ከሴቶች ጋር ሲግባባ አንደኛ ነው - ሰው ጋር ባይግባባ ደስ ይለኛል - NOR SHOW Couple Edition - Fegegita React

  Рет қаралды 398,912

Fegegita React

Fegegita React

2 жыл бұрын

Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
Check out more awesome videos at Fegegita React
For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
Facebook: / fegegitareact
Instagram : / fegegitareact
Telegram : t.me/FegegitaReact
SUBSCRIBE: / @fegegitareact

Пікірлер: 486
@habimar4434
@habimar4434 2 жыл бұрын
ልጅቷ ይበልጥ ምትወደው ትመስላለች ሴት ልጅ ስትወድ እንደዚ ናት አንተም ብዘም አትበጣጠስባት ጥሩ ነው በተረፈ አይለያቹ 😍😍
@najeebanajoob4960
@najeebanajoob4960 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@footballreaction7863
@footballreaction7863 2 жыл бұрын
Ya i feel the same... way
@HeroHero-kr3uz
@HeroHero-kr3uz 2 жыл бұрын
ሤት ልጅ ይበልጥ ከሡአፍቅራ መሥማትም ማየትም በቃዝብሎ ይደብረኛል
@funforlife685
@funforlife685 2 жыл бұрын
@@najeebanajoob4960 የምን ክክ ነው በርገር እያለ 🤔😂😉
@hailutemere9300
@hailutemere9300 3 ай бұрын
​@@najeebanajoob49601:09
@bf7767
@bf7767 2 жыл бұрын
ኖር እባካችሁ በሳውድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻን ድምፅ ሁኑ ❗ሰበቡን አድርሱ 😥😥😥
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
አለባበስሺ ሲያምር ሴቶችየ እባካችሁ እደዚህ እረዘም ያለ ሰዉነታችሁን የማያስገምት ልበሱ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ዕንቁ የሀገር ልጅ ሁሌም እንቁ ነው ደግሞ እስካሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ ካልሆንን አሁን የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ብዬ ልጋብዝ? እ የኔ ውድ?
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
@@christinatube760 እሺ ዉዴ
@tesnimahmed8657
@tesnimahmed8657 2 жыл бұрын
ትክክል ሀያቲ
@kokitube2172
@kokitube2172 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኛ ሴቶች የሚምርብን እረጅም ቀሚስ ነው
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 жыл бұрын
Ewnte new mesi
@tube9217
@tube9217 2 жыл бұрын
< እረሱል ሰለላሁ..አለይሂወሰለም. የተራበን መግብ.የተጠማን አጠጣ.ሰወች መልካም እንድሰሩና .ከመጥፎም እንድከለከሉ.አዝዝ ይህን.ይህን ማድረግ ካልቻልክ.. ምላስህ መልካም ይናገር አለዚያ.ዝምበል> በፍቅር ብሮፈይሌን በመጨን ኑ አብረን እንመመረለን
@user-ge9zw3wr3x
@user-ge9zw3wr3x 2 жыл бұрын
ደምርይ
@user-gk4fi1pp8s
@user-gk4fi1pp8s 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ekuyeassefa2201
@ekuyeassefa2201 2 жыл бұрын
ፍትህ ሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ🇸🇦✈🇪🇹😭
@user-rx7gw2px8z
@user-rx7gw2px8z 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ከሰው ቢግባባ ችግር የለውም ልቡን ካሳመነው❤
@user-eu2vn1ns2w
@user-eu2vn1ns2w 2 жыл бұрын
_ዋው ምርጥ ጥንዶች👍❤️👍 ስረአታችሁ አለባበሳችሁ ጨዋ የጨዋልጅ መሆናችሁ ያስታውቃል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በውጭም በሀገርም የምትኖሩ ውድ ኢትዮጲያውን&ኤርትራውያን ሀሳብ ምኞታችን ያሳካልን ሀገራችነንም ሰላም ያድርግልን💚💛❤️_
@user-uk2zw1se5n
@user-uk2zw1se5n 2 жыл бұрын
አሜን የኔማኛ
@ggjj6347
@ggjj6347 2 жыл бұрын
ጥሩ አስተሳሰብ ያለው ጥሩ ይነገራል ኮሜንት ጥሩ ነው
@user-eu2vn1ns2w
@user-eu2vn1ns2w 2 жыл бұрын
@@ggjj6347 አመሰግናለሁ❤️💚
@fikirfikir6817
@fikirfikir6817 2 жыл бұрын
እውነት ነው ጨዋየጨዋ ልጅ ቀላል የጨዋ ልጅ
@raibiyasied7940
@raibiyasied7940 2 жыл бұрын
ቤተስብ እንሁን
@selamshiferaw8253
@selamshiferaw8253 2 жыл бұрын
የድሬ ወርቆች ስታምሩ 🥰🤩🥰🤩
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ዕንቁ የሀገር ልጅ ሁሌም እንቁ ነው ደግሞ እስካሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ ካልሆንን አሁን የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ብዬ ልጋብዝ? እ የኔ ውድ?
@user-zs1ef6jv3e
@user-zs1ef6jv3e 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ሀንዬ አይለያችሁ ተስፍ ያደረግሽው እግዚአብሔር የልጆሽ አባት ያርግልሽ አብራችሁ አርጁ ብሩክብናችሁ!!
@maranat7829
@maranat7829 2 жыл бұрын
በእምንዬ & ሃንችዬ በጣም ነው የምታምሩት የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላቹው ከጅማሬ ይልቅ መጨርሳቹን ያሳምርላቹው እንዎዳቹዋለን ተባረኩ ያስባቹትን ጌታ ያሳካላቹው ❤😘😍
@LaylaLayla-gb5mw
@LaylaLayla-gb5mw 2 жыл бұрын
ፍትህ የሳዑዲ እስር ቤት ለሚሰቀዩ ወገኖቻችን😭😭😭😭💔👈
@Sada-yf8ch6hb8x
@Sada-yf8ch6hb8x 2 жыл бұрын
ደምሪን
@hannakassahun6879
@hannakassahun6879 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌💖
@raibiyasied7940
@raibiyasied7940 2 жыл бұрын
@@Sada-yf8ch6hb8x ነይ ቤተብ እንሁን
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 2 жыл бұрын
ፍት ለወንድሞቼ ለእህቶቼ ለህፅናት😥😥😥። የዘንድሮ ፍቅር።። እስኪ መግባቢያነው። ከዛ አይዘልቅም ።🤭🤭🤭🤭ስታፈቅሩ መጀሬያ እግዚአብሔር ጠይቁ ለሁሉም ነገረ በእምነት ፅኑ ከዛ የምትፈልጉት ጀረጃትደርሳላችሁ
@user-si9xs5pl7d
@user-si9xs5pl7d 2 жыл бұрын
በጣም ነው እምታምሩት እግዚአብሔር አንድ ያድርጋቹሁ ተድራቹሁ ወልዳቹሁ ለመሳም ያብቃቹሁ❤❤❤
@abenezerwubeneh7221
@abenezerwubeneh7221 2 жыл бұрын
You guys are looking great may God bless this relationship!!!
@adugnagetachew9194
@adugnagetachew9194 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ጥንዶች👍❤😘 ስራአታችሁ አለባበሳቹሁ ጨዋ የጨዋ ልጅ መሆናቹ ያስታውቃል በጣም ታምራላችሁ እግዚአቤሔር ፍቅራቹሁን ያብዛው
@teddyabebeweldeteddyabebew2961
@teddyabebeweldeteddyabebew2961 2 жыл бұрын
ታምራላቹ ፍጣሪ አይለያቹ አለባበሳቹ ደግሞ በጣም ያምራል ጸባያቹ ንግግራቹ አሳሳቃቹ Wow wow wow አቦ ምችት ድልት ይበላቹ የት ሆና ይሁን የእኔዋ ሄዋን
@endalkachewmamo7535
@endalkachewmamo7535 2 жыл бұрын
I am also from Dire Dawa Gende Kore. What a beautiful couple. I think you guys are a good match and I believe you will grow old together. Don't let anything come between you and God bless.
@abeltekleab5502
@abeltekleab5502 2 жыл бұрын
Fegegta come back with anotherone lime it ..keep it up ...love what you do ....❤❤❤❤
@user-lj2fh4gf3i
@user-lj2fh4gf3i 2 жыл бұрын
*ፍትህ በስኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢😢*
@user-by6ly5wj7f
@user-by6ly5wj7f 2 жыл бұрын
ዋው ቲክቶክ ላይ ሳያቹ ወንድም እና እህት ትመስሉኝ ነበር ዋው ደስ ይላል
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 2 жыл бұрын
ምርጥ ባል🌷ምርጥ አባት🌷ምርጥ አፍቃሪ🌷አዛኝ ናፋቂ🌷ምርጥ ምሪ🌷ምርጥ ነብይ🌷ነብያችን ስለላዋለይ ስሉ አለ ነብያችን🌷ጉድ የሚያስብል🌷እልህ የሚያስጭረስ🇪🇹ኢትዮጵያ🇸🇦ሳውዱ🇦🇪ዱባይ አሜሪካ ኩይት ኡማን እስላማዊ ጥያቄ መልስ ውድድር አለ ፍሎፍይሩን ተጨናቹ ግቢ እዳያመልጣቹ ሁሉም🇪🇹ሀገር ውክላቹ ተውዳዳሩ
@Sada-yf8ch6hb8x
@Sada-yf8ch6hb8x 2 жыл бұрын
ደምሪን ዉዴ
@user-of8ok5bu3x
@user-of8ok5bu3x 2 жыл бұрын
በጣምነው የምታምሩት ያሰላም ባሉ ግን ልጅ ነው♥️🇪🇹
@c9mceil448
@c9mceil448 2 жыл бұрын
ኡኡኡ በጣም ቅናትኛ ናት ቆፍጠን በይ ውድ ልጅ እዲ አይወድም እምነት የለሽም
@ardiboardibo583
@ardiboardibo583 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችው ፈጣሪ ፍቅራችውን ያብዛላችው
@danihaile671
@danihaile671 2 жыл бұрын
እኔንም ጨምሮ ነው ፕራንክ ያረከኝ!!😂😂
@user-ye1gr6el8o
@user-ye1gr6el8o 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቹ❤❤
@GiasBd-we5jy
@GiasBd-we5jy 2 жыл бұрын
አረ ሆደችን ቆሰለ አረ እስራኞችን 😢የራብ አንተ እዘንለቻዉ ኡፉፉ
@raibiyasied7940
@raibiyasied7940 2 жыл бұрын
ቤተስብ እንሁም
@zemedehanketube6627
@zemedehanketube6627 2 жыл бұрын
የእውነት ታምራላችሁ እግዚአብሔር የልባችሁን መልካም ሃሳብ ያሳካላችሁ 😍😍
@dengel4983
@dengel4983 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ💚💛💝ግን ለሶ በአሁ ስአት ከሰው ጋር መግባባት ጥሩ ነው፣ፎቶ ይነሳን ባልሽው እግር ኳስ ከተጫወተ አድናቂ ይኖሩታ ለዛ ነው ሚሆን አትናደጅ ዋናው ማመን ነው💒
@garyterefe7332
@garyterefe7332 2 жыл бұрын
Pls stay together! God bless your relationship!
@eyerusalemwubishet8907
@eyerusalemwubishet8907 Жыл бұрын
ምርጥ ጥንዶች ናቹ።ፈገግታዎች እስቲ እንደነዚህ አይነት ጥንዶች አቅርቡልን
@lilinegesse2791
@lilinegesse2791 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው
@nasritube8060
@nasritube8060 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህፍትህ ኡኡኡኡኡኡኡ ለሰውድ🇸🇦 እስረኞች በሰውድ ያለነው ዜጉች አይደለንም እድ???? አረ ፍትህ የመንግስት ያለ በሰው አገር አለቅን እኮ
@merimoia9195
@merimoia9195 2 жыл бұрын
ይሄ ልጆ ማርስል ቲቪ ያየሁት መሰለኝ በጣም ደስ ትላላቹ። አይለያቹ ማሮቼ
@user-ul5cf8ru6j
@user-ul5cf8ru6j 2 жыл бұрын
Yegermal yet nw mawkew eyaliku neber yemeslegnal kewndmu enatu gar yemetut meselugn
@fekerhaylu5390
@fekerhaylu5390 2 жыл бұрын
እኔ እራሱ ኮሜንት ላይ እሱ መሆኑን ሚነግረኛ ሰው እየፈለኩ ነበር
@tenajesus7515
@tenajesus7515 2 жыл бұрын
Yes
@jesuslord6097
@jesuslord6097 2 жыл бұрын
Awo mar sil tv ly kee enatu ga wendimun yizo meto nebar
@lidutube8485
@lidutube8485 2 жыл бұрын
ዋው አለባበሳቹ አንደኛ በተለይ ሴትዋ 😍
@pethiopiatube4965
@pethiopiatube4965 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/htp-pMd2mKydpJs.html
@SamsungAs-rj9ge
@SamsungAs-rj9ge 2 жыл бұрын
አለባበስሽ 👍👍👍
@user-gs2yy6jd8z
@user-gs2yy6jd8z Жыл бұрын
ምርጥ ጥዶች ታምራላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@mizanuamenu511
@mizanuamenu511 2 жыл бұрын
You're best couple!
@temeanjelo
@temeanjelo 2 жыл бұрын
አሌክሶ እናመሰግናለን👏👏👏 huletum betam nw mnwedachew!
@rediettilahun1385
@rediettilahun1385 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምታምሩት ፣አምላክ አይለያችሁ ፣ፈጣሪ ፍፁሙን ፍቅር ይጨምርላችው በጣም ነው የወደድኩዋችው❤❤❤😍😍😍
@tikhabesha1107
@tikhabesha1107 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/f62Ve5yhvdDdc6M.html
@temutube9116
@temutube9116 2 жыл бұрын
ልዩ ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ😊
@jenetjen7566
@jenetjen7566 2 жыл бұрын
ዋዎ እንደምኞትሽ ጌታ ያርግልሽ ።በጣም ታምራላቹ ጌታ ከናተጋር ይሁን አሜን በሉ
@alimesi5639
@alimesi5639 2 жыл бұрын
Wow dese seteluu tebarekuuuu ayeleyachuu 💕
@tigestgood9793
@tigestgood9793 2 жыл бұрын
Wow dasi tilalachu yiwnat igzabher fikeren ficamirbachu❤️💖💕😍💋
@seritoain1786
@seritoain1786 2 жыл бұрын
ሰተምሩ እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምራልችሁ❤❤
@kalMHe
@kalMHe Жыл бұрын
Wow, what a beautiful couple!
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
የዋህ መሆን ይጎዳል ኡፍፍፍፍ ስወች ልብህን ይስብሩታል 😢
@mubarikmuktar6049
@mubarikmuktar6049 2 жыл бұрын
ዋው አለበባስሽ ሲያምር በርቱ ጥሩ ጢንዶች ነችሁ
@user-iv8rj5nt4r
@user-iv8rj5nt4r 2 жыл бұрын
መጨረሻቹ ያሣምርላቹ ግን ልጅትዋ ልታምኙ ይገባል ተረጁ ቅናታም ከሆንሽ ትዳርሽ ዘለቄታ አይኖረዉም የሤትም የወንድም ጓደኛ አበዛ ማለት ለሌላ ይሆናል ማለት አደለም
@user-id9mo5xw7k
@user-id9mo5xw7k 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ የስዋን የወደድኩላት አለባበስዋ ❤😍👌👌👌👌
@nooranoora7839
@nooranoora7839 2 жыл бұрын
ለካ በአለባበስ ሁሉም ሰው ይናደዳል እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር
@user-id9mo5xw7k
@user-id9mo5xw7k 2 жыл бұрын
@@nooranoora7839 እረ እንደኔ እሚናደድ የለ አይመስለኝም ሴት ልጂ አለባበስዋ ነዉ እንጂ ሸፍንፈን ብላ ገለጥ ስትል ስታስደነግጥ ነዉ እንጂ ሁሌ እራቁት መመናቀር ያስጠላል
@MilaMedia
@MilaMedia 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ😍 ተባረኩ🙏
@seadaaalov7238
@seadaaalov7238 2 жыл бұрын
ወላሂ ውስጤ ስብር አለ ጥሏት የእውነት መስሎኝ የኔ ሚስኪን አሳዘነችን አይለያችሁ
@destawtechan605
@destawtechan605 2 жыл бұрын
GOD bless your love in your entire life
@finoteselamtibebu1038
@finoteselamtibebu1038 2 жыл бұрын
አስቲ ሰልቁአን ለሰጠው ልጅ 👍👍
@rahelgirma2840
@rahelgirma2840 2 жыл бұрын
Ohhh yesafare lije fetari ayileyachu 🙏🙏🙏
@ageriebelay6268
@ageriebelay6268 2 жыл бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር ያስባችሁትን ይርዳችሁ 🙏
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ አይለያችሁ
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ፍቅር እስከ መቃብር ያድርግላችሁ
@endaleteklu1240
@endaleteklu1240 2 жыл бұрын
BEMNi AND HANi SLAYWACHU DES BLOGAL ... aYLYACHU!! G OD BLESS U!
@ousmanmebb2280
@ousmanmebb2280 2 жыл бұрын
adorable girl
@user-hj8nc4nh3z
@user-hj8nc4nh3z 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ
@chuyechuye8462
@chuyechuye8462 Жыл бұрын
yene konjowoch betam new mitamirrut ayileyachu
@user-ue3eu2vw1m
@user-ue3eu2vw1m 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህህህ😢😢😢😢😢😢
@elec1221
@elec1221 8 ай бұрын
it is great
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አሳዘንሽኝ እረጋ ያለሽ ዉብ ነሽ ባልሽም ቆንጆ ደስ የሚል ነው አይለያችዉ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 жыл бұрын
ስታምሩትኮ እግዚአብሔር ትዳራችን ይባርካችው 💓💓
@Meklitmeklu494
@Meklitmeklu494 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ደስ ትያለሽ። ፍቅራችሁ ያምራል
@melatnati3559
@melatnati3559 2 жыл бұрын
ልጁን ወድጄዋለው አሁንም ትቀናለች በቃ።አይለያቹ ስታምሩ
@suadabdelwahab9559
@suadabdelwahab9559 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆዎች ኣላህ ይጠብቃቹ
@user-us8wt2tc5k
@user-us8wt2tc5k 2 жыл бұрын
አቤት ይሄ እልህ በቃላት በዛ እና እልኸኛ አትመስልም ቅናት አታብዥ በተለይ ኮስ ተጨዋች ከሆነ ደንበኛው ብዙ ነው እሚሆነው ጨጎራሽን አትጨርሽ እመኒው
@user-zf1bn4jo3c
@user-zf1bn4jo3c 2 жыл бұрын
ዋውውው የዛሬው ደሞ ያበደነው አይለያቹህ
@helenalmayo2356
@helenalmayo2356 2 жыл бұрын
በግ ደስ ይላል
@mahitube7604
@mahitube7604 2 жыл бұрын
Wowww betam tameralachihu
@biftujimma2389
@biftujimma2389 2 жыл бұрын
Wow betam des yimiteluw bal ina mist nachu fetari kee kifu ayin yii tebikachuu ❤❤❤❤❤
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 2 жыл бұрын
ኧረ ስታምሩ ዉድድድድድ 😍😍❤❤️❤️ ሃንዬ አለባበስሽን... ❤️❤️❤️🥰
@Milladan
@Milladan 2 жыл бұрын
Owww des sitlu hanichoyee fetari ayleyachuuu
@danielmelka8619
@danielmelka8619 Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ። እግዚአብሄር አይለያያችሁ
@richnegn7823
@richnegn7823 2 жыл бұрын
Ke ayen yawtachu setamru 🤩😘 askenachugn yemer😌
@mahubetube6317
@mahubetube6317 2 жыл бұрын
ስራታችሁያምራል አይለያችሁ
@allshqaw1117
@allshqaw1117 2 жыл бұрын
ፍትሕ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭😭
@user-xx8ej8yd1b
@user-xx8ej8yd1b 2 жыл бұрын
🌹🌹to both of you.
@yemareyamnegn1931
@yemareyamnegn1931 2 жыл бұрын
ስታምሩ ፈታ ያላችሁ ናችሁ በይቱብ ኑ
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj 2 жыл бұрын
ተባረኩ ዋዉ ደስይላል
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 2 жыл бұрын
ካስ ፍላጎቱ ከሆነ አታስተየው ትልቅ ደረጃ ሚያደረሰውን ነገር አስተውኩት አልሽ የሱ ስኬት ላንቺም ትልቅ ስኬት ነው እህቴ ሴት ስጠነክር ወንድ ልጅ ያጎብዛል ፓሽኑን ጠብቂለት
@zemeta9769
@zemeta9769 2 жыл бұрын
በጣም ደግ ናት
@etpia3736
@etpia3736 2 жыл бұрын
አይለያችሁ የኔልዩወች❤
@user-kl8nh3lu2e
@user-kl8nh3lu2e 2 жыл бұрын
የሁለታችሁ ኣንገት ስያሚር ፍቅራችሁ ለዘልኣለም ይሁን
@tringometku3352
@tringometku3352 Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ አላህ አይለያችሁ
@madinatasmamadinatasma4193
@madinatasmamadinatasma4193 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የሚያምሩት
@ethiottechnology2806
@ethiottechnology2806 2 жыл бұрын
እሺ 3 nachw ብለክ ተበላክ 😂😂😂 gn Tamralachu ayleyachu🥰🥰 2te lastik le Tsegur kebad nw antem tlebsalek malet nw? Next year sergachun yablan👰Amen💑
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ስታምሩ ፍቅራቹሕንያብዛላቹሕፈጣሪምድረ እራቁታም እስኪ እደዚሕ ልበሱ
@malicabeauty
@malicabeauty 2 жыл бұрын
ውይ ሀና አንቺም አድገሽ ለፍቅር በቃሽ ወዉ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጎረቤቴ።
@tasefaneshergudo573
@tasefaneshergudo573 2 жыл бұрын
❤❤❤️❤️❤️የኔ ማሮች ደስ ይለላችሁ
@yasitamom1642
@yasitamom1642 2 жыл бұрын
Bemiya yne wandim btmmm new mitamrut fatari fikracun yabizaw❤🙏
@senayitdesalgne1804
@senayitdesalgne1804 2 жыл бұрын
የኔማር ስታምሪ አለባበስሽም ልዩ ነው የኔ ጭዋ
@user-ku3fh5xr8b
@user-ku3fh5xr8b 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡዲ የሚሰቃዩ እስረኞቺ
@EyuApps
@EyuApps 2 жыл бұрын
ሀኒቾ የሰፈሬ ልጅ ❤ አይለያቹ
@malicabeauty
@malicabeauty 2 жыл бұрын
@user-vs8hs2rs2j
@user-vs8hs2rs2j 2 жыл бұрын
ፈትህ በሳውዲ እሰርቤት ለሚሰቃዬ 😭😭😭💔
@metrooo23
@metrooo23 2 жыл бұрын
Bemn mekeniyat taserew nw
@user-vs8hs2rs2j
@user-vs8hs2rs2j 2 жыл бұрын
@@metrooo23 በሰደት ያለት ነው በሳውዲ
@samrawetmulugeta9009
@samrawetmulugeta9009 Жыл бұрын
Habibite kalamneshewe tachiwalshe anechi nshe metegojewe lefikreshem adga niw btam kenatgna nshe kne ybashe😁
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 20 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 8 МЛН
Habesha blind date | Hope and Leyu - ሀበሻዊ የፍቅር ቀጠሮ
41:13
Selamta - ሰላምታ
Рет қаралды 490 М.
በመኪና እየሄድን አፋር ላይ ብር ፈልገው መንገድ ዘግተው አስቆሙን።
31:22
ቆይ ምን አባቴ ላርግህ...Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
33:06
Ужасное свидание🤯 #стальноймужик #жиза #еда
0:50
SteelMan XXL | Стальной мужик
Рет қаралды 1,8 МЛН
Mission Success #funny #shorts #comedy
0:12
BD Vibes
Рет қаралды 50 МЛН