Ethiopia - ሰበር ህወሃት የደበቀው እልቂት የወልቃይቱ ድምሰሳ | ‹‹እየተዋጋን እንደራደራለን›› ጌታቸው | ኦነግ ሸኔ ተኩስ እናቁም አለ እና ሌሎችም

  Рет қаралды 145,462

Feta Daily News

Feta Daily News

Жыл бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 228
@eyobwolelaw4462
@eyobwolelaw4462 Жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ አይዞሽ ነፃ የመውጫሽ ቀን እየቀረበ ነው።
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia Жыл бұрын
ድርድር የሚባለው ቀልድ ነው ጦርነቱ አይቀሬ ነው አማራ እና አፋር ነቅተህ ጠብቅ🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱
@aamm8248
@aamm8248 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትለምልም ያረብ
@yaredyared3305
@yaredyared3305 Жыл бұрын
ሞት ካንሰር ለሆነብን ለወያኔ
@rosetubehabshawit5305
@rosetubehabshawit5305 Жыл бұрын
ህወሃት ጉራ ብቻ😏ወልቃይት ለይ መቀበራቹ ነው ዘንድሮ እናተን እንደ ከብት የሚከተል ሰው ነው የሚያሳዝነው😂😂
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አላህ ጦርነት በቃ በለን ያረብ🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹🙏👍🇪🇹
@rabia467
@rabia467 Жыл бұрын
አሚን
@user-mj2gv7of7n
@user-mj2gv7of7n Жыл бұрын
አሚን። ደምሪኝ የማማ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አድናት 😭😭🙏🏿 ባለስልጣናቱ አብደዋል
@musicandcomediescollection7304
@musicandcomediescollection7304 Жыл бұрын
ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት
@nejatliben6293
@nejatliben6293 Жыл бұрын
ወልቃይት የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ነዉ ጁንቴ ቆምጠህ ትቀራለህ
@kemekem1366
@kemekem1366 Жыл бұрын
ጁንታው ሰሞኑን ፉን ፉን ያለው የእርዳታ ስንዴ ስላገኘ ነው ፈላበት ጥጋብ አይችልም የእርዳታ ስንዴ ሲያገኝ ሽሮና በርበሬ ለመስረቅ ወደ አማራ ክልል ይመጣል ዘቅዝቀን እንሰቅለውና በርበሬ እናጥነዋለን።
@gkgkgfnfgxgdgjdhhdhd9647
@gkgkgfnfgxgdgjdhhdhd9647 Жыл бұрын
ጦርነትን አላህ በቃ ይበለን ያለፈው አመት የወደመው ንብረት ሳይተካ ሌላ ውድመት ይብቃ ያጣናቸው ብዙ ህዝብም አለ በቃ በቃ
@sofutube9605
@sofutube9605 Жыл бұрын
Amin yareb
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
አዎ ማርያምን ይብቃ በተለይ እኛ ራያ ዋጃ ጥሙጋ ራያአላማጣ ደበር ስለሆን ተሰቃየን
@mehrekashemliszenebe7756
@mehrekashemliszenebe7756 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ምንግዜም ታሽንፋለች ወደፊት!!!!
@sarasarasara6948
@sarasarasara6948 Жыл бұрын
እረ በሳቅ ኦነግሼኔ ዴሞ የትኛውንኮሪዴርነውየሚከፍተው
@user-on2xv6sn2p
@user-on2xv6sn2p Жыл бұрын
ተባረክልን ወድማችን ለሀገረክ የለህ ፍቅርልዩ ነዉኢቶጳያ ለዘላላም ትኑር ጥላቶቾ ይወድሙ
@geremewmaik304
@geremewmaik304 Жыл бұрын
የትግራይ:ወጣት:አይንህን:ክፈት:ይሄን:መርዝ:ከውስጣችሁ:አውጡ:ሕወአትን
@Magmatic23246
@Magmatic23246 Жыл бұрын
ብዳታም, እናንተ አይናቹ ክፈቱ መርዝ ከውስጣቹ ኣውጡ ብልፅግናን
@Fafe-vr7nx
@Fafe-vr7nx Жыл бұрын
አይዞችሑ ወድ ኢትዩቢያን እድሑም አማራዎች
@marifazw7969
@marifazw7969 Жыл бұрын
ምናለ እሄን ጌታቸው ረዳን አጀቱን የሚዘረግፍልን እንጣ። በቃ ሠላም አይሆንለትም
@zewedemack7597
@zewedemack7597 Жыл бұрын
ፈታ ዴይሊ እውነትም ታማኝ ድምፅ
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የምንሰማው ሁሉ በዘመናችን ሰምተን የማናውቀው ነው መፍትሄ አንተ ነህ አስበን
@birtabil7468
@birtabil7468 Жыл бұрын
9
@AhmadAhmad-xz7st
@AhmadAhmad-xz7st Жыл бұрын
💚🧡❤️
@bezabihalemu1454
@bezabihalemu1454 Жыл бұрын
0ap Aqaa!aaq!a
@fentayesisay952
@fentayesisay952 5 күн бұрын
የአንድነት ማሳያ ልንማርበት የሚገባ ልምድ ልንወስድበት የምንችልባቸውን መንገዶች ማሳያዎችን ብንፈትሽ
@user-gp5km5bh6r
@user-gp5km5bh6r Жыл бұрын
እሰይደግሆነ የበለጥይክሰር መከላከያቺንይበርታልን
@malex9146
@malex9146 Жыл бұрын
Ethiopia 🇪🇹🇪🇹❤️💛💚💪💪💪
@soyegerado6831
@soyegerado6831 Жыл бұрын
እየተዋጋን እንደራደራለን??ጥሩ፣ካዋጣህ!!!
@tadelakasatadelakasa6355
@tadelakasatadelakasa6355 Жыл бұрын
Welkti amhara new
@ababu3972
@ababu3972 Жыл бұрын
የአየር መንገድ ሰምን ማጥፉት ላገሪቱ መጥፎ ነው፡፡ ቢሆንኳን ማውራት ላገሪቱ ኢ/ት አየር መንገድ ተጠቃሚ . . . . ጥሩ አይደለም:: STOP this news
@Mimi-ex4si
@Mimi-ex4si Жыл бұрын
No no በፍጹም ሁለቱም አይተኙም የሆነ ነገር አለ
@fafitube1904
@fafitube1904 Жыл бұрын
ድሮ ሳናዉቅ አጥቅተኸናል ዘድሮ ነቅተናል ጁታ አላህ ከምድር ያጥፋችሁ
@kemekem1366
@kemekem1366 Жыл бұрын
ይሄ ሆን ተብሎ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ስም ለማጥፋት የተሰራ የውሸት ዜና ነው አይሳካላቸውም
@jomomamo9464
@jomomamo9464 Жыл бұрын
.ትግሪን ፡ያመነ.......፣?።
@LaganaEritrea
@LaganaEritrea Жыл бұрын
ወይ ገታችው።gem Over በሎው።ከ ጁንታ ኣሚሪካ አሮፓ ሰላም የለም።🇪🇷🇪🇹🙏👍
@alemzewd8196
@alemzewd8196 Жыл бұрын
ምንአለ ወጣቶችን ባያስጨርስ ኧረባካቸሁ ለዘር ይትረፉ የትግራይ ልጆች ለፍተው ተምረው የገበሬ የደሀ ልጆች አይለቁ ጧሪ አታሳጧቸው
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 Жыл бұрын
አልል እልል ሞት ለሴረኞዉ ዉያኔ
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 Жыл бұрын
getachew reda is banda amhara. the tigray people should know that this banda amhara can not be good for tegeres when he betrayed his own amharas banda getachew reda knows he can not get power with in the amhara's people that is why banda getachew reda changed his identity
@alminakebede1495
@alminakebede1495 Жыл бұрын
እኔ የምለው እነሱ ድርድር ካልፈለጉ መንግስት ለምንድነው የሚለማመጣቸዉ ምከረው ምከረዉ እምቢ ካለ መከራ ይምከረዉ ይባላል ስለዚህ ከጁንታ ምን የሚቀርብን ነገር አለ የትግራይ ህዝብ አቅፎ ይዟቸዋል ጥቅማቸዉን የሚያውቁት ህዝቦቹ ናቸው።
@dagnachewworkalemahu7010
@dagnachewworkalemahu7010 Жыл бұрын
ወንድሜ መንጌ ወሎን ብቻ አልነበረም ወለጋ ያሰፈረው በ1977. የትግራ ስደተኛ ከ60% በላይ ነበር! ወያኔ ስትገባ በደንብ ነው ያደጃቸውና አማርኛ ኦሮምኛና ትግርኛ የሚያወሩ ወያኔ ያደረጃቸው ወያኔዎች ናቸው ሸኔዎች! ሸኔ ሲፋቅ ወያኔ ነው! ኦሮምኛ ይደጉበት ስለሆነ በደንብ ያወራሉ:: ከቤተሰቦቻቸውም ትግርኛን በደንብ ያወራሉና ወያኔና ሸኔ አንድ ናቸው! የኦሮሞን ወጣት(ቄሮን) ግን በስብከት አሳብደውታልና ከነሱ የባሰ ጽንፈኛ አድርገው ነው የሰበኩት ግራ የገባው ብዙ ወጣቶች ሞልተዋል!
@yealemlewite6319
@yealemlewite6319 Жыл бұрын
አንድ አለን የምንለውን የምንኮራበትን አየር መንገድ ስም ለማጥፋት ሆነ ተብሎ የተደረገ ሴራ ነው እንዴት ሁለቱም።
@ethiowellotube107
@ethiowellotube107 Жыл бұрын
ምቀኛችን በዝቶብናል
@user-ly7nj4xm7u
@user-ly7nj4xm7u Жыл бұрын
የአላህ አገራችንን ሠላም አድርግልን 😓😓😓😓😓😓😓😓😥😥😥😥😥
@rukiyayesuf7563
@rukiyayesuf7563 Жыл бұрын
ኦሮሚያ የሰዉ ደም እደወሃ ፈሶበታል ጉዳቸዉን ፈጣሪ ያሳየን
@sofaassfa4822
@sofaassfa4822 Жыл бұрын
እረ ሹፌሮች ንቁ ሆ እደት አየር እያረረ ይተኛል ያአላህ
@musicandcomediescollection7304
@musicandcomediescollection7304 Жыл бұрын
ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት
@andebrhanhaile7418
@andebrhanhaile7418 Жыл бұрын
Shifta ijun mestet new yalebet inji drdr aygebawm
@user-gp5km5bh6r
@user-gp5km5bh6r Жыл бұрын
ጁንታ እና ጪራቁ ኦነግሸኒ እያሉ መቺም ሰላምየለም ድርድሩም ለነሱ የበለጥ ለመደራጀት እንዳመቻቸዉነዉ እንጂ ምንም አይነትለዉጥአያመጣም ለኢትዮጲያ ሰላም ሲባል እኒህ ከምድርማጥፍነዉ
@zizumedia2825
@zizumedia2825 Жыл бұрын
አሏህ የስራቸውን ይስጣቸው ምነው ጠራርጎ ቂሊጦ ሚወረውራቸው ጠፋ ኡፍፍፍፍ ሚነሁም
@stopplaying6875
@stopplaying6875 Жыл бұрын
Ante shermuta zer neh mitatefaw😂😂😂 ante kizenam ye komata zer gena Tigray dem yimelisal
@user-et3vt4qv8f
@user-et3vt4qv8f Жыл бұрын
የኦነግ መሪ ግን ማን እንደሆነ ታውቂያለሽ ?
@user-gp5km5bh6r
@user-gp5km5bh6r Жыл бұрын
@@user-et3vt4qv8f ማን ነዉ
@zizumedia2825
@zizumedia2825 Жыл бұрын
@@stopplaying6875 አታስቡ እንደዛ ምታስቡ ከሆነ ለቃቅመው የቀሩትን ያምጡና እልቂታቸው ተከናንበው ይኖራሉ እነጌታቸው በረንዳ
@jamesali7767
@jamesali7767 Жыл бұрын
በ እርዳታ ሰም ለ ሸኔ እና ለህወሓት ማሳረያ ለማቀበል አድሱ ታክቲክ እኛም አውቀናል
@tsegayedegu6988
@tsegayedegu6988 Жыл бұрын
ለምን የኢትዮጽያ አየርመንገድ ግብፅ በረራቸውን አያቆሙም።ለፖለቶቹ የሆነ ነገር ቢሰጧቸው እንጂ አለነገር እንቅልፍ ሊወስዳቸው አይችልም። እንዴት አንዱ ፖይለት እንኳን ንቁ አልነበረም? በትኩረት ጥልቅ ምርመራ ያስፈልገዋል።
@useruserr6099
@useruserr6099 Жыл бұрын
የአየሩ ነገር ክክክ መንጋ እንቅልፋም እንኳን ሰዉ አልተጎዳ
@hayatubedrusurur8191
@hayatubedrusurur8191 Жыл бұрын
እባኮትን ከአየር መንገዱ መልስ ሳይሰሙ አይሙ ክብሮትን ይቀንሳል
@girmademisse8757
@girmademisse8757 Жыл бұрын
Thank u for ur excellent and elaborate report and information !!!!
@taibaseid8763
@taibaseid8763 Жыл бұрын
Yalaahi anet brahimthi slaemi awurdleni🤲🤲
@user-yf8dc3dn8x
@user-yf8dc3dn8x Жыл бұрын
ገናአ ታልቃላችህሁ ተንኮለኞች ናአችሁ 🐁😷😤👹 ኢትዮጵያ ሓገሬ አይዞሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪
@btrueeth
@btrueeth Жыл бұрын
ህወሓት ጦርነት ሊከፍት ነው፣ ፣ ህወሓት ጦርነት ሊከፍት ነው፣ ፣ ህወሓት ጦርነት ሊከፍት ነው፣ አሁንስ ሰለቸኝ ። ይክፈትና ይዋጣልን። እረ ኦነግ ሸኔ አደገች ማለት ነው? የመንግስትን ምቱን መቋቋም አልቻለም ማለት ነው። አደገኛ ነገር ነው። ለማጠናከር ነው?
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Жыл бұрын
ውነት ነው
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 Жыл бұрын
የእንቅልፍ መድሀኒት ተሰጧቸው ሊሆን ይችላል አጭር በረራ ነው እንቅልፍ ሊወስዳቸው አይችልም ደግሞም ሁለቱም
@meseretd3805
@meseretd3805 Жыл бұрын
ትክክል
@demekeatnafu6888
@demekeatnafu6888 Жыл бұрын
የአየር መንገዱን ጥሩ ስም ለማጉደፍ የተሰራ ሴራ ይመስላል። እንዴት ሁለቱም ፓይለቶች አንድ ላይ እንቅልፍ ሊወስዳቸው ቻለ?
@henokalem8727
@henokalem8727 Жыл бұрын
#ኦነግ ሼኔ እና #ኦሮሚያ ልዩ ሐይል ምንና ምንናቸው?🤔
@teshagerteshome2063
@teshagerteshome2063 Жыл бұрын
ያንቴ ምዲያ ፀሬ ትግራይና ፀሬ ህውሃት ነዉ።
@azebabebe3702
@azebabebe3702 Жыл бұрын
አሁንስ ሰለቸን ጤርነት ጤርነት እፍፍፍፍፍፍፍ
@user-wp2gl6hg2j
@user-wp2gl6hg2j Жыл бұрын
ሠላምናችሁ
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Жыл бұрын
አላህ ሰላሙን ያምጣልንን ያረብ🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖
@mohammedshewa2562
@mohammedshewa2562 Жыл бұрын
ምን አባቱ አቅም ኖሮትነው ሸኔ በይፋ ድርድር የሚለው የገደላቸውን ሤቶችና እፃናት በምን ሊተካቸው አስቦነው የልብልብ አገኜ ማለትነው
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
@user-gp5km5bh6r
@user-gp5km5bh6r Жыл бұрын
1
@hulumtadergizedichaneamilk2612
@hulumtadergizedichaneamilk2612 Жыл бұрын
geta egizhberi hoy agerachin hadar atitewati
@user-tt3ir4mf6p
@user-tt3ir4mf6p Жыл бұрын
ሞትና እቅልፍ አድነው😭
@ma9546
@ma9546 Жыл бұрын
thanks for sharing information feta
@andebrhanhaile7418
@andebrhanhaile7418 Жыл бұрын
Hwahat shifta new inji hager aydelem. Iju mestet alebet inji yeselam drdr aygebawm
@hawamohammad7007
@hawamohammad7007 Жыл бұрын
እግዲህ፡ከፈለጉ፡ጁንታንጨርሦ፡መቀሌን፡ሠውአልባ፡ሊያደርጉትነው
@user-pn7nj8vm7b
@user-pn7nj8vm7b Жыл бұрын
እንደጀመሩት ያስጨርሱት የትግራይን ህዝብ ን ጌቾ ታደሠ ወረደ ፃድቃን ፀዲ እራሳችሁ አልቃችሁ የትግራይ ህዝብ ባረፈ
@dadimostous2564
@dadimostous2564 Жыл бұрын
tplf ተዶቀሰ ሲትለን እንዴት ደ...ስ እንዳለኝ
@yregalemtumoroshop5522
@yregalemtumoroshop5522 Жыл бұрын
Wating you
@lijhaile5540
@lijhaile5540 Жыл бұрын
ህወሃት ድሮም ጉራ ብቻ😁
@muzammilmuzammil9379
@muzammilmuzammil9379 Жыл бұрын
መአራቢቂኪ
@user-gp5km5bh6r
@user-gp5km5bh6r Жыл бұрын
ፈታደሊ በግላጭ እስቲ ልንገርህዛሪ በየመሀሉ እምታስጮሆንነገር አቁም ጩሆቱእረበሸን ኮሚንት ትላለህ ስንነግርህ ደንቆሮአትሁን
@soyegerado6831
@soyegerado6831 Жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ!!ወደፊትስ ምን ይሰማብሽ ይሆን??
@sandukaletamo3384
@sandukaletamo3384 Жыл бұрын
The western media are quick to pick news in which they have vested interest!
@sandukaletamo3384
@sandukaletamo3384 Жыл бұрын
አይ ጌቾ ተኙ እኛ እንምታችሁ ቆንጆ ስትራተጂ ነው
@muzmesfin889
@muzmesfin889 Жыл бұрын
eshi. jeneral man tegedele?
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 Жыл бұрын
ፓይለቶቹ መፈተሽ አለባቸው
@melesematewos9373
@melesematewos9373 Жыл бұрын
hi
@surajtiub5213
@surajtiub5213 Жыл бұрын
Tplf መቀበሪየው ደርሶወል፣
@blackink9
@blackink9 Жыл бұрын
ሸኔ ተመትቶ ኮሪደሩ ሲከፈት ነው ለዕርዳታ ኮሪደር እከፍታለሁ የሚለው?
@helenadonaitube1032
@helenadonaitube1032 Жыл бұрын
Weter amhara yehan kolkwalm agama endatetagesew ❤❤❤❤🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💪🏿💪🏿
@user-vd7qp7ko7j
@user-vd7qp7ko7j Жыл бұрын
Wshetamu geatachew huleam yemiyaweraw wshetnew kedada lebaw getachew
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 Жыл бұрын
ኢዜማ ብልፀግና ቢባል ይሻለዋል ብርሀኑነጋከ1960ወቹ ጀምሮ የኢትዮጵያን ፓለቲካ አሰከ አሁን ያመሰቃቀለ ነውረኛ ሆድ አደር መሆኑን ሁሉም ኢትዮጵያውያን አውቀውታል
@temesgenassefa6216
@temesgenassefa6216 Жыл бұрын
not Kenya to Addis Ababa it's from Khartoum to Addis Ababa
@yezebelew6345
@yezebelew6345 Жыл бұрын
M
@semenamantube5206
@semenamantube5206 Жыл бұрын
yezwetr ademachi ney bertu ewntan becha lhizeb tedrashi adergu belela chana endateseru
@helenbaltina2196
@helenbaltina2196 Жыл бұрын
የጠላት ዜና ነው አየር መንገዱን ስም ለማጥፍት ነው
@musicandcomediescollection7304
@musicandcomediescollection7304 Жыл бұрын
ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት
@nn-lw7hv
@nn-lw7hv Жыл бұрын
Le hiwat tegebiwu Milash Nu tachedu
@tiyatwo1250
@tiyatwo1250 Жыл бұрын
Comments
@mintwabassefa2906
@mintwabassefa2906 Жыл бұрын
በሁለቱም ወገን ያላችሁ ለጥቂት ሰዎች ሥልጣን መያዝ ብላችሁ አትለቁ! አብይና ደፂ ጠ/ሚ ባይሆኑ ምንም አይመጣም ቢሞቱም ተገላገልን! ኡፍፍፍፍ!ጌታቸው ረዳ ከአባ ቤት እማ ቤት እያረጠረጥክ ሰው አታባላ ! ዘንዶ!
@70ethiopia81
@70ethiopia81 Жыл бұрын
Ante irasik ye gonder federation neger nek... Mizanawi hun
@genetmenghis2799
@genetmenghis2799 Жыл бұрын
ናይ ባዒዳዋይን ከዳም ነዉ ስዊ ምንም ሊይደርግ አይችልም ኤሪትራና ንቅዲሚት
@muhamedkemal5770
@muhamedkemal5770 Жыл бұрын
ሸኔ መሳሪያ ሊያስገባ ነው በቻሉት አቅም ሀይል ጨምረው ያስወግዱት
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok Жыл бұрын
አይ ጁንታ በከንቱ ሙቱ ዝብላችሁ 😂😂😂😂😂😂
@hamudseid4461
@hamudseid4461 Жыл бұрын
ይልቅ ድር ድር እያላችሁ ህዝቡን አታደናቁሩት አማራና አፋር እራሱን ነቅቶ ይጠብቅ
@encouephrem5799
@encouephrem5799 Жыл бұрын
Ethiopian armed forces should have eliminated these terrorists from the beginning. Why negotiate with terrorists??? There is no country called Tigray period! TPLF are internal terrorists causing havoc and should be dealt with ASAP. Power to my Ethiopian brothers and sisters 💪🏽ETHIOPIA is RISING thank God 🙏 UNITY and PEACE is all that we need. United we stand divided we fall. Wake up my brothers and sisters and fight for our beloved country ETHIOPIA 🇪🇹 🙏🙏🙏
@asratgutema3066
@asratgutema3066 Жыл бұрын
Yegna neger andade denberber (federation)
@muzmesfin889
@muzmesfin889 Жыл бұрын
yehone neger ema ale were beztewal
@jeanchestoux8539
@jeanchestoux8539 Жыл бұрын
Derose byhone deredere belo negere ke achebarywoche gare landena lemecherecha geze enesune matefate newe hezebe selamune yagegnale ethiopiame be andenetowa teketelaleche mote leweyane le chene lachebarywoche yehune
@yypp7393
@yypp7393 Жыл бұрын
መግስት በዚህ ጥንቃቄ ያድርግ
@user-et3vt4qv8f
@user-et3vt4qv8f Жыл бұрын
ምን መንግሥት አለ ትንሹ መለስ ዜናዊ አይ አቢይ ኢትዮጵያ ከመለስ የባሰ ቆራርጧት አረፈ
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 Жыл бұрын
@@user-et3vt4qv8f ጉዳይ ጥሪ ሲኦል !! ዘለኣለማዊ ክብርን መጎስን ብምኽንያት ኹናት "ባሕላዊ ጸወታ“ ናይ ዘርኢ ድያብሎሳት ሕዝቢ ትግራይ ብEXPRESS ጥሪ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ almost 982,000 Rest in HELL ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም "ሓዱሽ ANIMALS" ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic TDF ጀጋኑ ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ፥ ብዓረባዕተ እግሪ ዝኸይዱ ትግራዋይ ንሰማእታትና: ኣሜን! ኣሜን!!!!
@yaredyared3305
@yaredyared3305 Жыл бұрын
አረ ውሸት ነው እንዴት ነው ሁለቱም ሊተኙ የሚችሉት ሆን ተብሎ ስም ለማጥፋት ይመስላል እውነት ከሆነም መዳኒት ተሰቷቸዋል ማለት ነው
@btrueeth
@btrueeth Жыл бұрын
ያልጠረጠረ ተመነጠረ ነው እውነት ነው።
@wolissotribune4000
@wolissotribune4000 Жыл бұрын
ፈታ…ስለ ኢዜማ ዜና ስትሰራ የአንዷለምን ፎቶ ደጋግመህ ማሳየት የዛገ ጭንቅላት እንዳለህ ነው የሚያሳየው። እንደ “ጋዜጠኛ” እራስህን አፕዴት (update) አድርግ። የምታሽቃብጥለት አንዷለም አሁን ተራ የኢዜማ አባል ነው። ቀሽም!
@user-ov2kz1kn1i
@user-ov2kz1kn1i Жыл бұрын
ያአላህ ያረብ አገራችንን ሰላም ያርጋት ያረብ 🇪🇹😭💔🇪🇹
@tube6928
@tube6928 Жыл бұрын
ጀመራችሁ እግዲህ ተደመሰሰ በነነ ተነነ ማለት ጀመራችሁ
@musicandcomediescollection7304
@musicandcomediescollection7304 Жыл бұрын
ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,9 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 31 МЛН
Ethiopia - ጫካ ጫካውን!
10:47
Feta Daily
Рет қаралды 250 М.
EMS Eletawi የፋኖ ችግርና መፍትሄዎቹ Thu 18 Jul 2024
1:22:52
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 61 М.
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН