ወጣቷን ምን አጋጠማት? በዶክተሩ ፍቅረኛዬ ምክንያት ጉድ ሆንኩኝ! የተከበረውን ቤተሰቤን ማሳዘኔ ይቆጨኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 207,289

Eyoha Media

Eyoha Media

3 күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 600
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 күн бұрын
የአለምሰገድ አድናቂዎች የትናችሁ ገባገባበሉ❤
@tsehaygulema8188
@tsehaygulema8188 2 күн бұрын
ይህንን ዶክተር ጤና ጥበቃ ሚኒስትር ላይሰንሱ መቀማት አለበት ይህች ልጅ ለአገር ለወገን የምትጠቅም የሱን ልጅ በሆዷ ይዛ ይህንን ማድረጉ ለምን አስፈለገ የሚወለደው ልጅ ጤነኛ ይሆናል በሽተኛ ልጅ መውለድ በአንድ ድሀ አገር ላይ ምን እንደሚያስከትል ይህችስ ወጣት ልጁን በምን አቅም ልታሳድግ ነው ይህ ሰው ወንጀለኛ እንጂ ሰውን ለማዳን አይደለም ህክምና ያጠናው ውይ አገሬ ኢትዮጵያ አሳዘነችኝ
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 2 күн бұрын
በምን አቅም ማለት ምን ማለት ነዉ የተማረች ናት ቤተሰብ አላት
@rehanayassin6346
@rehanayassin6346 2 күн бұрын
License መቀባት ብቻ በቂ አይድለም ይህ ስው በሚውዳት ሚስቱ ላይ ይህን ያህል የጨከነው ሌላውንስ ስው ውይም ታካሚውን ሊያድነዝዝ ይችላል ለህግ መቅረብ አለበት አላህ ያጋልጠው
@roziasfaw7228
@roziasfaw7228 2 күн бұрын
ይሄኔ ስንት ሰው ገሏል ሰይጣን ነው ሰውየው
@gideymekonnen3644
@gideymekonnen3644 2 күн бұрын
ዶክተሩ ልክ አይደለም ተተሰበረ ጎድን ወይም broken Ribs በራሱ ግዜ ነዉ የሚድነዉ ከ 6 ሳምንት እስከ 6 ወር ይሄ በጣም ልክ አይደለም የዘራዉን ያጭዳል የግዜ ጉዳይ ነዉ
@fikerfiker7922
@fikerfiker7922 2 күн бұрын
ዝም ብለህ ስማ ደደብ አሳማ 😊
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 2 күн бұрын
የጭንቅ አማላጇ ኪዳነምህረት እቅፍ አድርገሽ በጤና የምታሳድጊው ልጅ ትስጥሽ አጥንት ሰክቶ ደም አርግቶ ህይወት የሚሰጥ ክርስቶስ የማህፀንሽን ፍሬ ይባርክልሽ ጤና ያርግልሽ ታመኚበት ተደገፊበት አይሸሽም መድሀኒዓለም እኔ ምስክር ነኝ አምላኬን በልጄ ይበልጥ ቀርቤዋለሁ።ቤተክርስቲያን ሄጄ ፀሎት አደርግልሻለሁ የኔ እህት እመቤቴ ሀዘንን ጭንቀትን ታቀላለች እናት ትሁንሽ በጣም ልቤን ሰበርሽው😢
@samrimengsta449
@samrimengsta449 2 күн бұрын
አሜን የኔ እናት ምርቃትሽ ደስ ሲል
@zerituterefe7574
@zerituterefe7574 Күн бұрын
It’s a very kind of you. your words hill a broken heart. May God bless you
@Joellemaamari1962
@Joellemaamari1962 Күн бұрын
❤🙏🇪🇹
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Күн бұрын
አሜን😢
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Күн бұрын
❤❤❤❤❤አሜን 😢😢
@frewoinekiros3953
@frewoinekiros3953 2 күн бұрын
አሁን አሁን ብዙ ስሰማ አንድ ሰው ሰውን ለመቅረብ የሚሄድባቸው መንገዶች 1 ሀይማኖታው ቦታዎች እንሂድ በማለት 2 በጎ አድራጎት ስራን መስራት 3 በስራው የተከበረ ሰው ወሆኑን ሰው እንዲመሰክርለት ማስደረግ 4 ከራስሽ በላይ እኔ አውቅልሻለሁ ማለት ዋው የሰውክፋቱ የት ደረሰ ከአሁን በኃላ ተጠንቀቁ እህቶቼ
@abnett.6429
@abnett.6429 2 күн бұрын
ልጅ እንዳላቸው ሲታወቅ ደሞ ''አሳስታኝ የአንድ ቀን ስህተት ነው ''የሁሉም ውሸት ነው
@frewoinekiros3953
@frewoinekiros3953 2 күн бұрын
@@abnett.6429 5 ተኛ በይው
@tuuilgig
@tuuilgig 9 сағат бұрын
ጉድ እኮ ነው​@@abnett.6429
@ytfg-cr5hd
@ytfg-cr5hd 2 күн бұрын
እኔ ይህን ጋዜጤኛ በጣም ነው የምወደው እረጋታው ለሠው ያለው ክብር👌👌👌👌
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 2 күн бұрын
በዚህ አይነት ይህ ዶክተር ተብየው ስንት ስው ገሏል እግዚአብሔር ይፍርድበት
@tegyyoutuber2882
@tegyyoutuber2882 2 күн бұрын
እኔ እራሱ ከልቡ ነው የሚያዳምጠው😊
@emano5974
@emano5974 2 күн бұрын
እኔ እርስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed 2 күн бұрын
በጣም
@esewoketama9052
@esewoketama9052 2 күн бұрын
እምስ ይወዳል ማርያምን አቀዋለሁ አጠያየቁ ሁሉ ሴክሳዊ ጥያቄ ነው ብዳታም ነወ።ፀጉር አቆራረጡ ግን በጣም ነው ሚያስጠላው
@Merliko
@Merliko 2 күн бұрын
24 አመት ገና ከፊትሽ ብዙ ይጠብቅሻል ጠንካራ መሆን ግድ ነው ግን ሁሌ ቤተሰብን አለመስማት ዋጋ ያስከፍላል ነገ ሌላ ቀን ነው አዲስ ቀን ነገር ሁሉ ይቀየራል ህይወት ይቀጥላል
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 2 күн бұрын
አቤቱ አምላኬ የሚወለደው ልጅ ጤነኛ ይሆን ይሁን በጣም ያሳዝናል
@yeshi2239
@yeshi2239 2 күн бұрын
እነደነዚህ አይነት ዶክተሮች ናቸዉ የሰዉን ህይወት ማስታገሻ እያሉ የሚገሉት
@Menelik27
@Menelik27 8 сағат бұрын
በትክክል የስንቱን ህይወት እያጠፉብን ነው እኮ።
@tigistmulugeta3905
@tigistmulugeta3905 2 күн бұрын
እቺልጅ እኮ ጎበዝ ሴትናት ለዛ ነው እዲ በሱስ ያደነዘዛት የተረገመ በሔድክበት አይቅናህ በህግ ሊጠየቅ ይገባል
@MikeTesfaye-rh8hr
@MikeTesfaye-rh8hr 2 күн бұрын
stop judgement .go and arrest him
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 2 күн бұрын
There's no law in Ethiopia so it's better to stay with ur mom instead of staying with that devil👹👹👹
@user-fk6im9gz4p
@user-fk6im9gz4p 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@tigistmulugeta3905
@tigistmulugeta3905 2 күн бұрын
@@user-fk6im9gz4p ምን ያስቃል
@tarikenew2614
@tarikenew2614 2 күн бұрын
ገጣጣ​@@user-fk6im9gz4p
@Hanan-kn6dn
@Hanan-kn6dn 2 күн бұрын
ሴት ስታፈቅር አይንም ጀሮዋም ይደፈናል አንዳንዴ የቤተሰብ ምክር መስማት ይጠቅማል ቤተሰብ ነው ነመና ደባቂ
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 2 күн бұрын
እረ ሁሌም መስማት አለብን ቤተሰብ ከኛ የበለጠ እውቀት ከኛ የበለጠ ወደ ፊት የማያት ፀጋ አላችው
@yeshilemma4596
@yeshilemma4596 2 күн бұрын
ኰ​@@BdMs-ci3dp
@AwiAbudi
@AwiAbudi 2 күн бұрын
እውነት ነው የቤተሰብ ምክር መሰማት አለብን ይኸው እኔም አልሰማ ብዬ የእጄን አግኝቻለው
@melatwelday1193
@melatwelday1193 2 күн бұрын
​@@AwiAbudiቤተሰብ ይታወቀዋል እናቴን አልሰማ ብዬ 😢አሁን ሁሉ አለፈ
@miletetsagagebremedhin
@miletetsagagebremedhin Күн бұрын
​@@AwiAbudi8th😮
@raheltadese8983
@raheltadese8983 2 күн бұрын
ይኤ ሁሉ መድሃኒት እርግዝና ላይ ይከብዳል እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ያሳቅፍሽ በሰላም ሁለት ሁኚ❤
@sonia-ee9er
@sonia-ee9er Күн бұрын
እኔም ያሳሰበኝ ይህው ነው ልጁ በነሱ ጦስ እድሜልኩን እንዳይሰቃይ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 2 күн бұрын
ወይ ወድ የተማረችውንም ያልተማረችውንም በፍቅር ሰበብ የሴትን ሂወት ማመሰቃቀል ከሴት ተፈጥራችሁ እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ ሌላ ቃል የለኝም
@user-tb6jm6ff8r
@user-tb6jm6ff8r 2 күн бұрын
Amannnnnnn
@freweynidesta
@freweynidesta Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@Branifoodrecipes
@Branifoodrecipes 6 сағат бұрын
❤❤❤
@mahlettadey2477
@mahlettadey2477 2 күн бұрын
ምን አይነት ዘመን ላይ ነዉ የደረሰነዉ ይህንማ ፎቶዉ መዉጣት አለበት በህግ መጠየቅ አለበት 😢 እመቤቴ ጤነኛ ልጅ ታሳቅፍሽ ።አንቺ ግን ልጅ ነሽ ገና ብዙ ነገር ይጠብቅሻል ፀበል ኢጂ ህይወት ይቀጥላል
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 күн бұрын
እውነት እመቤቴ በሰላም ጤነኛ ልጅ ትገላግልሸ አይዞኝ ወደ ቤተክርሰትያን ሂጂ እናቴ ገና ብዙ ፈተና ይጠብቃል በዚ እድሜ ተሰፉ መቁርጥ
@user-jj5it9qp3k
@user-jj5it9qp3k Күн бұрын
ይሄኔ የስንት ሰው ህይወት አጥፍቶአል😢
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Күн бұрын
ዉይ ፈጣሪ የስራዉን ይስጠዉ የረገመ እርጉም
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Күн бұрын
ፉፉፉፉፉ አረ በስመ አብ ከባድ ነወ 😢 የስራዉን ይስጠዉ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 2 күн бұрын
ይህ አውሬ ሰው የስንቱን ታታሪ እሩጫ እንደገታ የስንቱን ታዳጊ ወጣት ህይወት እንዳጨለመ ቤት ይቁጠረው እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ሁሉም ያልፋል አይዞሽ የኔ ቆንጆ😢😢 የሁሉ መፍትሄ ኢየሱስ ያድናል ይታደግማል
@tsigehagosabay5198
@tsigehagosabay5198 2 күн бұрын
ዶክተሩን ታቁታላችሁ ማለት ነው?
@selamawit8579
@selamawit8579 2 күн бұрын
ትክክል በጣም ነው ያዘንኩላት እውነት ነው እግዚአብሔር ፈዋሽ ነው ታሪኳን እያዳመጥኩ ጌታን ብታገኝ ብዬ ተመኝው ለኔም ሰላም የሰጠኝ እሱ ነው
@Saba-mk2qz
@Saba-mk2qz 2 күн бұрын
አሜን እውነት ነው
@user-cw7nm2en1z
@user-cw7nm2en1z 2 күн бұрын
ምስኪን ይስበርው
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Күн бұрын
​@@tsigehagosabay5198በሁለት ጆሮሽ አዳምጭ እስቲ 😮
@fetlemekonnen4347
@fetlemekonnen4347 2 күн бұрын
ትልቅ ፀሎት ለሚወለደው ልጅ ያስፈልጋል:: እሳም ብትሆን የአይምሮ ችግር ይመስለኛል እንጂ ልጅን የሚያህል በሆድ ይዞ ለሚቀር ትዳር እንዲ እራስን መጉዳት በጣም ያሳዝናል:: በሰላም ከተገላገለች ልጃም አዲክትድ ይሆናል::
@tsegay-nr5dt
@tsegay-nr5dt 2 күн бұрын
እንደ ጤና ባለሞያ ሆኜ ሳስበው በሕግ መጠየቅ ያለበት ወንጀለኛ ነው
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 2 күн бұрын
ማስረጃ ነው ችግሩ
@zewdyhalefom3690
@zewdyhalefom3690 5 сағат бұрын
Betam betam enji pethidine new meselegne yesetat eko 🤔
@user-lv3xv5lf5m
@user-lv3xv5lf5m 2 күн бұрын
በምንም ችግር ውስጥ ብትሆኑም እህቶቸ እራሳችውን ለማዳን መስራት እንጅ ያኖረኛል ብላችው ህይዎታችውን መስዋት አታድርጉ ምንም ይሁን ምን መስራትን ምረጡ ዝቅ ብላችውም ቢሆን❤❤❤❤
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 2 күн бұрын
TLK BSNS EYSERACH NEW YESEBERAT KESRA GAR MN AGENAGNEW AWURE ATALOWAT ENJ GENZEB AYDELEM !
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 күн бұрын
@@user-lv3xv5lf5m በባሕሪ ገብቶ አታልዋት ነው ምን ታድርግ ወጣትነቱም አለ ፍቅርም አለ
@mulumassa9214
@mulumassa9214 2 күн бұрын
tekekl
@user-hg4si4gy8w
@user-hg4si4gy8w 2 күн бұрын
​@@meseretdibabe8020እንደ እባብ አፈር ልሰው ልባችንን ጠብተው ነው ጠብ እሚያደርጉን አሁን አሁን የምቀርበው ሰው እጅግ በጣም ትህትናን ካሳየኝ ለራሴ እየሰመጥኩ እንደሆነ ሲገባኝ አምልጭ አምልጭ ይለኛል አይምሮዬ ልብን መከተል ገደል መግባት ነው
@almasbh6100
@almasbh6100 Күн бұрын
በትክክል ሥራ በጣም ወሣኝ ነገር ነው ወንዶች ሢገለበጡ ባንዴ ነው
@tgatube4990
@tgatube4990 2 күн бұрын
በህግ ይጠየቃል እሷ ደህና ትሁን ያሳዝናል ለሚወለደው ልጅ ጤና ተጠያቂ ነው ።
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ያውቃል
@user-fg1zm9ex4l
@user-fg1zm9ex4l 2 күн бұрын
ለሷ ህይወት መመሰቃቀልስ ቢሆን ይሄ ከይሲ ይቺን የመስለች ልጅ።
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 2 күн бұрын
​@@user-fg1zm9ex4lአሁንም ጊዜ አላት ሂወት ይቀጥላል ልጅ ናት
@user-in1sq9ud6q
@user-in1sq9ud6q 2 күн бұрын
እቺን የመሰለች ልጅ ህወቱዋን አበላሸህ እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ
@alemdemie4219
@alemdemie4219 2 күн бұрын
እህታለም ሰዉ በብዙ ፈተና ይፈተናል ።ጌታ ደግሞ መዉጫዉን ያዘጋጃል ።አይዞሽ ድንግል ማርያም እናት ትሁንሽ። እራስሽን አጥፊ የሚል ስሜት ሲስማኝ #አርጋኖን# እፅልያለሁ ገና ፮ኛ ምእራፍ ስደርስ ወደ ላይ ይለኛል።ከዛም ቅልል ይለኛል። የጌታዬ እናት ናት ብርታት የሆነችኝ
@hiruthirutkidane3419
@hiruthirutkidane3419 2 күн бұрын
ይህች ልጅ በተለይ በፋርማሲ ዙሪያ የምትናገረው ትክክል ነው . ማዘዣ የማይጠይቁ አሉ, ምሥኪን የኔናት እሄቀን ኮ ያልፋል " አንቺ የምትደሰቺበት የበደሉሽ የሚያለቅሱበት ቀን ቅርብ ነው. እንኳን አለምዬ ጋ መጣሽ ጤናሽ ሙሉ የሚሆንበትን መንገድ ያስተካክልልሻል.
@work388
@work388 2 күн бұрын
የሚገርመኝ ለተረገዘው እንኳን የማያስብ ደነዝ ነው
@user-bj9hn4ge6k
@user-bj9hn4ge6k 2 күн бұрын
ሃገሩ ሆረር ፊልም ሆኗል።
@lovetube9672
@lovetube9672 2 күн бұрын
😢😄ጉድኮነው
@ageraasmer1921
@ageraasmer1921 2 күн бұрын
በጣም ፈራሁ 😎😎 ማን ይታመን 😢
@KCCAT462
@KCCAT462 2 күн бұрын
እገሩ ምንአደረገ ?ኢትዮጵያ የተባርክች እግር ናት እኛነን ሰዎች ክፉ የሆነው ።
@abentekelly9387
@abentekelly9387 2 күн бұрын
@@ageraasmer1921ማንንም!!!
@user-jo7qy9rg9r
@user-jo7qy9rg9r 2 күн бұрын
😢😢😢 እውነት ነው በጣም እያስፈራን ነው ሰውና ክፋቱ
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 2 күн бұрын
ምስኪን በጣም ተጎድታለች ምግብ ቢይ ፈሳሽ ነገር ም ተጠቀሚ እመቤቴ በሰላም እሁለት ታድርግሽ የሀበሻ ወንድ ባይረስ ናቸው እናቴ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 2 күн бұрын
አለምሰገድ በጣም ነው የማደንቅህ። የማዳመጥ ችሎታህ እና እርጋታህ በጣም ደስ ይላል። በርታልኝ🙏
@annasweet4679
@annasweet4679 2 күн бұрын
እናት እኮ እናት ናት ይቅርታ ብለሽ ተመለሽ እሷ ታስተካክለዋለች የእመቤቴ አደራዋ ልጅ ነሽ ብትሞቺ ሁለተኛ ሞት ነው እምትገያት እማ ይቅር ይበሏት ሁሉም ይሰተካከላል
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 2 күн бұрын
አለም አለምሰገድ ያስታርቃቸዉ
@annasweet4679
@annasweet4679 Күн бұрын
@@sirgutamera4806 ከማን እርጉዝ እንደሆነች እያወቀ ይሄን ሁሉ ድርጊት ዱላው መድሀኒቱ ውሸቱ ብልግናው ከምትታረቅ እራሷን ይመልስ የድሮዋን ከዛ በሃላ ባል አይጠፋም አንዳንድ ወንዶች ጠንካራ ሴትን ሲሰብሩ ጀግና የሆኑ ይመስላቸዋል
@user-dt1lw4hq3n
@user-dt1lw4hq3n 2 күн бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶች እርግማኑ ምርቃት ይመስላቸዋን
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n 2 күн бұрын
መምሰል ብቻ ሳይሆን ሁኖላቸዋል 😓😓😓😓😓😓😓 እስኪ ሰምቸ ልጨርስና እኮምታለሁ
@user-wu6cq5ep9y
@user-wu6cq5ep9y 2 күн бұрын
ተበጂ
@senaittsegaye8357
@senaittsegaye8357 2 күн бұрын
Setum betam yekebetal
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 күн бұрын
ፌስቡክ ላይ አንድ ትልቅ ፔጅ አለ የእናቶች ፔጅ ነው እራስሽን ያምሻል የምሰሚው ነገር ባሌ ጥሎኝ ሄደ ባሌ ደረበበኝ ጉድ ነው የምትይው ፖስት የሚደረገው ነገር በዚህ ኑሮ ሰው ቤቱን ማስተዳደር ባልቻለበት ሌላ ሴት ማየት ቤትን ልጆችን መበደል ማስራብ እግዚኦ ነው የምትይው 5ልጆች እናት ስለትዳር ፋቺ የሚያማክር እፈልጋለው ብላ ፖሰተች ፔጁ ላይ የህግ አማካሪዎችም አለን ብለው መጡ ለምን ፋቺ የመጨረሻ ዉሳኔ ነው ሲሉዋት አዎ ከድሮ ፋቅረኝው ጋር ይገናኝል ቤት ንብረት አለን አለች አስቡት እድሜ ይሄዳል5 ልጆች ወልዶ የበፊት ፋቅረኝአ እሱዋስ ቆማ ነው እንዴ የምጠብቀው
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 күн бұрын
ይህ እኮ ሴቶች ላይ ችግር አለብን ማንነቱ ብዙ ሳያጣሩ ነው አብሮ መኖር ሚጀምሩት ከጀርባ ሚያጣሩት ከወለዱ በሃላ ነው ግን ከሆነ በሃላ ነጊ ሌላ ቀን ነው ብሎ በሰላም መልያያት
@fikirtemamotessmafikirtema7490
@fikirtemamotessmafikirtema7490 2 күн бұрын
እየሱስ ክርስቶስ እረፍት ነው ባክሽ አሳዝነሽኛል በጣም
@ruthhailu9845
@ruthhailu9845 2 күн бұрын
Amen!
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns 2 күн бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶች እንዴት ሴትልጅ በዚህ መልኩ በደል ሴት ልጅ እናት እህት እናት ናት ግን ትጨክናላችሁ እህቴ እንኳን ከዚህ ሁሉ መከራ እንኳን ተረፍሸ
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 2 күн бұрын
ድሮ የተማረ ይግደለኝ ይባል ነበር አሁን በትክክል የተማረ ሰው ነው እየገደለን ያለው ለውንድ ተብሎ ቤተሰብን መናቅ በተለይ እናትን ያለመስማት ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ፡፤
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 күн бұрын
በጣም ይገርማል እግዛብሄር ደናውን ግዜ ያምጣልን
@mominatube7463
@mominatube7463 2 күн бұрын
አለምሰገድ በጣም ነው የማደቅህ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@shemeleskebede5028
@shemeleskebede5028 2 күн бұрын
አሜን እኔን አታደቂኚም😂
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 күн бұрын
​@@shemeleskebede5028👍👍👍🥰
@tegyyoutuber2882
@tegyyoutuber2882 2 күн бұрын
ይሄ በህግ ሊጠየቅ ይገባል እግዚአብሔር በሄድክበት መንገዱን ሁሉ እሾክ ያድርግብህ ማርያምን ወንድ ጠላው
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 2 күн бұрын
ወንዶች የሌለባቸው መላክ የመሰለ ሰብና እየተጨወቱ የስንቱን ሴት ህይወት እንዳጨለሙ ቤት ይቁጠረው
@Fetiahmed-tx1ss
@Fetiahmed-tx1ss Күн бұрын
ልጁ ግን ጤነኛ ይሆናል ብላችሁ ነው አላህ ጤነኛ ልጅ ወልደሽ ይሄን ቀን የምታልፊው ይሁን
@sonia-ee9er
@sonia-ee9er Күн бұрын
በጣም ትንሽ ፐርሰንቴጅ እድል ነው ያለው 😢 anyways እግዚአብሔር ይርዳው
@fereselamtadesse5753
@fereselamtadesse5753 2 күн бұрын
አንቺ በጣም ጠንካራ ሴትነሽ እግዚአብሔርን ሙጥኝ ብለሽ ያዢው ከሞትም ያድናል እንኳን ከዚ እርግጠኛ ነኝ ታልፊዋለሽ ታስታታዋቂአለሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ::
@berengebre
@berengebre 2 күн бұрын
የኔ ቆንጆ እመብርሃን ከገባሽበት ፈተና እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታውጣሽ......ጠንካራ ሴት መሆንሽን ከንግግርሽ መረዳት ይቻላል ስለሆነም የበፊት ጠንካራዋና ጎበዟን ማንነትሽን ፈጥረሽ እንዲህ አይነት ችግር ውስጥ ላሉት ምሳሌ ትሆኛለሽ
@bipbip941
@bipbip941 2 күн бұрын
ፊልም የመሰለ ታሪክ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ በሰላም ይገላግልሽ አላህ ጤነኛ ልጂ ይስጥሽ ለሊቱ እስኪነጋ ቸኮልኩ መጨረሻው ምን ይሆን😢
@KonjitBerhanu
@KonjitBerhanu 2 күн бұрын
ልጅ ያቦካው ሆነ ነገሩ። ፀበል ጥሩ ነው። ንስሀ በጣም ጥሩ ነው። ራስን ማጥፋት በሕግ ያስቀጣል። በሰማይም ያስኮንናል። እግዝአብኼር ይርዳሽ።
@simret36
@simret36 2 күн бұрын
ወይኔ አንዳንድ ሴቶች ግን ስናሳዝን ውይ ስናፈቅር እኮ እውር ነን ወላሂ......አላህ ቀልባችንን ይክፈትልን
@papibelete-pw4vq
@papibelete-pw4vq 2 күн бұрын
Nazuye❤
@user-ud4tv3yb5p
@user-ud4tv3yb5p 2 күн бұрын
አሚንንንን🥺
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 күн бұрын
ለወንድ መሞት የሚባለው ይሄ ነው። ሃገራችን የወንድ እጥረት ገጥሟታል።
@soadsaleh4581
@soadsaleh4581 2 күн бұрын
አሜንንንንንን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በሆድሽ ያለውን ልጅ በጤናና በስላም ለመውለድ ያብቃሽ ጤነኛም ልጅ ይሁን🙏🏾 የባለሞያ እርዳታ ያስፈልጋታል ከምንም በላይ ፍጣሪ ይጠብቅሽ🙏🏾
@user-dw8sr9uc3i
@user-dw8sr9uc3i 2 күн бұрын
ይህ ሐኪም ቃለ መሃላ ገብቶ ስው የሚጎዳ ተግባር ስለፈፅመ በሕግ መጠየቅ እለበት
@zaytunaadam595
@zaytunaadam595 2 күн бұрын
እንደኔ እየተገበገበ የሰማው ማነው ይሄ ሰው እኮ ገሎዋታል አልሞተችም እንጂ በጣም ያማል የሰው አውሬ ነው
@rutaas2865
@rutaas2865 2 күн бұрын
በምንም አይነት ደረጃ ላይ ብትሆን የኢትዮጵያ ሴት ከወንዶች ጥቃት አታመልጥም እግዚአብሔር ያለፍሽበትን ችግር ያስረሳሽና ጤነኛ ልጅ ያሳቅፍሽ ሌላ ምን እላለሁ 😢😢😢
@user-tn5qq2le5o
@user-tn5qq2le5o 2 күн бұрын
ምርጥ ሀሳብ ነዉ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 2 күн бұрын
አሜን በእውነት ከልቤ ነው ያሳዘነችኝ የልጄ ታንሽ ነች ደሞ እፍፍፍፍፍ😢😢😢
@ef6079
@ef6079 2 күн бұрын
Exactly
@melukongio5148
@melukongio5148 2 күн бұрын
Eko yigermal
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 2 күн бұрын
እዉነት ነዉ ደደቦች ሴት ልጅ እናት እህት መሆኖን እንኳን አያስቡትም
@mimiesayas5878
@mimiesayas5878 2 күн бұрын
የኔ እናት በሂወቴ እንዳንቺ ያሳዘነኝ የለም ሁሉም ለበጎ ነው እህቴ ያልፋል አይዞሽ🥺
@user-sg2fn8py5p
@user-sg2fn8py5p 2 күн бұрын
ወደ ፀበል ሂጂ የኔ እናት ታሪኮች ይቀየራሉ
@user-tb6jm6ff8r
@user-tb6jm6ff8r 2 күн бұрын
Awo
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 2 күн бұрын
ወይኔ የኔ ቆንጆ እህቴ ምን አይነት አውሬ ሰው ነው ያገባሽው እግዚአብሔር ካለሽበት የህይወት እስራት ይፍታሽ በፀሎት አስብሻለሁ
@yemsida1758
@yemsida1758 2 күн бұрын
ሴቶች እባካቹ በወንዶች ላይ አንድ ነገር ካያቹ ወዲያው እራሳችሁን አርቁ አድኑ ያሰው ተመልሶ ለእናንተ አይሆንም ።
@alemnigusse6279
@alemnigusse6279 Күн бұрын
በትክክል
@ghuiHjkl-jv6qy
@ghuiHjkl-jv6qy 2 күн бұрын
የተማረ ሰው ብዙ የሚያውቅ ብዙ ይደርሳል የተባለ ሰው እንደዝህ ሲጃጃሉ የኔን አለመማር አመሰገንኩኝ ከአንድ የተማረ ሰው እንደዝህ ያለ ነገር አይጠበቅም። የተማረሰ ሲያፈቅርም ሲጠላም በአግባቡ መሆን አለበት አይፈጠር የለም ከተፈጠረ እንደተማረ ሰው ከንደዝህ ያለ ነገር ቶሎ መውጣት አለበት ለማንኛውም ቤተሰብ ያልገባበት ነገር መጨረሻው ይሄው ነው
@user-hg4si4gy8w
@user-hg4si4gy8w 2 күн бұрын
እንደአፍ አይቀልም መውጣት ቢቻል በቀላሉ ሳትፈልግ ለምን ዋጋ ትከፍላለች ሰው መልካምነቱን አሳይቶ ከዛ ወደ ክፉ ሲቀየር ሁሌ የምናየው መጀመርያ የቀረብንበትን ነው
@tinaeshetu6994
@tinaeshetu6994 9 сағат бұрын
አለመማርህን(ሽን)ማ በሰው በመፍረድህ(ሽ) ታስታውቃለህ(ሽ)።
@Netsi19344
@Netsi19344 2 күн бұрын
የተማረውም ሰይጣን ነው ቦዘኔውም አቃጣይ ነው ፈጣሪ ይርዳን ብቻ
@Dream32663
@Dream32663 12 сағат бұрын
😂 በጣም በእውነት
@user-tb7cx9ch5z
@user-tb7cx9ch5z Күн бұрын
በጣም ቆንጆና የተማርሽ ነሽ ምን በወጣሽ በዚ ልክ ራስሽን ለአንድ ለማይረባ ሰው ዋጋ ምትከፈይው ህይወት ምንግዜም በኛ ባሰብነው መንገድ አትሄድም ስለዛ ራስሽን ከሁኔታው ጋር ማላመድና ማግባባት ነው የኔ ቆንጆ በህይወት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@Kalkidanmamuya-wp3gs
@Kalkidanmamuya-wp3gs 2 күн бұрын
አሁንም ምንም አሎንሽም ራሰሽን ጠብቂ በሰላም ውለጂ አሳዲጊ ስራሽን ስሪ ራስሽን ጠብቂ የበለጠ ይመጣል እኛም ብዙ ነገር አሳልፈን አሁን ተክሻለሁ የሌላ ሀገር ዜጋ አግብቼ የኖርኩ ነው ይቀየርብኛል ብዬ ብጠብቅም እሱ ግን ፋቅር የሰጠኝ የበለጠ መጣ ተካስኩኝ በፊት ላይፌ ግን ተጫውቶብኝ ተወኝ የሰነ ልቦና ሁላ ደርሶብኝ ዳንኩኝ ሲጥሉን ራሳችንን መጠበቅ አለብን
@kukukuku5502
@kukukuku5502 2 күн бұрын
Egzabher Enkuwan Redash❤
@Kalkidanmamuya-wp3gs
@Kalkidanmamuya-wp3gs 2 күн бұрын
@@kukukuku5502 amne mara
@AmanuelAyenew-rn7zu
@AmanuelAyenew-rn7zu 2 күн бұрын
Yes
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 2 күн бұрын
እረ እንኩዋን ቆሜ ቀረሁ ብቸኝነቴን ወደድኩት ወንዶች ግን አፈር ያስበላችሁ
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 2 күн бұрын
እኔም፡፡ የት ሀገር ነሽ??
@user-di5vn3xs9r
@user-di5vn3xs9r Күн бұрын
እውነትሽን ነው
@user-np7br4ro8o
@user-np7br4ro8o Күн бұрын
እኔም ወደድኩት
@user-nk9bs5dz4i
@user-nk9bs5dz4i 4 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@firewarekzeyede1526
@firewarekzeyede1526 2 күн бұрын
በሆድሽ ያለውን በጀርባሽ ያርግልሽ። ግን የዶክተሮችን ሚስጥር በማውጣትሽ ብቻ ነው የፈራሁልሽ😢 ስትወልጂ😢ብቻ አላህ ከክፉታቸው ይጠብቅሽ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 күн бұрын
እመቤቴ በሰላም ት ገላግልሽ እህታለም ልጅ በረከት ነዉ ሁሉንም ያስረሳሻል ❤❤❤🙏
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ከተማሩ ጨካኞች ይጠብቀን የተረገመ እባብ😮
@Dream32663
@Dream32663 12 сағат бұрын
ሁሉም እባቦች ናቸው
@TsegeTegene
@TsegeTegene 2 күн бұрын
ወንድ አታላይ ነው በተለይ የኢትዮጵያ ወንድ
@TekaHaile-hu3wh
@TekaHaile-hu3wh Күн бұрын
Ane aleku wedi Asmara xaeda abey da aleki
@user-rb8bc4gf9t
@user-rb8bc4gf9t Күн бұрын
ምናይነት የተረገመ ዶክተር ነዉ እድሜዉ ይጠር😢😢😢😢
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 2 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ይሄ የሰው አውሬ ጎበዝና ጠንካራ ንቁ ሴት ስለሆንሽ እኮ 😢😢እንዲህ እንድትሄኚ ያደነዘዘሽ ዉይ ዘንድሮ😢😢😢
@LuluAli937
@LuluAli937 2 күн бұрын
ወዶች በእውቀትእምትበልጣተውንሴትአይወዱም
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i Күн бұрын
በትክክል የበታችነስ ስሜት ይሰማቸዋል የነሱ ጥገኛ እንድንሆን ስለሚፈልገው እስማርት የሆነች ሴትን መቀበል አይፈልጉም እንዚህ ደነዞች😢
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 2 күн бұрын
እግዚኦ ልጄ ያንቺሽ በቀናት ብዛት ከቤተሰቦችሽ ጋር መልካም ይሆናል ብዬ አምናለሁ ግን የያዝሽው ልጅ ጤንነቱ እንዴት ይሆን 😔 እግዚኦ ፀበል ሂጂ ቤተሰብ አግዟት ... እግዚአብሔር ካንቺ ጋራ ይሁን 🙏🙏…. አንተ ልጅ ግን ይሄንን ስራ ብዙ ግዜ አትቆይበት እባክህ ይሄ nightmare ነውና ... ወንድሜ ስማኝ አባ ... እምትሰማው ሁሉ ያባንናል ...😔
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 2 күн бұрын
አሌክስ እንኳን ደህና መጣህ መደበቂያዬ ይህን እየሰማው ስራው ራሱ ሳይታወቀኝ ነው የምጨርስ ባለ ታሪኮቹ ቢያሳዝኑኝም
@tsegiyared8482
@tsegiyared8482 2 күн бұрын
አለም ሰገድን አለማድነቅ አይቻል ም እርጋታው ስርሰቱ ለሰው ያለው ማገዝ። ነገር ግን የሰው መከራ መስማት እየተከታተሉ ይጋባል እህቴ ለምን ሰው የሚሰማውንና የሚያየውን ነው ሚመስለው መጠንቀቅ ነው።
@nigatberehe6438
@nigatberehe6438 Күн бұрын
ጌታ ይባርክህ እንዴት አድርገው ነው ያሳደጉህ ቤተሰቦችህ እርጋታህ ማስተዋልህ ብዙ የማታወራ ማድመጥን የትመርጥ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ
@kidistgirma919
@kidistgirma919 2 күн бұрын
እኔ ምንም አልፈርድም ፈራጅ እግዚአብሔር ነው ። እመቤቴ በሆድሽ ያለውን ፅንስ ብቻ ጤነኛ ታድርግልሽ ይህ ልጅ በሃምላክ ፈቃድ የሚወለድ ልጅ ነው ። የሃብ ስራ በይው ስሙን እናተማ አል ፍርድ ይብቃኝ።
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 күн бұрын
ፈጣሪ ከመልካም ሰው ያገናኛቹሁ ወንድም ሆነ ሴቶች ህይወትን ምንም እንዳናስብ አደንዝዞ ከሚያስቀምጥ ሰው እግዝያብሔር ይጠብቀን። እህቴ ይህ ሁሉ የሰይጣን ስራ ነው ወደፀበል ግቢ በሆድሽ የያሽውን ጽንስ በሰላም ሁለት ያርግሽ።
@user-hg8vr9ci3k
@user-hg8vr9ci3k 2 күн бұрын
።አንድ ወንድ ጎንሽን የሰበረ ለወደፊት ሰው ይሆንልኛል ብለሽ ታስቢያለሽ? ሌላ ልጅ እንዳለው ደብቆሽ እያወቅሽ።ህይወት ቀልድ አይደለም።ነገሩ በጣም ልጅ ነሽ።አልፈርድም።ገና ብዙ እድል አልሽ።ሌላም ታገቢያለሽ።ለሰከንድ አትቆጪ
@infologyy
@infologyy 2 күн бұрын
ልጅነት እኮ ከ18 ዓመት በታች ነው። ልጅቱ በእርግጠኝነት 28፣ 29 ይሆናታል። ይህ ሰበብ እይሆንም ለማለት ነው እንጂ ገና ወጣት ናት
@selamawitselma9116
@selamawitselma9116 2 күн бұрын
​@@infologyyMetom thun sew hono yemaysasat yelem. Gena lej nech. Kestetuwa temra gobezna tenkara thonalech❤
@amytk6095
@amytk6095 Күн бұрын
@@infologyy24 አመቷ ነው
@infologyy
@infologyy 12 сағат бұрын
@@selamawitselma9116 እንግዲህ እንዳንቺ አይነት ደነዝ ቆም ብሎ ማሰብ አይችልም- የሷ ህይወት ለሌላው መማርያ ነው፣ ትልቅ ሰው ሆና ነው የተሳሳተችው፣ ቤተሰብ ስለገፋች
@infologyy
@infologyy 12 сағат бұрын
@@amytk6095 በስንት ዓመቷ ተመረቀች? እንዳለችው የብዝጅ ዓመት የስራ ልምድ ያላት ከሆነች
@asterakalu5842
@asterakalu5842 Күн бұрын
ልጅሽን ምን ያህል እየጎዳሽው እንደሆነ ተሰምቶሽ ያውቃል በጣም የምትገርሚ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ
@helenkibrom9142
@helenkibrom9142 2 күн бұрын
እግዚአብሔር በሕወትሽ ጣልቃ ይግባ ልጅሽም በጤና ይወለድ ይሄያንቺ ብቻ ሳይሆን የቤተብ ጣርም ነው ፈጣሪ ይደግፍችሁ
@annasweet4679
@annasweet4679 2 күн бұрын
ስብር በል እንደሰበርካት😢😢😢
@user-ie3qr5lc7n
@user-ie3qr5lc7n 2 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን እንዴት ለነፍስ ጡር ማይሰጥ አደንዛዥ ነገር መስጠት ፈጣሪ ይርዳሽ በሰላም ተገላገይ ይኼ ክፉ
@debritunigusse2224
@debritunigusse2224 2 күн бұрын
አይዞሸ ገና ልጅ ነሺ እግዚአብሔር ልጀሸንበሰለም የገለግልሸ ግን ጸልይ እርፈት የምሰጠው ጌታ እየሱስ ብቸ ነው
@sarasol5240
@sarasol5240 2 күн бұрын
ያሳዝናል .ግዜው ልጁ ግን ጤነኛ ይሆን ይሁን ምስኪን ..
@HabtamuFeyisa-jc5jr
@HabtamuFeyisa-jc5jr 2 күн бұрын
የእውነት በርቺ ልጅ ነሽ ትልቅ ተስፋ ወደ ፊት አለሽ አየሽ አንቺ ጀግና ሴት ስለሆንሽ ብዙዎች በፍርሀት ገመድ ታስረው ላሉ ሴትም ወንድም ለሆኑ እህት ወንድሞች ታላቅ አስተማሪ ነሽ ደሞም እግዚአብሄር አለልሽ እሺ እህቴ
@user-dy4fu2kr2n
@user-dy4fu2kr2n 2 күн бұрын
እኔ ያሳሰበኝ በማህፀኖ ያለዉ ልጅ እግዛብሄረ ጤነኛ ያረግልሽ
@zewditu1735
@zewditu1735 2 күн бұрын
በጣም ያሳስባል
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 2 күн бұрын
እኔ ውነት የተወለድኩበት ያደኩበት ሀገሬ ነው እኔ ያደኩበት ማህበረሰብ ምን ሆኖ ነው . እግዚያብሄር ምህረት ይስጥ
@melakugebremariam50
@melakugebremariam50 Күн бұрын
ይህ ሰው ሳይሆን ከዱር አራዊት ጋር ነው የምትኖሪው የኔ እህት ሁሉ ያልፋልና በእምነት ጽኚ ሀያሉ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን።
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 2 күн бұрын
ጸበል ግቢ እህቴ ሁሉም ነገር ይስተካከላል
@user-dw2mz2vj4v
@user-dw2mz2vj4v 2 күн бұрын
እሄ አረመኔ ጨካኝ በህግ መጠየቅ አለበት ፍትህ ለሴት ልጅ አንቺ ግን አይዞሽ ጠንክሪ
@flebersiyum6304
@flebersiyum6304 Күн бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ በሆዷ ያለዉን ልጅ አስብ ጤናማ ልጅ አድርግላት😊እሷስ ባለማወቅ ነዉ ይቅር በላት ያ ክፉ ባል ለህግ ይቅረብ
@user-hu3jb2wc8w
@user-hu3jb2wc8w 2 күн бұрын
ናኒ እግዚአብሔር ያበርታሽ ደሞም ይህን መጥፎ ጊዜ ከእግዚአብሔር ጋር ታልፊዋለሽ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 2 күн бұрын
ይቺን የመሰለች ልጅ እንደዚህ ያደረክ ሰው ተምረህ ያልተማርክ ፈጣሪ ይፋረድህ በሂወትህ ሁሉ ጥሩ አይግጠምህ እንደሴት የሆነችው ያመኛል።
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 2 күн бұрын
አሜን
@user-zk7kl6ko2r
@user-zk7kl6ko2r Күн бұрын
አሜንያረብ
@user-kz1vn3gw3x
@user-kz1vn3gw3x 2 күн бұрын
ይችን የመሰለች ወጣት ለ ሃገርዋን ቤተ ሰብዋን ራስዋን ምትጠቅም ትልቅ ደረጃ መድረስ እምትችል ወጣት በዚህ ደረጃ መጎዳትዋ በጣም ያሳዝናል ኣይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው
@meseluadmassu4154
@meseluadmassu4154 Күн бұрын
አሌክስዬ -እንዴት እንደምወድህና እንደማከብርህ እኮ እንደምታሳዝነኝ ትእግስትህ ,ትህትናህ የየስውን ሁሉ ችግር መስማት እኮ በራሱ ጭንቀት ይፈጥራል :: እንደ እንተእይነት ስው የአገር እማካሪና ለሽምግልና የምትመረጥ ስው ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ ጎበዝ !!
@miheretangassa3505
@miheretangassa3505 2 күн бұрын
ናኒዬ የእኔ ቆንጆ መቼ ነው ያደግሽው ፍሩዬ እንዴት ነው ያልሠማሁት ያላገዝኩሽ እኔን እናቴ የኔ ጎበዝ የኔ ጨዋ እ/ር መልካም ነው ሁሉን ያስችላል በርቺ ታልፊዋለሽ
@Searit-rich
@Searit-rich Күн бұрын
Weyee des sil endi ayenet yemiyabereta comment
@mimedantew1918
@mimedantew1918 2 күн бұрын
ወይ የኔ ቆንጆ አሁንም ጊዜ አለሽ አይዞሽ በርቺ እግዛቤር ፈጽሞ ይማርሽ ነገአዲስ ቀን ነዉ ጌታ በሰላም ይገላግልሽ በርቺ አንቺ ምሳሌ የሆንሽ ልጅ ነሽ
@eskedarmulaw3114
@eskedarmulaw3114 2 күн бұрын
የኔ እህት በመጀመሪያ ለዚ ደረጃ ያበቑሽ ወለጆችሽ ናችው፤፤ ሚሉሽን መስማማት ባትች㝕 እኩዋን ህጋዊ ሆነሽ እንደ ደረጃሽ እራስሽን አስከብረሽ ብታገቢስ፤፤ ሀኪም እና ህክምና ላይ የተሰማራ ስው አረመኔ ነው ስው መግደል ተለማማዱ ናችው
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz 2 күн бұрын
Teyi bakish yerasishin sihteti bebeteseb sitalakiki atafirim inesu eko qedimo silemiyaqu nw teyi yaliwut wolaji yemilewun alemesimati wuxeti
@user-zk7kl6ko2r
@user-zk7kl6ko2r Күн бұрын
ኧረተይ መልካሞች ሞልተዋል
@user-es3ru3if8g
@user-es3ru3if8g Күн бұрын
ይችን ልጅ ለዚህ ያበቃሀት ሰው በእውነት እግዛብሄር አምላክ ይፍረድብህ እድሜህን በሙሉ ስታለቅስ ኑር ባለጌ ሴጣን ነህ😢😢😢
@pinkflower5245
@pinkflower5245 2 күн бұрын
ለዚህ ነው በተለይ ሴት ልጅ አባት ኖሯት ማደግ ያለባት የሚባለው (በህይወት እስካለ)ማለት ነው። ንቁ ነች ጎበዝ ነች ግን daddy issue ስላለባት ነው ትንሽ attention የሰጣትን ወንድ አምና ይሄ ሁሉ ነገር የደረሰባት። ብቻ እግዚአብሄር በጤና እርግዝናሽን ጨርሰሽ ጤነኛ ልጅ ለመታቀፍ ያብቃሽ። ሌላ ሁሉም ይስተካከላል ልጅ ነሽ ሁሉም ያልፋል።
@selamawitselma9116
@selamawitselma9116 2 күн бұрын
Betkekel
@jamilaj-rs5pe
@jamilaj-rs5pe 2 күн бұрын
ፍትህ ለወንድማችን ቢላል ማይዶ ያለንበት ዘመን አስከፊ ነዉ ቤተሰብ ከቤተሰብ ባል ከሚስቱ ጎረቤት ከጎረቤት የተጨካከነበት የተረገመ ዘመን ላይ ነዉ ያለነዉ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ከዚፈተና ያውጣሽ❤❤😢😢በጣምነው የምታሳዝነው❤❤😢ይህ ያደረከው ዶክተር ፈጣሪ የእጅህ ታገኛለህ ክፉነህ
@wgggaha290
@wgggaha290 Күн бұрын
የጭቅ አማላጇ ወላዲተ አምላክ ታሪክሸን ትቀይረው አይዞሸ እህቴ አምላከ ቅዱሳን የከበደውን ያቅልልሸ አይ አንዳድ ክፉ ወንዶች በሠማይ በምድር መግባችሁን ፈጣሪ ይወቅ እግዚኦ
@hiwotbekele4399
@hiwotbekele4399 2 күн бұрын
ብዙ መዳኒቶች ካረገዝሽ በሁዋላ ወስደሻል ብቻ እመቤቴ ማርያም ከነልጁዋ ጤነኛልጅ ታሳቅድሽ ከዚህ ሁሉ ችግሮች
@user-tb6jm6ff8r
@user-tb6jm6ff8r 2 күн бұрын
Emebata tawkbetalech esa trdtalech🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@EnuyeYaregal
@EnuyeYaregal 2 күн бұрын
እግዚአብሄር ይሁን ያለው ይሆናል ልጅቱ ንፁህ ስለሆነች እግዚአብሄር ይረዳታል ፈጣሪ ልጅ የሰጣት ሊክሳት ስብራታን መጠገኛ ይመስለኛል
@etifworkkebede7408
@etifworkkebede7408 2 күн бұрын
ያማል አረመኔ ጨካኝ እንደዝ አይት ዶክተር ተምሮ ያተማረ መሀይም እግዚአብሔር እደሰራህ ይሰጥህ እናትሺ እርግማሺ ነው ይቅሪታ ጠይቂ
@rahe698
@rahe698 2 күн бұрын
ለህግ መቅረብ ያለበት አውሬ ሰው ነው እግዚአብሔር እንኳን በህይወት አኖረሽ ግን አሁንም ጥላቻ የለሽም ግን ለምን የተማርሽ ነሽ ውብ ነሽ ለምን እንዲህ የሲኦል ኑሮ መረጥሽ አሁንም ግዜ አለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@ZekariasWodaj-vf1fr
@ZekariasWodaj-vf1fr 2 күн бұрын
እኔም ምን ማለት እዳለበኝ ግራ ገባኝ ፍጣሪ ልቦና ይስጠን እህቴ በርቺልኝ
@AsdQwe-qr8zs
@AsdQwe-qr8zs Күн бұрын
የሰው ልጅ ጭካኔ ደቄም ዶክተር ዘመንህ አይባረክ በጣም ያሳዝናል አላህ አይጠብቀን ከመጥፎ ሰወች
@lidya4781
@lidya4781 Күн бұрын
አትሙቺ በህይወት ኑሪ:: የሚወድሽ ክርስቶስ ሞቶልሻል:: ወደእግዚአብሔር ቅረቢ እርሱም ወደአንቺ ይቀርባል::
@sadiqalreshidi659
@sadiqalreshidi659 2 күн бұрын
አለምሰገድ ታደሰ እንኳን ደህና መጣህ ዛሬ ደሞ ምን እንሰማ ይሆን የጉድ ሃገር
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 күн бұрын
ረጅም ጊዜ ነዉ የቆያቹት ማለት ይቻላል ግን እህቶችዬ ራሳችሁን ጠብቁ ሴት ጫና ይበዛባታል ባንድም በሌላም መንገድ አይዞን 💪👍👌❤
@nanikalifa1903
@nanikalifa1903 2 күн бұрын
ይህ ነው ዶክተር የሚባለው ይህ ሁሉ መዳኒት የጠጣ ፅንስ አላህ ይወቅ ምን አይነት በሽታ ይዞ ወደዚህ ዓለም እንደሚመጣ።እውነት አንቺስ የተማርሽ ነሽ።ምንም ብዙ አልናገርም ።ዶክተሩ መታሰር አለበት ረግጦ እንደገና ማንም ስለሌላት ከሌሎች ጋር ስልክ እያወራ ሳይኮሎጂካሊ በቁምዋ እየገደላት እስዋንም ልጅዋንም በመዳኒት እያደነዘዘ ሳይታሰር ዝም ብሎ መልቀቅ ሁላችውንም ያስጠይቃል።እስዋን ተዋት ምንም ማለት አልፈልግም
@AsdQwe-qr8zs
@AsdQwe-qr8zs Күн бұрын
ከንደዝች አይነት ሙህር ምንም ያልተማረ ይሻላል እወቀቱ ለመቸ ነው የተማረች ናት ምርጥ ሰራ አላት ከመጀመሪው ከደላ ሴት ልጅ እንዳለው ከደላ ሴት ሲሞዳሞድ ጥላው ላሸ አትልም ልጅ እንጅ በሸታ አይደል በዛ ላይ የጡሩ ቤተሰብ ልጅ ናት ልጇ በደብ ማሰደግ ትችላለች ጤነኛ ልጅ ማሳደግ ቀላል ነው የሚወለደው ልጅ ምን አይነት በሸታ ይዞ ይሆን ይችን አለም የሚቀላቀላት በመዳኒት ብዛት ከሁለት አላህን ተማይፈሩ አረመኔወች ተፈጥሮ በጣም የምገርሚ ሴት ነሸ ከልጇ ጤንነት የራሷ የወላጆቿ ከብር አሰበልጣ በልጇ ነብሰ ትጫወታለች 😢😢 ይች ትንሸ ፈተና ናት እኔ ሰንቱን አሳልፊ ነው ዛሬ ያለሁበት ቦታ የቆምኩት 5 ቤተሰቦቸን አጥቸ እናት አባት ወንድም እህት በነሱ አዘን ብዙ አሳልፊ በመጥፎ ባል ተፈትኝ ዛሬ አልሃምዱሊላ ደሰተኛ ነኝ ሁሉም አለፈ አላህ እሰህመቱ እዝነቱ ዛሬ ጠካራ ሴት ነኝ ሀብትም መጣ ህይወተም ቀጠል አልሃምዱሊላህ ፈተና ሲመጣ ጠካራ ሁኑ
@Hanan-kn6dn
@Hanan-kn6dn 2 күн бұрын
የኛ ሀገር ወንዶች መፈቀራቸውን ካወቁ ፉን ፉን ያደርጋቸዋል ኢፍፍ አይዞሽ እህቴ ❤❤
@Yesih-lg2ts
@Yesih-lg2ts Күн бұрын
አሁን ማን ያፍቅራቸዋል ብቻን መኖር እንዴት ሰላም አለው
@abebamiki4193
@abebamiki4193 2 күн бұрын
በሴት ልጅ እግፍ የምትሰሩ ወንዶች ጥቅልል ብላችሁ ገሃነም ግቡ
@zewditu1735
@zewditu1735 2 күн бұрын
ሰላም ወንድም ሆዷ ውስጥ ስላለው ፅንስ እክምና ማድረጓን ጠይቃት ወደ ምድር እመጣለሁ ብሎ ገና ሳያይ ተሰቃየ ማነው ተጠያቂው ተቃጠለ በመድሀኒት አሳዘነኝ አባት ሆይ አንተ ጠብቀው
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr Күн бұрын
😢😢😢
@TsegeGuda-mr3oc
@TsegeGuda-mr3oc Күн бұрын
እውነት ነው ማነው ምጣዬቃው
@ef6079
@ef6079 2 күн бұрын
ግን እቺንልጅ ጠብቁዋት እራስዋን እንዳታጠፍ ኖርማል አይደለችም
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 4,7 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 5 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 12 МЛН
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 66 М.
ዮአዳን (ክፍል 13)
35:22
ለዛ
Рет қаралды 129 М.
ልብ የሚነካው የፋሲካ ታሪክ
15:42
Yared Negu
Рет қаралды 27 М.
ያመጣውላት ስጦታዎች ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ
19:46
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 77 М.
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 4,7 МЛН