ፈሪሀ ክፍል 3

  Рет қаралды 1,019,297

Feriha - ፈሪሀ

Feriha - ፈሪሀ

5 жыл бұрын

ባለሥልጣናቱ ሂሳብ KZfaq: goo.gl/S58HcD
Medyapım Official KZfaq Channel: goo.gl/ZFpCky
ውሰድ:
Vahide Gördüm
Hazal Kaya
Metin Çekmez
Çağatay Ulusoy
Deniz Uğur
Melih Selçuk
Ceyda Ateş
Yusuf Akgün
Sedef Şahin
Gülşah Fırıncıoğlu
Feyza Civelek

Пікірлер: 358
@user-eo1gu6vn6j
@user-eo1gu6vn6j 6 ай бұрын
አይ እናት ምን ግዜምማትቀየር ፍቅሯ የዘላለም ረጂም እድሜና ጤና ለናቶቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahmaathubia76
@rahmaathubia76 4 жыл бұрын
ወይዘሮ ዘሀራ ማንም እናትነት የሚመኛት አይነትእናት ናትርጂም እድሚ ለውዶዘሀራ
@user-ek7ph8ns2z
@user-ek7ph8ns2z 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ለእናቶቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-ir3yk9it8f
@user-ir3yk9it8f 8 ай бұрын
amen 🙏
@shaviksshavi7911
@shaviksshavi7911 3 ай бұрын
Amen
@abinashabinash7487
@abinashabinash7487 4 жыл бұрын
አይ እናት💯💯💯✅ ለዘላለም ትኑር❤❤❤
@Atlug
@Atlug 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-er7lj5nn8s
@user-er7lj5nn8s 2 жыл бұрын
አሚንንንንንን ያለናት አለም ጨለማ ናት😭😭
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
አሚንንን
@debeludamesa9871
@debeludamesa9871 3 жыл бұрын
ክረምት ክረምት ይሔ ፊልም ሲጀምር በጣም ደስ ይለኛል
@user-ch2dq6qp5i
@user-ch2dq6qp5i 4 жыл бұрын
እናት ዘሀራ ሥወድሽ እኮ
@user-ir7fr5iz6w
@user-ir7fr5iz6w 4 жыл бұрын
ጓግግግግግግግጓግ
@cifufuugifuguig6271
@cifufuugifuguig6271 3 жыл бұрын
ፈሪሃ ምን አይነት ቤተሰብ ምን አይነት አባትና ወድም ነው ያለሽ ,በጣም ተካበደ
@namwasejoy3027
@namwasejoy3027 3 жыл бұрын
Yenawucwu keeper yebesalwu
@hananfuad3234
@hananfuad3234 2 жыл бұрын
@@namwasejoy3027 😹😹😹😹😹😹
@azizaaf6603
@azizaaf6603 3 жыл бұрын
አየ እናት ዘላለም ትኑረ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍
@SaSa-mq6rp
@SaSa-mq6rp 6 ай бұрын
ማነው ግን 2016 እሚያይ እኔ ብቻ ነኝ ኢሚርን ስወደው😢😢😢
@rosarose2433
@rosarose2433 2 ай бұрын
እኔ ገና ልየው ነው ብዙም ትዝ አይ ለኝ ባረበኛ አይቸው ነበር
@sameeramohaye4950
@sameeramohaye4950 Ай бұрын
እኔምነኝ
@semirasemira-te1sb
@semirasemira-te1sb Ай бұрын
እኔም❤❤😢
@burtikun9442
@burtikun9442 Ай бұрын
ዘሬ እዬው ኔው😂😂
@appuae6948
@appuae6948 4 жыл бұрын
ፈሪሀየ ለናትኮ ሁሉነገር ይነገራን ውዴ አትደብቃት ትረዳሻለች
@tedilatamiru4368
@tedilatamiru4368 Жыл бұрын
ለእናቶቻችን ረጅም እድሜ ይስጣቸው።
@suheb876
@suheb876 6 ай бұрын
امين
@hayatha4656
@hayatha4656 4 жыл бұрын
አይ እናት መከረኛ አላህ ለዘላለም ያኑርሽ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ሀብታምቀልብየለዉ አለመህመት😂😂😂😂
@nugusoabaaye4982
@nugusoabaaye4982 3 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር
@user-vj2so7jk2d
@user-vj2so7jk2d 10 ай бұрын
ወይዘሮ ዘሃራን ሣይ እናቴ ትናፍቀኛለች ኡፍፍፍፍፍ መለያየት ክፍቱ
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
ለእናቶቻችን እረጀም እርሜ ከጤና ጋር ይሥጥንን የኔ ውድ እናት ኑሪልኙ❤
@user-nc2fo2pu6y
@user-nc2fo2pu6y 3 жыл бұрын
እናት እኮ ልዩ ናት
@kalkidanabayne1514
@kalkidanabayne1514 3 жыл бұрын
የኔ ማር ፈሪሀዬ አይዞሽ
@samiralove2861
@samiralove2861 4 жыл бұрын
አይ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ ለዘላለም ትኑር
@RakRak-km6pt
@RakRak-km6pt 4 жыл бұрын
አይ እናት ለዘላለም ትኑር
@dododubry2207
@dododubry2207 4 жыл бұрын
ኢሚር የኔቆጆ
@user-be4eq4oi5p
@user-be4eq4oi5p 4 жыл бұрын
አይ እናት በዚች ምድር ላይ እንደ እናት ያለ ልዬ ስጦታ ምን አለ የኔም እናት አባቴ ሲቆጣኝ አብራኝ ነብር የምትመተው ለኔ ያለው ዱላ እሷ ላይ ያልቃል አይ እናቴ እናቴ ሽ አመት ኑሪልኝ እውድሻለሁ♥👈
@nayeemphone3843
@nayeemphone3843 4 жыл бұрын
ግን ልክ አይደሉም እደዚህ አይነት እናት
@user-du8fk6pu6z
@user-du8fk6pu6z 4 жыл бұрын
ምን እያጠፈሸ ነው ሀሀሀሀሀ
@mariamawitg8285
@mariamawitg8285 3 жыл бұрын
የምርሽን ነው ሚስቱን የሚመታት 😏
@appuae6948
@appuae6948 4 жыл бұрын
እረ ፈሪሀየ ለናት ሁሉነገር ይነገራን ግልፅ አርገሽ ንገራት ከዛ ትረዳሻለች ውዴ አትደብቃት እሽውዴ
@hddff3095
@hddff3095 5 жыл бұрын
እናቴ ሺህ ኣመት ቱኑሪ
@Monti.181
@Monti.181 4 жыл бұрын
,እ ና ታ ሸ አ መ ት ኑ ር ል ኝ
@emra.aswabemranaswab9368
@emra.aswabemranaswab9368 5 жыл бұрын
እኔ ፈሪሀንእናቷ ስታቅፋት ስታባብላት በጣም ነው የምቀናው
@abrilherrera9182
@abrilherrera9182 3 жыл бұрын
Que dice
@user-vl7ch2fu5l
@user-vl7ch2fu5l 3 жыл бұрын
እኔም
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 3 жыл бұрын
እናተ ምንም ውለታ አትፈልግም እናተ ልዩ ናት ግን ምን ይሆናል የለኝም
@abbaamuraad3628
@abbaamuraad3628 4 жыл бұрын
ጎበዝ አቶ እሬዛ ድግ አደረክ እናቷ ላይ ስትጮህ ወደ ውስጥ ግቢ ክክክክክክ
@user-er7lj5nn8s
@user-er7lj5nn8s 2 жыл бұрын
ምስኪን ዛህራዬ አይኗ እንባ አቀረረ በስልኩ ምክኒያት😥😥😥
@tube3507
@tube3507 2 жыл бұрын
ዘሀራዬ እንደ ጠወለገ አበባ ኦ የኔ ውድ
@kadijaa8750
@kadijaa8750 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ♥️❤️😍
@user-vm1kf8oc5k
@user-vm1kf8oc5k 5 жыл бұрын
የውሸት። መጨረሻው አያምርም ክክክክክክክክክ
@myloveumi8095
@myloveumi8095 4 жыл бұрын
እህ ልክ እንደኔ እናት አይ እናት
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ሞልቃቃ አለች ዘሀራ😁😁😁😁
@serafre1536
@serafre1536 2 жыл бұрын
ኣሚር የኔ ፍቅር😂😜😜
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
እረ እናት አትቀነም የልጅ ደስታ ነው የሚያስደስታት የርሷ ደስታ ልጇ ነት ሀሀሀወይ ግዜ
@user-df7gq7hl3z
@user-df7gq7hl3z 5 жыл бұрын
አየ እናት ሁሉ ቻይ እፍፍ
@user-hw3oq5wp7s
@user-hw3oq5wp7s 5 жыл бұрын
Gin eko ewntan nw yzmnu wde kmstu lelju yaskedimali
@saarauae7093
@saarauae7093 5 жыл бұрын
Kkkkkk atgacu
@ashaadulsamed3439
@ashaadulsamed3439 5 жыл бұрын
@@user-hw3oq5wp7s 😂😂😂👍👌
@gugfy3636
@gugfy3636 2 жыл бұрын
በጣም ድሰ ይላል ❤️❤️❤️🥰🥰🥰💘💘
@user-cq8cx5ct8y
@user-cq8cx5ct8y 2 жыл бұрын
ስወዳቹ ኮ
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
መህመት ሀብታም ቀልብ የለውም አላለም😂😂😂
@ssxsc6782
@ssxsc6782 3 жыл бұрын
ውይ እናዋ አግነችላት እናት ለዘላለም
@MedTi-jv2wh
@MedTi-jv2wh 26 күн бұрын
የኔውድ እናት ዘህራ😢❤
@kokobkokob4246
@kokobkokob4246 5 жыл бұрын
ውይ ፈሪሀ በማንነትሽ ኩሪ
@xxxc9156
@xxxc9156 3 жыл бұрын
ax fxz62:@Katia fn see😦😨😱😢😆😅😴😳😈😇😵😶😉😤🎱💈🎳⚾
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f Жыл бұрын
ሪዛ ፍቅር ፍቅር እያጫወተው ነው ዛሬ😂😂😂
@mghitfhyu2735
@mghitfhyu2735 7 ай бұрын
እናት እና አባቴን ያስታውሱኛል የፈሪሀ ወላጆች
@taebataeba6790
@taebataeba6790 3 жыл бұрын
እናት፡ሺአመት፡ትኑር፡ኡሚ፡ዞሀራማር
@thfhhfjuies6039
@thfhhfjuies6039 3 жыл бұрын
እናት ሽሕ ኣመት ኑሪ
@dododubry2207
@dododubry2207 4 жыл бұрын
ፈሪሀ እወድሻለሁ
@atagengoo6840
@atagengoo6840 4 жыл бұрын
ፈርሀ እወድሻለሁ ሁላችሁንም የፈር ቤተሰቤች እወዳች ህለሁ
@abtube177
@abtube177 27 күн бұрын
ስወዳቹ ❤️❤️❤️👌❤️❤️
@user-iv9dw8uy6g
@user-iv9dw8uy6g 2 ай бұрын
ዝናብ እወዳለሁ ሃሃሃሃሃ ተመችቶኛል 😂😂😂😂😂 አይ ፈሪሃ 2016 እዚሁ ነኝ ።
@noonoo3732
@noonoo3732 2 ай бұрын
😂😂😂😂 ማርያምን ዛሬ ሰርች አድርጌ ስገባ ሁሉም ሰው ድጋሜ እያዩት ነው😂😂😂😂ኡፍ እድሌ እኔም ላየው ነው በ ኮቪድ19ነበር ያየሁት ብዙ ፊልም አይቸለሁ ግን ይህ ረጋያለ አስተማሪ ነው ሌላው ክክክክክ 😂😂😂😂😂በቀል 😂ሞት 😢 እስራት😅ድብድብ😊 ሃብታም ሞች የበዙበት እርባና ቢስ ነው😂😂😂ለምሳሌ ሽሚያ😊 ዉሳኔ😮 ምህረት😂 ትንሹ ባላባት😊 ሲም😊 የቤተሰብ ገበና😂 መብረቅ😂 ዑዑዑ
@MinilikTikursew
@MinilikTikursew 5 жыл бұрын
ፈጣሪ የፈሪሀ አይነት እናት ሥላልሠጠኝ ሁሌም አዝናለሁ😢
@selamasafa536
@selamasafa536 4 жыл бұрын
አይዞን ማር
@hadyahabibi747
@hadyahabibi747 4 жыл бұрын
አይዞሽ እናት እናት ናት ምንም መተኪያ ዬላትም መጥፎ ሆነች ጥሩ
@nanitouamitiye4516
@nanitouamitiye4516 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማሬ
@nanitouamitiye4516
@nanitouamitiye4516 4 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አይዞሽ እማ
@MinilikTikursew
@MinilikTikursew 4 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ወዳጆቼ
@HanaHana-hu7cw
@HanaHana-hu7cw 2 жыл бұрын
አይ እናት 💘💘💘💘💘💘
@ejfjdknjcndmdllf5591
@ejfjdknjcndmdllf5591 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mihrettsegaye2255
@mihrettsegaye2255 5 жыл бұрын
አይ እናት ሺአመት ያኑርሽ
@user-gv3og1op8v
@user-gv3og1op8v 3 жыл бұрын
ዋው አርፊ ናው
@zaytueJemal
@zaytueJemal 22 күн бұрын
አይ እነት ልዩ ኡኮ ነት ሽ አመት ኑሪልኝ እነቴ
@mekyaseid4192
@mekyaseid4192 5 жыл бұрын
ወይ በጣም ድስ ይላን እዉነት
@user-rp2vt2tg4g
@user-rp2vt2tg4g 5 жыл бұрын
@nazifamin4968
@nazifamin4968 5 жыл бұрын
Fariha
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ግርለምድነዉ እየቆራረጣቹሁ እመለቁት ሙሉዉን ልቀቅልን💔💔😭❤
@hgejhejhe3130
@hgejhejhe3130 4 жыл бұрын
ዋውውው
@abdulhakimali3658
@abdulhakimali3658 Жыл бұрын
ልምከራቹ ይሄን ፊልም ስታዩ በቀን 1 or 2 ክፍል እዩ ከዛ በላይ ባታዩ ይመረጣል ም.ክ.ጭንቅላታቹን ....😁☺
@sadaabdelahusen1516
@sadaabdelahusen1516 6 ай бұрын
Ewnetshin now 😢
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
ኦማር የኔ ቅህ ራሥ ስወድህ ሙሀመድ ዛሬስ ልእልት አላትኮ እህቱን ክክክክ
@mesibns5084
@mesibns5084 3 жыл бұрын
man ed enat mistregna enaatoch lezelalam kefu ayinkchew zarah weste nasha ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@love-ep6tg
@love-ep6tg Жыл бұрын
እናቴ ናፈቀችኝ እናት ትለያለች
@kamkamela1770
@kamkamela1770 5 жыл бұрын
ሸባውምንእያለነውዛሀራየ ክክክ
@rozaroza7147
@rozaroza7147 Жыл бұрын
ፈሪሃ አሁን የሄ በትር ሁኖ ነው እኔማ ሁለት እጆቼ ታስሬ በበርበሬ ታጥኛለሁ😂😂😂ግን ዶሞ ያ ልጅ ዘመዴ ነው ፎቃ ብቻ😂😂😂
@sarahsaeah3196
@sarahsaeah3196 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ramlaaahmaddin9938
@ramlaaahmaddin9938 4 жыл бұрын
Inate tahara baxam harifnesh
@tsegayeritrea6933
@tsegayeritrea6933 4 жыл бұрын
hulum anatoce lezelalem nuru😍
@hlohhoi4189
@hlohhoi4189 Жыл бұрын
Wwwwoowww yene Qoijnoo farh
@welansam
@welansam 4 жыл бұрын
ፈሪሀ በዋሸች ቁጥር እኔ ሠዉነቴ ተንቀጠቀጠ
@user-du8fk6pu6z
@user-du8fk6pu6z 4 жыл бұрын
እኔም እንደ እሱ ነኝ ግን ሁልግዜ ሃሳብ ግደለኝ
@thfhhfjuies6039
@thfhhfjuies6039 3 жыл бұрын
ቀጣይ ይለቀቅ
@Fafiiahmed
@Fafiiahmed Ай бұрын
እናትኮ መደበቂያ ጋዳ ናት😢 እድሜ ለእናት😢
@user-gy1bc5du1v
@user-gy1bc5du1v 8 ай бұрын
❤❤❤❤እናት ትኑር ዘላለም
@fthawiafadshi1188
@fthawiafadshi1188 2 жыл бұрын
Nice ik miss jou
@user-qg6uw7di9m
@user-qg6uw7di9m 4 жыл бұрын
አይ ፈሪሀ ከመዋሸት እወ ነት ብታወሪሥሆ
@fatuma488
@fatuma488 3 жыл бұрын
የውሸት መጨረሻው አያምርም
@janetjanetalain9284
@janetjanetalain9284 7 ай бұрын
የኔ እናቴ ለዘላለም ኑሪልኝ ❤❤❤❤❤❤😢
@RashaSala-nn2en
@RashaSala-nn2en Жыл бұрын
Amharic nashida
@raghadalzahrani5231
@raghadalzahrani5231 Жыл бұрын
ዛህራየ የኔ ቅናተኛ😂😂😂😮❤
@tseyibat.belaye5105
@tseyibat.belaye5105 3 жыл бұрын
የኔማርየሚር
@loveyoutigray8314
@loveyoutigray8314 3 жыл бұрын
niceee Good Joop
@frheiwotmamuey2567
@frheiwotmamuey2567 Жыл бұрын
ፈሪይ ቆንጆ
@sweetloumi3017
@sweetloumi3017 4 жыл бұрын
Uuuuuuuuuf Zara sodishi iko
@user-tw6yu3xc2d
@user-tw6yu3xc2d 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@mamayyyeyaalmeyy5145
@mamayyyeyaalmeyy5145 Жыл бұрын
Aye enati💔❤❤❤😰
@jenching110
@jenching110 5 жыл бұрын
Zehara'bexam'xeru enat'nesh
@yosanwelday8901
@yosanwelday8901 4 жыл бұрын
Tanks
@monanajash1007
@monanajash1007 Жыл бұрын
እናት💔💔💔💔💔💔💔💔
@nigatitube7822
@nigatitube7822 2 жыл бұрын
Ehe hulu wishet dibiq lemn asifeleg fariha🤣
@MediWolo-sd1fd
@MediWolo-sd1fd 8 ай бұрын
Enat lezelalem tenure❤❤❤❤
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 2 жыл бұрын
ሀብታም ቀልብ የለውም አላለም እውነት እኮ ነው።
@sadaabdelahusen1516
@sadaabdelahusen1516 6 ай бұрын
Eko😂😂
@user-th2kd7kw6t
@user-th2kd7kw6t 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-cg8fi6we5h
@user-cg8fi6we5h 4 ай бұрын
😅😅😅
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
ፈርሃ ውሸትሽ እኮ ጥፍት አስከተለ
@msalem661
@msalem661 4 жыл бұрын
ዉይይ ፈሪሀ ቀሽትነሽ
@samritubi4641
@samritubi4641 5 жыл бұрын
ውይ ዝሀራየ አችን ሳይሆን ጰጉርሽን ነውየማየው
@ayshaa8864
@ayshaa8864 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@xbdd4279
@xbdd4279 5 жыл бұрын
Samri Samri wasdfghjllp
@xbdd4279
@xbdd4279 5 жыл бұрын
Aysha A asdfhkloigrw
@xbdd4279
@xbdd4279 5 жыл бұрын
Aysha A)
@user-dg8cd5tl2g
@user-dg8cd5tl2g 5 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃
@bhcombh5173
@bhcombh5173 4 жыл бұрын
አይ ፈሪሀ ውሸትሽ ካሁኑ መጋለጥ ጀመረ ይገባሻል ጥፊው በቤተሠቦችሽ እደት ታፊሪ አለሽ አሳፋሪ ነሽ አቺ እራስሽ እፍ
@appuae6948
@appuae6948 4 жыл бұрын
እረባካችሁ የተሰጠችውን ካራክተርነውጅ እምተውነው ያልተሰጠችውን አይደላም እጅ ውሸታም ሁና አይደለም እሷ ባለትዳር እና የልጅ እናት ናት እባካችሁ አትለፉልፊ እፉ
@user-hw2bk9ki1x
@user-hw2bk9ki1x 9 ай бұрын
Next❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FilateyStar
@FilateyStar Жыл бұрын
ጓዶቼ 2015 እያየሁ ነው እናንተስ የማይጠገብ ፊልም ነው ኾ♥️
@genetasefa4694
@genetasefa4694 Жыл бұрын
❤እኔም
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
እኔም ልጀምር ነዉ ከዚህ በፌት አቆርጨዉ ነበረ
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f Жыл бұрын
ያለ መጋነን 100 ግዜ ኣይቸው ይሆን እስካሁን እያየሁት ነው መጨረሻው ግን መጥፎ ነው ፈሪሃ ትመታለች መጀመሪያ ያየሁት ግዜ ስጨርሸው ለሊት ከቀን እያስታወስኩ ነው ያለቀስኩት😢😢😢
@laylaendris8346
@laylaendris8346 11 ай бұрын
​@@user-fe7xs3jc7fእኔም ባረበኛባማረኛ ዝምብየ ሥራየእሡ ነው
@MedTi-jv2wh
@MedTi-jv2wh 26 күн бұрын
እኔ2016
@RashaSala-nn2en
@RashaSala-nn2en Жыл бұрын
Amharic nasjida
@user-bb9tj3nv3j
@user-bb9tj3nv3j 7 ай бұрын
አይእናትሽአመትትኑር❤❤❤❤❤😊
@alayushkesaudialayush3846
@alayushkesaudialayush3846 5 жыл бұрын
betam new desi yemilewu
@user-rp2vt2tg4g
@user-rp2vt2tg4g 5 жыл бұрын
@tablet23ggp7
@tablet23ggp7 2 жыл бұрын
♥️♥️♥️✅
@user-mp9hw4ei2m
@user-mp9hw4ei2m 4 жыл бұрын
💖💗
@hanaatawayidoohanaatawayid9198
@hanaatawayidoohanaatawayid9198 3 жыл бұрын
Enat Shi amat tinurilin Emayeeeeeee nurilin
ፈሪሀ ክፍል 4
39:35
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 1,1 МЛН
እጣ  ፈንታ ክፍል 12 | Eta Fenta epsiode 12
43:25
Kana Television
Рет қаралды 36 М.
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 12 МЛН
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 21 МЛН
ፈሪሀ ክፍል 170
39:04
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 1,2 МЛН
ፈሪሀ ክፍል 78
39:35
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 488 М.
ጣፋጭ በቀል ክፍል 1 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series
55:19
ፈሪሀ ክፍል 160
40:59
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 421 М.
ፈሪሀ ክፍል 15
41:29
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 1,3 МЛН
ፈሪሀ ክፍል 6
39:29
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 696 М.
ፈሪሀ ክፍል 61
41:02
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 625 М.
ፈሪሀ ክፍል 7
42:32
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 782 М.
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 12 МЛН