Ethiopia - ፋኖዎች አልቀበልም ያሉት ውይይት? | አይቀሬውን ድርድር አሜሪካ ገብታበታለች!

  Рет қаралды 49,573

Feta Daily

Feta Daily

22 күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 115
@eyerusalemasmare
@eyerusalemasmare 20 күн бұрын
ማንም ያደራድረው ማን ብቻ ለሃገሬ ሰላም ይምጣ ገበሬው በሰላም ወጥቶ ይግባ ልጆቹን ያሳድግ ፀሎቴ ነው
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 20 күн бұрын
ትክክል ሰላማዊ ሰው ተሰቃየ
@hdjhdk
@hdjhdk 20 күн бұрын
ትግላችን ይቀጥላል ድል ለፋኖ ድል ለተገፈዉ ለአማራህዝብ።
@tootshreef1064
@tootshreef1064 20 күн бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ💚💛❤💪💪💪
@FiraolBeharu-md6rt
@FiraolBeharu-md6rt 19 күн бұрын
ቱ😂
@tamirnab474
@tamirnab474 14 күн бұрын
ኢሻ አላህ ድሉ የኛ ነው ድል ለተገፋው በግፍ ለተጨፈጨፈው ለአማራ ህዝብ 💪💪💪💪💪💪💪
@user-mw9ht8ig9c
@user-mw9ht8ig9c 20 күн бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤❤
@user-yp7rj8ml5d
@user-yp7rj8ml5d 20 күн бұрын
ፋኖ ከተደራደረም መከላከያ ክልሉን ለቆ ይውጣ ከዛ ስለድርድሩ እናወራበታለን።
@user-ot3ou8ty1r
@user-ot3ou8ty1r 20 күн бұрын
ሰላምንለኢጵያሞትንለጥላት😅😅😅😅😅❤❤❤
@user-bt6nb9fo3m
@user-bt6nb9fo3m 20 күн бұрын
ሰላም ለኢትዮ
@kassahuntemteme-bk7nl
@kassahuntemteme-bk7nl 20 күн бұрын
ሚዲያ ነው ? ወይሰ አንባቢው የመሰለውን ፅፎ የሚያነብበት ። መረጃን አሰባስቦና አጠናቅሮ ማቅረብ ቀርቷል ማለት ነው።
@gugsaalula56
@gugsaalula56 20 күн бұрын
አሁን ተረጋገጠ ፋኖ እያሸነፈ ነው አሜሪካ ድርድር ካለች ሀገሪቷ እንድትፈርስ ስለምትፈልግ ባለ ጊዜዎችን ትፈልጋቸዋለች
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 20 күн бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤
@henirekubogale8864
@henirekubogale8864 20 күн бұрын
የምን ድርድር ነው
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 20 күн бұрын
ስላም እንድነት ፍቅር ያብዘው ፍጣሬ
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 20 күн бұрын
በመጀመሪያ በአማራ ክልል ያንን ጊዜ በሙሉ ኢንተርኔት ሳይኖር ሰውየው እንደፈለገ ቢያረግ ማንም ሀይ እንዳይለውና ማንም የውጭ ጋዜጠኛ እንኩዋን እንዳይገባ ሲያደርግ ምንም ያላሉ አሁን ውይይት ምናምን? ያ ሁሉ ንፁሀን ሲሞት ስንቱ እስር ቤት በየበረሀው በምናምኑ በማንነትቸው ብቻ ሲከታቸው ምን አሉና ነው አሁን ይህንን የሚሉት?????
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 20 күн бұрын
Beautiful❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dt5ur2qp3d
@user-dt5ur2qp3d 20 күн бұрын
ድርድር አይታሰብም ድል ለፋኖ
@tesfayenegussu5177
@tesfayenegussu5177 20 күн бұрын
ድንቄም !!!!!!
@user-fq4be8xb7t
@user-fq4be8xb7t 20 күн бұрын
​@@tesfayenegussu5177እሱን ስትገረፍ ታወራዋለህ
@user-fq4be8xb7t
@user-fq4be8xb7t 20 күн бұрын
​@@tesfayenegussu5177እሱን ስትገረፍ ታወራዋለህ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 20 күн бұрын
ሰላም ያውርድው ፍጣሬ
@osmanabdu3257
@osmanabdu3257 20 күн бұрын
WE ARE LOOKINING TO LIVE PEACEFUL
@user-ji1xs3fl1x
@user-ji1xs3fl1x 20 күн бұрын
ፋኖየ በርቱ አለም ለጉልበተኛ ነዉ ምታሺቃብጥ 🎉🎉🎉
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 19 күн бұрын
ፋዶ ይንፋሽ ገረዲ ቆማጣ
@user-ji1xs3fl1x
@user-ji1xs3fl1x 19 күн бұрын
@@vftygyyi4799የደደብ ሠዉ ኮሜንት😀😀😀😀
@tamirnab474
@tamirnab474 14 күн бұрын
​@@vftygyyi4799 ደነዝ 👉👎👎👎🤕
@user-hj4fc1rv1f
@user-hj4fc1rv1f 20 күн бұрын
አለም በፋኖ ፍቅር ወድቋል አሁን ፋኖ አንድነት ፈጥሮ ጠንካራ የፓለቲካ አደረጃጀት ፈጥሮ ኢትዮጵያን እንደ ህንድ ቻይና ሩሲያ ጠንካራ ሀያል አቻ ከነ አሜሪካ ከቻይና ከሩሲያ ጋር ተከሻ ለተከሻ የምትሄድ ጠንካራ ህዝባዊ መንግሥት እና ሰርቶ አደሩ ጠንካራው ጨዋው ህዝብ ሰርቶ ሀገሪቱ ላንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ድህነት ሆላቀርነት ስደት ሞት በየ ሀገሩ መሰደድ እና መሰቃየት ማቆም ሀገሪቱ ያላትን ማዕድን የውሀ ሀብት እንዲሁም የጂኦግራፊ ጂኦፖለቲካዊ እድሎችን ለኢትዮጵያ ህዝብ ተጠቅሞ ጠንካራ ህዝብ ጠንካራ ህዝባዊ መንግሥት።።
@tesfayenegussu5177
@tesfayenegussu5177 20 күн бұрын
ድንቄም
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 20 күн бұрын
ጥሩ እይታ ነው፤ነገርግን የአሜሪካ የሸፍጥ ፖለቲካና ጥቅሟን ብቻ መሠረት ያደረገ የፖለቲካ ግልሙትና ልማዷ ስለሆነ ጀግናው የአማራ ህዝብ ፋኖ ማድረግ ያለበትን ነገር ጠንቅቆ ያውቃል፤ይለያል ዘንድሮ!!!!ወይ ፍንክች!!!!ድል ለፋኖ ብቻ!!!!!💪💪💪💪💪💪
@user-fq4be8xb7t
@user-fq4be8xb7t 20 күн бұрын
አንደራደርም 4 ኪሎን ለቆ ይጥፋ ስልጣን እንይዛለን
@BekaAman605
@BekaAman605 20 күн бұрын
በጣም 😂😂😂😂😂
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 20 күн бұрын
😂😂😂😂
@efremyeyeshareg6954
@efremyeyeshareg6954 20 күн бұрын
ውርደት ነው ለብልፅግና ፋኖ በዚህ ልክ ገዝፎ ሁሉም አፍ ውስጥ መግባቱ ለፋኖ እጅግ በጣም ትልቅ ድል ነው በ24 ሰአት ትጥቅ አይደለም ቀበቶ አስፈታለው ብሎ ስልጣኑን ሊፋታ ከአመት በሁዋላ ደርስዋል
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 20 күн бұрын
እደዚህ እይባልም በቃ መገዳድል በውይይት ይፍታ እይጠቅምም ጦርነት
@FiraolBeharu-md6rt
@FiraolBeharu-md6rt 19 күн бұрын
ሌላስ የለህም ቂሎ🤣
@user-uf1er6ud6h
@user-uf1er6ud6h 20 күн бұрын
ድል ለፋኖ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-ne8oz8mc9z
@user-ne8oz8mc9z 20 күн бұрын
ይች አገር ለማንም አትጠቅም ም ለህዋት ብቻ ነው በጠፈች
@fawzantube9991
@fawzantube9991 20 күн бұрын
ዜናክ ሚዛናዊነት የጎደለው ነው የሚል እምነት አለኝ ።
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 20 күн бұрын
ይሄ አሜሪካ የሚባል አገር ጥሉ ከሰላም ጋር ነው ማለት ነው? ለምን የራሳቸውን ስራ አይሰሩም ሌላው አገር ከሚፈተፍቱ?
@elaybright8884
@elaybright8884 20 күн бұрын
Because fano purely Ethiopian they don't want him the others weyanee ongs distructive for nations always that is needed by them .
@gechtube2034
@gechtube2034 20 күн бұрын
መልስ ሰጡ እኮ መረጃ አይደርስህም ቶሎ
@Eyerus879
@Eyerus879 20 күн бұрын
ድል ለተገፋው ህዝብ ለአማራ ፋኖ ❤
@user-ot3ou8ty1r
@user-ot3ou8ty1r 20 күн бұрын
ድልለፋኖኪሳራለጥላት😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤
@user-mx4jy7cp7f
@user-mx4jy7cp7f 20 күн бұрын
Delll le fanoo ❤❤❤
@by8344
@by8344 20 күн бұрын
Why?
@ganga-wk8re
@ganga-wk8re 20 күн бұрын
ለፈሰሰው ደም ለወደመው ንብረት ለተሰራው ወንጀል ተጠያቂ መኖር አለበት
@mulugeta8326
@mulugeta8326 20 күн бұрын
Why ISA's intervention ?
@masetewal6914
@masetewal6914 20 күн бұрын
ያ ሁሉ ንፁሃን ሲያልቅ አሜሪካ ምንም አላለችም ነበር አሁን ታዲያ ምን አገኘች ድል ለአማራ ፋኖ ወለጋ ታርደው የተበሉ አማራወች ስጋ ይወቅሰናል
@user-si8iq7qe9p
@user-si8iq7qe9p 20 күн бұрын
እሷ እኮ ጦርነት ካለበት ቦታ አትጠፋም ሯሷ የአሸባሪ ተባባሪ አይደለች
@user-mx4jy7cp7f
@user-mx4jy7cp7f 20 күн бұрын
Fano alekebeleme alalume aleteteyekume keyete ameteto new yemeyawerawe
@dinqtube3727
@dinqtube3727 20 күн бұрын
When did they reject dialogue???
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt 20 күн бұрын
ለኢትዮጵያ ህዝብ ግን ከብልፅግና ይልቅ አሜሪካ ትሻለዋለች
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 20 күн бұрын
Fano freedom
@user-th4sh2yl8o
@user-th4sh2yl8o 20 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@user-hr4fi2bg1g
@user-hr4fi2bg1g 10 күн бұрын
Wuyeyet wosage nawu
@hassetassefa242
@hassetassefa242 20 күн бұрын
ፋኖ ባህርዳርን ለምን አይቆጣጠርም??? ወይስ ፋኖ ባህርዳርን መቆጣጠር አይችልም ወይ???
@genetnecho1109
@genetnecho1109 20 күн бұрын
ድል ድል ድል ለ ፋኖኖኖኖኖኖ ። ሞት ለቃጀታ እብድ አብይ አህመድ ከእነ ዘርመንዘሮቹ። ፋኖ ያሸንፋል እብዱንም ይገርፋል።
@nuruwoa
@nuruwoa 20 күн бұрын
ይደራደሩልን ሀገራችን አማራ ሰላም አጣ
@user-ot3ou8ty1r
@user-ot3ou8ty1r 20 күн бұрын
ሰብክራይብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KsKsa-nz9bc
@KsKsa-nz9bc 20 күн бұрын
አንተ እራስህ ስለ አማራ ፋኖ አታውቅም ማለት ነው እንዴት ኢትዮጵያዊ ሆነህ የአምልራ ችግር መከራ ለስድስት አመት ስናልቅ አልሰማህም ማለት ነው ድርድር ማለት ምን ማለት ነው እየገደሉ እያፈናቀሉ ድርድር ግራ ገባኝ ምናገባት ምነው ስናልቅ ስንፈናቀል በግሬደር ስንቀበር ቤታችን ሲፈርስ የት ነበረች አረ ልጠይቅህ አሜሪካ ማለት ማነች ምንድ ነች ከአማራህዝብና ሀገር ይበልጣለች ወይም ከኢትዮጵያ ትበልጣለች እስቲ ንገረኝ ማን ከማን በልጦ ነው ተደራደሩ ምናገባት ከእንግዲህ የአማራ ህዝብ እራሱ ችግሩን ያውቀዋል ችግራችንን መፍታት የምንችለው እኛው ነን በችግራችን ቀን ምንሆነናል ምናገባት ( ግብረሰዶም) አይመራንም እዚያው የምታስፈራራውን ትፈልግ የአማራ ህዝብ ና ፋኖ መስሚያው ጥጥ ነው አትበሳበሺ በልልኝ ትምጣና የፋኖን ክንድ ትቅመሰው አብን ለማገዝ ከፈለገች ትምጣ ገና ፋኖ ካሸነፈ ግብረሰዶም በኢትዮጵያ አይስፋፋም ብላ ነው ተደራደሩ የምትለው አዎ ፋኖ ያሸንፋል አሞሪካ ጓዟን ጠቅቅልላ ከኢትዮጵያ ውልቅቅቅቅ ትላለች እግዚያብሄር መአቱን ያውርድባትና ይሄሁሉ አብይ ተሸንፏል ማለት ነው እንደገና የፋኖ ሀይል በዚሁ ከቀጠለ ወልቃይት ጠገዴ ህውሃት አያገኘውም ማለት ነው በቃ አብይም ተሸንፏል ጁንታም ካረፈ ይረፍ
@ethio-eritreamotivation9285
@ethio-eritreamotivation9285 19 күн бұрын
የመጀመሪያው የአማራ ህዝብ (የፋኖ ) የድርድር ጥያቄ አብይ አህመድ ለፍርድ ቀርቦ መጠየቅ አለበት ነው ። ሲቀጥል ደግሞ ህገመንግስቱ ይቀየር ነው ... እያለ እያለ ይቀጥላል .... ድል ለፋኖ ( ለአማራ ) 💪
@user-hh3sd6ex1w
@user-hh3sd6ex1w 20 күн бұрын
Fanoklng
@Yosefmulugeta-dm1eu
@Yosefmulugeta-dm1eu 20 күн бұрын
Deli lafano ❤❤❤❤❤
@amanmate659
@amanmate659 20 күн бұрын
Helmgnewu guzo wode 3 kilo gadama new u will pay the price what u done in tigraye
@hawahawa6586
@hawahawa6586 20 күн бұрын
መከላከያ አማራ ክልልን ለቆ ይውጣ ከዛ እናሰብ እበታል
@EthiopiaHagera-vk4hb
@EthiopiaHagera-vk4hb 20 күн бұрын
ሀገር የምትድነው የቋቋንቋ ፖለቲካ እና ክልል የሚባል ከልፈረሰ ሀገር ሰላም አታገኝም
@foryou4761
@foryou4761 20 күн бұрын
American mebetaten engi andeneten atefelegem egua yeseber beweyeyetu bategebabet yeshalal
@alenalkieritrea3862
@alenalkieritrea3862 20 күн бұрын
Ethiopia በማየክ ሀመር የምትመራ ብቸኛ አፍሪካዊት ሀገር 120 ሚልዮን people it is shame
@user-sm8ks9kz2m
@user-sm8ks9kz2m 20 күн бұрын
ለኢትዮጵያ ህዝብ ሳይሆን ለቡድኖችና ለግለሰቦች ጥብቅና ለመስጠት የ አሜሪካ ጥያቄዎች 1ኛ ተወዳጅና ተጠያቂ ህውሀት••• ሲጠየቁ * ክቡር ሆይ ፋኖ ያዋርደናል ዘርፈን በውጭ ኢንቨስት ያደረግነውን ያስመልሰናል እና እባኮትን አስፈራሩልን* 2ኛ ጥያቄ አብይ ሲጠየቅ እባኮትን እንደ ተቃዋሚ ስለሚታይልኝ መራራ ይነግራችሁዋል ከዚያ ጥያቄው ወደ ጋሼ መራራ ተጠራ አብይ በስልክ ሊውጡን ነው ሲላለው *አዎ ጌታየ ፋኖዎች ያስፈሩናል አይደራደሩም* said by Merarra ከዚያ በታላቋ አሜሪካ ስም የተቀመጡት ማንንም ሳይጠይቁ *ፋኖ መደራደር ይሻለዋል*ብለው ብቅ••ጉድ እኮ ነው በጅምላ ሲቀበር ፤ በሀገሩ ላይ ስደተኛ ሆኖ፤ ቤቱ ሲፈርስ ምንም ሳይልና ለሚሥኪን ተፈናቃይና ተሳዳጅ ህዝብ ርዳታውን ሳያደርግ የኖረ አሻንጉሊቶቹ ሲመቱ ሊያሊያስፈራራ ብቅ አለ። እኔ ደግሞ ፋኖ ሆይ እልሀለሁ ማንንም አትፍራ የማያከብርህ እስከ ዛሬ ከምትሞተው ሞት አይበልጥም🇲🇱‼️
@user-bd4wg3kn2q
@user-bd4wg3kn2q 20 күн бұрын
አሜሪካ ገደል ይግባ አማራ ሲጨፈጨፍ ለምን ባላየ ባልሰማ ዝም አለ ኢትዮጵያ የተባለ የበሰበሰ አገር ይፈርሳል እንጂ ፋኖ ከአብይ ጋር አይወያይም😮
@biniyamfantahun7274
@biniyamfantahun7274 20 күн бұрын
ደንቆሮ ስለሆንህ እና የብልፅግና ሆዳደር ስለሆንህ እንጅ ፋኖ ይፋዌ መግለጫ ከሰጠ ቆየ
@user-bb9ic1lb2i
@user-bb9ic1lb2i 20 күн бұрын
ፋኖ የውጭ ዲፕሎማሲና ግንኙነት ይሚሰራለት የተደራጀ መዋቅር ያስፈልገዋል ::
@brtucannegasi1272
@brtucannegasi1272 20 күн бұрын
Amrica gudeguwad yagebashe
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 20 күн бұрын
The USA ambassador’s statement about fano shows the failure of the Amhara diaspora on the diplomacy! I feel bad for the Amhara people 😭
@WerkaSisay
@WerkaSisay 20 күн бұрын
No fakoo questions is no one only that fanoo need to new constitution and state .and fanoo need jectice
@gathwmola7361
@gathwmola7361 20 күн бұрын
ኣጋሩን፣ማንእዲጋዛ፣ናው፣ዬሚፋልጋው፣ፋኖ፣ሚድናው፣ሚፋልጋው፣ዬኣማራ፣ማግስት፣ዬእትዮጵያ፣ሕዝቢ፣ኣይፋልግም፣ሚኪንያቱም፣እኔ፣ዬባላይ፣ካልሆንኩ፣ስላሚል፣87፣ቤሔሪ፣ኣጋሪ፣ስላሆና፣😂😂😂😂😂😂
@klieben9942
@klieben9942 20 күн бұрын
ወገኖች ሆይ አደራ አትርሱ ። የባይደን መንግሥት የአማራ ሕዝቦች ደም እጁ ላይ አለ ። በማይካድራ ጄኖሳይድ የፈፀመብንን ህወሓት ያለ ቅጣት እንደ አሸናፊ ያዳነው ይኸው መንግሥት ነው ። የአማራውን ሕዝብ ትግል ሲያንቋሽሽ የከረመ መንግሥት ነው ።አሜሪካንም የሚወክለው እስከ ተወሰነ ግዜ ድረስ ነው ። እባካችሁ አሜሪካ የሚባል አሁን ያለው መንግስት አዘናግቶ ሕዝባችንን ከሚጨፈጭፈው ከአብይ መንግሥት ጋር እርቅ ወይም ንግግር እንዳያስደርጋችሁ ። ስለ ኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያውቀው ቱባ የለውም ።
@henirekubogale8864
@henirekubogale8864 20 күн бұрын
የምን ድርድር ነው ኦላ እኮ ከአብይ ጋር ነው የፋኖ ሀይል ስለተፈራ ነው እንደዚህ አይነት ዘገባ ከእናንተ አይጠበቅም
@aschalemolla184
@aschalemolla184 20 күн бұрын
Fano ማለት ኦነግ ነወ ማለት አይደለም ።ኦነግሸኔን አነጋግሮ ፋኖድርድረ እምቤ አለ ማለት ምን ማለት ነወዉ።
@AlemuMola-dl2ce
@AlemuMola-dl2ce 20 күн бұрын
ፋኖ ከማጋነዉ የሚወያየዉ ከገዳዮቹ ጋር አትግደሉኝ ብሎነዉ የሚወያየዉ እደዉ ይወያዩ ቢባልስ መግስት የፋኖወቹን ጥያቄ መመለስ ይችላል መቸም መስማማት አይቻልም ምክንያቱም ፋኖ ብዙ ጥያቄወች አሉት አደኛ የማንነት የግዛቱ ጥያቄ ራያና ወልቃይትሌሎችም አሉ ሁለተኛ በጭራሽ ትጥቅ አይፈታም ሶስተኛ መከላከያ በሙሉ ከክልሉ መዉጣት አለበት መግስት ይሄን ማድረግ ይችላል ይሄን ማድረግ ካልቻለ ደሞ መቸም ስምምነት አይኖርም።
@yesu-kw9mt
@yesu-kw9mt 20 күн бұрын
ይህ ሁሉ ስህተት ዲያስፖራ ተብየዎች ናቸው በቃ የአማራ ዲያስፖራ አማራን አይወክሉም ሁሉም እልቂት በነሱ ነው ፋኖን ለፋኖ ተውት
@Tube-ph4hv
@Tube-ph4hv 20 күн бұрын
ዘመነ ይሄ ህዝብ ጥቁሩም ነጪም እመጠላው ሰልጥን ተደራጃ ብሎል ለታሪክ ቢዶውም አለ
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 20 күн бұрын
USA kegebache ebett ye FAno tegill ye dakemel lib argu USA min endemtefelig be weyanay torenet gezay be UN bekulll Le Tegray yaregechewin degafff astawssu deredirrr kehone Ethiopia beqi shemagelle alattt !!!
@soyegerado6831
@soyegerado6831 20 күн бұрын
ወንድሜ ዝንቦች ፊትህ ላይ አርፈው ፣ቆሻሻቸውን ጥለውብህ በተውሳክ እንዳትበከል ፊትህን ማፅዳት፣ከዛም አልፎ ፣ዝንቦች ፊትህ ላይ ካረፉ፣ካላሰወገድካቸው ፣በተውሳክ መመረዝህና መጥፋትህ አይቀሬ ነው!!!
@aditsiabe
@aditsiabe 20 күн бұрын
አሜሪካ ከፋኖጋ አትነጋገርም። አሜሪካ የምትሰጠው ምርጫም 1) ስለህዝቡ አያገባችሁም። ያለው መንግስት እኛ በምንፈልገው መንገድ እየመራ ስላለ ተስማምታችሁ ገብታችሁ አብራችሁ ስሩ። 2) ያለውን መንግስት መርዳት እንቀጥላለን። ሳትወድ በግድ ተሸንፈህ ትኖራለህ ነው። ይህን ተመልከቱት። ይህን እኩይ ተግባር። አሜሪካ ያተኮረችው አሁን ፋኖ እየገፋ ስለመጣ ነው እንጂ በአማራ ላይ ከህወሀት የበለጠ ጥላቻ ስላላት በአማራ ላይ የተፈፀሙ ከፍተኛ ጥሰቶችን አለም እንዳያውቀው ሚዲያዎችን ስታፍን የኖረች ናት። ስገቷ ሌላ ነው፤ እንደቀድሞው ከኢትዮዮጵያ መነቀል። ቅንጣት ለኢትዮጵያኑ ፍጅት አታስብም። ያለእነሱ በሰላም መኖር እንደምንችልም ከ1966 ጀምሮ አረጋግጠዋል። ሱማሌ፣ ሩዋንዳ፣ ብሩንዲ፣ ወዘተ አይደለንም። ይህ የአሜሪካ እና የባንዳዎቿ የማስፈራራት ሂደት(teroorism) መቆም አለበት። በአለም ላይ ካሉ ሀያላን ሰላማዊዎቹን እና የታዳጊ አገሮችን እድገት ከሚሹ ጋር ብቻ የመጣመር መብታችን ሊጠበቅ ይገባል። አንድ ወቅት ወዳጅ መስለው የእድገቶቻችን ፕሮጀክቶችን መረጃ በመሰብሰብ በጎን ኮንትሮባንዶቻቸውን በማስገባት እና ህዝብን በማባለግ አልፈርስ ያለች አገርን በሌላ ወቅት እንዲህ ያለውን ህዝብ በጦርነት አምበርክክ በማለት አገር እያቀጨጩ እና እያፈረሰች ያለች አገር እርዳታዋ ይቅርብን።
@michaelsolomon6845
@michaelsolomon6845 20 күн бұрын
I just can't ignore what American say's about Fano and Amhara people. Where Where you America during for 27 years rule by tplf. You have been turning your head the other side for 27 years ignoring the amhara people's suffer. just about Fano and the Amhara people near victory, you are trying to save the Abby administration. We are not stupid. Our goal is very simple .to remove the administration. There is no negotiation. Thank you
@user-dz2fn5ne1c
@user-dz2fn5ne1c 20 күн бұрын
የአሜሪካ የድርድር ዓላማ የፋኖን ትግል ለማኮላሸት መሆኑን ማንም ሊያውቅ ይገባል።
@bontuabera8224
@bontuabera8224 20 күн бұрын
ከአንድ ሀገር ወዳድ የቀረበ ሚዛናዊ ትንተና !!
@Samitrghh
@Samitrghh 20 күн бұрын
አብይ ፋኖን መቀሌን ወይ ጅማን እሰጣቹሀለው ቢላቸው ድጋሚ ባሪያ ይሆኑለት ድጋሚ ያራግቡለት ነበር በመሬት አይጨክኑም
@CineSnap9
@CineSnap9 20 күн бұрын
እኔ ያልገባኝ ነገር ግን ፋኖ ከአብይ ጋር እንዲሁም ከሻብያ ጋር ጭምር እጅና ጓንት ሆኖ ትግራይ ላይ በነበረው ጦርነት ላይ ተሳትፎ አልነበር እንዴ? ሌላው ይቅርና አብያችን መሲያችን፣ እያለ አዲስ አበባ ላይ ሲቀውጠው ነበርኮ አ? አሁን ደሞ ምን አጋጠማት?
@user-tu5mv7mg1e
@user-tu5mv7mg1e 20 күн бұрын
ወረኛ ለቅጦት የተጀመረ ጦርነት መሰላቹ አጠፋም በሚል እና አጠፋለዉ የሚል ዘድ ነዉ እሺ አሜርካ መንግስትን አትግደል ብላ ታቃለች ምነዉ ዛሬ ድርድር አለች ፋኖ ስራ እየሰራ ነዉ ማለት ነዉ ፍትህ ለአማራ ህዝብ
@MisaratElene
@MisaratElene 20 күн бұрын
deleeee lafano
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 19 күн бұрын
አሜሪካ አንተንም ፋዶንም ይንፋቹ
@user-ot3ou8ty1r
@user-ot3ou8ty1r 20 күн бұрын
ላይክ😢😢😢😢😢
@user-cq6hz3um6k
@user-cq6hz3um6k 20 күн бұрын
አው መንግስት ከማን ጋር ነው የሚድራድርው ፋኖ ማነው አማራ ክልል ወይስ ጎንድር ወይስ ዉሎ ሽዋ እስኬ መንግስት ከማን ጋር ነው ፋኖ ስም ብቻ ወይ አንድ እዝ አልመስርቱ ወይም የፋኖ ትውካይ ነኝ በሎ እንድ ኦንግ ሽኒ አልመጣ መንግስ ምን ያድርግ ፋኖ ስም ብቻ ዋሽሁ እንዴ።
@user-ji1xs3fl1x
@user-ji1xs3fl1x 20 күн бұрын
የአማራ ህዝብ ሁሉም ፋኖ ነዉ
@tessfayared110
@tessfayared110 20 күн бұрын
ጅሎቹ ጅቦቹ እህል ለሚሰፍሩለት አስፈራሩት ወዲያ በለው የትነበር ያኔማ አሁን አለሁ አለሁ የማንልጅ ሊቀማ ወግድ በለው
@TrunehYirga
@TrunehYirga 20 күн бұрын
ለድርድር መዘጋጀት የግድ ነው። የመደራደሪያ ነጥቦችን በሚገባ ይዞ የአማራን ህዝብ በሚመጥን መልኩ የሁሉንም ጥያቄዎች ማቅረብና ሰጥቶ መቀበል በሚሉት መርህ ለመደራደር ፈቃደኛ መሆን ያሸናፊነቱ አንድ መንገድ ነው።
@amanmate659
@amanmate659 20 күн бұрын
Fano fukara bicha new aynfame
@user-ji1xs3fl1x
@user-ji1xs3fl1x 20 күн бұрын
tenefa fesam
@RijsiejHdjejjdj-by4ki
@RijsiejHdjejjdj-by4ki 20 күн бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤❤
В ДЕТСТВЕ СТРОИШЬ ДОМ ПОД СТОЛОМ
00:17
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 1,9 МЛН
የአሁን መረጃዎች June 6, 2024 #Dereje Habtewold
10:52
Dereje Habtewold
Рет қаралды 61 М.