"ግላ መጣች" አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ(Gila Metach New Ethiopian Dirama) 2023

  Рет қаралды 198,120

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Жыл бұрын

Пікірлер: 431
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
ከቦታው ቁጭ ብየ የማያቸው እንጅ ተቀርፆ የሚታይ እኮ አይመስልም አቤት ብቃታቸው ደግሞ ወንዶቹ ሲዘፍኑ ድምፃቸው ደስሲል በጣም ያስቃል የመጨረሻው መልዕክት ልብ ይሰብራል ጥሩ ትምህርት ነው
@ayass2395
@ayass2395 Жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ከተማ መተው ገጠር ሲገቡ ለሚጃጃሉት በርቱ❤❤❤❤❤❤❤
@elsashewaamhara3024
@elsashewaamhara3024 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የመጡበትን እሚረሱ ብዙ እሚላላጡ የገጠር ልጆች አሉ በእውነት ያሳፍራል የመጣንበት መርሳት የለብንም እናስተውል ባህላችን ውበታችን ነው
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 Жыл бұрын
አቤት ውበት አቤትባህል አማራየ እንዴህ ነን እኮ
@ejigayehu-cq5bi
@ejigayehu-cq5bi Жыл бұрын
😂😂😂የመዳም ቅመሞች ሰምታችኋል በሳቅ ሞትኩ🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰በርቱ
@alainfef176
@alainfef176 Жыл бұрын
😢😢😢እኔጋ. የኪስም. የሰውነትም. የንግግርም. 😢😢😢ለውጥ. ወፍ. አአይይይ 😢😢😢
@dreadnoughtsoulstealer3679
@dreadnoughtsoulstealer3679 Жыл бұрын
ቃላት የለኝም የምገልፃቹህ እጅግ ድንቅ እውነት አስተማሪ እውነታ 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾❤❤
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g
ማንኪያ ኪኪኪኪኪኪኪ ሞትኩ ሰውርኝ ብቻ ልግባ እንኳን እደዚህ ልበሻቀጥ አምላኪ ሆይ በሰላም ሀገሬ አስገባኝ
@user-pl2ot7ls1n
@user-pl2ot7ls1n Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔስ በቀሚሴ እግዚአብሔር በሰጠኝ መልክ ነው አገሬ የገባውት😂
@Sojoo-se1nv
@Sojoo-se1nv Жыл бұрын
ደጉ ያገሪ ሰው ግብጦ ነው አለ አይይ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት አለው ማርያምን ስለጠን እያሉ ዝም ብለው ለሚበጣጠሱት 😢ግን በጣም አስቃችሁኛል😂😂የያየሽ ካፖርታ😂😂
@fantaneshmeles547
@fantaneshmeles547 Жыл бұрын
አማራ እንደዚህ ያለ ልበ ንጹህ ህዝብ ነው ለማታቁት❤❤❤
@lulumobile9103
@lulumobile9103 Жыл бұрын
በትክክል በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያለው ብዙዎቻችን ያደግንበትን ማህበርሰብ ጎርቤት ርስተን መስይጠን አይሉት መሰልጠን በዶቄት ተሞልተን. እንቁ የሆነ ማህበርሰባችንንና ባህላችንን እርስተን የነጭ. ተገዢ እንሆናለን.
@user-ez9ds4xs7q
@user-ez9ds4xs7q Жыл бұрын
ይድረስ ለወጣቶች ባህላችውን ለረሱት በተላይ ለክፍለ ሀገር ልጆች::
@hayatbeshir7645
@hayatbeshir7645 Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ😂😂😂😂😂😂😂 እንድህ አይነት እውነትኛ ድራማ አይች አላውቅም እንዲት እንድሳቆ ዋው ነው ልጅቱ ድግሞ ጎብዝ ነሽ በትክክል ስርትሽዋል አንድኛ ነሽ ውርዱብሽ እኩ ይጭፍራሽ ነግር ምችም አይርሳም እናት ትናዳ ጎትታ የአስቅመጠችሽ ነገር አይርሳም አሪፍ ትምህርት ነው 😂😂😂😂😂😂
@alemhi8570
@alemhi8570 Жыл бұрын
ሳላደንቃቹህ አላልፍም በጭፈራቹህ ስደመም የአስተላለፋቹሁት መልክት በጣም ከራሜ ነው የተቀቀረ ሳይሆን አሁን እያየነው ያለው ይህን የባህላችን የመናቅና የሌሎችን ባህል ተሸክመን የምንዞረው ነው የውነት ታስደምሙኛላቹህ እግዝያብሄር ጥበቡን ጨምሮ ያድላቹህ ❤❤
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
ብዙ ሰው ይህን ማየት አለበት በጣም አስተማሪ ነው!! ❤
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 Жыл бұрын
አቦ ተባረኩ እንዲህ ነው የተቸገርነው ባህላችንን እያበላሹብን😡 እኔም በስደት ነው ያለሁት ነገር ግን ለአፍታም ባህሌና ማንነቴ አይዘነጋኝም!! ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ ባህል ወግ ማህበረሰቤ የእኔነት ውሃ ልክ ነው!!!
@setxggt2269
@setxggt2269 Жыл бұрын
ይመቻችሁ ወላሂ ትልቅ ትምህርት ነዉ👍👍👍👍👍👍👍👍
@salaamselaam8467
@salaamselaam8467
ከተሜ መሆኔን ጠላሁት የዋሁ ገበሬ እግዚሐብኤር መልካሙን ግዜ ያምጣለት
"ያለቦታዉ ቆሞ" ገራሚ የገጠር ድራማ" (Yale Botaw Kome New Ethiopian Dirama) 2023
29:54
"አንሳላት" ገራሚ የገጠር ድራማ(Ansalat New Ethiopian Dirama) 2024
20:01
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 72 М.
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,5 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,3 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 49 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 37 МЛН
"እረካሁ" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Erekahu New Ethiopian Dirama) 2023
30:06
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 152 М.
እየሞቅሽ ነዉ ገራሚ የገጠር ድራማ(Eyemokish nw New Ethiopian Dirama) 2023
20:47
"ሞተሩ ዉቅር ነዉ" አስቂኝ የገጠር ድራማ( Moteru Wikir NW New Ethiopian Comady) 2022
18:35
"ዘልቆ አይገባትም" ምርጥ የገጠር ድራማ( Zelko Aygebatim New Ethiopian Dirama) 2023
29:35
ደመኛዬ ክፍል 1 (Demegnaye Part 1) -  አስቂኝ የገጠር ድራማ
23:22
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 90 М.
"ወድነት አጎደልክ" አዲስ የገጠር ድራማ (Wedinet Agodelk New Ethiopian Dirama) 2023
21:41
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,5 МЛН