Full Album Bereket Lemma ያቦቅን ስሻገር

  Рет қаралды 98,709

Bereket Lemma

Bereket Lemma

20 күн бұрын

Пікірлер: 218
@shewangizawbekele1162
@shewangizawbekele1162 18 күн бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር በቁጥር ጠቅሶ ለበአል ያልሰገዱትን ቅሬታዎች እንዳሉት ይናገራል በዚህም ዘመን እንደ አንተ : ህሊና ዳዊት እናም ሌሎችን እግዚአብሔር ቅሬታዎች ስላደረጋችሁ እግዚአብሔር ን በጣም አድርጌ አመሠግናለሁ ዘመናችሁ በእግዚአብሔር ቤት በፍጹም ቅንነት እና በትጋት ይለቅ
@helentessema2438
@helentessema2438 14 күн бұрын
Amen geta eyesus kibirun yiwusad
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 14 күн бұрын
የነ አማን አምላክ አፍ አለክ ሸጋይ
@abaynehkebede-p6n
@abaynehkebede-p6n 13 күн бұрын
ትክክል ገልጸዋል ተበረክ
@Jayx.7
@Jayx.7 12 күн бұрын
እኔም የተሰማኝ ይሄ ነው ❤እግዚአብሔር ዛሬም ሰውአለው በአስቴር ሁላችንም ተደንቀን ነበር እና ዛሬም ህሊና እና ቤኪን ሰጠን እግዚአብሔር 7000 አሉኝ ነው ያለው አሁንም አሉት ክብር ለእየሱስ ይሁን!!
@tadelebayisa4241
@tadelebayisa4241 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤geta iyesus yibarkih
@Aduna5fh1se8n
@Aduna5fh1se8n Күн бұрын
የዚህን ልጅ መዝሙር ተሰምቶ ተሰምቶ አይጠገብም የሚገርም መንፈስ የሚገርም የክብር ደመና የሞላበት ልዩ ዝማሬ ነው አቦ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ሞገስን ይስጥህ በኢየሱስ ስም💕💕
@habtamuteshome5753
@habtamuteshome5753 9 күн бұрын
ይመልሳል ወደ ጌታ ያንበረክካል ለፀሎት ብሰማው ብሰማው አይሰለቸኝም የሆነ መአዛ አለው ሰማያዊ ዝማሬ ነው እግዛብሄር ይባርክህ ያብዛህ አሁንም ያፍስስብህ
@user-qw6bt8ec3j
@user-qw6bt8ec3j 19 күн бұрын
እንዚህ በእግዚአብሔር ቃል የተሞላ ዝማሬ አልሰማሁም ከዚ በላይ ፀጋ ይብዛልህ
@wubiyifru4928
@wubiyifru4928 16 күн бұрын
የእግዚአብሄርን ቃል በመዝሙር ማለት እንደዚህ ነው:: እግዚአብሄር አብዝቶ የቃሉን እውቀት ና ጥበብ ያብዛልህ:: በብዝ ተባረክ ለበረከት ህን!
@mesaymekbib2430
@mesaymekbib2430 19 күн бұрын
በጣም ነው የምወድህ ወንድሜ ዘመንህ የበረከት ይሁን፣ ፀጋ ይጨመርልህ፣ እስከ ህይወትህ ፍፃሜ ምህረቱ ትደግፍህ። አትያዝ በኢየሱስ ደም ተሸፈን። በዚህ ዘመን ከመንፈስ ቅዱስ ውጪ ማንም አያግኝህ። በዝማሬዎችህ ተፅናንቻለሁ፣ በርትቻለሁ፣ ኢየሱስን አይቼበታለሁ ፣ እንደገና ታድሼበታለሁ ። በቃ ተባረክ አሁንምም አዳዲስ መገለጦች ይሰጥህ ፣ ❤❤❤
@abaynehkebede-p6n
@abaynehkebede-p6n 13 күн бұрын
ምን አይነት ተሰምቶ ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር ነዉ ያባረከትክልን ወንድሜ በቢዙ ተበረክ ከዚ በላይ ጸጋ ይብዛልህ
@abigiyagetaneh8535
@abigiyagetaneh8535 10 күн бұрын
አምላኬ እንደ ባለጠግነቱ መጠን ይባርክህ። መዝሙሮችህን ሁሌም በተሰበረ ልብ ሆኜ ነው የማዳምጣቸው። እግዚአብሔርን ደግመን ደግመን እንድንናፍቅ የሚያደርጉ ዝማሬዎች ነው የተሰጠ ስላንተ ንጉሱ እየሱስ ይባረክ።
@user-km2mm6ll2u
@user-km2mm6ll2u 4 күн бұрын
መስማትማቆምእልቻልሁም ጌታንየሚስናፍቅ ዝማሬ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ይሁን እንወድሀለን ወንድማችን ከአንተ ብዙ ዝማሬዎችን እንጠብቃለን ❤❤❤
@CherinatLemma
@CherinatLemma 14 күн бұрын
አንተ እንደስምህ በረከት ነህ መዝሙሮችህን በሰማሁ ቁጥር እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር በድርብ ፀጋ ይባርክህ ለምለም ❤🎉
@user-oc8hj1bs8v
@user-oc8hj1bs8v 8 күн бұрын
ከመንፈስ ቅዱስ የሆነ መዝሙር ነው እርካታ ያለው መንፈስ ቅዱስ አሁንም ይርዳህ ከዚህ መንፈስ ጋር ዉረስ አይለይ ካንተ ጌታ ❤❤
@user-nn9hf5iq7f
@user-nn9hf5iq7f 15 күн бұрын
እጅግ በጣም ተባርክያለሁ፤ የዘመርከው የእግዚ/ር ቃል አብርሆት (Enlightenment) ነውና ከሚለው በላይ ውድ ዝማሬ ነው፡፡ስለአንተ እግዚ/ር ይመስገን፡፡ የእግዚአብሔር ፀጋ ና ምህረት ይብዛልህ፡፡ ይህንን ክቡር ስጦታ ጠብቀው፣ አሳድገው፡፡ የመዝሙሩ Lyrics background ምርጫን ራሱ በጣም ወድጄዋለሁ ከመዝሙሩ መልዕክት ጋር ይስማማል !👍👍👍
@birhaneabgirma5074
@birhaneabgirma5074 7 күн бұрын
Bekiye tebarekilgn ....Geta bezemnh hulu yikber ❤🙏
@Hailu522
@Hailu522 3 күн бұрын
ጌታ እውነተኛ በረከታችንን ሰጠን ተባረክ ወንድም ቤኪ
@hiwotNigus117
@hiwotNigus117 19 күн бұрын
አንተ የተወደድህ ስላን መዝዘሙር ቃል የለኝም በኪዮ ተባረክ ይሔ ካንተ አይወሰድብህ መጨመር እንጂ መቀነስ አያግኝህ ። ተባረክ
@hewotequeen8511
@hewotequeen8511 4 күн бұрын
Min ayenete mazmure new 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 geta hoy normal mahone alchelim yente mazamure sesemaa😭🙏🙏🙏🙏💔🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿 Tsagu yebizalki zamank yebarek ❤🤲🏿
@EThiopiaChristianSongsRC
@EThiopiaChristianSongsRC 10 күн бұрын
Maganu Maasirohe May God Bless You
@hirutgirma6155
@hirutgirma6155 8 күн бұрын
ውድ ወንድማችን ተባርክ ይሄማ ከላይ ነው ይብዛልክ ይጨመርልህ 🙏❤
@Sam77-pp6dv
@Sam77-pp6dv 16 күн бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ በብዙ ተባረክ በረከት 🎶🎤❤️
@Hawi.T
@Hawi.T 5 сағат бұрын
I can't even choose a favourite, Thank you Jesus!
@mahderaddisu
@mahderaddisu 19 күн бұрын
ቤኪዬ በፀጋ ላይ ፀጋ ተጨምሮልህ ተባርከሐል በቃ ዝም ብለህ አገልግለው
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx 19 күн бұрын
ዋው እንድ አግዚአብሔር ያለው ማንም የላም አሜንንን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ የኔ ዎንድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰
@eyerusalemtadesse3425
@eyerusalemtadesse3425 19 күн бұрын
ቤኪዬ መዝሙሮች ይናገራሉ ተባረክልን! ጌታ እግዚአብሔር ፀጋውን አሁንም ይጨምርልህ!
@TizitaLiul
@TizitaLiul 6 күн бұрын
አይወስድብህ የጌታ ልጅ ይህ ፀጋ
@ephrembetewu1513
@ephrembetewu1513 2 күн бұрын
ልጄ ከዚህ ከፍታ አትዉረድ ጉባኤ ማዳመቂያ እንዳትሆ ለአገልግሎት ተጠንቀቅ ከዚህ በበዛ ፀጋ ተባረክ❤❤
@JoyTeklehaymanot
@JoyTeklehaymanot 8 күн бұрын
Kal ymiyasata dink melekt yazele ....❤Geta yebarkih tsaga ybzalih wendme
@amiegenta4156
@amiegenta4156 5 күн бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከው በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው ጌታን ስለአንተ አመሠግናለሁ🙏❤
@tsiongirma6156
@tsiongirma6156 6 күн бұрын
እግዚያብሄር ይባርክህ ወንድሜ ድንቅ መዝሙር
@tekluaddise9119
@tekluaddise9119 12 күн бұрын
ብዙ ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን❤
@mihretfeysa25
@mihretfeysa25 18 күн бұрын
Wow Amazing Song Jesus Christ I Don’t Have Words:: ዝም ብለህ ለምልም ድመቅ ጌታ በሀይል ይስራብህ ፀጋውን ያብዛልህ ነፍስም አልቀረልኝ ተባረክ ተባረክ ለበረከት ሁን ይጨመርልህ Praise God 🙏
@abentube
@abentube 14 күн бұрын
ድንቅ ዝማሬ ነው የዘመርከውን ያኑርህ ተባረክ ወንድሜ።
@MekdiDemeke-j2q
@MekdiDemeke-j2q 12 сағат бұрын
Egzyr yebarkh zemenh yebarkh fetar ahunem bekalu yemulak emaytefan mench yafilkbh...tebark❤
@TsionBerisoTsionewente
@TsionBerisoTsionewente 11 күн бұрын
እውነት እየሰማው ያለውት መዙሙር ነው እስክል ድረስ ነው የሰማውት ለምልምልኝ ወንድሜ
@tesfayenurebo5175
@tesfayenurebo5175 16 күн бұрын
ሀሹ እንኳን በእኔ ዘመን ስማሁክ❤ ቤክዬ እግዚአብሔር ድንቅ ነው ደስ ብሎኛል በጣም ጌታ በአንቴ አልፎ ስለ መጣ
@user-de3uh2sk3t
@user-de3uh2sk3t 19 күн бұрын
I have no word about this album... GENUINE ALBUM!
@TesfaTemesgen
@TesfaTemesgen 18 күн бұрын
የእግዝአብሔር ምክር /ንግግር/ በመዝሙር ብየዋለሁ እግዝአብሔር እንድህ ይላል ከፍቱ ባይኖርም በእርግጥ ላስተዋለው የእግዚአብሔር ድምፅ ነው ሰው ምን ይፈልጋል ከሚል መንፈስ ሳይሆን ምን ያስፈልገዎል ከሚል ከእግዚአብሔር ከወገነ መንፈስ የተወለደ ቅኔ መዝሙሮችህ ይመክራሉ ,ያስተምራሉ : sung with amazing spirit feels like a message from above. አውቅ ነበር አንተን ባየ አይኔ በሚል አርዕስት የለቀከውን መዝሙር ስሰማ ምን ይዘህልን እንደምትመጣ ይህንን SPIRIT አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅልህ!
@betelhemlukas2141
@betelhemlukas2141 13 күн бұрын
ቤኪዬ ከዚህ በፊት በለቅካቸው ነጠላ ዝማሬዎች እኔና ቤተሰቤ ስንባረክባቸው ነበር፤ ይሄኛው ደግሞ ነእጅግ ድንቅ ዝማሬ ነው ዘመንህ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
@meronguish8092
@meronguish8092 13 күн бұрын
I'm encouraged by your song. Thank you for your obedience to the Holy Spirit. Grace and Peace
@SilvanusDeneb
@SilvanusDeneb 9 күн бұрын
በዚህ በዘመነ ጥፉ እንደ አይነቱን ያልነሳን እግዚአብሔርን ከልቤ አመሰግነዋለሁ።
@GeatachwFola
@GeatachwFola 7 күн бұрын
Bekisha bemzemurochek betam tebarkebtalew zemnek yelemelem yebezalke ewnt lela mzemure msemat alechalekum keri zemnek laye esu yalew becha yehun 🙏🥰🥰
@Asertamen
@Asertamen 18 күн бұрын
bekya መዝሙሮቹን ሽህ ጊዜ ብሳመ ኤራሱ አይሰለቹኝም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው እንዳንተ መንፈስ ያላቸውን መዝሙሮች የሚዘምሩ ወጣቶችን እግዚአብሔር ያብዛለን ተባረክ ❤❤
@TewodrosYosef-eo7dw
@TewodrosYosef-eo7dw 16 күн бұрын
የሚባርክ ዝ ማሬ ከበረ ከት ሆኖል ናል ለበረከት ተባረክ ወንደሜ የግዛብሔር ሰው.❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-th1dh4mu2d
@user-th1dh4mu2d 16 күн бұрын
ልብ ይነካሉ ዝማሬዎቹ እውነት የአንድ ግዜ ብቻ ሳይሆን ሁሌም መነካትና ጌታን አየፈራን እያከበርነው እየኖርልነት ይለቅ የቀረው እድሜያችን 😭😭🤲🤲🤲🤲ናና አንተ ቆይልን
@user-uj5qh3bc6y
@user-uj5qh3bc6y 16 күн бұрын
በጣም ድንቅ መዝሙር ።።።ቤኪዬ በዚሁ በርታ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ። በየትኛውም አጋጣሚ መድረክም ላይ ይሁን የትም ቦታ ስትዘምር እንደ አንዳንድ ዘማሪ ነን ባዮች ጌታን ከማሳየት ይልቅ ራሳቸውን ለማሳየት ከሚጥሩት ጋር አንድ ስላልሆንክ ጌታን ስለ አንተ አመሰግናለሁ ወደፊትም በዚሁ ፓሽን ቀጥል እባክህን ወንድሜ ትንሽ እውቅና ሲያገኙ እንደሚቀየሩት እንዳትሆን በጌታ ፍቅር ልመናም ጭምር እለምንሀለሁ ተባረክ ❤❤
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 14 күн бұрын
ኢየሱስን የሚሰኩ አስተማሪ መዝሙሮች ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን
@lemmeamadoabiro9475
@lemmeamadoabiro9475 6 сағат бұрын
ዘመናዊነት አያግኝህ እንደስጃማራህ የስጨርስህ
@zedmami382
@zedmami382 14 күн бұрын
ብርክ በል የአባቴ የኢየሱስ ልጅ
@begashawbelguda5089
@begashawbelguda5089 13 күн бұрын
Tebarekelegn wenedeme
@amanuelefrem1628
@amanuelefrem1628 4 күн бұрын
Wow I loved your songs. God bless you abundantly. It is God's Kingdom Centered, keep singing bro.
@RedietTsegaye-dn2et
@RedietTsegaye-dn2et 5 күн бұрын
Geta eyesus yibarkh .aylekbh yichmerlh yasketlh❤❤
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ
@davidsolomon116
@davidsolomon116 19 күн бұрын
What a powerful gospel album 🙌🏽 much more blessings, brother 🙏🏽
@user-qz4it3lo8j
@user-qz4it3lo8j 18 күн бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህም ብሩክ ይሁን❤❤❤❤
@HjkkKlop
@HjkkKlop 9 күн бұрын
አሜን ተባረክ ጌታ 😓😓😓😓😓
@bereketdawit7390
@bereketdawit7390 19 күн бұрын
Essssy kibre le geta yehun 🙏endezhi mulun endelekeke hiwote kere zemenhe mulu yehun tebarkihale beki betam ko new makebre yemre 🎊😍😍😍
@meheretutsige7
@meheretutsige7 14 күн бұрын
Yibarkachihu zemariwoch!!! GETTA YESUS kenante gar yihun ye Alem Nigus, JESUS!!!
@destateshale408
@destateshale408 10 күн бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ዘመንህ ጨረሶ ይባራክህ ሁሌም ያንተ መዝሙሮች ነው መደምህጥህ ❤❤❤❤
@yordanosmehratte9298
@yordanosmehratte9298 16 күн бұрын
በዚህ ዘመን እንዳንተ ያሉ ዘማሪዎችን ሳይ ንጉሴን እባርካለሁ! የፀጋው ባለቤት ይመስገን, ተባረክ ወንድሜ
@edenaraya251
@edenaraya251 2 күн бұрын
Geta yebarekkk wendeme ewnetttt xega yebzale
@bonianteneh7836
@bonianteneh7836 12 күн бұрын
"I Feel truly Blessed by the Rendition of All your Song Bekisu😍😍. be Blessed Bro!!!!
@messiabi6497
@messiabi6497 Күн бұрын
God may bless Yuo bro,
@user-pt1yi4gb9v
@user-pt1yi4gb9v 14 күн бұрын
Wow amazing songs! God bless you.
@DejeneGezahegnDegu
@DejeneGezahegnDegu 19 күн бұрын
የ ጌታን መንግስት የሚያንፀባርቅ album ተባረክ ቤኪዬ❤❤
@LiduZed
@LiduZed 12 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ ቤኪዬ ❤❤ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ እንዳልልህ ፀጋው ተትረፍርፎልሃል ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ በጣም እወድሃለሁ ❤❤❤
@lightofmoon6410
@lightofmoon6410 8 күн бұрын
waaqayyoo arjumma isaa isa dhumma hin qabneen sii haa ebbisuu
@solomonmarkos3587
@solomonmarkos3587 19 күн бұрын
Bekaye Tebarekilign, we love you!🥰😍🤩
@tarikuwaberigenekuma3065
@tarikuwaberigenekuma3065 18 күн бұрын
Amén amén amén amén amén tebarki zemen yibariki 🤲 ye abate jeginaw burki Hun zemen yilemikem❤❤❤❤❤❤
@user-th1dh4mu2d
@user-th1dh4mu2d 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።የሚባርክ ዝማሬ ነው ዘመንህ በቤቱ እያጠንክለት ይለቅ ከመሰዊያው አትታጣ ለምልም❤
@MelkaTesfsye
@MelkaTesfsye 16 күн бұрын
የበረከት አምላክ መባረክን ይባርክ ፀጋ ይብዛል❤❤❤❤
@niyacomputer3096
@niyacomputer3096 13 күн бұрын
Wow Bemin ayinet menfes yetzemeru mezmuroch nachew yichemrbh.....
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 12 күн бұрын
God bless you brother👍❤🙏
@Adisu583
@Adisu583 10 күн бұрын
Wow yen merti taberkilegn babezu wodahalo God Bless you
@feventesfaye1060
@feventesfaye1060 18 күн бұрын
Tebarek🔥🔥🙏 amen😍😍🙏
@meazialem6069
@meazialem6069 15 күн бұрын
ከመሬት የሚያላቅቅ ዝማሬዎች! ተባርከሀል ወንድሜ! ፀጋው ይብዛልህ።
@prophetdesalegnhankamo.8086
@prophetdesalegnhankamo.8086 17 күн бұрын
ለምልምልን ውዱ ስጦታችን በክዬ።
@MelakuFikre-kr7vi
@MelakuFikre-kr7vi 14 күн бұрын
ጌታ ባናጋሮቺ ሁሉ ይባረክ ባማጃማርሃ ጊዜ ነው የሳማሁት
@Tekalign-ic4xi
@Tekalign-ic4xi 17 күн бұрын
ወንድሜ የእውነት ተባርከሃል ረጋ ባለ ልብን በሚያረሰርስ ዝማሬ ቀኔን እና ምሽተን ከጌታ ጋ አያወራሁበት ነዉ ♥️
@yetnayetmeleyo7072
@yetnayetmeleyo7072 19 күн бұрын
ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ 😇😇😇
@kemaljemal8034
@kemaljemal8034 14 күн бұрын
I love your all songs and blessed. may LORD bless you BEKI.
@amanuelworku9170
@amanuelworku9170 17 күн бұрын
እግዚአብሔር የሰጠህን ጸጋ ያብዛልህ። ለእልፍ ነፍሶች መዳኛ ምክንያት ያርግህ! ተባረክ
@Kiyulje-ve3ke
@Kiyulje-ve3ke 18 күн бұрын
wd Wendme Geta brk yargh be mezmurochih betam tebarkiyalew🙏 Tsegawn yabzalh bebetu yatsnah🙏🥰
@Tenager_wongelun
@Tenager_wongelun 8 күн бұрын
Egiziyabiher yibarikih tsegawun yabizalik🥰🥰🥰
@selamawiteyob7189
@selamawiteyob7189 13 күн бұрын
Thank you bake wow E/r yebarkahe 🥰
@estifanosmulugeta2385
@estifanosmulugeta2385 19 күн бұрын
Tebarkehall wendme egziabher tsegawn yabzalkk bertaln wendmachin
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 15 күн бұрын
wow እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ነው ተባረክ በቡዙ 🎉🎉❤
@kushmanzewude8517
@kushmanzewude8517 17 күн бұрын
ቤኪዬ እጥፍ ድርብ ፀጋ ይጨመርልህ በዝማሬዎችህ ተባርከንበታል!!
@selamawitmarkos7224
@selamawitmarkos7224 18 күн бұрын
ወንድሜ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ!!!
@KalkidanAbate-qb4pz
@KalkidanAbate-qb4pz 18 күн бұрын
Amen 🙏🙏 Tebarek endet des yilal geta yibarkh
@VanYehunia
@VanYehunia 12 күн бұрын
ende semh bereket honkelen tnx🙏🙏👏🙌💥💥💯💔😍
@user-yl3wv3yk8l
@user-yl3wv3yk8l 17 күн бұрын
bekey....geta.zemegnn.yebarekle...betam.lebe.marisi.mazumer.nw❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yewubdarasfaw
@Yewubdarasfaw 17 күн бұрын
berkachin🥰🥰
@MASTEWALABEJESHIFERAW-g9c
@MASTEWALABEJESHIFERAW-g9c 12 күн бұрын
EGZIYABHER AMILAK BIRIK YARGIHH MEZMUROCH YANITSALU YATSINANALU MENFESIN WDE AMLAKUWA YAQERBALU BEKYAE ENODIHALEN BEWUNT LEMILMM
@Sina_1-q6j
@Sina_1-q6j 19 күн бұрын
Beki stay blessed 🎉🎉🎉 you are our blessing really !
@MisretaBadeg
@MisretaBadeg 18 күн бұрын
Geta yesus zemenehen yebarek bereta ktel ayewesedebehe wedehalew
@AbayLove
@AbayLove 12 күн бұрын
አበቱ ያንተ ፈቃድ ይሆ ጌታያ አሜን ታባርክ ቤክ ❤❤❤
@fevenfekede9809
@fevenfekede9809 Күн бұрын
GETA YIBARKIH BEREKETYE
@sisaydasalgn6529
@sisaydasalgn6529 18 күн бұрын
May God bless you more and more you are a gift for generation
@TigstT0lawak-lc6fe
@TigstT0lawak-lc6fe 13 күн бұрын
Tebarek wendime zemenih yibarek wedihalew tebarek🙏🙏🙏
@meseret5776
@meseret5776 18 күн бұрын
በብዙ ተባረክ ፀጋው ይብዛል🙏🙏
@wondimul3910
@wondimul3910 18 күн бұрын
Heart warming songs! GOD Bless you brother🙏
ልብን የሞማርኩ የፀሎት መዝሙሮች morningworshipsongs@haripianotube
54:17
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 39 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 59 МЛН
"Awtaru Kebede" Vol.7 ሙሉ አልበም 2024
1:06:57
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 137 М.
የልቤ ጌታ || Yelibe Geta || Helina Dawit || Full Album || Non-Stop
1:01:31
Helina Dawit Official
Рет қаралды 168 М.
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 652 М.
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 3,7 МЛН
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 52 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 532 М.
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 1,5 МЛН