Рет қаралды 139,795
ሊደመጥ የሚገባው የ ሰኔ 12 ቅዱስ ሚካኤል ያደረገው ተዓምር እና የባህራን ሙሉ ታሪክ አድምጡ
የትምህርቱ ርዕስ - ሰው የጣለውን እግዚአብሄር አነሳው ፡፡
ስብከቱ የተሠጠበት ቦታ - በሻሌ ንቡ ሚካኤል - ሰኔ 12
ንቡ ሚካኤል ለምን ተባለ - ቤተክርስትያኑ ከተቆረቆረ ከ ቀናት በኋላ በ ቅዱስ ሚካኤል ንግስ ቀን ላይ ንቦች ተመው ወደ ቤተ መቅደሱ ገቡ፡፡ ከዛም ከወራት በኋላ በሐምሌ 19 ቀን ሌላ የንብ መንጋ ወደ ቤተ መቅደሱ ገባ ፡፡ ከዛም ማሩን ፀበል ውስጥ በመጨመር ለፀበልተኞች ተሰጠ፡፡
የእግዚአብሄር ድንቅ ስራም ታየ ብዙዎች ተፈወሱ እየተፈወሱም ይገኛሉ::
በተለይም ልጅ መውለድ ላልቻሉ ብዙዎች እየመጡ ልጅ አግኝተው ተመልሰዋል፡፡
እባካችው ለብዙ ክርስቲያኖች ይደርስ ዘንድ ላይክ ሼር ማድረግ ቤተ ክርስትያኑን እናስተዋውቅ ፡፡
በቀጣይ የሚለቀቁ ስብከቶችን እንዳያመልጣችው ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ፡፡
እነዚህን ስብከቶች ብታዳምጡ መልካም ነው፡፡
1. አባ ገብረ ኪዳን - አስሩ ልጃገረዶች - ለመናፍቃን ምላሽ ቁጥር 2 - • አባ ገብረ ኪዳን - አስሩ ልጃገረዶ...
3.ገዳም እየሄዳችው ያልተገቡ ነገሮችን ለመነኮሳት ትሰጣላችው | ሴቶች ቤቴን እርጩልኝ እያላችው | አባ ገብረ ኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan Germa • ሴቶች ኑ ቤቴን እርጩልኝ እያላችው ...
2- መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ልብን የሚያሳርፍ አዲስ ስብት
• አባ ገብረ ኪዳን - እጅግ አስደናቂ...
3-የድሮ ዘመን ናፋቂዎች ይሉናል - መጋቤ ሃዲስ ሮዳስ ታደሰ አዲስ ስብከት - • መጋቤ ሃዲስ ሮዳስ ታደሰ | ነገረ ...
2. ሴቶች ቤቴን እርጩልኝ እያላችው | አባ ገብረ ኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan Germa • ሴቶች ኑ ቤቴን እርጩልኝ እያላችው ...
4. መምህር ዘላለም ወንድሙ - ታማኝ እና ቸር አገልጋይ - ደጋግማችው ልሰሙት የሚገባ ትምህርት - • መምህር ዘላለም ወንድሙ - ታማኝ እ...
4. አስራት እና በኩራት መስጠት ለምን አስፈለገ | በዲያቆን ብርሀኑ አድማስ - • 👉አስራት እና በኩራት መስጠት ለምን...
5. ስምሽን ጠርቼ መቼ አፍራለው እጅግ ድንቅ ዝማሬ • 🛑ስምሽን ጠርቼ መቼ አፍራለው | ...
6. ምህረተአብ አሰፋ - የጃንሜዳው አስደማሚ ጉባኤ- • ምህረተአብ አሰፋ - ተዋሕዶ ሐይማኖ...
This video is an ethiopian orthodox tewahedo sibket at Beshale Nebu Mikael church - by memehir Haile Giworgis that gives you education on the orthodox tewahedo religion
PLEASE LIKE AND SHARE
በዚህ ቻናል ተጨማሪ ስብከቶችን ለማግኘት አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ፡፡
ለብዙዎች ይደርስ ዘንድ ላይክ እና ሼር ያድርጉ፡፡
ሀሳብ እና አስተያየት ኮመንት ላይ ይፃፉልን፡፡
ለyoutube ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ይህ video ከተመቻችሁ Like እንድሁም ይህ video ለሌሎች ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ share ሰብስክራይብ ያድርጉ እንዲሁም የደውል ምልክቱን ይጫኑ።
ሀሳብ እና አስተያየት ኮመንት ላይ ይፃፉልን፡፡
#ሚካኤል #ንቡሚካኤል #መምህር_ሀይለ_ጊዎርጊስ