መሰረት መብራቴ እሳት ለብሳ እሳት ጎርሳ ስለ እድሜዋ ተናገረች! | Ethiopia

  Рет қаралды 553,534

Feta Daily

Feta Daily

4 жыл бұрын

#Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
መሰረት መብራቴ እሳት ለብሳ እሳት ጎርሳ ስለ እድሜዋ ተናገረች! | Ethiopia

Пікірлер: 610
@melesuasfaw2168
@melesuasfaw2168 4 жыл бұрын
ሲጀመር ማንም መጣ ማንም ቀረ መሲን የሚያህል አክትረስ የለምም ሊመጣም አይችል መሲየ እንዳንቺ ማንም የለም፡፡
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 4 жыл бұрын
betam wey
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 4 жыл бұрын
ልክነሽ እሷ አድስ አለም እወዳቸዋለሁ
@hannaabraham7243
@hannaabraham7243 4 жыл бұрын
መሲየ አንችን የማይወዲ ሰይጣን ብቻነው።
@nahomgebreeyesus8214
@nahomgebreeyesus8214 4 жыл бұрын
Betam nw mewodeshh meseyee
@arebumohammed4299
@arebumohammed4299 4 жыл бұрын
Hanna Abraham ሰይጣንማ ይወዳታል
@mkdsmkds1276
@mkdsmkds1276 4 жыл бұрын
ምንሽን የምወድልሽ በራስሽ መተማመንሽን አሁንም በርቺ እህቴ መሲ ቆንጆ
@eyerusalemkibro5563
@eyerusalemkibro5563 4 жыл бұрын
Hanna Abraham ewnet new ehta
@hawltabey928
@hawltabey928 4 жыл бұрын
መሲ ሺ ቢጠላሽ ሚሊዮን ይወዱሻል ምርጥ የተዋህዶ ፍሬ በርቺ ቅናት የሰይጣን ነው
@kalem2479
@kalem2479 4 жыл бұрын
እንደኔ መስዬን የምወዳት like ብቻ 👍👌
@user-lv4wf2gy4o
@user-lv4wf2gy4o 4 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድ መስየን
@kalem2479
@kalem2479 4 жыл бұрын
😘😘😘😘
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 4 жыл бұрын
በጣምነዉ፣የምወዳት
@medi9725
@medi9725 4 жыл бұрын
Like ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@martaamare1973
@martaamare1973 4 жыл бұрын
መስዬ ቆንጆ
@ethiopiaayni3347
@ethiopiaayni3347 4 жыл бұрын
ምን አገባቸው አበሻ ወሬ ስለሚወድ እንጂ ቅናት ይመስላል ልትደነቅ ይገባል ፈጣር የሰጣትን ውበት እግዲህ በግድ ካላረጀች ምን አለ ለወሬ ቦታ እደምሰጡት ስራ ሰርታችሁ ብት በሉ የት በደረሳችሁ።
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 4 жыл бұрын
ትክክል፣ዛሬኮ፣ምንልስራ፣ሳይሆን፣ምንላዉራነዉ፣ሀገራችነን፣እያመሰያለዉ፣መሲቆጆ፣ዝብለሺተጓዢ፣እግዚአቤርካችጋርነዉ
@kaonlinestudy7625
@kaonlinestudy7625 4 жыл бұрын
you are right mare
@khalilrouphael1477
@khalilrouphael1477 4 жыл бұрын
Batama
@tigistaraya3699
@tigistaraya3699 3 жыл бұрын
@@Lena-bw6ml አገጰጨቨ
@genethilu5403
@genethilu5403 4 жыл бұрын
እረ መሲ 100ዕድሜ ላይም እንዲሁ እንዳማረብሽ ኑሪልኝ ::ስወድሽ 😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️💞💕💕💌💌💌💌💟💟💟
@user-kr5cz2vn3j
@user-kr5cz2vn3j 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እውድሻለው ሊበሉሽ ነው እንዴ ሆኦ😜😜😜
@adentsehenwo7031
@adentsehenwo7031 4 жыл бұрын
መሲዬ በጣም ነዉ የምወድሽ አንቺን የሚጠላ ስይጣን ነዉ አስተዋይ ነሽ የኔ መልካም ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@user-zg2nl5te8z
@user-zg2nl5te8z 4 жыл бұрын
መስዬ የኔ ልእልት .."
@ethopiya4260
@ethopiya4260 4 жыл бұрын
መሲዬ የኔ እህት በጣም ነው እምውድሺ የኔውብብብብብብብብ
@madinamadina953
@madinamadina953 4 жыл бұрын
መሲየ የኔ ዉድ የኢትዩ ተምሳሌ ነሽ ሠላምሽ ይብዛ እንወድሻለሀን
@amenabiy232
@amenabiy232 3 жыл бұрын
ነቆንጅና ከስብእና ጋር ረጅም እድሜ የኔ ምርጥ
@tinaamer4281
@tinaamer4281 3 жыл бұрын
Ahun....iko...ajremalet....ysjedlal ...bxam...yjermal
@tinaamer4281
@tinaamer4281 3 жыл бұрын
Swdat....yneqojo...buda...nachew.....aynachihu n....asu
@user-ks6eh3hc4f
@user-ks6eh3hc4f 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን እህታችን አሁንም እመአምላክ ከጎንሽ ትሆን መድኃኒዓለም ክክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ እንውድሻለን በክርስቶስ ፍቅር 💚💛❤❤❤❤❤
@beniman7409
@beniman7409 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርመኝ ሴት ሆነው በሴት የሚቀኑ ቀናተኛ ሴቶች ድራሻቸው ይጥፋ
@MY-fi5qp
@MY-fi5qp 4 жыл бұрын
min lemalt felgh new set wende yebalal enda holom kentna derash yetfa new yemblw
@beniman7409
@beniman7409 4 жыл бұрын
@@MY-fi5qp ቀናተኛ ካለሆንሽ ምን አንጨረጨረሽ መቼም ወንድ ልጅ በሴት ልጅ እድሜ አይቀናም ምንም ትሁን ሴት በሴትነቷ ያከብራታል እንጂ
@MY-fi5qp
@MY-fi5qp 4 жыл бұрын
aydell ok yenna yewendch geday temgach Wendch aydlach enda sebnawne sellstech ke mastwkya enkan endttaged yargchot alsemhom lemalt new mergaw kellh gebth anbeb enna anbba new wendm katfah yekrta
@beniman7409
@beniman7409 4 жыл бұрын
@@MY-fi5qp የመሰለሽን መናገር መብትሽ ነው በመነጋገር አምናለሁ ብቻ መሲዬ ለኔ ልዩ ሴት ነች በጣም አከብራታለሁ እወዳታለሁ
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 4 жыл бұрын
ሴቶች አይ የኔ እኸት በሴት ነው ሞት የመጣ አትደነቂ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ሰው ስንት ሀሳብ እያለበት ምን አገባቸው ነበር በሷ እድሜ ገልጻዋለች መሲ ነፍሴ የምወዳት አክተር ኢትዮጵያዊ ነች እረጋ ያለች ልታይ ማትል
@haymanotgugessa9541
@haymanotgugessa9541 4 жыл бұрын
የኔ ማር ተያቸው ያውሩ! አንቺ እንደው ውብ ነሽ! ገናኮ ገና የ 19 ዓመት ወጣት ነው ምትመስይው! ውብና ድንቅ አድርጎ የፈጠረሽ አምላክ ይባረክ!!!
@girmabekele4912
@girmabekele4912 3 жыл бұрын
መሲ! ምቀኞች በዙሪሽ ባይኖሩ ምናልባትም ማን ያውቃል ሁሌም ግን መስቀሉ ከአንቺ አይለይሽ!!!ክብርና ሞገስ ለዘለአለም ከአንቺ ጋር ይሁን...
@bobmarleyrastamanvibration1273
@bobmarleyrastamanvibration1273 4 жыл бұрын
መሲ አንቺ ልዩ ነሽ ከእድሜሽ በላይ ለሀገርሽ ለእምነትሽ ቁም ነገር የሰራሽ እንቁ ኢትዮጲያዊ ነሽ ይብላኝ እድሜውን ሙሉ ቁም ነገር ሳይሰራ ጠጁን እየተጋተ ጫቱን እየቃመ ጫማውን እያገማ የእናቱን የአባቱን አልጋ የሚሰብር ነው ወሬ እንደ አትረግጡኝ ጫት የሚለቃቅም ዱቄት ዥልጥ ነው የሚያወራው እንተዋወቃለን! መስዬ አይመጥኑሽም በርቺልን የኛ እንቁ💪💚💛♥
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 4 жыл бұрын
ሁሌም በቀሚሷ የምትደብቀኝ እመ አምላክ ከእኔ ጋር ናት ። ውይ የኔ ውድ እህት መሲዬ የመዓዛ ኢየሱስ እናት አሁንም በውድ መዓዛዋ እያሻተተች በፍቅሯ አትለይሽ። በተረፈ ቅናት የፊት ትኩሳት ይላልና መጽሐፉ ማንም ምን ቢል እራስሽን ገዝተሽ እሰው ላይ እስካልደረስሽ ድረስ እንዳማረብሽ ተከብረሽ ሁሌም ትኖሪያለሽ። በራስ መተማመን 100% መሲጋር ነው።
@miazaali6169
@miazaali6169 4 жыл бұрын
መሲ ምን የሚባል ነገር አላት ከጨዋነቷ በስተቀር ከጨዋ ቤተሴብ። መፈጠሯ ንም ያላት ስነ ምግባር ያሳየናል አረ ሰዎች ፈጣሪን እንኳን ትንሽ ፍሩ
@user-te7jc8gj2z
@user-te7jc8gj2z 4 жыл бұрын
የኔ ምርጥ መሴዬ እመቤቴ ትጠብቅሽ 😍😘😘😘😘
@muhassenjemal3394
@muhassenjemal3394 4 жыл бұрын
þ
@muhassenjemal3394
@muhassenjemal3394 4 жыл бұрын
Thanks again,
@kiduman8107
@kiduman8107 4 жыл бұрын
መስዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ለዚህ ደንቆሮ ህዝብ ጆሮ አትስጭው ማማዬ
@sisisisio585
@sisisisio585 3 жыл бұрын
ትክክል ♥️
@TheBex2007
@TheBex2007 3 жыл бұрын
Don’t insult the people “bizu”. It is just a handful of hate mongering individuals who are insulting her. Don’t encourage them to fell like they are many.
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
የጥቂት ግለሰቦች ድንቁርና በህዝብ አይመነዘርም ። 🤔
@user-xp4wl1ib5x
@user-xp4wl1ib5x 4 жыл бұрын
ለምን አይቀኑም ይቅኑ እንጂ እግዚአብሔር ቁንጅና አፍሰሶብሽ ልዬነቱ እግዚአብሔር ስለምትወጂ ነው አቦ ተይቸው እኔ እውድሻለሁ ንጹህ ኢትዮጵያ ያው ነሽ በርቺ
@user-zk5ti9rz8i
@user-zk5ti9rz8i 4 жыл бұрын
መሴ ፍቅር ነችችችችች ምቀኛ ይጫጫ....
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b 4 жыл бұрын
Mesi wedddd yena konjo merte Ethiopiawite 🌹🙏💚💛❤
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።📝📝📝
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 4 жыл бұрын
ምቀኞች ምን አለበት የምታወሩበትን ጊዜ ስራ ብትሰሩበት ።
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 4 жыл бұрын
እድሜኮ ፀጋ ነው ደሞስ በመሲ የቀና ሰይጣን ብቻ ነው ይህንን የሚናገር አገሯንእና ሀይማኖቷን ስለምትወድ አዳሜ ወረኞች ሁላ የእግሯን እጣቢ ኳን አትሆኑም
@meseretamare1553
@meseretamare1553 3 жыл бұрын
የኔ ልዕልት ና ዉብ ማንም ምንም ያዉራ ሁሉም ካንቺ በታችናቸሁ እመቤታችንን ትጠብቅሽ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
ይህ ሁሉ ስኬት አንጨረጨራቸው እንትን እና ምቀኛ ወደሗላ ነው መሲዬ ውብ ኢትዮጵያዊት ናት አበቃ በርች ጠላት አታሳጣኝ ነው እንዳልሽው ያበረቱሻል
@temesgenbazezew226
@temesgenbazezew226 4 жыл бұрын
መስየ እንወድሻለን አንች እኮ የኦርቶዶክስ ልጅ ነሽ ጠንካራዋ ተስፋ አይቆርጤ በርች
@ysolnet
@ysolnet 4 жыл бұрын
መሲዬ :- በቃላት ልገልጸው ከምችለው በላይ በውስጤ ቦታ አለሽ።የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ በቸርነቱ ይጠብቅሽ። ክርስትና በስራ እንጂ በወሬ አይገለጽምና ለወሬኞች ወሬያቸውን ተይላቸው።አንቺ ከእግዚአብሔር ጋር ስራሽን ብቻ ስሪ።እንወድሻለን!!!!!
@MalakMalak-sr7pe
@MalakMalak-sr7pe 4 жыл бұрын
Yesmil
@Daabbaalla
@Daabbaalla 4 жыл бұрын
ጤናና ረጅም እድሜ ይስጥሽ? ሁሌም ኢትዩጵያዊነትን የምናየው ባንች ነው! ለእምየ ምንይልክ ያለሽ ክብር ና ሰብዓዊነትሽ ሁሌም እንድናከብርሽ አድርጎናል። ሰላምሽ ይብዛልሽ፣ ክፉ አይንካሽ!!!!
@nananegash7111
@nananegash7111 4 жыл бұрын
እኛስለእድሜሽ ምናገባን ምቀኛ ሁሌም አይጠፈም እድሜሽን ያርዝመው ጠላትሽን ከእግርሽ በታች ይጣልልሽ ፈጣሪ
@saranega1884
@saranega1884 3 жыл бұрын
ምን አገባችሁና እድሜ እድሜ ምትሉ ምድረ ቅናታም ቅንቅናም ሰዉ ሲያምርበት ሲመቸዉ መች ትወዱና ምነዉ ስለ ወንዶቹስ አርቲስቶች እድሜ አታወሩም ተወት አድርድርጓት
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 4 жыл бұрын
መሲየ ልእልት ውብ ነሽ ለመጥፎ ሰዎች መልስ ኣትስጪ🔥🔥🔥
@onelife6423
@onelife6423 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ 95% በማያገባዉ እየገባ የሚያቦካ ህዝብ ነዉ አቦ ልብ ይስጣችሁ
@amenhnasser8504
@amenhnasser8504 4 жыл бұрын
ቂቂቂቂ እስማማለሁ
@ethiopia6733
@ethiopia6733 4 жыл бұрын
Big mestak 99.9 tultul people
@ashenafigebru445
@ashenafigebru445 4 жыл бұрын
One Life 70%ፌስ ቡክ ተጠቃሚ ኢትዮጵያኖች ብትይ ቅር አይለኝም ነበር!
@AsAd-mi6jk
@AsAd-mi6jk 4 жыл бұрын
መሲ ማር
@user-hq6bu9nc9t
@user-hq6bu9nc9t Жыл бұрын
የኔ ውድ እህት መሲ እመቤቴ ማርያም ከተወደደው ልጆ ጋር ትጠብቅሽ በርችልኝ ባዶ ጭንቅላት ይዘው ሀይማኖትሽንና ሀገርሽን ለሚጠሉት ቦታ አትስጫቸው።
@user-mg3io3sw9h
@user-mg3io3sw9h 4 жыл бұрын
አሁንም እም አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንሽ የኔ መልካም💚💛❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@zedzed6393
@zedzed6393 4 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ቆንጆ ተያቸው
@woinshetworku5914
@woinshetworku5914 4 жыл бұрын
መስዬ:፣ቆንጆ:የኔ:ንግስት:የቀና:ብዙ:ያወራል:ቦታ:አትስጫቸው:በርቺ:የኔ:፣ጀግና:ለወሬ:ቦታ:አትስጪ:ስራሽን:ስራ:አንቺ:በሃይማኖትሽና:በሀገርሽ:ቀልድ:አታቂም:የኔ:እንቁ:ቆንጆ:እመ ብርሃን:ትጥብቅሽ::
@shasheenadlew6488
@shasheenadlew6488 4 жыл бұрын
Egzhber rejem edema ystlen 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏
@akiberhe2555
@akiberhe2555 4 жыл бұрын
Meseret Mebrate, you are so beautiful & who I respect Legend Artist. I love you so much!
@thestar2137
@thestar2137 4 жыл бұрын
መሲየ እኛ የኦርቶዶክስ ልጆች እንወድሻለን ላንች ሂወታችንንም እንሰዋለን ሺ ዘመን ኑሪልን የኔ እመቤት
@tenawmuluken300
@tenawmuluken300 4 жыл бұрын
EWUNET NEW
@helenh7105
@helenh7105 4 жыл бұрын
ልክ ብለሻል ማር
@user-ss6xi4mp6p
@user-ss6xi4mp6p 4 жыл бұрын
ዉዴታ ሀይማኖትን አይለይም እኛም እኖዳታለን ሀይማኖትዋን አይተን ሳይሆን ጥሩነቷን ሰምተን
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
@@tenawmuluken300 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@meseretyirdaw7213
@meseretyirdaw7213 4 жыл бұрын
ማንም ምንም ሊል ይችላል መሲን ግን የሚያቅ ያቃታል በሳል አስተዋይ ልኳን የምታውቅ እዩኝ እዩኝ የማትል ምርጥ ክርስቲያን ናት ፈጣሪ በሄደችበት ሁሉ ይጠብቃት
@user-nz1rs9jj6i
@user-nz1rs9jj6i 4 жыл бұрын
የኔ ልዩ ውበት እግዚአብሔር ነው ይህ ብቻ በቂ ነው
@bellabella-b1d
@bellabella-b1d 4 жыл бұрын
ምን አገባችሁ ስለ እድሜዋ ፈጣሪ በፈጠረው የሷነገር አስጨነቃችሁ
@tokkummaanhumna9908
@tokkummaanhumna9908 4 жыл бұрын
መስዬ ስራ የለሽም እንዴ ለስራፈት መልስ ምስጭቸው ንቀሽ መተው ነበር ብሽ የኔ እንቁ ጥሎብኝ በጣም ወድሻለው
@gravitymobile8548
@gravitymobile8548 4 жыл бұрын
መስዬ እማምላክ ትጠብቅሽ የኔ ውድ
@hulagarzewudo1868
@hulagarzewudo1868 4 жыл бұрын
መሢየ የኔ ቆንጆ ሁሌም እንወድሽ አለን እግዚአብሄር ይጠብቅሽ የኔ ማር አሉ ቦዙ ሠውች ለሠው መጥፎ የሚሠበው
@user-pg8sk4wv5o
@user-pg8sk4wv5o 4 жыл бұрын
መሰዬ የኔ ቆንጆ ሁሌም አንደኛ ተውዳዳሪ የሌላት ቆንጆ መልካም ሰው የትርጋጋች መርጥ ተዋናይ ምንም ብትሰራ የምያምርባት
@reemasfadhehl3692
@reemasfadhehl3692 3 жыл бұрын
መሴየ የኔልዕልት እግዚአብሔር ይጠብቅሽወርኛችንተያቸውአንችጀግናነሽብርቅየናውድየኦርቶዶግስልጅነሽእኛክርስተያናችበጣምእንወድሻልእናከብርሻልበእምነትሽናበሀገርሽአትደራደራምእናምእዳንችነኝእምነታንናሀገራንእወዳለሀወርኛችንእግዛብህርይገስፃቸው
@ProudlyETHIOPIAN
@ProudlyETHIOPIAN 4 жыл бұрын
This is a woman with class. She never backdown for money or fame but consistently stand to what she believes. I am not orthodox but her stand on her faith always amazes me. Not many people become religious when they are successful.
@tadios.a552
@tadios.a552 4 жыл бұрын
ለምቀኞና ተንኮለኛ ፉት መስጠት አያስፈልግም ንቆ መተው ነው መሲ አንቺ ብቸኛ አደለሺም ብዙዎች ይቀናባቸዋል ተንኮል ይሰራባቸዋል ለ አምላክ አንተ ያዝልኚ ብለሺ ተይው🇲🇱✌ ።
@bethlehemmulat8222
@bethlehemmulat8222 3 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ቆንጆ አንቺ ልክ እንደ ወይን ጠጅ ነሽ በቆየሽ ቁጥር መልክሽ የሚያምር ቃናሽ የሚጣፍጥ
@mesi5687
@mesi5687 4 жыл бұрын
መሲዬ አይዞሽ 😍
@gkcell3385
@gkcell3385 4 жыл бұрын
መስየ ስወድሽ የኔ ቆንጆ የምታምኝው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ነፍፍፍ አመት ያኑርሽ ማማየ
@mitintewodros577
@mitintewodros577 3 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ውብ የኔ ኢትዮጵያዊት እመብርሃን አሁንም በህይወትሽ ዘመን ሁሉ ሞገስ ትሁንሽ!!!አሯሯጮችሽን አትጥያቸው ግን ማስተዋል ይስጣቸው።ውድድድድ
@haymanotkebede598
@haymanotkebede598 4 жыл бұрын
መሲ ሁሌም ደስ ይበልሽ አንቺን እግዚአብሔር ይወድሻል አንቺን ከልቤ ነው ምወድሽ ምንም ቢሉሽ ቦታ እደሰጫቸው በጥንካሬሽ በርቺ እመብረሀን ካንቺጋር ትሁን
@hanahana-jo9si
@hanahana-jo9si 3 жыл бұрын
መሲዬ ስወድሽ ረጅም እጅሜ እመኝልሻለሁ የኔ ቆንጆ ጎበዝዋ አትዬጲያዊ ስለ ሰዉ ቦታ አትስጭዉ ቅናት ነዉ ምን አገባቸዉ ለምነ 100 አመት አይሆንሽም እድሜ ፀጋ ነዉ ሩሪልኝ ዘላለም
@user-hz5po2fm3r
@user-hz5po2fm3r 4 жыл бұрын
መሲዬ ጌታ ይጠብቅሽ እወድሻለሁ 😍😍😍😍😍
@redusami6664
@redusami6664 4 жыл бұрын
መሲዬ እሁድ ቀንን በጉጉት እድንጠብቀው ያደረገ ምርጥ ተከታታይ የቴሌቭዥ ድራማ ነበር ገመና መሲዬኔ ያኔ እደምወዳት ዛሬም ነጌም ሁሌም እወዳታለው 👉💖💖💖💖💖💖......
@hikmayoutube6653
@hikmayoutube6653 3 жыл бұрын
በጣም የማደንቃት የኔ አስተዋይ እኛ ግን መቼ ነው እኛ ሰለሰው ማውራት የምናቆመው እርስ በርስ የማንዋደድው ለሰው ኩፉ ማሰብ ስለሰው ባናወራ መቼ ነው የምናቆመው
@raniaattieh9048
@raniaattieh9048 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ የእኔ ቅመም
@samri9002
@samri9002 2 жыл бұрын
መሲ በጣም ነው የምወድሽ ማሪያም ሁሌም ከጎንሽ ትሁን 🥰🥰🥰🥰
@wondewossendebebe2974
@wondewossendebebe2974 4 жыл бұрын
መዝሙርሽን እያዩ ነው የሚቃጠሉት ማንኛውም ክርስታን ጠካራ አይምሮ አለው ነቃፊዎችሽ አንቺ አይለሽም እኛም እናቃለን ፍቅር ነሽ
@hintub
@hintub 4 жыл бұрын
መልካም ሰው ጠላት ይበዛበታል እኮ መስዬ አይዞሽ እኔ ግን እወድሻለሁ።
@ethiopia6733
@ethiopia6733 4 жыл бұрын
ጥርብ ሁላ በእድሜ ማፈር ያለበት ስንት ቁምነገር በሚስራበት እድሜው ፎቶ አቀናብሮ ስለ ሰው ማውራት ለነገሩ ጭንቅላት ከሌለህ እድሜ ብቻውን ውዝፍ እዳ ነው ብትሞትይሻልካል
@user-xz4nk6ot5s
@user-xz4nk6ot5s 4 жыл бұрын
አይ ሰው ተያቸው ጠላት እርር ይበል የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 4 жыл бұрын
መሲ እነዚህ የሚቀኑብሽ ሰዎች እኮ ሳይገባቸው መልካምነትሽን የሚያውጁልሽ ናቸው በዚህ ዘመን ውግዘት ሲበዛ ማናት እሷ ብሎ ማንበብ ማየት መመርመር ሲጀምር መልካምነትሽ ስራችን ያውቅና በስራሽ ይወድሻል ታዲያ አምላክ ሳያውቁት ለመልካም ነገር ተጠቀመባቸው አይባልም ለቅናተኛ ለክፉ እና ለተንኮለኛ መልስ መስጠት ለሚያውቅበት ጌታ መተው ነው አንቺ ስራችን ስሪ። ስራን ለሰሪ እሾህን ለአጣሪ መተው ነው።
@Wakandaelfa
@Wakandaelfa 4 жыл бұрын
እመ አምላክ ሁሌም ከእነ ልጇ ትጠብቅሽ፡፡
@aaabbb-xx1tq
@aaabbb-xx1tq 4 жыл бұрын
መሲ የኔ ቆንጆ ለእርኩሶቹ ተያቸው መንገድሽን ብቻ ቀጥዬ።
@saralove2252
@saralove2252 4 жыл бұрын
Mesiyhee konjooo siwedesh zemenish geta yebarekew 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@lucyethiopa8265
@lucyethiopa8265 4 жыл бұрын
አቀራረብህ አንተ ልጅ ልዮ ነህ በርታ መሲ ጠንካራ ምሳሌ የምትሆን ሴት ናት
@user-lv4wf2gy4o
@user-lv4wf2gy4o 4 жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር ከሁሉይታደጋል አይዞሽ
@saudiksa7174
@saudiksa7174 4 жыл бұрын
ተያቸው የኛ ህዝብ ስራ የፈታ ህዝብ የሚያወራው አያጣም የሚበላው ነው የሚያጣው በርቺ ረጅም እዲሜ ከጤናጋ
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 4 жыл бұрын
የዝሙት ተዋናይ ባለመሆንዋ ነውጠላትየበዛባት።
@tigistyemekaellij2866
@tigistyemekaellij2866 4 жыл бұрын
Embata tetbikeshi mesi 😍😍😍😍sewedeshikoo
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።📝📝📝
@user-vn2sc3rb3k
@user-vn2sc3rb3k 4 жыл бұрын
መሲየ ውስጤ ናት እመቤቴን ትጠብቅሽ ማሬ ትዳርሽ ይባረክ ውለጂ ክበጂ ውድድድድ😍😍😘😘😘😘😘😘
@user-fs2kk2jo6h
@user-fs2kk2jo6h 3 жыл бұрын
መስየ በጣም ቆንጆ ስለሆሺ ነው የኔማር አይዞሺ። የኔውድ ስለምትበልጫቸው ነው😘😘😘😘😘😘😘
@leyuyeshiadane9360
@leyuyeshiadane9360 4 жыл бұрын
ያሉ ቢሉ ከመሲዬ ከጫፏም አይደርሱም እንደው ተንጨርጭረው ይቀራሉ ምድረ ቅራቅቦ ሁላ የኔ ጀግና እምወድሽ ልክ ነሽ እመቤቴ ማርያም ካንቺጋ ናት ሁሌም በርቺልኝ ንግስቷ💚💛❤️✌️👈
@explorediscover7773
@explorediscover7773 4 жыл бұрын
MESERET MEBERATE IS A GORGEOUS SOUL FROM THE INSIDE OUT.
@tigisttigist3168
@tigisttigist3168 4 жыл бұрын
መስዬ የኔ ቆንጆ የኢትዬጵያ ጀግና እወድሻለው አከብርሻለው በእድሜሽ መስራት ያለብሽን ብቻ ሳይሆን ከእድሜሽ በላይ ነው የሰራሽው ለአገርሽ ብዙ ነገሮች አበርክትሻል እኔ እድሜን ሳስበው ምን ሰራው እያልኩ ነው ድንግል ማርያም ቀሪ ዘመንሽን በምልጃዋ አትለየሽ አክባሪሽ ነኝ የኢትዩጵያና የኦርቶዶክስ ጀግና በርቺ
@semiraaan
@semiraaan 4 жыл бұрын
"በሚያገባን" ገብተን ከምናልቅ ይልቅ "በማያገባን" ገብተን የምናልቅ የበዛነው እንዲህ በሰው የግል ህይወት በማያገባን ጥልቅ እያልን ነው:: የሰው ልጅ የእድሜ ከምንቆጥር እኛ አላህ በሰጠን እድሜ ምን ሰራንበት ብለን ነፍሳችንን ብንጠይቅ ምንኛ ባተረፍን ነበር:: እያንዳንዳችን ሐጢያታችን የሚሸት ቢሆን ኖሮ ምንኛ እንደምንከረፋ ብናስብ የሰው የግል ህይወት ከማነፍነፍ ይልቅ በራሳችን ህይወት በተጠመድን ነበር:: መልካም ስብእና ከመልክ ጋር አድሎሻል በርቺ ለሁሉላችንም አላህ ልቦና ይስጠን::
@milireda2877
@milireda2877 4 жыл бұрын
አይዞን መስዬ!!!
@mahratmahrat859
@mahratmahrat859 4 жыл бұрын
መስዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ
@bushirazara871
@bushirazara871 4 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የድግል ልጅ ሠላም ጤና ይስጥሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tesfayedemse1861
@tesfayedemse1861 3 жыл бұрын
ቆንጆ እድሜ የለውም እባክህ እልኸኛ ነች ተጠንቀቁ። ፍራንክምኮ አላት
@user-ns8jm1mr8p
@user-ns8jm1mr8p 4 жыл бұрын
መሲየ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ
@user-ns9hv9jt3g
@user-ns9hv9jt3g 4 жыл бұрын
የምቶጅው የኢትዮጲያ አርቲስት ማነው ብትሉኝ መሲን ወዳታለው ❤ ለምቀኛ እና ለሚቀናብሽ ጆሮ አትስጪ የኔ ቆንጆ
@meseretmenegesha3267
@meseretmenegesha3267 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ መስዬ ምን ይወጣልሻል አሁንም ወደፊትም እመቤቴ ትጠብቅሽ😘♥️😍
@muddhutlady5760
@muddhutlady5760 4 жыл бұрын
Amhara beauty. She is still as lovely as when I was a kid. She never ages.
@amisweet5064
@amisweet5064 4 жыл бұрын
የኔ መልካም ለማንም ቦታ አትስጪ እመቤቴ አሁንም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅሽ
@sikosilo6387
@sikosilo6387 4 жыл бұрын
መሲየ አይዞን ደግሞ መበፈሳዊነትሽን ቀጥይበት
@marie6455
@marie6455 4 жыл бұрын
መሲየ እጅግ በጣም እንወድሻላንንን።
@marrygemesekel8104
@marrygemesekel8104 4 жыл бұрын
ቆንጆ ነሽ ቅናት ቅናተ አበሻ ቅናተኛ ነው አንቺነ ብቻ አይደለም በያካባቢው እንደዚህ አይነት ምቀኝነት አለ !0
@imandhd7835
@imandhd7835 4 жыл бұрын
አሜተኛም ይማ ይሂድ በጅማቱ ሣይታማ አያድግም ሠዉ በልጅነቱ ይባላል እኔኮ እሚገርመኝ የኢቶጲያ ህዝብ አደለም ከሠዉ ቀርቶ ከቁንጫ መላላጫ ካላወጣሁ የሚለዉ አባዜነዉ ቆይ የመሢ ሂወት ማንነት እና እድሜ እሠዉላይ ካልደረሠ እንደፈለገ ቢሆን ምን አገባቸዉ አምሣ ሸፋፋሁል መሢየ አቦ ሁሌም ይመርብሺ የኔማር
@nikodimosmekonnenmekonnen2618
@nikodimosmekonnenmekonnen2618 4 жыл бұрын
My number 2 and my number 1 is Mulalem Tadese live long dear I wish you all the best
@user-bl1br1zf3k
@user-bl1br1zf3k 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሰዉ የማይቀናበት ነገር የለም
@wifjsaicjx9191
@wifjsaicjx9191 4 жыл бұрын
መሲዬ በርቺልኝ የኔ ቆንጆ ውቢት
@zeinuko
@zeinuko 4 жыл бұрын
She is right. I like Messy and she always looks good and she stays young forever.
@user-gt6kq5mb5e
@user-gt6kq5mb5e 4 ай бұрын
መስዬ እንኳን ተወለድሽ
@Annamelese
@Annamelese 4 жыл бұрын
She is beautiful inside and out!
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 4 жыл бұрын
መሲ የኔ ውብ ቆንጆ እንወድሻለን መቼም ባንች የሚቀና ጤነኛ አይደለም ❤👈ውድድ መሲ ማር
@mulujesus9592
@mulujesus9592 4 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ዉድድድ ነዉ የማረግሽ
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 жыл бұрын
መሲ ቆጆ እሩሩህና አስተዋይ ለተቸገሩት ደራሽ ምርጥ ልጅ ናት አሁንም ቅናት ነው ሚያንጨረጭራቸው እንወድሻለን መሲ
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 4 жыл бұрын
mesiyen eniwedatalen
@tsehaymekonen7949
@tsehaymekonen7949 4 жыл бұрын
መሲዬ አንቺ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ እኮ እወድሻለሁ
@wudedemssa7838
@wudedemssa7838 4 жыл бұрын
መሲየ ወድሻለሁ እመቤቴ ካንቺ ትሁን😍
@eaglemereja6396
@eaglemereja6396 4 жыл бұрын
ምን እናውራ
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 29 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 129 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 29 МЛН