በውጭ ሃገር ተንከራትቼ ባቀናሁት ቤተሰብ ተካድኩኝ! ‘እናቴ’ የዚህ ጉድ ተባባሪ መሆኗ አሳፍሮኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 325,869

Eyoha Media

Eyoha Media

7 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 300
@EyohaMedia
@EyohaMedia 7 ай бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/ntR5edaKua7SnGw.html ክፍል 3 kzfaq.info/get/bejne/p9iggLtztrK-l3U.html
@mulugojjamtube-4292
@mulugojjamtube-4292 7 ай бұрын
ወድሜ ዬኔ ታሪክ ነዉ የመሰለኝ እኔ(12)አመት ሙሉ ለፍቼ ምንም ዬለም ደሞ ከምንም በላይ የሚአመዉ ደሞ ዬወድሜ ምስት ዬበላችኝ ነዉ ዬሚአመኝ አሁንም ስደት ነኝ ብቻ ተመስጌን በኢወት አለሁ😭😭
@slamsisay
@slamsisay 7 ай бұрын
ሀመልማል አባተን ምትመስለው ነገርስ ቤተሰቦቾ እሳት ይሁንባቸው ስንት አረብ ሀገር ተንከራታ መውለድሽም ፈጣሪ ይወድሻል
@familyfirst2634
@familyfirst2634 7 ай бұрын
Ayegeremem enem comment aderege neber she looks like hamelmal abate
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 7 ай бұрын
እኔስ ብትይ
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v 7 ай бұрын
ቁጭ እራሷን😂
@kiwait9295
@kiwait9295 7 ай бұрын
ኸረአትመስልም
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v 7 ай бұрын
@@kiwait9295 እውር ነሽ እንዴ??
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ቤተሰብ ከ 100%90/አንድ ናቸው
@selammulugeta4977
@selammulugeta4977 7 ай бұрын
ዘላለም ብትረጃቸው በቃኝ አይሉም በጣም እናሳዝናለን በተለይ ሀረብ ሀገር ያለን
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 7 ай бұрын
@@selammulugeta4977 ጭራሽ ቋሚ የገቢ ምንጫቸው ነው የሚያረጉሽ ሃገር ልግባ የራሴን ህይወት ልኑር ስትዪ ኧረ እዛው ስሪ ምናምን ይላሉ ግርም ነው የሚሉትኮ
@alemtesfaye3912
@alemtesfaye3912 7 ай бұрын
Thanks
@hanademelash6673
@hanademelash6673 7 ай бұрын
በትከከል ክፉ ናቸው 😂😂😂
@tigistabuhay7239
@tigistabuhay7239 7 ай бұрын
❤በትክክል
@hananahmed1660
@hananahmed1660 7 ай бұрын
እጅግ በጥም የሚያሳዝን ታሪክ ነው የኔ ደርባባ እህት😢😢😢
@rozayallou5348
@rozayallou5348 7 ай бұрын
የብዙዎች ሕይወት የማበላሹ በጣም ቆሻሻ የሆኑ ቤተሰብ አሉ አይዞሽ እህቴ
@Zizuyosan
@Zizuyosan 7 ай бұрын
Awo betsebochi ye Ethiopia 🇪🇹 kifu nachew enji areb betam yishalal kegna
@Alac96-qz2ui
@Alac96-qz2ui 7 ай бұрын
የስደተኛ ፈተና መቸነው የሚያልቀው
@hayumamu1725
@hayumamu1725 7 ай бұрын
በጣም ወላሂ እኛ መከራችንንን እያየን እያመጣን እነሱ ጉድ ይሰሩናል
@FatySam
@FatySam 7 ай бұрын
ቤተሰብ ምንም ኩፉ ቢሆኑ ቆሻሻአይባልም
@nanibelete8583
@nanibelete8583 7 ай бұрын
አይባልም እርግጥ ነው ትልቅ ስህተት ነው እያደረጉ ያሉት እንዲ የሚያደርጉት ቤተሰብ ግን በዚ ልክ ቆሻሻ ቤተስብ አለ አይባልም የምንሰጣቸው ኮሜንቶችን በማስተዋል እናድርገው
@sewmehon9860
@sewmehon9860 7 ай бұрын
መቼም ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ የለም ግን !!! ፍትህ የፍትህ ያለህ አረብ ሃገር ለአረብ ሃገር ተንከራታ ያመጣችውን ገንዘቡአን በቤተሰቡአ ለተዘረፈች እህታችን ፍትህ 😢😢😢
@tigisit2534
@tigisit2534 7 ай бұрын
እረ እኔ ታላቅ ወንድሜ ይዤ እራሴ ጥፍጥፍ ነው ያረኩት 🤔ሰዉ በሰው ሕይወት ካልተማረ ያለፈው ካላስተማረው ጅልነት ነው🤔🤔🤔ባጃጅ ሲገዛ እንኳን በስሜ ይሁን አላለችም እኮ የሷም ችግር ነው
@user-wo9fr3zf5q
@user-wo9fr3zf5q 7 ай бұрын
@@tigisit2534 ብዙ ስህተት ሰርታለች አንድ ጊዜም ይሁን ሁለተኛ ም ይሁን አካውንት ግን ከፍታ በራሷ ስም ለምን ደብተሩን ለነሡ አልሠጠችም
@dareeaskdarbelay
@dareeaskdarbelay 7 ай бұрын
በጣም
@HayatMan-tp1mj
@HayatMan-tp1mj 7 ай бұрын
የኔታሪክ ነው ኢሄስ
@et-cu5lc
@et-cu5lc 7 ай бұрын
እኛ ልክ ስንሰደደ ከቤተሰብ አባልነት እንሰረዝና ለብር ብቻ ምንፈለግ እቃ እንሆናለን እስቲ ልስማው😢
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 7 ай бұрын
መራር እውነት👍
@koki9528
@koki9528 7 ай бұрын
100% እውነት ነው
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 7 ай бұрын
እውነት ነው ወላሂ😢😢
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 7 ай бұрын
እውነት ነው😢
@user-xg4ki5fc1s
@user-xg4ki5fc1s 7 ай бұрын
100.tekikil
@sewmehon9860
@sewmehon9860 7 ай бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን ተጨካክነናል እግዚአብሔር ዘመናችንን በፍቅሩ ይለውጥልን 😢
@genetzenabu
@genetzenabu 7 ай бұрын
Amen amen amen
@ngstikiros4530
@ngstikiros4530 7 ай бұрын
በጣም
@user-cs2lk7nz5e
@user-cs2lk7nz5e 7 ай бұрын
እንደሻማ ቀልጠን የቤተሰብ ክህደት ሲጨመርበት ያማል ! የከተማ ልጅ ወይ መሬት ወይ ቤት የለው ትተናቸው የሄድነው ቤተሰቦች ቤት ተመልሰን ገብተን ብራችን ሲያልቅ እንደ እብድ ያዮናል
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 7 ай бұрын
Yes that's true
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 7 ай бұрын
ትክክል በተለይ የከተማ ልጆች ብንስራም ምንም መያዝ አንችልም ብቻ የኛን ነገር ፈጣሪ ያስበን
@user-rc2tk7qb5j
@user-rc2tk7qb5j 7 ай бұрын
እውነት ነው ❤❤❤
@haregewoyntekeste3067
@haregewoyntekeste3067 7 ай бұрын
Yenateyew kehedet yegermal . Enate Endet endezhe taregaletche ?
@nanibelete8583
@nanibelete8583 7 ай бұрын
ፈጣሪ ከዚህ ይሰውረን አንዳንድ የሚያስቡም ቤተሰቦች አሉ ፈጣሪ ይባርካቸው❤❤❤
@deborah9291
@deborah9291 7 ай бұрын
እረብ እገር የምትኖሩ እህቶች ይህ ትልቅ ትምህርት ነው እባክችህ ስው እትመኑ ቤተስብም ቢሆን❤🙏
@merytedy8075
@merytedy8075 7 ай бұрын
ከቤተሰብ በላይ ምን አለ 😢😢😢በጣም ያሳዝናል ባንክ አይታመን መጭበርበር ቤተሰብ ይታመን ባል አይታመን ልጅ አይታመን አይይ ዘመን😢😢😢😢😢😢
@hawaahmed5380
@hawaahmed5380 7 ай бұрын
በትክክል
@deborah9291
@deborah9291 7 ай бұрын
@@merytedy8075 ዘመኑ በጣም ክፉ ሆኖ እለ በእርግጥ ግን የለፍችሁበትን ገንዘብ ባንክ እስቀምጡ እረብ እገር የሚኖሩ እህቶች ብዙ ጊዜ እንዲህ እይነት ክደት ይገጥማቸዋል በቃ ከዚህ ተማሩ እግዚአብሔር ክቀማኛ ከካሐዲ ይጠብቃችሁ 😘❤️🙏
@user-so1ov8qs8s
@user-so1ov8qs8s 7 ай бұрын
😢😢
@gafat
@gafat 7 ай бұрын
እንዲህም እየሰማሁ ዛሬም የማልማረው ነገርስ ዛሬም ድረስ የሰራነው ገንዘብ እጃችን ላይ የማይቀመጠው ነገር የእኛን ህመም ከእግዚአብሔር ውጭ የሚረዳን የለም ኡፍ የልብ ውስጥ እሳት 😢😢😢
@gowithyidu748
@gowithyidu748 7 ай бұрын
ባላችሁበት ሀገር አካውንት መክፈት አትችሉም ወይ ቤት ውስጥ ማስቀመጥ አይቻልም ?
@user-ws8yo1lo1i
@user-ws8yo1lo1i 7 ай бұрын
እኔም ያዉ ነኝ ካለፈ መማር አቃተኝ
@uaeead407
@uaeead407 7 ай бұрын
​@@gowithyidu748አሁን መግስት እያመቻቸ ነዉ ለሰራተኛ እማይከፍሉ ማዳሞች ስላሉ አሁን ተጀምሯል በፊት ግን የለም እቤት ብታጠራቅሚም እደ ድገት ቢያገኙብሽ አረብ ባለጌ ነዉ ሰርቃነዉ ብለዉ ይላሉ አይናቸዉ መጥፎ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቀን
@fevenkassahun4095
@fevenkassahun4095 7 ай бұрын
ኧረ ቆይ ብር ማስቀመጥ ለምን አትጀምሩም የራሳችሁን?
@SmiraMuhaamed
@SmiraMuhaamed 7 ай бұрын
አይ እኛ ስደተኞች በቤተሰብ በጎደኛ በዘመድ በመንግስት እንደተካድን 😢😢😢
@aasala2807
@aasala2807 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢ኡፍፍ ሲሰለች
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 7 ай бұрын
የኔ እናት አንችም ማመንሽን አበዛሽው እኮ የዋህ ስንለወጥ አይወዱም አንዳንድ ቤተሰቦች ቢያንስ ከወለደች በሃላ እንኳን ብሯን ባትበሉባት😢😢😢😢 አይዞሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ
@Truth-12
@Truth-12 7 ай бұрын
Wuch ager sithon.. le family betam tiraraleh.. alferdibatem
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t 7 ай бұрын
ኑ እንስማ ጆሮ አይሞላ መችስ የኛ የስደተኞች ስቃይ ማለቂያ የለውም😢😢😢 ሀገራችንን ሠላም ያድረግልን ያላስብነው ረዝቅ ስቶ ለሀገራችን ያብቃንንን🎉❤
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 7 ай бұрын
Amen amen amen
@misrakmendaye6635
@misrakmendaye6635 7 ай бұрын
Wey, you made me laugh 😃
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 7 ай бұрын
አሚንን ሀቅ ነዉ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ አፊያ እና ሀያቱን ወፍቀን ቅንቅፋቱን አላህ አንተ ያዝልንን
@menetewabtekeste3600
@menetewabtekeste3600 7 ай бұрын
ጠቅላ ላ ቤተሰቡ የማፈያ ቡዱኖች ናቸዉ አንችም ልብ ይጎልሽል ተመርመሬ።
@user-qb6dr7mg8m
@user-qb6dr7mg8m 7 ай бұрын
አንቺ ነሽ ጥፋተኛ ባለፈው ነገር መማ ትችይ ነበር በራስሽ አካውንት መላክ ነበረብሽ እህቴ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን
@genetdejene4577
@genetdejene4577 7 ай бұрын
አረብ አገር ያላቹ እህቶች ይህ ለናንተ ትልቅ ትምህርት ነው 😢
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 7 ай бұрын
ልክነሸ 100%
@werkeyefaseha4122
@werkeyefaseha4122 7 ай бұрын
ትክክልነሽ፡ይገርማል
@werkeyefaseha4122
@werkeyefaseha4122 7 ай бұрын
ማንይታመናል፡ከፈጣሪ፡ዉጪ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 7 ай бұрын
@@werkeyefaseha4122 ማንም
@hiwotadefris1943
@hiwotadefris1943 7 ай бұрын
​@@werkeyefaseha4122@@
@gedag5658
@gedag5658 7 ай бұрын
ኑሮ ሲወደድ ሞራል ይጠፋል ሁሉም ራስ ወዳድ ይሆናል ኑሮው በዚህ ከቀጠለ ገና ብዙ እናያለን እንሰማለን
@tigist9810
@tigist9810 7 ай бұрын
እዉነት ነው ሰዉ ገንዘብ አምላክ ሆኗል እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸዉ
@amenyeeagel7936
@amenyeeagel7936 7 ай бұрын
የኑሮ ውድነት ሳይሆን ቀማኝነት፣ አደራን መብላት ነው...አዎ በደናው ቀን እንዲህ አፍጦ አይገለጥ ይሆናል ግን እንዲህ ምህረት የለሽ ዘረፋ ሲጀመር ውስጣቸው ካልነበረ ከየትም በኖ አይመጣም...specially ደግሞ እንዲህ እደርሷ ለቤተስቧ ከቢገባው በላይ ዋጋ የከፈለች ሴት! Just shut up!
@clickcell4333
@clickcell4333 7 ай бұрын
ሀመልማል አባተን ትመስላለች የኔ ቆንጆ❤
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 7 ай бұрын
ሀመልማል አባተን ሳይሆን የሺ እመቤት ዱባለን ነው የምትመስለው
@bemenetbayi9972
@bemenetbayi9972 7 ай бұрын
በጣም አመልማልን ትመስላልች
@raheltadesse5210
@raheltadesse5210 7 ай бұрын
Hamlemale yes
@user-hc7ch1fs2m
@user-hc7ch1fs2m 7 ай бұрын
የእኔ እናት አረብ አገር እንደሄድኩ ተበድራ ቤት ገዝታ ባለቤት አድርጋኝ ሰርቼ ከፈልኩኝ ነፍሶን በገነት ያኑርልኝ
@KamilaAli-fg5sr
@KamilaAli-fg5sr 7 ай бұрын
❤❤
@atsedegena
@atsedegena 7 ай бұрын
oh
@Hirut-teshome
@Hirut-teshome 7 ай бұрын
ታድለሽ
@MenbereDemamu
@MenbereDemamu 7 ай бұрын
ነፍሳቸውን ይማር መልካም እናት
@senaitgetaneh6943
@senaitgetaneh6943 6 ай бұрын
ውይ ግን ክፋታቸው
@MimiMisi-sk6sp
@MimiMisi-sk6sp 7 ай бұрын
አመልማል አባተ በወጣትነቷ
@user-sn5nj5ek1m
@user-sn5nj5ek1m 7 ай бұрын
የማዳብ ቅመሞች እባካቹ ለጋዜጠኛው ወድማችን።ስጦታ እንስጠው ይሄ ውድማችን።ስደቶኞችን እየጠራ እንደንማርበት ስለሚያደርግ❤
@zebibamudesir4785
@zebibamudesir4785 7 ай бұрын
እሱ የዩቲዩብ ብር አለው አርፈሽ ስራሽን ስሪ እንዲ በሚረባውም በማይረባው ብርሽን አታባክኚ
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j 7 ай бұрын
​@@zebibamudesir4785😂😂😂😂😂
@hiwot-
@hiwot- 7 ай бұрын
​@@zebibamudesir4785😂😂😂😂😂😂
@Sabit33
@Sabit33 7 ай бұрын
@@zebibamudesir4785 እሰይ ደግ አረግሽ አሁንስ አበዙት. ለማንም ብራችንን እንረጭና ከዛ ትንሽ ቆይቸ ተቸገርን ብለን እናለቅሳለን
@HhGg-fn5qz
@HhGg-fn5qz 7 ай бұрын
ኤሄ እየዬሽለት ለክ ከደረግሽለት ስጦተ ሰጠሽዉ መለት ነዉ
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 7 ай бұрын
ቆይ ግን ለጋዜጠኛው ያለኝ አክብሮት ከፍ ማለቱ እንደተጠበቀ ሆኖ አረቦቹማ የሆነ ነገር ረግመው ነው ደመወዛችንን ሲከፍሉን😥 ምን ልበል 95/ 100 አይባረክም😳
@ttww9470
@ttww9470 7 ай бұрын
ጅላጅል ምድነው የምትይው አረቦቹ ምን ያረጉሺ ሱበሀን አላህ
@buzinesh9207
@buzinesh9207 7 ай бұрын
❤❤
@zeritutube
@zeritutube 7 ай бұрын
ዉደ ያስብላል ግን ላባችንን ጠብ አርገን እግራችን እስቀጠቀጥ ሰርተነወ የማከፍሉን😢😢
@zeritutube
@zeritutube 7 ай бұрын
​@@ttww9470ቢቸግራት እኮነወ ሁሉም ተበላሁ ተካዳኩነወ ስራችን ከባድነወ😢😢
@Isamuntaha
@Isamuntaha 7 ай бұрын
ኡንኳን አሰሪ ቀርቶ የወለዱን ያለ ቦታው ቢረግሙን አይደርስብንም እኛ ላባችንን ጠብ አድርገን ሰርተን ባመጣነው ብር እንዴት ነው የነሱ እርግማን ሚደርስብን ???
@nejatliben6293
@nejatliben6293 7 ай бұрын
ሰዉ በሰዉ በገዛ ዘመድህ በእናት በቤተሰብ መካድ እጅግ በጣም ያማል በርቺ እህቴ
@neimacool6507
@neimacool6507 7 ай бұрын
እውነት ነው ይህ ታሪክ የብዙ ቤተሰብ ታሪክ ነው ! እህት ወንድም ቢከዳ እናት ግን ልጆቿን እንዴት በእኩል ማየት ያቅታታል?😢
@almfiramandefro3252
@almfiramandefro3252 7 ай бұрын
በጣም በጣም የሚገርም ቤተሰብ ነው አይዞሽ እግዚአብሔር አይጥልሽም በርች ጋዜጠኛው ትልቅ ትምህርት ነው እየሰጠህን ያለው ሳላመሰግንህ አላልፍም
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q 7 ай бұрын
አለም ሰገድን በጣም ነው የምወዴው የማከብረው ምርጥ ወንድም ነክ አንተን የመሠለ ባልም ሰቶኛል ድምፁም ሳይቀር አንተን ነው የሚመስለው አላህ እንዴኔ አይነት ባል ይስጣችሁ ያላገባችሁ እህቶች
@fayzafayz9816
@fayzafayz9816 7 ай бұрын
ማሻአላህ መታደል ነው ❤❤❤ አንድ ሰው ለረሱ የወደደውን ላሌላው ሲመኝ እንዴ ያስደስታል አላህ እስከ መጨረሻው ያማረ ያድርግልሽ እህቴ ❤❤
@zinetmohammed9484
@zinetmohammed9484 7 ай бұрын
አሚን እህት አላህ መጨርሻችሁን ያሳምረው ፍሬሽ ከሆናቹ ግን .......
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q 7 ай бұрын
@@fayzafayz9816 አሚን አህቴዋየ 🌹🌹
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q 7 ай бұрын
@@zinetmohammed9484 አሚንን እህቴዋየ 🌹🌹
@Tig729
@Tig729 7 ай бұрын
የብዙዎቻችን ቤተሰቦች ስንለወጥ ለምን ደስ አይላችሁም ቢገባችሁ ለውጣችን ለናተው ነው።
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 7 ай бұрын
ጥቅማቸው የቀረባቸው ስለሚመስላቸው እንድንለወጥ አይፍልጉም
@melestesfay5687
@melestesfay5687 7 ай бұрын
ውይ የኔእናት አሳዘንሺኝ እግዚአብሔር ቅንነትሽ አይቶ ከፍ ያለ ኑሮ ይስጥሽ ሁለት ልጆች ወለድኩ ስትይ በጣም ደስ አለኝ እንዲህ የዋህ ሆነው ቤተሰብ ሲረዱ እድሜያቸው ያለፈባቸው ብዙ ሴቶች አሉ
@rozalove7257
@rozalove7257 7 ай бұрын
ጉድ እንደው ዘንድሮ ስንቱን ሰማነው እስኪ ላዳምጥ መቸስ ጆሮ በቃኝ አይል 😢 እኔስ አልሀምዱሊላ ከኔ በላይ ለእኔ የሚያስቡ ቤተሰቦች አሉኝ አላህ ይጠብቅልኝ አንችም አላህ ይገዝሽ እህቴ የአረብ አገርን ስቃይ እኛ እናቀዋለን 😢😢😢
@bezamengesha22
@bezamengesha22 7 ай бұрын
አሚን ይጠብቅልን ሮዚየ❤❤የኔም ከነሱ ደስታ ይልቅ የኔን ያስቀድማሉ 😢ያስቡልኛል ነይ ይላሉ አለንልሺ አይቸግርሺም ይሉኛል ቤቴንም እየጨረሱልኝ ነው በጠለብ ደመዎዝ ያውም ስንት አይነት ጉድ እንሰማለን ልክ ነሺ ጆሮ ቢሞላ አልቆልን ነበር😂
@SoSo-kd5ji
@SoSo-kd5ji 7 ай бұрын
ዉነት ምላቹ የስደት እህቶቼ እድ ላይ ተገናኝተን የሆድ የሆዳችን ባወራን እዴት ደስ ባለኝ
@hanashewandgn6188
@hanashewandgn6188 7 ай бұрын
እፍፍበጣም😥😥😥💔
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 7 ай бұрын
በዚ ሚዲያ የሚቀርብ ነገር ሁሎ አሰተማሪ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ቤተሰባቹንም በልኩ እመኑ
@zeritutube
@zeritutube 7 ай бұрын
እደዉ በየቤቱ ስት ጉድ አለ😢😢 አይዞሽ አሌክስ እባክህ የስርኩት ነገር እደትሆነች 11:42 ❤
@azbekasaun1468
@azbekasaun1468 7 ай бұрын
የእዉነት የሐረብ ሐገር ሰዉን ብር የሚበላ ሰዉ ደም ይሁንበት ማሪያምን አረቦቹ ሲስጡን ያልተባረከ ይሁን ብለዉ መሰለኝ የሚሰጡን ፈጣሪዬ ሆይ በቃችሁ በለን😢😢😢😢😢😢😢
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 7 ай бұрын
አረረረረረረረ አውሮፓም ያለነው ሙልጭ ታርገን ተበልተናል
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 7 ай бұрын
የአላህ ጠሩ፠ነገር መቸ ነዉ የምንሰማዉ በሰዴት ተከራተን በቤተሰብ ከመከዳት አንተ ጠብቀን ያረብ
@gadisefantahun5023
@gadisefantahun5023 7 ай бұрын
ምንም ቢሆን ቤተሰብ ነው የምትሉ አላቹ አይደል እኔ ልገራቹ ቤት ገዝቼ እናቴ ስጣ ከእንጀራ አባቴ ጋር ሆና ብሬን በሉት እሱም ይሁን ብዬ ትቼው ነበር ስራ ላይ ሆኜ ከፎቅ ላይ ወደኩኝ 3ፎቅ ወደ መሬት ወገቤ ተሰበረ 5ወር ተኛው ሆስፒታል ወደ ሀገር ስገባ አንድ ሳምንት እንኳን አላስታመመችኝም ፈጣሪ ይመስገን እኔም ዳንኩኝ ቆሜ ሄድኩ ዛሬ ተመልሼ ስስደድ ልጆ መሆኔ ትዝ አላት ብቻ ከፈጣሪ ውጪ ማንንም ተስፋ አታድርጉ በቃ ከቻላቹሁ ለራሳቹ ኑሩ
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j 7 ай бұрын
አብሺሪ
@SelamSelam-be3gy
@SelamSelam-be3gy 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ጠንክሪ ስለራስሽ ኑሪ
@nanibelete8583
@nanibelete8583 7 ай бұрын
መቼ ነው ከስደት ቆይታዬ ወደ ሀገር ገብቼ ደስ የሚል ኢወት እየኖርኩኝ ነው ምትል የለፋውበትን በሰላም እግንቻለው የምትል ስደተኝ እህት አንደበት ናፈቀኝ እር ተው ለስደተኞች እህቶቾ እናስብ የስደትን ስቃይ ያየ ይገባዋል ሁፍፍፍፍ እናት አይዞሽ የማይጥለው የሰማዩ አባት አይጣልሽ ❤❤
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 7 ай бұрын
እንደ እኛ ኢትዮጵያዊ ጨካኝ የለም ስግብግብ ቤተሰብ የሰንቱን ህይወት አበላሹ 😢😢😢
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 7 ай бұрын
ይህቺ የዋህ ልጅ ደሜን አፈላችው፡፡ የራሴ ገጠመኝ ነበረኝና ! ይህ ሁሉ ትእግሥት አስገራሚ ነው፡፡ ዘመኑ የወለድችም እናት ፤ የወለደም አባት የሚክድበት ዘመን ነው፡፡ የቆረቡ እናት የሌባ ተባባሪ፡፡ አንቺ ምሥኪን ሴት እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁንልሽ፡፡
@SelamSelam-be3gy
@SelamSelam-be3gy 7 ай бұрын
አሜንን
@zeburazzz8351
@zeburazzz8351 7 ай бұрын
ወይኔ ሠማኑን የሚቀርቡ ሠቴች አቤት እርጋታቸው ደስሢል የኔ እህት አብሽሪ የሁሉንም ማካካሻ ፍጣሪ ይካስሽ ስራ ለሠሪው ነው
@umsadat7681
@umsadat7681 7 ай бұрын
በጣም ወደድኳት የኔ ድቡክቡክ ልጅ ነው የምትመስለው ደሞ
@martatadesse7609
@martatadesse7609 7 ай бұрын
ይሄ ታሪክ የብዝዎች ነው😢
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ችግር አያልቅም እኔ አለምሠገድ ለማየትና ድምፁ ለመሥማት ነው የምገባው በአሁን ሠአት የኢትዮጵያ ችግር አያልቅም የመፍቴ ባለቤት ጌታ ኢየሡሥ መፍቴ ይሥጠን
@Haregi849
@Haregi849 7 ай бұрын
ውይ ያንችስ ከፋ ምን አይነት ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቤተሰቦች ለራሳቸው ብዬ እንኳ የምልከውን አባቴ አይሰጣቸውም። እህቴ እግዚአብሔር ዋጋሺን ይክፈልሺ ግን አንችም አበዛሺው ካለፈው ስህተትሺ አትማሪም
@dagikal7431
@dagikal7431 7 ай бұрын
ግን ምን አይነት ጥሩ ባል ነው ያለሽ እሱን ማመን ትተሽ ይሄን ሁላ ገንዘብ ቤተሰብ ጋር ማስቀመጥሽ እንደው ቢበላሽም የልጆችሽ አባት ቢበላው ይሻልሽ ነበር ። በዛ ላይ ካለፈው አትማሪም በጣም ትልቅ ስህተት ነው የሰራሽው ከቤተሰብሽ አልሆንሽ ከገንዘብሽ አልሆንሽ ብቻ በጣም ከባድ ነው ። በተረፈ ልጆችሽን ያሳፍግልሽ አስራት በኩራት አውጪ እሺ እህቴ
@weyiniy456
@weyiniy456 7 ай бұрын
አሆን አሆንስ አረብ ሀገር የመጣሁበት ቀን እንድረግመው የሆነኩኝ ነው ሁሌ ማልቀስ የኛ ነገር ስቃያችን በዛ 😢😢😢😢
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x 7 ай бұрын
ወይ ዘድሮ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር አባታችን ለስደተኞች ዋስጠበቃችን አተነክ ከመከዳት አድነን በገዛ ገንዘባችን ባበላን ባስተማርን ባኖርን የገዛ ቤተሰቦቻችን መድማት ማዘን በጣም ከባድ ነው
@zahraliban5714
@zahraliban5714 7 ай бұрын
ያንቺ ታሪክ ብዙ ሰው አይሞሮውን እየገለፀለት ነው።እጅግ አስተማሪ ነው ።
@uaeead407
@uaeead407 7 ай бұрын
አዎ ማርያምን
@fantayenegash4997
@fantayenegash4997 7 ай бұрын
የዋሕነትን የመሰለ ጎጂ ነገር የለም ብዙ ሰዎች ደግነት ሞኝነት ይመስላቸዋል ግን አይዞሽ እግዚአብሔር እንደመልካምነትሽ ይረዳሻል
@almaztlahun7337
@almaztlahun7337 7 ай бұрын
በጣም አስተማሪ። ነዉ ፕሮግራምህ። ትትናህ ሁሉ ነገርህ በጣም ጥሩ ነዉ በርታ
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 7 ай бұрын
እንኩዋን ደና መጣቹ ኮመንታተሮችንም ጨምሮ እስቲ ላይክ ግጭኝ ፈልጌው ነው ደስ ይለኛል ማነው እንደኔ ስደት የሰለቸው 🥹🙆🏽‍♀️
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
ወንድምስ እንደኔ ወንድም ያለውን ወንድም ያድላቹ እህቶቼ የእህቶቹን ተለውጠው ተሎ ወደ ሀገር እንዲገቡ የሚጠባበቅ የሚጓጓ እንጂ❤ የእህቶቹን የሚያወድም አደለም ማሴተዋል ይስጣቹ እራስ ወዳድ የሆናቹ ቤተሰቦች ስንቱን አይታ ችላ ያመጣችውን ብር ምናለ ለሷም ብታስቡ😢
@HaJc-in1yb
@HaJc-in1yb 7 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ አይቀይርባችሁ❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
​@@HaJc-in1ybአሜን አሜን አሜን❤❤❤
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 7 ай бұрын
ተመሥገን የኔም ወንድም ፈጣሪ አይቀይርብኝ እንጂ ለእኔ ሟች ነው
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
@@HayatHayat-zc8hf እሰይ በብዛት ኮሜንት ላይ የተበደሉትን ስለምናይ የኛ መልካም የሆኑትን ደሞ ማመስገን አለብን ከፈጣሪ በታች አሜን አይለውጣቸው
@fatmah6936
@fatmah6936 7 ай бұрын
እህት እዳሰብሺዉ ያዲረግልሺ ግን እኔም ተናሸን በጣም ጨዋ ጡሩ የሚባል ሁላችንም የምንወደዉ የስደተኛ ገዘብ ጨዉ አለዉ ሲአገቡ ወዲ ልጂ ይቀየራል የቡኩን ብር ላክልን በሉ እኔ በምነት ብቻኖሬ 0 አገኝሁ
@-feshetamedia3296
@-feshetamedia3296 7 ай бұрын
የኔ እህቴ በሆነብሽ ሁለ ከልቤ አዝኛለሁ ቤተሰብን ለመጥቀም ለማስደሰት ያለሽ ዳርቻ የሌለው ጥረት እጅግ ያስደንቃል እግዚአብሔር ምንጊዜም ከኖች ከየዋሆች ዘንድ ነውና ፈጣሪ ይካስሽ
@yasinearefate
@yasinearefate 7 ай бұрын
ምን ዓይነት ኢሊሙናቲ የሆነ ቤተሰብ ነው ያለሽ።ባንቺ ልፋት ከድህነት ወተው መልሰው አንቺን ለማደህየት የሚጥሩ ናቸው። በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ።
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 7 ай бұрын
😂😂😂
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 7 ай бұрын
ምስኪን ግልፀነትሽ እደኔ ነው ግን እውነት እኛ ተረግመናል የተሰደድን😢😢
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 7 ай бұрын
ስታሳዝን. 😢 እንዲሁ ስሰማት በጣም አቀኛ መሆኗን አወኩ!! እግዚአብሔር ይሁንሽ ሌላ ምን ይባላል. ሰው እንደው አውሬ ሆኗል!! እንኳንም ልጆች ያፈራሽ ቀሪ ሀብቶችሽን.
@sablasabla4975
@sablasabla4975 7 ай бұрын
😢😢😢😢ትክክልነሽ
@yared1971
@yared1971 7 ай бұрын
በረከት ይብዛልሽ!!!! ከተደረገብሽ ክፋት በላይ ደስተኛ ነሽ!! ባንቺ ብዙ ሰው ይማራል ብዬ አስባለሁ በተለይ ብንሄድ ይሻላል ብለው በራሳቸው ላይ የሚወስኑ ወገኖቻችን ሁሉም ያልፋል ትልቁ ነገር ወደፊት በሚጸጽትሽ ነገር ላይ አትወስኚ ሁላችንም ነገ ሞቾች ነን
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 7 ай бұрын
በጣም ከባድ ነገር ነው ቤተሰብ ያህል እንደዘራፊ መሆኑን ማየት በጣም ያሳዝናል ኣይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይበቀላቸዋል ዋናው ጤናሽ ነው ከዚ በላይ እንዳይጎድሽ ኣንችም ለጆችሽም ከነሱ ርቀሽ ትዳርሽን በሰላም ኑሪ 😢
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 7 ай бұрын
እኔ የብር ጣም ሳላቅ16አመቴ አንድ ብዬ አረብ አገር ስሄድ የባክ ደፍተር በስሜ አውጥቼ ነው የሄድኩት አንቺ በመጀመሪያው ነበር መማር ያለብሽ
@jkedja
@jkedja 7 ай бұрын
አንቺ ግን ደግነትሽ 1000%ነው በጣም ከምንም በላይ ደግ ነሽ ፈጣሪ የውስጥሽን ደግነት ና የዋህነትሽን አይቶ የደከምሽበትን ሐቅሽን ይመልስልሽ።አይዞሽ የየዋህ አምላክ ይርዳሽ።
@user-uz9lj8bl4k
@user-uz9lj8bl4k 7 ай бұрын
የመከዳትን ስሜት የሚያውቀው የተከዳ ሰው ብቻ ነው እኔም በስደት ስንት ሆኘ የለፋሁበትን የ 4 አመት ደምወዜን አጎቴ ክዶኛል አንድ ብር እንኳን አልሰጠኝም😢😢 እኔ ግን አምኘው ነበር ለእሱ የላክሁለት የላከኝም እሱ ነበር ለካስ በእኔ ድህነቱን ለማራገፍ ነበር የላከኝ
@Netsi19344
@Netsi19344 7 ай бұрын
በጣም የሚገርመኝ እናት እኳን ትከፋብናለች ስደት ስንወጣ ይረሱንና ብሩን ይለምዳሉ እናትም አስቸጋሪ ልጇን ትወዳለች የጉዳገር ህግ የታልና ነው መድሀኒአለም ይሁንሽ
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 7 ай бұрын
አይገርምም አናት ደግሞ ቆራቢ ነች አሉ ድንቄም
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 7 ай бұрын
ትክክል😢
@asniit1199
@asniit1199 7 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ገንዘብ ከሰው የበለጠበት ጊዜ
@selamSeksm-jf1ru
@selamSeksm-jf1ru 7 ай бұрын
የሼመቤትን ዱባለንትመስላለች
@kemekem
@kemekem 7 ай бұрын
ባልሽን አስቀምጠሽ ቤተሰብ ትጦሪያለሽ ሲጀመር ትዳር ውስጥ ከገባሽ ከልጆችስ አባት ከምትደብቂ ለባልሽ ልከሽ ስራ ብታስጀምሪው ምን ችግር ነበረው
@semutijemal5698
@semutijemal5698 7 ай бұрын
አሁን እያለቀስኩ ነው ምኮምተው ይሄ የኔ ሂወት ነው ወላሂ በጣም ያማል የውስጥ ሰላም ከምንም በላይ ነው 😢😢😢😢😢
@user-rz1hp9cy2g
@user-rz1hp9cy2g 5 ай бұрын
Ayzosh mare. ለራስሽ ያለሽው አንችው ነሽ ሰው ሁሉ አውሬ ነው
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 7 ай бұрын
እህታችን የተንከራትሽው ዘመን የለፋሽው ልፋት፣ ያመንሻቸው ቤተሰብሽ እንዲህ ሲያደርጉሽ ያማል፣ አይዞሽ ሐቅ የትም አይጠፋም
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 7 ай бұрын
አመልማል አባተ መሰለችን
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 7 ай бұрын
Awo temslalech 😂
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 7 ай бұрын
@@BT-yl3qg ገረመኝ አይ የኞ ነገር ምን ይሆን ሰለማዊ ሰልፍ እንዉጣ
@hanahana1960
@hanahana1960 7 ай бұрын
እኔ ራሱ እሷን መስለኝ ነበር በጣምነው ምመሰሳሉት
@zahrameloveislife1181
@zahrameloveislife1181 7 ай бұрын
በጣም ነው የሚመሳሰሉት ይገረማል
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 7 ай бұрын
እግዚአብሔር የመጨረሽችን ያሳምርልን እኛ ሰዎች ደግነታችን ጠፋ እኮ😢😢😢 ያማልን እህቴ ፈጣሪ እውነታው ያውጣልሽ ድካምሽ አንቺብቻነው የሚየውቀው😢😢😢8አመትነው ምርጥ ቤተሰብ አለኝ አሁን ፈጣሪ ቢፈቅድ ለገባነው ምን የመሰለቤት ሰረቶልኛ በአልሄጄነው ያስጀርኩት ።ተመሰገነ ለዚያደረሸኝ ፈጣሪ ።❤❤❤ ጥሩ ቤተሰብ ያጣችሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ😢😢እህቶቼ አትሸወዱ እራሳችሁም ጠብቁ😢
@Elhame5544
@Elhame5544 7 ай бұрын
ማንይሆን የሚያዝንልን ሁሉም ገንዘባችንንእንጂ ስለኛየሚያስብልን የለም በጣምየሚገርመው ነገርደግሞ ካለፈውስተታችን አለመማራችን😢
@NanaNana-or3my
@NanaNana-or3my 7 ай бұрын
ብር ክብር ይገባሐል በሌላ በኩል ብር ብርር ይበል በእውነት ዝምታን መረጥኩ እህቴ አሁንም አብዝቶ ይሙላልሽ መዳሐኒያለም አስታዋይነትሽን ጤናና እድሜ እመኝልሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖሩ በስደት ሀገር ላለነው እሚያዝኑልን በጣም ጥቂቶች ናቸው በተለይ ቤተሰብ እሚባሉ እርጉሞች ውጭ ሀገር ገንዘቡን ዛፍ ላይ ሸምጠን እምናመጣው ነው እሚመስላቸው😢ይህንን ስል እያዘንኩ ነው ለእኔ ለእኔ እንጂ ለእናንተ እሚባል ነገር አልፈጠረባቸውም 😢ሁላችንንም በተለያየ ቤተሰብ ተዘርፈናል😢ተከድተናል 😢የአሁኑ ደግሞ እሚገርመው የወለዱን እናቶቻችን አብረው የዚህ ክደት ተባባሪ መሆናቸው ነው😢😢😢😢
@user-eg5sz5hf7n
@user-eg5sz5hf7n 7 ай бұрын
ሰታምር ሀመልማል ተመስላለች
@almaw15
@almaw15 7 ай бұрын
የዚቸን እህቴን እዉነተኛ ታሪክ ስሰማ ልቤ አዝኖል ታሪኳን ሳትደባብቅ በመናገራ አክብሪያትአለሁ
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 7 ай бұрын
እኔኮ ግርም ሚለኝ ፍግተን በስጠን ከማመስገን ይልቅ አበደች ብቻ ልብ ይሰብራል😢
@MeskiFiker-jf3vb
@MeskiFiker-jf3vb 7 ай бұрын
በጣም ታሳዝናለች የኔ ከርታታ 😢😢😢😢 አንቺ ግን አበዛሺው ስተት ደጋገምሽ ፈጣሪ በልጆችሽ ያሳርፍሽ ሌላ ምን እላለው❤
@user-gu6cs5zi7i
@user-gu6cs5zi7i 7 ай бұрын
እኔ አስር አመት ሙሉ እየላኩ መጨረሻ ላይ ስለደከመኝ ሃገር መግባት ስለፈለኩ የምልከውን ገንዘብ ብቀንስባቸው ልጅሽን ነይ አሽልን ብለው አሉኝ እዳልሄድ የሃገራችን ጉዳይ ግራ ገባኝ አስር አመት ሙሉ ግጠውኝ ምንም እዳልተፈጠረ ነይ ልጂሽን አሽ አሉኝ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 7 ай бұрын
😢😢😢አይዞሽ ማማየ ስትልኪ በትንሽ በትንሽላኪ ለልጅሸ ቀለብ
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 7 ай бұрын
😥😥😥😥
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x 7 ай бұрын
የአላህ የስደት መጨረሻው ያማል አላህ መጨረሻችን አሳምረው ያረብ አላህ ቤተሰቦቻቸን አላህ ይጠበቃችው እሰኪ ያረብ የኔ እናት አላህ መልካምን ነገር ይሰጥሸ ሁሉም ለበጉ ነው
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 7 ай бұрын
ወይኔ እህቴ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ ፈጣሪ የስደተኞች አምላክ ይፍረድልሽ 💞💞💞💞
@makdassmakdass391
@makdassmakdass391 7 ай бұрын
እረ በጣም በዛ የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ቀልብ ይሰጣቸው የኔ ከርታታ ላንቺም ትእግሰቱን ይሰጥሽ የውላችንም እይወት እዴ ነው ቤተሰብ ልንቀይር እንወጣለን እነሱ ደሰግሞ እኛላይ ይቀየራሉ
@martinegash8386
@martinegash8386 7 ай бұрын
አንኴን ወለድሽ ልጆችሽ ናቸው ዘመዶችሽ
@user-oi9of5is3l
@user-oi9of5is3l 7 ай бұрын
ሀመልማል አባተ ትመስላለች
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 7 ай бұрын
ኧረ የሺእመቤት ዱባለን ነው የምትመስለው
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 7 ай бұрын
❤ኣይዞሽ የኔ እህት ፈጣሪ ከነልጆችሽ ይጠብቅሽ እንደዚ ለሚያደርጉ ቤተሰብ ፈጣሪ ልቦና ያድላቸዉ🎉
@Maya-bf7gs
@Maya-bf7gs 7 ай бұрын
አለምሰገድ. ጌታእድሜናጤናያብዛልህ እርጋታህ ትትናህ መረዳትህ በጣምነውማደንቅህ ይጨምርልህ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ለእናትሽ ስላደረግሽው መልካም ነገር እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችው ክፉው አይጫወትባችሁ ተመለሱ ንስሃ ግቡ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ንስሃ ግቡ እባካችሁ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 7 ай бұрын
ውይ ስታምሪ እግዚአብሔር የለፋሽበትን ላብ ይመልስልሽ::
@user-yh7ct5rd4b
@user-yh7ct5rd4b 7 ай бұрын
አለም ሰገድ በጣም ነዉ የማከብርህ ስነስረአትህንነ አዳማጪ ንትህን ስወድልህ አላህ ይጠብቅህ
@sabalule7915
@sabalule7915 7 ай бұрын
የኔ ማር ስታሳዝኚ ደሞ ቆንጆ ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት አይዞሽ
@raheltadese8983
@raheltadese8983 7 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል በስደት ተከራተን አገር ገብተን በማረፊያችን ሰሃት በቤተሰብ መገፍት ያማል ያችስ ቤተሰብ የከፋ ነው😢😢
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 7 ай бұрын
እህህህህህህ😢😢😢😢😢😢
@hayumamu1725
@hayumamu1725 7 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል
@shawaye5579
@shawaye5579 7 ай бұрын
Exactly 💯 😭😭
@ayeleasefa3497
@ayeleasefa3497 7 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት እ/ር ያቃል ማንም ዋጋ ባይሰጥሽ (ውለታው )ቤረሳም ፈጣሬ አይረሳሽ
@BeziBe
@BeziBe 7 ай бұрын
የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይካስሽ
@TigesAlebal
@TigesAlebal 7 ай бұрын
ይህ የኔም ታሪክ ነው ግን ጤና ይስጠኝ አሁንም ጠካራ ነኝ😢
@kurymengesha3926
@kurymengesha3926 7 ай бұрын
የአረብ ሀገር ብር እሳት ነው አይጠቅመውም አይዞሽ አንቺ ሰርተሽ ታገኝዋለሽ የነሱ እምነት መጉደሉ ያሳዝናል
@fatiya8477
@fatiya8477 7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የኔ እህት እኔም በአድርግላቸው 😢😢ይህውስ በስደት 10 አመቴ ነገርግን አንገቴን ማስገቢያ እንኳን የለኝም አሁንድክም ብሎኝልገባ አስባለው 😢😢ያማል
@hayumamu1725
@hayumamu1725 7 ай бұрын
አብሽሪ
@user-rf5zx9zw3l
@user-rf5zx9zw3l 7 ай бұрын
ሁላችንም ነን ማርያም ድክም ይላል ዋናው በጤና ለሃገራችን ያብቃን ድካም ብቻ 😢😢
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 7 ай бұрын
ስወቸ ሁሉም በየቤቱ ስንት ችግር አለ መስላችሁ እግዜኦ😢😢አይዞሽ እናት
@beautifuloromiya4288
@beautifuloromiya4288 7 ай бұрын
እናትዬ እግዚአብሔር የእጆችሽን ስራ ይባርክልሽ ሁሉንም እግዚአብሔር ያያል አይዞሽ እግዚአብሔር ገና በብዙ ይባርክሻል
@seblealemtshay481
@seblealemtshay481 7 ай бұрын
ወይ እኛ ክርትትት ብለን እንቅር!!! ማረፊያችንን ስጠን ቸሩ መድሀኒአለም መጨረሻችንን አሳምርልን
@user-cm6tt7kk5g
@user-cm6tt7kk5g 7 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏❤
@user-gw9qq7zi2n
@user-gw9qq7zi2n 7 ай бұрын
የኔ እህት ለገንዘብ ብለው ሂወትሽን እንዳያጠፉት ህግ የለም ለልጆችሽ ታስፈልጊያቸዋለሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-rc2tk7qb5j
@user-rc2tk7qb5j 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ቤተሰቦች በጣም ባለጌዎች የማይታመኑ ስለሆኑ ስደተኞች ስለ ራሳችሁ ብቻ አስቡ ቅድመ ጥንቃቄ ውሰዱ
@Fafi-yj8qr
@Fafi-yj8qr 7 ай бұрын
አብሽሪ እህታችን ሀቅሽን አላህ ይመልስልሽ ወላሂ ለኛ ይህ አይገባንም ነበር ከደህነት ላወጣናቸው አይይ የዋህነት ልብ ይሥጠን ይህንም እየሠማን አሁንም አንማርም አያሥችለንም አለም ሠገድ በርታ በጣም ነው የምወድክ ከልጅነቴ ጀምሮ እሰማ ነበር ረቅ መአድ በረዲዎ❤
@rozahjerusalem3156
@rozahjerusalem3156 7 ай бұрын
ሀረብ ሀገር የሰራን ልጆች አናትም ሳትቀር ይጨክኑብናል ገንዘባችን እንጂ እኛን አይፈልጉንም ከሰዓት አንዱ ነዉ የታደለ ቤተሰብ ያለዉ ለራሳችን ሳንኖር
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 7 ай бұрын
እውነት አለምስገደ በጣም የምወደህ በጣም የማክብርህ እግዚአብሔር ለአገሬ ያብቃ እንጂ እኔም በአንተ ተስፍ አለኝ😢😢😢 ስው ባይኖር በአንተ እኩልንት ፈራዳ ሃሳቤ ይፈታል ብይ ተስፍ አለኝ የኔ ክርታታ እስኩ ላደምጥ መችም ጀሮ አይሙላ
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji 7 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ እስቲ ከቤተሰብ በላይ ማን ይታመን ከባድ ነው መጨካከናችን ግን ለብዙዎች ትምህርት ሰጪ ነው ተባረክ አሌክስ እንጠብቃለን ክፍል 2 ትን
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 3 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН