የኢትዮጵያ ህዝብ ነገም ቢሆን ሊጠራጠረን አይገባም - አቶ ለማ መገርሳ /OBN/

  Рет қаралды 1,346,947

Fana Television

Fana Television

5 жыл бұрын

የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ ከኢንቨስተሮች ጋር ባደረጉት ውይይት ካነሱአቸዉ ዋና ዋና ጉዳዮች
መክከል ስለ ከተማ ዲሞግራፊ፣ ስለ ተቀነባበረ የስም ማጥፋት ዘመቻ፣ ስለ ኢትዮጵያዊነት፣ ኦሮማራ፣ ስለ ኦዲፒና አዴፓ ግንኙነት፣ ስለ ኦዲፒ የአመራር አንድነት እና ሌሎች ጉዳዮች አንስተዋል። ሙሉውን ይከታሉ!

Пікірлер: 1 500
@addis2653
@addis2653 5 жыл бұрын
ለማ በስሜታዊነት ሳይሆን በእውነት ለአገር ጠቃሚነታችሁን ለአንድነት መቆማችሁን እናውቃለን የኛ ህዝብ ግለኝነት ስለሚያበዛ ብዙው ስለሚረዳ ምስጋናው ይድረሳችሁ
@sherifali3676
@sherifali3676 4 жыл бұрын
Global citizen አበሻዊ berigiti simetawi enidihoni yaregewuu yetenezabeti ye wusheti wore new ene oromo balihonimi be ethiopiyawinetuu ewodiwalehuu akebirewalehuu
@getabchalene
@getabchalene 5 жыл бұрын
የተከበሩ ክቡር ሆቦ ለማ መገርሳ በጣም እንወዶታለን እናከብሮታለን በርቱ ተስፋችን ከአምላካችን ቀጥሎ በናንተ አመራር ነው በርቱልን ፡፡ GBU Ethiopia
@user-uk8fs8df6g
@user-uk8fs8df6g 5 жыл бұрын
Geta Bicha ❤️❤️❤️
@yusirat9702
@yusirat9702 4 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@yusirat9702
@yusirat9702 4 ай бұрын
😊😊😊😊
@denegelamelje9363
@denegelamelje9363 5 жыл бұрын
ማንም ስላወራ አትጨነቅ ሁሉን የሚያይ አምላክ አለ ቁጭ ብሎ ማውራት አይከብድ ተግባር እንጂ በርቱልን ክብር ለማ መገርሳ ኢትዮጵያዊነት ሁሎም ሱስ ነው
@sherifali3676
@sherifali3676 4 жыл бұрын
Denegel Amelje tikikili!!
@mohammedjaffer6521
@mohammedjaffer6521 3 жыл бұрын
አሁንም ላንተና ለመሰሎችህ ( ከአለህ ክብር በታች )ያለን ፍቅርና ክብር ከፍ ያለ ነው!
@saronteshome5249
@saronteshome5249 Жыл бұрын
ለማ ድሮም አድናቄህ ነኝ ሰውን በሰዉነቱ የሚያዩበት እእምሮዎ ፈጣሪ ሰለገለፀሎት ዬባረኩ የእርሶ ግፍ ገና እንከፍላለን ከዘረ የፀዳ ውድ ኢትዮጲያዊ።
@tigistdamtew2462
@tigistdamtew2462 5 жыл бұрын
የተባለው እውነት እንዳልሆነ አውቄ ነበር ግን እኮ እናንተም በወቅቱ እንዲህ መግለጫ ብሰጡ ህዝቡ ግራ አይጋባም ነበር ለማንኛውም ጀግናዎቻችን በርቱልን ሁሉንም በግዜው መግለጫ ለመስጠት ሞክሩ!!!!!!
@fromSouth1977
@fromSouth1977 5 жыл бұрын
I am Not Oromo but I Like and respect your Leadership Mr Lemma Megersa
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 жыл бұрын
only god don't make mistake human make mistake, thanks my sweetheart brother
@addis2653
@addis2653 5 жыл бұрын
You don’t have to be oromo respect Lemma for god sake his Ethiopian that’s the all figure.
@dagnachewseifu1724
@dagnachewseifu1724 5 жыл бұрын
@@addis2653 😭😭😭😭😭😩😩😩😩😂😂😂😂😂😂😂😂😭😭😫😫😫😫😫😫👻👻👻👻👻😱😱🙊
@argwaabi6189
@argwaabi6189 4 жыл бұрын
ማቼሚእቲሟቲሚ❤❤
@mohammedyimer7325
@mohammedyimer7325 5 жыл бұрын
አቶ ለማ ስለ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት የተናገሩት በጣም ጥሩ ነው።ነገር ግን በ ኦሮሚያ የምንኖር የኣማራ እንድሁም ሌላ ብሄር ተወላጆች በየግዜው ከአገራችን ውጡ የሚል ዘመቻ እየተደረገብን ነው ይሄንን እርስዎም ያውቃሉ እና መቼ ነው እኛ መብታችን ተጠብቆ እና በክልልሉ ኗሪነታችን ተረጋግጦልን በክልሉ የልማት ተሳትፎ ሙሉ ሰሜት አድሮብን የድርሻችንን የማልማት መብት መጠቀም የምንችለው።እባክዎ ትኩረት ሰጥተው መፍትሄውን ይንገሩን።አመሰግናለሁ።
@seblubedasso7686
@seblubedasso7686 5 жыл бұрын
ለማዪ እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እውነት ሁልጊዜ ያሸንፋል ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን !!
@mhammedyusuf7239
@mhammedyusuf7239 5 жыл бұрын
ስለ አሉባልተኞች ኬረዳሽ በላቸው ጀግናዬ በልበ ሙሉነት አርፈህ ስራህን ስራበት። ብናምንም ባናምንም ኢትዮጵያ ውስጥ በታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ የዲሞክረሲን ጥግ ያየነው ባንተ እስትራቴጂካዊ ስልትና ዘመን ነው። I Support you ever you are my Ĥ€ŔØ👍👍👍
@sherifali3676
@sherifali3676 4 жыл бұрын
ማሜ የሱፍ the same to you!!
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 4 жыл бұрын
Ayenew eko takele goma he give for oromo people secretly ID CARD
@urealg7093
@urealg7093 5 жыл бұрын
President Lemma I am happy to see u on TV window Ethiopians hero proud ur self Lemma megress long live for us Ababa!!!!
@mahletworku9433
@mahletworku9433 5 жыл бұрын
Thank you Obbo Lamma. Much much respect for your team. Your vision for democratic Ethiopia, your love & respect for Ethiopians is obvious. We Ethiopians should get together , avoid & forget negative elements and work together towards development. We can make our country great if we come together and unite.
@gracegoodness8280
@gracegoodness8280 5 жыл бұрын
Mr. LEMA and Dr. Abiy and his Teams!!! Are wonderful All of them!!!
@sirajalemu40
@sirajalemu40 5 жыл бұрын
ለማ እና ዶ/ር ዓብይ እውነተኛ ጀግና ናችሁ የፌስቡክ ወሬ አትስሙ እባካችሁ እቺን ምስኪን ሀገር አድኗት ::🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@sherifali3676
@sherifali3676 4 жыл бұрын
siraj alemu tikikili!!
@zaharatwyabe3318
@zaharatwyabe3318 4 жыл бұрын
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰህ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@selamawittadesse2435
@selamawittadesse2435 5 жыл бұрын
ክቡር ዶ/ር ለማ መገርሳ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ተባረክ
@gutuumosissa9609
@gutuumosissa9609 5 жыл бұрын
YE ETHIOPIA HIZB MEJEMERIAM HO BILO SIQEBELACHIHU, SIDEGFACHIHU , LE ETHIOPIA YALACHIHUN AMELEKAKET MESERET BE MADREG NEBER. ZERACHEW MINDINEW? BILO YE TEYEQE ALNEBEREM. Ke Enantem wust be hiwot yekefelu endalu enawuqalen. Ke adp AMERAR andu sinager be odp & adp mekakel yalew leyunet ke merfe qedada yanese New SIL semichew neber Zare erswom degemut. Yehenen hulum BISEMAW Melkam New.
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 жыл бұрын
betam yaszinal how fb and media bring rascims and tripe problem very sad stop stop we have to say
@medihabesha1541
@medihabesha1541 5 жыл бұрын
ሰው የፈለገውን ቢያወራ እኔ ከመምጣታቸው ግዜ ጀመሮ 1 አብይ 2 ገዱ 3 ለማ በነዚህ ድንቅ መሪዎቻችን ላይ ንፁህ ኢትዮጵያዊነታቸውን አልተጠራጠርኩም አሁንም ቆም ብለን እናስተውል ደግመን የምናፍርበትን ቃለ አንናገር እነኚህን መሪዎች ኢትዮጵያ በታሪክ አንዴ ብቻ የምታገኝ መሆኗን አትርሱ::ኢትዮጵያ💚💛❤ ለዘለዓለም ትኑር
@sherifali3676
@sherifali3676 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው tikikili!!
@bilatab1969
@bilatab1969 5 жыл бұрын
I keep listening and I can’t get enough. Lema, you told me the truth and frustration I had too. May God bless you forever. When I heard you are sick, I prayed for you!!! Amharas for Lema!!!!!!!!!!!!
@yitbarekbelete8723
@yitbarekbelete8723 5 жыл бұрын
ለማዬ, ብቻ እውነት ስራ ስም አይቀበርም አብሽር አባ ለማማዬ ኢትዬጵያ ስትል ሁሉን ትተህ መልካም ስራህን አታቁም!!
@gashaavrham4272
@gashaavrham4272 4 жыл бұрын
9
@sara-zd5tw
@sara-zd5tw 5 жыл бұрын
ይገርማል እኔ ድሮም ያንተን ጥንካሬ ስላየሁት ምንም ጥርጣሬ አልነበረኝም ባንተም ሆነ በዶ/ር አብይ ! እጅግ ልንኮራባችሁ የሚገባን ስንሆን ነገር ግን አንዳንድ ጠባቦች በእናንተ ላይ ተነስተዋል ይሄ እንደማይጠቅመን ዛሬም እየነገርከን ማይዋጥላቸው እብዶች አሉ። ለውጥ በአንድ ግዜ ስለማይመጣ እኛ ኢትዮጵያውያን ከእናንተ ጎን መሆን አለብን ። ኦቦ ለማ ትልቅ አክብሮት አለኝ ይህንን መግለጫ መስጠትህ ደሞ ትልቅ ትልቅ ውንዥብሮችን ይቀንሳል። በጣም እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!!!!!
@degelloletta7790
@degelloletta7790 4 жыл бұрын
አሀንም በኢትዮጵያዊ አንድነትህ አልጠራጠርም !!ግን ከሚዲያዉ ለምን ራቅህብን ? እባክህ ካለህበት ዉጣና አለሁ በል።
@sherifali3676
@sherifali3676 4 жыл бұрын
Sara Gebremariam tikikili!!
@samuelarage4992
@samuelarage4992 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር የስራ ዘመንህን ይባርክ !!! እራሱ ይርዳክ !!!
@yaseen8826
@yaseen8826 4 жыл бұрын
ለማ መገርሳ እንወድሀለን እናከብሀለን ኑርልን ለዘላለም አይዞህ በርታ
@dawitgetahun9246
@dawitgetahun9246 5 жыл бұрын
ምርጡ አቶ ለማ ማጋርሳ በዚች አገር ውስጥ ለመጣ ለዉጥ ያንቴ ድርሻ የላቀ ነው እና እናመሰግናለን እናከብራለን አሁንም ብሆን ምንም ብባል እንደግፋለን ፈጣር እድሜና ጤናን ይስጥልን WE SUPPORT YOU !!
@user-uk8fs8df6g
@user-uk8fs8df6g 5 жыл бұрын
Dawit Getahun አሜን❤️😘❤️❤️❤️
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 жыл бұрын
we believe u and abiyyyyyyyyyy don't worry about fb we Ethiopian thanks us and love u, human make mistake we understand
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@dagnachewseifu1724
@dagnachewseifu1724 5 жыл бұрын
ሚን አልክ ያንቴ 🙉🙉🙉😂😂😂😂😂😂😥😥😥😥😢😢😢😩😩😩😩😭😭😭😭😭😭😭 ጋላ ነህ ሰው ???
@dagnachewseifu1724
@dagnachewseifu1724 5 жыл бұрын
😭😭😭😩😩😩😩😢😥😂😂😂😂
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 5 жыл бұрын
ውድ ለማ ትክክል ብልሃል ህሊና ነው የሚፈርደው ማንም ያውራ ማንም ከጎንህ ነን እይዞህ ይህቺ እገር ይሄ ሁሉ እልፉ ታላቋ ኢትዮጵያ እንድ ትሁናለች ሁሌም በፀሎት እረሳህም ጤናና እድሜ ይስጥህ ዶር እብይም ድካማችሁን ፈጣሪ ይቁጠርላችሁ ይቁምላችሁ🙏🏽😓😓
@sherifali3676
@sherifali3676 4 жыл бұрын
Ummo Almi ameen!!
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 4 жыл бұрын
Edeme yesetehe abolama
@abejewende5109
@abejewende5109 3 жыл бұрын
@@aregashmollawa7819 8307'
@user-kn3lk4rv5u
@user-kn3lk4rv5u 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤ዶክተር ለማ እወድሃለሁ ልዩ ነህ
@ashu5958
@ashu5958 5 жыл бұрын
ምርጥ የኢትዮጵያ አባት ነህ።
@user-ms4db6ro6r
@user-ms4db6ro6r 5 жыл бұрын
እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ምክንያቱም እውነቱን ይዘህ ለእዝባችን ንፅናን ይዘህ በመውጣትህ ቀጥልበት
@mommom1417
@mommom1417 5 жыл бұрын
ክቡር ለማ መገርሳ አሁንም ቢሆን እናከብረሀለን እንወድሀለን ግን ትግሉን ለማደናቀፍ በኦሮሚያና በአማራ ክልል የሚደረጉ መፈናቀል እንዲቆም እንጠይቃለን በኦሮሚያና በአማራ ክልል አደጋ የሚፈጥሩ ወንጀለኞችን ወደህግ አቅርቡልን
@asyafaji3098
@asyafaji3098 5 жыл бұрын
I agree 100%
@rimkoubaysi6637
@rimkoubaysi6637 4 жыл бұрын
Burraa karraayu kkkkkkkk nuuf jiraaadhu gottaa keenya!!!!!!
@user-fy3qr2ec3k
@user-fy3qr2ec3k 2 күн бұрын
ትክክል
@ethiopiawinanghabesha4170
@ethiopiawinanghabesha4170 5 жыл бұрын
እውነት ለመናገሪ ለ እትዮጵያ አስፈላግው ሰው ለማ እና አብይይይ ብቻ ነው ለላኛው ዘረኛ ብቻ ነው ለማና አብይይ we love ❤❤❤❤❤
@user-ml1zb4kj9e
@user-ml1zb4kj9e 5 жыл бұрын
ባክሽ አትዋሺ እያወሩ ውስጥ ለውስጥ እየገደለሼ ነው ዛሬ እስክድርን አገዱት የአዲስ አበባን ህዝብ አትሰበሰቡም እያሉ ጀዋር ኮዶሚኒየም ወይ ሞት ሲል ማን ተናገረ
@ethiopiawinanghabesha4170
@ethiopiawinanghabesha4170 5 жыл бұрын
@@user-ml1zb4kj9e እስክንድር እነኳን እንጣጥ እንጣጥ አለ እዩኝ እዪኝ ማለት ሀላ ደብቁኝ ደቤቁኝ የሆናል ማነው እሱን በለ አደራ የረገ?? jewar ማለት ደግማ የ እትዮጵያ isis ነው
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 5 жыл бұрын
Afe yikoretilish konjo
@user-ml1zb4kj9e
@user-ml1zb4kj9e 5 жыл бұрын
@@ethiopiawinanghabesha4170 በግልፅ አዲስ አበባ የአዲስ አበባ አይደለችም ሲሉ አስክድር ህዝቡን ድምፅ እዲሆን አነሳሳ እጅ ምን አደረገ ጉድ
@henoktv1595
@henoktv1595 5 жыл бұрын
Please don’t listen 👂 to those who think they are activists
@esubalewbirye5573
@esubalewbirye5573 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መህስነው ኦቦ ለማ !! እደዚህ አርገህ ንገራቸው እችን አገር በሀሰት ለመበታተን ለሚፈልጉት አዳሀሪያን
@mariemi8348
@mariemi8348 5 жыл бұрын
እኔ ቋቋየ አማርኛ ብሄሬ ኢትዮጵያዊ ዘሬ ከአዳም ከሄዋን የመጣሁ ሰው ስሆን እና በብሄር የምታምኑ ዘር አይውጣላችሁ ብየ ነው ምራገመው 😓😓😓 ለማ ደግሞ በጣምም እምወድህ አደበተ ሩህሩህ መድዳህኒያለም ይጠብቅህ ኢትዮጵያን የምትከፋፍሉ ጭቅላታችሁ ይከፈል
@tbb5294
@tbb5294 5 жыл бұрын
Abilove and Lemmasweet (Abilemonade-Sweet) May God Bless you and Protect you in His Almighty power 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@wedajoabrham6019
@wedajoabrham6019 5 жыл бұрын
ለማ ሳይህ እኮ ውስጤ ሚሰማኝ ፍቅር ሚሰማኝ ኢትዮጵያ
@mujamelsamera7535
@mujamelsamera7535 5 жыл бұрын
ላማዬ ባጣም እቅርታ እኔ ራሴ ታቀይሜክ ናባር ላካ ጃግና ናክ
@henockgebrekidan2732
@henockgebrekidan2732 5 жыл бұрын
Me too
@user-lc6qv6pi9e
@user-lc6qv6pi9e 4 жыл бұрын
አንበሳነህ በጣም አደንቃሀለሁ ሙህር። ምርጥ ሰውነህ
@ethiolove5970
@ethiolove5970 5 жыл бұрын
Wow this is speech of the year. I trust Lemma more than any other Ethiopian leaders.
@destamamo4895
@destamamo4895 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምለክ ከንቴ ጋር ይሁን አይዞክ ምድራ ወራኛ ሁሌም እንደውሩ ይኖራሉ አንቴ ግን በጥሩ ስራክ አሁንም ቃጥልበት
@zenitmohammed4174
@zenitmohammed4174 5 жыл бұрын
😂😂😂😂
@yetaywyeshewas8079
@yetaywyeshewas8079 4 жыл бұрын
ዉሸታም ነህ ማንም ሰው የሰማህ
@yetaywyeshewas8079
@yetaywyeshewas8079 4 жыл бұрын
ዉሸታም ነህ ማንም ሰው የሰማህ
@eyobkolcha7524
@eyobkolcha7524 5 жыл бұрын
The way Lemma is addressing is so touching. I love you so much my dear Obbo Lemma. May God bless you so much!!
@aishamoga8861
@aishamoga8861 4 жыл бұрын
☝️☝️☝️💪💪💪💞💞💞😍😍😍🌹🌹🌹♥️♥️♥️💓💓💓💔💔💔
@aishamoga8861
@aishamoga8861 4 жыл бұрын
☝️☝️☝️💪💪💪✊✊✊👌👌👌🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@familypic9653
@familypic9653 5 жыл бұрын
I am stunned by world class mind and leadership these leaders from Oromia are introducing to Ethiopia. I am speechless ..i am listening to Lemmas speech for third time. I wish we Ethiopians know how God is protecing us and our country through Lemma and Abiy. Mamesgen banichil zim malet anchilim? Team Lemma is God given pioneer of change. What an articulated and insightful speech. Lemma is better to be the next PM for sure. We cannot afford to miss such a world class mind and leadership. Thank you Lammi.
@nyabieypalkangnyabieypalka4264
@nyabieypalkangnyabieypalka4264 5 ай бұрын
thank God good bor❤❤❤🎉🎉
@fira9631
@fira9631 5 жыл бұрын
ለማችን ዛሬስ ንግግርህ ሆዴን አስባሰው የኛ ምርጥ ማንም ምንም ይበል አንተ ብቻ በርታ ሀገርህንና ህዝብህን በቅንነት አገልግል መልካም ስራ የነገ ስንቅ ነው እግዚአብሄር ያግዝህ
@ummuamar9524
@ummuamar9524 4 жыл бұрын
4gu
@osmanabdulaziz7395
@osmanabdulaziz7395 5 жыл бұрын
ኦቦ ለማ መገርሳ እድሜህ ይርዘም ተባረክ
@AaSs-mi5hg
@AaSs-mi5hg 4 жыл бұрын
lam💖💖💖💖💋💋💋
@user-fd8xd8gs6i
@user-fd8xd8gs6i 4 жыл бұрын
እድሜህንያርዝምልንአቦ እደትደስአስባልከኝ
@shimelisabate8953
@shimelisabate8953 5 жыл бұрын
Thank you!!!!! የተከሩ አቶ ለማ ስለታላቅ ውለታዎች እጅግ አመሰግናለሁ በኔና በቤተሰቦቼ ስም። ለሚታዩ የማህበራዊ መገናኛዎች እንዲህ በዘገየ ጊዜ ሳይሆን ቀደም ባለ ሁኔታ ለወደፊት ቢያደርጉ አገራችንን ከሚያውኩን ሊታደጉን እድልከርሶ ጋር ነው።
@user-hi1kc7os4n
@user-hi1kc7os4n 5 жыл бұрын
አንተንም ቤተስብህንም ጌታ ይባርክልህ
@elovemee24
@elovemee24 Жыл бұрын
የተከበሩ ኦቦ ለማ እኔ እውነት ኢትዮጵያን የሚውዱ ይመስለኝ ነበር !!
@hannabely4681
@hannabely4681 5 жыл бұрын
Mr lemma, u have big responsibilities I hope 🤞 Ethiopia 🇪🇹 going good direction God bless your family🇪🇹👍🙏😘😘
@emebetbekele2368
@emebetbekele2368 5 жыл бұрын
አቦ ለማ በእውነት ንፁህ ሠው ቅን ልብ ያለው ከነወድምህ ቅን መሪዎች እግዚብሄር የሠጠን ግን ምን ያረጋል የሚመራ ህዝብ ጠፋ ሕዝቤ ከመንጋ በጥባጮች ጋር አብሮ ነጎደ
@asefadamaw7318
@asefadamaw7318 5 жыл бұрын
እናምንሀለን ፕሬዚደንት ለሁሉም የሰው ልጅ ሁሉ ፍትህ የምትሻ ሰው ነህ።እንወድሀለን ፤ነገሩ ቅንብር መሆኑ ይታወቃል ።እናመሰግናለን
@bitsueshow
@bitsueshow 5 жыл бұрын
Dr Abiye, Lemma, Gedu and all the change agents are the resion we see hope for Ethiopia. Really Ethiopia, not only Oromo or Amara or Gurage , but we all love and respect you. Forget all the false claims.
@Aboshemane1
@Aboshemane1 5 жыл бұрын
we believe you , Lemma you are true Ethiopian, but sometimes give as interview , don't disappear , we miss your interview , you and Abiy are very very important for Ethiopia .
@sherifali3676
@sherifali3676 4 жыл бұрын
Fasik Desta exactly
@eskenderwoldekidan212
@eskenderwoldekidan212 5 жыл бұрын
በጣም እናምስግናልን ስላልትለወጠው እቃምህ እግዚአብሄር አምላክ ይርዳህ ትልቅ ስው ነህ እናክብርሀልን
@destamamo4895
@destamamo4895 5 жыл бұрын
ወዋ ኦቦ ለማ እውነት ብለል በትክክል ለኢትጵዮ ህዝብ የቆማሽሁ አንቴነ ዶ/ር አብያችን ነው እግዚአብሔር አምለክ የአሰበችሁን ያሰከለችኩ ሽህ አመት ንገሱልን እመቤቴ ከፍት ትቅደምለችሁ
@smab6018
@smab6018 5 жыл бұрын
1000 amet endat hono edma eko bibeza 120 amet nw menore michilew
@sherifali3676
@sherifali3676 4 жыл бұрын
Desta Mamo enatiwa be wonigeli layi mariyami " ene amalaji neyi""" yalechibeti anidimi nigigiruwa yelemi!! eyesusimi as """ enate amalaji nechi alalemi!!! huletumi fetariyachewuni yetegezuu ye geneti mushirochi nachewuu!! eyesusi be wonigeli layi enidhi biluwali "" fetariwuni kedito mariyamini eyesusini tabotini silaseni kidusi gebirieelini yameleke""" kemote behuwala menoriyawuu gehanemi new!!! kedimo eyesusina mariyamini kirisitiyani yarege manewuu?! be wonigeli layi eyesusina mariyami as betewoleduu be 40 ena 80 kenachewuu kirisitina tenesitewali yemili wonigeli layi anidimi bota alitegelesemi!! eyesusina mariyami musilimochi nachewuu!! tabotini yalitegezuu 1 fetarini yetegezuu genetini yeworesuu!! eyesusi be wonigeli layi enidhi biluwali "" geneti megibati kasebachihuu new ena enate enidihumi kene befiti enidihumi kene behuwala yemimetawuni nebiyi mohammed pbh ye esiliminani hayimanoti teketeluu kirisitiyani honachihu enidatimotuu gehanemi yasigebalina bilo asitemiruwali!!!!
@binyambelachew2492
@binyambelachew2492 3 жыл бұрын
@@smab6018 l
@kalusmaster78
@kalusmaster78 5 жыл бұрын
This is the most important speech of the year. This is the turning point to get the change that came to Ethiopia back on its track. The vast majority of Ethiopians are with you.
@mizuboo2189
@mizuboo2189 5 жыл бұрын
KaLus we need more people like you
@henockgebrekidan2732
@henockgebrekidan2732 5 жыл бұрын
TRUE
@nomoredrama2992
@nomoredrama2992 5 жыл бұрын
@@henockgebrekidan2732 No you moron, he is lying. Just follow his actions not his speech.
@kalusmaster78
@kalusmaster78 5 жыл бұрын
@@nomoredrama2992 you are just one of the one million that needs to check in to the nearest mental hospital.
@nomoredrama2992
@nomoredrama2992 5 жыл бұрын
@@kalusmaster78 hahahah time will prove who has to visit hospital. But let me tell you this, Abiy and Lemma are oromo and their responsibility is to protect the interest of oromos. You must be special type of idiot to expect anyting from them as non oromo because their action speaks volume than their cheap tricks.
@astertolawaq5234
@astertolawaq5234 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ዶክተር ለማ መገርሳ ።እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ አንተ ኦሮማራን የጀመርክ ድንቅ ሰው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ።
@eyobtafa580
@eyobtafa580 5 жыл бұрын
we Ethiopians have a reason to believe and support TEAM LEMA.what all you have said today is a clear display for our believe and support.keep going and rebuild our beloved ETHIOPIA .Let the dogs bark... #a very big respect for kebur Dr.Lema megersa#
@hannabely4681
@hannabely4681 5 жыл бұрын
Mr Lemma ur my hero🇪🇹😘👍 please please work hard to build the country🙏🙏🙏🙏ur our hero 👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@jomanman5863
@jomanman5863 5 жыл бұрын
ኦቦ ለማ መገርሳ ንፁ ኦሮሞ ኢትዬጵያዊ ነዉ
@yggg3153
@yggg3153 4 жыл бұрын
ኦቦ፣ለማና፣አብይ፣አላህ፣ይጠብቃችሁ፣ድል፣ከእናንተ፣ይሁን
@bizueyehutesema1104
@bizueyehutesema1104 4 жыл бұрын
አረ እባካችሁ ብእግዚአብሔር ይሁንባችሁ. እነዚህን ቁጭ ብለው ወሬ የሚያበዙትን. ቆርጦ ቀጥሎች ፊት አትስጧቸው ወሬ ብቻ. አፈሌቦች ናቸውእናንተ ዝም ብላችሁ ስራችሁን ስሩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@user-no6zu9ie3k
@user-no6zu9ie3k 4 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል አላህ ዘርህን ያብዛልን እድሜህንም ያርዝመው አተንም መሰልህንም ያብዛልን ያገራችንን ሰላም የሚመኝ ሁሉ
@bekandechasa2184
@bekandechasa2184 5 жыл бұрын
Bara dhufaa darbaa si jaalanna,,,,,,,, A wonder fol leadership and you are exactly what country needs, bold, brave, generous counter. This is a good thing for the country and a thing for the people.
@destamamo4895
@destamamo4895 5 жыл бұрын
ወዋ እውነት ነው ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው የእኛ ጀግነ ኑርልን ♥♥♥♥♥♥♥
@nejibredwan293
@nejibredwan293 5 жыл бұрын
obo lema bertulen ya Ethiopia hizeb ayigebawm asrdachew jegna
@cherentashenafi2739
@cherentashenafi2739 4 жыл бұрын
እድሜ ጤናህን ፈጣሪ ይስጥህ ለህሊናህ እንደምትሰራ እናውቃለን አይዞህ የአባቶች ጸሎት አይለያችሁ
@softlife5208
@softlife5208 5 жыл бұрын
ወንድሞቼ ዶክተር አብይ እና ወንድም ለማ እንደዚህ ህዝብን ማዋየት ነው የሚጠቅመው በርቱ
@fisehaeshete6093
@fisehaeshete6093 4 жыл бұрын
I cannot tell you how proud I am of this Great Son of Ethiopia. As a Diaspora professional, his speech has reinvigorated my commitment to the ongoing transformation. God Bless Drs. Abiy and Lemma, two thoughtful, dedicated and passionate Children of Ethiopia. My advise, please listen to the entire speech. Fiseha
@rosamohamed9902
@rosamohamed9902 5 жыл бұрын
Dr Abiy and Lemma magersa God bless you we love you
@dinsefaabdo6125
@dinsefaabdo6125 5 жыл бұрын
ለማ የለማ የበለፀገ ጭንቅላት ባለቤት ነህ ረጅም እድሜና ጤንንነት ላንተ ይሁን
@kidistweletemaryam1607
@kidistweletemaryam1607 4 жыл бұрын
ኢትዪጲያዊ ብቻ እያላችሁ ቸወዳችሁን እናንተ ኦሮሞዎች ዋጋችሁን እግዚአብሔር ይሰጣችሆል እግዚአብሔር ይፈርዳል
@user-fd8xd8gs6i
@user-fd8xd8gs6i 4 жыл бұрын
እድሜያችሁንያርዝመው በርቱ እድህእያላችሁተወያዩ
@tsehaykoufa4585
@tsehaykoufa4585 5 жыл бұрын
በእውነት አስተዋይ ሰው ኑርልን!!
@muzemil7909
@muzemil7909 5 жыл бұрын
Eshi mchrshachun yasamrlachu
@bluecity4322
@bluecity4322 5 жыл бұрын
The most charismatic,elegant vocally impressive,motivational ,well dedicated personality in the Ethiopian politics...love this guy..
@alexm988
@alexm988 3 жыл бұрын
ኦቦ ለማ እንዲህ ያሉት እኮ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው። ዛሬም ከሁለት አመት በዃላ እንኳን ስለኢትዮጵያ ያሎትን የአንድነት ክብር እንጂ የመከፋፈል ስብእና ይኖሮታል ብዬ ማሰብ አልችልም። በእርግጥ sensitive ሰው እንደሆኑና በመጥፎ ሰዎች ንግግር እንደሚጎዱ ነው ያየሁት። ዛሬም ለኢትዮጵያ ብልፅግና ከዳር ሆነው እንደሚፀልዩ አምናለሁ። ምክንያቱም መልካም ስብእና እንዳሎት ግልፅ ነው። አንዳንዴ የእራሳችንን ከፍታ ስናውቅ በቀላሉ offended አንሆንም። ተሳዳቢዎችን ሰዎች መለየትና በደረጃቸው መተው አስፈላጊ ነው። ስሜቶት በመጎዳቱ ባዝንም ሁሌም በዝቅተኝነት ስሜትና በቅናት የሚኖሩ ስላሉ በደረጃቸው ከመተው ሌላ መፍትሄ የለውም። እርሶ እንዳሉት አንድነት ምርጫ አይደለም። ግዴታ ነው።ሰላም ምርጫ አይደለም ግዴታ ነው። የእግዚአብሔር ሰላም ከርሶ ጋር ይሁን። ብልፅግና ይሁንልን ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ።
@da8387
@da8387 5 жыл бұрын
Wonderful speech from Great leader.
@samson271
@samson271 5 жыл бұрын
አቶ ለማ መገርሳ የሰጠኸን ማብራሪያ በጣም የሚመሰገን ነዉ። አገር ያረጋጋል ተስፋ ይሰጣል። ለወደፊቱ ስር ሳይሰድ ቶሎ ለነገሮች መልስ ሰጡ። አትዘገዩ።
@EshetuEsha-ie2lx
@EshetuEsha-ie2lx 24 күн бұрын
አቶለማ መገርሣ አሁንም የሠጠኸዉ አሥተያዬት ለኢቶጵያ የሚጠቅ ሀሣብ ነው ነገርግን ወደፌት ይሕ አመለከሠካከትሕ ነገ አተም አሣብክም አብራ
@user-rv2cg5em2s
@user-rv2cg5em2s 4 жыл бұрын
እዳተ ያለዉን ያብዛልን ለማዬ አቦ እግዚያብሔር ይጠብቅህ ንፁህ ኢትዮጵያዊ
@user-og4lo4ib8o
@user-og4lo4ib8o 5 жыл бұрын
ስርተን እንጁ እገራችንን ይምንቀይረው ዝርፈን ስርቀን እይደለም ጥሩ አባባል ነው
@Yoseph96
@Yoseph96 5 жыл бұрын
Dear Lemma, I swear you are one of the the most honorable and bravest man I have ever seen. I will always respect you no matter what. I have never doubted you for a second. Don’t worry about social media actors, they have no life or they are just teenagers with internet. This happens to all public figures. Just ignore them and do your job. Some new comer parties are spreading none sense to get advantage but trust me they will vanish in the air soon but you TEAMLEMMA shines forever.
@jaguar3050
@jaguar3050 5 жыл бұрын
አይዛህ ለማዬ ይቅር በለኝ!እኔም መስሎኝ ነበር እግዚአብሔር እድሜህን ይርዝመው
@workalemahuarittfeldt1815
@workalemahuarittfeldt1815 5 жыл бұрын
ምንግዜም ቲም ለማ ሁል ግዜም በርቱ ! 💚💛❤️
@amethiopaethiopa5548
@amethiopaethiopa5548 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ኦቦ ለማ አሁን ደርሳቹ ያዙኝ ልቀቁኝ የምትሉ ፓለቲከኞች ትክክለኛውን መልሰ አግኝታችኋል 27 አመት የት ነበራቹ እድሜ ለነ ለማ ቲም ሀገራቹን ስላያቹ
@TGEnglishandcomputer
@TGEnglishandcomputer 5 жыл бұрын
ጀግና ነህ ተጀምሮ አስከሚጨረስ ተባረክ እንዲህ ነው ጀግና እንጀት እርስ ምርጥ ንግግር
@alemyosef2393
@alemyosef2393 5 жыл бұрын
አንተንም አቢንም ሰድቤ ቢሆን ይቆጨኝ ነበር ለምዬ ይሄ ህዝብ በምላሱ ነው የሚያዳምጠው ተወው
@mujamelsamera7535
@mujamelsamera7535 5 жыл бұрын
ወይኔ ኣጥፍቻላው እቅርታ
@amamood2913
@amamood2913 5 жыл бұрын
Tekekele
@zenamarkosbogale159
@zenamarkosbogale159 5 жыл бұрын
እ/ር ቀናውን ያናግርሽ የኛ ህዝብ ማስብ ተስኖታል!
@lydiahana5616
@lydiahana5616 5 жыл бұрын
ነገር ግን ጽና፥ እጅግ በርታ ባሪያዬ ሙሴ ያዘዘህን ሕግ ሁሉ ጠብቅ፥ አድርገውም በምትሄድበትም ሁሉ እንዲከናወንልህ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል።💚💙💛💗😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💗💙💚😍😍😍😍😍
@KibruyisfaBitew
@KibruyisfaBitew Жыл бұрын
I watched this speech multiple times and I liked his perspective. His speech is well articulated even while he's speaking with his emotion. I wish he stayed where he was. I want to express my deepest appreciation for your care and attention አቶ ለማ መገርሳ
@wedajoabrham6019
@wedajoabrham6019 5 жыл бұрын
ምንም ብትሉት ለማ ኢትዮጵያዊ ነው
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 5 жыл бұрын
Ene oromiyawi neng
@ibrahimussman8841
@ibrahimussman8841 5 жыл бұрын
know question about it with out oromo and oromia their is know Ethiopia I hoop people they understand one day
@nomoredrama2992
@nomoredrama2992 5 жыл бұрын
@@ibrahimussman8841 Not at all! You just came following the envasion of Geragn Mohamed which is in16s and Ethiopia is older than all Ethiopians and has always been there for thousands of years. We ignored such childesh claim and thought you guys learn by yourselves at some point but what happened is actually you believed in your delusion and erected a monument for it :D like Anole
@Atifra1532
@Atifra1532 5 жыл бұрын
Wedajo Abrham legala awo
@hiwotmekuria6608
@hiwotmekuria6608 5 жыл бұрын
Geta yibarkeh bbzu Tsega yibzalchu
@zionyonasweracho1449
@zionyonasweracho1449 5 жыл бұрын
weyew....Your excellency take care of your health...God be with you more and more...Precious man!!
@sahlugirma3477
@sahlugirma3477 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ጥሩ ምክር ነው የሚሰማ ጆሮ ካለ
@kng4900
@kng4900 5 жыл бұрын
ዛሬም ያለ እፍረት እናገራለሁ ነገም ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው። አለቀ።
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 жыл бұрын
I really thanks u I love u speech god bless u my sweetheart god be with ethiopian and ethiopian ppl
@yarabb9256
@yarabb9256 5 жыл бұрын
imo
@mommom1417
@mommom1417 5 жыл бұрын
ክብር ይገባሀል ዶክተር ለማ መገርሳ ፈጣሪ ጥሩ ስራህን ይውደድል ሰው ከማማት ከመናገር ወደሆላ አይልም ለ27 አመት ሲገረፍ ሲፈናቀል ሲታሰር የነበረ ሰው አሁን ስለሰላም ቢነገራቸው አይገባቸውም
@vbnn5769
@vbnn5769 4 жыл бұрын
ማሻአላጥሩአሳቢኑር
@MrDawit7
@MrDawit7 5 жыл бұрын
በጣም የሚያስዝነው ነገር በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያዊ አማራ ብቻ ፡፡ ኢትዮጵያዊ ነት standard የሚለካው በዚህ ህዝብ ማንነት መሆኑ፡፡ ሰው ያልገባው ነገር አንድ የቤንሻንጉ ሰው እኩል ከአንድ አማራ ጋር ኢትዮጵያዊ ነው፡፡ አሁን አሁን የአማራ ብሄርተኝነት ፈጦ እየወጣ ነው፡፡ እስቲ አንድ ነገር አስቡ፡፡ በአማራ ሃገር ውስጥ ያለው ኦሮሞ ነው የሚበዛው ወይስ በኦሮሞ ሀገር ውስ ያል አማራ ነው የሚበልጠው? ግን የሚባለው ኦሮሞ ብሔርተኛ፡ ክፉ ህዝብ ነው ይሚባለው፡፡ይሄ የድንቁርና አስተሳስብ ነው፡፡ የኔ የእናቴ ቤተሰቦች ከተጉለትና ቡልጋ መጥተው በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ልክ እንደ እንደ ኦሮሞ በነፃነት ለዘመናት ኖረው ሃብት አፍርተው እየኖሩ ይገኛሉ፡፡ አማራ ሆይ ትምክትህን አውልቀህ ዝቅ ብለህ ኢትዮጵያዊ ለመሆን ሞክር ኢትዮጵያዊነት ከጎንደርና ከጎጃም ደብር የሚሰጥ ማንነት አይደለም፡፡ ማንንም በትዮጵያ ውስጥ የሚወለድ ሁሉ እኩል ኢትዮጵያዊ ነው፡፡ ሁሉን አማራ ማለቴ አይደለም ትምክትተኞች ብቻ ማለቴ ነው፡፡ ኦቦ ለማ መገርሳ እግዛብሔር ዘመኖትን ይባርክ፡፡ አንድ ነገር ከመፅህፍ ቅዱስ ልንገሮት፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ያን ሁሉ ድንቅ ነገሮች ለእስራኤል አድርጎ አምስት ሺህ ህዝብ መግቦ በመጨረሻ ግን እንደ ወንበዴ ተቆጥሮ ተሰቀለ፡፡ በመስቀሉም ሞት ለይ የተገኙት ያበላቸው አምስት ሺህ ሰዎች ስይሆኑ፡ በጣት የሚቆጠሩት ተከታዮቹ ናቸው፡፡ ለኢትዮጵያ ያደረጉትን ነገር እግዛብሔር ይረሳ ዘንድ ሰው አይደለም፡፡ እርሶ ኢትዮጵያዊነትን ያስተማሩት በተግባር እንጂ በfacebbok አይደለም፡፡በእኛ ዘመን እንደ መሪ ከእርሶ ከአብይ ከገዱ እና ከደመቀ ውዲህ ለዚች ሃገር ለዜግነት የሚከፈልን መሰዋት ከፍያለው የሚል ሰው ለእኔ ይህ ሰው እብድ ነው፡፡ መፅሃፍ ቅዱስ ሲናገር የማርቆስ ወንጌል 6 4፤ ኢየሱስም፡- ነቢይ ከገዛ አገሩና ከገዛ ዘመዶቹ ከገዛ ቤቱም በቀር ሳይከበር አይቀርም፡ አላቸው።
@sherifali3676
@sherifali3676 4 жыл бұрын
የእሴይ ልጅ enemi amara neyi gini zeresochini degafi zeresami ayidelehumi!!! hulumi ethiopiyawi ekuli new!! amara yebelayi lelawu biheri ziki lili ayichilimi!! gini sile eyesusi mesekeli eyesusini telatochu lisekiluti ligeluti siyaruwarututi fetari kemiyaruwarutiti aniduni eyesusini asimesilo setachewu esuni sekeluti!! eyesusini fetari enidiyarigi aregewuu!! alitesekelemi!! yihi degimo be wonigeli layi yigesali!!
@beleteadamu6221
@beleteadamu6221 4 жыл бұрын
Respected Ato Lema Megersa, thank you for all you do. We see peaceful Ethiopia today because you and others like you played a huge role. Also, I agree with you on the matter that all Ethiopian deserve equal rights. God bless you.
@kasima88
@kasima88 5 жыл бұрын
Always proud of you obbo Lemma. I am not even oromo but never doubted your integrity and love for our beloved country mama Ethiopia. The haters gotta hate. Team Lemma!!!
@yeedengelleji6234
@yeedengelleji6234 5 жыл бұрын
ለማ መቼም ጀግና ነው
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 жыл бұрын
god be with u and with all Ethiopian ppl ato kebri lemma and abiyyyyyyyyyy
@kasimgalow6764
@kasimgalow6764 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@argwaabi6189
@argwaabi6189 4 жыл бұрын
ላማማጋራሥእሜሪክናቁጪቢሎዬሚይዋራሢእዪዞኪኢኛካጎንኪናና❤❤❤❤
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 4 жыл бұрын
Bolama yegon saw dabosesataw degaye naw ememagonw selazehe enata baretu
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 4 жыл бұрын
Adnani
@fisehaeshete6093
@fisehaeshete6093 4 жыл бұрын
Great speech!! I truly respect this thoughtful, articulate and visionary Son of Ethiopia. I truly respect you!!
@user-kj7gx2rk8m
@user-kj7gx2rk8m Ай бұрын
እኔ ደስ ብሎኛል ስላየኩህ አገራችን ለዘላለም ትኑር💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-gc3rz4bg8s
@user-gc3rz4bg8s 5 жыл бұрын
This is the Lema I wanted see . Nothing separates me and Abiye from Ethiopia .may God continue to bless you Ethiopia.
@dilbegeta480
@dilbegeta480 5 жыл бұрын
ለማ እውነትም ለማ ነው! ለማ ለልማት እና ለአንድነት ምርጫዬ ነው👍
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 жыл бұрын
እግዚሀብሄር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@yegeltube8294
@yegeltube8294 5 жыл бұрын
🇪🇹ሁሌም ዛሬም ነገም ከ ቲም ለማ ጋር ወደፊት በርቱልን አገራችን በ ፊስቡክ አርበኛ አትመራም አትስሙ ተባረኩልን
@meseretmekonene5071
@meseretmekonene5071 5 жыл бұрын
ሰላምህን ያብዞው እግዚአብሔር አምላክ በርቱልን ውድድድድ
@merchaaba
@merchaaba 4 жыл бұрын
Abo wollo mujen Batu gededeyou mejen tenawuen yestehe
@merchaaba
@merchaaba 4 жыл бұрын
while giza beyesamentu Anebewalhu sichenkegne Anebewalhu eregagalhu Ayegermem tana tena tena helena mocha ABO MEGERSA
@merchaaba
@merchaaba 4 жыл бұрын
yena baletarik Edma tena yestachu. men are Kesha belayi
@mimozalaka9392
@mimozalaka9392 5 жыл бұрын
መልካም የኢትዮጵያ ልጅ እድሜህን ያርዝመው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@kelemuahabtemariam3938
@kelemuahabtemariam3938 4 жыл бұрын
God bless you Ato Lema Megersa . Be strong . God is good all the time
@matyzeleke5954
@matyzeleke5954 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልብ ይስተን ንው ማለት እናንተን እግዚአብሔር እድሜና ቴና ይስታችው 👏👏👏👏👏
@nunuengdasew8772
@nunuengdasew8772 5 жыл бұрын
Stay strong lema we love you we're with team lema God bless Ethiopia
@ayemenate8157
@ayemenate8157 5 жыл бұрын
እውነት የኢትዮጵያ እዝብ ከነሱጋ መቆም አለባቹ የሰው ወሬ እየሰማቹ ኢትዮጵያን አታጥፋት 1997 እዴት እደወንን እናቃለን በሰው እሬሳ እየተራመድን ነበር የምናልፈው
@elizapethelizapethmulla4040
@elizapethelizapethmulla4040 5 жыл бұрын
ምርጥ ስው ለማ በርታልን የኛጀግና ስራን በስራ ብቻ ላይ በርታል ማንም አትፍራ ወደ ፊት ቢቻ የኛ ጀግና💚💔💜
@jemalkedir2928
@jemalkedir2928 3 жыл бұрын
ለማ አላህ በአንተ ያድርሰኝና ደጋፊህ ለመሆን ያብቃኝ ምርጥ ዜጋ ምርጥ መሪ
@birukalemu5548
@birukalemu5548 5 жыл бұрын
ለማ መገርስ ለእውነት የቆምክ ሰው እንደሆንክ አሁን አወኩ አንተና አብይ ቲምህ በርቱ የሰማይ አምላክ ያከናውንላችሆል
@sonofGodVA
@sonofGodVA 5 жыл бұрын
Proud of you Mr. President! Keep up the good work!
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 жыл бұрын
u right 100million ppl 1sick ppl, god gave them mastawlawi
@beebrr3617
@beebrr3617 4 жыл бұрын
Thank you for your hard work Obo Lemma 👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅
@kassahunachenefe4752
@kassahunachenefe4752 5 жыл бұрын
I always trust u and believe in you , u still my hero ,u give me this much freedom to Express myself in any way I can. I will trust u .
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 30 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 64 МЛН
አቶ ገዱ በምክር ቤቱ ያደረጉት የተቃውሞ ንግግር @ethiopiareporter
12:56
Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
Рет қаралды 481 М.
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 30 МЛН