Fikadu Tizazu - Abro Adege | አብሮ አደጌ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

  Рет қаралды 3,654,211

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

5 жыл бұрын

Ethiopian Music : Fikadu Tizazu | ፍቃዱ ትዛዙ - Abro Adege | አብሮ አደጌ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Remake of Tefera Negash hit song Abro Adege by Fikadu Tizazu.
Google+ : plus.google.com/+hoplessable
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hopemuisc
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
#HopeMusic #EthiopianMusic #EthiopianClassic
LYRICS :
አይኔ ያረፈብሽ ዘንካታ
የምትናፍቂኝ ጠዋት ማታ (2×)
እስኪ ጎራ በይ የልብ ወዳጄ
እጠብቅሻለው ቆሜ ከደጄ
..*..
የደስታ ምንጬ ነሽ የፍቅር አቻዬ
ጭንቀት ይከበኛል ስሆን ለብቻዬ
ነይ ነይ ነይ የኔ ዘንካታ
የህይወቴ አለኝታ
ተራርቆ መኖር ሸክም ሆኖብኛል
የትዝታን ዳገት መውጣት አቅቶኛል
ማን አለኝ ካንቺ ወዲያ ለኔ
ማረፊያ ነሽ ላይኔ
ፍቅር ፀንቶብኝ በኔ አስጨንቆኛል
ጤና ነስቶኛል
እህል አይበላልኝ ዉሀ አይጠጣኝ
ምን ይሻለኛ
ውዬ ማደር አልችል አይንሽን ሳላየው
ሌላ ማንም የለኝ ጭንቄን የማዋየው
ላንቺው ነው ላንቺው ነው (2×)
-------------**------------
ትዝታሽን አልቻልኩም አልቻልኩም
ናፍቆትሽን አልቻልኩም
ከህመምሽ አልዳንኩም አሄ....
ገና አላገገምኩም እህ....
...*...
እህህ ሆዴም አልችል ብሎኛል
አካሌ ፍቅር አንቺን ይለኛል
እህህ ትዝታ እያከነፈ
ሀሳቤ ወዳንቺው ይሰደኛል
ህመሜ እንቅልፍም አላይ ባይኔ
እህህ ናፍቆት ያንገላታኛል
ማረፊያው መኝታም አልተመቸኝ
ናፍቆትሽ ሌት ይቀሰቅሰኛል
እህህ እራብተኛው ገላዬ
አካሌ የጥንቱን ያሳየኛል
..*..
ምነዋ ነይ ምነው አብሮ አደጌ ምነው
ምነዋ ምነው
በትዝታ መነፅር አሻግሬ አያየሁሽ
መቼ ተለየሁሽ
..*..
ላያመጣሽ ከቶ እንዳደይ
በአመቱ ዞሮ እንደሚገኝ
ደርሶ ላይረዳኝ ትካዜው
ወሰድ መለስ የሚያደርገኝ
ምነው ልጅነት ትዝታው
ለማይመለስ አልፎ አንዴ
ሰመመን ይዞኝ ይነጉዳል
ጭንቅ ይልብኛል ሆዴ
..*..
ምነዋ ነይ ምነው አብሮ አደጌ ምነው
ምነዋ ምነው
በትዝታ መነፅር አሻግሬ እያየሁሽ
መቼ ተለየሁሽ
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2018 Hope Music

Пікірлер: 566
@user-qi9kw1tw5b
@user-qi9kw1tw5b 5 жыл бұрын
ጀግናዬ ምርጥ አድርገህ ነው የሰራኸው በጣም ተመችቶኛል አንደዚህ አይነት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎችን ብቻ ስራ በጣም ያምርብሀል
@MelkeDawet
@MelkeDawet 5 ай бұрын
😮
@shawitgher7958
@shawitgher7958 5 жыл бұрын
ትዝታሽን አልቻልኩም አልቻልኩም ናፍቆትሽን አልቻልኩም ከህመሜ አልዳንኩም ገና አላገገምኩም ሆዴን አልችል ብሎኛል አካሌ ፍቅር አንችን ይለኛል ትዝታ ያከነፈ ሀሳቤ ወዳንቺ ይሰደኛል ምነው አለይ ምነው አብሮ አደጌ ምነው በትዝታ መነፀር አሻግሬ ያየሁሽ መቼ ተለየሁሽ። wow 😯 በጣም garami dimes naw barta👍👍🏻👍🏻💯
@esmaelnuri5789
@esmaelnuri5789 2 жыл бұрын
Shawit
@notificationcenter5382
@notificationcenter5382 5 жыл бұрын
ኢሄን ዘፈን በጣም እወደው ነበር ለማንኛም አንተም ምርጥ አርገህዋል በርታ አቦ
@aminatabnwe139
@aminatabnwe139 4 жыл бұрын
Good.veerneys
@zenaambatube7478
@zenaambatube7478 3 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር መልሴ ፈጣነው
@hayatsiraj4989
@hayatsiraj4989 4 жыл бұрын
ተራርቆ መኖር ሸክም ሆኖብኛል የትዝታን ዳገት መዉጣት አቅቶኛል ማናለኝ ካቺ ውዳ ለኔ ማረፈያ ነሽ ለያኔ i love yuo MOM
@Susu-qz3wk
@Susu-qz3wk 4 жыл бұрын
ኡፍ እማ ናፍቆትሽ ሊገለይ ነው የኔ ውድ እናት
@zenaambatube7478
@zenaambatube7478 3 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመርመልሴፈጣንነው
@tizitaaschalew4201
@tizitaaschalew4201 3 жыл бұрын
አይዞኝ ማማዬ
@hannabizuayehu5389
@hannabizuayehu5389 2 жыл бұрын
Betame.dese.yilale
@alenezayda
@alenezayda 5 жыл бұрын
ውእይ የድሮ ትዝታ ቀሰቀስክብኝ በዚ አጋጣሚ ለናቴ ጋብዣታለው አንተም በርታልኝ
@azebtefera6704
@azebtefera6704 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል የድሮ ዘፈን መቸም አየሰለችም
@zenaambatube7478
@zenaambatube7478 3 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር መልሴ ፈጣንነው
@bantayehuyoseph2757
@bantayehuyoseph2757 3 жыл бұрын
ተፈራን አስፈቅደህው ሙሉ አልበሞቹን ሂወት ብትዘራባቸው የማይረሱ ስራዎች ናቸው ካሁን ዘመን ዘፈኖች ይቺ አንዷን የዘፈንካት ጣእሟን ልነግርህ አልችልም
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 5 жыл бұрын
ተፉራ ነጋሽ መልኩን ቀይሮ መጣ ዋው ድምፅ 👍👌👏🎷
@addis2653
@addis2653 5 жыл бұрын
ታናሹ ነው እንዴ 😂
@mahelatmahemahelatmahe2298
@mahelatmahemahelatmahe2298 5 жыл бұрын
Yasebelal ❤ tanashiwe New 😁
@sarasarah1234
@sarasarah1234 4 жыл бұрын
Wow so bewty full
@hewiez6208
@hewiez6208 4 жыл бұрын
Ok
@hewiez6208
@hewiez6208 4 жыл бұрын
Ok you have
@user-fh9mt1od7h
@user-fh9mt1od7h 5 жыл бұрын
ይመስጣል እኔ ደሞ ያገሬ ናፍቆትና ትዝታ ሊደፋኝ ነው
@jemilalove2902
@jemilalove2902 4 жыл бұрын
የምወደው ዘፈን ሁሌም ነው የማጎራጉረው ባድስ መልክ ስለተሰራ ደስ ብሎኛል
@user-fd8dv2vw8o
@user-fd8dv2vw8o 4 жыл бұрын
ድምጽ 1ኛ ነው በርታ👏
@soreti3556
@soreti3556 4 жыл бұрын
ማነው አብሮ አደግ ጓደኛውን ተለይቶት እንደኔ ሲሰቃይ የሚኖር ምነው አብሮ አደጌ ምነው
@hayatjemal5525
@hayatjemal5525 3 жыл бұрын
Enea alhu 😭😭😭❤❤❤
@abebechtesfaye482
@abebechtesfaye482 Жыл бұрын
አውነት ካላቶቺህ ስታወታቸው ዝግታህ በጣም ደስ የሚል ተሰጦ በርታ አኔ አንተን ስሰማ ደስታዬ ልዩ ነው
@theodormen6574
@theodormen6574 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ፡ ሌሎችንም Remix አድርግልን Please !
@zemariam2129
@zemariam2129 4 жыл бұрын
Dnk sra, yemigerm dmts aleh.
@yordistube3715
@yordistube3715 4 жыл бұрын
😄😄😄 le ne “yene bicha weba “ astemariyachew yehonal ..
@birhanuwerku8566
@birhanuwerku8566 4 жыл бұрын
ከቃሌ በላይ ነው ለኔ ዛሬ ብቻ ለ 8ኞ ጌዜ እይዳመጥኩ ነው የአሁኖቹ ምን አለ እንደ ዚ አይነቶ መድሀኒት የሆኑትን ቢያዳምጡ እረጅም እድሜና ጤና ያድላቹ መንላርጋቺ
@merongm5989
@merongm5989 Жыл бұрын
እኔ ግን እስከ ዛሬ ተፈራ ነጋሽ ነበር ሚመስለኝ ዋው ድምፅ ዘፈኑንም በጣም ነው ሚወደው በርታ ምርጥ ስራ ነው
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 5 жыл бұрын
ተራርቆ መኖር ሸክም ሆኖብኛል የትዝታን ዳገት መውጣት አቅቶኛል የድሮ ዘፈኖች ምን ጊዜም ቢሠሙ አይሠለቹም ለዛቸውን እንደጠበቁ ዘመን ይሻገራሉ፡፡በርታ እንደ ተፈራ ነጋሽ ድምፅህ ባይመስጥም የሚደብር አይደለም በርታ😉
@user-xv3dl3yd1u
@user-xv3dl3yd1u 5 жыл бұрын
betam nawe yemiyamerew demsu tezitashen alchalkum alchalkum
@danm1829
@danm1829 4 жыл бұрын
የድሮ ዘፈኖች ግጥምና ዜማ waww ነው፡ አንተም አሳምረህ ዘፍነሀዋል thanks
@tigistalebachew674
@tigistalebachew674 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ድምፅ ሌላ የተፈራ ነጋሽን ብትሰራ
@rihanasafarihana1203
@rihanasafarihana1203 5 жыл бұрын
ክሊፕን ሳየው ከ 6 አመት በፊት የነበረውን የመጀመሪያ የልጅነት ፍቅሬን አስታወሰኝ ufffff ትዝታ ብቻ
@berhanedeg.7018
@berhanedeg.7018 4 жыл бұрын
This music is a great lesson to those who copy other artist music. It has to be like this. I hope Tefera will be happy to see such young artist play his music as good as he use to be.
@intisarahemd4162
@intisarahemd4162 Жыл бұрын
Betam new yewdedekut bale new yegabzen ayiiii enen sedet lay eski dua argulegn beselam edmles 👍👍👍👍👍
@fikirteemeyou4961
@fikirteemeyou4961 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትዝታዬ ቀሰቀስከው በረታ የእኔ አንደኛ ዋውውውውውውውወ ከህመሜም አልዳንኩም ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@bontubintbababbe3617
@bontubintbababbe3617 4 жыл бұрын
ድምጽ ብሎ ዝም ነዉ 😘😘😘😘
@mahletmahi1094
@mahletmahi1094 5 жыл бұрын
የተፈራ ነጋሽ ዘፈን ሁሉንም አስፈቅደህ ስራቸው ዘመን የማይሽሩ የማይሰለቹ ናቸው
@temesgenmekonnen9488
@temesgenmekonnen9488 5 жыл бұрын
lanchiw nw mar ye
@mahletmahi1094
@mahletmahi1094 5 жыл бұрын
Hahah
@temesgenmekonnen9488
@temesgenmekonnen9488 5 жыл бұрын
men mahi ye
@hiwathilagabri4772
@hiwathilagabri4772 5 жыл бұрын
ዋውውውውውው ምርጥ ዘፈን
@arincodada8408
@arincodada8408 4 жыл бұрын
Timeless music ❤❤ Peace to our nation Africa 🙏🙏 Love from Eritrea 🥰
@sahara6626
@sahara6626 3 жыл бұрын
አብሮ አደጌ ሁሌም ይናፍቀኛል ግን ደሞ የሌላ ሰው ሆኗል አይ ስደት
@bilalkuku
@bilalkuku Жыл бұрын
እውነት ነው ስደት ስንቱን አለያየ
@Samrr23
@Samrr23 6 ай бұрын
If he truly yours ,nothing separate you
@user-lg9lf1bp2s
@user-lg9lf1bp2s 10 ай бұрын
የተሰማኝን ለመግለጽ ቃላት አጠረኝ 😍😍😍
@ermiasjiru7369
@ermiasjiru7369 4 жыл бұрын
betam sifelgew yenebere music beka samentun non stop eyesemahut new
@habtamuy1341
@habtamuy1341 5 жыл бұрын
ትዝታዬን ቀሰቀሰብኝ ይሄ ዘፈን የመጀመሪያዬ ዘፈን ነው
@bereketbelay5868
@bereketbelay5868 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ድምፅ አንደኛ
@SUN_ETH
@SUN_ETH 5 жыл бұрын
ቴፑንም ሙዚቃውንም ከዚህ በፊት የማውቃቸው መሰለኝ
@user-ql6ig2ib6j
@user-ql6ig2ib6j 5 жыл бұрын
Tesfa Arts ye tefera negashi zefeni new
@BettyGeresu
@BettyGeresu 2 күн бұрын
ምርጥ ድምፅ ዋው ትዝታ
@tikachimarta6218
@tikachimarta6218 4 жыл бұрын
ዋው ድምፅ በጣም ያምራል
@genilema9503
@genilema9503 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው በርታ
@wynitesfaye522
@wynitesfaye522 5 жыл бұрын
ናፍቁት እና ትዝታ ከባድ ነው
@berhaneselamawit8620
@berhaneselamawit8620 5 жыл бұрын
Wawww endat nat banth yadro legnath tazkralch I'm miss this time to my back home erteria
@abayabay8116
@abayabay8116 4 жыл бұрын
ወይኔ ትዝታ እንደ ትዝታ ስንቅ አለደ አንደኛ ብየሀለሁ
@maryamalkabbi660
@maryamalkabbi660 3 жыл бұрын
Yadisaty menchinshi yefiqar acheyi neyii yenzagita machim aresewni
@biniyamtamiru8192
@biniyamtamiru8192 3 жыл бұрын
ድምጽ አንደኛ ሙዚቃ ቅንብር አንደኛ ቪዲዮ ግን ከዚ ለሙዚቃው ያንስበታል ከዚ የተሸለ ይገባው ነበር ባይ ነሽ ***
@bruhmedia777
@bruhmedia777 2 жыл бұрын
በጣም ገራሚ መመሣሠል ነው! ዳግማዊ ተፈራ ነጋሽ!
@masrtsm5393
@masrtsm5393 5 жыл бұрын
ያንተ ደግሞ ለየት ያለ ነው ዋው ግጥምና ድምፅ ሰቶሀል ጥሩ ነው
@lovemom9745
@lovemom9745 5 жыл бұрын
እኔስ ለምን ይቅርብኝ ባብሮ አደጎቻችሁ ይሁንባችሁ like አድርጉኝ
@samidan4295
@samidan4295 5 жыл бұрын
Anjetien Belaw
@rahmaadam6625
@rahmaadam6625 4 жыл бұрын
የሐ
@zenaambatube7478
@zenaambatube7478 3 жыл бұрын
በቅንነት እንደምር መልሴፈጣን ነው
@six8348
@six8348 3 жыл бұрын
ትዝታሽን አልቻለኩም ናፍቆትሽን አልቻልኩም እማ እወድሻለሁ
@DANIELKIBAMODANTRO-bm6vk
@DANIELKIBAMODANTRO-bm6vk 5 күн бұрын
FIKE DANTRO RESPECT!!!
@AsAs-cp1rg
@AsAs-cp1rg 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው ቀጥልበት
@Simon1011-n2y
@Simon1011-n2y 21 күн бұрын
My forever favorite music ❤
@user-zo8cf7os6r
@user-zo8cf7os6r 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ዘፍን ነው በርታ አኔም በትዝታ ልሞት ነው አብሮ አደጌ ጠፍቶብኝ 😍😍😍
@thandoluhleshembe83
@thandoluhleshembe83 5 жыл бұрын
Tamirate dasita
@samriabebe9093
@samriabebe9093 5 жыл бұрын
ሁፍ ይሄን ዘፈን ስወደው ደስብሎኛል በክሊፕ ስላየሁት❤❤❤❤
@ninaneuneima7483
@ninaneuneima7483 5 жыл бұрын
ፍቄ በጣም ምርጥ ዘፈን ነው በርታ በዚህ ዘፈን በጣም ብዙ ትዝታ አለብኝ
@user-hf6nn6ru8z
@user-hf6nn6ru8z 5 жыл бұрын
ምርጥ ወድጄዋለው ማረፍያ ነሽ ላይኑ
@nanifeya3235
@nanifeya3235 5 жыл бұрын
Wowww betam aref new selameh yebiza betam miwedew zefen new 🙇‍♂️🙇‍♂️😍
@yanostube
@yanostube 5 жыл бұрын
በጣም ግሩም የሆነ በትዝታ ወደትናንት የሚወስድ ነዉ 👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍
@kediradem9221
@kediradem9221 4 жыл бұрын
betam wedjlikalhu.....aboo yemchh....
@Mm-lq3ej
@Mm-lq3ej 5 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው ይሄ ሙዚቃ የተፈራ ነጋሽ ነው ማን እንደድሮ ሙዚቃ ቢሰሙት የማይሰለች ለማንቻቼውም ድምጥህ ያምራል
@Munahassen9999
@Munahassen9999 5 жыл бұрын
amazing voice!👍👍👍
@asemromdebas3390
@asemromdebas3390 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነክ ወደኋላ መለስከኝ ((።አሰላ ))❤
@cell7241
@cell7241 3 жыл бұрын
እስኪ የአሰላ ልጅ የታላቹ
@hermikku5926
@hermikku5926 5 жыл бұрын
የደስታ ምንጭ ነህ ና የኔ ዘንካታ
@edulovelove1001
@edulovelove1001 5 жыл бұрын
ስወደው ይሄን ዘፈን 😘😘😘😘
@pinashalom9644
@pinashalom9644 3 жыл бұрын
Fikadu tizazu and frewot tizazu best family musician 👏
@afewerkbefikadu6605
@afewerkbefikadu6605 2 жыл бұрын
Tefera is lucky by this young talented musician wow
@floridayilma956
@floridayilma956 4 жыл бұрын
i'm from USAi love this song 🥰🥰
@elizabethfromethiopia1476
@elizabethfromethiopia1476 Жыл бұрын
💋
@helenbergu795
@helenbergu795 8 ай бұрын
Tankyou 🎉
@user-sp9xy1tx5l
@user-sp9xy1tx5l 5 жыл бұрын
ድምፅህ ያምራል አሪፍ ነው ውይይይይ ትዝታ
@ayenewmelkamu2535
@ayenewmelkamu2535 3 жыл бұрын
wawuuu ...... kanchi wediya le enie...... betam wededkut, B.D. yibelt endastawus aderegegn.
@user-ed8qw1rn2c
@user-ed8qw1rn2c 5 жыл бұрын
Am in love with this song 💞👏🏻👏🏻👏🏻👌🏻👌🏻🇪🇷❤️
@shawulawit-
@shawulawit- 3 жыл бұрын
It reminds me when l was highschool ❤❤🇪🇷🇪🇷 l do remember Tefera came to Asmara ( a lot of memories )
@zedofitness
@zedofitness 2 жыл бұрын
Am from its origin Ethiopia
@tsegatelkesekesechtube2452
@tsegatelkesekesechtube2452 2 жыл бұрын
Wow wow! It is just like my feeling within my life .
@Miss-oq2do
@Miss-oq2do 5 жыл бұрын
እኔሥ ትዝታየን ቀስ ቀሰ ብኝ ኡፋ ምን ልሁን ግን ይመችህ ምርጥ ነው ግን ብቻ መሥማት ይደብራል ሥደት ሁኝ
@manilynglino7252
@manilynglino7252 4 жыл бұрын
sha yena mar ayizon
@fgcv6556
@fgcv6556 5 жыл бұрын
ተፈራን ነጋሽን ባይሆንም በጣም በጣም ቆንጆ ነው እንደ ባለቤቱ የሚሆን የለም
@fekremuse1592
@fekremuse1592 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ትዝታዬን ቀሰቀስከው
@Awash7_40
@Awash7_40 Жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን!
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 4 жыл бұрын
ዋው ግብዛዬ ነው እናመሰግናለን
@user-sl4by6gx5z
@user-sl4by6gx5z 4 жыл бұрын
ይሄን ሙዚቃ በጣም የምዎደዉ ፍቅረኛኤ ጋብዞኛል እርሱን ያስታዉሰኛል💘💘💘
@user-qn7rg7xl6o
@user-qn7rg7xl6o 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አርገህ ተጫውተህዋል 👏👏 ድምፅህ ዋው በራስህም ዘፈን ከች በልልን
@samrawitsolomon2857
@samrawitsolomon2857 4 жыл бұрын
እንድ ተፍራ ነጋሽ ባይሆንም አሪፍ ነው በርታ
@kedinakeku8535
@kedinakeku8535 5 жыл бұрын
Wooow really nice music good job
@user-wx3oy7sj6c
@user-wx3oy7sj6c 5 жыл бұрын
best music in 2011
@habtukebrom7221
@habtukebrom7221 2 жыл бұрын
This music is great amharina music
@selamminale5807
@selamminale5807 5 жыл бұрын
👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼 thank you wedijewalew
@user-ty4mg3zx1z
@user-ty4mg3zx1z 16 күн бұрын
የባሌ ትዝታ😢😢😢የኔዉድ የትነህወይይበናፈቆትህ ሞኩ😢😢😢❤
@luisevenorlopez3295
@luisevenorlopez3295 2 жыл бұрын
Woooowwwwwwwww betam migerm demts
@SelamDerese-xx9lf
@SelamDerese-xx9lf 2 ай бұрын
Wow betaammm yemegerem zefeni uuufffeee ❤
@ayeuw3035
@ayeuw3035 4 жыл бұрын
I love 💘 this song reminds me my childhood.
@tgstidriba8396
@tgstidriba8396 3 жыл бұрын
Bale abro adegenew ayleyachu belugn belayk mrt muzika hule new yemsemaw 😍😍😍😍
@Susu-qz3wk
@Susu-qz3wk 5 жыл бұрын
Amazing voice
@MyEthiopia23
@MyEthiopia23 5 жыл бұрын
እንቅልፌን ደርበህ ከሚለው ሙዚቃ ላይ በይበልጥ ድምፅህ መሳጭ ነው👌 በርታ 👍
@YeHaniTube
@YeHaniTube 5 жыл бұрын
ሚሚዬ ስለ አብይ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@markabemarkabe2796
@markabemarkabe2796 2 жыл бұрын
አብሮ አደጌ ይናፍቀኛል ግን የሌላ ሰዉ ሆናል ትዝታዉን አልቻልኩም
@marshatesfaye2163
@marshatesfaye2163 5 жыл бұрын
አሪፍነውበርታ እራሱ ተፈራነጋሽየምወደው ሙዚቃ
@zewdittaddese3116
@zewdittaddese3116 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርታ
@binitube7699
@binitube7699 5 жыл бұрын
*እረ ሰው የለም እንዴ ብቻዬን ማየት እፈራለሁ*
@user-ho6lj7xg3c
@user-ho6lj7xg3c 5 жыл бұрын
😂😂
@nathnaelderes6426
@nathnaelderes6426 5 жыл бұрын
Eni
@halamhalamm9962
@halamhalamm9962 5 жыл бұрын
😄😄😄
@birshyekirosafekari7285
@birshyekirosafekari7285 5 жыл бұрын
bini tube hahahahhaah malet biniya
@mahelatmahemahelatmahe2298
@mahelatmahemahelatmahe2298 5 жыл бұрын
eee sew Ema Moletoal 😁😁
@firaoltaddese7963
@firaoltaddese7963 4 ай бұрын
Wow betam betam konjo sira new
@danielg.162
@danielg.162 5 жыл бұрын
Egzeabher Fqadu na Tizazu hono Tefera negashn tekitolinal wawwwww Le dmxawinet new yetefeterkew niceone
@manetageboshkassa9146
@manetageboshkassa9146 5 жыл бұрын
ትዝታህን አልቻልኩም አልቻልኩም ናፍቆትህን አልቻልሁም ወይ ወንዶች ክሀዲወች ምነው አደይ ምነው .................ይድፍችሁ
@tijiphonetastic7319
@tijiphonetastic7319 5 жыл бұрын
አሜንብያለሁ
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 5 жыл бұрын
Amen
@mekdestadesmekdes7649
@mekdestadesmekdes7649 4 жыл бұрын
አሜን
@bezaeshetu1819
@bezaeshetu1819 4 жыл бұрын
Amen
@habitamumengestu2073
@habitamumengestu2073 5 жыл бұрын
ይሄ ሙዚቃ ባተ ተሠርቶ ማየቴ በጣም አስደስቶኛል ፍቄ ...!!!!!!
@hadyaashebr1116
@hadyaashebr1116 5 жыл бұрын
የሚያምር ስራ ነው አድናቂህ ነኝ
@mohamedhussein9575
@mohamedhussein9575 5 жыл бұрын
Great!!! but I don't understand why he didn't mention the name of Tefera Nagsh (as he is the orginal singer of those songs) when he thanks all those people!!
@user-kb3lt6cd3x
@user-kb3lt6cd3x 5 жыл бұрын
እኔ እምለው ይሄ ዘፈን የድሮ ዘፈን ነው ግን ግጥሞ ዜማ ሞገስ ተካ ይላል ሙሉ ዘፈኑ ግን የተፈራ ነጋሽ ነው እንዴት ነው ነገሩ ማለት የዘፋኙ ስም ቢፃፍ ጥሩ ነው
@enenegn5719
@enenegn5719 4 жыл бұрын
Yezefagnum ,yegtmna zemawm balebet nuw metsaf yalebet. Moges Teka endi yemesele megtem eyechale lemin tadya yezefenu industry fezeze qoy
@fatha100fathma2
@fatha100fathma2 10 ай бұрын
​@@enenegn5719😊⁰
@nobDaGreat
@nobDaGreat 5 жыл бұрын
ena erasu mechi chalekuot tizatewa yenase mane ayelgn uuuuuffff 😭😭😭😭
@aderajewalenegueshadufolde825
@aderajewalenegueshadufolde825 4 жыл бұрын
Wedaje ejig betam gerami sira naw erejim edmena Tena yistik yezemenu musical endet endangeshegeshegne kesamnt yemayalf ehegin hulem zemen aysherewm ayzoh Berta lelochenm ansachew ebakh tefe magna dmtsawi naw
@user-pi9cu9rs8m
@user-pi9cu9rs8m 4 жыл бұрын
መጣለሁ እንኳን ያንተንም እድሜ ጨረስኩት አመት ስል ሁለት አመት
@senaytenegash2502
@senaytenegash2502 2 жыл бұрын
Wow Betame dese yemele musika and best sound
@mahelatmahemahelatmahe2298
@mahelatmahemahelatmahe2298 5 жыл бұрын
Wow kal Atarge ❤
@SimegnewTilahun-lv3pw
@SimegnewTilahun-lv3pw 4 ай бұрын
ደስ የሚል ሙዚቃ ነው በርታልን ፍቄ
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 23 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 186 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
Tsegaye Eshetu mert 3
17:40
Zemaye
Рет қаралды 702 М.
Addis Gurmesa - Konjit | ቆንጂት - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
5:27
Фильм про побег от родителей
0:59
Holy Baam
Рет қаралды 3,6 МЛН
It worked for me)
0:19
F&T Team
Рет қаралды 23 МЛН
貓咪 小鬼當家🎮🔫🚑 #aicat #shorts #cute
0:41
Cat Cat Cat
Рет қаралды 29 МЛН