ፈሪሀ ክፍል 166

  Рет қаралды 461,939

Feriha - ፈሪሀ

Feriha - ፈሪሀ

5 жыл бұрын

ባለሥልጣናቱ ሂሳብ KZfaq: goo.gl/S58HcD
Medyapım Official KZfaq Channel: goo.gl/ZFpCky
ውሰድ:
Vahide Gördüm
Hazal Kaya
Metin Çekmez
Çağatay Ulusoy
Deniz Uğur
Melih Selçuk
Ceyda Ateş
Yusuf Akgün
Sedef Şahin
Gülşah Fırıncıoğlu
Feyza Civelek

Пікірлер: 414
@PopPop-pd7lx
@PopPop-pd7lx 5 жыл бұрын
እዴኔ ሰሂር የሚጠላት ካለ በላይክ አሳብዱኝ
@rahmetahmed3635
@rahmetahmed3635 4 жыл бұрын
ስታስ ጠላ ሰሂር 👊👊
@user-ks1yf2rh3h
@user-ks1yf2rh3h 4 жыл бұрын
እኔአጭ
@user-ks1yf2rh3h
@user-ks1yf2rh3h 4 жыл бұрын
በሠዉትዳርየሚገባሠዉአልወድም
@aaaa2862
@aaaa2862 4 жыл бұрын
እኔ።በጣም።ነው።የምጠላት።
@hcgsv5582
@hcgsv5582 4 жыл бұрын
ለምን ትጠያት አለሽ ስለፊልም የምታቂ ከሆነ የተሰጣት ገፀ ባህርይ ነው እጂ እሶ እራሶን አትወክልም
@hjjdhndbhsh9339
@hjjdhndbhsh9339 3 жыл бұрын
ዋው ጨዋታው ተጀመረ ሰኒም ይህ ቀን ነበረ የናፈቀኝ
@zinetadefa9184
@zinetadefa9184 5 жыл бұрын
ሊቨት ምርጥ ሰው ስወድህኮ
@user-jg1zu8gu7f
@user-jg1zu8gu7f 5 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳቹሁ
@user-ce5cb5gi8l
@user-ce5cb5gi8l 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን።
@godadawebet7872
@godadawebet7872 5 жыл бұрын
ENKAN abeor aderesen
@haetkatr1533
@haetkatr1533 3 жыл бұрын
አሚን
@zenabteka9893
@zenabteka9893 5 жыл бұрын
እንደ ስህር ና እንደ ሀክፊ ያስጠላኝ የለም
@YektDerd-xn4ii
@YektDerd-xn4ii 4 ай бұрын
እኔም እንደዛው
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc 12 күн бұрын
😂😂😂 ምታርግ ባሏ ካላስደሰታትስ
@hannaayman6158
@hannaayman6158 5 жыл бұрын
እኮን አደረሳቹ ውድ የፈሪሀ ኢሚር አድናቂዎች መልካም በአል
@werkem7946
@werkem7946 5 жыл бұрын
🌿ውድ የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ 🌿ለፋሲካ ባእል እንኳን አደረሳቹህ መልካም ባእል ኢትኦጵያ ሀገራችን ሰላም🌿 ያረግልን 🌿የስልምና እምነት ተከታዮች ለረመዳን 🌿እንኳን አደረሳቹህ መልካም የፆም ጊዜ ብያለው እ/ሮ አይሶን ሳልወድ በግድ አሳቅሽኝ ማንም 🌿ላይ አልማገጥኩ 😂😂
@user-cj3hg5mc1x
@user-cj3hg5mc1x 5 жыл бұрын
ምርጦቸ እኳን ደሕና መጣችሁ ኢምር እና ፈረሐ ውስጤ ነችሁ
@user-bz1oh5ne4v
@user-bz1oh5ne4v 5 жыл бұрын
እኔም ውስጤ ናቸው
@user-cj3hg5mc1x
@user-cj3hg5mc1x 5 жыл бұрын
መጨረሻቸው ማየት ናፍቆኛል
@user-bz1oh5ne4v
@user-bz1oh5ne4v 5 жыл бұрын
@@user-cj3hg5mc1x ትንሽ ቀራቸው
@user-er7lj5nn8s
@user-er7lj5nn8s 2 жыл бұрын
አይ መህመት😂"ሄደችብህ ያች እብድ
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
እኔም
@hannaayman6158
@hannaayman6158 5 жыл бұрын
ሀዲ ጎበዝ ደግአደረግሻት ሰው የዘራውንነው የሚጭደው መህመት አባትህ ነግሮክነበር አልሰማህምእጂ ሰሂር አቺም አድቀን የጅሽንታገኛለሽ ኢሚር ከያቩስጋ የጀመርከው ከባድነው መልካም ፋሲካ
@zab544
@zab544 4 жыл бұрын
ፈሪሀ የኔ ማር አይዞሽ
@aishasaif5015
@aishasaif5015 5 жыл бұрын
ቡለንት ከመጀመሪያው ጀምሮ በጣም ነው የምታስጠላኝ
@zaytounaethopia9023
@zaytounaethopia9023 4 жыл бұрын
A
@zaytounaethopia9023
@zaytounaethopia9023 4 жыл бұрын
Hi
@RAHMARAHMA-kb7hr
@RAHMARAHMA-kb7hr 4 жыл бұрын
ኧረ ተይ ቆንጅየ ድመት ነዉ የሚመሥል
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 4 жыл бұрын
@@RAHMARAHMA-kb7hr 🙄🤔😂😂😂😂😆😆😃🤣🙊🙊🙉🙉🤠
@matbosh9929
@matbosh9929 2 жыл бұрын
አዎ 😁😁
@user-bz1oh5ne4v
@user-bz1oh5ne4v 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የፈሪሀና የኢሚር አድናቂ ነኝ ውዶች ገባ ገባ በሉ አብረን እንሹፈው
@aishamhd5810
@aishamhd5810 5 жыл бұрын
Enam
@saarauae7093
@saarauae7093 5 жыл бұрын
Yen habsa levate hulem metargcho nagere yasdsitayle
@user-bz1oh5ne4v
@user-bz1oh5ne4v 5 жыл бұрын
@@saarauae7093 ትክክል ነሽ ሰውን ለመጉዳት ምንም አያደርግም በጣም ያስደስተኛል እኔንም
@user-yw2ys5mn9x
@user-yw2ys5mn9x 5 жыл бұрын
ሀንዴ ከመጠን በላይ ወደድካት።
@azizaaf6603
@azizaaf6603 3 жыл бұрын
አየ ኢሜረ እውነት ለመናገረ ፈሪሀን እየሸወድክ ሳይሆን እራስህን ላደጋ እያጋለጥክ ነው እሽ እራስህን አትሸውድ አሁን ብጓዳትም እሷ ትግስተኛ ስለሆነች ብሀላ ግን የጅህን ታገኛለህ ጠብቅ ትግስተኛ ሠው ምን ጊዜም አሸናፊ ነው አይዞሽ ፈሪሀየ
@aishasaif5015
@aishasaif5015 5 жыл бұрын
ዋዉ ሠኒም ይሄ ቀን ነበር የናፈቀኝ ይገባሻል
@qwqw4679
@qwqw4679 5 жыл бұрын
vcng.ekan.jfnk
@hbdgfs2138
@hbdgfs2138 3 жыл бұрын
አሠንይገባታል
@kanatv9835
@kanatv9835 5 жыл бұрын
ለማለዉ ክርስተየን ኢምነት ተከተዮች በሙሉ ኢንኳን ለፋሰከ በአል አደረሰቹ
@patheriahilwa3979
@patheriahilwa3979 5 жыл бұрын
167እንጠብቃለን
@saarauae7093
@saarauae7093 5 жыл бұрын
hufffffaye hulmi nagre yedabrale abisom ye koraye
@user-vf9tb9gb9i
@user-vf9tb9gb9i 3 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን ቢከርምም
@NoName-em8kb
@NoName-em8kb 3 жыл бұрын
Enkan abro aderesen
@saras1891
@saras1891 3 жыл бұрын
እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን💚💛❤
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
የዛሬው ቀን ደስ ይላል ሰሊም ተጋለጠች ይቀጥላል ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ምህመት እዴት እደሆነ ለማየት ጎግቻለሁ የሰው ሲያካብድ
@whereisthelove8844
@whereisthelove8844 2 жыл бұрын
Enem
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
አወ
@PopPop-pd7lx
@PopPop-pd7lx 5 жыл бұрын
ሀኪፍ ገዴል ግባ የሰዉ ሚስት ይዘህ ትሄዳለህ የማትረባ
@makiyamohammed7546
@makiyamohammed7546 4 жыл бұрын
ዋው ውውው ሰኒም ደስ ብሎኛል ስታቃጥይኝ የነበርሽው ሴት ተዋረድሽ አይደል እንኳን ያንስሻል ገና ፡፡ውርደታም የካንሱን አባት መግደልሽ መታወቁ ደስስ ሲል
@abbaamuraad3628
@abbaamuraad3628 5 жыл бұрын
ወየው ኢመር እናት አባቱን አያየቸው እህህህህ እኔ አፈርኩ ክክክክ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@user-og7sm8ep2w
@user-og7sm8ep2w 5 жыл бұрын
ውዶቸ እኳን ዴህናመጣችሁ የፊሪሀ ና የኢሚር አድነቂ ነኝ ስኢሪ ይድፋሽ የጉልሱም ውንድም አተዴነዝ የወንድምህን ሚስት ይዘህትጠፋለህ እዴ ዴነዝ ዱቄታምነህ
@user-ul4xm6xu5g
@user-ul4xm6xu5g 3 жыл бұрын
ወይ ላራ ምንም ቢሆን ውሸት አጨምሪም የኔ ውዴ
@MaryamMaryam-cb9ov
@MaryamMaryam-cb9ov 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ማሮች መልካም በአል ይሁንላችሁ ዛሬ ሀገሬ ብሆን ምን ነበር ዋይ ነዳ ሆነብኝ😂
@trahastrahas4537
@trahastrahas4537 4 жыл бұрын
ኣሜንንንን
@user-dm9ri5rh7f
@user-dm9ri5rh7f 5 жыл бұрын
ጉድ እንዳለ የህንፃው ሰው ሁሉ ጠፋ ክክክክ
@eyerusbirhanu46
@eyerusbirhanu46 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@zenahzenaa6404
@zenahzenaa6404 5 жыл бұрын
ውድ የኦርቶዶክሥ ተዋህዶ ልጆችእንዴት አደራችሁ እንኳንም አደረሣችሁ
@muntahausen6334
@muntahausen6334 5 жыл бұрын
ውድ የኦርቶ
@aminatweloyewa2882
@aminatweloyewa2882 5 жыл бұрын
አይ መህመት የፈሪሀን ኮቴ ስትጠባበቅ የራስህን ተነጠቅክ ዉይይ ሰሂር አንች እራስ ወዳድ ነሽ ሀኪፍ ገንዘብ ይኑረዉ አይኑረዉ ሳታዉቂ ባልሽን ትተሽ ትሄጃለሽ ሲጠግብሽ ባበረረሽ ሌቨት ምርጥ ሰዉ እንኮን ሰኒምን አበረርካት ደስ ብሎኛል በተረፈ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኮን ለፋሲካ በአል አደረሳችሁ
@zenpnesru9070
@zenpnesru9070 4 жыл бұрын
ሰኒይ እሄ የምትዋረጂበት ቀን ናፉቆኘ ነበረ. የፈረያ ያደረጋቹዋት ሁሉም ነገር. ይወጣል. የኢሜረ እና የፈረያ. የኮራይ. የሌፋ. እና. የላራ. አድናቂያቹው ነኘ.
@kadegahalreqa2459
@kadegahalreqa2459 5 жыл бұрын
ሰሂር ይድፋሽ ለገዘብ ብለሽ እደት ባልሽን ትከጅዋለሽ። ኢሚር እዩኝ እዩኝ ማለት ደብቁኝ ደብቁኝን ያመጣን ለማይረቡ ሰወች ብለህ የልብህን ሰው ልታጣ ነው የህፃው ሰወች ሂደው አለቁ
@rahmetahmed3635
@rahmetahmed3635 4 жыл бұрын
እዉነት ነው ፈሪሀ ትታህ ልቴድ ነው አጥብቀህ ብቲዝ ይሻላል
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 4 жыл бұрын
@@rahmetahmed3635 ..ክክክክክ
@rahmetahmed3635
@rahmetahmed3635 4 жыл бұрын
@@jamilaneuray8190 ኧረ ኔስ እሄ ንፊልም ብደጋግመዉ ብደጋግመዉ መቸም አይሠለቸኝ አሁን 7ባተኛ ጊዜ ማየት ነው አችስ ማር
@trngteshometrngteshome8014
@trngteshometrngteshome8014 3 жыл бұрын
@@rahmetahmed3635 ለዚያ ነው ኮሜንትሽ የበዛው እሁሉም ባታ አልሽ ካጠፈሁ ይቅርታ
@sameraassen3690
@sameraassen3690 24 күн бұрын
ኢሚር አማረኛ እያነበበ በሀሳባቺሁ ተሰማምቶል😂😂😂😂😂😂😂​@@rahmetahmed3635
@user-st4gl5vj8i
@user-st4gl5vj8i 5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹሁ መልካም ቀን ውዶች
@user-yw6yq4fv9z
@user-yw6yq4fv9z 5 жыл бұрын
እፍፍፍ የዛሬው ዳግሞ በጣም ልብ አጠልጠይ ነው
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
በጣም
@najaatkadir4895
@najaatkadir4895 Жыл бұрын
አይ ሃንዴ ወደድኩሽ በጣም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@fysyis8142
@fysyis8142 Жыл бұрын
አሚር ና ፈረሀ ሰውድች💋♥♥
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 4 жыл бұрын
ኢሚር በእውነት በጣም ታሳዝናለህ የኔ ልዩ ለፈሪሃ ትልቅ ቦታ አለህ በጣም አድናቅህ ነኝ ለፍቅር ያለህ ታማኝነት በጣም ደስ ይላል ምን አለ ምወደው ልጅ እንደነ ብወደኝ እናም ለኔ ታማኝ ብሆንልኝ
@appuae6948
@appuae6948 4 жыл бұрын
አልቀረብሽም የድሮ ፉቅረኛው ጋር እየተዳራ ታማኝ ትላለሽ ጭራሽ ለሚስቱኮ ግዜ አይሰጣትምኳን ቆሻሻ በይው እደዚህ አይነት ወድ ከሚኖር ድብን ቢል ይሻላን እውነት
@user-gs5rd8wd5d
@user-gs5rd8wd5d 3 жыл бұрын
@@appuae6948 እእእ ጭራሽ ለድሮዉ ፋቅረኛ ቦታ የለዉምየምር እደኢሚር አፋቃሪ አይገኝም
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ኢሜር እደፈሪሀ እሚወደዉ የለም😭💔
@ghdhdhhd3831
@ghdhdhhd3831 5 жыл бұрын
ለመላዉ የኦርቶዶክሥአምነት ተከታዬ አህት ወንድሞቼ እኳን አደረሣቹ እኔ ኢሥላም ነኝ
@user-wg5oy1mk6y
@user-wg5oy1mk6y 4 жыл бұрын
አላህ ልብ ይስጥሽ
@user-kh7bl3ds4l
@user-kh7bl3ds4l 4 жыл бұрын
Mn aderegech 😎😎😎😎
@kalnegash3568
@kalnegash3568 5 жыл бұрын
Enkun aderesachu melkam bahal😍😍
@user-th2kd7kw6t
@user-th2kd7kw6t 5 ай бұрын
የፎቁ ሰው አለቀሳ ወጥቶ😂😂😂😂😂😂😂እመዋ🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️
@user-bq3rv4ic2z
@user-bq3rv4ic2z 5 жыл бұрын
ኮራየ እውስጤነህ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ከዚህብሀላ የኩሉሱም እድልነዉ የልጂእናት ትሆናለችመልካምእድል❤❤
@PopPop-pd7lx
@PopPop-pd7lx 5 жыл бұрын
ዉይ ምህመት ስታሳዝን ጥላህ ሄዴች
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 3 жыл бұрын
ኢሚር ደስተኛ ሆኖ ሲበላ ያስቀኛል❤
@hayatth9724
@hayatth9724 Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ይህክፍትየሁሉምመሰናበቻነዉ እኔያዘንኩትየኢሜርና የፈሪሀመለያየትነዉ💔💔💔😭😭😭
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
እደዛሬዉስቄአላቅም 😂😂😂😂😂😂የፈሪሀና የኢሜርእንባነዉ በጣምደስይላል😂😂😂😂
@user-ns6yl2hl5r
@user-ns6yl2hl5r Жыл бұрын
😂😂😂
@user-bp7pe3sr2d
@user-bp7pe3sr2d 5 жыл бұрын
የኔ ማሮች እናመሰግናለን ግን አደራ አደር የምላቹህ ነገር እስከ መጨረሽው እዲህ እደማረባቹህ ተርጉሙልን እደ ጥቁር ፍቅር እኔ በግሌ አይዘዋለሁ ግን ፈሪሀ እስከ ምትሞት ተርጉመውት አለቀ አሉ እና ከዛ በኋላ ያለውን ክፍል በጉጉት ነው የምጠብቃቹህ በተረፈ ሰላማቹህ ይብዛ ❤❤❤❤
@kasuethiolove260
@kasuethiolove260 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ
@user-kd6wv1ue1h
@user-kd6wv1ue1h 5 жыл бұрын
ውይ ሰሂር የምትባይ ጆሯም ስታስጠሊኚ የካንሱ ወንድም ደግሞ ድንጋይ እራስ
@angelmary7838
@angelmary7838 5 жыл бұрын
ኢናመሰግናለን
@susuaesszdgxgvx2317
@susuaesszdgxgvx2317 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@appuae6948
@appuae6948 4 жыл бұрын
ፈሪሀየ እውነት አሳዘንሽኝ አሁንስ ይኺድተይው ውዴ
@TimiraTimira-bh3nz
@TimiraTimira-bh3nz 11 ай бұрын
ማነው እዴኔ ኮሜንት በማንበብ አይኑ የፈዘዘው
@user-qs7hy1du4j
@user-qs7hy1du4j 17 күн бұрын
ኧርእኔሥ እራሤም ዞረብኝ
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
እኔ የምታሥቀኝ አትሤ ስትበላ 😍😍😅😂
@user-dp1jh3up8d
@user-dp1jh3up8d 6 ай бұрын
ሀሀሀሀሀ እኔም
@user-gu2os6ni3f
@user-gu2os6ni3f 5 жыл бұрын
መልቀቁን ለማየት ነው ስራ ላይ ነኝ ቡሀላ ሾፈዋለሁ የኢሚር እና የፈሪሀ አድናቂ ነኝ ሰሂር ይድፋሽ
@naja4290
@naja4290 5 жыл бұрын
ወይኔ ጭቅጭቅ አሰጠላኝ አሁንስ የምትፋቀሩበት ቀን ናፈቀኝ ፈሪሀ ለነገሩ ልሞችነው የሚመሞትሠው ያቀዠቅዠዋል እና ደሞ ሠሂር ዋጋሽን እስተምታገኚቸኩያለሁ
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 4 жыл бұрын
@@naja4290 ..አው ፍሪሀ.ትሞታለች.ሚስኪን..ኢሚር ሙስቅልቅል.ይላል
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 4 жыл бұрын
@@jamilaneuray8190 ኡፍፍ ኤጭ ለምን ታዋራላችሁ
@zerihunmetasebia1362
@zerihunmetasebia1362 3 жыл бұрын
India filme
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
እኔስ ያዘንኩት ለፈሪሀና ለኢሜር መለየትነዉ😭😭💔💔
@user-to3kz1lr5k
@user-to3kz1lr5k 5 жыл бұрын
ኢ ቱቱቱቱቱቱቱ ዛሬ የኩብለላ ቀን ነው ሰሂርና ሰኒም ጉዳችሁ ወጣ በሚቀጥለው ፈሪሀና ሌቫት ይኮበልላሉ
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-cv6bw7jx1n
@user-cv6bw7jx1n 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ኢሜርና ፈረሀ መለያየታቸዉ ልቤቀጥአለች😭😭💔
@makdesweltehiwet9710
@makdesweltehiwet9710 5 жыл бұрын
ፈሪሀ ትሞታለች እያላቹ በጣም በድንጋጤ ለሞት ነው እፍፍፍፍፍፍ አድቀን ደስተዋን ሳላየው
@yemekdelalj1726
@yemekdelalj1726 5 жыл бұрын
Enem
@rahmetahmed3635
@rahmetahmed3635 4 жыл бұрын
ዉሸት ነው ዉደ አለች ሌላ አፍቅራ ነው ከዛ ኢሚር ይቀናል ከሱጋ ይጣላሉ
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 4 жыл бұрын
እኔም የኔ ዉድ
@whereisthelove8844
@whereisthelove8844 2 жыл бұрын
@@rahmetahmed3635 yihe demo kemot belay new yihe hulu fkir kontu new malet new yebelete azenkut
@user-ns6yl2hl5r
@user-ns6yl2hl5r Жыл бұрын
@@rahmetahmed3635 ደሞ ማንን አፈቀረች😂😂
@user-ns9pl2bw9d
@user-ns9pl2bw9d 5 жыл бұрын
የዛሬው እሰጣ ገባ ተመችቶኛል
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ሰሂርመልካምጉዞ😂😂😂😂
@ZemachYilo-ce5cw
@ZemachYilo-ce5cw 11 ай бұрын
የዛሬው ክፍል የጉድ ቀን ቢባል ያስኬዳል አስደሳችም ነው 👌👌👌👌😜😜🤫🤫🤫😘😘😘
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ኮብላዮቹ አለ ሌባት አተና ፈሪሀ ደሞ ቀጣይ 🤣🤣💔😭
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ስራዉ ምን ይሆን መህመት ሰሂር እኮ የለችም🤣🤣🤣🤣አባትህ ነግሮህነበር አተግን አልሰማ አልክ🙈🙈🙈🤣🤣🤣
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 8 ай бұрын
ሳይየ😂😂
@ghaliahali2620
@ghaliahali2620 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@MedTi-jv2wh
@MedTi-jv2wh 25 күн бұрын
ፈሪሀን ሲከታተል😂😂
@susuyoutube7422
@susuyoutube7422 5 жыл бұрын
ዛሬ ኩብለላ በኩበለላ ሁነዋል ቀጣይ ደሞ የፈሪሀ ና የሊቫት የኩብለላ ተራ ይሆናል
@munna5498
@munna5498 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@hayutihayuti5106
@hayutihayuti5106 5 жыл бұрын
Kkkkkl
@user-lm8jy2xg5j
@user-lm8jy2xg5j 5 жыл бұрын
ክክክክ
@zenebechzenebech2040
@zenebechzenebech2040 3 жыл бұрын
እንይበት
@kasuethiolove260
@kasuethiolove260 5 жыл бұрын
አይ ሰኒም እና ሰሂር ጉዳቹ ወጣ
@user-hj4cd6tk6x
@user-hj4cd6tk6x 6 ай бұрын
Yenakut yinkal temelso guroro yankal ale yagere sew Beste mecheresha ferihan melemen jemerachu metages waga alew feriha ayzosh kin Lib yashenfal mejemeriya yenante genzeb felga yemetach meselachu😂😂😂
@robieltekie2236
@robieltekie2236 5 жыл бұрын
ርሑስ ብዓል ይግበረልና ንዓመታ ብሰላም ይብጽሓና ።
@munna5498
@munna5498 5 жыл бұрын
ምንኛ ነው
@meseretfentaw9695
@meseretfentaw9695 5 жыл бұрын
Robiel Tekie amen amen amen
@user-zj3ir5re2r
@user-zj3ir5re2r 4 жыл бұрын
ህ ምነኛ ቋንቋ መሆኑ ነው ትግሬኛ ነውደ ይ
@user-jz1om8ub4o
@user-jz1om8ub4o 5 жыл бұрын
ውይ ስሂር ለገንዘብ ብለሽ ባልሽ ጥለሽ ትሄጃሌሽ ባሎጌ እፍፍፍ የፊሪሃ መጥፍት እስጭንቆኛል ስኒም የአጅሽ አገኝሽ
@safiasafis4003
@safiasafis4003 5 жыл бұрын
ቲቲ ነኝ ቲቲ ነኝ b
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ይህሁሉ በድድብናህ ነዉ መህመት አለች ሰሂር😂😂😂😂
@saadahassan6427
@saadahassan6427 6 ай бұрын
ሀሃሃሃ
@ethiopawit3454
@ethiopawit3454 5 жыл бұрын
እንካን ኣደረሰን ኣደረሳቹ የእውነት ፈሪሀ በጣም ኣዛዘነችኝ እሱ ከኤስ ጋር ስራ እያለ ግዜውን ያሳልፋል እሷ ግን?
@samerahsamerah1728
@samerahsamerah1728 5 жыл бұрын
ቆይ።የጂን ያገኛል ማሬ
@munna5498
@munna5498 5 жыл бұрын
በጠም የለደለው ቢን ግድም አይተርፈው አለች አክስቴ ተሰዝነለች
@rahmetahmed3635
@rahmetahmed3635 4 жыл бұрын
መጨረሻ ደም ያለ ቅሳል ዝበይ
@user-cp4fw3sk7r
@user-cp4fw3sk7r 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@makiyamohammed7546
@makiyamohammed7546 4 жыл бұрын
መህመት ጠትታህ ሂዳለች ሚስትህ፡፡የፈጣሪያለህ፡፡የዛሬው ቀን፡፡የውርደት ቀን
@user-rq4vr2si8s
@user-rq4vr2si8s 4 жыл бұрын
እኔከሀንዴ ብዙተማርኩ
@user-ns6yl2hl5r
@user-ns6yl2hl5r Жыл бұрын
የዛሬዉ ደሞ ኩበለላ ነዉ😂😂😂
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 4 жыл бұрын
ምህመት የኔ የዋህ .በጣም ሀሪፍ ስራ.አገኝሁ.እያልክ መጣህ ሄዳለች ክክክክክ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@sameraassen3690
@sameraassen3690 12 күн бұрын
😂😂
@user-sm3et1eq6j
@user-sm3et1eq6j 5 жыл бұрын
ኤጭ ቡላት ሲያስጠላ አይጥ ጥርስጨብራራ
@pmpphone1052
@pmpphone1052 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@user-pi5qw9hz6f
@user-pi5qw9hz6f 5 жыл бұрын
betam ygermal sahir gedel gbi
@user-hj4cd6tk6x
@user-hj4cd6tk6x 6 ай бұрын
Ere yihe part betam yaskal
@user-sd8cw5uo9m
@user-sd8cw5uo9m 4 жыл бұрын
ወይዘድሮ ህፃው በሙሉ ባዶ ቀረ
@mariamkadir1629
@mariamkadir1629 5 жыл бұрын
Ok Lubuu
@makiyamohammed7546
@makiyamohammed7546 4 жыл бұрын
እረ ጉልሱም ከሰው ቤት ውጭ ግድ አግቡኝ ግድ ወደዱኝ አለዴሰሂር ይድፍሽ
@yopitamkasd1800
@yopitamkasd1800 11 ай бұрын
ሀትሲ ምንነው ነገር 😂😂😂 ምን እየበላሽ ነው የኔ ውድ ክክክ
@bahria1927
@bahria1927 4 ай бұрын
ጃሪኒክ ይባላል በአረብኛ 😂😂😂😂
@user-ul4xm6xu5g
@user-ul4xm6xu5g 3 жыл бұрын
ትክክክል የኔ ማር
@appuae6948
@appuae6948 4 жыл бұрын
እዴ ጭራሽ ለስራው ብቻነው ቦታ የሚሰጠ ይሳዝናል እውነት ኢሜር በጣም እራስ ወዳድነህ ግን ቡሀላ እራስህ ትጎዳለህ ጠብቅ ጅል ከሷ ይልቅ እኔን ነደደኝ የተሰራውን ብግብኳን አላየም አጎዛ ገደል ግባ ምናይነቱነው ቱ
@haklweyaznzja5188
@haklweyaznzja5188 5 жыл бұрын
Ayii sahiir yidifash indaliil filim naw winatt honoo bihoon baxam yanadidall
@ameena.masala.moshlhmiyalh8187
@ameena.masala.moshlhmiyalh8187 4 жыл бұрын
ሌበንት አለሀ ይጠብቅህ ሁነት ይዉጠልህ ሰንም አለሀ ልብ ይሲጥሺ በል ለይ መመገጥ አለሀ ይቀ ይበልሺ ልብም ይሲጥሺ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ግንፈሪሀንእሚገላት እሱነዉ አይደል😭
@finecomfinecom2009
@finecomfinecom2009 5 жыл бұрын
ምስኪን ኮራይ ስኪን ስሂር
@user-gn7lf6op1g
@user-gn7lf6op1g 4 жыл бұрын
ፈሪሐሢወዱሽአትበጅኢሚርንየመሠለአግተሽአንችሻፋዳይበልጥሻንይሡ
@zebideryemaryamlj2981
@zebideryemaryamlj2981 5 жыл бұрын
kkkkkkkk aysi ferih ej lay mewudekuwa des blognal
@user-gn7lf6op1g
@user-gn7lf6op1g 4 жыл бұрын
ኢሚርእንዳንተያለወንድምቢኖርነኝደረሥተኛነኝ
@appuae6948
@appuae6948 4 жыл бұрын
ትክክክክል
@yniyniyniserke2684
@yniyniyniserke2684 5 жыл бұрын
ውይ ሠሂር እደት እደት ነው የሚደርግሺ
@tdenektbebu5082
@tdenektbebu5082 5 жыл бұрын
Betam enamsegenalen wey seyir wrada yeswen taweryalshe erasehe adergeshew gatewt neshe mehimt denz neh abateh cemgemriyawe sengerh aletrdahewm yehw bestmchersha bayenh ayeh ferha amir mescin lara yen mar malf atechiym ewntu nwe metnagerew enateshe ahun yegbatal betrf enamsegenalen
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 3 жыл бұрын
የሀቴስ አበላል አሳቀኝ😂😂😂😂
@whereisthelove8844
@whereisthelove8844 2 жыл бұрын
Enem kkkk
@Tangut-iw1ny
@Tangut-iw1ny 2 жыл бұрын
@@whereisthelove8844 እኔም
@sarasnvn9711
@sarasnvn9711 2 жыл бұрын
እኔም
@user-jz1om8ub4o
@user-jz1om8ub4o 5 жыл бұрын
ውይ እሄ ክፍል ከናፍቆት ያለቤተስብ በአል ብቸኝነት ጨምሮ ሄዴ ዝብርቅርቅ አደረገኝ
@ameenaa9692
@ameenaa9692 4 жыл бұрын
Hutr
@opio6610
@opio6610 2 жыл бұрын
አምሪ ና ፈሪሀ አይይይይይ
@Tangut-iw1ny
@Tangut-iw1ny 2 жыл бұрын
ወይ የዛሬው ቀን
@seadanurye3926
@seadanurye3926 4 жыл бұрын
አይሱን አሁን ተሸነፍሽ በፈሪሀ ክክክክ
@milonmilon3481
@milonmilon3481 4 жыл бұрын
በትክክል
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ሀቲስ ፌት ነቀለች🤣🤣🤣
@user-jm4gg6ne6n
@user-jm4gg6ne6n Ай бұрын
Ferey wowwwww❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
መህመት ሚስትህአስበላሀት😂😂😂😂🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ለአመታት የዘራሁት እያጨድኩነዉ አለ ኦናል ገና ምን አይተህ 🤣🤣🤣
@user-ns6yl2hl5r
@user-ns6yl2hl5r Жыл бұрын
😂😂😂😂
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 Жыл бұрын
@@user-ns6yl2hl5r 😂😂😂😂
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f 7 ай бұрын
እየነቀልኩነዉ ያለወ😂😂
@zebideryemaryamlj2981
@zebideryemaryamlj2981 5 жыл бұрын
wud ytewahdo ljoch enkuwan aderesachhu
@user-jm4gg6ne6n
@user-jm4gg6ne6n Ай бұрын
Wowwwwelevent❤❤❤❤❤❤❤❤
@znashchebero5445
@znashchebero5445 5 жыл бұрын
Enqan dena metachu dramaw endayqaret
@appuae6948
@appuae6948 4 жыл бұрын
አፉን ሞልቶ ድግስ ይኖረናን አይላን እኔ ምንም አላማረኝም የኢሜር አኳሀን ፈሪሀን s ፈልጓታን መሰል መላም የለው በራስህ ስራ ልት ጠመድ ነው ኢሜር ያለፈሪሀ አትቆምም። አስብ
@retafikerfiker190
@retafikerfiker190 4 жыл бұрын
ኤሚር እዚህ ፖርት ላይ ደሞ ድምፅህ ያማራል ተርጓሚዉ ተቀየረ እንዴ
@user-cc1bp3if3j
@user-cc1bp3if3j 3 жыл бұрын
ሴህር ድፍት ያርግሽ
@seadi2937
@seadi2937 2 жыл бұрын
አረ ሀንዴ ዋው
@mekiyaabdilhadi1998
@mekiyaabdilhadi1998 Жыл бұрын
ሰሂሪ ዳዳብ ነት ጋጋንዛብ ፈቅር ይበልጠል መጀመረም አዶጂዉም ሚቲጂበት ስለጣሽ ነዉ ያሚቶጂዉን ሰዉ ቢያጠም ቢያጋኚም አብረሹ ነዉ መሆን ያለቢሽ ሳኒም ኡነት ይዘጋያል እንጂ መቼም አይቃሪም::
ፈሪሀ ክፍል 167
41:31
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 835 М.
ፈሪሀ ክፍል 156
38:58
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 670 М.
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 122 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 19 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 1,4 МЛН
ፈሪሀ ክፍል 165
41:42
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 653 М.
ፈሪሀ ክፍል 171
41:00
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 834 М.
أمير وفريحة  #110
10:18
أسميتها فريحة - Asmeituha Fariha
Рет қаралды 1,6 МЛН
ፈሪሀ ክፍል 160
40:59
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 422 М.
Zvala se Feriha - 173 Epizoda - Djevojka imena Feriha
42:56
Djevojka imena Feriha - Zvala se Feriha
Рет қаралды 308 М.
Feriha & Emir #38
11:08
Feriha - Magyar Szinkron
Рет қаралды 1,8 МЛН
Emir Tried To Forget Feriha - The Girl Named Feriha
1:01:38
The Girl Named Feriha
Рет қаралды 553 М.
Where are you from?
0:13
ARGEN
Рет қаралды 2,4 МЛН
1❤️ #shorts
0:24
Saito
Рет қаралды 7 МЛН
Пацан Шокировал Родителей 😂
0:27
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,4 МЛН
Harley Quinn made everyone disappear#joker #shorts
0:54
Untitled Joker
Рет қаралды 6 МЛН
Достали существо из под земли
0:29
RICARDO
Рет қаралды 1,3 МЛН
Normal vs Psychopath vs Rich How to heal a cut on your finger ☝️❤️‍🩹
0:19
СОБАКИ АТАКОВАЛИ МЕДВЕДЯ🐻
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 12 МЛН