"ተከርቼም" ምርጥ የገጠር ድራማ(Tekercham New Ethiopian Dirama) 2023

  Рет қаралды 133,636

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

9 ай бұрын

Пікірлер: 139
@teenamedu3121
@teenamedu3121 9 ай бұрын
ቅመሞችዬ ፈጣሪ አምላክ የማታ እንጀራ ይሰጠን ውድድ ነው የማደረጋቹ እናተሰ ድል ለፋኖ 😢😢😢
@user-kc5rj2gb6i
@user-kc5rj2gb6i 9 ай бұрын
❤እኛም እንወድሽ አለን አሜን
@MemeMeme-jh6pq
@MemeMeme-jh6pq 9 ай бұрын
አሜን😊
@naimaahmed4892
@naimaahmed4892 9 ай бұрын
አሚንንንንን❤❤
@azeezaibrahim6570
@azeezaibrahim6570 9 ай бұрын
Fanno?😂Fanny? Ale inde?😂😂😂
@teenamedu3121
@teenamedu3121 9 ай бұрын
የአንቺን ዘመዳች እያሰቀዘነ ነው 🤪🤪🤪
@bateablneha5887
@bateablneha5887 9 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ የኔ ዉዶች አገር አማን አማራየ 😢😢😂😂
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 8 ай бұрын
ድል ለፋኖ!! ኢትዮጵያን ነፃ ያወጣታል.
@mizankassa9854
@mizankassa9854 9 ай бұрын
ምርጦችየ አማራዊያን❤
@onedaygoodjob3325
@onedaygoodjob3325 8 ай бұрын
ወይ ያገሬ ልጆች ጎጃሜዎች ባህላችን ደስ ማለቱ
@HanaTilahun-er1su
@HanaTilahun-er1su 9 ай бұрын
ምንም አስተማሪነት የሌለው ድራማ ነው ጎጃም ብዙ ደስ የሚል ባህል አለን ውሽማ ተከርቸም ምን የሚሉት ነው ሰው ከልጆች ጋር ያያል
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 5 ай бұрын
ለምንድነው ተከርቸም የሌለው ታላወቅሽ ዝም በይ
@user-rz9mq3wi4j
@user-rz9mq3wi4j 9 ай бұрын
ድል ለአማራ❤❤❤
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 9 ай бұрын
ኖር ብለናል❤❤
@salemysambel7507
@salemysambel7507 9 ай бұрын
የኔውዶች አላችህ እመቤቴን እንዴት እንደናፈቃችህኝ❤❤❤❤❤
@halimahalima4368
@halimahalima4368 9 ай бұрын
ገጠሩኮ የጨዋታ ለዛ አለው ወላሂ እዴው እንኳንም ከገጠር ተወለድኩ ገጠሩ ውስጤ ነው ያረብ አላህ ሆይ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገኖቻችን በስዴት ያላችሁ እህት ወድሟ ለሁላችንም የማታ እጀራ ከጤናጋ ከልጅ ጋር በሀገራችን ይስጠን ያረብ 🤲🤲🤲💖💖💖💖
@EmebetBikis-zw3px
@EmebetBikis-zw3px 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@salemethiopian4447
@salemethiopian4447 8 ай бұрын
አሜን
@hawaebrahim8470
@hawaebrahim8470 9 ай бұрын
ወይኔ እንደት እንደናፈቃችሁን
@selomedamte1960
@selomedamte1960 4 ай бұрын
አይ ይሄ ደስ የማይል በገጠር መደረግ የለለበት ብልግና ነው:: ይህንን አርሙ::
@StarCell-ze1gs
@StarCell-ze1gs 9 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ወዱቾ
@EfrataEfrata-uz3xk
@EfrataEfrata-uz3xk 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤
@userenter2635
@userenter2635 9 ай бұрын
እንካን ደህና መጣችሁ ውዶች🙏😘የማትጠቀቡ እኮ ናችሁ❤ከሀረብ ሀገር የመጣችሁ መጨረሻዋ ምን ሆነ ኧረ አንድ ቪዲዮ ስሩበት🙏
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 9 ай бұрын
አው
@alamadan717
@alamadan717 9 ай бұрын
አቤት ስወዳችሁኮ😘 የኔ ምርጦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@habtamabawey6127
@habtamabawey6127 Ай бұрын
በጣም ነው እምወደሁ ከሸዋ ጠቅላይ ግዛት መረሀቤቴ ❤❤❤❤ ያየሽ የኔማር ቃላት ያጥረኝልል❤
@alainfef176
@alainfef176 9 ай бұрын
😂😂😂መቻል. ይለያል. ትወናውን. ይተውነዋል😂😂😂❤❤❤
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ወዶች እንደው ምን ይሻላችሗል😂😂😂😂😂😂😂
@MdenaMohamed
@MdenaMohamed 8 ай бұрын
እኮ😂😂😂
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 9 ай бұрын
እኮንም❤❤ተዳርሽ ትዳር ቆጆነዉ ያስከብራል❤❤
@Arsma-tu4er
@Arsma-tu4er 8 ай бұрын
ትክክለኛ የሂወት ንሮን ነው የምትተውኑት❤
@rahmahaa6143
@rahmahaa6143 9 ай бұрын
ያየሽእየእኳንደህናመጣቺምርጦቺ
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ሰላማቹ ይብዛ ይገርማል አባቴ እናቴን ቀንና ለሊት በነገር እየለበለበ ከጎረቤት ሴት ወለደ እናቴ ግን ሳትቀየም አብራው እስኪሞት ድረስ አልተለየችውም ሚገርመው ግን ጎረቤትዮ እግዚአብሄር ይማርህ ብላው አታውቅም አሁን ሶስቱም በህይወት የሉም የናቴ ትእግስትና የዋህነት መልካም ነት መቼም ልረሳው አልችልም እናቴ ዳግም ባላይሽም ትናፍቂኛለሽ ❤❤❤❤❤
@birtukanmanaye7000
@birtukanmanaye7000 9 ай бұрын
እንደው የናፈቀኝን ዘመድአዝማዴን ነውኮ የምታስታውሱኝ በርቱ።እነዚያን እነብርቁንም አምጡልን እባካችሁ እንደእናንተ ከጠፉበት ይምጡልን የእነሡ ደግሞ በተለይ ትክክለኛውን የገጠሩን እውነታ የሚያሳየን። የእናንተ ግን በጣም ተጋነነ በገጠሩ ማህበረሰብ ኢሄ አልተለመደም።
@Saraburtukala-kb8cz
@Saraburtukala-kb8cz 9 ай бұрын
ናፍቃችሁን ነበር ማርያምን
@user-kc5rj2gb6i
@user-kc5rj2gb6i 9 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ሳልጠግባችሁ ሀገር ልገባ ነው
@sadasada9242
@sadasada9242 9 ай бұрын
ዋው እኳን ሠላም መጣችሁ🎉❤🎉❤🍓🍓🍓👍👍👍👍💜💜💙💙💙💙💙🍀🍀🍀☘️☘️
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 9 ай бұрын
አረ እነያየሽ መጡ ያየሽ ማሯ ሁሉ ነገሯ ይመቸኛል ያየሽ አልኩጅ በአማረኘዋ ሁላችሁም ማር ናችሁ
@Hamstercombatethiopia
@Hamstercombatethiopia 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@kemalebrahim6164
@kemalebrahim6164 8 ай бұрын
ጀግና ሥራውን ሠራች
@halima9826
@halima9826 9 ай бұрын
የትወና ብቃታችሁ ሁሌ እዳስደመመኝ መሰላችሁ ሳይሆን ሁናችሁ ነው ምሰሩት 😘
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ወዶችየ ተናፍቃችሁ ነበር😍🌹 ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ዋናው ሰላም ነው🙏🙏🙏
@silenat
@silenat 9 ай бұрын
በጣም ነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤❤
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 9 ай бұрын
አላህይጠብቃችሁ❤❤❤
@loveethiopia5403
@loveethiopia5403 9 ай бұрын
ይችን ቤት😂😂😂
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 8 ай бұрын
ኧረ ቀጣይይ ለቀቁልን እባካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 9 ай бұрын
ኡፍ ስወዳችሁ እኮ welcome back❤❤❤ሃገር ሰላም ያድርግልን እናንተ የምትጠፉት ሰላም ሳይኖር ነው በናንተ ነው የማቀው ብቻ አምላክ ያስተካክለው
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 9 ай бұрын
አይ ወንዶች😂😂😂😂😂😂😂😂
@busyline3833
@busyline3833 7 ай бұрын
አይወዶች😅😅😅😅
@ametbalgedefaw3186
@ametbalgedefaw3186 6 ай бұрын
ፉከራ ያካተተ ድግስ አሳዩን
@abahkw7599
@abahkw7599 8 ай бұрын
ደስጠስትሉ ችሎታችሁ ❤❤
@user-lq2tu4dt9e
@user-lq2tu4dt9e 2 ай бұрын
Yayeshe lediramawu muket neshe 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-ux2dg7yj6f
@user-ux2dg7yj6f 9 ай бұрын
😂😂 አያቶቸን ጠይቄመጣሁ😂ጅንጀና ጠላሁአድሷልጂ ውብነቺ ማሻላህ
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 9 ай бұрын
ክክክክክክክ
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc 8 ай бұрын
ዋው😮😮
@user-zd9tn5rn5q
@user-zd9tn5rn5q 6 ай бұрын
ደስትላላቹህ❤❤❤
@user-ty4mg3zx1z
@user-ty4mg3zx1z 9 ай бұрын
ደሰ ሰትሉ🎉😂❤
@finotaraga-qo7bg
@finotaraga-qo7bg 9 ай бұрын
መጡ መጡ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 9 ай бұрын
ወይኔ ወርደት😂😁😁😳😳
@21MarYam
@21MarYam 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አላችሁ ❤
@AyniAlain-df8ib
@AyniAlain-df8ib 8 ай бұрын
Ufff ye getir nuro eko yenafikal
@user-nm8ir2mm1r
@user-nm8ir2mm1r 9 ай бұрын
አይ ውርደት እውነት ከእውነቱ አያልፍ
@kokab597
@kokab597 8 ай бұрын
የናተን ድራማ በጣም ነው የምወደዉ ግን ለምድነዉ ሁሉ ጊዜ አንዳይነት ቤቱስጥ የምትሰሩት ሁሉም የገጠረ ሰዉ ድሀነዉ ስት ባለሀብት አለ አይደል እሳት የላሰ ገበሬ ቤቱ የሞላ ባለሀብት አለ ዝም ተብላችሁ ድህነታችንን አትንገሩን እሺ ግን እኔ እወዳችኋለሁ
@selomedamte1960
@selomedamte1960 4 ай бұрын
የዱርዬነት ስራ ደስ አይልም::ገበሬው ሲደክም ሲሰራ ሲአመርት ጀግነቱን አሳዩ እንጂ የዱርዬ ተግባር እያሳያችሁ የአማራን ባህል አታሰድቡ:: ብዙ ደስ የሚል ነገር አላችሁ:: ይህን ግን አርሙ::
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 9 ай бұрын
እኔ ከተማ ነው ያደኩ ግን ገጠር ኸጎችን በጣም ነው ምወደው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@jskahha1623
@jskahha1623 9 ай бұрын
ናፍቃቹሁን ነበር እኮን ደህና መጣቹሁልን❤❤ አገራችን ሠላም ያርግል ፈጣሪ
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 9 ай бұрын
አሚን
@nnag6005
@nnag6005 7 ай бұрын
❤❤
@user-pm1vc2hc7y
@user-pm1vc2hc7y 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እያልሁ የአገሬ ልጆች አገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤
@eyerusalemdesta1229
@eyerusalemdesta1229 9 ай бұрын
Welcome back
@user-cx2ri9oy4p
@user-cx2ri9oy4p 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@nasanate8410
@nasanate8410 9 ай бұрын
አይወዶች😊😊
@GjfyrHjhhh
@GjfyrHjhhh 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-to3wu9fn2m
@user-to3wu9fn2m 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@rozaahmed7472
@rozaahmed7472 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እንካን ደህና መጣችሁ ያገራችንን ሰላም ይመልስልን
@user-zb4bq7mp5f
@user-zb4bq7mp5f 7 ай бұрын
ወይ የልጅነት ትዳር ትዝ አለኝ😂😂😂😂
@Amina-uz9nz
@Amina-uz9nz 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊
@user-jm9yh5gr7b
@user-jm9yh5gr7b 9 ай бұрын
እረ ኡኡኡኡ ትልቁ ቀለት 😁😁 ይቦጪቀው አላለቺም
@astermekonnen8713
@astermekonnen8713 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር❤
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p 8 ай бұрын
ሰብስክራይብ ለምድነዉ የማታደርጎቸዉ ይሄን የመሰለ ምርጥ ስራ እየሰሩ ሰላሳ ሺ ብቻ😢
@user-ux2dg7yj6f
@user-ux2dg7yj6f 9 ай бұрын
😂😂ድስቱን ከፈት አረገውኮ😅 ቱ ሰውቤትሄዶ 😅
@aselefch
@aselefch 9 ай бұрын
Sitmerokw ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigtig1274
@tigtig1274 9 ай бұрын
ዋውውው❤
@user-vg1q3263
@user-vg1q3263 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥰🥰🥰🥰
@sabatesfay3021
@sabatesfay3021 8 ай бұрын
የገጠሩ ድራማ በጣም ነው የሜስደስት
@jskahha1623
@jskahha1623 9 ай бұрын
😊
@melakulake7599
@melakulake7599 7 ай бұрын
Setochu syamru
@HEYATN-hs7cu
@HEYATN-hs7cu 3 ай бұрын
አማች እደዚህነው አማቶቹን የሚከባከብ
@FfTt-xz6hc
@FfTt-xz6hc 8 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@amnahabdullah8108
@amnahabdullah8108 8 ай бұрын
🤗🤗🤔🙆🙆🙆
@abbbuabbbu3250
@abbbuabbbu3250 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rh5fk8ld8s
@user-rh5fk8ld8s 29 күн бұрын
ማይ ጎጃምዬ ሰላምህ ይመለስልኝ❤❤❤❤
@EiskderEmu-oe4yk
@EiskderEmu-oe4yk 9 ай бұрын
እንካን መጣችው
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 2 ай бұрын
እሱቤ የታደን ፀባይ ያዝክ 😂😂😂😂😂
@user-qs1wf1bl3w
@user-qs1wf1bl3w 9 ай бұрын
ዊይ ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ናፈቃችሁን እኮ
@aselefch
@aselefch 9 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@EmuHiba
@EmuHiba 9 ай бұрын
አይ ወንዶች አፈር ከድሜ 😂
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 9 ай бұрын
😢😢😢😢ውይ ወንዶች ምን ይሻላቸዋል ኡፍፍፍፍ
@yeshiwas8757
@yeshiwas8757 7 ай бұрын
አንዳንዴም ከጾታ ግንኙነት እየወጣችሁ
@abayaschale5295
@abayaschale5295 9 ай бұрын
ጠላውን ተጎንጭቶ ቀጭን ጠላ ነው ሲላት፣ " ሁሉጊዜ ወፍራም" 🤣 የቤቴ ጉድ
@aselefch
@aselefch 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 9 ай бұрын
ውዶች እንኳን ደና መጣችሁ❤❤
@lenateshome3896
@lenateshome3896 8 ай бұрын
ፍቂር. የሆናችሁ. ከክቤ. የምር. የምወዳችሁ. ምርጥ. ድራማ.
@user-dt9fr1gr9s
@user-dt9fr1gr9s 7 ай бұрын
Yayes endat nes berc
@Bateal427
@Bateal427 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 7 ай бұрын
የምናከብራቸሁ እንዲ ባሕላቸው አክብራቸው ሰለምትሰሩ ነው
@user-nm8ir2mm1r
@user-nm8ir2mm1r 9 ай бұрын
እረ ደስ ስትሉ ደግሞ ተኝተው ቀሩ
@user-un7wx4fl3c
@user-un7wx4fl3c 9 ай бұрын
😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 8 ай бұрын
ወይ እሱባለው 🙄
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Ай бұрын
አሬቄውኮ ውሀ ነው የውነት አይደለም አዲትም አርፋ አይታይበትም አይ ያየሽ ሀይለኛነው አላለችም 😂😂😂😂
@amnahabdullah8108
@amnahabdullah8108 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p 8 ай бұрын
😂😂
@Hayat824
@Hayat824 9 ай бұрын
አሰላሙ ዋለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱሁ ያ ጀማዓ ። አ🍀 አ🎋 አ🌴 አአአአ🌷 አአአአአአአ🪹🪹 አአአአአአአአአአአአ🍄 አአአአአአአአአአአአአአአ🎍 አአአአአአአአአአአአአአአአ🪴 🎄🎄🌹🌹🌹🌹🌹 ድድድ🌷🌷 ድድድድድ🌹🌹 ድድድድድድ🌺🌺 ድድድድድድድድድ🥀🥀🥀 ድድድድድድድድድድድድድ 🎂🍮🥮 ዉዶቼ ባረከላሁ ፊክሁም።
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 22 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 107 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 41 МЛН
አራሽ ነዉ ምርጥ የገጠር ድራማ (Arash NW New Ethiopian Comady) 2023
22:35
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 80 М.
"የምስራች" ምርጥ የገጠር ድራማ(Yemisirach New Ethiopian Dirama) 2023
26:33
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 81 М.
በአንች ይፈትኑኝ ሙሉ ፊልም /Banchi Yifetinugn / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie
1:01:22
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 81 М.
የሙሽራዉ አቀባበል
2:15
aba metta(አባ መጣዕ /አባሊባኖስ )
Рет қаралды 36 М.
ሲነኩን አንወድም ሊታይ የሚገባ ድንቅ ስራ(Sinekun Anwedim) Litay yemigeba New...2024
1:28:51
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 49 М.
አንችን ለሰዉ አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ(Achin Lesew New Ethiopian Dirama) 2024
53:45
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 82 М.
የትኛዉ አንበሳ አዲስ የገጠር ድራማ(Yetignaw Anbesa new Ethiopian Dirama) 2024
31:16
il caldo fa brutti scherzi #dog #fight #punch
0:18
Cronache della Campania
Рет қаралды 26 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
0:54
火影忍者一家
Рет қаралды 36 МЛН
Neden yüzünü saklıyor
0:19
H. DANIŞIK
Рет қаралды 35 МЛН