ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በወሎ የነበራቸውን ቆይታ በተመለከተ የሰጡት ማብራሪያ

  Рет қаралды 18,253

Fana Television

Fana Television

4 күн бұрын

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 205
@tshaeykebede194
@tshaeykebede194 2 күн бұрын
ጀግና የኢትዮጵያ ውዳጅ እድሚ ጠና ይስጥክ ከነመላው ቤተስብክ
@Ethiopiawollo
@Ethiopiawollo 2 күн бұрын
ሀይቅን ሊያለማት ስለተነሳ ገና አከበርኩት ህዝቡ ከጎኑ ሆኖ ያችን ምርጥ ሀገር ማሳደግ አለባቸው
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 2 күн бұрын
አላህ ያግዛችሁ
@fatumamohammed-ye1rr
@fatumamohammed-ye1rr 2 күн бұрын
ማሻአላህ እኳን ሰላም መጣህ ወሎ ምድር አላህ ይጠብቅህ ጀግና ብርቱ መሪ ነበርክ አላሰራህ አሉ መቻሉን ይስጥ ❤ f ከወሎ ደሴ
@Yfdbkg
@Yfdbkg 2 күн бұрын
አብቹ 👍👍👍👍👍🌸
@samiabera7894
@samiabera7894 2 күн бұрын
መሪያችን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MikiyasMitiku-ew2ul
@MikiyasMitiku-ew2ul 2 күн бұрын
አባቴ ወፍ የለም ፋኖ ያለው ዩቲዩብ ላይ ብቻ ነው!!!!!!!
@user-dp8cz9wc8d
@user-dp8cz9wc8d 2 күн бұрын
መስሎህ😂😂😂😂
@user-si3un3de4p
@user-si3un3de4p 2 күн бұрын
@@user-dp8cz9wc8d 🤣🤣 Fando, NOWHERE to be found 🤣🤣🤣
@user-fufakfa
@user-fufakfa 2 күн бұрын
ግን የት ገብተው ነው ክክክክክክክክ
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 2 күн бұрын
@@user-dp8cz9wc8d ቅዘን እንዲ ብትል ይሻልካል😂
@eyobbaissa6759
@eyobbaissa6759 2 күн бұрын
KZfaq ላይም እየጠፍ ነው.😂
@zainababdullah2995
@zainababdullah2995 2 күн бұрын
ማሻ አላህ ደስይል
@user-rh6wg4ew4v
@user-rh6wg4ew4v 2 күн бұрын
ሰላሙ ይብዛ የወሎ ህዝብ ደግ ህዝብ ነው ያምራል
@pawlosmathewos9433
@pawlosmathewos9433 2 күн бұрын
ፍኖ የወሎ ፍኖ የት ነህ?youtub....fb....tiktok ሰውዬው ወሎ ምን እየደረገ እየሰራ እናንተስ የአማራን ህዝብ እየስለቀሰቹሁ። እሱስ እናንተ የስለቀሸችሁት ህዝብ እንባ እየበሰ።God thanks, you are with my pr.minister Abiy.
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke 2 күн бұрын
Chaka. Zinijero. Eyetebeku. New
@mickeyt6581
@mickeyt6581 2 күн бұрын
ዶ/ር አብይ ምን እንደምል ቃል የለኝም ኢትዮጵያ ታድላለች በእውነት ይህን ጊዜ በማየቴ እድለኛ ነኝ ተባረክ ተባረክ ተባረክ 💚💛❤️🇪🇹🙏
@rossross6520
@rossross6520 2 күн бұрын
በርታ መሪያችን ብዙዎች ከጎንህ ነን❤❤❤❤
@worknehnerea8322
@worknehnerea8322 2 күн бұрын
Keep up brother you are doing amazing work and I hope you continue to do great work ❤
@abebakebede6314
@abebakebede6314 2 күн бұрын
እንካን ደህና መጣቹ ሁ እውነት ነው የደጎች ሀገር እግዚአብሔር ከህናተጋ ይሁን
@fbeyamo924
@fbeyamo924 2 күн бұрын
I know Dr. Abiy and his teammates aren't perfect but I'm definitely sure they're tirelessly working and contributing their stakes for the development initiatives and plans of the country, Ethiopia.
@gebeyehus
@gebeyehus 2 күн бұрын
ትክክል እናሳካዋለን አቡቹዬ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 2 күн бұрын
Thank you for what you do for our country ❤️ 🙏 keep it up ❤❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 күн бұрын
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን
@AbuNegesu
@AbuNegesu 2 күн бұрын
በርታልን መሪያችን እናከብርሀለን ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን
@za3285
@za3285 2 күн бұрын
ሀይቅ ቀን ወጣላት አብየ እነወድህ አለን አላህ ይጠብቅህ
@user-si3un3de4p
@user-si3un3de4p 2 күн бұрын
THANK YOU PM Abichu, with your LEADERSHIP Ethiopia will soon be a well DEVELOPED country. GOD Bless you and Ethiopia. Best leader in Ethiopian History
@kasimmuzemil3153
@kasimmuzemil3153 2 күн бұрын
😂 ትላንት ማታ ከሜክሲኮ ሳርቤት በአንዴ አማራ ክልል
@HenokYanore
@HenokYanore 2 күн бұрын
ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያንን በሁለንተናዊ ብልጽግና ለመገንባት ለገሩና ለህዝቡ ያለእረፍት ተግቶ የሚሰራ፣ እሰራዋለሁ ያለውን ቃል ሁሉንም ያለመሸራረፍ በተግባር ያሳየን፣ በፈተናዎች የማይሸነፍ ፣ ለኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን ለአፍሪካ እና ለአለም ሁሉ አርአያ የሆነ ታላቅ መሪ ስላለን እንኮራለን !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kz9id4xj8o
@user-kz9id4xj8o 2 күн бұрын
ጀግና መሪያችን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን!!!!
@zufantsegai7948
@zufantsegai7948 18 сағат бұрын
እንተን የሰጠንን እግዚአብሄርን እናመሰግነዋለን። በርቱልን
@fantuhailu6974
@fantuhailu6974 2 күн бұрын
From your mouth to God’s ear. God bless you ABECHU. You keep doing great job we pray for your safety and protection.thanks .
@samiabera7894
@samiabera7894 2 күн бұрын
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን በርታልን ❤❤❤❤
@yaredg140
@yaredg140 2 күн бұрын
So Much respect for Pm Abiy Ahmed.🫡👏💪🏽
@user-yt2iv9xf9x
@user-yt2iv9xf9x 2 күн бұрын
አብይ ጥሩራይያለህ ሰውነህሠላምህይብዛ
@futftghdt
@futftghdt 2 күн бұрын
ጀግና መሪያችን በርታ ።
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 2 күн бұрын
Tebeda shutam
@AdisuAyano-mm4di
@AdisuAyano-mm4di 2 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ጠቅላይ ምንስቴር አብይ ምክነቱም በአሮንገዴ አሸራ በመስማልከ እየተነገረ የለዉ ነገር ከምገለፀዉ በላይ ደስ የሰኛል ነገር ግን በየአመቱ እየተታከለ የለዉ ችግኙ በአግበቡነ በንክብከቤ እንድየሰድጉ በየክልለትና በየዞን,በየዞነትና ,በየወራደዎች, በየወራደዎችና በየቃበሌዎች ,በቀበሌዎች በየኑሶች መርዎችነ ግለሰቦች እንድሁም ሁ ህዝቦች ሁሉም እንድየሰድግ ሀለፍነትን እንድነወጠ ለነጌ ሀገራች ልነለማ ይገበነል::
@teka1528
@teka1528 2 күн бұрын
TEKATELU ! FESAM, YEABIY TELATOCH!
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 күн бұрын
አትክልትና ፍራፍሬ መትከል፣ ጤናን እንደ መትከል ነው።
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 2 күн бұрын
Ameeeeeeeern Ameeeeeeeen Esey እዳልከው ይሁን በምድራችን
@haregewinbekele8276
@haregewinbekele8276 Күн бұрын
Preach it my brother. You are he the truth. Thank you for your service. We love you dearly. You are for your success. Blessings.
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 2 күн бұрын
እናመሰግናለን !
@yegel
@yegel Күн бұрын
እመሰግናለሁ አብቹ
@redwanekedir4529
@redwanekedir4529 2 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️🙏
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 2 күн бұрын
ወሎ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@adadnech122
@adadnech122 2 күн бұрын
የኔ የሱስ ይጥብቅህ ❤❤❤❤
@LawofGod
@LawofGod 2 күн бұрын
Do not forget to pray 🙏🏽! The battle is spiritual! Not political
@bbaa-nn2yj
@bbaa-nn2yj 17 сағат бұрын
Unstoppable, brave, dedicated PM of Ethiopia.
@user-yu2yy4vr7e
@user-yu2yy4vr7e 2 күн бұрын
You are rights Sir! Focusing on hard work and not to listen propaganda is the most powerful weapon to sessucced in life. The only thing i asking 'injura or Taff" the only place you can eat it is in our country And IF You use, use your executive power to make it affordable for everyone, and for everyone that's is the basics needs to meet for the people. I don't know why "taff" is expensive. But, You can make it affordable. You have the capability and the wisdom to feed the people who is their orginal food. Please, I do understand needs other foods to be learned as well. Teff is exceptional!
@pixelpioneery
@pixelpioneery 2 күн бұрын
Brilliant 👍
@yemisrachkebede9500
@yemisrachkebede9500 2 күн бұрын
ጌታ አያሱስ ክርስቶ ስ ከክፉ ሀሳብ በ ዳሙ ይሽፍንህ ዶክተር አብይ ጥበቡን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤እንደ አዲስ አበባ አሳምራት.ዘሎ ይገባዋል🎉🎉🎉🎉
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 2 күн бұрын
Abechuyeee yeniwudi woolla hedike hagare basalame yemalesihe tatarewu mareyee fatare yetabkhe wudaaa 🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘💚💛♥️
@meseretdegene1391
@meseretdegene1391 2 күн бұрын
❤❤❤
@tigistyiman1105
@tigistyiman1105 2 күн бұрын
May God bless you abondantely
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv Күн бұрын
ነፃ እውጭ ነን እያላችሁን የምትበጠብጡን ሁሉ ከድህነት ነፃ የሚያወጣን መሥራት ብቻ እንደሆነ እውቃችሁ ጠመንጃ የምታሥታጥቁትን ኃይል ካላሥፈታችሁ ለክልላችሁም ለኢትዮዽያም ድህነት ምክንያት ናችሁ በርቱና ሥሩ
@Goodthing1009
@Goodthing1009 2 күн бұрын
ፈጣሪ ሆይ ወደ ቀድሞ ፍቅራችን መልሰን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለምድራችን ይሁን አሜን ❤
@yummyblackafrica
@yummyblackafrica 2 күн бұрын
❤❤❤❤
@Zelazella1
@Zelazella1 2 күн бұрын
Ethiopia Addis Ababa ኢትዮጵያ አዲስ አበባ
@elitube8652
@elitube8652 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@NurimohammedArega-bm9ft
@NurimohammedArega-bm9ft 2 күн бұрын
ፋኖ ቲክቶክ አጨናነቁ መሬት ላይ ወፍ ክክክ
@sadamsiyad2623
@sadamsiyad2623 2 күн бұрын
@sanchod3824
@sanchod3824 2 күн бұрын
Abichu sela anteh zem beleh nw meshalew....bicha amesgenalew fetaren anten be hiwote sela asegn Africa wusteh❤❤❤❤❤
@danielmelese3776
@danielmelese3776 2 күн бұрын
የወሎ ህዝብ ፍቅር ነው እንዃን በደህና ገባህ
@ATROABOSEAtro
@ATROABOSEAtro 2 күн бұрын
God bless you p/minster
@tesfayedejene6842
@tesfayedejene6842 21 сағат бұрын
አንተ በንፁህ ልቦነና በርታ እግዚሐብሔር ይረዳሀል፡፡
@yummyblackafrica
@yummyblackafrica 2 күн бұрын
የት አለ ምሬ ወዳጆ
@abebakebede6314
@abebakebede6314 2 күн бұрын
ገዳም መቃብር ቤት አሜን አሜን እያለነው
@pixelpioneery
@pixelpioneery 2 күн бұрын
Zinjero yachawtal terra lay yihen shifts after yibla
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke 2 күн бұрын
Motawali. Mekel. New. Yalew. Ye.Abichuni.. memita .semito ..ferito .mekele .hidawali. .
@lubabamohamed4672
@lubabamohamed4672 2 күн бұрын
የኛጀግናአላህይጠብቅህ🎉❤
@romanhailegiorgis1675
@romanhailegiorgis1675 2 күн бұрын
Jegena, May the Lord be your strength 🙏
@user-mw3fe4hi4p
@user-mw3fe4hi4p 2 күн бұрын
በጣም ደስይላል
@asthey
@asthey 2 күн бұрын
🙏💚🙏💛🙏❤️
@BirhanuHandiso
@BirhanuHandiso 2 күн бұрын
ሺ አመት ኑርልን
@aliyiteha4416
@aliyiteha4416 2 күн бұрын
Insha Allah My PM yisakal.
@mohasalihnuru19
@mohasalihnuru19 2 күн бұрын
ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ ወሎየነቴ ውበቴ 💚💚💚💓💓💓
@Behiwotmenged
@Behiwotmenged 2 күн бұрын
Keep going abuchu
@iiii1636
@iiii1636 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemhurst3350
@alemhurst3350 2 күн бұрын
እነ ፋኦ አብይ ሲናገር የነበረዉ በቁጥጥር ስራችን አዉለነዉ ይሉ ይሆን ይሆናል:: ለነሱ ምን ተስኗቸዉ😅
@johnf906
@johnf906 Күн бұрын
የእርሶ ሊቀድም ነው የሚል የአምላክ ድምፅ ቢመጣ ምላሾ ምን ይሆን?
@atsedeyimer4985
@atsedeyimer4985 2 күн бұрын
ጀግና ይመችህ ተባረክ
@yelkalmakonnen5277
@yelkalmakonnen5277 2 күн бұрын
Abiy all I say is that, God be with you
@user-ni5dc3ki6k
@user-ni5dc3ki6k 2 күн бұрын
በርታ አብቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@umsalem3590
@umsalem3590 2 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@teka1528
@teka1528 2 күн бұрын
HADUSH! TSEFEGNA! ABIY, ZARE YET NEW, YALEW! ANTE FESAM, KEMALAM! MEREN TESADEBALE!
@meremmuhammad2467
@meremmuhammad2467 2 күн бұрын
ፋኖ የትነዉ ሰወች 😂ጀግና ችን አብቹ❤
@user-ni5dc3ki6k
@user-ni5dc3ki6k 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke 2 күн бұрын
Chaka. Zinijero. Eyetebeku. .
@abdukerimmohammed1868
@abdukerimmohammed1868 2 күн бұрын
Ayewa wollahi Allah yegzen
@Ahmedawol-os3tv
@Ahmedawol-os3tv 2 күн бұрын
አቢቹ ጀግና መሪ
@zelekaworkyenesu9327
@zelekaworkyenesu9327 2 күн бұрын
😢😢😢
@getugurbe-r7p
@getugurbe-r7p 2 күн бұрын
ፋኖች ተጠንቀቁ ከጁንታም ተማሩ ከዚያ ዉጪ የዘመናችሁ ፍጻመ ይሆናል አትጠራጠሩ
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke 2 күн бұрын
Tewachew. Ezawu. Yejibi .siga. Eyebelu. Yinuru. nurew. Tewedobinali. Zinijero. Eyetebeku. Yinuru. Bimetum. Tekimati. Tseri. Nachew.
@davidsolomon116
@davidsolomon116 2 күн бұрын
What a great leader you are brother
@ZSEBO3348
@ZSEBO3348 2 күн бұрын
This Guy😊
@ekrutube
@ekrutube 2 күн бұрын
በስደት የሰው ፊት ገርፎን እየራበን እየጠማን የሰራነውን ቤት አታፍረስብን እንጂ አንተ ጀግና ነህ
@aligazbogale5318
@aligazbogale5318 2 күн бұрын
ሀገራችን ሰላም ትሁን ዋናው እሱነው
@hashimahmed2975
@hashimahmed2975 Күн бұрын
እድሜና ጤና ላቢቾዬ ሀያት
@yohannesabayo3787
@yohannesabayo3787 2 күн бұрын
Tebarek
@jamelamohammed3212
@jamelamohammed3212 2 күн бұрын
አላህ እርጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ። ሂደያውንም ይስጥህ
@user-gt6lm8eb2z
@user-gt6lm8eb2z 2 күн бұрын
ትክክል
@DawitAyele-pj2hp
@DawitAyele-pj2hp 2 күн бұрын
Very Nice
@feqerad5323
@feqerad5323 2 күн бұрын
ፋኖ ምሬ ወዳጆ አቢ አለክኻ?!!!
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke 2 күн бұрын
Yeti .Abatu. Ale. Mere. Wedajo..tenigi . Tew. New.
@user-fufakfa
@user-fufakfa 2 күн бұрын
ዌል ብያለሁ አቢቹ ሀይቅየ እደጊልኝ
@Adis001
@Adis001 2 күн бұрын
ምንም አልልም እግዚአብሔር ይስትእ፣ታሪክ ወደፊት ያስታውስአል።
@teka1528
@teka1528 2 күн бұрын
ZEMEDE WUSHA, MAYEM, JEGNAW ABIY, YET ZARE! FESAM FANO, YET NEW!
@jamelamohammed3212
@jamelamohammed3212 2 күн бұрын
ወይኔ ለጎ ሀይቅየ ገና ስውአገኝሺ ገና ቀን ወጣልሺ
@fredjean4506
@fredjean4506 2 күн бұрын
ለልማት ስለሆነ የመጣዉ ትተዉት ነዉ አቢቹ ሁሌ ጆከር ጥለህ ነዉ የምታሸንፈዉ እግዜር ይጠብቅህ
@user-em3jw6sk5e
@user-em3jw6sk5e 2 күн бұрын
በወሎ ሙዚቃ ቢታጀብ ይበልጥ ይደምቅ ነበር
@yasinabraha5522
@yasinabraha5522 2 күн бұрын
መለስ በነገሰበት አገር አንተን አያምንህም . ግን ከአንተ ቡሀላ 1000አመት የመለስ ቢጤ ኢትጵያ ላይ አይነግስም መቃብርህ ብርሀን ይሆናል 1000 አመት ንገስ ተባረክ
@seadi5
@seadi5 2 күн бұрын
አይፋኖጉራብቻይሄው ጎበዙእጓሯችሁድረስመጣ ዝምላችሁ ተደራደሩእና እርቅይውረድ ድሃው የአማራ ህዝብ ጦርነት ሰልችቶናል አይፋኖጉራብቸቅርርቶብቻ አሁን ስላምብቻነውእምፈልገው ዶክተር አብይወደቦረናመካነሰላምምሂድጎብኘንበአላህ፡ትክክል መንገድእኮየሌላትማንምአያያት
@yelkalmakonnen5277
@yelkalmakonnen5277 2 күн бұрын
Please get rid of ethnic sickness. Make ethiopia free from colonial destruction. Make ethiopia great again:
@ademmohammed867
@ademmohammed867 2 күн бұрын
Ye dessien amerki yelmat enkskase bemadnekwena hayknm ke akababiw hzb tkmna yesra edl betechemari ye turist mesehb hono lehagerachn ye economy mnch endton lemadreg kalwon slesetun be fetari fekad berswona begeragr hzbachin tesatfo yebeletsegech ethiopian liasayun endemichlu bale mulu tesfa negn.yih tesfaye zare lay yejemere sayhon abrogn yenore mehonunena bentsuh lb alamawoten bemewuded enji lemnm bye alemehonun allah yawuklgnal,alhamdulilah.
EMS ድርድሩ ከማን ጋር ነው July 2024 July 2024
18:15
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 7 М.
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 26 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 20 МЛН
ብቸኛው አልኮል የማይሸጥ ሪዞርት
33:59
AddisWalta ENTERTAINMENT
Рет қаралды 35 М.
ጠቅላይ ሚንስትር የብልፅግና ወንጌል አማኝ አይደሉም (ቤቲ ኤል ቲቪ)
1:13:26
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 26 МЛН