አባ ገብረኪዳን '' የ ሀሰተኛ አጥማቂያን ጉድ '

  Рет қаралды 53,065

ethio zetewahedo ez tube

ethio zetewahedo ez tube

Күн бұрын

ለብዙ ክርስቲያኖች ይደርስ ዘንድ ላይክ ሼር እናድርግ ፡፡
በቀጣይ የሚለቀቁ ስብከቶችን እንዳያመልጣችው ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ፡፡
ሀሳብ አስተያየት ኮመንት
ወይም በ ቴሌግራም አድራሻዬ @henokezt ብትፅፉልኝ ይደርሰኛል
Time chapters
የቪድዮ ክፍሎች
0:00 መግቢያ
1:41 አጋንንት የሚመጣበት ምክንያት
5:09 መ/ር እዮብ ይመኑ - የዘፈን መዘዝ
6:04 Aba gebrekidan sibket 1
6:58 መ/ር ግርማ ወንድሙ
8:41 አጋንንት ማስወጣት በ አባ ገብረኪዳን ግርማ
11:31 አባ ገብረ ኪዳን ስብከት 2
14:06 አይነጥላ Aba Gebre kidan Girma sibket
16:12 eyob yimenu sibket
18:21 ልማድ እና ክርስትና
20:38 ethio zetewahedo media ይደግፉ
#abagebrekidan #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #sibketethiopianorthodox
#eotc #ethiopiaorthodox #eztube @henokezt
#sibketethiopianorthodox
#orthodoxtewahdo #orthodox_tewahido
Ethiopian orthodox tewahedo reaction vedio
eotc
ethiopia
This vedio is an Ethiopian Orthodox tewahedo reaction vedios that have educational value.
Subscribe to our channel👍✅👍
kzfaq.info/love/rd4Cii9...
Tik Tok ✅ tiktok.com/@ethio_zetewahedo_ez_tube
Instagram ✅ ethio_zetewahedo_ez_tube
facebook ✅ / ethyopiawi
#eotc #orthodox #eztube
#ethiozetewahedo #henokezt
#kezimkezam
#ethiopiaorthodox
#orthodoxtewahdo
1.የቅዱስ ሚካኤል ተዓምር - በ በሻሌ ንቡ ሚካኤል - ድንቅ ስብከት በ መምህር ሀይለ ጊዎርጊስ ----
• የቅዱስ ሚካኤል ተዓምር - በ በሻሌ...
2.አባ ገብረ ኪዳን - ለበርካታ ጥያቄዎች መልስ ሰጡ - እጅግ አስደናቂ ስብከት - Aba Gebrekidan Girma sibket 2021
• አባ ገብረ ኪዳን - ለበርካታ ጥያቄ...
3.ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ - አዲስ ስብከት | ደግመሽ ሀጢያት አትስሪ- 1 ----
• ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ - አዲስ ስብከት...
4.ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ " መላእክት ያማልዳሉ " አዲስ ስብከት ተለቀቀ - ለብዙዎች ጥያቄ መልስ የሚሰጥ
• ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ " መላእክት ያ...
5.ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ | ሳምራዊቷ ሴት | Diakon Henok Haile New Orthodox Sebket
• ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ | ሳምራዊቷ ሴ...
6.' ተዘጋጅታችሁ ኑሩ ' እጅግ ወቅታዊ ስብከት - በ መምህር ዘላለም ወንድሙ
• ' ተዘጋጅታችሁ ኑሩ ' እጅግ ወቅታ...
7.የተዋህዶ መዝሙር በወላይትኛ ተመልከቱ - ካኦ ካኦ - Kao Kao - Welaita Mezmur
• የተዋህዶ መዝሙር በወላይትኛ ተመልከ...
8.ከባድ ፍጥጫ 🔴 ኢዩ ጩፋ ማርያም ብዙ ልጆች አሏት መልስ በ ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ - አባ ገብረኪዳን - መምህር ዘበነ ለማ- -- • 🔴 ከባድ ፍጥጫ👉ለዮናታን እና ለ ...
#ethiopianorthodox #mezmurorthodox
#pastorbiniyamshitaye #eyuchufa #yonatanaklilu #devineshow #tizitawsamuel#tewahedo #zerfekebede #abagebrekidangirma
#yemankiya dewel
#tekel
#ቴቄል
#orthodox #ማርያም
#henokhaile #henok #ሄኖክሃይሌ
#ethiopianorthodox #mezmur #ethiopia #መዝሙር #ማርያም #ስብከት #sebket #sibket
#tewahedo #eotc #eotcmk #orthodox_tewahido #orthodox #orthodoxtewahedo #orthodoxmezmur #orthodoxchristian #newsibket2021 #ethiozetewahedo
#ethiopian #orthodox #libona
#mezmur #ethiopia #ethiopian #orthodox_tewahido #orthodox #tewahedo #ማርያም #መዝሙር #eshetumelese #melatnebiyu #henokdinku #abagebrekidan #henokhaile #engidawork
#seifufantahun #orthodoxtewahdo #orthodox #ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስተዋህዶ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
#Libonatube #seifuonebs #ethiopianorthodox
#eztube #ethiopiaorthodox #orthodoxtewahdo

Пікірлер: 371
@henokezt
@henokezt 8 күн бұрын
በ መ/ር ግርማ ወንድሙ እና መ/ር ተስፋዬ አበራ በኩል የተሰጡ ምላሾች አርብ 11 ሰዓት ላይ በሰፊው ይዳሰሳል እስከዛው Subscribe❤ Like በማድረግ ይጠብቁን❤️
@Kalkidan2112deru
@Kalkidan2112deru 8 күн бұрын
@@henokezt ተምብሉ (ርእሱ ) ላይ ) ንፁ ክርስቲያንነትን ያማከለ ይሁን
@henokezt
@henokezt 8 күн бұрын
@@Kalkidan2112deru ❤️
@slassyehans4435
@slassyehans4435 6 күн бұрын
😊😊 13:46 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅 15:22 😊
@AberaBedane-y6d
@AberaBedane-y6d 12 күн бұрын
አባታችን መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥልን አገልግሎታቸውን ያብዛልን
@henokezt
@henokezt 12 күн бұрын
አሜን❤️
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 12 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bemyself7818
@bemyself7818 12 күн бұрын
አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜ ይስጥልን
@beimnetgermamie4734
@beimnetgermamie4734 9 күн бұрын
መምህር ግርማ ወንድም ከአርባ አመት ምንፍቅና ያወጡኝ አባቴ ናቸው እድሜ ጤና ይስጥልኝ ።
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 9 күн бұрын
Amen❤❤❤🎉🎉🎉
@TitisStyle
@TitisStyle 8 күн бұрын
❤❤
@user-mz3gw8re3b
@user-mz3gw8re3b 2 күн бұрын
ይህን አሜን
@Michael-dw9qq
@Michael-dw9qq 11 күн бұрын
መምህር ግርማ ናቸው ለፈጣሪ መንበርከክንና የአምልኮ ሂወትን ያስተማሩን።እና አባታችንን አትንኩብን ሁሉም የየራሱ ጸጋ አለዉና!!!!
@malokoya8045
@malokoya8045 6 күн бұрын
በትክክል
@user-mz3gw8re3b
@user-mz3gw8re3b 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@SamsengSamseng-hx6bd
@SamsengSamseng-hx6bd 14 күн бұрын
መምህር ግርማን ከምትቃወሙ በሱባኤ ብትጠይቁ መልስ ታገኛላችሁ ምክንያቱም የእግዚኣብሔርን ስራ እየተቃወማችሁ ነው።
@mikiyasalemayehu8420
@mikiyasalemayehu8420 9 күн бұрын
የአባታችን መምህር ግርማ በረከታቸው ይደርብን!!! እንደዚህ አይነት እንክርዳዱን ከስንዴዎቹ እንድንለይ ትልቅ ውለታ ከፍለውልናል🙏
@finally7664
@finally7664 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን።
@natnaelalem270
@natnaelalem270 16 күн бұрын
የተያዘ ብቻ ነው ጉዳቱን የሚያውቀው እኛ ድነናል የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ባባቶቻችን ላይ አድሮ የአጋንንትን ሴራ አስተምአውናል አንቅተውናል አንድ ሰው ከፆመ ከፀለየ ከሰገደ ከቆረበ በራሱ ላይ ያለውን አጋንንት ማወቅ ይችላል ያባቶች ጥፋት ሰውን ስላዳኑ ነው? አባቶችን ባትነኩብን ደስ ይለኛል
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 12 күн бұрын
እዉነት ነዉ።ቤቴ ዉስጥ በዩቲዩብ ትምህርታቸዉን ስከታተል በልጄ ላይ በቡናና በጫት የተላከ የመተት መንፈስ ሁሉንም ሲለፈልፍና ሚስጢሩንና ማን እንደላከን የሰማሁት በሳቸዉ ማለትም በመምህር ግርማ የፈዉስና የትምህርት አገልግሎት ነዉ። በሳቸዉ ፀሎት እየተቀጠቀጠ እንደደከመዉና በሳቸዉ በሚቀጥለዉ አገልግሎት እንደሚሰናበት ስለተናገረ ነዉ። ማለት የፈለግኩት እዉነተኛ ከጌታ የተሰጡን አባት መሆናቸዉን ያወቅኩት በዚህ ነዉ።
@user-sl3xs4mo9s
@user-sl3xs4mo9s 18 күн бұрын
መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ ለምን አይገናኙም ምንድ ነው እስከዚ ከዋናው ከመ ምህ ግርማ መነጋገር አየሻልም ወይ ?
@WorkuIdea
@WorkuIdea 8 күн бұрын
ዳር ዳሩን እኮ ነው የሚሄዱት በዬትኛውም ሞራል እሳቸውን ቁጭ ከርጎ የሚጠይቁት
@user-xl5tb2dq6c
@user-xl5tb2dq6c 18 күн бұрын
እኛ ለምን የመምህር ግርማና የሌሎቹን ትምህርት እንደምናዳምጥ ታውቃላችሁ እኔና ችግሬ ከነሃትአቴ አፈፃፀም ስለሚገልጡ ብቻ አደለም መፍትሄ ስላገኘሁበት ነው. ራሴን አግኝቻለው, ለጥያቄዎቼ መልስም አግኚለታለው
@henokezt
@henokezt 18 күн бұрын
❤️
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 12 күн бұрын
እዉነት ነዉ። እሳቸዉን የሚቃወሙት መታች ደብተራዎችና አስመታችች ናቸዉ። ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@meseretmekonnen268
@meseretmekonnen268 18 күн бұрын
እግዚአብሔር መምህር ግርማን ተጠቅሞ አድኖኛል:: ቆጠሮዬ ተፈቷል,ሀጥያቴ ፉንትው ብሎ ታይቶኛል,በአምልኮ ህይውት እንድኖር ለስጋወደሙ እንድበቃ የመምህር ትምህርት ጠቅሞኛል ስለዚህ ሌላ ምስክር አልሻም:: ቢቻል አባቶቻችን የአንዱን ፅጋ አንዱ ሳይንቅ ቢያስተምሩን ጥሩ ነው::
@henokezt
@henokezt 18 күн бұрын
❤️
@Eftahbelen-cb7tn
@Eftahbelen-cb7tn 16 күн бұрын
ትክክል!! እድሜ ለአባታችን መምህር ግርማ
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 12 күн бұрын
እዉነት ነዉ እህቴ።❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl 10 күн бұрын
እውነት ነው መጀመራን የእሱ ከመቃወው በፊት በሱባዬ መጠየቅ ነው አንድም ፀበል ቦታ የሚጮህ መንፈስ የለም ማለት ነው መጀመራም ያለው ያወጡት ሌላ አልጨመሩም እናስተው
@amannmihiretab3355
@amannmihiretab3355 10 күн бұрын
እድሜ ለአባታችን ለመምህር ግርማ እድሜ ይስጥልኝ አባ መምህር ግርማ እንወዶታለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekditerefe868
@mekditerefe868 12 күн бұрын
አይ እዉቀት ማጣት ልቦና ይስጣችሁ አባት ተብይወች ለነመምህር ግርማ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሌሎቻችሁን ልቦና ይስጣችሁ
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 6 күн бұрын
ምን ልቦና ይሰጣቸዋል? በአንድ እጅ መስቀል በሌላዉ ዕፅ እየሆነ ነዉ እኮ እዉነተኛ የጌታን አገልጋዮች መለየት ያቃተን።አ ባታችን መምህር ግርማ በርሶ ፀሎት በቤቴ ዉስጥ ያየሁትንና የሰማሁትን በልጄ ላይ የተላከዉ የመተት መንፈስ ተጋልጦልኛል። ረጅም እድሜና ጤናዉን ይስጥልኝ። አንተ ገ/ኪዳን ወንጌል አታዉቅም ብታዉቅና ብታነብ ኖሮ ይሄንን መርዝ አትተፋም ነበር። ጌታ ይገስፅህ። ቆቡንም አዉልቅ ላንተ አይመጥንም ምክንያቱም ቤተ ክርስቲያንን ከሚወጉዋት ጠላት ትልቅ ጠላት አንተ ነህ። የመንደር ወሬህን ከምትለፈልፍ ንስሀ ገብተህ ወንጌልን አጥና ።
@hiwotmekonnen9141
@hiwotmekonnen9141 12 күн бұрын
አባ ገብረኪዳን እባኮትን አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙን አተንኩብን የመናል አዎ ንፁህ ሰው ሲታማ ያማል እግዚአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ሀብተ ፈውስ ሰጥቷቸዋል እያንዳዳችንን እንዴት እንደሚፀለይ ያስተማሩን ቤታችንበሰአታትእንዴት እንደምንፀልይ ያስተማሩንን እንዴት ከስም ክርስቲያን ወደእውነተኛ የለወጡን ለንስሀ ለቁርባን ያበቁን አባታችንን ለምን ታማለሁ ሐሜት ሀጥያት አይደለም ወይ ዳሮ ግን እየሱስን የቤተክርስቲያን ቄሶች አይደሉ ያሰቀሉት እኔ የሚገርመኝ የትኛው ሴጣን ነው በእግዚአብሔርን ሰም ጠርቶ በመላእክትን በፃድቃንስም እየጠራ ክፋ የሚያደርግ ወይም የሚያድን ግን እርስ በርሱ አይጋጭባችሁም በቃ ቅናት ምነም አይጠቅምም አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ሀብተ ፈውስ የተሰጣቸው ድንቅ ድንቅ አባት ናቸው በወንጌል ትምሕርታቸዉ ወይም ስብከታቸው የሚተካከላቸው የለም ድንቅ አባት ናቸው እሳቸውን ለማስጠላት የሚምክር አባት እራሱ ይጠላል ስለዚህ ባለውለታየን አትንኩብኝ ያመኛል እሚያሟቸው ጀርባቸው ጉድ አለ
@askalemariam4413
@askalemariam4413 11 күн бұрын
እኅቴ ወይም ወንድሜ ባለውለታህ/ሽ መምህር ግርማ ሳይሆኑ ራሱ ፈጣሪ እግዚአብሔር ነው።ስለዚህ ለአንድ ወገን ወግኖ ከመከራከር ኦርቶዶክሳዊ የሆነውን አስተምሮ ማወቅ አስፈላጊ ነው።እኛ እውነተኛውን አስተምሮ እንጂ የሰው ተግባር ብቻ ለምን እንመለከታለን???
@hiwotmekonnen9141
@hiwotmekonnen9141 11 күн бұрын
@@askalemariam4413 ታድያ ከማማት ለምን አይወጡም እኔኮ ትምህርታቸውን እከታተል ነበር ግን ማማት ሲጀምሩ ተውኳቸው ያውም አባታችንን እግዚአብሔር በቸርነቱ የፈጠረልንን እግዚአብሔር እኛን እንድማር ነው የፈጠራቸው ጠላትን ቢያንጫጩ ንቁ ጠላታችሁ ምናይነት እንደሆነ ምን እንደሚፈልግባችሁ እዎቁ እኛም ብዙ አውቀን በየቤታችን ጠላታችንን እያዳከምን ንሰሀ ገብተን ቆርበን ትክክለኛ ስለሆነ አይደል እኔ እምለው ፀልዩ ፁሙ ንስሀ ግቡ የምለው የተኛው መታች ነው እረተው እግዚአብሔር ይፈርድባችሗል የግዚአብሔር መገለጥ የታየባቸዉን አባት እረ ነውር ነው ማማት ሴጣን ለምን ተዋረደ እኔ አባታችጋ ሳንሄድ በቪድዮና ትምህርታቸውን በመከታተል ከነቤተሰቦቼ ድነናል ጠላታችንን አሸንፈና ለዚህ ነው አተንኩብን ያመናል የእገዚአብሔር ልዬ ስጦታ እግዚአብሔር እኛን ለማዳን የፈጠረልን
@finally7664
@finally7664 5 күн бұрын
@@hiwotmekonnen9141በጣም ትክክል ነህ ወንድማችን።
@dekebora
@dekebora 19 күн бұрын
እርግጠኛ ነኝ ዩትዮበሮች በየግዜው የነ መልዐክ መንክራት መ/ር ግርማን እና ሌሎች አጥማቂ የሚሏቸውን ፎቶ ተጠቅመው ቪድዮ የሚሠሩት ለ እይታ (view) ብቻ ብለው ነው ። ለገንዘብ ተብሎ እውነትን ለመደበቅ መሞከር በጣም ያሳፍራል ።
@user-mz3gw8re3b
@user-mz3gw8re3b 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ነው ሁሉም የተናገርሽው በጣም ያሳዝናል
@leouleleoule5037
@leouleleoule5037 8 күн бұрын
እንደዚህ አባቶች ባንድ ማምጣት መልካም ነው:: አባ ገብረ ኪዳን እባክዎ ስለሠው ማንነት እና ስራ ባፍዎም አያስገቡ:: እርስዎም የራስዎን መልካም ስብከት አጥግበውናል ይበርቱልን:: ሌሎችም የፀሎት ቤት በቤታችን ኖሮን እግዚን ዘወትር እንድናሱብ አርገውናልና ተባበሩልን እንጂ አትናቀፋብን::
@Darlingtonelectrics
@Darlingtonelectrics 5 күн бұрын
@@leouleleoule5037 🙏🙏🙏
@ablakatyablak6445
@ablakatyablak6445 9 күн бұрын
እግዚያብሄር አባ ግርማን ተጠቅሞ አድኖኛል የተመሰገነ ይሁን።🙏🙏 እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን🙏🙏
@eliyas12
@eliyas12 10 күн бұрын
መምህር ግርማን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን ሰይጣን ለምን አባረሩ ከሆነ ጥያቄው ሰዎች የሰይጣንን ድብቅ ሚስጥር ለምን እወቁ ነቁ ከሆነ ጥያቄው ሰይጣንን አትንኩት ወደ ሚለው መልስ ይወስደናል ማለት ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
@yousafkwt2178
@yousafkwt2178 8 күн бұрын
አባታችንመምህር ግርማ አድሜ እና ጤና ይስጦት ኑርሉን❤
@user-bp2oz3fq2k
@user-bp2oz3fq2k 9 күн бұрын
የእኛአባታችንመምህርግርማወንድሙ ድህነትን አግኝቻለሁ እግዚአብሄርክብርይግባውና በእርሰወበኩል ስለፈወሰኝእግዚአብሄርክብርይግባው ወለላይቱቅድስትድንግልማርያምክብሯይስፋ ❤❤
@user-rc8uo6vb5x
@user-rc8uo6vb5x 17 күн бұрын
እባካችሁ ክፍተት አትሰጡ በተሰጣችሁ መክሊት ተጠቀሙ ለአጋንንት ቲፎዞ አትሁኑ።በተሰጣችሁ መክሊት ተመላለሱ።መናፍስቱን አታስደስቱት።ማውጣት ካልተቻላችሁ በተሰጣችሁ ተመላለሱ።
@meron7563
@meron7563 8 күн бұрын
መምህር ግርማ ፆም ፀሎትን ስግደትን ምፅዋት መመፅወት ያስተማሩን አባት ናቸው።እኔ ስንት አመቴ አረብ ሀገር ስኖር አስራት ማውጣት አላቅም ነበር።ደሞዝ እቀበላለው መልሼ እበደራለው ።ከዛ አስራት አውጡ ይባረክላቹዋል ሲሉ እስቲ ብዬ ጀመርኩኝ።መስገድም ጀመርኩኝ።በህልሜ ከዝንጀሮዎች ጋር ከበውኝ እኔ የምበላውን እየበሉ።ወይኔ ምንድነው ስል ሠላቢ ነው አሉኝ።በርቺ ስገጂ ሲሉኝ ጓደኞቼ በቃ ቀጠልኩኝ።ከዛ ብሬ በረከተልኝ ጭራሽ ለሠው ማበደር ጀመርኩኝ።በ2አመት ውስጥ ቤት ገዛው መኪና ገዛው ቪትስ ባለቤቴ እየሠራባት ነው አርሴማን።የአስራት በኩራት ጥቅም ነው ይሄ ሁሉ።ስለዚ እሳቸውን እድሜያቸውን ያርዝምልኝ ክፉ አይንካቸው።የኔ መካሪ😢
@asferawzewditu9887
@asferawzewditu9887 19 күн бұрын
አሁን ድረስ አባታችን መምህር ግርማን ትቃወማላችሁ? ንቃ ባክ በራስ ላይ የደብተራ ወሬ እየሰማክ ግዜህ አታባክን
@BINYAMDEREGE
@BINYAMDEREGE 10 күн бұрын
መምህር፡ግርማን፡ወንድሙን፡አምላክ፡ይጠብቃቸው፡እኛ፡በእሳቸው፡ትምህርት፡ተለውጠናል፡ተመስገን፡ስላሴ።
@henokezt
@henokezt 20 күн бұрын
ለብዙ ክርስቲያኖች ይደርስ ዘንድ ላይክ ሼር እናድርግ ፡፡ ሀሳብ አስተያየት ኮመንት ወይም በ ቴሌግራም አድራሻዬ @henokezt ብትፅፉልኝ ይደርሰኛል huletegna chanalen join adru youtube.com/@henok_ezt?si=SEddKKTqn3mgcvZW
@Kalkidan2112deru
@Kalkidan2112deru 18 күн бұрын
@@henokezt ሀሜት ለክርስያን አይደርስም 😊
@EnjibuMulgeta
@EnjibuMulgeta 14 күн бұрын
Enya turunagernw masmetim mamerim minfaligew abatechin andun kaf andun zek eyaragechu sher comnt mitilut yadabilos wandim wayi ehit nachu
@JosaCar8210
@JosaCar8210 9 күн бұрын
አንተ በልቼ ልደር ባይ ጋዜጠኛ መሳይ ሹል በግ ነገር ደግሞ ምናለበት በነ አባ ግርማ በነ አባ ሳሙኤል የዳነውና ምስክርነት የሰጠው ህዝብ አያሳዝንህም ? ለክርስቲያን ይድረስ የምትለው የድህነት ክልከላውን ነው ወይስ ምኑ ነው ????
@user-le1oe7rn1l
@user-le1oe7rn1l 8 күн бұрын
መምህርግርማ ፈጣሪ የጠብቀወት ንሩልን እኔ ሁሉ እደርሰወ ቢሆኑ ጥሩ ነበር ስለሠው አያወጉም ሌሎችንም አትቃወሙም ምክረወን በልቤ ያኑርልኚ ይጠበቅወት
@TsehayBeyene-rc5xy
@TsehayBeyene-rc5xy 10 күн бұрын
❤❤❤❤ለአባታችን ለመምህር ግርማ እድሜ ይስጥልን ለአባ ገብረ ኪዳን ልቦና ይስጦት ሃዋርያት በጥላቸው ይፈውሱ ነበር ውሸት ነው ማለት ነው😢😢😢😢😢😢😢
@Hana-3838
@Hana-3838 19 күн бұрын
😭😭😭😭ኡኡኡኡኡኡ ሠለቸን የማንን እንሥማ ጌታሖይ ወዴት እንሒድ ግራ ገባን 💔💔💔
@helina123
@helina123 17 күн бұрын
እራስሽን አዳምጪ
@user-if6xw9bb8l
@user-if6xw9bb8l 15 күн бұрын
ምን ግራ ይገባሃል ሰው የሚፈልገው ሳይሆን እሚያፈልገው መከተል ወይም መማር በተጠቀመበትም መኖር ግዴታ ነው ፡ ሰው መዳን ይወዳል እውነት መታሰር ግን የለበትም ሳይፈልግ በክፉ መናፍስት ታስሮ ሱሰኛ መሆንና ውድቅ የሐጢአት መገዛት መሆን ግን የለበትም ፡ስለዚ እማይገናኝ ነገር ማገናኘት ተገቢ ኣይደለምና ተረጋጊ እሚሳፈልግእን ፈልጊ በዛም ኑሪ።
@AlemBerhe-zt1zm
@AlemBerhe-zt1zm 14 күн бұрын
Yemenasetwelbet aymer setonal-melkam zaf keferaw yasetawekal. Selasew amet kwen keaba kidan selkerstos selamelkot kon kememer gerema messmat
@bettybeyene8082
@bettybeyene8082 4 күн бұрын
መምህር ግርማ እና መምህር ተስፋዬ የኔን ህይወት ብቻ ሳይሆን የብዙ አባቶች፣ እናቶች፣ እህቶቼን እና ወንድሞቼን ህይወት የቀየሩ ናቸው። የትይኛው አባት ነው ለእግዚአብሔር መንበርከክ ያስተማረው????? እኔ ብዙን ነገር የተማርኩት ከመምህር ወንዱሙ ናቸው ጤና እና እድሜ እምላክ እግዚአብሔር ይባርክልን።❤❤❤
@Aklilemaryam-ge7fg
@Aklilemaryam-ge7fg 10 күн бұрын
መምህር ግርማ አባታችን ናቸው ይኑሩልን ምድር ደብተራ ።😊
@HaregewoinFirew-zj4oy
@HaregewoinFirew-zj4oy 11 күн бұрын
ጠንቋይ አይደግፉ ባል አጣሁ ያለ ጠያቂ የለም ግን አይነጥላ ሰይጣን ራሱ የኔ ሚስት ናት ባል እንዳታገባ በተለያዬ ምክንያት እንዳሳጣት ለሌሎች ትምርት እንዲሆነን እያሳዩ ነው
@abebe7532
@abebe7532 8 күн бұрын
Abatachn Memhir Girma Edme ena Tena yestlin🙏🙏🙏
@user-io6td6vz1b
@user-io6td6vz1b 8 күн бұрын
የልተነካ ግልግል ያውቃል እሶ ወንጌል ያስተምራሉ ፀጋ ነው አባ ግርማ ለፈውስ ፀጋ አላቸው እመኑ የኛ ቤተክርስትያን በመገፋፋት ክርስትያን ወደ መናፍቅ እየሄደላችሁ ነው❤❤❤
@Gggf-ud9tx
@Gggf-ud9tx 18 күн бұрын
ሁሉም የእርሱ ፀጋ አለው ። እየቋረጠጠቸው አትበጣብጥን ለዪቱብ ብላችሁ
@ElsaKetema
@ElsaKetema 16 күн бұрын
አባእግዚአብሔር ይስጥልን መይመናን በሚዲያ መተቻቸቱለመናፍቅ በር መክፈት ነው ገን እውነት ስለፀጋ ስጦታ ስለብቃት በእውነት ለመረዳት መቁጠሪያ ቅባቅዱስ እንዴት መጠቀም እንዳለብን የአጋንንትን ስራ ማወቅ ከፈለግን እውነቱን በእውነት ተዋህዶን ለመረዳት የቀደሙትን ጠይቁ ዋልድባ መህበረ ስላሴ፣ ያልተደበላለቀባቸው ሌሎችም ትላልቅ ገዳማት ወጣ ብላችው በጥሞና አስተውሉ ሰይጣን ዛሬ የተፈጠረ አይደለም ስለ እምነታችን ማነስ ስልጣነ ክህነትን እንዲገባ ባለመጠቀማችን ዛሬ እንዲህ ያለ ጭቅጭቅ ውስጥ ገባን የሌላ እምነት ሰዎች እስክንመስል በአንድ መቅደስ እያስቀደስን እንዲህ ተለያየን ተጠያቂው ቤተክህነቶ ነው እውነቱን እያወቁ ለገንዘብ ብለው አውደ ምህረቱን ለማይገባው እየሰጡ በጎችን ያነታርካሉ አምላካችን ለቤተክርስቲያን ለልጆቹ ይድረስልን በዚህ ደረጃ ወረድን ያሳዝናል
@henokezt
@henokezt 16 күн бұрын
👍
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 12 күн бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-cq5kv5um8b
@user-cq5kv5um8b 9 күн бұрын
አባ ገ/ኪዳን እርስ በርሳችሁ አትተቻቹ መእመኑንም ግራ አታጋቡ እግዚአብሔር የሠጣችሁን ገፀ በረከት ተጠቅማችሁ ህዝቡን ከአጋንንት አላቁት አስተምሩት እንጂ እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ ብላችሁ አንዳትተቻቹ እባካችሁ ።
@atalatizazu9456
@atalatizazu9456 11 күн бұрын
አባዬ መምሕር ክርማ ሽሽሽሽአምት ይኑሩልን🤲🤲🤲
@Eyaasu
@Eyaasu 19 күн бұрын
መምህር ግርማን ከመቃወምህ በፊት : የእናትህን ጨሌ አስጥላት :: 100% እርግጠኛ ነኝ : የእናትህ የጨሌ ጣጣና አቴቴ ነው እንደዚህ ያለ ነገር ውስጥ የከተተህ :: አባ ገብረ ኪዳን. : ደብተራ ናቸው : ከዱሮውም. የሳቸውን ትምህርት አላዳምጥም
@user-ou1we5ck6k
@user-ou1we5ck6k 19 күн бұрын
መጀመሪያ የደብተራን ትርጉም ታዉቃለህ???ሰ
@sipara9224
@sipara9224 18 күн бұрын
​@@user-ou1we5ck6k ቢያውቅ ኖሮማ ደብተራውን ንፁህ ንፁሁን ደብተራ አይልም ነበር ከሀይማኖት እውቀት ነፃ የሆነ እንድሁ በዘፈቀደ የሚናገር ወደውስጥ ጥልቀት የሌለው ዝም ብሎ በአየር ላይ የሚንሳፈፍ ሰው ስለሆነ ነው።
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 16 күн бұрын
መምህር ግርማ ስድብ ነው ያሰተማሩህ?? ሁሉም ሰው የየራሱ ጸጋ አለው አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤ችግሩ ተቀራርባችሁ ብትፈቱት ጥሩ ነው።
@bemyself7818
@bemyself7818 12 күн бұрын
እውነት ተብለሃል ወንድም
@iuolia
@iuolia 15 күн бұрын
Ababa.gerema.edema.yesetellen❤❤❤
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 9 күн бұрын
አ ባቶቸ በእዉነት በዚህ ዘመን ስንት የሚያስጨንቅ ነገር እያለ አባቶቻችነን ለምን ይሆን መቃወሙ እኔስ ያለፈዉ የባከነዉ ዘመኔ ያሣዝነኛል እነዚህ አባቶች መ/ር ተስፋየ በጣም ለዉጠዉኛል አረረረረረ ተዉ አባቶች የራሣችሁ መልካም የሆነ ት/ት አለ የጣፈጠ ግን እርኩስመፈስ የለም አትበሉንንንን የደረሰበት ነዉ የሚያዉቀዉ
@kidestbedada6021
@kidestbedada6021 5 күн бұрын
አባቶቸችን ቃል ህይወት የሰማልን አሜንንን
@henokezt
@henokezt 5 күн бұрын
@muajehbbshs
@muajehbbshs 9 күн бұрын
💚💚💚 አባቶች እባካችሁ ሥለ መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ያልተገባ ቃላት ከማለታችሁ በፊት የእሳቸዉን አሥትምሮታቸዉን የፈዉሥ አገልግሎታቸዉን ተመልከቱት በተለይ ቪሲዲ 14 እና 20 / 21 / 33 ሌሎችም አሉ አነዚህ አይታችሁ ለመፍረድ ትችላላችሁ ከመሰለናከልም ትተርፋላችሁ ❤❤
@user-rc8uo6vb5x
@user-rc8uo6vb5x 17 күн бұрын
እኔ መልካም ነገራችሁን እወስዳሐሁ የማይረባኝን እተዋለሁ።ስጋ ለባሽ ስለሆናችሁ አልፈርድባችሁም።
@henokezt
@henokezt 17 күн бұрын
እውነት ነው
@user-cp2tj3iq8e
@user-cp2tj3iq8e 13 күн бұрын
አቤታችነ መምር ግረማን ተዉልነን ለኛ
@henokezt
@henokezt 12 күн бұрын
❤️
@birhanusimegn2220
@birhanusimegn2220 15 күн бұрын
ወዳጄ ስለ ሰዎች ሃሰተኝነት መረጃ ከመሰብሰብ ራሰህን አድን፡፡ ንሰሃ ግባ ፤ ጾም ፤ ጸሎትና ስግደት ህይወት ውስጥ ግባ፡፡ ያኔ ማን ሃሰተኛ እንደሆነ ይገለጥልሃል፡፡ ጸጉርኅን እንኳ በስርዓት …
@Meskerem-oz5oh
@Meskerem-oz5oh 20 сағат бұрын
Abbatachen Abba Geberekidan rejem edeme ke mulu tena gara Egziabiher yadelot!!!❤❤❤❤❤❤❤
@henokezt
@henokezt 18 сағат бұрын
@user-si5ko3sx1h
@user-si5ko3sx1h 18 күн бұрын
ቃለህይወትያሰሜልንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@henokezt
@henokezt 18 күн бұрын
❤️❤️❤️
@abatnehmelka3265
@abatnehmelka3265 9 күн бұрын
መምህር ግርማ ናቸው ለፈጣሪ መንበርከክንና የአምልኮ ሂወትን ያስተማሩን።እና አባታችንን አትንኩብን ሁሉም የየራሱ ጸጋ አለዉና!!!!መምህር ግርማን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን ሰይጣን ለምን አባረሩ ከሆነ ጥያቄው ሰዎች የሰይጣንን ድብቅ ሚስጥር ለምን እወቁ ነቁ ከሆነ ጥያቄው ሰይጣንን አትንኩት ወደ ሚለው መልስ ይወስደናል ማለት ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
@GachiDesalegn
@GachiDesalegn 4 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@adisiadisiya-ni1qd
@adisiadisiya-ni1qd 6 күн бұрын
አባ ገብረ ኪዳን እግዚአብሔር ልቦና ይስጦት ለጠንቋዮች ጠበቃ ሆኑ የማያቁትን ባታወሩ ጥሩ ነው
@yourgraceshorts8696
@yourgraceshorts8696 18 күн бұрын
አባ ገ/ኪዳን ትምህርትዎ ደስ ይላል ነቀፌታዎ ግን ተጨባጬን እውነት የካደ ነው ከመነቃቀፍ መማማር ይሻላል ።ለሌላውም ክፍተት መስጠት ነው ፍፁም ነኝም አይበሉ ሰው ብዙ ካወራ መሳሳቱ አይቀርምና እንደ ፖለቲከኞች እንደይሆኑ መቆጠብ ይበጃል እላለሁ ።ለድፍረቴ ይቅርታ ።
@henokezt
@henokezt 18 күн бұрын
👍
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 9 күн бұрын
ምኑ ነዉ ድፍረቱ?? ቆማጣን ቆማጣ ካላልከዉ ገብቶ መፈትፈቱ አይቀርምና።
@user-nv1kx2mq2v
@user-nv1kx2mq2v 18 күн бұрын
አባቶቻችን እድሜና ጠጋ ይስጥልን🙏🙏🙏
@henokezt
@henokezt 18 күн бұрын
አሜን
@user-kr1tt6gk1b
@user-kr1tt6gk1b 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ⛪ እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽⛪⛪⛪⛪⛪⛪❤️❤️❤️🤲🏽🤲🏽🤲🏽🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ⛪🙏🏽 በእውነት እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ያርዝምልን ይባርክልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ያርዝምልን ይባርክልን ❤❤❤
@KabtamYifru
@KabtamYifru 14 күн бұрын
አባታችንን እባካቹ የቤታችንን አጋንንት ሴወጣ ምንያቃጥላቸል ቤታችን አጋንት በደብ አለ ደብተራን መጀመሪያ ተቃውሞ ደብተራላይ አተኩር
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 12 күн бұрын
ገ/ኪዳን መታች ደብተራ ስለሆነ ነዉኮ እንዲህ የሚንጨረጨረዉ።ለእዉቀት ብሎ አብሾም ጠጥቶአል።
@Simontadeke
@Simontadeke 15 күн бұрын
አባቶቻችን እና አባ ገብረ ኪዳን በአጋንንት ላይ ገና አልሰለጠናችሁም ዘመኑን አልዋጃችሁም እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችሁ
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 9 күн бұрын
ገ/ኪዳን መታች ደብተራና ለእዉቀት ብሎ የጠጣዉ አብሾም በአባታችን በአባ ግርማ እየተቃጠለ ስለሆነ ይቃወማቸዋል።እርግጠኛ ነኝ እሳቸዉ ጋ ቢሄድ ተጋልጦለት ይለቀዉ ነበር።
@yoditaskale3425
@yoditaskale3425 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥህ አንተ ራስህ እምነቴ ምን ያህል ነው ሰውን ለመውቀስ እኔ ምን አርጊያለው በልና እራስህን ጠይቅ
@henokezt
@henokezt 17 күн бұрын
እሽ❤️
@user-ig3os4wn1o
@user-ig3os4wn1o 22 сағат бұрын
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@henokezt
@henokezt 18 сағат бұрын
@user-rc8uo6vb5x
@user-rc8uo6vb5x 8 күн бұрын
መለዐከ መንክራት መምህር ግርማ ብዙ ህዝብ በመላው አለም ከጥፋት እንዲድን ምክንያት ሆነዋል።ብዙ ፍሬ አፍርተዋል።ከሁላችሁም መልካም የሆነውን ነገር እንወስዳለን።እባካችሁ በህብረት ጥንተ ጠላታችን የሆነወውን ዲያብሎስን እ ን ዋ ጋ ው።ትግላችን ከስጋና ከደም ጋር ሳይሆን በዚህ አለም ካለ ከጨለማ ገዢ ርኩሳን መናፍስት ጋር ነው እንዳለው የክርስቶስ እውነተኛ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ።
@user-pj5tf6mf4c
@user-pj5tf6mf4c 3 күн бұрын
የሚያድን የሚፈውስ ክርስቶስ ብቻ ነው እነትና መምህር ግርማን አታምልኩ አምላክ ልቦና ይስጣችሁ
@user-wu6zm8ry9p
@user-wu6zm8ry9p 9 күн бұрын
አባ መምህር ግርማ ወንድሙን አይንኩብን አላስተዋልንም እንጂ እግዚአብሄር የሰጠን የዘመናችን ሐዋርያ ናቸው እሳቸው ላይ ያለ ፀጋ ቢገባን እንደዚ ባላልን ነበር እኔ ምስክር ነኝ እግዚአብህር በሳቸው አድሮ ስለ አምልኮ ስግደት ስለ መንፈሳዊ ውግያ አስተምሮኛል አባታችን ኑሩልን አገልግሎታቸውን ያብዛልን
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 12 күн бұрын
አባታችንን መምህር ግርማን የሚቃወሙት እነ ገ/ኪዳንና ጁሌዎቻቸዉ ትዉልዱን በመተት ህይወቱንና እሱነቱን የቀሙ መታች ደብተራዎችና አስመታቾች ብቻና ብቻ ናቸዉ። ምክንያቱም ጌታችን በአባታችን ላይ አድሮ ስራቸዉን ስለሚያፈርስባቸዉና ስለሚጋለጡ ነዉ። በአሁኑ ሰአት ሀገራችን ከመጣባት መከራና ስቃይ እንዳታገግም የነዚህ የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ መስለዉ ዉስጣቸዉ ግን ነጣቂ ተኩላዎች ክፉ ስራ ምክንያት ነዉ። እስቲ በዚህ ከሚለፈልፉ አንድ አጋንንት ከሰዉ ላይ ያዉጡ።አንድ መንግስት የራሱን መንግስት ስለማይቃወም በፍፁም ማስወጣት አይችሉም።አባታችን መምህር ግርማን ከእንደዚህ አይነቶች ክርስትናቸዉ በምላሳቸዉ እንጂ የማይኖሩበትን ክፉዎችና ከአስመሳዮች የሰይጣን ጉዳይ አስፈፃሚዎች ጌታ ይጠብቅልን።
@user-rk1dk6sm9m
@user-rk1dk6sm9m 9 күн бұрын
ተውን በቃ እኛ እንዳንበት እረጅም እድሜ ለመላእከ መንክራት ይስጥልን አንቅተውናል ለምትነቅፉም ልቦና ይስጣችሁ የልባችሁን አይን ያብራላችሁ
@solomongiday
@solomongiday 4 күн бұрын
መምህር ግርማ የክርስትና ሂወታችን እንድናውቀውና እንድንኖሮው አድርገውናል በረከታችው ይደርብን ጸጋ በጸጋ ላይ ረጅም እድሜ ይስጥልን---
@user-kr1tt6gk1b
@user-kr1tt6gk1b 11 күн бұрын
እውነት ነው 😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 3:39 ያርዝምልን አባታችን አምላኬ ሆይ ንፁህልብ ❤️❤️ ፍጠርልኝ❤❤😢😢😢😢😢
@Kalkidan2112deru
@Kalkidan2112deru 18 күн бұрын
እናንተ ዛሬም እዛው ናችሁ 😂😂😂አይ ስታሳዝኑ.. ወንድሜ ዩቱብ ነብስ አይሆንህም ይልቅ ንቃ የአባ ገብረ ኪዳንን ቪዲዮ ቆርጠህ ከማቅረብህ በፊት የሁለቱንም ትምህርት ተመልከት እሺ እንደ ሰው መዝን መጀመሪያ ሁለቱም ፀጋ አላቸው እግዚአብሔር የሰጣቸዉ እኛ ምእመናን ነን እያራራቅናቸው ያለነው... እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@henokezt
@henokezt 18 күн бұрын
በሚዛንነት ነው ለማቅረብ የሞከርኩት።
@Kalkidan2112deru
@Kalkidan2112deru 18 күн бұрын
@@henokezt ቪዲዮህን ጨርሰህ እየዋ ወንድሜ ተምብልኑ እራሱ ምንድነው አባ ገብረ ኪዳን ምንድነው የዘረገፉት short ሚሞር አትሁን 🙏ለመንቀፍ መናፍቅ በቂ ነው እነሱ ቤተክርስቲያንን ሲሰድቡ እኛ ከነሱ ብሰናል አንተን ካልተከመህ ሌላ ነገር ሥራ እንዲታይልህ ብለህ ኃጢያት ዉስጥ ሰዉንም እራስህንም አታስገባ.. አንድ ጥያቄ ልጠይቅ አንድ ቀን ከአባ ግርማ የወንጌል እና የፈዉስ ፕሮግራም እስቲ ጨርሰህ እየ ያኔ ስም ለመስጠት አቸኩ ልም ገብቶ ማየት ከከበደህ ቴሌግራም ላይ ልክልሃለው
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 12 күн бұрын
@kalkidan2112deruገ/ኪዳን ሀሰተኛና ክርስቲያን መሳይ ለፍላፊ ከአባታችን ከመምህር ግርማ ጋር መነፃፀሩ ፍፁም አግባብነት የለዉም።ገ/ኪዳን ብዙ ጊዜ ትምህርቱ ከወንጌሉ ጋር የማይጣጣም ቀልድና ፌዝ እንዲሁም ሀሜት ብቻና ብቻ ነዉ።እናስተዉል ስንዴዉን ከእንክርዳድ እንለይ ።ወንጌልንም እናንብብ።ለጥያቄአችን መልስ ነዉና።
@hailuasmarearage2519
@hailuasmarearage2519 12 күн бұрын
​@@Kalkidan2112deruአይ አለመታዴል አፍ አላኝ ብላችሁ ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳንን ለመተቸት ስትሞክሩ ታሳዝኑኝ አላችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን !!! ወንዲማችን እግዚአብሔር ያበርታህ እሽ!!!
@fitsumzelalem461
@fitsumzelalem461 10 күн бұрын
ማስተዋል ያንስሻል አስተውይ እሺ መጀመሪያ ወረኛ አንቺ ነሽ ስሚያቸው እስቲ እንዳቺ አይነቱን ይቀይራሉ ደግሞም ብዙዎቹን ቀይረዋል ሀሜተኛ​@@user-um6cm8er6k
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 14 күн бұрын
Abatachine memihere Girma Tsegawen Yabzalachewe❤❤❤
@romansinidu9389
@romansinidu9389 7 күн бұрын
Thank you
@henokezt
@henokezt 5 күн бұрын
@seniselemon47
@seniselemon47 6 күн бұрын
እኔ የምለው ክፉ ክፉውን እንደ ዝንብ ከመልቀም ደግ ደጉን እንይ እ/ር ይቅር ይበለን ጹሙ :-ስገዱ ቁረቡ ማለት ሀጥያት ነው ልቦና ይስጠን
@sarakefli26
@sarakefli26 10 күн бұрын
አባ ገብረ ኪታድ “ትምርታቸው ጥሩ ነው እናዳምጣለን ግን ከሳቸው እማንጠብቀውን ነገር ነው እምንሰማው ለምን ሰዎችን ይነቅፋሉ ትክክል ከልሆኑ በግላቸው ጠርቶ መመካከር ምከር አይሻልም በሚድያ እኔትክክል ነኝ እነገሌ የተሳሳቱ ናቸው ከማለት መምህርግርማን በተመለከተ እስስቲ ፍርዱን ለሰው ምንም እማያውቀውን መንፈስ እሚጫወትበትን በአእግዚያብሔር እርዳታ በመቤታች ድንግል ማርያም እርዳታ የፃድቃን ሰማእታት የቅዱሳንን ስም እየጠሩ አጋንንትን ያባርራሉ ሌላው ብዙን ወጣት አዛውንት ሳይቀር ብምነቱ እንዲጠነክር አድርገዋል 1, ፁሙ 2,ፀልዩ 3,ስገዱ 4,ቁረቡ እና የትኛው ጠንቋይና የሰይጣን አገልጋይ ነው ይሔን እራሱን እሚቃጠልበትንና እሚወገድበትን ወደሲሀል እሚከተውን እሚያስተምረው አረ እያሰብን ለመወድና ተከታይ አዳማጭ ለማግኝት አንሩጥ ግዴላችሁም አባቲቻችን ከምንነቃቀፍና ከምንተቻች እንቆጠብ ሰድበን ለሰዳቢ አንሰጣጥ በተለይ አባ ገብረኪዳን እማከብሮት ትምርቶትን እምንከታተል ነበርን ግን ነቀፋን ትተው ቀርበው ተወያዩ ሜዳላይ አንወቃቀስ እኛ ከናንተ ምን እንማርታድያ እኛስ ሰው ይሔን ሰደረገኝ ብለን ሜዳላይ ባማው ሀሜት ሀጥያትነው እያላችው በንስሀ ትቀጡን የለም ??? እና እናንተ አንዱ በሌለበት አደባባይ ማማት ተገቢነው? ቀርበው ሀሰቱን ሀሰት እውነቱን እውነት ብሎ መነጋገሩ አይሻልም አባታችን ካጠፋው ይቅርታ።
@Hyder-z7f
@Hyder-z7f 7 күн бұрын
መቼም አባገብርኪዳን ይመቹኛል ከሳቸውጋ ትቆይ ደሥተኛ እሆናለሁ❤❤
@henokezt
@henokezt 5 күн бұрын
@etalembekele117
@etalembekele117 8 күн бұрын
kale hiwot yasmaln mengste semayatn yawarsln
@BelayBirhanu-cu8nw
@BelayBirhanu-cu8nw 18 күн бұрын
Who is righat aba gbrkidan or mehmer girma ,by which thing we can decide???
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 9 күн бұрын
መምህር ግርማ እዉነተኛ የዘመኑ ድንቅ ሀዋርያ ናቸዉ። ገ/ኪዳን መተት የሚሰራ ነጣቂ ተኩላ ነዉ።
@selamneeri5546
@selamneeri5546 4 күн бұрын
Aganent quter kelelachew What is Legion?
@AberaBedane-y6d
@AberaBedane-y6d 12 күн бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅልን
@henokezt
@henokezt 12 күн бұрын
አሜን
@kukumekonn9112
@kukumekonn9112 11 күн бұрын
አባታችንንየሚቃወሙ በሙሉ ድብትርናን የሚደግፉ ወይም ደብተራዎች ናቸው
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 9 күн бұрын
ትክክል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@meseretawulew-do9fh
@meseretawulew-do9fh 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ፣እናተ እራ መንፈስ ቅዱስ የለባችሁም ፣ መንፈስ ቅዱስ ያለበት ስው ስውን አይከስም እናተ ተኩላ ናችሁ ፣እግዚአብሔር ይመልሳችሁ ፣
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 12 күн бұрын
እዉነት ነዉ በእንደነ ገ/ኪዳን አስመሳዮች ቤተ ክርስቲያን ተወራለች።የወንበዴዎች ዋሻ ሆናለች ። በዚህ ምክንያት ነዉ ሀገራችን መከራ ዉስጥ የገባችዉ።ጌታ ገበታቸዉን ይገለባብጠዉ እንጂ እኛ ምንስ ማድረግ እንችላለን።
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 9 күн бұрын
እዉነት ነዉ❤❤❤🎉🎉🎉
@saranegash12
@saranegash12 3 күн бұрын
Abbatachin Memihir Girima wendimu Fetaree yibarikihlin.
@user-kr1tt6gk1b
@user-kr1tt6gk1b 11 күн бұрын
አምላኬ ሆይ ይቅር በለን ❤❤❤🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽 እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ❤❤❤❤❤
@user-le1oe7rn1l
@user-le1oe7rn1l 8 күн бұрын
አባገብረኪዳን የመምህርግርማ ወድሙ በረከት ይድረስወት መቸነው ስለሌላ ሠው ማውራት ሚተው
@mezgebuyimezgeb9890
@mezgebuyimezgeb9890 10 күн бұрын
Yalteneka giligil yawuqal alu. aba yemilut tikikil bihonim ezih lay gin yalteredut negerna ye aganinit aserar yale yimeslegnal abatie. አባታችን መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥልን አገልግሎታቸውን ያብዛልን
@yonashunde-ww2vg
@yonashunde-ww2vg 4 күн бұрын
እንዲህ ሚዛናዊ የሆኑ ፕሮግራም ማቅረብህን ቀጥል የአንድ ጽንፍ ያሊያዘ ይሁን አመሰግናለሁ ።
@henokezt
@henokezt 3 күн бұрын
ስለ አስተያየቶ አመሰግናለሁ ❤️
@HaregewoinFirew-zj4oy
@HaregewoinFirew-zj4oy 9 күн бұрын
አባታችን ሆይ የእርስዎን ፀጋ በፈጣሪ ፈቃድ ካስተማሩን ለስጋ ደሙ ያበቁትንና የጠፋትን ከመለሠና ያሉትን ካፀና እ/ሄር ይመስገን።በመናፍስት ሴራን በተግባር የሚያሳዩን ባለፀጋ የአባቶችም ጠንቋይ ቢሆኑ ድንግልንና ስላሴዎችን፣ገብሬልና የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤልን ያጠፏቸው ነበር እንጂ ባለፈለፉ ነበር።ባስተማሩን መሠረት በየቤታችንም በሰዕለ አድኖዎች ተማጽነን ስንሰግድበት ምልክት ባላገኘን ነበርና ባንተቻች/ባንቀናና ምዕመኑ የሁሉንም ሰምቶ ማርና መማር ብቻ ነው የምንፈልግና ለራሱ ራሱ ሁሉም ያውቃልና ለመናፍቅ መሳለቂያ ቤ/ክ ባናሰድብ!!!ዱካ ሾው ላይ ክፋታችንን ብናይ!!!
@user-qj2je1xl6j
@user-qj2je1xl6j 8 күн бұрын
ከአባ ግርማ የሚተካከል መምህር የላትም ቤተክርስቲያናችን ስለ ፆም ፀሎት ስግደት ስለ ቁርባን ያስተማሩ ታለቅ አባት ናቸዉ እናንተ ብትጠሏቸዉም እግዚአብሔር አክብሯቸዋልና እኛም እናከብራቸዋለን ደብቸራ ጠንቋይ ስለሳቸዉብዙ ያወራል
@ephremwodajephremwodaj6102
@ephremwodajephremwodaj6102 9 күн бұрын
እግዚኦ እኔ የማውቀው ሀብታም በሀብታም ነጋዴ በነጋዴ ሯጭ በሯጭ ዘፋኝ በዘፋኝ ሲቀና ነበር ቅናትና ነቀፌታ በካህናት መሀል ግን እጅግ በጣም ይዘገንናል ኢትዮጵያዬ እግዚአብሔር ይሁንሽ!!!!!!!!
@melatfikremaryam2067
@melatfikremaryam2067 8 күн бұрын
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እረጅም እድሜ ይስጥልን በርሶ አድሮ ሚያስተምረን አምላክ የተ መሰገነ ይሆን
@henokezt
@henokezt 5 күн бұрын
@WediAbrha-c8y
@WediAbrha-c8y 7 күн бұрын
ኣባታችን ኣባ ገብረ ክዳን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ
@henokezt
@henokezt 5 күн бұрын
አሜን
@betelhembetelhem8920
@betelhembetelhem8920 8 күн бұрын
woyne agere abatochachin endezi mastemari alebachu😳😳😳😳😭😭😭😭😭😭😭😭
@Zeyen427
@Zeyen427 10 күн бұрын
ዛሬ እንዴት ይህን ለትናገሩ ፈለጋቺሁ? አባ ግርማ እኮ ዛሬ አደለም የፈዉስ አገለግሎት የሰጡት በጣም እረጅም ጊዜ የ ቆዩ ናቸው?? በጣም ያዛዝናል እባካችሁ ሰዉን ግራ አታጋቡት ::
@user-bp2oz3fq2k
@user-bp2oz3fq2k 9 күн бұрын
መምህርተስፋየአበራ የእኛውድወንድማችን የአጋንትንሴራ እስነመፍተሄው ስንቶቻችንአካለስንኩል ሆነንእያለቀስን ስንቶቻችንነን ቤትይቁጠረን አሁንግን እግዚአብሄርይመስገን
@serkadis464
@serkadis464 10 күн бұрын
Tikikelenew Aba
@abebe7532
@abebe7532 8 күн бұрын
Aba Betam tesasteeal ‼️‼️‼️‼️‼️enantemga Miqegninrt Ale Ende ⁉️yehenin manim aykebelot Atilfu💛‼️‼️
@SelamawitHabtemariam-t9m
@SelamawitHabtemariam-t9m 8 күн бұрын
ኧረ እግዚአበሔር አምላክ ይቅር በለን ልቦና ይስጠን የእውነት አምላክ በየ ቤታችን መጥቶ እያንኳኳ ነው እኛ ግን ቤታችን ቆሽሿል ደጃችን አድፏል በየት ይግባ ?
@mogesLEGES
@mogesLEGES 10 күн бұрын
ታዲያእንዲሕአይነት በምንምክነያትይመጣል?
@Ayinad
@Ayinad 10 күн бұрын
እና ምን አጠፍ ጸሎት ፀልዩ ብቻ ሳይሆን እዴት እደሚጸለይም እዝቡን ያስተማሩ ያሳዮ ያነቁ መምህር ግርማ ናቸው እና ምን አርጉ ነው የሚሏቸው መምህርም እኔን ተከተሉኝ አላሉም።
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 9 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 19 күн бұрын
አረባካችሁ ለጠላት ሽፋን አትሁኑ ሴጣን ለምን ወጣ ብሎ መንጫጫት ያሳፍራል መምህር ግርማን መናገር ያሳፍራል ከአውዱ ወቶ መጨፍጨፍ ቅፍፍ ይለኛል ምክንያቱም መለየት አለመቻላቸው ያሳፍራል ::
@Darlingtonelectrics
@Darlingtonelectrics 15 күн бұрын
ግን መፅሀፍ ቅዱስን በተለይ ወንጌላቱን ብትመረምሩ እንዲ ባላላቹ ነበር በተአምር ሚያምን ህዝብ ኤሄንንኮ መናፍቃንም ይሰሩታል
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 12 күн бұрын
?@@Darlingtonelectricsአንተ አሁን ወንጌል አንብበህ ታዉቃለህ? .ቃሉን ብታነብ ኖሮ ይህንን ባልፃፍክም ነበር። እናንተ የምታሽቃብጡለት መነኩሴ መሳይ ለፍላፊን ባልደገፍክም ነበር። ወይም መትቶልህ ሊሆን ይችላል። ወደድክም ጠላህም ጌታ ክፉ ስራችሁን ማለትም መታችና አስመታቾችን በአባታችን በመምህር ግርማና በሌሎችም አባቶች ላይ አድሮ እያጋለጠና ስራችሁን እያፈረሰና ሌሎች እዉነተኛ አገልጋዮችን እያበዛልን እንደሆነ ያለመረዳታችሁ የሚገርም ነዉ። ብትንጫጩም ጌታ ስራዉን ይቀጥላል።
@Darlingtonelectrics
@Darlingtonelectrics 12 күн бұрын
@@user-um6cm8er6k እሺ ከወንጌላቱ ጥቀሽልኝ መ/ግርማ በሚሰሩት ስራ ልክ ስለመሆናቸውና ስላለመሆናቸው በትህትና እንድናወራ እፈልጋለው እኔ በሌሎች መምህራት ሳይሆን መ/ግርማን የራኩት በራሴ ያየሁት ነገር ስላለ ነው በሳቸውም ተጠምቄ ነበር እኔም እናቴ በቃ ሙሉ ክርስቲያን ጎረቤቶቻችን እና ደሞ ትምርታቸውን አሁንም ድረስ ቢሆን ግን እከታተላለው ባላምንባቸውም ምክንያቱም ጌታችን የሚሉዋችሁን አድርጉ የሚያደርጉትን እንዳታደርጉ ብሎን ነበር ማቴ 23:2 ላይ ግን በሰፊው በሰላም መንገድ ብናወራ ደሲለኛል ቴሌግራም ሊንኬ ነው አግኝኝ 👉 @Zegorgoryos
@Darlingtonelectrics
@Darlingtonelectrics 5 күн бұрын
@@user-um6cm8er6k እሺ ወንድሜ እኔ ኢሄን የምልክ መ/ግርማን ጠልቻቸው አይደለም ግን እስኪ መ/ግርማ በሚሰሩት ስራ ልክ ክንደሆኑ የሚገልፅ ልታሳየኝ ትችላለክ ከመ/ቅዱስ እና ደሞ እውነተኛ አገልጋይ ማለት ላንተ ምን ማለት ነው? አጋንንትን ሚያስለፈልፍ🤔ቅብአ ቅዱስ ሚሸጥ ሌሎችም ብዙ አሉ ግን በሰፊው እናውራበት በቴሌግራም አግኘኝ 👉@|yegorgoryos|
@Darlingtonelectrics
@Darlingtonelectrics 5 күн бұрын
@@user-um6cm8er6k ስልክ ቁጥር ወይም ቴሌግራም ሊንክክን ላክልኝና በሰፊው ብናወራበት ደሲለኛል
@TesfamichaelEskunder
@TesfamichaelEskunder 11 күн бұрын
የኔ ወንድም አንተ ለስራህ ብለህ እንጂ አምነህበት አይደለም እውነት አስተውል ለቤተክርስቲያን ፈተና አትሁንባት ብትችል አንድ አርጋቸው
@CheryBadege
@CheryBadege 11 күн бұрын
ፈጣሪ ይርዳን
@Selam-uc1gr
@Selam-uc1gr 9 күн бұрын
🙏🙏🙏
@mogesLEGES
@mogesLEGES 10 күн бұрын
አሑንችግሩ ሥጦታልዬለዬነው መንፈሥግንአንድነው የሚለውን ቃልአለማሥታወሣችንነው
@beatibeati8851
@beatibeati8851 9 күн бұрын
Amini AminiAmini🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@henokezt
@henokezt 9 күн бұрын
❤️
@abebe7532
@abebe7532 8 күн бұрын
Gud yeflsbih ‼️ Gudegna Ante neh Ye you Tube lemsgn👎🪳🪳
ሀጢያተኛ ነኘ እንዴት ልፀልይ? በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን
28:17
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 78 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
አባ ገብረኪዳን ስብከቶች👏
10:28
እሙ ዘኢትዮጵያ
Рет қаралды 933
🛑 ሕጂ ዓርሳ ኣጥፊኣ
21:52
Maggy Show
Рет қаралды 24 М.
የፓስተሮች '' ድራማ '' | የቄስ ነኝ ባዩ ሰውዬ መጨረሻ
22:57