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ያሳፍራል ባለትዳር መሆኑ እያወቁ በሰው ሕይወት ላይ መግባት እግዚአብሔር አይወደውም አንዳንዴ አደባባይ የሚወጣና የማይወጣን ማወቅ ጥሩ ነው በተለይ ሴቶች አስቡበት ነውር የሚባል ነገር ቀረ ማለት ነው ጠያቂውም አይከብድም? ያለው እውነቱን ነው የሰው ባል ይዞ ኖሮ ተበደልኩ ብሎ መቅረብ ይከብዳል ያሳፍራል።
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 2 жыл бұрын
I agree with you a 100%; she have no shame what happened to her, is Karma
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 жыл бұрын
ታሪኩ የገባሽ አይመስለኝም
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 2 жыл бұрын
@Eshetu Beyene Yes I understand perfectly she is a Christian woman and try to justify what she is doing she went to say in Muslim you can marry more than one wife but she wasn't married to this man she was his mistress with Zero moral
@easyandtastyrecipes4512
@easyandtastyrecipes4512 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ የሚገኙ የታሰሩ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን እባካችሁ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
የዚህ ሚድያ ባለቤቶች ምን በደልናቹሁ ዝም ብሎ የሚያናድድና በደንብ መስመሩን የሳተ አካሄድ ያላማረ ድርጊት ምታቀርቡልን እርሶ መካሪና ሰብሰብ ብለው ተከብረው የሚኖሩ እመቤት ነበሩ ምን እግር ጣሎት አይይይ አዝናለው በጣም
@barkotbarkot8945
@barkotbarkot8945 2 жыл бұрын
ማፈር ነው ያለብን ትዳር እንደ አለው አውቃለሁ ግን አብረን ነን ማለት የኢትዩጵያ እናቶች ትልቁ በሽታ ውሽማ የሚል በሽታ ዝሙት የባለትዳር ሰው ይዞ እንዲህ መውረድ ምን አይነት ጉድ መጣብን
@israeldaoud7349
@israeldaoud7349 2 жыл бұрын
በፈቃደኛነት አእንደማመረ
@hiahia4090
@hiahia4090 2 жыл бұрын
Ewngt ngw enygm tdarygn yhg balbyty bzmut lyla sew askmto ngw ytglyayhut ebakachu bgrasachu lay endyhon matflgutgn nger bsew lay atargut ftary yserachgngn ngw mysetgn
@godsaveethiopia4223
@godsaveethiopia4223 2 жыл бұрын
Atefred yeferedbhal
@user-ni9db2td3m
@user-ni9db2td3m 2 жыл бұрын
ትዳር እንዳለው እያወቁ የሚገቡ ሴቶች ይበላችው ወንዶችዬ በደንብ አስለቅሱልኝ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
@@user-ni9db2td3m 😂😂😂👍
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 2 жыл бұрын
አቤት የኛ የሴቶች ፈተና 😥😥😥😥😥እግዝኦ አምላኬ ጠብቀን በጣም የሚገረም ነው ይሄ ደሞ ከነ ሰህተቷ😥🤔
@kaltefera2091
@kaltefera2091 2 жыл бұрын
ለምን ትዳር እያለሁ እያወቁ አብረው ኖሩ እግዚሐብሄር አይወድም እኔ ምለው በትዳር ላይ ካለ ሰው ጋር መኖር ዘግናኝ ነገር ነው ነግ በኔ ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል ከይቅርታ ጋር
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
የኔ ቸሩ መድሐኒያለም ከእንደዚህ አይነት ውርደት ሰውረኝ እርሶ እንዴት ትዳር እንዳለው እያወቁ ከእሱ ጋር ግኑኝነት ይጀምራሉ ይቅርታ ያድርጉልኝና ጥፋቱ ያለው እርሶ ጋር ነው ለማንኛውም ከሰው ባል ጋር የምትማግጡ ሰዎች ከዚህ ታሪክ ተማሩ ፈጣሪ ይርዳዎት
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
👍👌
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 2 жыл бұрын
አትፍረዱ እባካችሁ
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
Weregha arefesh mejenereya semi
@user-je7qq5he2u
@user-je7qq5he2u 2 жыл бұрын
ሴቶች የሰሙትን ያምናሉ ወንዶች ደግሞ ያዩትን ያምናሉ የሚባለው እውነት ነው ለካ
@Naniya254
@Naniya254 2 жыл бұрын
መጀመሪያ የመኒውጋ እየኖረች እዚህም ቅምጥ (ባጣቆየኝ)ባል የነበረ ሰው ነው ዙሮ ዚሮ በጣም ያሳፍራል መጀመሪያ ተከብራ ብትኖር እሄ ሁሉ አይመጣም ነበር በዚህ እድሜ ለዛውም ሁለት ወንድ ጋ መመላለስ አይከብድም አሁን ሲቸግርሽ ታወቀሽ እንጂ
@romantesfaye160
@romantesfaye160 2 жыл бұрын
በጣም የዋህ ሴት ነሽ።መድሀኒዓለም ይርዳሽ!
@Tube-fl7co
@Tube-fl7co 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ እስርቤት ለሚገኙ ወገኖች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 2 жыл бұрын
አረቦች እንደሱ ናችው ሚስት ቢኖራችውም ቅምጥ ይወዳሉ ያው ይረዱኛል እየተባለ ነው እግዚአብሄር ሀቅዋን ያሰጣት እውነት አርነት ያወጣል። ለእሱም አይበጅ ወየው የእዛን ለት
@tehayetefera2747
@tehayetefera2747 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳውድ ለሚገላቱ ወገኖቻችን ፍትህ በኦሮሚያ ክልል ለሚኖሩ ያማራ ተወላጆች ፍትህ መንግስት የልም ህዝቡ ተገላታ😭😭😭😭😭😭
@444jerusalem
@444jerusalem 2 жыл бұрын
እግዚኦ በዚህ አይነት ኢትዮጵያዊ ባል ማግኝት ተሰፋ ያስቆርጣል ።
@Maryg05
@Maryg05 2 жыл бұрын
ጎበዝ አጠያየቅህ በጣም አሰደሰቶኛል አፉጥልኛ የሰው ትዳር የሚያፈርሱ
@usahandsoffethiopia.9906
@usahandsoffethiopia.9906 2 жыл бұрын
በጣም ነውር ነው ትዳር ያለው ውንድ ጋር መሆን
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 жыл бұрын
ትክክል
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
ትክክል እሷም በልጇ አባት መኖሪያ ፈቃድ እየኖረች ቅምጧን ለ 28 አመት ሙሉ ወንድሜ ነዉ እያለች ገንዘብ ተካካዱ ሲባል ለፈራጅ በጣም አስቸጋሪ ነዉ።እግዚአብሄር ይርዳት ከስህተቷ መማር ከቻለች
@tgashu54ashenafi41
@tgashu54ashenafi41 2 жыл бұрын
Degemo ataferem ...setawera maferiya nat 🤮🤮🤮
@alemwollotube5401
@alemwollotube5401 2 жыл бұрын
ምን አይነት ነዉር አይኮሜንት
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው በሌላው ላይ የሚያደርገውን አያለሁ እሰማለሁ እያለች እንዴት ነው አምነዋለሁ ብሎ ማለት ይሄንን ለማመን ይከብዳል ደግሞስ እግዚአብሔርን እፈራለሁ እያሉ ዝሙትን መስራት በጣም እየተወሳሰበ ነው ሴትየዋ የሚበጃት ንስሐ ገብታ ወደ እግዚአብሔር መመለስ ብቻ ነው መፍትሄው እግዚአብሔር መሐሪ ነው። እግዚአብሔር ለሁሉም ልቦና ይስጥ ማለት ነው
@mekdemayu
@mekdemayu 2 жыл бұрын
የምሰማውም የምናየውም በጣም አስፈርቶናል እናታችን ድንግል ማርያም ከልጅሽ አስታርቂን 😥 እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት መልካም ሴት መልካም ሚስት መልካም እናት ብዙ ነገር እንማማራለም ፕሮፋይሌን ተጭናቹሁ ኑ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ሸጋ ምሽት ይሁንልን
@tadelechjelebo8969
@tadelechjelebo8969 2 жыл бұрын
@aynalemderbew4511
@aynalemderbew4511 2 жыл бұрын
ትክክል አደለችም ሲጀመር ሳያገባት ካወቀች ለምን እንዲያገባ ፈቀደችለት ካገባሰ ንብረቶአን ለምን ለእሱ ገንዘብዋን ትሰጠዋለች ልክ አደለችም ግን ፈጣሪ ይርዳት
@alexbob2664
@alexbob2664 2 жыл бұрын
በእውነት ማዘርዬ ጥፋቱ 100% የእርሶ ነው ምን አስበው ነው አደባባይ የወጡት ትንሽ ሀፍረት ሞራል ምንምን የሚባል ነገር ሆይ ወዴት ነሽ
@meserttaddesa5067
@meserttaddesa5067 2 жыл бұрын
ቁጭ በለህ እንደፈርድ ቆመህ ታወርደዋል።ሴት ልጅ እናትህ፣ሚስትህ፣አክስትህ፣አያትህ፣ልጅህ ናቸው እነሱን እደሰደብ ይቆጠረል።ጌታ ፍርዱን ይስጥህ ።
@suzanmtube9939
@suzanmtube9939 2 жыл бұрын
የትልቅ ትንሽነወት ውሽሜን ሳላደቀው አላልፍም ደግ አረገሽ በሰውትዳሮ እያወቃችሁ የምገቡ ነብሳችሁ አይማር እሰውባልላይምንፊጥ አረገወት ትልቅሰውሲኮን እኳ ሰከንአትሉም የድሮሰው ውሽሜ ይወዳል ተማሩበት እህቶቶቸ
@user-es3pi4gu3h
@user-es3pi4gu3h 2 жыл бұрын
ምን ማለት ነው አያምኑም ማለት ታዳ በምን መልኩ ነበር የተቀመጡ ትዳር እያለው እና ሙስሊም እዴት አለኒካ አብራቹ ትኖራላቹ እና መፍረድ ምንችለው የሰውዮው ቃል መስማት አለብን እሱ ማቅረብ አለባቹ አለምሰገድ በፈጣሪህ ይሄን ሰውዮ አቅርቡት እንሰማው
@AmicheBashir
@AmicheBashir Жыл бұрын
አብዛሀኛውን የሀገር ቤት ወንዶች ኒካህ አስረናል እያሉ በዲይኑ business አድርገውታል
@fikreteru6742
@fikreteru6742 2 жыл бұрын
ሴት ካፈቀረች ከወደች ፍፁም ነች እግዚአብሔር ይካደው
@kidanemhretinate9624
@kidanemhretinate9624 2 жыл бұрын
በትክክል
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ንከፈሩማ የሰው ባል ቅምጥ አይሆኑም ነበ እድሜ አስተማሪ ነበር ከዜሮ ተነስቶ መሮሮጥ ነው አቡደዋል ።
@user-jg2hu4yc9f
@user-jg2hu4yc9f 2 жыл бұрын
ኦኦኦ ምናይነት ግራ የተጋባ ወሬ ነው ምንም ሊገባኝ አልቻለም
@memevlog586
@memevlog586 2 жыл бұрын
Me too I’m confused 🤔 Yemen kalew sew lela Ethiopia gebta kelela sew ga tedar jemra new or what ?
@elsabekele8124
@elsabekele8124 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን እንደ እድሜአችን እነድናስብ ሀይል ስጠን ለልጆቻችን ምሳሌ መሆን አቅቶናል እግዚኦ ማህረን ክርስቶስ በቸርነትህ
@leliyl9401
@leliyl9401 2 жыл бұрын
እውነት ነው አለማፈርዋ
@rebeccatesfaye6915
@rebeccatesfaye6915 2 жыл бұрын
Very naïve lady. She wanted to believe his words even though, his words don't match with his deeds. I'm glad the Eyoha host is not judgmental to her. He's trying to understand and make sense of it all. Good luck.
@rebeccatesfaye6915
@rebeccatesfaye6915 2 жыл бұрын
@Active Sync The lady is naïve....not love. She had all the signs it wouldn't work and it is not right; but she ignored them. She knew he had family and yet she did not respect their marriage. What you do to others will happen to you too.
@siforamamo7724
@siforamamo7724 2 жыл бұрын
እናትዬ እይዞሽ መሽወድ ያለ ነው ለወደፊቱ መጠንቀቅ ነው ሴት ልጅ እድሜዋ እየገፋ ሲመጣ እንድ ወጣት ያደርገናል😃
@tehayetefera2747
@tehayetefera2747 2 жыл бұрын
😂
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 2 жыл бұрын
😥😥አይባልምምምአታላግጡ
@aberashayele66
@aberashayele66 2 жыл бұрын
አይባልም ዕድመን የምሰጥ እግዚአብሔር ነው ማንም ወጣት እንደሆነ አይቀርም እናታችን አቋራጭ ተጠቅመው ልሆን ይችላልኀ
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 2 жыл бұрын
@@aberashayele66 ዘድሮ ማስተዋሉን ተነጥቀናል ብቻ ይቅር ይበለን😥
@munit9547
@munit9547 2 жыл бұрын
ጉድድድ የማይሰማ የለም ልብ ይስጠን ነው
@eskedarbekele7240
@eskedarbekele7240 2 жыл бұрын
በዛሬ ግዜ ወንድን አምኖ ገንዘብን ለወንድ ባሌ ነው ብሎ መሰጠት ከባድ ነው ዛሬ እናትም አትታመን ተጠቀቁ ተጠቀቁ በተለይ ከውጭ የምትመጡ ሰዋች ተጠቀቁ
@ccu3907
@ccu3907 2 жыл бұрын
ይሄ ከባድ ጥፉት ነው ያደረጉ እናታችን
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
አቤት ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለም
@hayutube3677
@hayutube3677 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳዎት ግን ትዳር መኖሩን እያወቁ መደረብ ይህ ትልቅ ጥፋት ነው ያውም ህጋዊ ያልሆነ የድብቅ ትዳር
@etsegenethailu2662
@etsegenethailu2662 2 жыл бұрын
ወይ ጉዴ አሉ!!! እኔ መቼም ፈራጅ መሆን አልፈልግም። ይህቺ እናት ያደረገችው የዛሬ 30አመት እንደ ኖርማል ይቆጠር የነበረውን ተወሽሞ መቀመጥ ባብዛኛው በተለይ ትንሽ ገንዘብ ባላቸው ሰዎች ኖርማል የነበረውን ነው። ግን ጥፋት ምንግዜም ቀን ጠብቆ ዘር ነውና ይታጨዳል የሰውየዉ ህጋዊ ሚስት እናም ልጆች ለ30 አመት ያለፉበትን ጌታ ይወቀዉ ዋው ስንት እንባ😥😥😥 አፍስሳ ይሆን? ስንት ቀን❗❗ ጌታ ሆይ በእውነት እኔ ለዚች እናት የምመክራት መጀመሪያ ህጋዊ ሚስቱ እግር ላይ ወድቀሽ ይቅርታ ጠይቂ እግዚአብሔር በምህረቱ እንዲጎበኝሽ🙏🙏 ግን ጋዜጠኛውን አለማድነቅ ንፉግነት አይሆንብኝም?? በጣም ጎበዝ ነህ keep it up!!!!
@kalkidanatnaf5954
@kalkidanatnaf5954 2 жыл бұрын
እኔ ግን ምንተሰኖት ሴትየዋ ይበላት ደግ አደረጋት ሰዉየዉ ሚሰት እያለዉ ከሌላ ሴቶች እያሰረገዝ የሚከዳ ይህንን ሁሉ እያወቀች የዝህ ሁሉ ግፍ ነው ደግ አደረጋት ።
@aberashayele66
@aberashayele66 2 жыл бұрын
የሰውየውን ዕድሜ ብታወቅ ጥሩ ነበር ምክንያቱም የእናታችን አንደዚህ መሸወድ ይገርማል
@sali4168
@sali4168 2 жыл бұрын
እባካችው ኮመንት የምፅፍ ሰዎች ነገ በእኔ በሉ ታሪኩ ላይ መማር ካለብን ብዙ ነገር መማር እንችላለን እና እባካችው ኮመንት ስሰጡ እያስተዋላችው ክፍ ነገር አትፃፍ ማዘርየ ፈጣሪ የተሻለ ህይወት ይስጥሽ አይዞሽ አታልቅሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው 🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥
@kkmmjbnjunju
@kkmmjbnjunju 2 жыл бұрын
Good advice sir. Stay strong sister. The man in the story you will get what you deserve for you sinful deed by God almighty 🙏
@shomi5368
@shomi5368 Жыл бұрын
የአበሻ እናቶች ጀግና ናት መላ ፍጥሪ አታልቅሺ,,,ጌታ ይረዳሻል ❤❤
@hannaedens2697
@hannaedens2697 2 жыл бұрын
ወ/ሮ ባዩሽን የመሰሉኝ እኔ ብቻ ነኝ?
@user-jq2cc3ur7y
@user-jq2cc3ur7y 2 жыл бұрын
ሰው ጨከነ ..የእኔ እናት አይዞሽ
@ccu3907
@ccu3907 2 жыл бұрын
የሚጠየቀው ሌላ ሚመልሱት ሌላ ግራ የተጋባ ነው
@user-iy4wx3xn7h
@user-iy4wx3xn7h 2 жыл бұрын
ይቅርታ ማዘር አጥፍተዋል በዚህ እድሜ ሀራም መስራቱ ራሱ ይቀጣቹሀል ብትጋቡ ይሻል ነበር ለመፍረድ አይደለም ግን በጣም ይከብዳል ሚስትዬውም እንደ ዘመድ ታይሰው ታከብርሽ ይሆናል አሁን እሄን ጉድ ካየች ምን ይሰማት ይሁን ይቅር ይበለን እንጂ ባሁኑ ጊዜ እኛ ሴቶች አላህ ይስትር ፍንዳታ ሆነናል ትልቁም ትንሹም
@y.5206
@y.5206 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ እህቴ መጨረሻ ያለዉ ኮሜንትሽ ዘና አደረገኝ ፍንዳታ😂😂
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
ትክክል ማሬ
@AaAa-ti3cg
@AaAa-ti3cg 2 жыл бұрын
አሁን ላይ ጋደኛ ዘመድ. ነን እያሉ ይቃማሉ
@user-iy4wx3xn7h
@user-iy4wx3xn7h 2 жыл бұрын
@@AaAa-ti3cg አይ መከራችን ከዘመድም ከጓደኛም እንደ ወታደር ድብር መጠበቅ አለብን ማለት ነው ወይ ዘንድሮ ሚለው ዘፈን አሁን መዝፈን ነበረበት 😭
@rahusolomon4745
@rahusolomon4745 2 жыл бұрын
አይ እሁን ማለቃቀስ ትርፍ የለውም በመጀመሪያ ማግባቱን እያወቀች ከአገባ ሰው ጋር አብሮ መኖርን ምን አመጣው ትልቅ ጥፋት ነው የሰራችው
@abyssiniagold2955
@abyssiniagold2955 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ በተለይ ሴት ልጂ ያላት እናት ጠንቃቃ መሆን ነበረባት ሌላውን ካጭበረበረ አንችም እንደማይመለስ ማወቅ ነበረብሽ
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ በገንዘብ ጉዳይ እንኳን ማንንም ማመን አስቸጋሪ ነው ባንክ እያለ በጣም ተሸውደሻል መዋደድ በቂ አይደለም ደሞም አንቺ ነሽ የወደድሽው
@sarabelay6823
@sarabelay6823 2 жыл бұрын
ስውር እጅ ነዉ አንዳንድ ሰዎች ያፈዛሉ አትፋረዱ
@kwtkwt4386
@kwtkwt4386 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር እንባሽን ያብስ ከዚህ ብዙ መማር አለብን ፍቅር መቼም እውር ነው የሚያደርገው ልብ ብንል ጥሩነው በተለይ ተሰደን ያለን ገንዘባችን ላይ ወንድ አትመኑ። እዮሀ እናንተን አለማመስገን ከይቻልም ተባረኩ❤
@zawdezz3681
@zawdezz3681 2 жыл бұрын
አንዳንድጊዜ ወንዶችን እንደጥፋተኛ እንቆጥራለ ወይንም እንደ አታላይ እኛም ቆም ቆም ብለን ማሰብ አለብን
@yordanosuae7144
@yordanosuae7144 2 жыл бұрын
አረብ ሀገር ያለማ ስንት ጉድ አለ ፊሽካ ሳይነፋ ትዳር ላይ መንጠልጠል ያው አራት እግር ሆኖ ለመተኛት እና አወዳደቃችን ለማሳመር ነው አያችሁ መጨረሻው ስኳሬ ማሬ መደምደሚያውእሬት
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 2 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮው አይሰማየለዉ ሴቶች ልብ ግዙ ለወንድ ብር አትሰጡ ብሮ ካለየማፋቀር ኣይቻልም አንዴ ማዘር ግን አጠፎ አቺ ናት የድብብቆሸ ጫወታ መጨረሻ ዉ
@jemilafaqqih1024
@jemilafaqqih1024 2 жыл бұрын
ማማዬ ሰለደረሰብሽ መካድ በጣም አዝኛለው አንቺ የመን ላይ ባለትዳር ነበርሽ በትዳር ወርቀት እየተመላለሽ ስትነግጅ ነበር ? ቤተሰብ ከሆነ ወድ እንደ ባልና ሚስት በድብቅ ለረጅም አመታት ስትኖረ ነበር ልጁ ሁሉ አንቺጋ ትመጣለች ምክንያቱም የወንድምሽ ጋደኛ ነበር ወንድሜ ነው ያስተዋወቀኝ ብለሻል ይገረማል እንግዲህ አላህ ይርዳሽ መፍረድም ይከብዳል ሀቅ ለባለቤቱ ይሁን እንማርበታለን !!!
@mesayasert6703
@mesayasert6703 2 жыл бұрын
አለም ሠገድ ሴቱ አይሰማም እኔ እናቴን አላምንም ያለሁት በስደትነው የራሴን በአካውቴ የቤተሠቦቼን ለብቻ የምልከው
@hanahana4519
@hanahana4519 2 жыл бұрын
እስት ለስመው እኔም በስደት አለምነው ያለውት አብርን እናለቅስ እግዚኣብሔር ይመስገን ትንሽ ጊዜ ነው የቀርኝ በፀሎታችው አስብኝ ውዶቼ📖🙋🇪🇹👂🇱🇧🏃
@tirngoayene3555
@tirngoayene3555 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳሽ ያስብሽ እህቴ ለንስሐ ሞት ያብቀን ለሁላችንም የሐጢያታችን ብዛት ነው መከራውን የበረታው💔💔💔🖤🖤🖤
@genetaweke9169
@genetaweke9169 2 жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ እኔ ወንድሜ የናት ያባቴ ልጅ 20አመት የለፋሁበትን ክዶኝ ያበላችውን ጎረምሣ ትፈልግ ነው ያለኝ ስለዚህ ፀፀት አይግባሽ በወንድምም የተካደ አለ
@sebleworkbelaineh5495
@sebleworkbelaineh5495 2 жыл бұрын
እጅግ ይገርማል ፣ሕጻን አይደለችም ሲጀመርም ገና መባነን ነበረባት፣ጅማሬው ሁሉ በጽድቅ አይደለምና ሁሉ በንጽህናና በመተማመን መሆን ነበረባት።እግዚአብሄር አዋቂ ነው። እግዚአብሔር ይታደግሽ።
@Adomeye
@Adomeye 2 жыл бұрын
እሱማ አግኝቶ ነው ሚስት እና ከጎን የሚያስቀምጠው ሌላ ሴት ይዞ በዛ ላይ ሁሉን ደብቃ የምትይዝለት::
@ranarr6788
@ranarr6788 2 жыл бұрын
ስህተት አለብሽ ብር ለሰዉ እንዴት ይሰጣል በአሁን ጊዜ ቤተሰብ እራሱ አይታመንም እግዚያብሄር ይርዳሽ እንግዲህ
@user-gx6co6td9h
@user-gx6co6td9h 2 жыл бұрын
ባለትዳራ መሆኑን እያወቅሽ ይገርማል አይዞሽ እማማ
@solomonsol7174
@solomonsol7174 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሐቅሽን ይመልስልሽ የሰውልጅ ጭካኔው ከሴጣን በልጦል ፈጣሪ እሄን እያያ እዴት ይታረቀን😥
@israeldaoud7349
@israeldaoud7349 2 жыл бұрын
በፈቃደኛነት እንደማመረ
@majesty_toni6255
@majesty_toni6255 2 жыл бұрын
ምን አይነት ሴት ነሽ እደት ምን ልበልሽ
@mahiethiopia
@mahiethiopia 2 жыл бұрын
አይ ማዘር ከባድ ነው.... እኔ ግን ለወንድልጅ ብር አምኜ ልሰጥ ሞቼነው ቆሜ
@lina-pz6ry
@lina-pz6ry 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@tsiontesfay3632
@tsiontesfay3632 2 жыл бұрын
😀😀😀.....ኤረ አሳቅሽኝ አያድርስ ነው ደሞ ሴት ልጅ ካፈቀረች በቃ ሁለመናዋን ነው እምትሰጠው በጣም የሚያስጠላ ባህሪ ነው አረብ ሃገር ለፍተው ያመጡት የሚበላ ወንድ ቤቱ ይቁጠረው እስከ ማበድ የደረሱ ሴቶች አሉ ተበልተው ስንት ጉድ ነው ያለው በየቤቱ::ሴቶች እንዲነቁ መሰራት አለበት specially ራሳችን ሴቶች እንደዚህ አይነቱ ታሪክ ሰምተን እማንማርበት ከሆነ ይበለን::አብሶ አረብ ሃገር ላሉ ሴቶች እንደዚህ አይነት ታሪኮች መስማት አለባቸው ቡሃላ ከምያለቅሱ በብዛት ደሞ እነሱ ነው እየተበሉ ያሉ::
@mahiethiopia
@mahiethiopia 2 жыл бұрын
@@tsiontesfay3632 እኔግን ወንድ ብር ካለኝ ፍቅሬሁሉ ይጠፍል😅 ግን እውነት ነው ለብሱ ሰው መማርያ ይሆናል ከተማሩበት😍
@tsiontesfay3632
@tsiontesfay3632 2 жыл бұрын
@@mahiethiopia 😀😀😀..... እውነትሽ ነው ስጀመር ለፍተሽ ያመጣሽው ብር ለማንም ሰው አምነሽ አለመስጠት ነው even ለቤተሰብ ለምን መሰለሽ ብር አሳሳች ነው::ግርም እያለኝ ያለው አስቀምጥልኝ ብለው ለሰው የሚሰጡ ሴቶች ምነው ከባንክ የሆነ ፎብያ ያላቸው ነው የምመስሉኝ 😀😀😀... የሚያፈቅራት ከሆነ ባንክ account እንኴን ከሌላት account ክፈቺ ኢና ብርሽ አጠራቅሚው የሚላት ነው እንጂ ላስቀምጥልሽ ካላት በቃ አጭቤ ነው ተዉት እባካችሁ ንቁ ሁሌ ተመሳሳይ ችግር አትማሩበትም እንዴ ሴቶችየ 😀😀😀.....
@habshawimedia47
@habshawimedia47 2 жыл бұрын
ሰውን ውደደው እንጂ አትመነው የተባለው በከንቱ አልነበረም እንኩዋን 30 አመት የሶስት አመት ስደት ብዙ ያስተምራል ምን አይነት የዋህነት ነው ምን ይባላል እ/ር ይርዳሸ የዚን ያህል ሰውየውን ማመን ትልቅ ስተት ነው ሰውየው ግን ሰው ከንቱ መሆኑን አላወቀም እንኩዋን አረብ ሀገር የተሰራበት እንኩዋን የሰው ላብ የራስም ገንዘብ ካልባረከው አመድ ነው ፈጣሪን የማይፈራ ሰው በመሆኑ በመጀመርያ ያለ ጋብቻ ያለ ሀላል እንደ ባል እና ሚስት በምትመጣ ሰአት አይኮንም በስልምናም ሀራም ሀጥያት ይመስለኛል ያረገው ስለዚ ብታምንህ ብትወድህ ነውና የዚን ያህል ሙሉ ልፋትዋን የሰጠችው መታመን ደግሞ ከምንም ነገር ይበልጣል የሰው ላብ መልስ ለየትኛው እድሜ ግፍ ለልጆቹ ያወርሳል በጌታ ያለህን በጤና ብላ የሰው ሀቅ መልስ
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 2 жыл бұрын
Esa eko eyteznanach new birr eyeqaterech eyemetach abra zena feta new tekelela setemeta chawu alat
@habshawimedia47
@habshawimedia47 2 жыл бұрын
@@besratkassaun1471 አዎ በጣም ይገርማል መጥፎ ሰው ነው እስዋ ጋም ስተት አለ ምንም ማረግ አይቻልም ልፋትዋ ገደል ገባ ተበላች
@user-ft3zz1vd8x
@user-ft3zz1vd8x 2 жыл бұрын
እግዚኦ በሰው እንባ የምትታጠብ ሔሮድስ ሆይ ለዘላለም በጭለማ ነህ ዛሬን ነው ያጨለምክባት እሷን በእውነት ወንድሜ እስከመቼ ለመኖር ነው በዚህ ክፉ ዘመን እረበፈጣሪ ከአእምሮህ ታረቅ እና ካሳት ለዘላለም እንባዋ ሲፈጅህ አትኑር
@nerdetube1638
@nerdetube1638 2 жыл бұрын
Wawo
@elisabethhabtemichael2650
@elisabethhabtemichael2650 2 жыл бұрын
አዝናለሁ ግን ወደሸ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ አለ ያገሬ ስው
@bettyfeleke7265
@bettyfeleke7265 2 жыл бұрын
ያፈቀር ስው መጥፎ ነው እሱ ግን እግዚአብሔር። ይፍርድበት
@setugebeyehu9503
@setugebeyehu9503 2 жыл бұрын
በጣም ሚገርመው እንዴት ትዳር ያለው ሰው ጋር መሆን እናስ አምኖ ገንዘብ መስጠት አይከብድም ፍቅር ሰውን ጅል ያደርጋል ባንክ እያለ ለሰው አምኖ ለምን ብር ይሰጣል
@hayhay9005
@hayhay9005 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ላብሽን ሀቅሽን ይመልስልሽ አይዞሽ
@mealteaesfae5944
@mealteaesfae5944 2 жыл бұрын
እፍፍፍ በጣም ያስዝናል ወድልጅን ማአማን ቀብርውነው አክስቴምትላልች ወንድ ያመን ጉም የዘገነትላለች
@amyam2368
@amyam2368 2 жыл бұрын
አያዞሽ ፈጣሪ እባሽን ያጥረግልሽ በጣም ያሳዝናል
@mirtawegen6022
@mirtawegen6022 2 жыл бұрын
So far so good እዮሀ ሜዲያ 👍🇲🇱❤️🙏
@mamathelon7092
@mamathelon7092 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ መላውን ፈጣሪ ይርዳሽ
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 2 жыл бұрын
ከይቅርታ ጋር።እርስዎ አጥፍተዋል ልጂዎን ማሳደግ ነበር ሰው አንዴት ይታመናል ሴት ልጂ ሀቡት ካለት ወንድን መቅረቡ ያስፈራል ዝም ቡሎ ንቡረትን ማስረከቡ ሽፍንፍን ያለ ንሮ መጨረሻው እግዚአብሔር ያውጣሽ ።
@saratadesse305
@saratadesse305 2 жыл бұрын
😃😜😃😜😃😜😃Serash Yewetash Beat Enji 😜😃😜😃😜😃😜😃😜😃😜
@mashaelagha1558
@mashaelagha1558 2 жыл бұрын
እረረረረ ሁለት ባል ነበር ያለት አንድ የመኔ አንድ ኢትዬጰያ እረ ወደዛ ምን
@samerasamer9335
@samerasamer9335 2 жыл бұрын
በሙስሊም ብቻ ሳይሆን በክርስቲያኖም አይፍቀድም ካንድ በላይ መግባት አይቻልም የሚል የለም አንድ ማስርጃ አታምጡም ዝም ብለው ነው
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 9 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 10 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 6 МЛН
የዕድሜ ባለፀጋ   እናት #በፋና_ቤተሰብ_ጥየቃ
15:58
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
0:30
MacDannyGun
Рет қаралды 21 МЛН
Can this capsule save my life? 😱
0:50
A4
Рет қаралды 34 МЛН
😨 24 ЧАСА чтобы найти школьную ПИЦЦУ
0:41
Настя, это где?
Рет қаралды 2,7 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
0:17
dednahype
Рет қаралды 22 МЛН
Врёт и не краснеет 😂 #shorts
0:38
Julia Fun
Рет қаралды 1,6 МЛН