ገድለ መርቆሬዎስ ዘነሐሴ - Gedile Merkorewos - Nehase

  Рет қаралды 5,374

masresham

10 ай бұрын

#ethiopian_orthodox_tewahedo #ethiopia
ገድለ መርቆሬዎስ ዘነሐሴ - Gedile Merkorewos - Nehase

Пікірлер: 45
@masresham
@masresham 10 ай бұрын
እንኳን ለቅዱስ መርቆሬዎስ ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ
@mekideswollyewa5673
@mekideswollyewa5673 10 ай бұрын
አሜን፫
@Zagoy7952
@Zagoy7952 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ቃለ ህይወትን ያስማልን ከስማዕቱ ቅዳስ መርቆርዮስ በረከት ያሳትፈን አሜን፫
@user-vc4bq3oi5f
@user-vc4bq3oi5f 10 ай бұрын
በረከታቺሁ ይድረሰን
@ydenektube1468
@ydenektube1468 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-fw9ef4ll9y
@user-fw9ef4ll9y 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገአሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤
@hatersata.1627
@hatersata.1627 10 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏የወጣቱ ሰማእት በረከት ረድኤቱ አይለያችሁ ❤❤❤❤
@kulusebukulusebu7588
@kulusebukulusebu7588 10 ай бұрын
ኣሜን (3) መርቆሬዎስ ጾሎት በረከቱ ኣፈለየና ደቂ ተዋህዶ ✝️❤
@azitiaziti5049
@azitiaziti5049 10 ай бұрын
አሜን የቅዱስ መርቆሬዎስ ይደርብን አሜን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን👏👏👏
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 10 ай бұрын
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን የሰማእቱ ቅዱስ መርቆርዮስ ፀሎቱ በረከቱ ይደርብን ቃሉን ላነበቡልን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን ሰማእቱ ቅዱስ መርቆርዮስ አባቴ ዛሬ በለተቀንህ በቤታችን ሸክም ፈተና የሆነብንን ጉዳይ አተው በምልጃህ አቅልልን አሜን
@beti6602
@beti6602 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን በረከቱን ያድልልን የቅዱስ መርቆሬዎስ ምልጃ ፀሎት ይደርብን አሜን
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 10 ай бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የቅዱስ መርቆሬዎስ በርከታች ቡረካችን ይደርብን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አሜን፫ ❤❤❤
@eyerusalemayichew729
@eyerusalemayichew729 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን በረከቱን ያድልልን የቅዱስ መርቆሬዎስ ምልጃ ፀሎት ይደርብን አሜን
@letaykahsay3394
@letaykahsay3394 10 ай бұрын
አሜን 🙏🏿ቅድስ መርቆሮዎስ በርክት ያድርሰን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 10 ай бұрын
የቅዱስ መርቆረዎስ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን @Masersham , ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@MobileShop-bf4pb
@MobileShop-bf4pb 10 ай бұрын
🙏🙏🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏የቅዱስ መርቆርዮስ እርዴኤት በረከቱ ይደርብን አሜን 💚💛❤⛪⛪⛪💞💞💞💞
@yalemsileshi1291
@yalemsileshi1291 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜ እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏
@user-bd7yt1fn4x
@user-bd7yt1fn4x 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-vo4dn7hn5d
@user-vo4dn7hn5d 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@Alemz123
@Alemz123 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ረድኤት በረከቱ ይሁንብን❤❤❤ ሀገራችንን ይጠብቅልን❤❤❤
@saraayman1293
@saraayman1293 10 ай бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰ
@user-di3io2cw5u
@user-di3io2cw5u 10 ай бұрын
አሜን ቃልህይወትን ያሰማልን
@saraayman1293
@saraayman1293 10 ай бұрын
ቃል ህይወት ፣ያሰማልን
@asres2602
@asres2602 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን❤❤
@user-zu8zp8be7r
@user-zu8zp8be7r 10 ай бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ውንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዕን ይባርክልን ❤❤❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወትን ያሰማልን ወንድማችን
@user-vo4dn7hn5d
@user-vo4dn7hn5d 10 ай бұрын
በጉጉት ሰጠብቅ ነበር ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶትም ይደርሰኝ ዘንድ አለምናለሁ 💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
@habitam
@habitam 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@rebkatageze9632
@rebkatageze9632 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@lidacall9142
@lidacall9142 10 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen abatachin
@mahi9540
@mahi9540 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ መርቆሬዎስ በረከት ረድኤቱ ይደርብን 🙏🙏🙏ወንድማለም እስኪ መልክአ አቡነ ዘርዐ ቡሩክ አቅርብልኝ አመሰግናለሁ
@ephremayalew4130
@ephremayalew4130 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@masi334
@masi334 10 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen 🤲 🤲🤲
@user-cn6or8mc5o
@user-cn6or8mc5o 10 ай бұрын
Egzabher yemasgen Amen amen amen🤲🤲🤲
@helenlove2791
@helenlove2791 10 ай бұрын
❤EGZIABHER YMSGEN ❤AMEN AMEN AMEN
@KidistShanko-op8ki
@KidistShanko-op8ki 10 ай бұрын
በረከት ይስጥልን
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e 10 ай бұрын
አሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ወንድም ኣለም❤
@hanbod1638
@hanbod1638 10 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN
@WALTa707
@WALTa707 10 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e 10 ай бұрын
ኣባቴ ቅዱስ መርቆሬዎስ ባለ ውለታየ ነው ቃል ኪዳኑ የታመነ ነው በረከቱ ረድኤቱ ኣይለየን በእውን በህይወቴ ኣይቸዋለው❤❤
@mulu5487
@mulu5487 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የባታችን ቅዱስ መርቆርዮስ ረድኤት በረከት አይለየን❤❤❤
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zmzm4577
@zmzm4577 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ephremayalew4130
@ephremayalew4130 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 28 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00