ግብጽን ያስቆጣው ኢትዮጲያን ያስፈነደቀዉ የጀርመን የአስታራቂነት ምክረ ሀሳብ! | Ethiopia

  Рет қаралды 104,746

Feta Daily

Feta Daily

4 жыл бұрын

#Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
ግብጽን ያስቆጣው ኢትዮጲያን ያስፈነደቀዉ የጀርመን የአስታራቂነት ምክረ ሀሳብ! | Ethiopia

Пікірлер: 118
@astergirma9990
@astergirma9990 4 жыл бұрын
ምንም ካሳ ከግብጽ አንፈልግም ግብጽ መቼም ለኢትዮጵያ ጥሩ አመለካከት ኖሯትም አያዉቅም ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ፣፣
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 4 жыл бұрын
አንድ ያልተረዳነው ነገር አለ! የግብፅ ስጋት እውነት ውሃው ይቆማል ወይም ይቀንሳል ሳይሆን የኢትዮጵያ ከድህነት ማምለጥ ነው። ለዘመናት የሰራላቸውና አሁንም የሚያምኑበት ኢትዮጵያን ጊዜ እየጠበቁ መጥለፍ ነወ። አሁንም 10 አመት የሚሉት በሻቢያ ለተጀመረውና በነጀዋር ለቀጠለው ኢትዮጰያን የማፍረስ ፕሮጀክት ጊዜ ለመስጠት ነው።.
@integrationtrainee6548
@integrationtrainee6548 4 жыл бұрын
Exactly. I am reading and listening to Arabs media, Ethiopian should not stop at all. We must be tough.
@user-sn9qk7ov5t
@user-sn9qk7ov5t 4 жыл бұрын
Tkkkl
@gudutaye6337
@gudutaye6337 4 жыл бұрын
Eluka Fidel exactly we should not give them time to disturb Our county.
@mehamedabdu6426
@mehamedabdu6426 4 жыл бұрын
በትክክል እድገታችንን ማንም ሓገራት አይፈልግም አረቦች በተለይ ከሱዳን ውጭ ምክንያቱም ማንን ሰራተኛ ይቀጥራሉ እኛ ኩሩ ኢትዮጽያዊያንን ትልቅ ህዝቦችን ስለገዙን ደስታቸውን እዳንነፍጋቸው ጥቁር ሕዝብ ባሪያ ነው እሚሉትን አባባል እውን ለማድረግ ሁሌም ቢሆን እየተጉ ያሉ ሀገሮች በአሁኑ ድዳቸው ሊርር የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ስለደረስን ስጋት ውስጥ ናቸው
@Menge29
@Menge29 4 жыл бұрын
በገዛ ዳቦየ....ሆነብኝ ነገሩ አሁንስ፡፡ በራሳችን ሃብታችን ማንም የውጭ አካል ሊያዝ አይገባውም ፡፡ አለበለዚያ ደግሞ ግብፅ ለኢትዮጵያ በፍትሃዊ የሃብት አጠቃቀም ግብር መክፈል አለባት፡፡ ግድቡ ግን አይቆምም፡፡ እንጨርሰዋለን
@digafechalito8693
@digafechalito8693 4 жыл бұрын
ገንዘብ ጊዜያዊ ችግርን እንጂ ዘላቂ የትውልድን ሰፊ ድህነት ልቀርፍ አይችልም ።
@zaisalrogi6139
@zaisalrogi6139 4 жыл бұрын
ማሽአላህ. ደስ ይላል አገራችንን ከፍ ያድርግልን. እኛም. ሚሣይል እናመርታለን አባይ በሠላምይለቅልን እኛ እዳናድግ. ከአረቦች በላይ እዳንሆነው እሚለፉት ያረብ ጌታየ. ሀበሻን. እርዳት
@user-sh9et7zr7i
@user-sh9et7zr7i 4 жыл бұрын
ካሳ ምናምን እሚባል ነገር አንሰማም የአባይን ግድብ ግጥም አድርገን ዘግተን ከኛ የተረፈው ውሐ ይሄድላቸዋል ።
@user-sh9et7zr7i
@user-sh9et7zr7i 4 жыл бұрын
@@lolleady2775 መሆን ያለበት እንደዚህ ነው ኢትዮጵያ የአባይ ወንዝ ዋና ባለቤት ነች መጀመሪያ ግብፅ ይሄንን ማመን አለባት
@lolleady2775
@lolleady2775 4 жыл бұрын
@@user-sh9et7zr7i thanks
@ghirmaihaile502
@ghirmaihaile502 4 жыл бұрын
Abay weha wede hulu ethiopia mazor alebet ye 🇪🇹 hizbi kengdih wedih ye metetat wehana le erisha yemihon weha ke abay metekem alebet weha yene now egzabiher yeseten setota now.......
@user-cu2ow5zy1s
@user-cu2ow5zy1s 4 жыл бұрын
ክክክክትክክል
@teklehaimanothaile1423
@teklehaimanothaile1423 4 жыл бұрын
ካሳ ምናምን እሚባል ነገር አንሰማም የአባይን ግድብ ግጥም አድርገን ገድበን ሃይል ካመነጨ በሃላ ይሄድላታል።
@teklehaimanothaile1423
@teklehaimanothaile1423 4 жыл бұрын
No, No, No, We don't want any compensation money to loss our Dam.
@grillfirehouse
@grillfirehouse 4 жыл бұрын
ምንም የሚያስፈነድቅ አይደለም። እንደውም ያናዳል ጊዜያችሁን ለግብጽ ሽጡ እኮ ነው ያሉን 🤔🤔🤔😏😏🤨🤨🤨
@aderajewadane42
@aderajewadane42 4 жыл бұрын
THANK YOU !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@Hana-ol5zh
@Hana-ol5zh 4 жыл бұрын
ይሄ ምንም ኢትዮጵያን ኣያስደስትም ጀርመን ገደል ጊቢ
@user-mg2vq6jj4x
@user-mg2vq6jj4x 4 жыл бұрын
sara saraa አይ አዝነው እንዳይመስልህህ ወደፌት ላለው ድርድር እንድመቻቸው ይሆናን
@Hana-ol5zh
@Hana-ol5zh 4 жыл бұрын
ይከስክሳቸውና ካሳ ምናምን ኣይበሉ ካሳ ብላ የኛን ግድብ ኣስቁማ እስከ ልጅ ልጃችን የነሱን ምፅዋትና ልመና ስንጠብቅ እድንኖር እጅ እደነሱ እድንበለፅግ ኣይፈልጉም ኣውሮፕያኖች ሁሌም የበላይ ልመሆን ነው የሚሹት እንጅ ኣፍሪካ ድሀ ሀገራት በራሳቸው እድነሱና ራሳቸውንነድችሉ ኣይፈልጉም
@zenebegetaneh3338
@zenebegetaneh3338 4 жыл бұрын
This is one of the many alternative of the solution, so we will find best solution from only Ethiopia.
@teklehaimanothaile1423
@teklehaimanothaile1423 4 жыл бұрын
I think your Idea is no any idea except win win solution based on the new international laws. Lets go,
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 4 жыл бұрын
Geramn👍👍👍👍👌👌👌👌👌
@solomondemissie1225
@solomondemissie1225 4 жыл бұрын
ይሄ ሃሳብ ኢትዮጵያን የግብፅ የኢኮኖሚ ተገዥ የሚያደርግና በየጊዜው ግብፅ ከፈለች አልከፈለች እየተባለ እስር እስሯ እየተከተሉ ክፈይ በማለት ከሷ ጋር መነታረክን ያመጣል:: ከዚያም በላይ ኢትዮጵያ ይሄን ግድብ ትታ ኃይል የምታመንጭበትን ሌላ አማራጭ መፈለግ አለባት ማለት ነዉ አልፎ ተርፎም በየቀኑ እየተሸረሸረ የሚሄደው አፈሯ ለግብፅና ከግብፅ መሬት ተከራይተው ለሐገራቸው እህል እያመረቱ ለሚጠቀሙ አረብ ሐገራት መበልፀጊያ ይሆናል::ይሄንንም አስተውለው ነዉ እነ ሳውዲና ወዘተ ለግብፅ የተሰለፉት::ጀርመን ያቀረበቺው ሃሳብ በምንም አይነት ነገር ሊደገፍ አይችልም ከሚያመጣው ጥቅም የሚያስከትለው መዘዝ ይበልጣል:: እነሱ ምን ቸገራቸው ውሉ ከተፈረመ በኃላ ለሚመጣው ጭቅጭቅ አያገባንም ብለው ዞር ሊሉ ነዉ:: ኢትዮጵያ መብቷ ተጠብቆላት ግድቡን መጠቀም መቻል አለባት:: ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርካት::
@midanwerku6530
@midanwerku6530 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልስ ይስጣቸው እኛ ሰላምን ነው የምንፈልገው
@jj2024-s1d
@jj2024-s1d 4 жыл бұрын
Ethiopians, do not be fooled by such proposal. Ethiopia should not entertain any proposal from European/ Germany as they are indirectly working & influenced by Egypt & USA. Ethiopia never sign any deal provided by USA, European or Middle East or Israel or Egypt!!! Ethiopia should push the frame work of Nile Basin Initiative by which only African countries to make sure Nile should be based on equitable, fair sharing, justice and sustainablity! Don't forget how Djibouti, Ertirea, Asseb Port, Badime...etc were robbed from Ethiopia with middle men from Western power&Arabs !!!! History should be learnt!!!
@andersonclark6041
@andersonclark6041 4 жыл бұрын
You guys send a message that is hurting Ethiopia. This proposal is exactly the same with Washington's direction by involning Treasury Secretary to test Eth with money which Ethiopian gov and people rejected because it hurts Ethiopias sovereignty. So this Germany proposal is the same and Eth should reject this as well. People be smart never give up your freedom for money. The egypts are so greedy they dont care Eth suffer forever by poverty they want to have it all at Eth sacrifies, that should stop right now!.....God bless Ethiopia!
@abatebaye1322
@abatebaye1322 4 жыл бұрын
Ba dollar lamakyr aydelemi majamria yetsarw
@ekramtube9427
@ekramtube9427 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ሀገራችን እምየ ኢትዬፕያን ፈጣሪ ከጠላቶቻ ይጠብቃት
@hanam3589
@hanam3589 4 жыл бұрын
German right now we appreciate you taking stand for Ethiopia fight and peace.
@fitsumasegidew8509
@fitsumasegidew8509 4 жыл бұрын
ሴራ አይገባህም እንዴ በደንብ አስበው የረቀቀ ሴራ አለው ሁሉንም ለምን ብለህ ጠይቅ እንካንም ተደራዳሪያችን አልሆንክ
@hanam3589
@hanam3589 4 жыл бұрын
Exactly Egypt should pay for the water that belongs to the people Ethiopia.
@mohammedzidane7219
@mohammedzidane7219 4 жыл бұрын
ይሄ ሀሳብ ለኢትዮጽያ ምን ጥቅም አለው እንደኔ ምን አይጠቅመን ባይ ነኝ
@kiowpnikkaj2800
@kiowpnikkaj2800 4 жыл бұрын
እስከዛሬ፣በነፃ፣ሲጠቀሙ፣ኑርዋል፣ከአሁን፣በሁላ፣ግንምንም፣አይነትነገር፣ጥልቅ፣አይበሉ
@kiowpnikkaj2800
@kiowpnikkaj2800 4 жыл бұрын
ካሳ፣እሚባል፣ነገር፣አይሰራም፣እኛካሳ፣እንፍልግም፣የወደፍትንጥሪታችንነውእምንፍልግ
@kiowpnikkaj2800
@kiowpnikkaj2800 4 жыл бұрын
ግድቡ፣እንዳይቁርጥ፣፣ይቀጥላል
@kiowpnikkaj2800
@kiowpnikkaj2800 4 жыл бұрын
የተጀመረው፣ይጭርስ
@kiowpnikkaj2800
@kiowpnikkaj2800 4 жыл бұрын
ካሳ፣አንፍልግም፣እኛ፣እምንፍልግ፣ውሀውንነው
@hagerfikerhager2302
@hagerfikerhager2302 4 жыл бұрын
Selam edet walachuhe selam lehager ethiopin
@1melkt
@1melkt 4 жыл бұрын
Nothing good comes out of Europe for Ethiopia especially out of Britain, Germany, France and Italy.
@Apih.domestic
@Apih.domestic 4 жыл бұрын
Exactly.
@user-vf1fy3hy1v
@user-vf1fy3hy1v 4 жыл бұрын
ግብጰ ጦረታውጃለቺ እናተ ሥለሥምምነት ታወራላቺሁ ወይጉድ አገሬንአላህሠላሙንያውድላት ያረብ
@hamuzy
@hamuzy 4 жыл бұрын
የጀርመን ሀሳብ ከአሜሪካ ይበልጥ ሚዛናዊ ሀሳብ ይመስለኛል
@user-db5de8pp3o
@user-db5de8pp3o 4 жыл бұрын
ለራሷ የምታመቻቸው ነገር ይኖራታን ወይም በገንዘብ ግድቡ እንዳይጨረሥ ወጤት አልባ እንዲሆንነው በሠውቦታ ለምን ችክይላሉ የሚደራደሩት ሁሉም ለራሣቸው ጥቅምብቻነው ከችግርነጻ ያርግልን ኢትዮጵያ
@rahmar8984
@rahmar8984 4 жыл бұрын
ስማይህነዉየሚያስደስተንወገኖችእንደትአባይንሂወታችንን፡ቀኝአይናችንን፡የግዛዉሀችንን፡በካሳእንከፈላለንበፍጡምአይሆንምይህአስተካክልእንዳዉምእኛነንመቆጣትያለብንግብጥአይደለችም?
@hassanmohamd779
@hassanmohamd779 4 жыл бұрын
የጀርመኑ ሰነድ ጥሩ ነው ቢስ ሁለቱም ሀገሮች እዳይጎዱ ያስሳል
@wegayehugatahun4258
@wegayehugatahun4258 4 жыл бұрын
ምንም ካሳ ምናምን ብሎ ነገር የለም ማንም አይደሰትም በዚህ ግድባችን አልቆ እንቡልፅግበት ተውን
@tesfayearsema7168
@tesfayearsema7168 4 жыл бұрын
እኛን ምን ያስፈነድቃል በጥራቃ። ለዘመናት የተጠቀመበትን አስቀድማ ትክፈል
@hamuzy
@hamuzy 4 жыл бұрын
ግብፅ ከትራምፕ በቀር የማንንም ሀሳብ አትቀበልም። ምክንያቱም ትራምፕ የአሜሬካ ጥቅም ከተገኘ የሌላ ነገር ሰለመቀሰጨንቀው በሆኑ ነው
@zemedtirunew4584
@zemedtirunew4584 4 жыл бұрын
በጊዜያዊ ገንዘብ ተደልሎ ለብዙ ትውልድ ነቀርሳ የሚሆን ውል ውስጥ መግባት በኋላ ትርፉ ፀፀት ነው፣ ምእራባውያን ወጥመድ ውስጥ ማስገባትን ያውቁበታል፣ ከዛም ለአለም አቀፍ ውል ተገዙ እያሉ ከገዛ ምድራችን በሚወጣው ውሀ መከራ ሊያሳዩን ነው፣ በዚህ ጉዳይ ላይ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል
@selomonbelay2707
@selomonbelay2707 4 жыл бұрын
አየ ያገሬ ሰው ንቁ ስቆዩ ሀሳባቸው ይቀይራሉ ለፖለትካ መጠቀሚያ መሆኑ
@davetagese1993
@davetagese1993 4 жыл бұрын
wohachin ayeshatim
@AMANbeshir-oz6dw
@AMANbeshir-oz6dw 3 ай бұрын
እኛ ኢትዮጵያ ውያን ከግብፅ ምንም ዓይነት ካሳ አንፈልግም ።እኛን እስረኛ የሚያደርግና ነፃነት የሚያሳጣን ነው ።እኛ የግብፅ ባርያ መሆን አንፈልግም።
@rimeycoraley2485
@rimeycoraley2485 4 жыл бұрын
I like your voice and media. Excellent job
@user-pj2jt9vp5m
@user-pj2jt9vp5m 4 жыл бұрын
ካሳ አንፈልግም አንስማማም ገደል ይግቡ
@user-op6ew4zw6c
@user-op6ew4zw6c 4 жыл бұрын
ውድ የፋታ ዳይሊ አድናቂወች በሙሉ ብቅንነት ተዛመዱኝ
@madeenamadeena6785
@madeenamadeena6785 4 жыл бұрын
ግብጽ አድስ አበባን 12 ሁለት የሚሆን የእርሻ መሬት ስላላት ከተገደበ ግማሹ ይወድምብኛል ብላ እራስ ወዳድ ስለሆነች ሙሉ በሙሉ እራሴ ልጠቀም ባይ ናት ዉሀዉ ሀይሉ እዳይቀንስባት እንጅ ጨርሶ እደማይቆረጥ ጠንቅቃ ታዉቃለች
@cellkibg8117
@cellkibg8117 4 жыл бұрын
እደጀመርነው እጨርስዋለን
@aronberhan1721
@aronberhan1721 4 жыл бұрын
ጥሩ ሃሳብ ነው ከውጊያ ምንም ትርፍ የለም
@integrationtrainee6548
@integrationtrainee6548 4 жыл бұрын
It never good idea.. Ethiopian should build the dam , and should change its direction to Ethiopian dry areas.
@gudutaye6337
@gudutaye6337 4 жыл бұрын
Wigia endemaytekim ledebretsion nigerew
@user-fk7pw6hl1l
@user-fk7pw6hl1l 4 жыл бұрын
Feta dimistikin baxami new miwodo
@BbBb-wc4mv
@BbBb-wc4mv 4 жыл бұрын
አጌላ መርከል ትክክል ናቸው
@getanehggs8602
@getanehggs8602 4 жыл бұрын
Fair equity and bilateral development of the watershed by the basin countries is the only solution. A pressure or a war will never be a solution. If egypt wages war on this case, it should be known that we so many response with great adverse consequences on the Egyptian's. Of which one of this will be, Ethiopians's will start controlling and developing every drop of water in the spring and streams that are feeding the Abbay, Tekeze and Baro river by in-cooperating the Sudan.
@danielsalamun7269
@danielsalamun7269 4 жыл бұрын
Germen mini ageb lezi gudaye Enarsun mani xartonew galas hono yiqr Afr yibela germen
@abhafiz5380
@abhafiz5380 4 жыл бұрын
ምንም ነገር ቢሆን ከግብጵ ምንም አይነት ካሳአያስፈልግም ለግብጵ ምንም አይነት ወሀ ማገኘት የለባትም
@banjaminseid569
@banjaminseid569 4 жыл бұрын
ምንም አያስደስትም
@muhemed6511
@muhemed6511 3 жыл бұрын
የወደፊቱንሙሌት ለማደናቀፍ የተሰራ ሴራግብጶች አሁንያሉበት የዘድሮወን ሙሌትእዳይሞላነው ለዚህምያረብመግስት ይደግፋል ብቻ የምናየውይሆናል
@user-bc9ds4ot8b
@user-bc9ds4ot8b 4 жыл бұрын
manem Awera Manem Abaye Mekomi Yelebetime Edejemrenew Echersewalen
@user-mg2vq6jj4x
@user-mg2vq6jj4x 4 жыл бұрын
ምንም አያስፈልግም ጀግኖች የኢትዬ ልጆች አባይንጅ ካስ ለኢትዬ ህዝብ ምናችነም አደል እንዳትበሉ አይ የኛ ነገር ደሮን ሲያታሏት በምጫኛ ጣሏት አሉ ያገሪ ሰው መች ይመሥለኛንና በካሣ ድርድር እንዳይኖርር ዶክተር አብይ በካሣ እንዳይሸውዶችሁሁ በካሣ ነፃ ድህነታችን ከፈቅር ጋር በቂ ነው።
@alafitarik1464
@alafitarik1464 4 жыл бұрын
ስማ : አቶ አቅራቢ የፈታ ; ላም አለኝ በሰማይ ከድህነት አያፋ":: እንኳን እቺን ሌላውንም እንረዳለ:: በራሳችን ጊዜ ; ሀሳብና ገንዘብ በፈጣሪ መሪነት ይከናወናል:: በግድቡ ዙሪያ እርዳታ ምንሻበት ጊዜ አልፏል ::
@wand9630
@wand9630 4 жыл бұрын
እውነቱን ለመናገር ቀድሜ ነው የሰማሁት አላስደሰተኝም እንደውም አናዶኛል ምክንያት ከፈልናቸው ብለው ሊታበዩ
@anetenhtesfayethe4kilo653
@anetenhtesfayethe4kilo653 4 жыл бұрын
እረ ፈታዎች ምንምእኛንም አያስደስትም የካሳ ክፍያው ከዚህ በፊት ግብፅ የተጠቀመችውንና ያለአግባብ ያባከነችውን ነው ክፍያው ወይስ ከዚህ በዃላ ግድቡ ውሀ ሳይሞላ ለሚቆይበት ጊዜ ይሄ ደግሞ ግልፅ አይደለም ኢትዬጲያ ምንም አይነት የካሳ ክፍያ አይስፈልጋትም ባስቀመጠችው ጊዜ ገደብ መሙላት ብቻ
@ethioman1241
@ethioman1241 4 жыл бұрын
everyone here who is talking about war are not ethiopians some are from eritria some of them from other country..we ethiopians agree any agrrement which is good for both countries equitable use of nile river,,but not colonial agreement.
@WalidWalid-xi3qe
@WalidWalid-xi3qe 4 жыл бұрын
ግብፅ ናትካሳመክፈልያለባት
@mindrelaxation2467
@mindrelaxation2467 4 жыл бұрын
egipt escahun yetetekemechbeten wuha ena afer mejemeria mech kefelechnanew....
@user-qh5dz9rm2g
@user-qh5dz9rm2g 4 жыл бұрын
🇪🇹🇰🇼❤❤👬👍✌
@DojuMelody
@DojuMelody 4 жыл бұрын
ካሳ ኩምሳ ቀልቤሳ ምናምን አይሰራም !
@integrationtrainee6548
@integrationtrainee6548 4 жыл бұрын
Yes Egypt should pay Ethiopian for each ltr of water.
@gizachewkalore6674
@gizachewkalore6674 4 жыл бұрын
ምንም አይነት የ ካስ ብር ኢትዮጵያ መቀበል የለበትም,
@hanam3589
@hanam3589 4 жыл бұрын
Menem behon eko Arb le arboh new. Ethiopians mawek alben
@user-ji6vi2mz6l
@user-ji6vi2mz6l 4 жыл бұрын
አባይ ግድብ ይቀጥላል። ጀርመን ሁልጊዜ ኢትዮጵያን ለመጋናጠልል ትልቅ ሚና አላቸው ማለት ዬወረሞ ቋንቋ አና ለሆነግ አስ ታጣቂ ኢትዮጵያን ለማጥፋት ጀርመን ሁልጊዜም ትልቅ ምቀኛ ናቸው። በአባይ ወንዝ ግድብ ይቀጥላል።
@hananhanan916
@hananhanan916 4 жыл бұрын
ምንምካሳ አየስፈልግም ከመስር ውሾች ናቼው
@zemenewerkberu7592
@zemenewerkberu7592 4 жыл бұрын
ምን ማለት ነው ኢትዮጵያን ያስፈነደቀው ማለት? ይህ ሀሳብ ምንም ኢትዮጵያን አያስፈነድቅም ኢትዮጵያ ለሚያልቅ የስው ሀገር ስጦታ ብላ ኢትዮጵያ የህዝቧን ዘላለማዊና የልጅ ልጆቻችንንና የሚቀጥለውን ትውልድ እድል አሳልፈን ድርድር ውስጥ አናስገባም ይህ አባባል የኢትዮጵያን ህዳሴ ግድብ ለግብፅ የድርቅ ግዜ መጠባበቂያ አድርጎ መሸጥ ማለት ነው ኢትዮጵያ የሀገሯንና የህዝቧን ጥቅም የሚያስከብርና የማንንም ጣልቃ ገብነት የማያስፈልገውን የራስዋን ሰነድ አዘጋጅታ አቅርባለች ድርድሩም የሚፈፀመው በዚያ መንገድ ብቻ ነው ኢትዮጵያ የቅኝ ግዛት እርዝራዥ በሆኑ አውሮፓውያን ምንም አይነት ፍትሀዊ መፍትሄ ይመጣል ብላ አታምንም ስለዚህ ለኢትዮጵያ የሚያስቡ መስለው ውስጥ ውስጡን ግን ከአረብ ሀገሮችና ከእስራኤል ጋር ወዳጅነታቸውን ላለማጣት የሚያረጉት ከፍተኛ ሴራ አለበት ኢትዮጵያ ከዚህ በሁዋላ ከየትኛውም አውሮፓና አረብ ሀገር አሜሪካንን ጨምሮ ምንም አይነት የድርድር መፍትሄ እንደማታገኝ አውቃለች ስለዚህም በአፍሪካ አንድነት ድርጅት አደራዳሪነት ብቻ ድርድሩ እንዲከናወን ትፈልጋለች ሌላው በሙሉ የግብፅን ቅኝ ገዥዋ እንግሊዝ የቸረቻትን በሰው ውሀ ፍትሀዊ ያልሆነ ያረጀና ተቀባይነት የሌለውን ብቸኛ ባለቤትነት በእጅ አዙር ኢትዮጵያ እንድትፈርምላት የሚሰሩት ሴራ ነው
@barakhaile2113
@barakhaile2113 4 жыл бұрын
if Egypt pay 3 billion dollar per year we agree
@gudutaye6337
@gudutaye6337 4 жыл бұрын
Barake Haile ,be wise .we should not agree even if she pays trillions of dollars .BC as time goes they will get enough time to create conflicts bn ethnic groups.
@gudutaye6337
@gudutaye6337 4 жыл бұрын
This is not a good news to Ethiopia
@apqtr2236
@apqtr2236 4 жыл бұрын
እየ ለመ ንን አኖርም ሰልቾቶናል እየተበጣጠሰ የሚመጣ ውን ገንዘብ ለግብጽ ይስጣት
@user-ps5xc8kv4r
@user-ps5xc8kv4r 4 жыл бұрын
Enga yemanim lemang mehon selchitonal bir anfelgm endejemernew enchersewalen adame ye ethiopian edget ayfelgum afer yibluna hule yenesu tigenga sdetenga yearb barya endinhon new mifelgut yihe mechem ayhonm bekan ke abiyga wede fittt kefetariga engam yalfilnina leloch yafrika hageratn enreda yihonal yihe new mingote
@mesfintadesse8637
@mesfintadesse8637 4 жыл бұрын
It is not working .The dam should work to the targeted purpose.This is the conspiracy from Egypt side , they will pay but GERD operation will be geoparadised by silt. Our team of expert will not accept this while Egypt might be happy . Also, This is not the German government advisory but by the experts interest to mediate and get some imployment.
@yohanesolebo4780
@yohanesolebo4780 4 жыл бұрын
እኛ አንቀበልም ።እነሱ እስካአሁን በአባይ ውሃና እሱም በነፃ ከኢትዮጵያ ጠራርጎ በሚለግሳቸው ለም አፈር በልፅገዋል። እኛ ደግም እስከዛሬ እንዳንገድብ፣ከውጭም የብድር እርዳታ እንዳናገኝ፣ በውስጥ ችግሮች ተጠምደን፣የተፈጥሮ ሀብታችንን እንዳናለማ ስታደርግ ቆይታለች።የዓለም መንግስታትም እሷን በመደገፍ ዝምታን መርጠው ቆይታዋል።አሁን ህዝቡና ሀገርቷ በራሷ ገንዘብ በመስራታችን።የማንንም ገንዘብ አንፈልግም።ኤሄንን ታሪካዊ ስህታት የሚፈፁም መሪም የለንም፣ለወደፊትም አይኖርም።ጀርመን፣አሜርካ፣የውጪ የገንዘብ ተቋማት ሁሉ እጃችሁን ከኢትዮጵያ ለይቶ አንሱ አንፈልጋችሁም።እኛ ፈጣሪ አለን ፣ጨርሰናል ገና ልንጀምር አይደለም። ግብፁን ለኛ ተውት፣ታቀናለች ጠንቅቃ፣መጥፊዋ ከተቃረበ ትንካንና ትምክር፣እኛ የሚናጠው ነገር የለም። እሷግን ምድራዊ በዳ ትሆናለች።ተከባብረን መኖር ይሻለናል።እኛ ድሎትን አለመድንም፣ጦርነትም ብርቃችን ፣አይደለም። የመሣሪያ ጋጋታ ምንም አይጠቅምም።ወኔ እንጂ፣ኢትዮጵያዊን ፣ኑሮ እራሱ ጦርነት ነውና ለዝህም ምስክሮች ጠልያንን በጎራዴና በኋለ ቀር መሣሪያ አይቀጡ ቅጣት ቀጥተው ያበራሩ የአድዋ ጀግኖች ምስክሮች ናቻው። ከልገባቸው ደግም ጠልያኖችን ይጠይቁ።እትዮጵያን መንካት ኢሳት ጋር መጫወት ማለት ነው።
@adaecnh5992
@adaecnh5992 4 жыл бұрын
አልገባኝም ማናት የምትከፍል ግብፅ ወይንስ ኢትዮጵያ ? ንገሩኝ
@somalighosht999
@somalighosht999 4 жыл бұрын
I don't know why we beg Egypt, if they want war please Cairo we can't wait that 😡😡😡😡
@user-xq7mj9lt6t
@user-xq7mj9lt6t 4 жыл бұрын
Gho st kkkkkkkkkkk
@Apih.domestic
@Apih.domestic 4 жыл бұрын
ናዚዎቹ ምን ታይቶዋቸው ይሆን የሚለው አሳሳቢ ነው።
@amarchehstu3694
@amarchehstu3694 4 жыл бұрын
ምንምአያስደስትም፡ወሬ
@tigstbiruk3856
@tigstbiruk3856 4 жыл бұрын
🇩🇪 👎👎👎👎👎👎XXXXXXX wshetam nat .. Arfa bitkemet yishalatal.. astaraki mesila litazenaga....le 🇪🇹 Egzhaber ala
@amilamia9570
@amilamia9570 4 жыл бұрын
የጀርመን ሃሳብ ፍትሃዊ ነው
@gudutaye6337
@gudutaye6337 4 жыл бұрын
Denkoro tigrie
@user-fj7td9gy9y
@user-fj7td9gy9y 3 жыл бұрын
በጣም ሥበዛ ወሸት ነዉ የምትለቀዉ
@eboyf8517
@eboyf8517 4 жыл бұрын
You talk to much
@meremomer9219
@meremomer9219 4 жыл бұрын
ግብፅ ወደድሽም ጠላሽም ግድቡ ይሞላል የልጆቿልብነው አንቺ የምንቤትነሽ እኛ እናቶቻችን ያለመብራት ለዘመናት ኖረዋል አንቺ ምንም ልፋት ሣትከፍይ በነፃ ልጠቀም ትያለሽ አይሆንም በግድባችን አንደራደርም
@mickyastesfaye8687
@mickyastesfaye8687 4 жыл бұрын
Fair judgment Germany
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 4 жыл бұрын
አብይ ገንዘብ ከሰማ ሊሸጠን ይችላል ።
@guguhighuvbkhmr6416
@guguhighuvbkhmr6416 4 жыл бұрын
ፈጣሪያችሁን ፍሩ አብይን አትሳደቡ
@pate840
@pate840 4 жыл бұрын
አይ አብይ አህመድ እግዚአብሄር ይይልህ ለዚህ የዳረከን አንተ ነህ ሆዳም።ካሳ ? ይሄ ታዲያ ለኢትዬጰያ አስደሳች የሚሆነው ምኑ ነው ? የምታነበው ገብቶሀል ወይስ እናንብብልህ ?
@zewisdom4822
@zewisdom4822 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እሽ ትበልና ግብጽ ውሃ ልቀቁልኝ ስትል። ኪሳራውን አጋኖ ግብጽን ሚያከስር ካሳ መጠየቅም ጥሩ ነው። ግን ይህን የካሳ እርግጡ አተገባበር እስኪታወቅ ድረስ የጊዜ ገደብ ይኑረው ተብሎ ግብጽን ተጽእኖ ውስጥ መክተት ጥሩ ነው።
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 123 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 6 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН