"የኔ ሁሉ ነገር" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Yena Hulu Neger New Ethiopian Dirama) 2024

  Рет қаралды 90,402

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

4 ай бұрын

Пікірлер: 265
@nasanate8410
@nasanate8410 4 ай бұрын
ወይኔ የቅዳሴው ድምፅ😢😢
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 4 ай бұрын
አቤት ችሎታ "አቤት አለባበስ "አቤት አነጋገር " ምኑን ብዬ ምኑን ልተወው እናንተ ብቻ ስሩ ማንነቴ ኩራቴ መከበሪያዬ ባላገር ነኝ ❤የኔ ደረቅ ኩበት የኔ ድፍድፍ የኔ ጠላ😂ኸረ ባላገር ባላሀገር የጥጋብ ሀገር❤ግርም ይለኛ እኔስ ከዛ መንደር አሉኝ ባላገር ❤በቀሚሴ እኔ እንዴው አላፍር ልባል ባላገር😘🇨🇬💪❤ወንድሜ ቴዎድሮስ ሳሙኤል የመይሳው ልጅ ክበርልኝ ደሜዋ 😘🇨🇬💪ከቤተ አማራ ወሎ እህትህ f.w ❤😘🇨🇬💪
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 4 ай бұрын
ወይኔ የድንቹ አዝመራ ሲያምር ለምለሟ ሀገሬ ኢትዮጵያ ከራሴ ችግር ይልቅ አስቀድሞ የአንችን ሰላም እግዚአብሔር ይመልስልኝ አሜን ❤😢 ውዶቼ ሰላማችሁ ይብዛላችሁ
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 4 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ ባህላችን አለባበስ ወግና ስረአት 👌👌👌በዚሁ አጋጣሚ እኔም ድራማ መስራ ፈልጋለሁ የገጠር ልጂ ነኝ ❤❤❤ገፎ አልወድም ነበር እናተን ብየነዉ አላለም በሳቅ 😂😂😂😂
@user-py6bn7sz2q
@user-py6bn7sz2q 3 ай бұрын
ነይ እኔናችዲራማእንሥራ
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw 4 ай бұрын
ታዴ እኮ ድምቀት ነው ይገባችሆል ከዚህ በላይ ብዙ ተባዙ የኔ የሳቅ ምንጮች
@habtamabawey6127
@habtamabawey6127 4 ай бұрын
ወይኔ ቅዳሴው ❤❤❤ ደስ ሲል እፍፍፍፍፍ በመደሀኒአለም ስም ❤❤❤❤ ውዶች እወዳችሗለሁ በርቱልኝ
@Saeda-yh1gn
@Saeda-yh1gn 4 ай бұрын
የኔማገዶ😂😂😂 የኔጠላ😂😂ይመችሽ😂😂😂❤❤❤❤❤የኔኩበት😂😂😂😂
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 3 ай бұрын
ፋድያ አላለችውም😂😂😂
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@belayenesh3862
@belayenesh3862 4 ай бұрын
ወይኔ ቅደሴዉ ደስ ስሲል🙏🎉🎉🎉
@bateablneha5887
@bateablneha5887 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢በጣም 😢😢ለደጁያብቃን 🙏🙏
@belayenesh3862
@belayenesh3862 3 ай бұрын
@@bateablneha5887 አሜን
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@habtamumekonen8514
@habtamumekonen8514 4 ай бұрын
ማርቆስ ሀገሬ ትናፍቂኛለሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ
@rjcvgjgncbnc
@rjcvgjgncbnc 3 ай бұрын
ማርቆስ ነውዴ ባለገሩ
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 18 күн бұрын
​​የሚሰሩት ደብር ማርቆስ ናቸው የሰፈሬ ልጆች❤❤​@@rjcvgjgncbnc
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 18 күн бұрын
እኔም ንፍቅ ብላኛለች😢😢 አገሬ ደብረ ማርቆስ ውድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 4 ай бұрын
ወይኔ ዛሬ በሳቅ😂😂😂😂 የኔ ኩበት የኔ ፋንድያ😂😂😂 አቤት ሀገሬን ሥላሣያቹኝ ደሥ ብሎኛል ይህን የመሠለ በሀል እያለን እንኳንም የገጠር ልጅ ነኝ❤❤❤❤ የገጠር ፊልም አብራቹህ ብሰራ በጣም ደሥ ይለኝ ነበር ባገኛቹህ❤❤❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 4 ай бұрын
ጎጃም ለምለሙ ቦታው ሲያምር
@Ayana-br6yt
@Ayana-br6yt 4 ай бұрын
እውነት አለባበሳቹ እዴት እደምወድላቹ ሁለምናቹ በጣም ያምራል❤❤❤❤❤❤
@Alem-zo7fv
@Alem-zo7fv 4 ай бұрын
አቤት አለባበስ ወግና ባህል ስወዳችሁ ❤❤❤❤
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 4 ай бұрын
እርሱን ባላገር በሉት ቤተሰብ ደስ ይበለን ❤
@hayassss-fb4gf
@hayassss-fb4gf 4 ай бұрын
አማራነት ይቅር ባይነት ነው ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@halymaaa2042
@halymaaa2042 4 ай бұрын
ስታምሩ የኔ አማራወች❤❤❤❤❤❤❤
@rahma-lr8fm
@rahma-lr8fm 4 ай бұрын
ላይክ አዲርኩኚ ጠፍሾኛል😢😢😢
@user-op9vr9xn2s
@user-op9vr9xn2s 4 ай бұрын
ምነው በጥዋቱ
@Saeda-yh1gn
@Saeda-yh1gn 4 ай бұрын
አይዞሽ ማሚቲ💞💞💞💕💋💋💚💚💋💋💋🌴🌴🌴💐💐💐💐🍓🌺🌺🌺🌺💕💖💖💖💖💖🌷🌷🌷🌷🌷🍀🍀🍀🍀🍀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌴🌴💞💞🍀🍀🌹🌹🌻
@user-yx7tp7iz6j
@user-yx7tp7iz6j 4 ай бұрын
እኔን ይጠፍሸኝ አይዞን ፈታ በይልኝ❤❤❤❤❤
@user-ce4gj6lt8n
@user-ce4gj6lt8n 4 ай бұрын
አይዞሽ ማማየ❤
@birtukanmanaye7000
@birtukanmanaye7000 4 ай бұрын
ምንኛ ነው???
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 4 ай бұрын
ታዲ አንተም ኮርማነትን ተወን እጅ መቶሺ ምንም የገርማ አንድ ሚሊዮን እንገባለን የኛ አባሳደሩች መኩሪያውች የዛሬ እግሊዘኛ ተመቸን
@uaesara8261
@uaesara8261 4 ай бұрын
ሰታምሩ ውዶቸ የበለጠ ሰራ እንጠብቃለን ጎበዞች ናችሁ
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia 4 ай бұрын
19:49 oh That part's hilarious😁❤የእኔ ውብ ዘመዶች ሁለመናችሁ ውብ❤
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 4 ай бұрын
ፈኒ ኢትዮጵያዊዎች በጣም ታምራላችሁ ፣💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️
@Emey696
@Emey696 4 ай бұрын
ያይናማ ስታምረኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 4 ай бұрын
እመቤት ትከትፍ ዋዉዉዉ አይ ሴት ❤❤❤❤
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 4 ай бұрын
ያየሽም ሴት ናት❤❤
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 4 ай бұрын
የኔማገዶ የኔእንጨት
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 ай бұрын
ውዶቼ እንኳን መጣችሁልን በጉጉት የሚጠብቃችሁ ብዙ ስው ንው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-dm6gh4my5c
@user-dm6gh4my5c 4 ай бұрын
የሚገርም ስራ ከምርጥ ትወና
@kakajqj1215
@kakajqj1215 2 ай бұрын
ወይኔ ቅዳሴው 🙏🙏🙏 ማሪያምን መታደላቹህ 🙏🙏አየ ስደት የስራኸን😢 ፈጣሪየ ሆይ ለሀገረችን አብቃን
@tigis123
@tigis123 4 ай бұрын
እወዴችዋለሁ በቱ❤❤❤❤
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 4 ай бұрын
የኔ ምርጦችየ ያይኔ አበባ የኔ ፋድያ አላለችም😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@Saeda-yh1gn
@Saeda-yh1gn 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k 4 ай бұрын
የኔ ልዩዎች ❤❤❤❤❤❤❤ ትለያላችሁ በርቱልን😊😊😊😊
@fatemaawel214
@fatemaawel214 4 ай бұрын
ዋዉዉዉዉ ብርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤
@lidyayalew-9741
@lidyayalew-9741 4 ай бұрын
አይይይ ሻሼ ስወድሽ እኮ
@habebahabeba7877
@habebahabeba7877 4 ай бұрын
እኔኮ የምለዉ የልብሳቸዉ ንፀትየቁጀነቸዉ ነገረሴቶቸ ሲያማምሩ ወዶቸ እዴት እዴት እደሚያምረዉ ሴቶቸአለባበሰ ዎዉዉዉነዉ የናተ ፀዳት ከከተማ እጥፈ በላይ ተበልጣላቸዉእጥፈ አቤት ቁጀና ቁጀናዎዉነዉአቤትልብሳቸዉንፃቱ ❤❤❤❤❤እጀግበጣምምምምምምዉድድድድድድድድድድድድድድዉድ አማራየየየየየ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 4 ай бұрын
እነ ደቆር 😂😂 እግሊዘኛ በግሮ ሄደች😂😂 ስታምሩ ግን ❤❤❤
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@jskahha1623
@jskahha1623 4 ай бұрын
ስታምሩ
@abayabay3382
@abayabay3382 4 ай бұрын
የኔ ድፍድፍ የኔጠላ አላለችም አሱ ደሞ አቆልቋየ የሚያዝበት አላለም😂😂😂😂😂😂የኔ ፋድያ 😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bateablneha5887
@bateablneha5887 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@birtukanmanaye7000
@birtukanmanaye7000 4 ай бұрын
በርቱ በጣም እየጠፋ ያለውን የሀገራችንን ባህል ወጉን ልማዱን የልጅነታችንን እያስታወሳቹህን ነው።ሀገሪ ሰላም ሆና አገርቤት ከገባሁ የምጎበኘው እናንተንና የገጠር ዘመዶቼን ነው።
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 4 ай бұрын
እኔ እሚገርመኝ ሁሉም ሻሽ አስረውነው ሁልጊዜ ሴቶቹ በሙሉ በጣም ነው እምትችሉት ቀጥሉበት❤❤❤
@muluwork5313
@muluwork5313 4 ай бұрын
በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤️❤️❤️❤️
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 4 ай бұрын
አቤት አለባበስ ሲያምርባችሁ ባህሉን ጠብቃችሁ ስለምትሰሩ ኦናመሰግናለን
@user-js6rf5qm9z
@user-js6rf5qm9z 4 ай бұрын
ነፍርኩ😂😂😂😂😂በሣቅ የኔፋድያ😅😅
@Hamstercombatethiopia
@Hamstercombatethiopia 4 ай бұрын
በጣም ስታምሩ
@yetsiyonljoch7077
@yetsiyonljoch7077 4 ай бұрын
የእኔ ማሮች ሁልጊዜም ኑሩልኝ ።ፈን ኢትዮጵያ
@user-re6yw4ol8j
@user-re6yw4ol8j 4 ай бұрын
የኔ ዉዶች ስወዳችሁ የእዉነት ❤❤❤
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 4 ай бұрын
በርቱ ውዶች❤❤
@fatemaawel214
@fatemaawel214 4 ай бұрын
የኔዉዶቸየ መጣቸሁ❤❤❤❤❤❤
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 4 ай бұрын
የኔ ምርጦች እናተን ሳይ የሀገሬን ናፍቆት ታስረሱኛላችሁ ኑሩልኝ
@user-df8ji8fm7r
@user-df8ji8fm7r 4 ай бұрын
ማርቆስ የኔ ሀገር❤❤❤❤❤
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 18 күн бұрын
የእኔም ማርቆስ ምኑጋ ነሽ እኔ አብማ ማርያም ነኝ
@user-df8ji8fm7r
@user-df8ji8fm7r 18 күн бұрын
@@user-nt3gt4cz7f ድብዛ ሰፈር
@userenter2635
@userenter2635 4 ай бұрын
ያለኝ የሌለኝን ነው ለብሼ የመጣሁት😂😂ያየሺ❤👌👍
@user-ef2dt4yf3f
@user-ef2dt4yf3f 4 ай бұрын
የኔ ምርጦች ሰወዳችሁእኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 4 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ❤❤❤
@Saeda-yh1gn
@Saeda-yh1gn 4 ай бұрын
ያይኔ አበባ አንድጎደኛአለችኝ እሷን ትመስለኛለች❤❤❤❤❤❤
@user-dm6gh4my5c
@user-dm6gh4my5c 4 ай бұрын
አቤት ቦታዉ
@user-cx8rc3yk8r
@user-cx8rc3yk8r 4 ай бұрын
ጎጃም መሆኑን ዘነጋችሁት እንዴት ጨዉ ያበቅል ነበር ኦነግ ገዝቶ አሰቃየን እንጅ😢😢😢
@user-ju2vs3kz7b
@user-ju2vs3kz7b 4 ай бұрын
​@@user-cx8rc3yk8r አብሽሩ ወገኖቼ እናልፈዋለን ኢንሻአላህ🤲🤲🤲 😢😢
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 18 күн бұрын
በትክክል የኔ ውድ ጎጃም ምድረ ገነት ከነስሙ ሁሉ ውብ ❤❤❤❤❤​@@user-cx8rc3yk8r
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 4 ай бұрын
እንዴት አደራችሁ እግዚአብሔር በሰላም ያሳደር በሰላም ያውለን😍🙏
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 4 ай бұрын
በርታልን
@Alem-zo7fv
@Alem-zo7fv 4 ай бұрын
ፀባቸው የእውነት ይመስላል😂😂😂
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 4 ай бұрын
አቤት እንግዘኛ😂😂😂የኔወርቆች❤❤❤
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 3 ай бұрын
ወይኔ ቅዳሴው ስሰማው ደስ ሲል
@user-ci3yj9li9h
@user-ci3yj9li9h 4 ай бұрын
የኔ እርጥብ እጨት የኔ ደረቅ ኩበት ወየው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@alemayehu2768
@alemayehu2768 3 ай бұрын
እኔን የናፈቀኝ ሰው ከነወዙ!! አለ ዘፋኙ ትናፍቃላችሁ በርቱ
@yeshiworkabetia3145
@yeshiworkabetia3145 4 ай бұрын
አይ ታዴ ከወንዱ ምን አለኝ
@endeshaw527
@endeshaw527 4 ай бұрын
ደስ ስትሉ😅😅😅😅😅😅
@user-kr9cc3bh9h
@user-kr9cc3bh9h 4 ай бұрын
ወይኔ ቅናት ጠላሁ😅😅😅😅❤❤❤ ኧረ የት ናችሁ ወንዙ ውሰታ ነው መሰል😂
@mulugojjamtube-4292
@mulugojjamtube-4292 4 ай бұрын
ወሰታ አባ ብዙነህ ጉርደ ነዉ ሰፈሩ❤❤
@user-kr9cc3bh9h
@user-kr9cc3bh9h 4 ай бұрын
@@mulugojjamtube-4292 እኮ ጎበዝ ነኝ አ
@Ayal19
@Ayal19 4 ай бұрын
ስወዳችሁ❤❤
@uaedxb6960
@uaedxb6960 4 ай бұрын
እኔ የተሰማኝ ቅዳሴው ውይይይ
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa 3 ай бұрын
my blood my Amhara people love you 😢😢
@kalzeneb
@kalzeneb 4 ай бұрын
የቅዳሴው ድምጽ❤😢😢
@MeseretMekonn-bc1xl
@MeseretMekonn-bc1xl 4 ай бұрын
ያየሽ አክስቴ ጥሪኝ አክስቴ ጥሪኝ እያለች የደበደበችው አወ ከፋአለ ምነው ጠፋ
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-mi6ty7iy2u
@user-mi6ty7iy2u 4 ай бұрын
የኔ ፋንድያ😂😂😂😂
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@muluneshtegena
@muluneshtegena 3 ай бұрын
ወይኔ.የቅዳሤዉ.ድምፅ.ሢመሥጥ❤❤❤❤
@madi2644
@madi2644 4 ай бұрын
ሰላምናችሁ፡፡፡፡እመዋ፡፡፡እዴ፡፡፡የለለች
@user-dm6gh4my5c
@user-dm6gh4my5c 4 ай бұрын
አቤት ቅናት ጥግ ድረስ
@user-ec3oq4qy1k
@user-ec3oq4qy1k 4 ай бұрын
😂😂😂❤❤❤ስታምሩ
@mwale8371
@mwale8371 4 ай бұрын
Etalem yayesh good job!
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 4 ай бұрын
ያየሽ❤❤❤❤❤❤❤
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@hailetiritie4015
@hailetiritie4015 4 ай бұрын
አያ ታደሰ ስታወራ እንግሊዘኛ አትጨምር።ጥንቆላ እና ወጌሻነት ያምርብሃል።
@user-kr9cc3bh9h
@user-kr9cc3bh9h 4 ай бұрын
ወይኔ ሀገሬ ናፈቀኝ😢😢😢😢
@user-vg8pk3bg7j
@user-vg8pk3bg7j 4 ай бұрын
የየሺ አክሲቴን ትመሲለለች አነገገሩዋ ሁሉ ነገሩዋ
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Ай бұрын
የዛሬው ሳቅ የተለየ ነው 🎉🎉❤ የኔፋድያ ሰወዳችሁ ፍቅራችሁ ሊደፋኝ ነዉ 😂
@user-sp1dd3ot5q
@user-sp1dd3ot5q 3 ай бұрын
ወይኔያደግሁበትቋንቋዬ ትዝለኝ አገሬ ከወጣሁ የዛሬ 38አማት ከወጣሁ ተባረኩ
@gjfu4978
@gjfu4978 4 ай бұрын
ያየሽ😂😂😂 ❤❤❤❤
@user-is9di8si2m
@user-is9di8si2m 2 ай бұрын
የባህል ልብስ ስትለበሱ የጎጃሙን ልበሱ እደነ ያየሽ ።❤❤❤ በርቱልን
@mengemenge-tt7dj
@mengemenge-tt7dj 2 ай бұрын
ታደሰየ በጣም ነዉ ምዉድህ ላተ ማላደርገዉ የለም የኔ ፋድያ የኔ ምሳና ቅጠል😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senaitbayesa6618
@senaitbayesa6618 3 ай бұрын
ዳንቴሉ በጣም ያምራል ልግዛችሁ የኔ ማሮች ስወዳችሁ
@user-un4wp1pu4u
@user-un4wp1pu4u 3 ай бұрын
ጎጀዎች ተባበሩአቸዉ አድሚሊዮንመግባትአለባቸዉ የሚሰሩትድራማሣዪሆን በጣምትልቅትምህርትነዉ😍😍😍
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 18 күн бұрын
በትክክል ❤❤❤❤❤❤
@meronabebe99
@meronabebe99 4 ай бұрын
💚💛❤️
@user-gi3ql9ou1f
@user-gi3ql9ou1f 4 ай бұрын
ወይ ሲያምሩ ገጠር የናፈቀው እኔስ ተንሰፈሰፍኩ😢😢😢😢
@EnthusiasticArcticWolf-be8vv
@EnthusiasticArcticWolf-be8vv 4 ай бұрын
መላነው ነይ መላ ጨረሥልን ድምፅህ ያምራል
@setxggt2269
@setxggt2269 4 ай бұрын
እረ ወይኔ አሣቃችሁኝ 😂😂😂😂😂😂
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw 4 ай бұрын
ድብድቡ እኮ የምር ነው እመዋ ናት መቼም ያስተማሪያችሁ😂😂😂
@user-pi8zh9et5d
@user-pi8zh9et5d 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እምዋ
@userd42
@userd42 3 ай бұрын
ላይክ,አይደለም,ትልቅ,ሽልማት,ነው,የሚገባችሁ,ስለምታስቁ,ብቻ,ይመቻችሁ,አቦ,በሳቅ,ነው,የምትገሉት,እኮ,ፈጣሪ,ኢትዮጵያዬን,አስባት,እባክህ,እባክህ,
@habtamabawey6127
@habtamabawey6127 4 ай бұрын
አንድ ሚሊዮን ትገባላችሁ የኔ ደሜቼ አማራወች ውድድ ነው እማደርጋችሁ እኔ የሸዋዋ እህታችሁ ጎጃሜች ፍቅር ናችሁ እኮ እፍፍፍ❤❤❤
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 18 күн бұрын
እኛም ውድድ ነው የምናደርግሽ❤❤❤❤
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k 4 ай бұрын
እውነት ነው ሰብሥክራብ ያንሣል ❤❤❤❤
@Tekle-rp7xn
@Tekle-rp7xn 4 ай бұрын
U leave hre she is stunning womn
@lilibelay8821
@lilibelay8821 3 ай бұрын
አድናቂችሁ ነኝ በርቱ ❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷💪💪💪💪👍👍👍👍🙋🙋🙋🙋🙋🙏🙏🙏🙏🙏
@user-fl8bm7zk9v
@user-fl8bm7zk9v 4 ай бұрын
በጣም ነው የምታምሩ❤❤
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 3 ай бұрын
አቤት አለባበስ አቤት ሻሺ አጠማጠም ውበት ብቻ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-eb3kv1lj9c
@user-eb3kv1lj9c 4 ай бұрын
ምናይነት ሰርግ ነው ገና በመንገድሰዉን አፋጀ
@self-possessed
@self-possessed 4 ай бұрын
I would love to hear the liturgy coming around; it's been a while since I've heard
በስንቱ ልቃጠል አዲስ የገጠር ድራማ(Besintu Likatel New Ethiopian Dirama) 2024
26:36
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 73 М.
"ሞክሬዉ ይቅር" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Mokiraw Yikir New Ethiopian Dirama) 2024
32:31
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 466 М.
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
ያልታሰበዉ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Yaltasebew New Ethiopian Comady) 2024
23:17
አረገዘችብኝ !!😁😁 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ!!
15:28
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 23 М.
በሰራ አካላቴ (Besera Akalata) 2024
33:05
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 135 М.
አናዳጅ ነደደ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Anadage Nedede New Ethiopian Dirama) 2024
30:43
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 54 М.
"ልግጠምልሽ" አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ(Ligtemilish New Ethiopian Dirama) 2024
20:32
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
0:31
PANDA BOI
Рет қаралды 18 МЛН
Сначала скажи, а потом не мамкай 🗿 #shorts
0:16
Вика Андриенко
Рет қаралды 2 МЛН
ПРИДУМАЛ ВЫХОД (@inaciomundoafora - Instagram)
0:21
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 11 МЛН