KZ
faq
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZfaq
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Unspillable Plate to Prevent Messy Lunch Time 🥤✨ #parentinghacks #gadgets
00:28
That's how money comes into our family
00:14
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
Unspillable Plate to Prevent Messy Lunch Time 🥤✨ #parentinghacks #gadgets
00:28
የማንቋቋት ማሳጅ
Рет қаралды 32,131
Facebook
Twitter
Жүктеу
497
Жазылу
Fana Television
Жыл бұрын
#Fana_Kelemat | #ፋና_ቀለማት #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV
Пікірлер: 115
@mamewollowyew6288
Жыл бұрын
ይሄንን ማሳጅ ማገኘት እፈልገውነበር በውጭ ዜጎች ነበር የማየው ሀገራችን ላይ ስለመከፈቱ በጣም ደስ ብሎኛል በርቱ
@halimab609
Жыл бұрын
ማሻአሏህ ሀገራችን አድጋለች ከምር ውጭ ሀገር ያለ በሙሉ ሀገራችን ላይ ሲኖር በጣም ትልቅ እድገት ነው፡ በርቱ ። አፖይንትመንት ልያዝ መሰል
@QuantumStulmy21
Жыл бұрын
አድጋለች?! ቲሽ !ዘረኝነት የሞላበት ሀገር የኑሮ ውድነቱ ረሀቡናስደት የተሞላች እንዲሁም ሰላም ያጣች ሀገር አድጋለች ስትይ አታፍሪም?! ....አድጋለች😂
@selamawitguta4727
Жыл бұрын
ሀገሬ ፣ ኢትዬዺያ ፣ ናፍቀሺናል ። ጥሩ ስራ ነው፣ በርቱ። ደስ ፣ይላል።♥️♥️♥️
@honey_dipz6933
Жыл бұрын
Good job keep it up! 👍
@girmatube551
Жыл бұрын
very outstanding professional person👌👌 very excited to visit
@arontekle5071
Жыл бұрын
Wow amazing professional guy
@aynigrn9739
Жыл бұрын
The guy is soo handsome! Thank you for sharing beautiful
@lefikr
Жыл бұрын
ስለ ዋጋው ምናለ ብታጣራሊን ምናይነት ጋዜጠኝነት ነው መረጃ ለማስተላለፉ ከሆነ ሙሉ መረጃ ለህዝብ ማድረስ ነው
@eyerusadugna7866
Жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ እኔየምኖረው Siwtzerland ነው በየሳምንቱ Chriopraktik አረግአለው የጀረባህማመም አለብኝ በጣምለውጥአለኝ ይሄንከጀመርኩ በዃላ እና በጣምጥሩነው ቀጥለበት 🇨🇭🇪🇹🥰
@hananitalove293
Жыл бұрын
እኔ ምኖረው
@maranamarana459
Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ
@melakutadesse1923
Жыл бұрын
ይህን አይነት ቴራፒ በውጭ ሀገር ሲደረግ በዩቲዩብ አይቼ ነበርና በርቱ እንመጣለን። እስኪለመድ ያስፈራል። ግን በልምድ በአንዳንድ ቤተሰብ ዘንድ ትከሻና ወገብ ላይ ሲሰማ ከኋላ በሆድ መግፋቱን ሲደረግ አይ ነበር። ቀጥሉበት!!!
@bekayasin296
Жыл бұрын
በጣም አስፈላጊ የሆነ የሰውነት ክፍሎች እስፓርት ነው ። ልዓይመሮ ያዝናናል
@musseandemichael2619
Жыл бұрын
Chiropractor yebal wedaje 🇪🇷🙏
@z_me002
Жыл бұрын
ለሴቶች ሴቶች ቢሆን ደስ ይል ነበር
@biruksherif1838
Жыл бұрын
ጥሩ ነበር ግን እንደ ወንድ አይሆኑም ብድግ ላያደርጉ ይችላሉ
@Ddfghjkuygbn
Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ለሙስሊም ሴት አይሆንም
@amehamchuye9505
Жыл бұрын
Le wendochs Bihon set new yeminfeligew
@biniyamworku2678
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤good job
@endrismohammed8203
Жыл бұрын
ተመቼኝ ማሻአላህ በርቱልን
@ethiohope690
Жыл бұрын
Nice job . Price and adress
@berehan260
10 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@user-mo2yo5dx6k
5 ай бұрын
የማንቋቋት ማሳጅ የት አካባቢነው ስልክ ቁጥራችሁን ብታስተዋዉቁ ጥሩ ነው
@dawitking9978
Жыл бұрын
This is popular in America, back and neck adjustment yebalal I'm happy to having in my country, keep up ur job this full adjustment takes 6-12 months
@kiya7338
Жыл бұрын
ስልኩን
@tigistmerin
Жыл бұрын
ስመኘው የነበረ ነው እግዚአብሔር ለአገሬ አብቅቶኝ በቅርቡ አይሃለሁ ብዬ አስባለሁ
@wanjchetwanjchet2867
Жыл бұрын
Wowww betam desm sira gen silkechawn
@jemal769
Жыл бұрын
Well done Ethiopian
@halimab609
Жыл бұрын
ደስ ሲል ሲንቋቋ ሰውነት ሪላክስ ያደርጋል
@adoniyaskahsay2106
Жыл бұрын
yes relaxing
@brehanbekele1345
Жыл бұрын
Quwa-quwateyam
@bazzoncell6696
Жыл бұрын
አድራሻቸውን ብታስቀምጡልን
@shshehehhehehedj8379
Жыл бұрын
ሥልኮችሁ
@maranamarana459
Жыл бұрын
ዋጋ ስንት ነዉ
@dawitneknikie2647
Жыл бұрын
location
@sadahasn8921
9 ай бұрын
✌👍👍👍👍
@sofisofi4510
Жыл бұрын
አድራሻቸውን እና ስልክ ቁጥር ብትፅፉልን ጥሩ ነበር
@eneyewdesalegn
Жыл бұрын
Address????
@bazzoncell6696
Жыл бұрын
Address Please!
@onlyforjenah5972
Жыл бұрын
ወይኔ ሀገሬ ስገባ እመጣለው በጣም እግሬን ያመኛል
@girmayhadush4553
Жыл бұрын
ዋጋው ስንት ነው
@bediludemissie9855
Жыл бұрын
Great Job!
@alainfef176
8 ай бұрын
😢😢😢እፍፍፍፍ. እሄ. ለኛ. ለሀረብ. አገር. ስንገላታ. ለባጀነው. እፍፍፍ. ወየው. እሻላህ እደሄድኩ. እደው. መቋቋት. ነው. የምፈልገው
@fatmuhussain6915
Жыл бұрын
ዋዉ ተመቺቶኛል ለያሁለት ማለት መገናኛ ነዉ እመጣለሁ
@kebdaalem3245
Жыл бұрын
please put your address guys I love to see you 🇪🇹
@slomonayele7677
Жыл бұрын
እባካችሁ የት እንደምትገኙ ወይም ስልክ ቁጥር ይቀመጥልን
@erhiopis9565
Жыл бұрын
ልትንቋቋ ነው ?
@hananhanan-cr9zc
Жыл бұрын
ስልክ አስቀምጡ በአላህ
@eneyewdesalegn
Жыл бұрын
Bertu tolo yilemedal Tefelagi naw yesew hayle yifeligal
@denberu-ei7ir
Жыл бұрын
የባህር ዳር ነዋሪ ነኝ እዴት ነው የማገኛችሁ ንገሩኝ?
@ethio5184
Жыл бұрын
እማም ክቤ ትዝ አሉኝ የሰፈራችን ሴትዬ
@Gameover-ug1oi
Жыл бұрын
በፎጣ አንገት ስትጎትቱ ጥርስ እንዲገጠም ንገሯቸው አስተያየት ነው
@zekiyatemam7901
Жыл бұрын
ማለት
@user-cq5bf7mv5b
Жыл бұрын
Gobezochi nachu
@user-bz9pn4eu9y
Жыл бұрын
ግን ለሴት ሴት ብትሆን ጥሩ ነዉ ለሙስሊሞችም እንድመች
@AsmaAsma-xk3ni
Жыл бұрын
ነበር
@peace2all51
Жыл бұрын
ኧረ አልጋ ላይ ነው የሚደረገው ኡኡኡኡኡ
@kidesteshetueshetu9515
Жыл бұрын
አድራሻውን አደራ እባክሺን
@marthasolomon7295
Жыл бұрын
Why don't you adress their place. You just did the job half.make it full. give us full info please.
@beleteyesigat6635
Жыл бұрын
I am one victim of back pain and can you show me your address
@alokperception3307
Жыл бұрын
አንገት ላይ የሚደረገዉን በጣም በጥንቃቄ ቢሆን ይመከራል ይሻላል: በተለይ በᎋጣ ወይም በ ቀበቶ የሚደረገዉ : ብዙ ሰዎችን ፓራላይዝ አድርጏል።
@TK-hn2wf
Жыл бұрын
እውነቱን ለመናገር ፣ ከሴትየዋ የሰጠችው ምላሽ reaction ቴራፒውን እንዳላደርግ ያደርገኛል። ነገር ግን ከተሞክሮ ኪሮፕራክቲክ ለብዙ ሰዎች በጣም ጥሩ ነው.
@musseandemichael2619
Жыл бұрын
Chiropractor 🙏👌
@hasetyohannes7572
Жыл бұрын
ስራችሁን ሳላደንቅ አላልፍም በርቱ! ነገር ግን ህብረተሰቡን በጤና ትምህርት ሁሌም በምታገለግለው በሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤ/ክርስትያን ይህ አገልግሎት በነጻ ይሰጣል። ከብዙ የጤና ትምህርት ጋር።
@HundeBoy-qn5ng
Жыл бұрын
Are merx new mexechem degnebetalw mokerut arif new,
@saditube8617
Жыл бұрын
ኢሂ የመዳም ቅመሞች ብናገኘዉ አይ 😂
@hwiimohomed7787
Жыл бұрын
gomejehu
@feriotdechasa1606
Жыл бұрын
አድራሻ ብታሳውቁን
@samrawitlegesse6687
Жыл бұрын
Satayi new ende comment yemtsefiw
@samrawitlegesse6687
Жыл бұрын
Adrasha yemtlu sewoch gn satayu new ende comment yemtsefut?
@musseandemichael2619
Жыл бұрын
Eko samri bezu gezie sew endeza silu semechalew
@fathiajama7813
Жыл бұрын
Banatachu dire dawa layi kale adirashawun situn please
@lolianna6011
Жыл бұрын
☎️
@kemaloumer4804
Жыл бұрын
አድራሻ
@user-wt6tx9iq9x
Ай бұрын
Telke swesi tasetengedalchwe
@user-pd2cz9cs9h
7 ай бұрын
እኔ ደርቄያለሁ መንቋቋት እፈልጋለሁ
@aboodawwad799
Жыл бұрын
አድራሻ ብታሰቀምጥሉን
@FantuAssefa
Жыл бұрын
Adrasachun ngrun
@user-wt6tx9iq9x
Ай бұрын
Selkachwen lkulgi pelsei
@Ddfghjkuygbn
Жыл бұрын
ለሴት በሴት ቢሆን እንመጣል
@winniewinnie4575
Жыл бұрын
አንዴ አህታችን ግን ከየት ነው የወጣችው ተጃጃለች ነው የሚባለው የሚባለው ይሄ አገልግሎት ምናልባት Chiropractor በውጭው ቅዋንቅዋ የተለመደ ላይሆን ይችላል ግን አሉ የሚሰሩ Muscle massage therapy ድሮም አዲስ አደለም ለማለት ፈልጌ ነው, ይሄ በጣም አስፈላጌ አገልግልት ነው ሰው ቢያንስ በውር አንዴ ብያደርግ ለጤና ጥሩ ነው በተለይ የነርቭ ችግር ላለበት ሰው, ቀጥሉበት🙏
@girmayhadush4553
Жыл бұрын
ኣድራሻ የላችውም
@pidofuad55
Жыл бұрын
22 golagol mazoriya
@FM-il3so
Жыл бұрын
Please adrashachehu yet new?
@HundeBoy-qn5ng
Жыл бұрын
22t mazoriya awraris hotel ategeb,tsega yegebiya maekel 6tegna fok layi
@dhvj7788
Жыл бұрын
Ke sedet Hagare endegebaw mesaj Ina izi naw mimexaw bexam dakmognal
@yayahd1
Жыл бұрын
አናቋቂስት
@gulilatmamudadem4422
Жыл бұрын
SELKINA ADRASHACHU????
@Eli-wp5ul
Жыл бұрын
Lemhonu sent birr new tezegaGten lememtat yahel new yeteyekut. ?
@abukassultan9705
Жыл бұрын
ጥሩ ነዉ አይነት ህክምና ነዉ ወንድ በወንድ ሴት በሴት ቢሆን መልካም ነዉ ነፃ ሆኖ ለመሥራትም ያግዛል
@mesfinh1505
Жыл бұрын
የዲስክ ኬዝ አጀስት እናደርጋለን ይላልንዴ?ደፋር !ማሳጅ ቴራፒ እና ፊዚዮቴራፒ ምን አገናኘው?
@user-ln4qn9yb1n
9 ай бұрын
botawu yete newu addirashawun efaligalehugne
@user-ln4qn9yb1n
9 ай бұрын
how can I get your address
@abdusemednassir9199
Жыл бұрын
ፋናዎች አባካችሁ ስለ ሙያው አውቀት ሳይኖራችሁ ነው በሎ ማሰብ ከባድ ነው dr. Of chiropractice አኮ በሌላው ዓለም undergraduate degreen ቸምሮ 8 ዓመት የሚፈጅ ሙያ ነው አንዴት አገልገሎቱ በ massage therapist 3 ወይ 6 ወር seltena የወሰደ ሰው ሲሰራው ዝም ይባላል chiropractice መዝናኛ አይደለም ሕክምና ነው ከሚመለከተው የ መንገስት አካል approval ሊያገኝ ይገባል........ አባካችሁ promot ስለምታረጉት ነገር ኃላፊነት ይሰማችሁ
@peace2all51
Жыл бұрын
ሰብራችሁ ሰባብራችሁ እንዳትገኙ እዚህም እንኳን ብዙ አደጋ ተፈጥሯል.. በሰለጠነው አለም ማለት ነው
@dollygatatg2328
Жыл бұрын
Gobaz
@AmarHussein-jy7ix
2 ай бұрын
ምንድን ነው ልታስተላልፉ የፈለጋችሁት?አድራሻ የለ፣ዋጋ የለ። እንዳው ዝም ተብሎ ጊዜው መጨረስ አይደብርም? አሁን እናንተም ጋዜጠኛ ነው የምትባሉት?!!! አይ ኢትዮጲያ በሁሉም ዘርፍ እየወረደች ያለች ሀገር!!!!!!!!
@user-cq6pl8xt9j
Жыл бұрын
አህመድ አብዱል ቃድር ተብለህ ሴት ሚሳጂ ታደርጋለህ አሏህ ይምራህ
@hwiimohomed7787
Жыл бұрын
Bey hakim malet newu
@begnatube9402
Жыл бұрын
Massagam fit alamash menedenew ??....woregna demo yemanqwaqwat massage bilachew metachew qwuaqwateyam hula betam tastelalachew bezi edmesh bezi kewuti gize sle massage program seretesh stemechi atafrim benanete bet chiropractor bilachew be engilizegna selaworachew yawokachew meslwachhuwal qwaqwateyam hula medere segete
@Mitubekele
Жыл бұрын
Asekayami
@wello446
Жыл бұрын
እረ ባካችሁ ምናይነት ድፍረት ነው በ KZfaq ሰው አይቶ እንዴት ይለማመድባችሆል ይሄሞ እራሱን የቻለ ትልቅ ሙያ ነው እንደው እንደቀልድ በሰው ላይ እንዲህ መጫዎት
@begnatube9402
Жыл бұрын
Sewuyew setywowam ye 9 wor erguz new mimeslut borcham shereritoch
@mesfinh1505
Жыл бұрын
ፋናዎች አፈርኩባቹ።ከእውቀት ነጻ የሆኑ ሰዎችን ገንዘብ ስለከፈሏቹ ብቻ ለሚድያ አታቅርቧቸው።😡😡😡
@bigman3629
Жыл бұрын
እንዴ bangbros n ፋና😁
@kidanetesfai6877
Жыл бұрын
What is their phone number
@biniyamworku2678
Жыл бұрын
ዎጋ ስንት ነው
00:28
Unspillable Plate to Prevent Messy Lunch Time 🥤✨ #parentinghacks #gadgets
Braincatchers
Рет қаралды 7 МЛН
00:14
That's how money comes into our family
Mamasoboliha
Рет қаралды 6 МЛН
00:31
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
PANDA BOI
Рет қаралды 56 МЛН
00:17
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
dednahype
Рет қаралды 69 МЛН
00:28
Unspillable Plate to Prevent Messy Lunch Time 🥤✨ #parentinghacks #gadgets
Braincatchers
Рет қаралды 7 МЛН