No video

Fikeru Yilkal - Arada | አራዳ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

  Рет қаралды 556,281

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

Күн бұрын

Ethiopian Traditional Music : Fikeru Yilkal | ፍቅሩ ይልቃል - Arada | አራዳ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
Google+ : plus.google.co...
Facebook : / hotethiopian. .
Instagram : / hopemuisc
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2017 Hope Music

Пікірлер: 265
@mymamking8293
@mymamking8293 5 жыл бұрын
ወይ አራዳ አቤት አዲስ አባባ ትዝታየ ቀሰቀስክብኝ ሸበላው ኢትዮጵያን በጣም ነው የሚትመቹኝ እስከ መርቁኝ የአዱ ገነት ቆንጆዎች
@wizamirzaki4145
@wizamirzaki4145 6 жыл бұрын
ዜማ 100% ግጥም 100% ድምፅ 100% የኣመቱ ምርጥ ሙዚቃ ቢየዋለው በርታ ጎበዝ
@gmakmame6090
@gmakmame6090 6 жыл бұрын
እውነትን የዘፈነ ምርጥ አራዳ አንተነክ ለኔ ( እንዳየሩ ፀባይ እንዳትቀይር አራዳ የያዘውን አይለቅም ምርጥ ዘፈን ነው)
@user-vy9ul9ms5c
@user-vy9ul9ms5c 6 жыл бұрын
አራዳውማ ምን ይጠየቃል የሚያደርገውን ጠንቅቆ ያቃል.. ሠው የሚረዳ እራሡን ሣይጎዳ አራዳ አራዳ አራዳ አራዳ..ፐ ለየት የሚያረጋቸው ለኑሮ መጨነቅ ለነሡ አይደላቸው wow ይድረስ ለይዱዬየአራዳ ልጅ ዛሬ አራዳ ሥትይ ነበር ፎንቃዬ♥♥♥♥♥♥ አራዳዎች ሁሉ ተጋበዙልኝ ። በርታ አሪፍ ድምፅ አለክ
@user-vy9ul9ms5c
@user-vy9ul9ms5c 6 жыл бұрын
ኪዲ የኤፍሬም ታምሩ አድናቂ ሀሀሀሀሀ ተባለ እንዴ ታውቂ የለ ይዱዬ ቅዴን ፈታ ብትን ብትንትን የምታረገኝ ያራዳልጅ የገባት ውሥጤናት♥♥♥
@user-vy9ul9ms5c
@user-vy9ul9ms5c 6 жыл бұрын
ኪዲ የኤፍሬም ታምሩ አድናቂ ደሞ ውድድድድድድድ እሺ ኪዱ
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 6 жыл бұрын
ሠሉዬ የኔ ምርጥ ያራዳ ልጅ😘😘😘አመሠግናለሁ#ኪዱዬ የchance ጉዳይ ነው😜😜😜😜
@user-vy3ts4ob1x
@user-vy3ts4ob1x 6 жыл бұрын
ክክክክክክ
@abdukerim7303
@abdukerim7303 6 жыл бұрын
I like for thi music
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 6 жыл бұрын
ምርጥ አዥማሪ ነህ መካሪና ውብ ቃል ትጠቀማለህ ምክር ነው.
@dubaidubai7584
@dubaidubai7584 6 жыл бұрын
ዘና ነው ያደረገኝ ዋው ነው
@user-xc9ve8mk2t
@user-xc9ve8mk2t 6 жыл бұрын
እሰይ እንደዚህ ለየት ያል አምጡልን አሪፍነው እኛነን የዘመኑ ምርጥ አራዳ ሰርተን ቤተሰባችንን የምንረዳ ደከመን ሳንል በሰው ሀገር የምንከራተት ለዛውም ምርጥ አራዳ አይደል እንዴ???
@metameta3367
@metameta3367 6 жыл бұрын
አራዳ ማለት እራስ ወዳድ አይደለም ..ጥሎብኝ እንዲ አይነት ዘፈን ይመቸኛል
@user-cm4ro2pu1i
@user-cm4ro2pu1i 6 жыл бұрын
ፐ ፍቅሩ ይልቃል ምርጥ አዝማሪ ነክ የምር የባለፈውም ኪሊፕህ በጣም መሳጭ ነበር ያሁኑም እያዝናና ልክልካችንን ንገረን
@SarahSarah-in2eg
@SarahSarah-in2eg 6 жыл бұрын
ክፉአይንካችሁ ቢሰማ ሽግዜ የማይሰለች ሙዚቃነው እናመሰግናለን
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 6 жыл бұрын
ሙት ማን እንደ አራዳ ኤጭ# በቃ ፅድት ያልን#የሠው ማኛ ምችት ድልት ይበልህ አቦ😍
@user-vy9ul9ms5c
@user-vy9ul9ms5c 6 жыл бұрын
yididiya Mesfin ይዱዬ አቦ ይመችሽ ያራዳ ጥግ
@user-vy9ul9ms5c
@user-vy9ul9ms5c 6 жыл бұрын
yididiya Mesfin ♥♥♥♥♥♥
@seyaebro5109
@seyaebro5109 6 жыл бұрын
😊 እሺ የኔ አራዳ እኔ ብቻ ሸዋዬ ፋራ አላሳዝንም 😞
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 6 жыл бұрын
ሠሊዬ የኔ ውድ የምወድሽ😘😘😘
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 6 жыл бұрын
Seya እኮ አንተ😂😂😂የኔ ቀውጢ😍የኔ ምርጥ😍አንደኛዬ😍 ጠፍተሀል በሠላም ነው😔misssssssssss ya በጣም😘😘😘😘😜
@user-yk6uf4lm4i
@user-yk6uf4lm4i 6 жыл бұрын
ፍቅሩ በጣም ነው ማደቅ እዛም አዝማርነት ስትሠሩ አተና ፋሲካ በጣም ነው ምወዳቹ እግዚአብሔር ካለ እንገናኛለን ሰላማቹ ይብዛ
@user-rm3dn7xw1u
@user-rm3dn7xw1u 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ከ ኤርትራ ነኝ
@fishawayfishawaysachu7728
@fishawayfishawaysachu7728 6 жыл бұрын
Love u w ena men letebes
@Sarbet888
@Sarbet888 6 жыл бұрын
fishaway you are ye ergo zimbe.
@raadunwabarq1126
@raadunwabarq1126 6 жыл бұрын
ሓንቲ መዓልቲ ኣላ ኮፕያ ናተይ ላይክ መልዒሰካ ኣለኹ
@henokgsilassie1603
@henokgsilassie1603 3 жыл бұрын
Who cares
@buzufikir1542
@buzufikir1542 6 жыл бұрын
ዋው ይፀዳል ይነፋል ነው የምባለው በኣራዳ ቋንቋ አይደል እ። በጣም አሪፍ ነው በርታ
@abdinourmohamed6713
@abdinourmohamed6713 6 жыл бұрын
I love Ethiopian people and their culture
@yeshiweloyewu8530
@yeshiweloyewu8530 6 жыл бұрын
Wowwwwwwwwww betam yamral
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 6 жыл бұрын
አዝማሪ ዉስጤ ነዉ 😉 የድሮዉ ዉሽማየ አዝማሪ ነበር በግጥም ልቤን ሲያዞርዉ ከዉሽመነቱ አወርድኩት😜😜
@user-vy9ul9ms5c
@user-vy9ul9ms5c 6 жыл бұрын
Kal Ye Habesha Lij ፎንቃዬ ቃልዬ ሡሤ ያራዳ ጥግ ውድድድ የኔ ቀውጢ
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 6 жыл бұрын
ለዚ ነዋ #ሌባ ናት ይላሉ እኔን ሌባ ያርገኝ አሁን ማን ይምራል በሷ ቦታ ቢገኝ ያለሽ😂😂😂 #ሡሤ😘
@user-ex7ct8um7j
@user-ex7ct8um7j 6 жыл бұрын
Kal Ye Habesha Lij ክክክክክክየድሮውሺማየ
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 6 жыл бұрын
ሠላም የኤርሚ አይ ሚስ ዩ በግብደዉ ፎንቃየ😘😘😘😘😘😘😘😘
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 6 жыл бұрын
yididiya Mesfin 😂😂😂😂😂😂😂 ሱሴ ሙች የሳቄ ምንጭ ነሽ💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@user-cs4rh4tc1j
@user-cs4rh4tc1j 6 жыл бұрын
ዋዉ አሁንም ባህላችን እየተጠበቀ ነዉ ማለት ነዉ ወድጀዋለሁ
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 6 жыл бұрын
እሽክም እሺክም በቃ የድሮ ኣራዳ ምችት ድልት ብሎኛል ወንድም በርታልን ኣንተ 🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸
@mihretabebe2919
@mihretabebe2919 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ሀገሬ አስታወስከኝ ልቤ ተረበሸ ስደት አይኑ ይጥፋ ከሀገር አራቀን
@user-ej7ib3oi4k
@user-ej7ib3oi4k 6 жыл бұрын
mihrኡፍፍፍፍፍሀገሬአሰታወሰከኝ ልቤተረበሸሰደትአይኑይጥፋከሀገረአራቀን
@simegnmulugeta4030
@simegnmulugeta4030 6 жыл бұрын
Ayzogn hulachenem benafekot .....alken
@mihretabebe2919
@mihretabebe2919 6 жыл бұрын
eshi mare ameseginalehu
@kbibinlnobo4887
@kbibinlnobo4887 5 жыл бұрын
Amennnnnn
@mandefroambachew5554
@mandefroambachew5554 6 жыл бұрын
ይመችህ በጣም ያምራል
@user-mx4os6xt4x
@user-mx4os6xt4x 6 жыл бұрын
ዋውውውውው በደብ ገልፀሀዋል ይመችህ
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 2 жыл бұрын
Great song. Very descent and entertaining. I love it!
@rozadkassa8764
@rozadkassa8764 6 жыл бұрын
Awesome!!!!!
@user-vr5df7qz3j
@user-vr5df7qz3j 6 жыл бұрын
እንደ አየር ሁኔታ ተቀየረ አራዳ ይመችህ በርታ
@only7389
@only7389 6 жыл бұрын
እረ ዋውው በጣም ይመቻል ስራህ የኔ አራዳ በርታ
@madinamohammad5068
@madinamohammad5068 6 жыл бұрын
ይህልጅ ስወደው በርታ ጥሩመልክቱ ለዥልጦች
@user-hg3vw3ph8c
@user-hg3vw3ph8c 6 жыл бұрын
ይህ ልጅ ውስጤ ነው ሲያምር ድግሞ
@gghnbgdd509
@gghnbgdd509 6 жыл бұрын
ዋውዋው ምርጥ ዘፍን ነው
@medizeru8141
@medizeru8141 6 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ደስ ሲል
@kukushatazeb4129
@kukushatazeb4129 6 жыл бұрын
ትልቅ መልእክት የዛሬ አራዳ ኦበር መውጣት እና መቃም ነው አይ ግዜ አቦ ተመቸኸኝ
@EthioH76
@EthioH76 6 жыл бұрын
Music with a message ! This is what art is about !
@user-ki7gn7oh5f
@user-ki7gn7oh5f 6 жыл бұрын
ኣረዳ ዉስጤ ነዉ💘
@tetenatube7906
@tetenatube7906 6 жыл бұрын
ወይኔ ይህ ልጂ ሲመቸኚ እኮ
@efriemsudani4134
@efriemsudani4134 6 жыл бұрын
Waww wonderful music love Ethiopian people och tradition our brother from Eritrea
@susuhassen4645
@susuhassen4645 6 жыл бұрын
"ሠው የሚረዳ ራሡን ሣይጎዳ አራዳ"ይነፋል😉
@susuhassen4645
@susuhassen4645 6 жыл бұрын
Resh Resh ማን ነሽ😔ያለሡ ሂወት የለኝም😃
@tttjjj1750
@tttjjj1750 6 жыл бұрын
susu hassen edftj
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 6 жыл бұрын
susu hassen ክክክክክክክ አንች እየዛርሽ ይንፍል አይነፍም ነው የምትይው
@susuhassen4645
@susuhassen4645 6 жыл бұрын
አይዲየ የመቤቴ ልጅ ለምዶብኝ ማር😃
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 6 жыл бұрын
susu hassen በይ በይ ወደ ሰንሰለት ግባ ብይ
@henokyefantulij
@henokyefantulij 6 жыл бұрын
በጣም ደስይላል በርታ ከጀርመን
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 6 жыл бұрын
henok Takele ደሣለክ biro
@Samrawit1921
@Samrawit1921 6 жыл бұрын
አራዳ አሪፍ ስራ ነው ይመችክ
@user-go3nf3qd5x
@user-go3nf3qd5x 6 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ይላል
@genigirma72
@genigirma72 6 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው
@belkiibelkii878
@belkiibelkii878 6 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@user-ry3sf1vf7m
@user-ry3sf1vf7m 6 жыл бұрын
ጥልብኚ አዝማር አወዳለሁ እስኪ ላይክ እጩኚ ለምጀምር ግዜ አንደኛ ስሆን
@user-og6th7zg5m
@user-og6th7zg5m 6 жыл бұрын
መሲ ወለየዋ Mohmmed Goma yelelew mekina yigchish
@yffugdnvv723
@yffugdnvv723 6 жыл бұрын
መሲ ወለየዋ Mohmmed በምን ልግጭሽ ለምን ተግድ አትጋጭም መጋጨት ታማረሽ
@user-cs4rh4tc1j
@user-cs4rh4tc1j 6 жыл бұрын
አረ ሸ ነዉ ምን አለችሺ እስዋ ብትጎዳ አንች ምን ታገኝለሺ
@momnurilgni2848
@momnurilgni2848 6 жыл бұрын
ene lgchishi like like like
@user-cs4rh4tc1j
@user-cs4rh4tc1j 6 жыл бұрын
አዝማሪ እድርሻለሁ አታስቢ
@eskdareabebe6278
@eskdareabebe6278 6 жыл бұрын
ኧረ አይን በአይን እየተሰደቡ ወዝ ወዝ ይላሉ kkkkkkk በዚህ ዘመን ምን አራዳ አለ ቀማኛ ወጠጤ ነው በየቦታው የሞላው።
@only7389
@only7389 6 жыл бұрын
Zekran Zekran ክክክክክ
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
እክክክክክክ
@user-fh5gp3in5q
@user-fh5gp3in5q 6 жыл бұрын
ዋውውውው ደስ ዝብል ቖንጆ ሙዚቓ
@user-tj3qb9ip2k
@user-tj3qb9ip2k 6 жыл бұрын
ዋውውውው ነው
@user-dt7ji6zn2z
@user-dt7ji6zn2z 6 жыл бұрын
እንድህ ነውጅ ወዳጀ በል በርታ እንድህ ነውጅ ልጅ ሢወጣ እደግ ተመንደግ ብለናል
@ahme4126
@ahme4126 6 жыл бұрын
Wow ነው ድምፅ ይማርካል
@user-fh4nt8ct4c
@user-fh4nt8ct4c 6 жыл бұрын
ድምፅህ ዋው ነው 👌👌 አሪፍ ነው በርታ 😘😘
@hiwieliyaas9808
@hiwieliyaas9808 6 жыл бұрын
wow wow wow betam betm betm arif nw kemr des yelale abo yemachiki arda betm yenefal 👍👌
@user-ry3sf1vf7m
@user-ry3sf1vf7m 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@edessa70
@edessa70 6 жыл бұрын
ትላንትነ ፍቅረኝዬን ለማየት እቤትዋ ስሄድ እሳ የለችም ነበር የምታምረው እህቷ ግን አጭር ቁምጣ አርጋ ቤቱን ታፅዳለች ፍቅረኝዬ መጠበቅ ጀመርኩ ትንሽ ቆይታ እህቴ ሳትመጣብን ቶሎ እንተኝ አለችኝ እኔም ዝም ብዬ ወደ መኪነዬ ሄድኩ ከ መኪናው ስመለስ ፍቅረኝዬ ጥምጥም ብላ አቅፋኝ እንደምታምነኝ ነገረችኝ እና ወንድሞች መናገር የፈለኩት መልእክት ኮንዶማችሁን መኪናችሁ ውስጥ አስቀምጡ።
@muluadugna9159
@muluadugna9159 6 жыл бұрын
ዋው ብያለው በርታ
@user-ge2rp6wn1p
@user-ge2rp6wn1p 6 жыл бұрын
ክክክክክ ወይኔ በጣም ይመቻል የዘድሮው አራዳዎች አቃጣይ ናቸው
@frezerasfachew6787
@frezerasfachew6787 6 жыл бұрын
ይሄን ዘፈን ለፌስቡክ ጦረኞች ጋበዥኳቸው ለምደረ እርጥብ እንደወረዱ አራዳ ነን ለሚሉት
@girmagashu7280
@girmagashu7280 6 жыл бұрын
የድሮ አራዳ የገባው በጥቅሻ የዘንድሮ አራዳ እንኳን ጠቅሰውት ሰምቶ ይሄዳል እያናገሩት (ላሽ በለው)
@hiwotakalu222
@hiwotakalu222 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርታ
@bettyhaile1514
@bettyhaile1514 6 жыл бұрын
Love this and he's good looking💞
@AbdullahAbdullah-jm7qr
@AbdullahAbdullah-jm7qr 6 жыл бұрын
wooooow
@tplflebamengstyserektyleme3637
@tplflebamengstyserektyleme3637 6 жыл бұрын
Very nice ❤️💃🏽❤️💃🏽❤️💃🏽❤️
@ziniyaziniyan7043
@ziniyaziniyan7043 6 жыл бұрын
ስወደው ይሄልጅ ከሰማኝስ ኣንዴቀን ቡና ሻይ ብንል ምንኣለበት😜😉
@martndion4615
@martndion4615 6 жыл бұрын
Arada weseta new 🍻
@wasihunkibret7625
@wasihunkibret7625 4 жыл бұрын
Andegna ye arada musica! abo yimechih!
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 5 ай бұрын
አራዳ፡🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗💙💛❤️
@user-bk1ck7yu1t
@user-bk1ck7yu1t 6 жыл бұрын
ወዝ ወዝዝዝዝዝዝዝዝ ነው እንጂ ምን አባቱ ሺ አይኖር ሺ አምስት እንጂ እስቲ ወዝ ወዝ በሉልኝ
@abovethelaw5585
@abovethelaw5585 3 жыл бұрын
ዋዋውውውው
@kidist8769
@kidist8769 6 жыл бұрын
አራዳ ሰውን ሚረዳ ራሱን ሳይጎዳ so wow
@hoihjhtj5181
@hoihjhtj5181 6 жыл бұрын
wowwww ምርጥ ስራ ነው ብርታ ወድማችን
@ironiam2689
@ironiam2689 6 жыл бұрын
እራፕ ሲረፐረፕ 😅😅😅😅😅😁 ወይ ዘንድሮ ወይ ግጥም እና ዜማ 😂
@genetweldemaryam4343
@genetweldemaryam4343 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@user-jn1qq8bf8c
@user-jn1qq8bf8c 6 жыл бұрын
ዋው አሥነከውት
@user-ex7ct8um7j
@user-ex7ct8um7j 6 жыл бұрын
ዋውውውው ደስስስስይላልበርታ ቁርጥየድሮወችንመስልክኚ
@hanaana1741
@hanaana1741 6 жыл бұрын
ክክክክክክ እውነትም አራዳ የፍት ጥርስ የላቸው የምርም እስቲ እይዋች ዋውውው ያሁኑ አራዳ ስድብና ምቀኝነት ውይይይይይ
@tarikkonjotarikkonjo6824
@tarikkonjotarikkonjo6824 6 жыл бұрын
Wowwwww yamiral
@wasainfo8823
@wasainfo8823 6 жыл бұрын
wow best of you
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 6 жыл бұрын
አቤት አዝማሬ ስውድ ድሮ ክአባይ ቤት ይመጡ ነብር አቤት አፌን ክፍች ነብር የምስማችው የዛሬን አያድርግው እና
@selamselam6535
@selamselam6535 6 жыл бұрын
ወይ ይሄ ልጅ ስወደዉ
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 5 ай бұрын
እውነት፡እድህ፡ነበር፡👍👍👍👍💙💛❤️😘👋👋👋👋🤗🤗🤗🤗🤗🤗
@user-xd5wr2ni1r
@user-xd5wr2ni1r 6 жыл бұрын
ማሲቆ እወዳለሁ አቦ ይመችክ
@isakhabsha3239
@isakhabsha3239 6 жыл бұрын
Wow
@AkA1habesha
@AkA1habesha Жыл бұрын
Beautiful music 🎵🎶❤😂🎉
@seidabnetbaba347
@seidabnetbaba347 5 жыл бұрын
fkiru yagera lejiiii desss beloghal bezih huneta selayehu
@meseretegebre2132
@meseretegebre2132 6 жыл бұрын
እሚገርም ነው። ይመቸህ
@mulugetaabebaw8853
@mulugetaabebaw8853 2 жыл бұрын
ትመቸኛለህ አቦ
@alfazeta8
@alfazeta8 6 жыл бұрын
I love this song. What does harada mean?
@adwaye
@adwaye 6 жыл бұрын
It means hustler/rebel in a way. Someone edgy.
@demissiedegefaw4081
@demissiedegefaw4081 6 жыл бұрын
city swagger
@abovethelaw5585
@abovethelaw5585 2 жыл бұрын
Foxs
@hanikonjo484
@hanikonjo484 6 жыл бұрын
Ufff sewdeke abooo👌👌👌
@user-yn6jj2rm4l
@user-yn6jj2rm4l 6 жыл бұрын
አራዳ አራዳ አሪፍ ነው
@grmawitgzachew3294
@grmawitgzachew3294 6 жыл бұрын
Wawewwww✌✌✌✌✌✌mrt zefen#Hope tanks
@user-zu8qn8uv7b
@user-zu8qn8uv7b 6 жыл бұрын
ጥሩ ነው በርታ
@yesibethigi
@yesibethigi 6 жыл бұрын
Wow ♥፨
@lifestyel7591
@lifestyel7591 6 жыл бұрын
it's good
@tgyeemaryamlije7579
@tgyeemaryamlije7579 6 жыл бұрын
Arif new
@user-bq3qo4cb3x
@user-bq3qo4cb3x 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው አንገቱ አቤት ቁርጥ የማላቀውን ባሌን
@hanaerco5605
@hanaerco5605 6 жыл бұрын
እድላዊት የጅማዋ kkkkkkkkkkkkk
@aamantesfa2098
@aamantesfa2098 6 жыл бұрын
እድላዊት የጅማዋ kikkkkkkkk
@DanubeNeimamuhamede
@DanubeNeimamuhamede 6 жыл бұрын
kkkkkk
@mandefroambachew5554
@mandefroambachew5554 6 жыл бұрын
ባጣም አሪፍ ነው ቀጥልበት??????????????????????????????????
@rikizarfa4997
@rikizarfa4997 2 жыл бұрын
😅😅😅😅🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😍😍🤚🙏📖🇮🇱👆רק אלוקים זה האמת והיסטוריה
@user-hk8xg9hf1q
@user-hk8xg9hf1q 6 жыл бұрын
ተመችቶኛል ይመችክ አንተ እራስክ አራዳ
@TheFhdude
@TheFhdude 6 жыл бұрын
OK now this is something creative and refreshing. The guy has a mesmerizing voice (A+) and the music composition is fantastic (A+), It flows like a peaceful river water. The text/lyrics is OK but could get more deeper and meaningful. That would be very nice and the clip has much room for improvement. All in all, I like it! Thank you.
@Melat597
@Melat597 6 жыл бұрын
TheFhdude be amarengna tsaf kaleza bene the weeknd video laye asteyayet sete eshe
@TheFhdude
@TheFhdude 6 жыл бұрын
Rahel Desta እሺ ራሄልዬ ክክክክ
@adwaye
@adwaye 6 жыл бұрын
You are typing in latin. Diaspora prefers english though.
@kadedgacorace6896
@kadedgacorace6896 6 жыл бұрын
😘😘😘👌👌👌👏👏👏
@ilaafahmeed6773
@ilaafahmeed6773 6 жыл бұрын
wooow. des yilal
@313_Secret
@313_Secret 6 жыл бұрын
1 Arada ke 1000 qedada!
@abebechyoutube2359
@abebechyoutube2359 4 жыл бұрын
Yarada. ልጅ. Waw. Abesa
@abebab1548
@abebab1548 6 жыл бұрын
waw des yelal :-))
Bisrat Surafel - Man | ማን - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
5:09
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 2,6 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 4,6 МЛН
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 2,3 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 49 МЛН
Mohammed Hassen(koys) yezemenu Arada
5:31
yared Taffese
Рет қаралды 187 М.
Rahel Yohannes - Arada | አራዳ
6:21
Hamrawit ሐምራ Tube
Рет қаралды 92 М.
Ketema Mekonen Arada አራዳ
7:34
ETHIOPIAN MUSIC TUBE
Рет қаралды 40 М.
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 4,6 МЛН