#fhdgygy

  Рет қаралды 1,430

ቃልኪዳን ቃልኪዳን  tube. We

ቃልኪዳን ቃልኪዳን tube. We

Жыл бұрын

PiN ፒን አሞላል የባክ አካዉት አሞላል በቀላሉ BANK ‪@ermihayemifamily4920‬ _‪@KanaTelevision‬ _‪@khalidApp1‬ _‪@kebedeyoutube8470‬ _‪@Fnaentertainment1‬ _‪@Nex-Level-S.‬ _‪@lidiyatube‬ _‪@LIVArabia‬ _‪@felegegenetmedia‬ _‪@user-fp8xs6pk6e‬ _‪@zizibeauty369n‬

Пікірлер: 477
@betitube7252
@betitube7252 10 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛእንኳን ደና መጣሽ ዋውው የኛ ምርጥ መምህር ካንች ብዙ ነገር እጠብቃለን ምንም ሳሰስች ለምታስተምሪን ገንቢ ትምርት እናመሠግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በርች በያለንበት እግዚያብሄር ይጠብቀን ለሀገራችን ሠላም ፍቅር አንድነት ያድለን በፀሎት እንበርታ❤🎉🎉❤🎉🎉❤
@seadifamily
@seadifamily 10 ай бұрын
selam selam እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ወዴ ሀሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለንፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያድረግልን እኛንም አንዳችን ለአንዳችን የምንተዛዘን ያድረግን ዘረኝነትንና ችግርን ያጥፍልን ከጥላት ከሸረኛ የፀዳች ያድረግልን ፍቅር ሰላሙን ያብዛልን እርስ በርሳችን የምንዋደድ ያድረገን ያረብ
@ushertube21
@ushertube21 7 ай бұрын
ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በርችልንፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለነበረን መልካም ቆይታ ከልብ እናመሰግናለንያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በርችልንፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለነበረን መልካም ቆይታ ከልብ እናመሰግናለንያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በርችልንፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለነበረን መልካም ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt 9 ай бұрын
ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን የተወደዳችሁ የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት የምትኖሩ በሙሉ በያላችሁበት የአላህ እዝነት ጥበቃ አይለያችሁ እህታችን እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በርቺ አሪፍ ቆይታ ነበረን በቀጣይ በአድስ ነገር እንጠብቃለን በጣም ቆንጆ ትምርህት ነው እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@obsashakiib188
@obsashakiib188 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህታችን እንከን በሰለም ማጣሽ የወቁትን መሰወቅ መልካምነት ነው፡፡ ጠቃሚ ትምህርት ነዉ፡፡እህታችን ሰላም ለሀገረችን እና ለህዝበች ሠለም ያምጣልን ለነበረን ቆይታ በጠም ደስ ይሚል ቆይታ ነበር እነመሰግነለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን ፡፡🎉🎉🎉🎉
@hiwotetube_
@hiwotetube_ 9 ай бұрын
በጣም ሀሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው በተለይ ይሄ ፒን አሞላል ፓስፖርት ማስገባት በጣም አድካሚ ነገሮች ናቼው በተለይ ለኔ ቢጤ ግርርር ለሚለው ጡሩ ነገር ነው የሰራሽልን እናመሰግናለን በተረፈ ሀሪፍ ስራ ነው ቀጥይበት🎉🎉🎉
@Mekides_vlog
@Mekides_vlog 9 ай бұрын
ዋው አስተማሪ እና ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ሌሎችም የምታውቂያቸውን ለሌሎች ሼር አድርጊ ❤
@OmuMrad245
@OmuMrad245 11 ай бұрын
ሠላም ሠላም እንኳን ሠላም መጣሽ ሠላም ለህዝባችን ሠላም ለሀገራችን ያረብ በቃ በለን አሪፍ ትምህርት ነው እናመሠግናለን በርችልን ቀጥይበት🎉🎉🎉🎉👍👈
@atsedetube123
@atsedetube123 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ መረጃ ነው ይዘሽልን የመጣሽው በርች እናመሰግናለን በሌላም እንጠብቃለን
@alialemi3587
@alialemi3587 10 ай бұрын
አሪፍ የሚጠቅም ቪዲዮ ነው ያዎቀውን ማሳዎቂ መልካምነት ነው የኔ መልካም እህት እናመሰግናለን ቀጥይበት ካንች ብዙ አዳዲስ እንጠብቃለን
@ZEDYOUTUBE-bi9ds
@ZEDYOUTUBE-bi9ds 6 ай бұрын
ዋውውውው በጣም አሪፍ አሰራረሰ ነው ያጋራሽን ያወቁትን ሜሳወቅመልካምነት ነው ለምታረጋጊሌን መልካምና ጠቃማ ነገርች በሙሉ እናመሰጌናለን በቀጣይ በሌላ ،ቨደወ ኤጠብቅሻለን
@abumasudetube291
@abumasudetube291 Жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ የፒን አሞለል ነው ቀጥይበት ሰለም ሰለም ውድ የሀገሬ ልጆች በየለቹህበት ሰለመቹህ ይብዘ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ሀገረችን ሰለም አላህ የድርግልን ዘረኝነት ከምድረ ገፅ አላህ የትፈልን አንድነት የምጠልን በጠም ቆንጆ አስተመሪ ቭድዮ እዘሽልን ስለመጠሽ ከልብ እነመሰግነለን ወደፊት ብዙ እንጠብቀለን ኢንሻአላህ ጉዞ ወደፊት
@rahmettube
@rahmettube 6 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ አህለን ወሳህለን ውዴ ማሻአላህ በጣም አስፈላጊ እና ለኛ ጠቃሚ ቪዶ ይዘሽ ስለመጣሽ ከልብ እናመሰግናለን ሀገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን እኛም ለሀገራችን ያብቃን አሪፍ ቆይታ ነበረ ከልብ እናመሰግናለን
@jemutu1
@jemutu1 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህት እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ አፓልኬሽን ነው ለምትሰጭን ትምህርት እናመሰግናለን በርቺ ውዴ ኢትዮጵያ አገራችን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን ሰላም ለህዝባችን ይሁን
@senisidetnyawa
@senisidetnyawa 6 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ አህለን ወሳህለን ማሻአላህ በጣም ምርጥ እና ለእኛ ጠቃሚ ቪዶ ነው ያቀረብሽልን ከልብ እናመሰግናለን ሀገራችን አላህ ሠላም ያድርግልን አሪፍ ቆይታ ነበረ ከልብ እናመሰግናለን
@smer354
@smer354 6 ай бұрын
ሰላም በ ጣም ምርጥ የሆነ አፓልክሽን ነዉ ይወቁትን ለሰዎች ማሳወቅ በጣም ትልቅነት ነዉ ስላሳወቅሽን ከልብ ከልብ እናመሰግናለን በርች
@zuzutube8614
@zuzutube8614 7 ай бұрын
ስለም እንኳን ደህና መጣሽ ወደ እህቴ ሀሪፍ ቆይታነበር ዋው ሀገራችንን ስለም ፍቅርአንድነት ይኑር ወደ የሀገሬልጁች ስላማችሁ ይብዛልኝ ዋው ምርጥ ትምህርትነው ያስተላለፍሽ ይ ያወቁትን ማስወቅመልካምነትነው ቀጥይበት
@qorontosmedia
@qorontosmedia 7 ай бұрын
ሠላም እህታ በጣም ጥሩ ሥራ ነው። ስለሰጠሽን መረጃ እጅግ አመሰግናለሁ። ባለሽበት ቦታ ሁሉ ሠላምሽ ይብዛልሽ በርቺ
@ygm21
@ygm21 9 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ሰጪ የሆኑ ፕሮግራሞች ናቸው በዚሁ ቀጥዪ እናመሰግናለን
@user-iq1pt4we1m
@user-iq1pt4we1m 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበር ጠቃሚ እና እውቀት አዘል ስለነበር እናመሰግናለን ቀጥይበች ሰላምሽ ይብዛልኘሰ ውዴ
@eyobesn
@eyobesn 9 ай бұрын
ዋው በጣም አስፈላጊ እና ጠቃሚ የሆነ ነገር ነው ያሳየሺን እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው 🌹
@birhanwoloyetube1002
@birhanwoloyetube1002 7 ай бұрын
ሰላም ውድ ቤተሰቤች እንኳን ደህና መጣችሁ ዋውውው በጣም አሪፍ ነው ያሳየሽን ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው ብርች እመሰግናለን እህታችን ሰላምና ፍቅር አንደነትን መተሳሰብን ይስጠን አሪፍ ቆይታ ነበር በርች እህታችን🎉🎉🎉🎉🎉
@sofiaendris500k
@sofiaendris500k Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ መረጃ ነው በር ቀጥይበት ማሻአላህ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሪፍ ቆይታ ነበር ቀጥይበት አሚን አሚን ለሁላችንም ቀጥተኛውን መገድ አላህ ይምራን
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 9 ай бұрын
ዋውውው የኔ መልካም በጣም አስፈላጊ ቭዲዮ ነው በርችልን እና አመሰግናለን በቻልሽባት ሁሉ ነገር ስለ ሚተስተምርን ከል እና አመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝብችን ፊጣሪ ያብዘልን
@bitibahrain
@bitibahrain 7 ай бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን እንኳን ደና መጣሽ በጣም አሪፍ ጠቃሚ የሆነ ነገር ነው ያሳየሽን ብዙ ጊዜ የሚነሳባቸው ልጆች ቶሎ ስላማያስቸካክሉ እና እደት ማስተካከል እዳለባቸው ስለማያቁ ነው ይህ ቪድዮ በጣም ንጠቅማቸዋል ባይ ነኝ በጣም እናመሸግናለን ክበሪልን
@sewsewmedia
@sewsewmedia 9 ай бұрын
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ሰላም እህታች አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን እናመስግናለን በሌላ ቪድው የተሻለ ነገር ይዘሽልን እንደምትመጭ አልጠራጠርም
@Ayutube-rm8kk
@Ayutube-rm8kk 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ያምራል የኔ አስተዋይ በጣም አሪፍ መረጃ ነው የነገርሽን እናመሰግናለን በርች
@kalidtube2
@kalidtube2 6 ай бұрын
Bagaa nagayan dhufte jabadhu itti fufii haluma kanan bayyee namati tola dhugaa waan gariidha bayye namati tola itti fufii
@fetitube8207
@fetitube8207 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት አህለን እኳንደህና መጣሽ አሪፍ ትምርት ነው በጣም ወሳኝ ነገር ነው እናመሰግናለን አሪፍ ቆይታ ነበር👍👍👍👍👍
@hadiethio-
@hadiethio- 6 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን እኳን ሰላም መጣሽ ለነበረን ቆይታ ከልብ እናመስግናለን በርቱ ባላቹበት አላህ ይጠብቃቹ ውድ የሃገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ ዋው አሪፍ አሰራር ነው እናመስግናለን በርቺ
@rihanatube515
@rihanatube515 7 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ በጣም ደስ የምል ጥሩ ትምህርት ነው ሁሉም የምፈልገው ትምህርት ነው ማሻ አላህ ብያለው የኔ መልካም ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ስለዝ አንችህ ያወቅሽውን ለኛ ነው ያሳዬሽን በቀጣይ በለላ ብድዮ እንገናኛለን ሰላም ጤና አንድነት ያምጣልን
@seadatube9888
@seadatube9888 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም እሕት እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ለሀገራችንእናመሠግናለን በርቺልኝ ጥሩና አስተማረመ በመድዮኘው እናመሠግናለን በርቺ❤🎉
@MeronSemere
@MeronSemere 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ላደረሰን በጣም አሪፍ መረጃ ነው ያካፈልሽል ብዙ ልጆች ለማያቁ ይረዳል ጎበዝ ነሽ በጣም ይሄንን አስበሽ ይሄ ነው ቪዲዮ በመስራትሽ እጅግ አመሰግንሻለሁ
@-tgtube3273
@-tgtube3273 7 ай бұрын
ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በርችልንፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለነበረን መልካም ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን
@-tgtube3273
@-tgtube3273 6 ай бұрын
ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያስተማርሽን ፈጣሪ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልሽ ለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን በርችልን
@tube-mm6nf
@tube-mm6nf 7 ай бұрын
ሠላም ሠላም ለዝህ ቤት እንኮን ሠላም መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺ ቀጥይበት ዋውው ወሣኝ ትምርት ነው ያካፈልሽን ቃልየ በርቺ ማምየ🎉🎉🎉🎉🎉
@lebenashetube9344
@lebenashetube9344 6 ай бұрын
ሰላም ሰላምሸ ይብዛልኝ እህቴ በጣም ምርጥ አሰተማሪ በጣም ጣቃሚ ነበር ነዉ እናመሰግናሌን ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ዉድና የተከበራቹሁ የሀገሬ ልጅች ሰላማቹሁ ይብዛልኝ❤❤
@fayizamohammed
@fayizamohammed 6 ай бұрын
ሰላምኖላምሺ ይብዛ ሰላምናፍቅረያብዛልን በያለንበት አላህይጠብቀን በርችዉደ ማሻአላህ አሪፍ የምፈልገዉ ትምህርትነዉ ያመጣሺዉ እናመሰግናለን❤❤🎉🎉🎉🎉
@Aisha-to5ug
@Aisha-to5ug 9 ай бұрын
ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ዋው በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ የሆነ ነገር ነው ያሳየሺን እናመሰግናለሁ እህቴ በርችልኝ❤❤❤❤
@umjamalbalagerwa
@umjamalbalagerwa 9 ай бұрын
ሰላም የኔ መልካም በጣም ደስ የሚል መረጃ ነዉ ያሳየሽን በሊላም ስራወችሽ በጉጉት እጠብቃለን በራችልኝ አለህ ሀገራችን ሰለሞን ይመጣል በዱአ እንበራታ
@masihaabashaachannel5329
@masihaabashaachannel5329 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ለ🎉🎉🎉🎉 የተነዋወጹ ምን ትላለህ የመጣን ቆንጆዋን ስራን አንቺ ሰው እንሁን ሌሎቹ መሰረት በጣም ደስ ዬምል ስራ ነበርች መልካም ስራ🎁🎁🎁🎁
@zuzutube4959
@zuzutube4959 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም በጣም አሪፍ ትምርት ነው ዋው ሠላም ለሁላችንም በጣም አሪፍ ነው በርች ሠላም ፍቅር ለሀገራችን አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግ ልን ያርብ❤❤
@weyni2816
@weyni2816 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ እናመስግናለን እህታችን በጣም ምርጥ ነው ጥሩ ነው
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግንአለን ስላሳየሽን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነትነው
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 9 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ጠቃሚ ነገር ነዉ ዉድ ያቀረብሽልን የምር በጣም ነበር ስፈልገዉ የነበረዉ ዉድ ከልብ እናመሰግናለን የኔ ቅን ሰላም ፍቅር ደስታ አድነት መተሳሰብ ለሁላችን ይሁን አሚንንን በርቺ
@zuzubinitiseidi
@zuzubinitiseidi 9 ай бұрын
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ዉዲ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም ፍቅር አዲነት ለናተ ይሁን በርች ሀሪፍ ቆይታ ነበር በጣም ጥሩ ትምርት ነበር ከልብ እናመሰግናል በቀጣይ በሀሪፍ ነገር እጠብቃለን🎉
@saraazanawtube
@saraazanawtube 6 ай бұрын
ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበርን እናመሠግናለን በርች እግዛብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@samritube1844
@samritube1844 9 ай бұрын
Wow Wow arefe Pine Amolale New YasaYeshene Batam Konjo Aserare New Yasayeshene Enamsegenalen Batame Yemcheshi Betsebe Konjo New aserareshe
@hani8649
@hani8649 7 ай бұрын
ሠላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ሠላም መጣሽ ጥሩ ነገር ያሳይሽን መልካምነት ለራስ ነው።እናመሠግናለን አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ ሠላም ለሀገራችን ይሁን አሜንን
@yenetube7088
@yenetube7088 9 ай бұрын
ስላም መጣሽ ውድ በርች ያወቁትን ማሳወቅ ትልቅነት ነው አሪፍ ቆይታ ቀጣይ እስከምንገናኝ ስላም ሁኒልኝ 🎉🎉
@eldanakitchentube2369
@eldanakitchentube2369 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን በሰላም መጣሸ የኔ ውድ በጣም አስፈላጊ የሆነ ትምህርት ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ ተባረኪልኝ
@yordiitube8272
@yordiitube8272 7 ай бұрын
Naga waqayyo man kan yaa tauu jira jirtuu baga nagadh dhuftee obbollrtikoo jabadhuu barumsaa gaaridhaa lubbu itti fufi 😍😍😍
@Fetah90
@Fetah90 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውው በጣም የምንፈልገው ነው የኔ መልካም በጣም እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው በርች ሰላም ለሀገራችን ሰላሙን ያሰማን
@kassahunfikadu8579
@kassahunfikadu8579 6 ай бұрын
👍በጣም ወደነዋል በእውነት በጣም ምምርጥ መረጃ ነው የሰጠሽን እናመሰግናለን❤❤👍በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ የምትሰሩትን ስራ ይባርክላችሁ ስራዎችሽ ሊበረታቱ ይገባል የተሻለ እንጠብቃለን💚💛❤️
@akramgader5467
@akramgader5467 9 ай бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ የኔ ውድ ውካንመጣሽልኝ ለትምርትሽ ከልብ እናመሰግናለን አገራችንም ሰላም ፍቅር አድነት መትሳሰብ
@mekedestube
@mekedestube 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ሰላም መጣሸ እህታች በጣም አሪፍ መርጃነው ያሳወቅቀን ያወቁትን ማሳወቅ ደግነትነው በርችልኝ ሰላም ለጠፍው ሀገራችን ሰላም ያምጣልን
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 9 ай бұрын
ስላም ስላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበረች የሀግሬ ልጆች እህቶች ወንድሞች የአላህ እዝነት አይለያቹ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ እና ጠቃሚ ነገሪ ነው ኢዛሺ የመጣሺ በሪችልን ለወዳፊት ቡዙነገር እንጠይቃለን የኔ ውዴ እናመስግነለን 🌹🌹👍🏼👍🏼
@birhanstot4374
@birhanstot4374 9 ай бұрын
ሰላም ላንች ይሁን እህቴ በጣም አሪፍ ነው የምትስሪው ያወቁትንም ማሳወቅ ድግነት ነው መርዳዳት የኛ ብሃል ነው በዚህ ነው አባሻ የሚታወቀው አንድነትን ፍቅርን ያጣልን በርች እህቴ❤
@eldanakitchentube2369
@eldanakitchentube2369 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ብዝት ይበልልኝ እንካን በሰላም መጣሽ በጣም ደሰ የሚል ቆይታ ነበር በርቺ ቀጥይበት ተባረኪልኝ❤
@emuferahtube
@emuferahtube 6 ай бұрын
ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ ውድ መሻአላህ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ እናም አብሽሪልኝ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ያምጣለን
@eyutlahuna
@eyutlahuna 10 ай бұрын
ሰላም ለዚቤት ይሁን እካን ሰላም መጣሽልን አሪፈ ደስ የሚል ቆይታነው ያደርግሽልን በርችልን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነትነው ባድስ ቢድዮ እጠብቅሻለን ሰላም ለሀገራችን ለህዚባችን ፈቅር አድነትን ያድልልን ❤❤❤❤
@user-gd1ii1jw1u
@user-gd1ii1jw1u 9 ай бұрын
ሠላም ሠላምሽ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣሽልን እህታችን ሠላም ብያለሁ ሁላችሁትም ቀየላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ አብሽሪ ጠንክሪ በጣም ጥሩ ትምርት ነው ሀገሬችን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Radiahmed
@Radiahmed 9 ай бұрын
የኔ ውድ የምትለቂልን ሁሉ በጣም በጣም አሥፈላጊ ናቸው ለኛ ለዩቱበሮች በርቺልንን ያወቁትን ማሣወቅ እዴት ደሥ እደሚል ውዴ እናመሠግናለን
@aishanassirtube6554
@aishanassirtube6554 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም አህለን እህታችን እንኳን ደና መጣሽ በርቺ ጠንክሪ አላህ ያግዝሽ በጣም እናመሠግናለን ያወቁት ማሳወቅ በጎበነት ነው ከልብ እናመሠግናለን እህታችን
@sofiya7465
@sofiya7465 11 ай бұрын
ሠላምሠላምሠላምሠላምለዝህቤትሠላማቺሁይብዛእንኳንደህናመጣቺሁ ዉዲናየተከበራቺሁዉዲ ያገሬልጆቺ በየአላቺሁበትሰላማቺሁይብዛልኝኝ አሪፍቆይታነበር በርቺልኝኝኝኝኝኝ❤❤❤
@Nuhamen12
@Nuhamen12 7 ай бұрын
ሰላም ላንች ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን አብዛኛውን ዩቱቨር የሚያስፈልገውን ነገር ነው ሸር ያደርግሽልን እናመሰግናለን በርች እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ህዝባችን አንድ ያድርግልን
@sofi-ug1vp
@sofi-ug1vp 9 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ዉድ እህቴ እናመሰግናለን እንደዚህ ስለ ዩቱብ እዉቀታችንን እርስ በርስ ስንማማር አንዱ ለአንዱ ሲጠቅም ደስ ይላል በጣም በርች
@umuhayattube
@umuhayattube 9 ай бұрын
ስላም አሊኩም ወርሕመቱላ ውበርክትሁ አሕልንውዴ ውስሕልን መርሕባፍክ ዋውውው ጥሩናወ ይጥቅማል እንምክራለን መውቃልይ
@alemyetube-
@alemyetube- 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበረው በጣም ደስ ይላል ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያደርጋሉ
@mryammekaneselam
@mryammekaneselam 11 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽይብዛእህታን እንኳን ደህናመጣሽ በጣም🎉🎉🎉🎉 አሪፍጠቃሚነውያሳየሽንእናመሰግናለንበርችልን🎉✅✅❤🧡❤️🎉🎉
@martahailu4634
@martahailu4634 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም፣ አግዚአብሔር፣ይመሰገን፣አንኳን፣ደናመጣሸ፣አሪፍ ትምርት፣ ነው፣አህታችን፣አናመሰግናልን፣በርችልኝ❤❤❤
@user-bx2pl8py6okidst
@user-bx2pl8py6okidst 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም አፍሪ ቆይታ ነበር ያሳለፍነው እናመሰግናለን በጣም አፍሪና ጠቃሚ ትምህርት ነው በርች ❤❤❤❤
@mihretyoutube
@mihretyoutube 7 ай бұрын
ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ የሆነ ብዙ ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ በዓለም ዙሪያ ያላችሁ እህት ወንድሞች የእግዚአብሔር ጠበቃ ይብዛላችሁ ዋውውውው ምርጥ ነው
@kana6806wertyu
@kana6806wertyu 9 ай бұрын
እኔ እግዚአብሔር ይመስገን አድ ፈጣሪ የባረካት እህቴ እሳ ናት የሞላቺልኝ እኔ አልገባኝ ብሎኝ እና የሰዉ ልጅ ደፍሮ ከሰራ ያዉቃል ስለዚ ድፍረት ያስፈልገናል ለሁሉም ነገር ካልደፈረሰ አይጠራም
@hawawussen
@hawawussen 9 ай бұрын
በጣምአርፍነዉእናመሰግናለን ወድዋዉዉዉየሚጠቅምነዉአሰለማሊኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድ የተከበራችሁ ያገሬልጅች አላህይጠብቅልኘ አገራችን ሰላም ያርግልን እንሻአላህ ውድቸፍቅር አንድነት ለናት አገሬ እመኛለሁ🌹❤❤❤
@bety16tube
@bety16tube 9 ай бұрын
ዋውውው በጣም ሀርፍ ትምህርት ኘዉ ያሳየሽን ዉደ ለማናቅ እማደናገረን ነገረ ካለ ይህን እያየን በቀላሉ ማስተካከል ነዉ በርች
@FoZlTube-cq1ci
@FoZlTube-cq1ci 9 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እናመስግን አለን ምርጥ ቁይታ ነበር ሰላም ፍቅር ለሁላችንም ያብዛልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብብብ አሚን🌹🌹🌹🙏
@fasiga
@fasiga 10 ай бұрын
Nageenyaa maa kanaf habaya tuu jabaadhuu qalii teen yaa jabdhuu qaliitoo jabdhuu Dammatooo Akamiijirtaa bareduutooo jabdhuu
@user-mi9fh1cg3c
@user-mi9fh1cg3c 9 ай бұрын
ያውቁት ማሳውቅ በጎነት ነው በርች
@umsalhaden
@umsalhaden 7 ай бұрын
እንኮን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ወሳኝ እና አስተማሪ ቆይታ ነው በርች በዩቱብ ዙሪያ ብዙ ትምህርት ያስፈልገናል ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው በቀጣይ ስራ እስክንገናኝ ደህና ሁኝ
@zblbakedlr8797
@zblbakedlr8797 9 ай бұрын
አሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን ገናካቺ እጠብቃለን
@brexman938
@brexman938 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ባለሽበት የአለም ዳርቻ ሰላምና ጤና ያብዛልሽ ዋው በጣም አርፍ ትምህርቲ ነው በሌላ ፕሮግራም እስከምንገናኝ በርቺ
@ahelmatube7975
@ahelmatube7975 9 ай бұрын
አሰላም አልኩምእራሕመቱላሒ ወበረከቱ አሕለን እሕታቸን እንኮን ሰላም መጣሽውደ በጣም ደስየሜል ሐሰብይዘሽሰለመጣሽ ከል ብ እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ግዜና ነበር ቀጥይበት ቆንጀነው🎉🎉🎉🎉🎉
@aligeytube786
@aligeytube786 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰግን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በርችልን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለነበረን መልካም ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን❤😍
@user-nu2uu4mk9t
@user-nu2uu4mk9t 9 ай бұрын
ቃልኪዳን ባለሙያነሽ መሸአላህመሸአላህ አሪፍ ፒን አሞላል እና ፓስቦርት አምላል ነው ያሳየሽን በርችልንቀጣይእጠብቃለንንን እናመሥግናለን ❤❤❤❤
@tijan2434
@tijan2434 9 ай бұрын
ሠላም ፍቅር አድነት ለህዝባችን ለሀገራችን
@weyni2816
@weyni2816 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን ዋውው በጣም ጥሩ ነው❤
@asheirkatueb2416
@asheirkatueb2416 7 ай бұрын
، السلام عليكم ورحمه الله وبركاته وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله ما شاء الله شكرا شكرا لك شكرا❤❤
@Umu_m
@Umu_m 9 ай бұрын
ሠላምሸ ይብዛልን እህታችን እንኳን ምደህና መጣሸ ማማየ በጣም ደረሰ የሚል ግዜ ነበር በርችልን ከዚህም በላይ እንጠብቃለን ሠላም ፍቅር አንድነት ንመተሳስብ ሠላምን ፍጣሪ ይመልሰልን. አረፍ ቆይታ ነበር በርቺልኝ ማሬእህት. በርቺ
@hani8649
@hani8649 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ እህታችን እንኴን ደህና መጣሽ ውድ የሀገሬ ልጆዎች በያላችሁበት ሠላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ አሪፍ እና አስተማሪ ነገር ነው ያጋራሽን በርቺ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜንን
@samrisamrithabeshawit
@samrisamrithabeshawit 10 ай бұрын
ሰላምሺ ይብዛ እህቴ ለምታቀርቢልን መረጃወች ተባረኪልን በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ብዙወቻችን እዚህ ላይ ብዙወቻችን አንችለውም እናመሰግናለን ሀገራችንንን ሰላም ያድርግልን
@DemlslsTEmespen
@DemlslsTEmespen 6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚልጠቃሚ ነገር ነዉ ያቀረብሽልን እህታችን የምር እኔ እራሱበጣም ተቸግሪ ነበር እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ በጣም ሙልካምነት ነዉ ቀጥይበን ጎበዝ
@mikelabbaakoo
@mikelabbaakoo 10 ай бұрын
Bagaa nagaan dhufatee naganyii jalalalii waqqayyoo siif Yaa baytatuu matii mana kan akkam jirtuu bagaaa baraa harawaa kumaa lamaa Fi kudhaa ja aa siin gahee obbolotaa koo tawayido orotodoxs hundii kessaniyuu guddaa galatomaa ✅✅✅✅✅✅
@yabsera_tube
@yabsera_tube 7 ай бұрын
ሠላም ሠላም እንኳን ደህና መጣሽ ውድ የአገሬ ልጆች ስላማቹህ ይብዛ በያላቹህበት የአለም ዳርቻ በሙሉ ሰላም ፍቅር አንድነት አይለየን በርችች🎉🎉
@Betye8723
@Betye8723 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን እናመሰግናለን በርች ሰላም ፍቅር አንድነትን ይመልስልን በር በሌላ ቪዲዮ እስከሜንገናኝ ቸር ተመኘሁ
@ekrW
@ekrW 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ሰላም መጣሺ ማሻአላህ አላህ እውቀትን በእውቀት ላይ ይጨምርልሺ በርቺ ካንቺ ብዙ ነገር እንማራለን በር ሰላም ላገራችን ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ አላህ ሰላሙን ያምጣልን
@umukeramyoutube8543
@umukeramyoutube8543 9 ай бұрын
ስላም ስላም እህት እንዴት ነሺ እንኳን ደህና መጣሺ ስላምሺ ይብዛ ባለሺበት አላህ ሀገራችንን ስላም ስላም ስላም ያድርግልን በያለንበት አሏህ ይጠብቀን በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበርን
@Hameremedia21
@Hameremedia21 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ዉድ እህታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ የሆነ ሁኔታ ውስጥ ገብተህ እወጣው ይሆን ወይ ብለህ ከተጨነቅህ አንድ ነገር አስታውስ እስካሁን ያደረግከውን ሁሉ ያደረገልህ የሆነው ሁሉ የሆነው ነገራቶችህን በሙሉ ያስተካከለልህ ያንተ አቅም ሳይሆን እርሱ ፈጣሪህ አብሮህ ስላለ ነው ዛሬንም እርሱን ይዘህ የማትወጣው ነገር የለም
@ekramyoutube7133
@ekramyoutube7133 9 ай бұрын
አህለን ወሳህለን የኒ አደኛ በርቱልኝ በያለንበት ፍቅር ሰላም ይስጠን ደስ ሚል ግዜ ተባለኪ እደዚህ ለዩቲብ ጠቃሚ ነገር እራስንም ለዋጭ ነገር ለጁሉም ሰው ይጠቅማል
@itsmeageri
@itsmeageri Жыл бұрын
Egezabeher yemesegin enkuan Dana metashi ehiti selamleshi bezeti yeble wowwww wowww betam desi yemele sera new yasayeshini yene wudi enameseginaleni it's great video thank you for sharing this information
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 2,7 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 29 МЛН
ሰበር ዜና በየነ ጴጥሮስ ፋንን ደገፈ ድልአበሰረ ፋኖ ድል
ቃልኪዳን ቃልኪዳን tube. We
Рет қаралды 12
ሕዝበይ ስማዕ!
26:36
Godolyas Tube ጎዶልያስ ቲዩብ
Рет қаралды 23 М.