No video

“50 ሚሊየን ብር የሚገመት ሃብት በልጆቼ ተነጠኩ” የሚሉት አባት አቤቱታ

  Рет қаралды 25,038

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 137
@musayusuf1769
@musayusuf1769 8 ай бұрын
ሸህ ኢብራሂም ሸህ ቡሽራ 20አመት በላይ በቅርብ የማውቃቸው አባታችን ናቸው ለደሀ የሚያዝኑ አላህን የሚፈሩ ለብዙ አመት ህዝብን በነፃ ሀክመው የፈወሱ ታላቅ ሰው ነበሩ አውን ግን በወለዱት ልጆቻቸው መከዳታጀውን ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት ልጆቹን አላህ ይዘንላቸው ወደ ቀልባቸው አላህ ይመልሳቹ ገዘብ አላቂ ጠፊ ነው አባት በገዘብ አይለወጥም ያባት ዋጋው በገዘብ አይለካም ግን ሚድያ ላይ መውጣቱ አልነበረበትም በውስጥ በቤተሰብ በሽማግሌ በሀይማኖት አባቶች ቢጠየቁና ጉዳዩ ቢያልቅ ጥሩ ነበር እያልኩ ያባታችን ንብረት ተመልሶ ይስማሙ ዘንድ ዱአችን ነው ከደዚአይነት መጥፎ በርቼ አላህ ይጠብቀን አላህን ምንፈራ ለወላጆቻችን ምንታዘዝ ያርገን እያልኩ እሰናበታለው
@tonyjolly4889
@tonyjolly4889 8 ай бұрын
Shiek Ibrahim is one of the best human beings on the planet. He loves his family so much. I cant believe they would treat him this way.
@mohammedgutu2359
@mohammedgutu2359 8 ай бұрын
This person is the father of poor. I personally know him very well. He helped me a lot, not only me my entire families, friend and people around me. I saw him so many times helping other to. He helped people with financial, good advice supporting their needs. You can not able to describe all his good things he did for people. But he is one of the best person I ever see and meet.
@Dr.AbduleWasi-Talgen
@Dr.AbduleWasi-Talgen 8 ай бұрын
Me too ; The Greatest Of All Time 😍👍
@tashuzbek6048
@tashuzbek6048 8 ай бұрын
ለፍቶ ጥሮ ግሮ ባሳደጋቸዉ ልጆች መዘረፉ በጣም ያሳዝናል። አባት ምንም አጥፍቶ እንኳን ቢሆን አብራኮቹ በዚህ ህመም ላይ እያለ መካዳቸዉ የፈጠራቸዉንም መካድ ስለሆነ ወደ ቀልባችሁ ተመለሱና አባታችሁ እግር ላይ ወድቃችሁ ይቅርታ ጠይቁ። ወላሂ እየሄዳችሁ ያለበት መንገድ ትክክል አይደለም ። ከአላህ ጋር በትጣሉ የተሻለ ይሆናል። አባትን ፍርድ ቤት ያሳዝናል።የቂያማ ምልክት
@amihaji1617
@amihaji1617 8 ай бұрын
የእጅን የሰራዉን ነዉ አላህ የሰጠዉ።
@hussenhajibushra
@hussenhajibushra 8 ай бұрын
@@amihaji1617 እዉነት ነዉ
@Osman-mh6hm
@Osman-mh6hm 8 ай бұрын
ሰውየው የኡጁ ነወ ያገኘዉ ባለጌ ናቸው እንዴት ሚድያ ላይ ልጆቹ ያወጣል
@Bushra-mg3fm
@Bushra-mg3fm 5 ай бұрын
እሱ እንደሚለው አይደለም
@DawitSeyoum-xb5mv
@DawitSeyoum-xb5mv 2 ай бұрын
እና ልጆች ተብዬዎቹ እውነት ካላቸው ለምን ሚድያ ላይ ወጥተው አያስረዱም
@abelliyu1767
@abelliyu1767 8 ай бұрын
ፈጣሬ ይጨርሳቸዉ እንደዚህ አይነት ልጆችን 😢😢😢😢😢 በቁማቸዉ መቅበር ነበር እነዚህን ደደብ ልጆች
@Adis001
@Adis001 8 ай бұрын
የግዜ ጉዳይ ነው እግዚአብሔር እያንዳንዳንቸውን ይቀታችዋል፣ነውረያ ሰውበላ ልጆችናቸው፣ማንያውም ዜጋ እነዚእን እንሰሳሶች ማግለል አለበት ለአባታቸው ያልሆኑ ለማንም በምድር ላይ ትሩ አይሆኑም እነይእ ባለጌወች።
@mikiyasderbe7213
@mikiyasderbe7213 8 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል። ይህ ታሪክ የእኚህ አባት ሳይሆን በሚዲያ ወጥቶ ያልተነገረ የብዙ ስግብግብ ወራሾች ታሪክ ነው። ይህ ሀብት ለልጆቹ ምንም አይጠቅማቸውም። ትርፍም የለውም። ሰርቶ መኖር እየተቻለ እንዴት ግፍ ይሰራል? ለእኚህ አባት ሀብት እና ንብረታቸው በአስቸኳይ ሊመለስ ይገባል።
@henoksisay9713
@henoksisay9713 8 ай бұрын
ፋናዎች እንዲ ስትሰሩ ነው የሚያምራቹ
@eshetusenay7786
@eshetusenay7786 8 ай бұрын
ውይ ውይ ጌዜ ጌዜ እግዚአብሔር ይጠብቀን
@anesjebril2385
@anesjebril2385 8 ай бұрын
የቤተሰብ ጉዳ በቤተሰብ ቢያልቅ በሚድያ ስም ተጠፋፍቶ እስከመጨረሻ መቆራረጥ ያስከትላል እኛ የምንዳኝበት ሸሪአ አለን እዛ መፍትሄ እያለ ሚድያ ያሳዝናል
@mohammedabrar2246
@mohammedabrar2246 8 ай бұрын
Leke neke gen mejemereya bebiteseb beshemegelen temokerole wey belek beteyeke teru nebre
@RiVomedia2030
@RiVomedia2030 6 ай бұрын
ያሰዝነል ሰውናቸው አውሬ አለህ መጨራሸችን ያሰምርልን😭😭😭
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 8 ай бұрын
Thank-you Mr Dawit This family not normal.. so sad painful
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 8 ай бұрын
ወይ ጉድ አያድርስ ነው ይሄንን ስብእና ከየት አመጣነው? አባቴ ጤናዎትን በምን ሊከታተሉ ነው? ፈጣሪ ከእርሶ ጋር ይሁን ልቦና ይስጣቸው ያሳዝናል በጣም💔
@thomywub2317
@thomywub2317 8 ай бұрын
ዝርያ ዝርያ ፒንፐረፓስ 😂 ገዜው ከፍቷል ንቃ 😂 ለማንኛውም ሁሉም የጁን ያገኛል።
@ethiopiansinolympic5762
@ethiopiansinolympic5762 5 ай бұрын
ሚመለከተው ክፍል ህግ ካለ አፋጣኝ ምላሽ ሰቶ እንዲያሳውቅን ::
@abdulkareemhajibushrasalih833
@abdulkareemhajibushrasalih833 7 ай бұрын
may allah guide us to the right path ❤ 🙏❤ He was my father's best friend❤❤
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 8 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል በእውነት እግዚአብሔር ቀልብና ልቦና ማስተዋል ይስጣቸው ለአባት ይሄ አይገባውም😢😢😢😢
@wardewarde9415
@wardewarde9415 8 ай бұрын
Blessed 🙏🙏🙏💞
@NjJh-lr9wn
@NjJh-lr9wn 8 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል
@ashenafigeremew5857
@ashenafigeremew5857 8 ай бұрын
8ኛዉ እሽ ደረሰ እግዚኦ 😢ማረን እንዴት አባትን ያህል ነገር
@SSf9899
@SSf9899 8 ай бұрын
betam yasazenal Allah hedeya yestachew
@manouri9705
@manouri9705 8 ай бұрын
The truth is behind the scenes not in KZfaq or social media
@egizabhiryemesgen1888
@egizabhiryemesgen1888 8 ай бұрын
Sad 😔 😟
@mamamin3122
@mamamin3122 8 ай бұрын
ህግ የለም በሂወት ከዚህ በሆላ ምን ያክል ይቆያሉ ምን አለ እረፍታቸውን በደስታ ቢሆንላቸው ያሳዝናል
@mohammedsaeid9383
@mohammedsaeid9383 8 ай бұрын
Alah ystuor gin haquon tanagar yahalal duonaa.mahonono haquu naw yayazachuu
@user-wm8ny8rp3x
@user-wm8ny8rp3x 8 ай бұрын
Yes
@Bushra-mg3fm
@Bushra-mg3fm 8 ай бұрын
አይ ሸሁ በራስህ ላይ ጦርነት አወጅክ ያ ሁሉ በአገር ውስጥ እና በውጭ ያለ የዘረፍካቸውን በሙሉ ጠራሀቸው ማለት ነው ።ፈጣሪ ዕውነቱን ያውጣ
@user-td9ds9rw8d
@user-td9ds9rw8d 8 ай бұрын
Balege
@user-wm8ny8rp3x
@user-wm8ny8rp3x 8 ай бұрын
Kkkkkkk ay gizea
@user-wm8ny8rp3x
@user-wm8ny8rp3x 8 ай бұрын
Amin
@user-wm8ny8rp3x
@user-wm8ny8rp3x 8 ай бұрын
Bushra abatu aydalem abatun yakade Allah yikadawal
@user-wm8ny8rp3x
@user-wm8ny8rp3x 8 ай бұрын
Bushra abatu aydalem abatun yakade Allah yikadawal
@IrahemElyah
@IrahemElyah 6 ай бұрын
Like sher enadrigew lehulum endidares
@ethiopiansinolympic5762
@ethiopiansinolympic5762 5 ай бұрын
መጥፊያቸው ይሁን ባለጌዎች ናቸው መርዝ ይሁንባቸው የልጅ ሌባ አያድረስ ነው ጭራሽ ጎትቶ ማስወጣታቸው 😢😢
@ethio5184
@ethio5184 7 ай бұрын
እዚህ ላይ ደርሰናል ያሳዝናል
@mohammedsaeid9383
@mohammedsaeid9383 8 ай бұрын
😢😢
@tube7987
@tube7987 8 ай бұрын
ምን አይነቱ ግዜ ላይ ደረስን ያረቢ
@infoshare5181
@infoshare5181 8 ай бұрын
ከአንዲ ጎን በኩል መዘገብ ምን ያክል የስራ መተማመን ነዉ
@user-td9ds9rw8d
@user-td9ds9rw8d 8 ай бұрын
Gon norawe anoraw yeserut lk new
@seadaeshetu5402
@seadaeshetu5402 8 ай бұрын
ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት...ለሚያልፍ ዱኒያ እንደዚህ ማድረግ የለባችሁም......በእናትና በአባት ላይ ማመፅ ትልቅ ወንጀል ነዉ አላህ ይጠብቀንና
@millionshiferaw9217
@millionshiferaw9217 7 ай бұрын
ገና ሁሉን ነገሩን ይነጠቃል ይህ አጭበርባሪ ጠንቆይ ነው
@mohammedjamal7352
@mohammedjamal7352 8 ай бұрын
so how can you help him since his case not reached to the law court ???
@user-fb1tm6zg6z
@user-fb1tm6zg6z 6 ай бұрын
ኢንሻ አላህ ዋጋቸውን በዚ በምድር ያገኙታል ግድ የለም እነሱ እደከዱ የሚክዳቸው ይመጣል ወዶቹ በሚስቶቻቹ ሴቶቹ በባሎቻቹ ደሞ የሴቶቹ ሌብነት ቱ ቁሻሻ ሁላ
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 6 ай бұрын
This is unbelievable. How came his own children betrayed him??. To take all his property and money so sad and heartbreaking to watch it.
@tinsaelabebe7161
@tinsaelabebe7161 8 ай бұрын
ሰው የዘራውን ያጭዳል በቃልቻ በሰጣን የሰበሰቡት መጦሪ ይሁኖ ስንት ሰው ይሁን ባህላዊ ብለው መንፈስ የደገሙበት 🥺ልቦና ይስጦት
@FARGDAWIT
@FARGDAWIT 8 ай бұрын
😂😊❤
@muhyedinashenafi564
@muhyedinashenafi564 8 ай бұрын
Ezaw rasehn chale tenqwayun antew gar new aba
@konjitm9623
@konjitm9623 8 ай бұрын
አቤቱምንአይነትነገርነዉከቀንወደቀንየምንሰማዉበፈጣሪ
@basicstrength9893
@basicstrength9893 8 ай бұрын
የሚረዷቸው ከሆነ ችግር የለውም ቢወስዱት! ልጆቻቸው መስለውኝ!🙄
@user-td9ds9rw8d
@user-td9ds9rw8d 8 ай бұрын
Yalfekad antem Kensu atshalm
@muhyedinashenafi564
@muhyedinashenafi564 8 ай бұрын
Neftam
@user-nu3pb5by8g
@user-nu3pb5by8g 6 ай бұрын
ቃዥቶዋል
@selamlalem3040
@selamlalem3040 7 ай бұрын
ዉይ ምነዉ ከእግዚአብሔር በታች ፈጣሪያቸዉ እኮ ነዉ አይ ግፍ
@motherethiopiainblackandwh8210
@motherethiopiainblackandwh8210 7 ай бұрын
ኦሮሚያ ነው ህግ የለም አትሊስት ልጆቻቸው ናቸው😮
@hanlove412
@hanlove412 7 ай бұрын
ነጥቀው ለመንግስ ስጥት ባዶ ይቅሩ ልጆቹ
@tinkshu4002
@tinkshu4002 8 ай бұрын
ፈርድቤት ሆነ እኮ ፈና
@Maklive7
@Maklive7 8 ай бұрын
እዝጎ😢
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 8 ай бұрын
አላህ ዋክበር የመጨረሻዉ ዘመን አቦ አትብሉት አይ ዘመን
@nahomwondwossen165
@nahomwondwossen165 8 ай бұрын
sijamer seweyew lemen berasu sm aladeregem.... yehe ka mengest weyem ka lela sew lemedebek yetemokare nager yale yemeslal yaw becha karma mechem sewen ayefeta
@user-ph4sf9hj8t
@user-ph4sf9hj8t 8 ай бұрын
Zim bal atta washa isun yat taqawalk.warenya
@user-wm8ny8rp3x
@user-wm8ny8rp3x 8 ай бұрын
@@user-ph4sf9hj8t ya bushra habte new
@osmanseid7575
@osmanseid7575 8 ай бұрын
አይ ሶሻል ሚዲያ
@damtewmekke2659
@damtewmekke2659 8 ай бұрын
ምን አይነት ዘመን መጣ::
@user-wm8ny8rp3x
@user-wm8ny8rp3x 8 ай бұрын
Feral Haswell
@user-yc4xf8cv5y
@user-yc4xf8cv5y 8 ай бұрын
መሃን መሆን ይሻላል 😢😢
@user-zy2yb2wq4q
@user-zy2yb2wq4q 8 ай бұрын
አሁን የት አካባቢ ናቸው?
@hussenhajibushra
@hussenhajibushra 8 ай бұрын
አዲስ አበባ
@helenbiladen6889
@helenbiladen6889 8 ай бұрын
​@@hussenhajibushraantem lekakami neberka
@gemechugemeda5555
@gemechugemeda5555 7 ай бұрын
This is not a convincing claim. Ethiopian Business is too weak and its management system is dirty that is why we don't have CO. extending more than the owners. Make business legal higher Managers & marketers, lawyers .... that is business Ethiopian Business Community. Besewu Birr askemetu eyeye beyetegnawu hege newu yemeyasteyekewu???? I don't think So
@sancho959
@sancho959 8 ай бұрын
Enezih aremenewoch nachew
@abelliyu1767
@abelliyu1767 8 ай бұрын
የዘሩትን ያጭዳሉ የልጅ ሰይጣን
@birhanuersedo6560
@birhanuersedo6560 8 ай бұрын
Mini ayinati gudi nawu ye Gaza lijochu
@fasikatsige4159
@fasikatsige4159 8 ай бұрын
Genzebu esat yehunebachehu ; enezih legenzeb belew kemegedel aykotebume.
@Bushra-mg3fm
@Bushra-mg3fm 8 ай бұрын
ሰው በማያውቀውና እርግጥጠኛ ባልሆንዉ ነገር ይፈርዳል።ይህ ውስጡ ተቀምጠው ኢንተርቪው እያደረጉት ያለው ቤት መሬት ከሁለት ሰው እንዴት አድርገው እንደ ወሰዱ አንዷ በህይወት አለች ራሷ መናገር ትችላለች ። በህይወት ስለሌለው ገበሬ ልናገር ትንሽ ገንዘብ ሰጥተው ቀሪውን ሌላ ጊዜ ሊሰጡት አስፈርመውት ቤቱን ለቆላቸው ይወጣል ከዚያ እንዲሁ እንደተመላለሰ ግቢ እሚያስገባው አጥቶ በመሀል ይታመማል ልጅ ተተክቶ እባካችሁ አባቴን ላሳክም ብራችንን ስጡን በማለት ሲመላለስ አባት ያርፋሉ።ልጁም ብሩን ሳይወስድ በዛው ጠፋ፤ይህን ታሪክ በህይወት ያለችው መሬት የተቀማችው ከማንም በላይ ታውቃለች ፤ሌላው ተነግሮ አያልቅም ።ፅናቱንይስጣችሁ
@user-wm8ny8rp3x
@user-wm8ny8rp3x 8 ай бұрын
Akun yinager
@user-wm8ny8rp3x
@user-wm8ny8rp3x 8 ай бұрын
Gezeaw darsuale tanager yaebrahem
@user-ph4sf9hj8t
@user-ph4sf9hj8t 8 ай бұрын
Min aynat sawch nachaw yaa taa ragamu i Way gize yargal yaa wusha mize insu Rasachaw.bami xorubat saa indazi margachaw.baxam.yaasafral😂😂😂😂
@user-wm8ny8rp3x
@user-wm8ny8rp3x 8 ай бұрын
Anta turachew
@user-wm8ny8rp3x
@user-wm8ny8rp3x 8 ай бұрын
Sheke bushra abatu new
@user-wm8ny8rp3x
@user-wm8ny8rp3x 8 ай бұрын
La bushra legoch men arage aku yanasu new
@user-wm8ny8rp3x
@user-wm8ny8rp3x 8 ай бұрын
Fera aswe rabii searka yasheka
@nesrumohammed1532
@nesrumohammed1532 8 ай бұрын
Fana tv betam asfre Chanel hoanl
@amikoamiko6441
@amikoamiko6441 8 ай бұрын
ይሄ ጋዘጠኛ ብር ተቀብሎ የውሸት ዘገባ ያቀረበው፣ሲጀመር እሳቸው የለየላቸው አጭበርባሪ ነው፣
@hussenhajibushra
@hussenhajibushra 8 ай бұрын
አንታም ሌባ ነክ
@teybamulu
@teybamulu 8 ай бұрын
እኔ እዚህ ሰዉየ ጋ ሄጀ የበባህል መዳኒት ወስጃለሁ በዙሪያየ ያሉት ሰወች ጭምር ስለልጆች ባላቅም ሀህክምናቸዉን ድጋሚ ቅርብ ግዜ ወስጃለሁ ክፍያ የለዉም አዞልሙ ሰዉ
@amihaji1617
@amihaji1617 8 ай бұрын
@@teybamuluየሱ ካድሬ ነሽ ሲጀመር ምን ታቂያለሽ የሰራዉን
@teybamulu
@teybamulu 8 ай бұрын
​@@amihaji1617ፀብ ያለብህ ነዉ የምመስለዉ ከሰዉየዉ ጋ
@Dr.AbduleWasi-Talgen
@Dr.AbduleWasi-Talgen 8 ай бұрын
❤​@@teybamulu
@manouri9705
@manouri9705 8 ай бұрын
They are a biggest liar even fana they did this all because of money fana got money from them the truth will come out soon shame on u guys 😒😒👎👎
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 8 ай бұрын
Fana, the best 👌 👍 well done, Mr Dawit 👏..
@ravacar4840
@ravacar4840 8 ай бұрын
አንተ ነህ እንዴ ነጣቂው ልጅ?
@helenbiladen6889
@helenbiladen6889 8 ай бұрын
U r right he is a smart thief
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 8 ай бұрын
ሀጂ ልጆችዋን ገንዘብዋትን ከሚሰጡአቸዉ ከልጅነት ሙያዋትን ቢያሰለጥኑአቸዉ የተሻለ ነበር እርሶ ያፈሩትን ገንዘብ ልጆ ቁጭ ብሎ ይህንን ሁሉ አመት ሲያጣጥም ከቆየ ልጅ ሳይሆን የዱር እንስሳ አንበሳ ነዉ ያሳደጉት በዉነቱ እድለኛ ኖት በህይወት መኖርዋ ሌላም ጣጣ ሳይደርስቦ በዛሬዉ ግዜ ሰዉ ለነዋይ የሰዉን ያክል አላህ በምስሉ የፈጠረዉን የሚያጠፋበት ግዜ ነዉ ሀጂ ዱአ አድርጉ አላህ ለሁሉ በክህደት መንፈስ ለተያዘ ቃሉን ለማይጠብቅ የሰዉ ዘር በሙሉ እርስዋ ብቻ አይደሉም የተጉዱ ይብዛም ይነስም ብዙ ኢትዮጵያዊ በማይጠብቀዉ ቤተሰብ በሚለዉ ተከድቷል ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️
@jamiyahajibushra1344
@jamiyahajibushra1344 8 ай бұрын
Ezi lay mtayewn hulu ewnet nw blh atkbel telek blh teyk esachwm kedew nw ahun blejochachw sikadu yegebachw lzi nw bewetatnet yeserut besterjena ydersal tetenkeku mibalw wendm
@user-zw6ik8hk9e
@user-zw6ik8hk9e 8 ай бұрын
የሰዉ ልጅ አላህ በአምሳሉ አልፈጠረም አላህ አምሳያ የለውም
@holydamas-ze2kd
@holydamas-ze2kd 8 ай бұрын
wow ምንም አደል እርሶም ሌባ ሰለሆኑ
@rado7282
@rado7282 8 ай бұрын
እንዴ ሌባ ነበርኩ ብለዋል
@user-wm8ny8rp3x
@user-wm8ny8rp3x 8 ай бұрын
Ya zubayda dubadu
@user-sh2hp4lo4x
@user-sh2hp4lo4x 8 ай бұрын
ሲጀመር ሸማግሌዉ የታወቀ ጦንቃይ ነዉ ቡዙ ህዝብ አጭበርብሮ አሰለቅሷል በሰአዲ አረቢያ ይፈለግ ነበር
@eliyasabdurahman7540
@eliyasabdurahman7540 8 ай бұрын
ታውቂያለሽ ታውቃለህ
@user-se4sy8xy1o
@user-se4sy8xy1o 8 ай бұрын
Aw awkewalew enem. fana minhono new gin le tenkuyaw endet ewkina yisetal?
@hussenhajibushra
@hussenhajibushra 8 ай бұрын
ዉሻተም ነህ
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 8 ай бұрын
ይሁኑ እሱን አሏህ ይጠይቃቸው ግን ልጆቻቸው ባልጌ ናቸው የገዛ አባታቸውን ለገንዘብ ብለው እንዲህ የሚያሰቃዩአቸው ነግ በኔ ነው
@Dr.AbduleWasi-Talgen
@Dr.AbduleWasi-Talgen 8 ай бұрын
Weshetam , leba neke .
@Bushra-mg3fm
@Bushra-mg3fm 8 ай бұрын
😂
@anchinaluaklom2927
@anchinaluaklom2927 6 ай бұрын
The father is old enough to live. Why don't transfer its property for next generation. Is there any other plan. Is he health father?? ??
@user-se4sy8xy1o
@user-se4sy8xy1o 8 ай бұрын
Are fana shame on you ehe sewiye tenkuay new .buzu sewun yacheberebere new endet ayitachut new weyis fana mechanical hone?
@user-td9ds9rw8d
@user-td9ds9rw8d 8 ай бұрын
Weshatam
@mamishaahmu7133
@mamishaahmu7133 6 ай бұрын
የፋና ጋዜጠኞች ሥራ ከሰውየው ድርሻቸውን ግን ጥለው ደግሞ ከልጆቹ እየቀላወጡ መሆኑ በጣም ግልፅ ነው ሌባ ሁላ ሌባ ሁላ እሚለውንየሶሽያል ሚድያ እንጉርጉሮ ጋብዙልን።
@Osman-mh6hm
@Osman-mh6hm 8 ай бұрын
ሰውየው የኡጁ ነወ ያገኘዉ ባለጌ ናቸው እንዴት ሚድያ ላይ ልጆቹ ያወጣል
@user-Akrem7
@user-Akrem7 8 ай бұрын
አንተ ነህ ባለጌ
@muhyedinashenafi564
@muhyedinashenafi564 8 ай бұрын
Neftammmm
@Osman-mh6hm
@Osman-mh6hm 8 ай бұрын
Sle su mn takalachu
@Osman-mh6hm
@Osman-mh6hm 8 ай бұрын
50,000 birr neber yaskefelegn😔😔😔 mnm lewts alagegnehum
@user-Akrem7
@user-Akrem7 8 ай бұрын
አንተ የትአባህ ታቃቸዋለህ
@user-wm8ny8rp3x
@user-wm8ny8rp3x 8 ай бұрын
Hakun tanager yasheke
የተሸፈነው ሲገለጥ
1:01:13
Fana Television
Рет қаралды 64 М.
እርግቦቼ በርበሬ ይወዳሉ
18:25
Fana Television
Рет қаралды 11 М.
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 49 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 77 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
ዓይናችን -ይሰራል ? Etv | Ethiopia | News
34:20
ፋና ዘጋቢ - የማረፊያ ያለህ!
51:30
Fana Television
Рет қаралды 4 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 375 М.
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 49 МЛН