ጥሩነሽ ዲባባ ማናት? በቤተሰቦቿና ባልደረቦቿ

  Рет қаралды 387,979

Fana Television

Fana Television

6 жыл бұрын

በኦሎምፒክ፣ በቤት ውስጥ ውድድር፣ በሀገር አቋራጭ እና በተለያዩ አለም አቀፍ ውድድሮች በማሸነፍ ስለምትታወቀው አትሌት ጥሩነሽ ዲበባ በቤተሰቦቿና የስራ ባልደረቦቿ እንዴት ትገለፃለች።

Пікірлер: 239
@emmushet
@emmushet 6 жыл бұрын
የአቶ ዲባባ ልጆች ሁላችሁም ቆንጆዎች ናችሁ! እና ደግሞ ጀግኖች!! እንወዳችኋለን፡፡
@henokabaga3870
@henokabaga3870 6 жыл бұрын
ጥሩየ የኔ ፍቅር በጣም ነው የምወድሽ የኢትዮጵያ ኩራት ጌታ ዘመንሽ ይባርክልሽ 😘😘❤️❤️😍🙏🏿👏🏿
@user-ji4ou4vx5r
@user-ji4ou4vx5r 6 жыл бұрын
በጣም አድናቅሽ ነኝ የኔ ቆጆ
@sultanalain7706
@sultanalain7706 4 жыл бұрын
አባታችሁ የተመርቀ ሰው
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 4 жыл бұрын
💪👑🙏
@user-du8fk6pu6z
@user-du8fk6pu6z 4 жыл бұрын
ለምን አትመጣም ገርጂ ማብራት ሃይል ጃክሮስ የሚባል ሥፍራ ነው የምትኖረው
@salmatefitu7542
@salmatefitu7542 5 жыл бұрын
ጀግናዋ ኢትዮጵያዊት በርችልን እግዚአብሔር የጥረትሽን ዋጋ ከፍሎሻል እናመስግነው ሁላችንም ያች ድል የሁላችን ነዉና
@yashiloveyashi1335
@yashiloveyashi1335 6 жыл бұрын
ውድ እንቁ የኢትዮጵያ ዳይመንድ ጀግና።ነሽ እድሜ እና ጤና ለሁሉም እሯጮች ከነቤተሰቦቻችሁ። አንድ አስተያየት ልናገር ሞት ከመምታጡ ቦፊት ስራቸውን እናመስግናቸው ፍቅራችንን ምስጋናችንን አሁንን እንግለፅላቸው ዛሬ ይምጣ ነገ ይመጣ አናቅም ሞት እግዳ ነው ድገት ነው እናም ብዙ ሊነገር የሚችል የላብ ውጤት ውድ እቁ። የኢትዮጵያ ባለውለታ ናቸው ሁሉም።እሯጮች በጣም እወዳችሃለሁ ደራርቱ የኔ ልዩ ሰው ኑርልኝ ኩራታችን ናችሁ እፍፍፍፍፍፍ እናተን መግለፅ ቃላ ያጥረኛል።
@mhbobaxxmashaallsh
@mhbobaxxmashaallsh 6 жыл бұрын
yashi Love yashi ስለ ሞት ካስታወሽ አይቀር የኛ አድናቆት ሳይሆን የቀብር ስንቋን ይዛ እድገባ አስታውሻት ወደ አላህ ተመለሱ እራቁት ሁላ ለድሀለሰው አድናቆት የለኝም ለአኼራዋ በሰራች በፈረጅ ብር እና በሀበሻ ጭብጨባ ከምታጨበጭብ
@haleemamohammed5988
@haleemamohammed5988 5 жыл бұрын
ጨመሸቀ
@haleemamohammed5988
@haleemamohammed5988 5 жыл бұрын
መጀቀለ
@emuyagoshu4211
@emuyagoshu4211 6 жыл бұрын
ጡርየ ሥወድሽ ደረባባ የሤት ቆጆ😍😍😍
@ayzoshhagere9380
@ayzoshhagere9380 6 жыл бұрын
ጥሩዬ ሁልጊዜ አንድ አይነት የማትለዋወጥ የምንጊዜም ጀግናችን በክብር ኑሪልን!!!!
@raylopez4656
@raylopez4656 4 жыл бұрын
These Dibaba women can't only win races, they could win a beauty contest as well. Greetings from Mexico.
@user-vx8xx8di6k
@user-vx8xx8di6k 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩዬ እንዴዝ ነው ሰውን በህይወት እያለ ማድነቅ ደስ ይላል
@rozaroz5553
@rozaroz5553 6 жыл бұрын
ስውድሽ.የኔ.አንበሳ.እግዚአብሔር እድሜ.ይስጥሽ.ስራት.ያለሽ
@henokgebremichael1486
@henokgebremichael1486 6 жыл бұрын
ጥሩዬ ሁሌም እንወድሻለን እናከብርሻልን አገራችንን በአለም እንዲታወቅ እና ስሟ ገኖ እንዲወጣ ባንዲራችን በአለም ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ካደረጉ ብርቅዬ የኢትዮጵያ አትሌታችን ነች የሁላችንም ኩራት ነሽ በጣም ውድድድድድድድ እናደርግሻለን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ቤተሰቦችሽንም ይጠብቅልን ታላቅ አርያ የምትሆኝ እህታችን ነሽ ለዘላለም እንወድሻለን ኑሪልን።
@hailuregassa8765
@hailuregassa8765 5 жыл бұрын
Hard.Sex
@jshshs.abebakassahshshsabs8906
@jshshs.abebakassahshshsabs8906 6 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ከመውደዴ የተነሳ አንድ ግዜ በህልሜ አየዋት ጥሩዬ የኔ ጀግና
@birtukanhumnesa209
@birtukanhumnesa209 6 жыл бұрын
Jshshs. ABEBA kassa Hshshs AB Sewti kkkkk
@jshshs.abebakassahshshsabs8906
@jshshs.abebakassahshshsabs8906 6 жыл бұрын
ማርያምን በጣም አድናቂዋነኝ ደግሞ እደሌሎቹ አትሌቶች እራሷን አታይን ጎበዝና አስታዋይ አትሌት ናት
@fromadisabeba6427
@fromadisabeba6427 6 жыл бұрын
Jshshs. ABEBA kassa Hshshs AB Sewti በጣም
@user-us1fu4bm3q
@user-us1fu4bm3q 5 жыл бұрын
Jshshs. ABEBA kassa Hshshs AB Sewti ስሮጥ አየሻት ክክክክክክ
@loveurlife4763
@loveurlife4763 5 жыл бұрын
Echi tega tega....!?🤔
@user-jd7ct4rh8g
@user-jd7ct4rh8g 6 жыл бұрын
አይ ወይኔ ተማሪ እያለው አንደኝ ነበር እምወጣ ግን እዲ እሚጠቅም አይመስለኝም ነበር
@haymihaymi1829
@haymihaymi1829 5 жыл бұрын
Kkkkk
@hshsbsbsbhsbshsbsh2836
@hshsbsbsbhsbshsbsh2836 6 жыл бұрын
የአቶ ዲባባ ልጆች ምረጥች ጀገኖች ናቹ በጣመ ነዉ መወዳቹ
@zelalemjiru6165
@zelalemjiru6165 6 жыл бұрын
All Dibaba family our hero we love you.😍😍😍😍
@yetneberkgebreyes5316
@yetneberkgebreyes5316 6 жыл бұрын
My favorite athlet. We never forget u, Dibaba's family. Thank you.
@fikirtedachew5224
@fikirtedachew5224 6 жыл бұрын
ጡርዬ የኔ ስወድሽ የዲባባ ልጆች ስወዳችሁ ደራርቱ የኔ ፍልቅልቅ
@frexewidwolde8806
@frexewidwolde8806 4 жыл бұрын
የኔ ፍልቅ ቆንጆ ደራርቱ የአንቺን እያዬ ነዉ ጎበዝ የሆኑት ሁሉም ቤተሰቡ የተባረከ ነው የኢትዬጰያ ፈርጦች ናችሁ
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 4 жыл бұрын
የአገር ኩራት ጥሩነሽ ጀግና ነሽ ገንዘቤም ቤተሰብ በሙሉ የአገር ግዳጃችሁን እየተወጣችሁ በክብር ያስጠራችሁ ጀግና ናችሁ እድሜና ጤና ይብዛላችሁ
@addisgulema3748
@addisgulema3748 4 жыл бұрын
እስይ እንክንምእ እኛ ሆናቹ። ክብር አትልቶቻን ኩሩ ህዝብ
@Adis001
@Adis001 4 жыл бұрын
Wow,Trunesh you are amazing grate women in the world, God bless you and your family.
@astekakaylemma7618
@astekakaylemma7618 6 жыл бұрын
We love you our Hero Tiruye! And we love you our Hero’s Families,Ethiopian people will remember that what you did for Mama Ethiopia!!!
@abaynishabaynish9087
@abaynishabaynish9087 4 жыл бұрын
ጥሩየ የኔ ጀግና አሁንም እግዚአብሔር ሀሳብሽን ያሳካልሽ
@Adis001
@Adis001 6 жыл бұрын
Wow,Tiruye you are real amazing athlete ,God bless you and your family.
@user-ey2oj2gc6q
@user-ey2oj2gc6q 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ሙሉ ቤተሰብን ይጠብቅ
@babamaki6146
@babamaki6146 6 жыл бұрын
ጥሩዬ ጀግና ደራርቱ የኛ ፍልቅልቅ ስወድሽ
@user-qe1dl6kt6z
@user-qe1dl6kt6z 5 жыл бұрын
>
@makdasmkdas6697
@makdasmkdas6697 5 жыл бұрын
ደራርቱ በጣም የምወዳት ነች
@yaredbekele1689
@yaredbekele1689 2 жыл бұрын
የሃገር ኩራት ቤተሰቦች ።ላደረጋችሁት ሁሉ እናመሠግናለን ።እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን።ጨምሮ ጨማምሮ ሀሳባችሁን ይሙላ።
@betezegeyemmikedemehyelem1477
@betezegeyemmikedemehyelem1477 6 жыл бұрын
ጡሩዬ ጀግና ስታማትቢ ዉስጤ ነሽ
@memesentayew9249
@memesentayew9249 6 жыл бұрын
ደራቱዬ ሰወድሸ የኔ ሳቂታ ጥሩዬ ቆንጆ
@elcholitacom3477
@elcholitacom3477 3 жыл бұрын
Aunque no entendí nada 🤔 ,mis respetos y admiración x Etiopía, x Tirunesh Genzebe leyendas presentes del atletismo mundial 💯👸
@kostatesfa1799
@kostatesfa1799 3 ай бұрын
Good to see a child who is proud of his hero mother!! Blessings.
@zelalemjiru6165
@zelalemjiru6165 6 жыл бұрын
lovely family.😍😍😍
@samoroman4305
@samoroman4305 6 жыл бұрын
ijjollee Dibaba nuf jiraadha
@tezi7282
@tezi7282 6 жыл бұрын
All of you Ethiopian Heroes
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 5 жыл бұрын
ምርጥ ሴት አንበሳ እግዚአብሔር ይጠብቅ ማር
@berukitawetazene4340
@berukitawetazene4340 4 жыл бұрын
ደራርቱ የኔ ወደር የለሽ ተከታይ እህቶችሽ ጥሩዬም ገንዘቤ ሌሎችም የኢትዮጵያን ኩራቶች እድሜ ይስጥልን
@promw864
@promw864 5 жыл бұрын
Jajjabeewwan too sanyii #Oromtichaa nuuf jiraadhaa😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👌
@obsiiyaagaraakoosii4823
@obsiiyaagaraakoosii4823 5 жыл бұрын
ዉድድድ
@1melkt
@1melkt 5 жыл бұрын
Just like her name, she is the best and graceful.
@muluworkneh433
@muluworkneh433 5 жыл бұрын
ወይኔ እኔ ትምህርት ቤት አንደኛ እወጣ ነበር ግን እንደዚህ ሩጨ ትልቅ ደረጃ እወጣለሁ እሚል ሀሣብ የለኝም አሁንም በስደት አለሁ
@user-du8fk6pu6z
@user-du8fk6pu6z 4 жыл бұрын
በቃ አሁን መጀመር ነው
@katihalala3201
@katihalala3201 4 жыл бұрын
በዚህ ዘመን በልጆቹ ደስተኛ ዲባባ ብቻ ነው ክክክክክ ስዎዳችሁ የሀገር ኩራት
@munibalhaj5741
@munibalhaj5741 6 жыл бұрын
Proud it dibaba family god bless them
@classicshop7331
@classicshop7331 5 жыл бұрын
U uk
@tsegrdamesfintwarda851
@tsegrdamesfintwarda851 4 жыл бұрын
ጥሩየ የኔ ወርቅ ልክ እዳክስትሽ ምርጥ በኢትዬጲያታሪክ የማትረሱ የኦሮሞ የኢትዬጲያ ወርቆች
@birhanenuigse8829
@birhanenuigse8829 6 жыл бұрын
ዋውውውውውውው ጅግና ♥
@zelalemjiru6165
@zelalemjiru6165 6 жыл бұрын
She is our hero.
@zeddiyyeyemuzeeafkaari711
@zeddiyyeyemuzeeafkaari711 5 жыл бұрын
Wow maatiin dibaaba nu boonsitan Anis intala dubra 1 qaba yaanni kiyyaa akka maati dibaaba kana fkn biyyaaf akka taatun fedha::
@Alemu-rr1jl
@Alemu-rr1jl 5 жыл бұрын
My hero my legend Hod bless ur whole life.
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 5 жыл бұрын
ጡሩዬ ቆንጆ ጀግና የጀግና ዘር ስለሽ ጀንትል ዋው horaa bulaa
@meskeremabebe1735
@meskeremabebe1735 11 ай бұрын
ጀግና የወለዳችሁ ጀግኖች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
@user-jg6jw1vw6y
@user-jg6jw1vw6y 6 жыл бұрын
የኛጀግና ውድድድድድ
@nooraallah7399
@nooraallah7399 5 жыл бұрын
Bertuu,,Yegna jegnoch,,!!!!Allah Edmeana Teana Ystachihu,!!!!!!
@ymorgacayan1076
@ymorgacayan1076 3 жыл бұрын
Dibaba sisters i'm one of your die hard fans, Dibaba family is one of the fastest runner in the world. I like you so much..
@kareemahzadzad1916
@kareemahzadzad1916 6 жыл бұрын
ምን አለበት እኔንም ሩጪ ብሎ ሚያበረታታኝ ባገኝ እንደ ጥሩዬ ወርቅ ለኢትዮጺያ አመጣ ነበር
@user-fx3iz3uj4t
@user-fx3iz3uj4t 6 жыл бұрын
kkkkkkkk ayi zd magna ayizoshi ene aberetatashalehu
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 6 жыл бұрын
Kareemah Zad zad kkkk እሩጭ እኔ አበረታቸሻለሁ
@maronhaile8828
@maronhaile8828 6 жыл бұрын
ሩጪ
@betezegeyemmikedemehyelem1477
@betezegeyemmikedemehyelem1477 6 жыл бұрын
Kareemah Zad zad በርቺ
@fromadisabeba6427
@fromadisabeba6427 6 жыл бұрын
Kareemah Zad zad Hahahaha
@user-xr6wo5xh6o
@user-xr6wo5xh6o 6 жыл бұрын
Butifull family
@debebeteklu1451
@debebeteklu1451 3 жыл бұрын
A family of heroines of my beloved country!!!
@gngn6073
@gngn6073 6 жыл бұрын
ዋውውውው ስታምሩ። ማሮች
@hafishhafish5121
@hafishhafish5121 6 жыл бұрын
Bayye bardy waaqyoo Hessian haabisuu
@gwensyareefah153
@gwensyareefah153 6 жыл бұрын
gn gn .
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 4 жыл бұрын
💞👏💞👏💞👏💞🙏 gobezoch.
@fgjk1626
@fgjk1626 6 жыл бұрын
Ilmaan Abbaa Gadaa Oromoo qulqulluu qonnee nyaana lafa gurguruu
@lovelyhadi9001
@lovelyhadi9001 6 жыл бұрын
betam emwedat lij nat turye marey
@abebatadessee775
@abebatadessee775 5 жыл бұрын
You are. amazing waw 💚💚💚💚💚👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@user-hm5ys5lg7g
@user-hm5ys5lg7g 6 жыл бұрын
ጥሩ ርይየ ሥወደረሽ
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 6 жыл бұрын
Dere yenye jegna anchinesh yezihulu dildiy we love dibabafamily our hero
@user-qm4tn1jw2h
@user-qm4tn1jw2h 10 ай бұрын
ጥሩዬ ጥሩዬ ጥሩዬ.. ...............................ኣልጠግብሽም ትክክለኛና ልባም ሴት
@sboo4127
@sboo4127 2 жыл бұрын
ጡሪዬ በጠም ነው የምወድሽ የመጀመሪያ ሩጫ ያሸነፊሽ ቀን አረሳውም በጣም ደስ ነው ያለኝ
@tigistgebermsekel7653
@tigistgebermsekel7653 6 жыл бұрын
ጀግና ዋው
@civilhumanrights2268
@civilhumanrights2268 5 жыл бұрын
Lovely 😊
@rogayahamo4711
@rogayahamo4711 4 жыл бұрын
ማእሻአላህ በርች
@tgmeskel2258
@tgmeskel2258 4 жыл бұрын
Do you know trinuish you look like as a eritrean artists mereb istifanos
@user-vr5fy6uh3k
@user-vr5fy6uh3k 6 жыл бұрын
በጂንግ ኦሎንፒክ ልዪ ትዝታ ኣልኝ
@mekdesfikir8468
@mekdesfikir8468 4 жыл бұрын
ጥሩዬ የኔ ጀግና ሰላምሽ ይብዛልኝ
@ggghhg6305
@ggghhg6305 4 жыл бұрын
.
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 4 жыл бұрын
igermal 10,000??? ende ehtoche beihon 1,000 erots ihonal ?
@GodisLove-iz5lm
@GodisLove-iz5lm 5 жыл бұрын
ጥሪዬ ቆንጆ ጀግና ሴት ሰወደሸ
@user-ye1he8hr5d
@user-ye1he8hr5d 6 жыл бұрын
ጎቦዞች ኢቶዮፕያን፡ያሰጠረቹ፡ጀግኖች
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 5 жыл бұрын
I love Deraritu Tulu Derartu ye Ethiopia jegina Our hero same as your family Debabas family. God bless you
@fromadisabeba6427
@fromadisabeba6427 6 жыл бұрын
ጥሩዬ ስወድሽ የኔ ቆንጆ
@abbaakoooodeegaafarakkoo2354
@abbaakoooodeegaafarakkoo2354 4 жыл бұрын
Kuruwan ye oromo lejoch😍 sewadachu Dibaabaa families
@burtukansisay9991
@burtukansisay9991 6 жыл бұрын
ስወዳችሁ ደግሞ ስታምሩ መልካምን ሁሉ ተመኘሁ
@gopimk3122
@gopimk3122 10 ай бұрын
u sacrificed got sucessful good thanking u
@yenewkasahun2995
@yenewkasahun2995 2 жыл бұрын
አቦ ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ ኩራታችንነሽ።
@balahii4424
@balahii4424 5 жыл бұрын
ዋው
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 4 жыл бұрын
I’m #1 fan ❤️
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 5 жыл бұрын
ስወዳት ❤❤💔
@assilkarim2485
@assilkarim2485 4 жыл бұрын
Xurunashi yee itiopia mansalali malati nashi she is very very good l love you the frist of itiopia girl is xurinash dibaba ⌚⌚⌚⌚
@kiyakiya5004
@kiyakiya5004 6 жыл бұрын
Wwwwww jabaadha
@kljknkjk8845
@kljknkjk8845 6 жыл бұрын
Maashaa Allah Waaaaw
@mhratmhrat2201
@mhratmhrat2201 2 жыл бұрын
Wooooowwwwwww
@-afrocinema
@-afrocinema 6 жыл бұрын
Yenie Jigna
@butterflygirl6260
@butterflygirl6260 2 жыл бұрын
Empress Tirunesh, you are a legend!
@waterproof4403
@waterproof4403 2 жыл бұрын
@fana1997
@fana1997 6 жыл бұрын
I love you tiruye❤ ....my inspiration
@hanadyyounes2600
@hanadyyounes2600 6 жыл бұрын
Fana Gebremedhin hi
@fana1997
@fana1997 6 жыл бұрын
Hanady Younes hi
@sityislamnewhiwetemashaall6276
@sityislamnewhiwetemashaall6276 6 жыл бұрын
Hulachewm Melkachew Andi New
@genatrema4458
@genatrema4458 6 жыл бұрын
Sity Islam new Hiwete Masha Allah s
@amiyjohar7875
@amiyjohar7875 3 жыл бұрын
ደራርቱ ጀግና ናት ጡሩዬ ግን ፅናት ናት
@chuchuyaye9199
@chuchuyaye9199 6 жыл бұрын
እጆሌ ብያ ኬኛ love you💓
@samiishow7894
@samiishow7894 4 жыл бұрын
Jabdhaa.
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 4 жыл бұрын
እሰይ ጥሩዬ ልጅሽ እድግ ይበልልሽ ለማፋ ዳባልካ
@stevenkyllian9818
@stevenkyllian9818 2 жыл бұрын
No one to translate plz
@hanataye-iu4dp
@hanataye-iu4dp 7 күн бұрын
Our legend❤
@elelatube5202
@elelatube5202 5 жыл бұрын
I love the boratii!! ❤️💚❤️ 😘😘😘
@kostatesfa1799
@kostatesfa1799 3 ай бұрын
❤!!
@user-qw6gl2nk1w
@user-qw6gl2nk1w 4 жыл бұрын
ጡሩነሸድባባየኢትዮያኩራትሰወድሸላቺቃልየለኚምየኛጀግናአላህእድሜናጤናይሰጥሸ❤❤❤❤❤❤💕💕💖💖💖💞💞💞
@user-ob8sh3zb6q
@user-ob8sh3zb6q 4 жыл бұрын
llove You
@mishahime207
@mishahime207 5 жыл бұрын
Yene jegna
@muluberihun7130
@muluberihun7130 5 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@salimjibrilmohammed3551
@salimjibrilmohammed3551 4 жыл бұрын
ጀግና ጡርዬ
@kingking-lr1rx
@kingking-lr1rx 4 жыл бұрын
Our queen!❤
@semulove5441
@semulove5441 6 жыл бұрын
ጡሩዬ ፕሊስ እንድሮጥ እሪድኝ እባካቹ
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 1,7 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН
TIRUNESH DIBABA || ANALYZING THE GREATS || ETHIOPIA
10:34
Total Running Productions
Рет қаралды 78 М.
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 1,7 МЛН