ገገማው ጴንጤ //የነብይ ታምሩ ጌታቸው ምስክርነት// Pro. Tamerru Getachew

  Рет қаралды 7,669

Evangelical MEDIA /Council

Evangelical MEDIA /Council

5 ай бұрын

ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው።
አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን
ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!!
Facebook / evangelical MEDIA/Councilእና Telegram t.me/EGBCC ገፃችንን ላይክና ፎሎው በማድረግ ይከታተሉን

Пікірлер: 41
@user-ff7oy7qd4w
@user-ff7oy7qd4w 3 ай бұрын
ነብይ ታምሩ ጌታ አየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ እወነተኛ አገልጋይ
@user-ff7oy7qd4w
@user-ff7oy7qd4w 2 ай бұрын
ነብይ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ በቅድስና ማገልገል ሁሌም ነቀፋ አለው በጌታ በርታ
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 Ай бұрын
ጌታ ሁሉን ይችላል ❤❤❤
@user-cf8iu4eq9z
@user-cf8iu4eq9z 5 ай бұрын
ነብይ ታምሩ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@natimihertabe1069
@natimihertabe1069 5 ай бұрын
አባቴ ገና በአንተ እግዚአብሔር በብዙ ያስገርመናል!!!!😍😍😍😍😍
@alemabebe2674
@alemabebe2674 5 ай бұрын
እግዚአብሄርኮ መንገዱ ብዙነው ወደራሱ ሚጠራበት❤ እኔና ጓደኞቼ የሰንበት ተማሪ ሆነን መዝሙር በመስማታችን ብቻ ጴንጤ ሆነዋል ብለው አባረሩን፡በእውነት በጊዜው ምንም አናውቅም ነበር፡ጌታግን ተቀበለን፡ክብር ለርሱ ይሁን❤❤😊😊😢
@abinetabinet8923
@abinetabinet8923 5 ай бұрын
ውይ ጌታ ሁይ ክብር ላተ ይሁን
@abinetabinet8923
@abinetabinet8923 5 ай бұрын
እሰይ ጌታ ይመሰገን
@BfLGAV6K4D73HJVz_DXKLFgOP
@BfLGAV6K4D73HJVz_DXKLFgOP 4 ай бұрын
Blessed❤
@yoseftadesse6915
@yoseftadesse6915 5 ай бұрын
መንፈሳዊ አባቴ በመሆንህ እኔ እኮራለሁ አንተ ገና ትሰፋለህ ትለመልማለህ ጌታ ባንተ ላይ ኪዳን አለዉ እወድሀለዉ ተባረክልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@user-cs4hf3lv2i
@user-cs4hf3lv2i 4 ай бұрын
አድራሻውን ፈልጌ ነበር እባክህ(ሽ)
@richblessed2195
@richblessed2195 4 ай бұрын
Please where is his church. Yet new yemeageleglew phone number kechalacu.i need prayer
@biruktubebiruk9267
@biruktubebiruk9267 5 ай бұрын
የኣገልግሎት ዘመንክ ይባረክ
@user-sf2pc9wu8o
@user-sf2pc9wu8o 5 ай бұрын
ጌታ ይባረክ!!!!ስለረዳህ
@user-tn3ed5fk8y
@user-tn3ed5fk8y 5 ай бұрын
Abaa yagelgelote zemenh yebarek edmena tena yestek
@yabbob4209
@yabbob4209 5 ай бұрын
Abata I love u so much egzyabher kibrun yewsed
@bethlehemgirma3394
@bethlehemgirma3394 5 ай бұрын
Nebi Tameru eyesusen bante ayechewalew Amesegenalew.❤
@biruktubebiruk9267
@biruktubebiruk9267 5 ай бұрын
እ/ር ይመስገን
@assefanegussie9225
@assefanegussie9225 5 ай бұрын
የእ/ግ ሰዉ ጌታበአንተ ያደረገዉን ድንቅ ምስክርነት ሰምቼበጣም ተባርኬአለሁ ጌታ አገልግሎትህን ይባርክ
@atsedekhali4271
@atsedekhali4271 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስም ትልቅ ነው። በምህፃረ ቃል ባንጽፈው መልካም ነው። የከበረ ስሙን በተገቢ ሙሉ ፊደላት እናስፍር እላለሁ
@richblessed2195
@richblessed2195 5 ай бұрын
U should have second part this is not the whole story
@hanatariku1337
@hanatariku1337 5 ай бұрын
Eyesus geta new hallelujah
@user-zi9kw9jg9o
@user-zi9kw9jg9o 5 ай бұрын
amen
@myfootball5887
@myfootball5887 5 ай бұрын
The same history with me God bless you
@user-bc2fq9zt1q
@user-bc2fq9zt1q 5 ай бұрын
መንፈሳዊ አባቴ በመሆንህ እግዚያብሄርን አመሰግናለሁ
@richblessed2195
@richblessed2195 4 ай бұрын
Please where is his church. Please negerug phone numer
@ethiopiancomandospecialfor1426
@ethiopiancomandospecialfor1426 4 ай бұрын
ጋዜጠኛይቱ ሆይ ድምጽሽን በራድዮ እሰማ ነበረ እወድሻለው
@user-xn5bi2lz6m
@user-xn5bi2lz6m 5 ай бұрын
wow..BABA...
@alemabebe2674
@alemabebe2674 5 ай бұрын
አንዳንዴ ጥበብ ያንሰናል ለማን ምን መናገር እንዳለብን አናውቅም😢😢 ለሠው የፈተና ምክንያትም እንሆናለን፡ 😢😢እኔና አንዲት ጓደኛዬ አንድቀን፡የሠፈራችን ክፉ አምልኮ የምታመልክ ሌት ጌታን ስትቀበል አየናት፡በቃ ጮህን ደስብሎን ግን አልበሰልንም ነበር😢😢 ይህን አምጥተን ሠፈር በማውራታችን ሴትየዋ ቀረች ከቸርች😢😢 በጣም ነው የማዝነው፡የቆየ ታሪክ ነው ይህን ምስክርነት ስሰማ ትዝብሎኝ ነው፡ጌታ ይቅር ይበለን😢😢😢😮😮
@user-lr9xn8vp6t
@user-lr9xn8vp6t 5 ай бұрын
የነብዮን ስልክ ባገኝ ስለጨነቀኝ ነው ቃል ቢያወጣልኝ
@masaratbanti9106
@masaratbanti9106 5 ай бұрын
Wodaje yechinket meftihe ylew Yehulunim neger kulf yeyazew Eyesus gar new,Degmom Yehiywot kal yehonew Erasu Eyesus new injy yesew lij ga meftihe agegnalehu aybalim!Kena bilo Egziabherin erdata meteyekna Metsihafkidusin gize seto manbeb yawatal,Yihe mikire new Wodaje.
@marefiyatube2483
@marefiyatube2483 5 ай бұрын
ፕሮግራሙ ላይ በተቀመጠው ስልክ ደውለው ማግኘት ይችላሉ።
@user-lr9xn8vp6t
@user-lr9xn8vp6t 5 ай бұрын
@@marefiyatube2483 ፕሮግራሙ ላይ ስልክ እኮ የለም
@user-lr9xn8vp6t
@user-lr9xn8vp6t 5 ай бұрын
@@marefiyatube2483 ፕሮግራሙ ላይ ስልክ እኮ የለም
@yesharegbeyene1271
@yesharegbeyene1271 5 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ጋር ይደውሉ ስልክ ቁጥሩ Prayer 🙏 May God be with you all the time in Jesus name 🙏
@richblessed2195
@richblessed2195 4 ай бұрын
Where is part two?
@sarademeke99
@sarademeke99 5 ай бұрын
ነብይ ታምሩ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ሃሌሉያ
@user-zi9kw9jg9o
@user-zi9kw9jg9o 5 ай бұрын
Tel...ye nebi tamirat xafulugn qudusan
@zarfazarfazarfa2389
@zarfazarfazarfa2389 3 ай бұрын
አድራሻው የትነው የቤተክርስታኑ አድራሻ
@selamawitafeword3300
@selamawitafeword3300 3 ай бұрын
Gofa meskel ketfo fitlfit yekrstosfelge betkrstyan
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 40 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 74 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 38 МЛН
Abato  Batadde Gavumenti Ku Bunkenke | Nbs Barometer
44:49
NBS Televison
Рет қаралды 1,9 М.
ስለማልወልድ…../Testimony/
17:26
Jesus TV
Рет қаралды 36 М.
Ethiopia Evangelical Gospel solider
25:54
Amen TV
Рет қаралды 31 М.
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 40 МЛН