No video

Fukare Eyesus - ፍካሬ ኢየሱስ

  Рет қаралды 606,073

masresham

masresham

5 жыл бұрын

#Fukare #Eyesus
©masresham has all exclusive rights for all contents in this video. All contents in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this video is strictly prohibited. All rights reserved to masresham.
Copyright ©2019 masresham

Пікірлер: 1 100
@masresham
@masresham 5 жыл бұрын
እነሆ ከረጅም ጊዜ በኋላ በአዲስ ቪዲዮ ተገናኝተናል፡፡ ይህ ፍካሬ ኢየሱስ በዘመናችን እየሆነ ያለውን ሁሉ ፍንትው አድርጎ ያሳያል፡፡ በዚህ ፍካሬ ኢየሱስ ውስጥ ከተጠቀሰው በዚህ ዘመን ያልተደረገ ነገር አለ ብሎ ማመን ይቸግራል፡፡
@mestewelethio1774
@mestewelethio1774 5 жыл бұрын
በትክክል ወንድም በጣም ስፈልገው የነበረው ከልብ እናመሰግናለን
@alemaraya9428
@alemaraya9428 5 жыл бұрын
Enkon beselam tmelesuln Egzabihar amlaki kemitay kemisemaw hulu yadnen ysewren bechernetu ytbken
@user-bn7lu2xv3z
@user-bn7lu2xv3z 5 жыл бұрын
Enkuan dehna metahln wendmachn kalehiwot yasemaln
@user-um1jj6ef9r
@user-um1jj6ef9r 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም በእውነት እረፍዶብናል
@user-xj3ql4xz5z
@user-xj3ql4xz5z 5 жыл бұрын
እግዚያብሄርይመስገን ወንድም ማስረሻ በሰላምነዉ ግን በጣም ነበር እመከታተል ሸር እምታደርገዉን ለምንጠፋህ ነዉ ቀይረሃል ቀይረህ ከሆነ ልኪ ላክልኝ በተረፈሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልህ♡♤//!::
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 5 жыл бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ አቤቱ የትንቢቱ መፈጸሚያ አታድርገን 😭😭😭😭😭😭
@alishaalisha6141
@alishaalisha6141 5 жыл бұрын
AMEN EGZIO MEHARENE KRSTOS KEZI SEAT YSEWREN
@bicalobica9885
@bicalobica9885 5 жыл бұрын
amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen endebedelachin sayihon bemihiretu yasiben yedingil mariyam lij, e/r.
@user-sj5hi6rz8x
@user-sj5hi6rz8x 5 жыл бұрын
አሜን
@tagitadesse8154
@tagitadesse8154 5 жыл бұрын
ቲጂዬ እባክሽ ይሄ በንዲራ የ666 የአውሬው ነው ንፁሑን ሰንደቅ ብታደርጊው ከይቅርታ ጋር የኔ ቆንጆ
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 5 жыл бұрын
እኔ የአገሬ ባንዲራ መሆኑን ብቻ ነው ማውቀው ለዛ ነው ካላችሁ እሽ እቀይራለሁ መታዘዝ ከመስዋህት ይበልጣልና
@user-jd6pk5zw2x
@user-jd6pk5zw2x 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ በችሎታዬ ሳይሆን በምህረትህ በእውቀቴ ሳይሆን በጥበብህ በገንዘቤ ሳይሆን በበረከትህ በድጋፌ ሳይሆን በክንዲህ እንዴኔ ሳይሆን እንዳንተ እንዴሀሳቤ ሳይሆን እንዴሀሳብህ አኑረኝ ያኑራችሁ
@AbbiePartyBus
@AbbiePartyBus 5 жыл бұрын
Thank s
@elhamyasin1719
@elhamyasin1719 5 жыл бұрын
@@AbbiePartyBus ኀጨ
@eduhaile5853
@eduhaile5853 5 жыл бұрын
Amen
@user-do4cd9ee8t
@user-do4cd9ee8t 5 жыл бұрын
አሜን
@shiferawgashaw8060
@shiferawgashaw8060 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@preachersamuelzerihun6974
@preachersamuelzerihun6974 5 жыл бұрын
መናፍቅነት የክብር ጌጥ በሆነበት ዘመን ይህ አመንዝራ እና አመጸኛ ትውልድ በራሱላይ ፍርዶ ወዶና ፈቅዶ ሳያዳምጥ ሳይመረምር ሳይገባው ይህንን የጌታ ትምህርት ይክዳል ። አቤቱ ጌታ ሆይ ትንቢትህ በእኔ ላይ እንዳይፈጸም ጠብቀኝ ።
@user-gb6zc1to6p
@user-gb6zc1to6p 5 жыл бұрын
እንኳን፡በሰላም መጣህ ወንድማችን አቤቱ አስተዋይ ልቦና ስጠን !! ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታች
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 5 жыл бұрын
አሜን።
@mazas3076
@mazas3076 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen👂👂😍
@tfff7746
@tfff7746 5 жыл бұрын
አቤቱ በመንግስትህ በመጣ ግዜ እንቸርነትህ አስበኝ አሜን።
@user-dz4pe2em1z
@user-dz4pe2em1z 5 жыл бұрын
ቃለሂዎትን ያሰማልን አቤቱ ማረን
@abexworku1996
@abexworku1996 5 жыл бұрын
እግዚዬ ለአመፀኞቹ ይስሙት አኛ በእርሱ የምናምነው ይጠብቀን አለማአመናቸው እንደሚጒዳ እግዛአብሄር የተናገእረው እየተፈፀመ ነው
@user-yj8vs2fq8s
@user-yj8vs2fq8s 5 жыл бұрын
አቤቱ ለንስሃ ሞት አብቃን ጌታሆይ ከኛ ሀጢያት ያንተ ምህረት ይበልጣልና እግዚአብሔር ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃን በቸርነትህ በምህረትህ ብዛን ማረን ይቅር በለን መምህራችን ቃለህይውትያስማልን ፀጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን
@marwamohmed1908
@marwamohmed1908 5 жыл бұрын
አቤቱእ አምእላኪ ይቅእር በለኝ ለንስሀ ሞትእ አብቃኝ አምላኪ
@seblewake9708
@seblewake9708 5 жыл бұрын
ይቅር በለን አምላኬ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትክ አሰበን
@nigistiwoldegbrelms1433
@nigistiwoldegbrelms1433 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አዛንታ እመቤታችን ማርያም ታብቃንእናታችን
@asegedechbayu3815
@asegedechbayu3815 4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን !!! አቤቱ እራራልን ማረን ይቅር በለን እደበደላችን ሳይሆን ቸር ጌታ ሆይ ይቅር በለን !!! የትንቤት መፈፅሜያ ከመሆን አድነን ፣ለንስሃ ፣ለስጋዊ ደሙ አብቃን እግዚዬ ማሃረን፣ራራልን ለመንግስተ ስማያት አብቃን አሜን!!!!!!!
@lulsegedabebe4227
@lulsegedabebe4227 5 жыл бұрын
እቤቱ የሰራዊት አምላክ እግዚአብሔር ለንስሃ ሞት አብቃኝ:: መጨረሻየን አሳምረው ጠብቀኝ አሜን🙏🙏🙏
@selamdereb6208
@selamdereb6208 4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ለድሜ ንስሃ አብቃን አሜን
@user-hd8lc2ps9z
@user-hd8lc2ps9z 3 жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-np9ye5jj4s
@user-np9ye5jj4s 5 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ሆይ እንደ ቸርነት እንጂ እንደበደላችን አይሁን ክፉ ሁሉ ጠብቀን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@emebetdemeke6960
@emebetdemeke6960 5 жыл бұрын
Abetubeneewuketsayihon.beantechlotanuregn yikrbelegn
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-ce2uk7oj3m
@user-ce2uk7oj3m 5 жыл бұрын
አቤቱ የሠራዊት ጌታ ማረን ይቅር በለን ከሥደት መልሠህ ለንሥሀ አብቃን አባት ሆይ እንደ ሀፂያታችን ሣይሆን እንደምህረትህ ማረን 😥😥😥😥😥😥😥😥
@gooldgoold4365
@gooldgoold4365 5 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ይቅርታና ምህረትህን ፈራሁ ባባሁ ለንሣ ሙት አብቃኚ
@user-qc6dn6hv3m
@user-qc6dn6hv3m 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ ማረኝ አቤቱ እንደቸርነትህ እራራልኝ አቤቱ እንዳምላክነትህ ማረኝ አለቅሳለሁ ስለ ሀጢያቴ እግዚዖ በምን ስራዬ ስምህን ደፍሬ እጠራለሁ ኦ አምላኬ መዳሀኒአለም አባቴ እግዚዖ ማሀረይ በፊትህ እንደኔ ሀጢያተኛ በደለኛ የለም እና እንደቸርነትህ ማረኝ አቤቱ ማረኝ አቤቱ ማረኝ አቤቱ ማረኝ
@raheltamalew
@raheltamalew Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@melatmelat1489
@melatmelat1489 5 жыл бұрын
እግዚኦ ተዘከረነ በውስጠ መንግስትከ እግዚኦ ተዘከረነ በውስጠ መንግስትከ እግዚኦ ተዘከረነ በውስጠ መንግስተከ ቃለሂወትን ያሠማልን አባታችን
@raheltamalew
@raheltamalew Жыл бұрын
❤❤❤❤
@Tube-rt1zg
@Tube-rt1zg 4 жыл бұрын
ቃሉ ሊፈፀም ግድ ነው!!! አቤቱ እግዚያብሔር አምላካችን እኛሀጥያተኞቹን ልጆቹን ስለ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ብሎ በቸርነቱ ምህረቱን ይላክልን።👐🙏❤😢😢😢😢
@teshomedagne4172
@teshomedagne4172 5 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ሆይ እንደ ቸርነት እንጂ እንደበደላችን አይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@nilanila825
@nilanila825 4 жыл бұрын
አቤቱ፣ጌታየ፣ሆይ፣ይቅርበለኝ፣እንደቸርነትህ፣እንደምህርትህ፣ይቅር፣በለኝ፣እኔ፣ሀጣተኛቱን
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ የምናረገውን አናውቅምና እንደቼርነትህ ይቅር በለን ማረን 🙏🙏 ለንስሀ ሞት አብቃን አሜን 🙏🙏 ቃለሂዎት ያሰማልን መምህር 💚💚💛💛💛❤❤❤❤
@aw811
@aw811 7 ай бұрын
በእውነቱ ይህንን የጌታን የአለም መጨረሻ ፍጻሜ የሰው ነፍስ አድን ጥሪ አዋጅ ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ ብላችሁ በጌታ ፈቃድ ስለአቀረባችሁን በጌታ ስም እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ እላለሁ
@soliyanabrhanu6504
@soliyanabrhanu6504 5 жыл бұрын
😭😭😭😭የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሖይ በመንግስትሕ በመጣሕ ጊዜ አስበኝ 🙏🙏🙏
@marthamelkamu463
@marthamelkamu463 4 жыл бұрын
Soliyana Brhanu Amen🙏
@gjghhgjghh2586
@gjghhgjghh2586 4 жыл бұрын
abetu endehatatachin sayihon endecherinetih maren
@user-cf2xj8gl9d
@user-cf2xj8gl9d 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 3 жыл бұрын
አቤት የደንግል ማረያም ልጀ እይሰሰ ከረሰቶሰ ሆይ ማረነ ይቅረ በልን እንደ ህጠይትችን ቤዝት ሰይህን እንደ ችረነትሀ አደነነ በሰደት ያልን ህልችንም ለንሰህ ምተ አብቅን😭😭😭😭😭😭😭ቅል ህይውት ያሰማልን ውንደምችን በእውነት
@altube7189
@altube7189 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ የትንቢት መፈጸሚያ አታድርገን አምላከ እስራኤል ሆይ እንደ ቸርነትህ እንጅ እንደ ክፋታችን አይሁን የሰው ልጅ ጅማሬው ሳይሆን መጨረሻው ስያምር ነውና የሁላችንንም መጨረሻችንን አሳምርልን ለዚህ ከንቱ አለም የዘለአለም ህይወት መኖሪያችንን እንዳናጣ በቸርነት እርዳን በእውነት
@user-ju5nu6bv7j
@user-ju5nu6bv7j 5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ተመለስህልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይብርክልህ በቤቱ ያጽናልን አሜን አሜን አሜን
@mealatmahari2459
@mealatmahari2459 5 жыл бұрын
በችሎታዬ ሳይሆን በምህረትህ በእውቀቴ ሳይሆን በጥበብህ አቤቱ አስተዋይ ልቦና ስጠን !! አቤቱ ለንስሃ ሞት አብቃን ጌታሆይ ከኛ ሀጢያት ያንተ ምህረት ይበልጣልና እግዚአብሔር ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃን በቸርነትህ በምህረትህ ብዛን ማረን ይቅር በለን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታች
@user-oc7vt5qu5m
@user-oc7vt5qu5m 5 жыл бұрын
አቤቱ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን እስከ መጨረሻው በሀይማኖታችን አጥናን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@amhaarickeyboardeshethaile3828
@amhaarickeyboardeshethaile3828 5 жыл бұрын
abetu amlak hoy aine lebonachenen abralen mastewalun seteh leave neseha not abkan
@marthamelkamu463
@marthamelkamu463 5 жыл бұрын
በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን ቋንቋ የነሽ ድንግል በዚህ ምንባብ ውስጥ ትእዛዜን ጠብቁ እንጂ ማርያም ታማልዳችሗለች የሚል አንድም ቃል አልተማም።
@user-oc7vt5qu5m
@user-oc7vt5qu5m 5 жыл бұрын
@@marthamelkamu463 ምን ለማለት ነው ?
@user-pv2rq7zp5h
@user-pv2rq7zp5h 5 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ከዚህ ከከንቱ አለማዊ ህይወት ሰውረን ለንስሀ ሞት አብቃን ዘወትር በቤትህ አፅናን😭😭😭😭😭😭😭
@elsateclehaimanot6244
@elsateclehaimanot6244 5 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን።
@almazyesuneh6037
@almazyesuneh6037 4 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@agertesfaye4228
@agertesfaye4228 4 жыл бұрын
አቤቱ እንደ ሰዉነታችን ክፋት እንደ ሃጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁንልን፡፡
@user-np6ez2ug9j
@user-np6ez2ug9j 5 жыл бұрын
አምላኬ መድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ አባቴ ሆይ እናንተ የአባቴ ብሩካል ዓለም ሳይፈጠር ያዘጋጀሁላችሁን መንግስተ ሰማያትን ውረሱ ከምትላቸው በቀኝህ ከምታቆማቸው ወዳጆችህ አድርገኝ አቤቱ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደሌ አይሁን!!
@mestewelethio1774
@mestewelethio1774 5 жыл бұрын
ሞዓ ዓንበሳ ንጉስ እነዚህ ሲፈርሱ ሁሉም ይላል ፍርስርስ።በትክክል አሁን ያለንበት ሰዓት ነው እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ በጣም ስፈልገው ነበር።
@mariama6088
@mariama6088 5 жыл бұрын
Amlake lensha abkan
@mestewelethio1774
@mestewelethio1774 4 жыл бұрын
@@mariama6088 Amen Hode
@user-zq3nc4ny6k
@user-zq3nc4ny6k 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የትንቢት ተፈፃሚ አታድርገን ልቦናን ስጠን
@soliyanaeshetu4026
@soliyanaeshetu4026 3 жыл бұрын
አቤቱ እግዚያቤር ሆይ እንደኔ በደል ሳይሆን እዳንተ ቸርነት ማረኝ
@user-xv8fk8pr5x
@user-xv8fk8pr5x 5 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እባክህ በመንግስትህ አስበን ቁጣህን መልስ ሰላምህን ስጠን እኛም አንተን አበክረን እንድናውቅ ንቁ ልቦና ስጠን እባክህ የእውነት እኔ ይሄን ሰምቼ ፈራው እንባዬን መቆጣጠር አቅቶኛል እባክህ በምህረትህ ጎብኘን
@user-ys7zj5kb4d
@user-ys7zj5kb4d 5 жыл бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢😢ጌታ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቅተኸን የመንግስቱ ወራሾች አድርገን😢😢😢😢😢😢
@user-gg3df7dz2g
@user-gg3df7dz2g 5 жыл бұрын
😥 እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ፫ ቃለህይወትን ያሰማልን አቤቶ ጌታ ሆይ እንደፍቃድህ ከሚኖሩ ከ ደጋጎቹ ጎን አኑረን እናንተ የአባቴ ብሩካን ኑ አለም ከተፈጠረበት ግዜ ጅመሮ የተዘጋጀላቹሁን መንግስ ውረሱ በለን 🙏
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን❤አቤቱ ጌታ ሆይ በመግስትህ በመጣህ ግዜ አስበኝ😢🤲✝️
@letishberh2742
@letishberh2742 9 ай бұрын
ኦ ጎይታና መድሃኒና እየሱስ ክርስቶስ ሓጥያትና ኣበሳና ሓዲግኻ ይቅር በለልና ንስሃ ሞት ደይብሉ ኣይትቕተለና እግዝዮ ማሃረና ክርስቶስ እግዝዮ ማሃረና ክርስቶስ እግዝዮ ማሃረና ክርስቶስ
@fajerfajer4524
@fajerfajer4524 5 жыл бұрын
""አቤቱ ፈጣሪየ አቤቱ አምላኬ ሆይ. ከ ፊትህ የሚያደርስ አድም ስራ የለኝም። አተ ግን እደኔ አይደለህምና አቅፈህ ይዘኸኛል።አሁንም አተምራኝ መንገድህንም አሳየኝ አንተንም እሻለሁና። ምስጋና ና ውዳሴ ሀይል ና ጌትነት ዛሬም ዘወትርም ላይ ይሁን"" አሜን።
@user-sk3zd2ld1l
@user-sk3zd2ld1l 5 жыл бұрын
በእውነት የሕይወትን ቃል ያሰማልን ወንድማችን አቤቱ አምላክ ሆይ እንደ ቸርነትህ ማረን
@mahiletmekonnen4364
@mahiletmekonnen4364 5 жыл бұрын
አቤቱ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደላችን አይሁን ፥ አቤቱ እንደቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደላችን አይሁን ፥ አቤቱ እንደቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደላችን አይሁን። መድሐኒዓለም የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ማረን ይቅር በለን ። አሜን አሜን አሜን
@iloveduniya307
@iloveduniya307 5 жыл бұрын
ኣቤቱ የሰራዊት ጌታ ቸሩ መድሀኒኣለም ኣባቴ በመምጣትህ ግዜ ከበጎች ጋር እንድቆም መልካም ድርጊት እንዳደርግ እርዳኝ ለንስሀ ሞትን ኣብቃኝ ኡይይ እንደስራየ ሳይሆን እንደ ምህረትህ ይሁንልኝ ኣሜን ኣኔን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@LiA-nh4lb
@LiA-nh4lb 5 жыл бұрын
ኦኦኦኦ ጌታ ሆይ እባክህን ይህ ዘመን አታሳየን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ትንቢቱ ሊፈፀም ግድ ነዉና
@user-kq2qo9dg9d
@user-kq2qo9dg9d Жыл бұрын
😭
@wuhvgfhcgd7824
@wuhvgfhcgd7824 5 жыл бұрын
ፈራሁ ይህ ቀን ሳይደርስ ለንሰሀ ሞት ያብቃኝ😭😭😭
@marwamengesha1396
@marwamengesha1396 4 жыл бұрын
Lenaseh moaten abekane
@user-vi9sr8ho5i
@user-vi9sr8ho5i 3 жыл бұрын
ኣሜንንንን ጌታየ ሆይ
@salamagerasalama1808
@salamagerasalama1808 5 жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ይቅር በለኝ ጌታየ እንደ ሃጥያቴን ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ እንደ ምህረትህ ብዛት ይቅር በለኝ ኣቤቱ የስራዊት ኣምላክ እግዚኣብሄር ሆይ ማስተዋሉን ስጠኝ ፣ ከስደት መልሰህ ለንስሃ ሞት ኣብቃኝ የንስሃ ግዜ ስጠኝ ለፍላጎቴ ኣሳልፈህ ኣትስጠኝ ያንተ ፍቃድ ብቻ ትግዛኝ😭😭😭😭😭 ( ኣሜን ኣሜን ኣሜን!!!) ወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ!!! ❤❤❤።
@salamagerasalama1808
@salamagerasalama1808 5 жыл бұрын
ኦኣምላኬ ሆይ መስተውዕሊ ልቦና ሃበኒ ብድሌተይ ዘይኮነስ ብፍቃድካ ንክግዛእ (ንክምራሕ) ሓግዘኒ ናብ ንስሀ ሞት ኣብቀዐኒ!!!(ኣሜንኣሜን ኣሜን)
@user-uu4sb6uh1k
@user-uu4sb6uh1k 5 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ለንስሀ ሞትኣብቃን ልባችንን ክፈትልን ።ኣሜን አሜን አሜን
@eishbalu7527
@eishbalu7527 4 жыл бұрын
ይህ ሁሉ እየሆነ ነው አሁን ሀገሬ ኢትዮጵያ ሆይ ጉድ ፈላብሽ የቃልህ መፈፀሚያህ አታድርጋት :: አቤቱ አምላኬ ሆይ ነፍሴን አደራ
@gghhh1320
@gghhh1320 4 жыл бұрын
አብየቱ ለንሰሃ ሞት አብቀን
@sitousitou6357
@sitousitou6357 3 жыл бұрын
አቤቱ ሆይ ደጉን ልቦና ሥጠን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን ቃለህወት ያሠማልን
@meskerm2908
@meskerm2908 4 жыл бұрын
አቤቱ ይሰራዊት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እባክህ እንደኛ ሃጢያትና ክፋት በደል ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት እና ይቅር ባይነት ብለህ ይቅር በለን🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢
@haile952
@haile952 5 жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚያብሄር ስለተመረጡት ጻዱቃን ሰማእታት ቅዱሳን ስለናትህ ብለህ ያቺን ቀን ያሳጥርልን ማስተዋልና ጥቡን አብዝቶ ያድለን ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብንን
@user-vu6qn1qh2f
@user-vu6qn1qh2f 5 жыл бұрын
ቃሐህይወት ያሰማልን ለንሰሀ ሞት ያብቃን ከመራ ስጋ ከመከራ ነፍስ እሱ ባለቤቱ ቸርነቱ የማያልቅ ጌታ መድሐኒያአለም ይሰውረን አሜን አሜን አሜን
@kalkidantub2511
@kalkidantub2511 5 жыл бұрын
አቤቱጌታሄይየትንቢትመፈፀሚያአታድርገን
@JayJay-zk4by
@JayJay-zk4by 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው። ለወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን። እኛን በአህዛብ አገር ያለነውን በሰላም ለአገራችን በቅተን ለንሥሃ ሥጋወደሙን እንድንቀበል ፈጣሪ አምላክ ይርዳን አሜን።
@tfff7746
@tfff7746 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ እህቴ።
@user-we3tg1oe3v
@user-we3tg1oe3v 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን የቀረችኝን እድሜ ለመልካም ነገር ባርክልኝ ይቅር በለኝ ሞቴን በእንቅልፍ አድርግልኝ አቤቱ ይቅር በለኝ 😭😭😭😭😭
@hana.mebratu
@hana.mebratu 5 жыл бұрын
አቤቱ እንደበደላችን ሳይሆን እንደይቅርታህ ብዛት ማረን !!
@user-nn6uk7wj1k
@user-nn6uk7wj1k 5 жыл бұрын
ቃል እይውትን ያስማለን አጥንት የሚለመልም ስጋን የሚጠገን ቃለ ወንጌል ነው እግዚአብሄር ሁላችንንም ያስበን አሜን።
@tfff7746
@tfff7746 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን።
@amaamm2238
@amaamm2238 4 жыл бұрын
አቤቱ እንደበደላቺን ብዛት ሣይሆን እንደይቅርታህ ብዛትማርንይቅርበለን አሜን አሜን አነሜን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-cw4co7ct7s
@user-cw4co7ct7s 3 жыл бұрын
አቤት እግዝ አብሔር አምላክ ይቅርበልና
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣህ ወንድማችን ማስረሻም ፣ አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ አስበን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
@senisenishoiloveethiopia9109
@senisenishoiloveethiopia9109 5 жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ምህረትህ የበዛ መአትህ የራቀ አምላክ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁንልን በፍቅርህ፣ በምህረትህ፣ በቸርነትህ፣ በይቅርታህ ብዛት ተመልከተን አሜን አሜን አሜን!!!!!!!!
@bethlehemwale1337
@bethlehemwale1337 2 жыл бұрын
ይቅር በለን የንስሀ መንገዱን አሳየነ ::ለአውሬው አሳልፈህ አትስጠነ በይቅርታህ እና በምህረትህ ጎብኘን አሜን🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን እግዚአብሔር ሆይ እንደቸርነትህ የሁላችንም መጨረሻ አሳምርልን አሜንአሜን አሜን።።።
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ እባክህ ጌታ ሆይ የትንቢቱ መፈፀሚያ አታድርገን እሄው ጊዜው ደርሶ ወንድም በወንድሙ ላይ ሲጨክን ወንድም ወንድሙን ሲገል እያየን እየሰማን ነው አቤቱ ጌታ ሆይ እሄንን ክፉ የትንቢት መፈፀሚያ ከእኛ አርቅ አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ሀፃቲያችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ወንድማችን ዘመንክን ይባርክልን በስመአብ እንዴት ያስፈራል
@manchestermu416
@manchestermu416 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላኬ ሆይ ላንተ ሁሉም ቀላል ነዉ ለንሰሀ ሞት አብቃን አሁንም እያየነዉ ነዉ ሁሉ የመከራ ቀን እየተፈፀመ ነዉ እኛ ሰዎች አይገባንም እንጂ አንተ ግን መሀሪ ነህና እኛን ፍጡሮዎችን እንደቸርነትህ ከጥፉት አድነን መፈፀሚያ አታድርገን አሜን።
@sarahana7929
@sarahana7929 5 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ የትንቢት መፈፅሚያ አያድርገን በእውነት አብዛኛው እኛ ነብይ ነን ብለው ሰውን ያስታሉ የወንዶቹ ሲገርመን ሴቶቹ ነብይት እያሉ የአምላክን ስም በከንቱ ይጠራሉ በእውነት ማስተዋልን አብዝቶ ይስጠን ስለ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም በቅዱሳኖች በመላእክቶች በፃድቃኖች ብሎ እርሱ ከመከራ ይታደገን,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, #ማስርዬ እንኳን ሰላም መጣህ ወንድሜ♥ እናመሰግናለን
@masresham
@masresham 5 жыл бұрын
Amen Sara.
@mekidesgetachew8336
@mekidesgetachew8336 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-gw4he6tl4e
@user-gw4he6tl4e 4 жыл бұрын
ኣሜን ፫
@ababumulat1694
@ababumulat1694 5 жыл бұрын
አቤቱ እንደቸርነትህ እንጅ እንደበደላችን ዓይሁን....
@makdisome9631
@makdisome9631 3 жыл бұрын
አቤቱእንደቸርነትህይቅርበለን።
@KokoKoko-nv3sw
@KokoKoko-nv3sw 5 жыл бұрын
መምህራን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን አቤቱ ጌታየ እደበደላችን ሳይሆን እንደምህረትህ ማረን ይቅርም በለን ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን
@yeshargethiopiawit7077
@yeshargethiopiawit7077 4 жыл бұрын
Egziabher Fetarye hoy godelo emneten mulalgn liben rihrhu alglign Amen😭🙏💚💛❤
@user-um1jj6ef9r
@user-um1jj6ef9r 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
የመንግስቱ ወራሾች ያድርግልን የንስሐ ህይወትን ይስጠን ከመአቱ ይጠብቀን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን @Maseresham እንኩዋን በሠላም መጣችሁልኝ የተዋህዶ ስጦታወች ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ አሜን
@filmontekeste9808
@filmontekeste9808 5 жыл бұрын
Abet Gerstein yqr unmentioned bemhretu ygobegn
@user-ok3lj4lc5q
@user-ok3lj4lc5q 5 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ እንጂ እንደኛ በደል ሳይሆን በምህረትህ አስበን
@tshaytesfahum2612
@tshaytesfahum2612 5 жыл бұрын
#እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ #እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ #እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ #አቤቱ አምላካችን ሆይ እንደቸርነትህ ነው እንጅ እንደበደላችን አትሁን #እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን እግዚአብሔር ይስጥልን።
@todtod5393
@todtod5393 5 жыл бұрын
i have read this book when i was young .... Felsataa Timee used to read Fukaree Eysyse ... 30 years a go ... most of them happening at this time
@user-qq9hv5nw4s
@user-qq9hv5nw4s 5 жыл бұрын
አቤቱ ለንስሃ አብቃን
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 9 ай бұрын
አቤቱ አምናለሁ ግን ያለማመኔን እርዳው አቤቱ ጸልያለሁ ግን ያለ መጸለዬን እርዳው አቤቱ መጸውታለሁ ግን ያለመጸውቲን እርዳው አቤቱ ራለሁ ግን ያለመዘመሬን እርዳው እሄን ሁሉ ተረድተህ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበኝ ማረኝ እራራልኝ በንስሃ ጎዳና ምራኝ የመንግስትህ ፍጻሜ አንሆን አቤቱ እራራልን😢😢😢😢😢
@Ameena-jf1jr
@Ameena-jf1jr 5 жыл бұрын
አቤቱ እየሱስ ሆይ ለንሰሀ አብቃን አስተዋይ ልቦና አድለን ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን
@badriahhracim4481
@badriahhracim4481 5 жыл бұрын
,አቤቱ አየሱስ ሆይ ለንሰሃ አብቃን
@elizabethmichael8768
@elizabethmichael8768 5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን !ፍካሬ እየሱስን ድሮ ልጅ ሆኜ ስሰማው በጣም ያስፈራኝ ነበር በርግጥም አሁን ነገሮች እየተፈፀሙ ነው ያለን አማራጭ የትንቢቱ መፈፀሚያ እንዳንሆን ተግታችሁ ፀልዩ ባለን መሰረት ተግተን መፀለይ ብቻ ነው !!ወንድሞቼ እህቶቼ ተግተን እንፀልይ !!
@johnbizuneh1129
@johnbizuneh1129 4 жыл бұрын
@Mimi-ds7rc
@Mimi-ds7rc 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ ማስተዋልን አድለኝ አሜን ፫
@geniye5973
@geniye5973 5 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ለንስሃ ሞት አብቃኝ ፍፃሜዬንም አሳምርልኝ እናቴ አማላጄ አስታርቂኝ ከልጅሽ ከወዳጅሽ በምህረት እጅሽ ወደ ሰራዊት ጌታ ልምኚልኝ ንፁህ ሕሊና አሰጪኝ ቅዱሳን ሰማዕታት ቅዱሳን ሐዋርያት ቅዱሳን መላዕክት ጠብቁን ከፈጣሪያችሁ አስታራቂ ሁኑን አሜን
@saraaddis9821
@saraaddis9821 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህልን ወንድማች አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልን
@asenafiashenafi6017
@asenafiashenafi6017 5 жыл бұрын
ኣቤት ጌታየ ለዝች ዓለም ነው እርስ በእርሳችን የምንባላዉ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-qc6dn6hv3m
@user-qc6dn6hv3m 4 жыл бұрын
ኦ ጌታዬ እና አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ አንድስ እንኳ መልካም ስራ የለኝም እና ማረኝ ማረኝ ማረኝ እራራልኝ አባቴ ከማዓሰረ ሀጢያት ፋታኝ ባክህ
@destapark609
@destapark609 3 жыл бұрын
መምህር ተስፍዬ እድሜ ይስጥህ ፍካሬ እየሱስን እዳምጡ ብሎ ልብን ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-bl4ej9nq7j
@user-bl4ej9nq7j 5 жыл бұрын
ኣሜንንንንን ኣሜንንንንን ኣሜንንንንን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን እንካን በሰላም በደና መጣህ ኣቤቱ ጌታ ሆይ የትንቢቱ መፈፀምያ ኣታድርገን እንደ ሓጥያታችንን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ኦ ኣምላኬ ሆይ ለንሰሃ ሞት ኣብቃን
@merryme5529
@merryme5529 5 жыл бұрын
አቤቱ አስተዋይ ልቦና አድለን ለንሰሀ ሞት አብቃን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-uu5gd6gv7y
@user-uu5gd6gv7y 2 жыл бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርሰቶስ አቤቱ የትንቢቱ መፈጸሚያ አታድርገን😭😭😭😭🙏🙏🙏
@aazzjddui3271
@aazzjddui3271 5 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ሆይ እደቸርነትህ እጂ እደበደላቺን አይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታልን ወድማቺን እኮን መጣህ
@kalkidanbahrdar5111
@kalkidanbahrdar5111 5 жыл бұрын
እግዚኦ መሀርና ክርስቶስ አቤቱ አምላኬ ሆይ የትቢት መፈፀሚያ አታድርገን🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fasikalebanon6024
@fasikalebanon6024 2 жыл бұрын
አሜን,አሜን,አሜን,ለመምህራችን,ቃለህይዎት,ያሰማልን,ፀጋውን,ያብዛልህ,ያገልግሎት,ዘመንሽን ያገልግሎት,ዘመንሽን,እግዚያብሔር,አምላክ,ያስረዝምልን,መንግስ,ሰማያትን,ያውርስልን,አሜን,የሰማነውን,በልቦናችን,ያሳድርብን,አሜን,አሜን,አሜን,👏👏👏
@user-fd7mp8to3y
@user-fd7mp8to3y Жыл бұрын
ማርያምን በዚህ በፍካሬ ኢየሱስ የተነገረዉ ነገሮች በብዛት ተፈፅመዋል እና ጌታ ሆይ ለምን አትመጣም ነብሴ አጥብቃ አንተን ትሻለች ና ዉረድ የኔ ጌታ ለኛ ለድሆች ለተገፋነዉ የጆችህ ፍጥረቶች ፍረድልን እኔ መኖር ደግሞኛል በሀብታሞች መሰቃየት መገፋት ሰልችቶኛል እኔ ካንተ በቀር ተረፋም ሆነ ዘመድ የለኝም እና እሰክትመጣ በተሰፋ እጠብቃለዉ በመቃብርም ሆኘ እጠብቅሀለዉ
@user-di1hk4kq4g
@user-di1hk4kq4g 5 жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ልብ ስጠን ማስተዋልን አድለን 😭😭😭🙏🙏
@fikadumulat5264
@fikadumulat5264 5 жыл бұрын
ቃሌወት ያሰማልን እግዝአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባረክልህ እንካን በሰላም መጣህ ፈጣሪይ ማረን እራራልን ከሜመጣዉ ቁጣ አዉጣን
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር ስለ ቃሉ የቃሉባለቤት የተመሰገነ ይሁን አቤቱ የሰራዊት ጌታ ማረን እራራልን
@hanahani8692
@hanahani8692 8 ай бұрын
አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@zerfeazbe5380
@zerfeazbe5380 5 жыл бұрын
አሜን፡ቃለሂወት፡ያሰማልን፡ቃሉን፡ሰምተን፡እንድንተገብር፡የአምላካችን፡ፍቃድ፡ይሁንልን፡አቤቱ፡ይቅርበለን፡እንደቸርነትክ
@simegnyakob9927
@simegnyakob9927 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም ማስተዋልን ያድለን አሜን፫
@hidatwelday2212
@hidatwelday2212 5 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mulugetayadete6799
@mulugetayadete6799 4 жыл бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ! አቤቱ እንደበደላችን ሳይሆን እንደይቅርታህ ብዛት ማረን !! እቤቱ የሰራዊት አምላክ እግዚአብሔር ለንስሃ ሞት አብቃኝ::
@mangestu4336
@mangestu4336 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ ፈጣሪ የትንቢት መፈፀሚያ አድርገን አሜን ፫
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 5 жыл бұрын
የሚገርመኝ ይህን እውነታ dislike ያደረገው ነገሩ ሰይጣን ነው እንዲህ አይነት እውነታ ያቅለሽልሸዋል ! እግዚአብሔር ይርዳን ምድርና ሰማይ ያልፋሉ እንጂ ቃሉ አያልፍም ተግተን እንፀልይ !
@hiwotdagne4190
@hiwotdagne4190 2 жыл бұрын
መናፍቃኖች ናቸው
@user-up5yk1pt2z
@user-up5yk1pt2z 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር እንደበደላችን ሣይሆን እንደቸርነቱ ይሁንልን
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 жыл бұрын
አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን👏✝️✝️✝️🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@birtukanadisalembirtukanad6399
@birtukanadisalembirtukanad6399 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማል #አቤቱ የድንግል ልጅ ሆይ እደበደላችን ሳይሆን እደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለንንን!!
@user-pw2od2xo4r
@user-pw2od2xo4r 5 жыл бұрын
ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ እንደ ቸርነትህ ማረን እንጂ እንደ ብደላችን ኣትፍረደን
@abarashbakali4634
@abarashbakali4634 5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችብ አቤቱ ልቦና ስጠን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን
@znashdngato4658
@znashdngato4658 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ፈጣርዬ በመንግሥትህ በመጣህ ግዜ እኔን ባርያህን አስበኝ 🙏🙏🙏
@genettesema8908
@genettesema8908 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የትንቢት መፈፀሚያ አታድርገኝ እንደሀጥያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን።
@fgddf5725
@fgddf5725 5 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አቤቱ ማስተዋልን ስጠን
@almazalmaz3323
@almazalmaz3323 5 жыл бұрын
ሠላም ለናንተ ይሁን የተዋህዶ ልጄች እንኳን በሠላም መጣህ masresham ቃለህይወት ያሠማልን ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
አርጋኖን የዓርብ - Arganon
39:11
masresham
Рет қаралды 742 М.
ገድለ ክርስቶስ ሰምራ - Gedile Kiristos Semra
24:43
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 29 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
ተአምረ ኢየሱስ Tamre Eyesus  (ትረካ)
55:04
ዋንጫ ቲዩብ Wancha Tube
Рет қаралды 262 М.
🛑 ፍካሬ ኢየሱስ - የዓለም መጨረሻ - Fkare Eyesus | @mahtebmedia21 | #eotc #ethiopia
49:31
መዝሙረ ዳዊት ዓርብ -  Mezmure Dawit Arb
31:09
masresham
Рет қаралды 517 М.
የዓርብ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Friday
15:42
የሐሙስ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Thursday
17:38
መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 51 እስከ ምዕ 150
2:35:59
Ethio Mahber ኢትዮ ማህበር
Рет қаралды 587 М.
ሰይፈ ሥላሴ ዓርብ - Seife Silassie Arb 2020
17:49
masresham
Рет қаралды 312 М.